KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጌታ ሆይ፥ አድነን (የማቴዎስ ወንጌል 8:25) - መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ Kesis Tesfaye Mekoya
57:32
Ethiooia አቤቱ እኔ ስጮህ የማትሰማኝ እስከመቼ ነው? በመጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ መቆያ ፩ኛ ፖስት
1:05:23
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
በእውነተኛ ሚዛን ልመዘን (መጽሐፈ ኢዮብ 31:5) - መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ Kesis Tesfaye Mekoya
Рет қаралды 33,648
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 200 М.
Gere3025
Күн бұрын
Пікірлер: 97
@ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አደበተ መልካም ብሰማው ብሰማው አልጠግበው የእግዚያብሄር ቃል አድስ 30 60 100 እምታፈራ ያድርግህ መምህራችን
@geremechgetach
6 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛሎት አባታችን
@ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ፃድቁ እዮብ ንፁህ ልቦና ስጠን ጌታሆይ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@abelhenok9554
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Abatachin.
@hiwotfekadu9907
7 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይህ አሜን
@aweertechumq2936
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ እግዚያብሄር አምላክ ሆይ ልቦና ስጠኝ ምስቅልቅሌን አወጣው ዳቢሎስ ፀሎት ላደርስ ቁሜ ልቤ ብትትትትትን ይልብኛል ጭንቀት በዛብኝ ሰውነቴ በደውየ በክፉ መንፈስ ደከመ አቤቱ በፁሎተወ ይስብኝ አባታችን
@netsanetkassa9170
7 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ልደታ ማርያም በድሜ በጤና ትጠብቅልን
@aysha9629
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ለሁላችንም አሜን (3)!!!!
@peaceisalwaysgood450
7 жыл бұрын
Kal hiwet yesmealna memhir tesfaye mekoya nay agelglot zemenkum ybarek
@aynenagni5772
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአምላክ ፊት ስንቀርብ ጥሩ ሰርተን ሚዛናችን በበጎ በኩል እንዲደፋ የሱ መልካም ፍቃድ ይሁንልን አምላክ ወደ ጥሩና ወደ በጎ ስራ ይምራን ለንሰሀ ሞት ያብቃይ ለመምህራችን አምላክ በሱ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለልኡል እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
7 жыл бұрын
hayat H Amen amen amen
@waine6059
7 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ገበያ ገበየሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ትልቅ ቃል ነው እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ለመምህራችን ፀጋውን እድሜውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው Amen amen amen
@ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል
7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርችን ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን አሜን
@selam9713
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን በእውነት ቃለ።ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት የሚደንቅና።የሚጣፍጥ ትምህርት
@hailumengesha7845
6 жыл бұрын
አስተምህርዎ የማይጠገበው መምህር ቀሲስ ተስፋየ መቆያ_ _ _ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!!!
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ቐ4ወ
7 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜህን ፈጣሪ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@asadeteshome1114
6 жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቢሄር ይክበር ይመስጌን በእውነት ለመምህራችን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጡን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kokiyatayeljidingilenate8116
7 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwetin yasemaln
@የስደትስንቄእመብርሀ-አ6ጠ
6 жыл бұрын
ላስተማረን ለገሰፀን ለመከረን ለቅዱስ ቃሉ ክብር ምስጋና ይሁን መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን
@smajamajaal6371
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያዘማልን ፀጋህን ያብዛልት አሜን ፫ !!!!!
@smooysalh5761
7 жыл бұрын
አሜን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአቢሔር ይባርክሎት
@kydanmihiretenate6581
7 жыл бұрын
Amen Qale Hiywet Yasemalin Memhirachin!
@makdesasf2641
7 жыл бұрын
አባታችን መምህር ተስፍሽዬ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ይስጦት አቤት ስብከቶት ፍትፍት ነው።30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
7 жыл бұрын
Makdes Asf Amen amen amen
@widetkl4757
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለህውት ያስማልን መግስተ ስማያትን ያውርስልን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን
@tamegudis3595
7 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ተሥፋየምናደርጋትን መንግሥቱን ያውርሥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
7 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን
@roozrooz9656
6 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ አባት ኑርልን
@alemtefera130
7 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@aweertechumq2936
7 жыл бұрын
የ አብርሀም አምላክ እውነተኛውን ሜዛን ፈትነኝ እዳልወድቅ አቤቱ በፈተና አፀናኝ
@አምላኬተመስገን
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ኑሩልን
@kalkidanwodajo1985
7 жыл бұрын
amen amen amen kalehyweten yasemalen amlak yetebekelen
@masreshaenyew8183
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህያወት ያሰማልን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እግዚያብሔር ያስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ahabte
6 жыл бұрын
Memherachinn be Segaw. Yitbkiln Amen 3X Kale heywet yasmalen ! 💒💒💒⛪⛪💒⛪
@የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
7 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@hana-hn7lx
7 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiywot yasmalen abatachen
@ganatmakon7600
7 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aweertechumq2936
7 жыл бұрын
እዬብን ያፀናህ መፃጉን ያፀናህ አምላክ ወደት አለህ።።።
@mesimesi4741
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በተስፋ ይጠብቅልን መምህራችን
@holyland8669
7 жыл бұрын
amen qalehiwet yasemaln memhrashen
@heucgsyx5609
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህወት ያስማልን
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
7 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንሰማውንም በልቦናችን ይፃፍ አሜን
@asnakuteshale8723
7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ 8øsfskskbiøkdkkmmikkòkmd
@romanteferi328
7 жыл бұрын
Lememeherachin yagelgelot zemnhoten yarazemeln kale hiwot yasemalen Amen
@uaealain2219
6 жыл бұрын
Amen amen amen Kalhiwet yasemalin abatachin
@burtokanamohd4951
7 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@bayatdagnew6754
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@mntewabfreewte3750
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማ ልን
@እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@smooysalh5761
7 жыл бұрын
kale hiwet yas emaln memihr
@ጽጌማርያም-ነ3ኰ
7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች
@ffyudgghu1331
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@meseretabayneh6888
6 жыл бұрын
Temesgen abatochn Abzalin.kalehiyot yasemaln abatachin
@פפפפ-ק4ר
7 жыл бұрын
Kesis tesfaye kale hiwot yasemalen
@hanichobaby2339
7 жыл бұрын
kalhiwet yasemaln abatachin be ewnt melkam gebya gebyhu girum new ye amilakchin dink sera
@ruhamaasky1568
7 жыл бұрын
Egzyabher bechernetu melkamun menged yeneran!!!kale hyewot yasemalen!!!.gen sayalek teqwaret mechershawnem betlekulen.
@የሰሜንሸዋልጅነኝዬምጃርሸ
6 жыл бұрын
Amen Kel Heiwt Yismaln
@mimemime3382
6 жыл бұрын
Amene abte yeyubne yeabrhamen tegset esu amilkae yedlge westane yestemirage temisgen amilka bhewate giba
@AliAli-kk7kv
7 жыл бұрын
አሜን
@አስቴርታደሰ-ቀ1ቸ
7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetromi6314
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@metugera851
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን
@yemaryamleji3950
7 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@weynshtweynye7269
6 жыл бұрын
Amen kal hywetn yasemaln
@nigistiberhane9150
3 жыл бұрын
Amem kalhiwt ysmalen memehrtane
@አለምነሽየድንግልባርያ
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አምላክ ሆይ እንደ ክፋታችን እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን በምህረትህ ንፁሁ ልቦና ስጠን የአባታችን ፃድቁ እዮብ በረከት በያለንበት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
7 жыл бұрын
Alemneshe Tiku Amen amen amen
@fthd3103
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aweertechumq2936
7 жыл бұрын
ሁለተ መድን ከድባይ ሰርቸ እዳልበላ ውጊያ ተኩስ ፈተና በዛብኝ ኡ ኡ ኡ። አገሬ በሰላም መልሰኝ
@heymanotmesret6824
7 жыл бұрын
Aman aman aman Qale heyet yasemalen oretodox lezelalem tenur Agerachenen Ethiopia yetebekelen yetebekelen labatachen edema ena tana yesetachu yagelegelot zebenachun yebarekelachu aman aman aman aman aman aman aman
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
7 жыл бұрын
Heymanot Mesret Amen amen amennnn
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
6 жыл бұрын
Amen
@aweertechumq2936
7 жыл бұрын
ምን አባቴ ላርግህ ጀግናው መምህር ተስፋ መቆያ ሁለየም አንጀቴን እምታርስልኝ። የከበደው ሸኪሜ ቀለለኝ
@fekaduget8693
7 жыл бұрын
Aweertech Umq - "፤ እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። (መጽሐፈ ምሳሌ 8: 17) "፤ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። " (መጽሐፈ ምሳሌ 4: 23)
@aadana6094
7 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንለአባታችንለመምህራችንእንዴሁምውደኛየምታደረሡልንሁላችውንምቃለህይውትያሠማልንበደሜበጠጋይጠቡቅልን እኛምበሠማንውትምህረት30/60/70/ ያማረፊሬእንደናፊራአምላከይረዳንሰለቃሎየቃሎባለቤትልዑልእግዜአቤሄእረየተመሠገነይሁንአሜንአሜንአሜን
@waytiwayti6205
6 жыл бұрын
Amen amen lememhrachn kalehiwetn yasemaln bewnet atntn ymyalemelm timhrt new be edma be tega ytebkln
@nguyentuan6644
7 жыл бұрын
egzabhier endenih memhran sle seten smu yetemesegene yhun.Gan sbketu eskemecheresha aydelem yalew slezi part 2 kalew please ngerun.
@almazbirhanu3339
7 жыл бұрын
አሜን በጣም የምወደወት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን፡፡
@aweertechumq2936
7 жыл бұрын
እኔ ደካማ ሀጤያተኛ ሴት ነኝ መምህር
@ferhiwotassefa4148
6 жыл бұрын
Aman!!!!
@kydanmihiretenate6581
7 жыл бұрын
Amen Qale Hiywet Yasemalin Memhirachin!
@kidangiday9085
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛም በስማነው ቃል ተለውጠን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መልካም ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን ፈጣን ተራዳኢነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@Beza-cn7mu
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jdjdhdjd8520
7 жыл бұрын
አሜን
@ወይኒ.የድንግል.ልጅ
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yordanosyordanos6564
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መቅድየማርያምልጅ
6 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
57:32
ጌታ ሆይ፥ አድነን (የማቴዎስ ወንጌል 8:25) - መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ Kesis Tesfaye Mekoya
Gere3025
Рет қаралды 21 М.
1:05:23
Ethiooia አቤቱ እኔ ስጮህ የማትሰማኝ እስከመቼ ነው? በመጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ መቆያ ፩ኛ ፖስት
ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ kesis Tesfaye mekoya
Рет қаралды 39 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
46:48
አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ (መዝሙረ ዳዊት 51:10) - Kesis Tesfaye Mekoya
Gere3025
Рет қаралды 35 М.
41:25
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
selihom Tube
Рет қаралды 639 М.
20:03
ለመሞት የተወለደ ታላቅ ንጉስ
alene asefa
Рет қаралды 1 М.
39:14
የእግዚአብሔር ሚዛን ክፍል 1 (ትንቢተ ዳንኤል 5: 25-28) +++ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ/new sebket by Kesis Tesfaye Mekoya
Gere3025
Рет қаралды 7 М.
1:13:00
አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅልን
Basliyos Ze ziway
Рет қаралды 503 М.
1:36:49
አዲስ ስብከት በመ/ር ጳውሎስ መልክዓ ሥላሴ -የዘመንህን ቁጥር እሞላዋለው (ኦሪት ዘፀዓት 23፡25 ) Memher Paulos Melkaeselassie
Gere3025
Рет қаралды 86 М.
1:00:24
በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር 3:57 በመምሕርዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
Bakos
Рет қаралды 263 М.
55:12
አቤቱ የህዝብህን ጩኸት የማትሰማዉ እስከ መቼ ነው? (አቤቱ እስከ መቼ ዝም ትላለህ?) Part 2- Deacon Daniel Kibret
Gere3025
Рет қаралды 39 М.
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
56:38
ከመላኩ ክብር የተነሳ ምድር በራች:- በቀሲስ ተስፋዬ መቆያ
Ghion
Рет қаралды 8 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН