KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከሞት እንደተነሱ የተረጋገጡ 2 ሴቶች ከሞት በኋላ አየን ያሉት አስገራሚ ነገር Abel Birhanu
12:57
ይህንን ምስል አሁኑኑ ከቤታቹ... እጅግ አስገራሚ ሚስጥራት (ስቅለት)#የስቅለትፊልም #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
9:05
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
ብታኑም ባታምኑም እንዲህም ሆኖ ነበር Abel Birhanu
Рет қаралды 89,692
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 119
@destistories767
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ከህመሟ ሊያሳርፋት ይሆናል 😢በነገራችን ላይ አድስ ወይም እንግዳ ነገር አይደለም በቅዱሳን መፅሐፍቶች ብዙ ቅዱሳን በእንቅልፍ ስደትን መከራን እንዳለፉ ተከትቦ ተቀምጦልናል ከ 70_300 አመታት ተኝተው የነቁ ቅዱሳን አሉ ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን በነብዩ ኤርምያስ ዘመን እስራኤላውያን ወደ ባቢሎን/ፋርስ ሲማረኩ የነብዩ ኤርምያስ ደቀ መዝሙር ኢትዮጵያውያዊ አቤሜሊክ ለ 60/70 አመታት እንቅልፍ ተኝቷል በብሉይ ኪዳን ባልሳሳት ተረፈ ኤርሚያስ ላይ ተከትቧል በስንክሳሮችም ተከትቧል
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
Жыл бұрын
በቁርአን ዉስጥ ከዝህ በላይ የተኙ አሉ ለዝህ ማስረጃዉ 👇👇 ዋሻቸዉም ዉስጥ ሶስት መቶ ዓመታትን ቆዩ።ዘጠኝንም ጨመሩ። አላህ የቆዩትን ልክ ዐዋቂ ነዉ በላቸዉ።የሰማያትና የምድር ምስጢር የእሱ ብቻ ነው ።(ሱረቱል አል_ካህፍ አንቀጽ 25_26) 🔝 ሱራ 18:25 እና 26🔚🔚🔚🔚
@hyattakmel1122
Жыл бұрын
መቼም ካንተ ስለማሁ ልመን እንጂ ነገሩ አይገርምም ወደ ቅድሱ ቁርአን ጎራ በልና የዋሻው ምእራፍ ሱረቱል ካህፍ ብታየው የበለጠ ታአምር ታያለህ አረ ብዙ ታአምራቶችን ታገኛለህ ሞክረው እስቲ ገርመም አርገው
@yusra-i4q
Жыл бұрын
በትክክል
@FarihaJabalJamal
6 ай бұрын
Sah❤
@HalemaMohammed-tr6kk
Ай бұрын
sah❤❤❤
@Shewaentertainment
Жыл бұрын
ስደት የምትኖሩ የማዬ ልጆች እመቤታችን በያላችሁበት አለሁ ትበላችሁ 👉❤ "የሰው ፍቅር እና የማታ እንጀራ ስጠኝ "••• ቀላል ፀሎት መስሎሀል /መስሎሻል። አሜን በል 👉❤ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ አምላክ አለ ስልጣን፤ ዝነኝነት፤ ሀብት ፤ ንብረት በእርሱ ፊት ኢምንት ናቸው ••• በህይወቱ ተስፋ ላደረገው ለእርሱ ጠዋት ይደርስለታል ወይ ወደ ማታ ይመጣለታል፡ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሠርዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@temutitemu2970
Жыл бұрын
ምንም አይገርምም እኮ በቁርአን እንደተነገረን 309 አመት የተኙ ነበሩ በአላህ ሱብሀነ ወተአላ ፍቃድ
@Sparkmedia45
Жыл бұрын
እኮ
@hibaali2584
Жыл бұрын
ለመፃፍ እያሰብኩ ኮሜንትሽን ሳይ ደስ አለኝ ሁሉም ነገር ቁርአን ላይ አለ ሱብሐነላህ
@merib9999
Жыл бұрын
Eyuat ychin demo.....kebatr yanchin kuran anchi nesh mtamgnw eshi lelaw kenemefeteru ayakewm........ comment metsaf eko gdeta aydelem eko alemetsaf ychalal 🤗
@zeynebayinga4214
Жыл бұрын
ሳህ
@temutitemu2970
Жыл бұрын
@@merib9999 እኮ እኔው ስለማምነው መስሎኝ የፃፍኩት ....አንቺም ኮ ግዴታሽ አይደለም ለኔ መልስ መመለስ ሜሪ
@zeharahassen8714
Жыл бұрын
ምንም አይገርምም ለእኛ ሙስሊሞች ቅዱስ ቁርአናችን ያልነገረን የለም አላህ ጥራት ይገባው
@haytomer9818
Жыл бұрын
ቁረሀን ላይ ሶስመቶ አመታት የተኙ የዋሻዉ ባለቤቶች አሉ
@onebigfamily8954
Жыл бұрын
አላህ ምንም አያቅተውምና ይህ ቀላል እኮ!ለምሳሌ ነቡዩ ኡዘይር(እዝራ) 100 አመት/በቅዱስ ቁርአን ውስጥ ሱረቱል ካፋ(የካፍ ምእራፍ) ላይ 300 አመት ስለተኙት የአላህ ሰዎች ይናገራል እና ይህን ጉዳይ ከ 1400 አመት በፊት ይታወቃል በእስልምና!!!!
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
ከ 18 አመት በኃላ ሳይሆን ከ ሆስፒታል የወጣችው 17 ሳምንት ነው ሆስፒታል የቆየችው ለህዝብ ከማቅረብህ በፊት ለራስህ ደግመህ ስማው የሷ መተኛት ምንም አይገርምም ቅዱስ ቃል እና ቁርኣን ያነበብ ከዚህ በላይ የተኙ ሰወች አሉ ።
@milkesatashoma7856
10 ай бұрын
Maamen yemmikebdi kehone, indet innamnaallen? 😮😮 Kiw nu goote abboo😊😊
@yirgalemmokonen5159
Жыл бұрын
ወይ ጉድ አለማችን ምን የማይሰማ ነገር አለ ፈጣሪ ይርዳን
@mmmm-nr6vs
Жыл бұрын
ኡፍ እኔስ በእንቅልፍ እጦት እየተሰቃየሁ ያረቢ 😥
@aryamy6177
Жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነዉ ፈጣሪ እንዲያስተካክልልሽ ፀልይ አትጨነቂ እኔም እንዳች ነኝ አመት ሊሆነኝ ነዉ
@lordking5722
Жыл бұрын
እራስሽን በራስሽ አርኪ
@mmmm-nr6vs
Жыл бұрын
@@aryamy6177 እሺ የኔእህት እኔማ አራት አመትሆነኝ
@mmmm-nr6vs
Жыл бұрын
ቁሻሻ ነገር ነሽ ቱ😤😤
@መልካምነሽ
Жыл бұрын
ለምን እህቴ የምትወጂውን ጽሎት ዝም ብለሽ ደጋግሚ ከዛ ይወስድሻል 😍🤗
@Bebi27483
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ በጣም ገራሚ ነገር ነው ህይወት እንዲህ ነው
@jemilaabdella8556
Жыл бұрын
Yes in suratul kahf
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች
Жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች💚💛❤🙏🙏
@homelandethiopia7992
Жыл бұрын
አቤላ እስኪ ስለ amazon ጫካ ስራልን
@addisumolla7902
Жыл бұрын
ልብ ይጠይቃል፡፡አቤሎ አያደርገዉም ባልልም ያደርገዋል፡፡
@mensurmoha3278
Жыл бұрын
309 amet yetegnum ale.....be Allah tizaz!! Yih bequran lay yigegnal!!
@መልካምነሽ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ምን ይሳነዋል ?
@samirajimmaako8535
Жыл бұрын
እኔም እንቅልፍ የለኝም 3አመት ሙሉ ከሽልብታ በስተቀር 😭😭😭😭😭😭
@wudinesh2337
Жыл бұрын
አይዞሽ ብዙ አታስቢ ውስጥሽን ሰላም አድርጊው😘😍
@eliyasmasfin24
11 ай бұрын
የሚገርም ነው
@zinashkallo3475
Жыл бұрын
በጣሚ አሰደገራሚ ነዉ።🤔🤔🤔😦😦😦😳😳😳
@እራዉዳወሎዬዋ
Жыл бұрын
ለኛ ለሙስሊሞች አድስ አደልም 1 400መቶ አመት በፊት የወረደው ቁረአን ላይ የዋሻው ሰዎች በሚለው ምዕራፍ 3መቶ አመት በላይ የተኙ ስዎች እንደነበሩ ይናገራል ይህም እስላምና እውነተኛነቱ የዚች ሴት ታሪክ ምስክር ነው
@LuluLulu-gz8dq
Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@እመቤትየደሴዋ
Жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነዉ እኔ ከ8ሰአት በላይ ተኝቸ አላቅም 49ሰአት ሳልተኛ ቆይቻለሁ😂
@sinamahammedsinamahammd
Жыл бұрын
ማመን ያቅታል።
@tsehaylema2960
Жыл бұрын
Edemawa senet hono nekach ?hisabun seteseraw bedeb video wen adametew !!!😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ibrahimhusen5044
Жыл бұрын
በቁር አን የአንጀሎስ ተራራ ሰማዕታት 900+9=909 አንቀላፍቷል ከዝያም ነቅቷል
@messayyekiya8727
Жыл бұрын
🙄🙄tadiya mn ydenkal be metsehaf kdus bzu yetegnu alu eko mn asdenekeh
@bezuderesse1023
Жыл бұрын
Ena 5 Sat
@balchahaileyesus417
Жыл бұрын
Shint bet minamn yelem?
@maqdasazizy7381
Жыл бұрын
አቤላ
@whoami8518
Жыл бұрын
የራስህን ታሪክ ለምን አትሰራም ኳስ ስንጫወት ቀልድ ስታቀርብልን
@ወልድያሚዲያ
Жыл бұрын
በመፀሀፍ ቅዱስ 60 ምናምን አመት የተኛ አባት አለ ስለዚህ አይገርም
@seifblater2511
Жыл бұрын
Le muslimoch addis ayidelam (ashabul kaf ) ina uzeyir
@ayinebogale5679
Жыл бұрын
Terefe Ermiyaas irrati waggaa 68 kan rafee.. Abemink ..
@basilieldaniel1450
Жыл бұрын
ሽንት እንደት ነው ምትሸናው
@uniqueentertainment800
Жыл бұрын
First comment 😂😂😂
@Smartman357
Жыл бұрын
I don't believe 🤔🙄 9 Year's
@adebaadeba3967
Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ 😢🤔
@sikosolo2215
Жыл бұрын
በ 2 አመት ህፃን ላይ ምን ያክል የጉልበት ብዝበዛ ተደርጎባት ነው ሰው በሁለት አመቱ ማውራት እና በቅጡ መራመድ የማይችል ህፃን ለሞግዚት ስራ ተልካ ነበር ትላለህ ቀዳዳ😄😄😄😄😄😄😄
@brightfuture8882
Жыл бұрын
Sile amazon chaka yiseralin yemitlu be likeeeeee
@sancholala12
Жыл бұрын
Abelo gn le vdochi eyezegeyeh new
@TesheNegne
8 ай бұрын
Teamer nw
@zedi921
Жыл бұрын
Ene 7 Sat
@abushitgmikael4396
Жыл бұрын
Yihe ye Agenint sera naw
@በራህማትህኢላሂ
Жыл бұрын
ajib
@ayalfit2846
Жыл бұрын
Abela 18 amet new yalkew astekaklew
@endrismohammed8203
Жыл бұрын
አቤሎ ሰላም ነህ 11+18+9 ስንት ነዉ የእድሜ ስተት አለ በአስራ አንድ አመቷ በሞግዚትነት ለስራ ወጣች ባጋጠማት የራስ ምታት በሽታ ወደ ቤቷ ተመልሳ ለአስራ ስምንት አመት ህክምና ስትከታተል ቆይታ ዘጠኝ አመት አንቀላፋች ደምረዉ
@zebibahammed6401
Жыл бұрын
Kebza 6mnm salneka esum eneja
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
Жыл бұрын
አስሀቡለሰ ካፍ የዋሻው ጎዶች አሏህ በቁርአን ታሪካቸውን ተርኮልናል ከቻልክ አቅርብልን አተይህ ነው የገረመህ 309 አመታትን ተኝተዋል ታሪኩ ሰፊና መሳጭነው በቁርአን አሏህ ተርኮልናል
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
Жыл бұрын
Ethipa west ersu al ergjime Amet yetina
@keyriaissa1538
Жыл бұрын
ታድላ እኔም ለጥ ባልኩኝ እፍ
@ammaarhassen1038
Жыл бұрын
Yihe metadel aydelem
@ekramendrie3308
Жыл бұрын
አቤሎ ይኸ እንደ ኢስላም አድስ አይደለም ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ሸሀዳ ትይዛለህ
@HagosNigus-i8c
10 күн бұрын
Enda be seyifu be ebs laye 6 amte menamen belaye tegheto yemayake lij ale aydel enda
@AbdiAb-ts3re
Жыл бұрын
Subhanallah
@mahaneju8204
Жыл бұрын
ከ 12 ሰአት በላይ ስተኛ
@esantostube299
Жыл бұрын
✌️
@Tigray_tech
Жыл бұрын
2 ቀን ተኚቸ አውቃሎው
@hamzaabdo-2513
Жыл бұрын
309 amet yetegnum keza yenku alu eko yewashaw balebetochi yibalalu weyim Asihabul kahfi yibalalu
@HalemaMohammed-tr6kk
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@jossytube3101
Жыл бұрын
Yih Qur'an wust Allah negronal.ysew lij quranin kalemanbebu ytenesa Bizu yamayakew negeroch aluna sisema ygerenal.
@jrabdulove3283
Жыл бұрын
12 mtanyaw
@amyentadese6914
Жыл бұрын
ሽንት ካካ ምናምን የለም እንዴ ?
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
Жыл бұрын
እኔ የሞተውም ተነስቶ የሚበላን ነው የሚመስለኝ😳😳
@zeritugashu1822
Жыл бұрын
በቁርአን አስሀበል ካፍ። ታሪክ ብታነብ ይሄ ምንም አይደንቅህም አገርምህም
@binthassen11
Жыл бұрын
አስሃቡል ካህፊ ናት እንዴ
@sileshiabebe7376
Жыл бұрын
የተሟላ ወሬ አይደለም ከበላችና ከጠጣች ሽንት ቤት አትሄድም እንዴ? ወልጋዳ ወሬ
@aminamoyta3304
Жыл бұрын
Yigeremal
@sbri473
Жыл бұрын
ተዐምራቱ እንደ ቀጠለ ነው እንደዚህ አይነት አወዛጋቢ ወሬ የሚገኘው እኛው ሀገር የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ አለም ላይ ነው ከእውነት የራቀ የፈጠራ ወሬ😃😃
@wudinesh2337
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@justhuman7069
Жыл бұрын
Anchi atela anchim ende sew tekotersh b leloch mesakesh. Kush bal kuter aned mahberseb tat mekser lemdachu hunual. Asadagi yebedelsh balege
@መልካምነሽ
Жыл бұрын
በደረሽበት ጥላቻ እንድትዘሪ ሀይማኖትሽ ወይስ አስተዳደግሽ ነው ያስገደደሽ 😞 እር በሥላሴ ስም። ኮመንት ጠፋ ጨረሽ ? አልያም ዝም ብትይስ? እፍፍፍፍ
@ColinColin-21
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
Жыл бұрын
ሰሜን እኮ ጀግኖች ናቸው ትግራይ❤ አምሀራ❤❤❤❤
@emuli12
Жыл бұрын
The frst
@T-Tech253
Жыл бұрын
😂😂
@whoami8518
Жыл бұрын
አቤላ በረኛችን የጨፌ ሰፈር ልጅ
@eyeab7657
Жыл бұрын
እንዴ እኔም እኮ የጨፊ ሰፈር ልጅ ነኝ ያውም ጆኔፍ ነው የተማርኩት አቤልን ግን አላቀውም
@whoami8518
Жыл бұрын
@@eyeab7657 አቤላ እኛን በቀልድ ያዝናናን ነበር አርሰናል ሚባል ቲም ታውቃለህ
@eyeab7657
Жыл бұрын
@@whoami8518 እረ እኔ ሴት ነኝ ቪክቶሪያን ታውቃታለህ ለመሆኑ ስንት አመትህ ነው?
@mohabamohamed1200
Жыл бұрын
Abalo ye ashabule kaf taryik kezy ye belxe yasdememal felegehe adamxe
12:57
ከሞት እንደተነሱ የተረጋገጡ 2 ሴቶች ከሞት በኋላ አየን ያሉት አስገራሚ ነገር Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 89 М.
9:05
ይህንን ምስል አሁኑኑ ከቤታቹ... እጅግ አስገራሚ ሚስጥራት (ስቅለት)#የስቅለትፊልም #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
Lucy Tips
Рет қаралды 78 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
14:35
🔴ይቺ ሴት የፃፈችው ነገር ሁሉ በአካል መከሰት ይጀምራል 🔴 The Honor Student - Movie Explained In Amharic
Jagisoflix-2'nd📽️ ፊልም ቤት
Рет қаралды 104 М.
14:20
ብታምኑም ባታምኑም እርጉዟ ያልተጠበቀ አስፈሪ ነገር ወለደች Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 183 М.
11:42
3ይ ምዕራፍ ንስሓ ትተገዲስና ሰሚና ናብ ኣሕዋትና ነካፍል ህዝበ ክርትያን🙏🙏🙏።
ተሰመኪ ፍቅርተ Tesemechi fqrte eritraen chanel
Рет қаралды 7 М.
25:11
ክፍል 2 | የት ነው ያሉት? የወደቁት መላዕክት | የኔፍሊም ሚስጥራዊ አፈጣጠር ? | PART 2 | ዶርሮዳስታደሰ-Dr. Rodas Tadese | QEBETO
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 46 М.
1:14:13
Anchor አዛውንቶቹ ኦህዴዶች ጅማ ተሰብሰበዋል፥ አብይ አህመድን ያተርፉት ይሆን? የትግራይ ቀውስና የጦርነት ዳመና፥ የፋኖ አንድነት፥ የዶናልድ ትራምፕ ዓለም
Anchor Media
Рет қаралды 34 М.
14:29
የአለማየሁ ታደሰ አስቂኝ የዳኝነት ትውስታዎች! አለመሳቅ አይቻልም! Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
Qin Liboch
Рет қаралды 2,2 МЛН
16:35
እነዚህን ምልክቶች ስናይ እግዚአብሔር እየተናገረ እንደሆነ እናስተውል
የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች / Bible Stories Amharic
Рет қаралды 59 М.
24:06
ደም የሚያፈላው የኮሪያው አዲሱ የዶ/ር ዛኪር ክርክር 2024/ ካርቱኒስት ከአምላክ ይሻላል/ The most heated debate in korea
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official
Рет қаралды 212 М.
30:12
ትረካ ፡ ከወደ ጠጅ ቤት - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 96 М.
15:40
በሶሻል ሚዲያ ሴቶችን ጉድ ያደረገው ሰው አለም ያልተጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 152 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН