በትእግስት ተመልከቱ! የእግዚአብሔርን ተአምር ላካፍላችሁ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 642,249

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 1 400
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 3 жыл бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት በስመአብ
@zelalemlibassie516
@zelalemlibassie516 3 жыл бұрын
እኔም።
@abebabekele5191
@abebabekele5191 3 жыл бұрын
@@zelalemlibassie516 Lekek yenen.
@adonislucky1479
@adonislucky1479 3 жыл бұрын
L"p
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini
@sisaybogale8017
@sisaybogale8017 3 жыл бұрын
መሲዬ ፈጣሪ ዘመንሽንሁሉ ይባረክ
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ለመስረት መብራቴ ትልቅ ክብር ያለው ለዚች የሴቶች ምሳሌ ለሆነች ጨዋ ቁምነገረኛ
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 3 жыл бұрын
@asu tube እሺ እህቴ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 3 жыл бұрын
ዉይ እኔ ሳያት ልቤ በደስታ ትዋጣለች የኔ ፀባይ ሰናይ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@ab-jr3he
@ab-jr3he 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃት
@danaitasefa2140
@danaitasefa2140 3 жыл бұрын
Wow mesiye
@emuyeemuyedejene9889
@emuyeemuyedejene9889 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እሰከ መጨረሻሽ አትለይሽ የእግዚአብሔር ደንቅ ስራ ይገርማል መጨረሻሽ ያሳምረውእድሜ ዘመንሺን ይባርካው ።
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
መስዬን በጣም እወዳታለሁ አከብራታለሁ እርጋታዋ ልታይ ልታይ እማትል ድንቅ ወይዘሮ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ይመር መስዬ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ❤🙏። እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድርጎ ስራውን ይስራል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚያብሄር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን መስዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@kelewaferete9900
@kelewaferete9900 3 жыл бұрын
አመን እጂ አትፍራ ይላል የፈጣሪ ቃል ስለሁሉ ነገር ክብሩን ሁሉ ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጆ ትውስድ መስዬ የድግል ልጅ በጥበቡ ይጠብቅሽ ያቺ ጠሎት ነው ከመልካም ሴት ያገናኘሽ የለንም ሁሌ ፈጣሪ በልጆቻ ያስደስታት
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@geemayle7969
@geemayle7969 3 жыл бұрын
ልጅ አላት እንዴ!?
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ወይኔ እህት መልካም ሰው እድሜ እናጤ ና ይስጥሸ ውቧጀግ ና ሴት ነሽ 👍👍👍
@የወሎልጂነኝአባቴንናፋቂ
@የወሎልጂነኝአባቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
እንደማመር
@Ye-maryam
@Ye-maryam Ай бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው የድንግልጅ አማኑኤል በነገሮች ሁሉ በማማለድ ያልተለየች እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባት ምክንያት የሆንሽው ብለን ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ይሔን ታደርጊ ዘን የፈቀደልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ መሲ የተዋሕዶ እንቁ እንኳን ደስ አለሽ ከልብ ለሚሹት ፈጣሪያችን ቅርብነው በምልጃዋ የልተለየችሸ ቅድስ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት የሕፃኗ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@alberbaysari881
@alberbaysari881 3 жыл бұрын
መስርት መብራቴ ትለያለች እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 3 жыл бұрын
መስዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ወልዳችውስሙ
@ተስፋመላኩዩቱብ
@ተስፋመላኩዩቱብ 3 жыл бұрын
አሜን ይሰጣት ደምሬኝወድ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ጥለት ቤት ዉስጥ አሰራር
@asmeretkibrom9650
@asmeretkibrom9650 3 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ መልካም ሴት ተንበረከክሽ መልስ ተሰጠሽ መልካም ስለሆንሽ ነው የተንበረከክሽው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@BilchaRak
@BilchaRak 10 күн бұрын
በጣም ይገርማል ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማሬያም ልጅ አሜን መሰርት ከልጅነቴ ጀምሬ መዝሙርሸን ግጥምሸን ስሰማ ሳይ ነው የኖርኩኝ እዳች ለመሆን እመኝ ነበር ግን አልሆነም እግዚአበሔር ሲፈቅድ ነው ሁሉም የሚሆነው ከመዝሙርሸ ይላል አንደበቴ ከፊልምሸ መቀናት መካከል እርሰንቱ ላንች ቃላት ያጥርኛል ሁሉን ሰቶሻል እግዚአብሔር❤❤❤
@አጎቴ
@አጎቴ 3 жыл бұрын
የእኔ ናት ምን ይሳናታል ድንግል ማርያም ስንቱን ታምር የሰራች እናቴ ሁሌም ክበርልኝ
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 3 жыл бұрын
Amen🙏
@sisayalemayehu327
@sisayalemayehu327 3 жыл бұрын
Amen!
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@tigistyimer898
@tigistyimer898 2 жыл бұрын
በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነዉ ክብር ምስጋና ዘወትር ይገባዋል መሲ በጣም የምወድሽ አርቲስት ዘማራ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ሆለንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁላችሁም እመቤቴ ጥበቀዋ አይለያችሁ በእዉ ነት እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ምን አይነት መባርክ ነዉ
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
ሙሉ ሰው አድርጎ የፈጠረሽ ከውጪም ከውስጥም የእግዚአብሔርን ስራ አስመስጋኝ ሴት ነሽ መሲዬ ተባረኪ❤
@hanaalemayehu6866
@hanaalemayehu6866 3 жыл бұрын
ድንግል ከነልጅሽ ክብርና ምስጋናችሁ አይጓደል መሰረት በህልም ጓደኝ የህፃኒቱን ነፍስ አተረፈች
@fantuemishaw606
@fantuemishaw606 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር ለለመኑት ሁሉ መልስ አለው "ከዚያ በኋላ መንፈሴን በሥጋ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ ፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽ ትንቢት ይናገራሉ; ሽማግሌዎቻችሁ ሕልምን ያልማሉ ጎልማሶቻችሁም ራእዮችን ያያሉ።" መጽሐፈ ኢዩኤል 2 28
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 3 жыл бұрын
መሰረት አንች ልዩ ሠዉ ነሸ እግዚአብሔር የተባረክሽ አርጎ ፈጥሮሻል ድንግል ማርያምም ትጠብቅሸ፣🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን በጥላከለላዋ ሁሉ የጎደለ ሁሉ ትሙላልሽ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስየ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና የድልሽ የህልም ነገር ከተነሳ እኔም እማውቅሽ በቴልቭዥን ነው የምኖረውም አሜሪካ ነው ባለፈው አመት ግን እንዲህ ሆነ ልጄ በጣም ታሞብኝ አጥብቄ ወደ አምላኬ እና ወደ አናቱ ድንግል ማሪያም እናቴ እፀልይ አለቅስ ነበር እናም አድ ቀን ስፀልይ አምሽቼ መልካ እሩፋኤልን አንብቤ ተኛሁ በህልሜ ከራስሽ ጀምሮ እስከ እግርሽ ነጭ ልብስ ልብሰሽ በነጭ ጨርቅ የተሸፈነ ነገር ወደ አፌ ታስጠጊውአለሽ በዚህ ሁኔታ እያልሁ ከእንቅልፌ ነቃህ እና የህልሙን ፍቺ እራሴ ለመፍታ ሞከርሁ እናም ፈታሁት ቅዱስ ቁርባን እድቀበል እመቤቴ ናት በመሲ ተመስላ የነገረችኝ ብየ ለባለቤቴ ነገርሁት እና ንስሀ ገባን ልጃችንን ይዛን ቅዱስ ቁርባን ተቀበልን ልጄም ከዛ በኃላ ዳነልኝ እናም ላመሰግንሽ ፈልጌ ስልክሽን በምን ላግኘው አሁን ግን በመሲ በኩል እንደማገኘው ተስፋ አደርጋለሁ መስየ ኑሪልን የኔ ቆንጆ
@selamawittamiru8618
@selamawittamiru8618 3 жыл бұрын
መስዬ በጣም አከብርሻለሁ፣ አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ..... ሁሌም የድንግል ማሪያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን
@amanuelmehari961
@amanuelmehari961 3 жыл бұрын
ኡነት የቁኖች ልብ ያለ ተለፎን ይገኛኛል።መሰረት ስለ ሰው በርከክ ብላ ወደ እግዛብሄር ስለ ጸለየት እግዛብሄር ደሞ የተቸገሩን ማህገዝ የምትወድ ሴት በህልምዋ ኣሳይቶ ላከላት። ኡነት ድንቅ ነው ደስ ይላል። መሰረትና ሀለን ደሞ ቁኑ ልባቹ ኣይቶ በህልም ኣገኛኝቶ ለዚች ምስኪን ህጻን መዳን መክንያት ስለ ኣደራጋቹት ፡እግዝኣብሄር ይመስገን።
@አፀደ
@አፀደ 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 3 жыл бұрын
እደዚህ ቅን ሰዋችን ያብዛልን እያለቀስኩ ነዉ ሰምቸ የጨረስኩት ሁሉም የሚሆነዉ ለኸይር ነዉ አልሀምዱሊላህ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል መሲ የማትቀየር ከነ ዉበቷ ከነ ፀባይ ፈጣሪ ያደላት ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እዉኝ እዉኝ የማትል አደብ ያላት አርቲስትናት ❤አሁን አሁን የመጡት አዳድ አርቲስቶች አሉ በባዶ ሜዳ ጉራ ብቻ ሲመናቀሩ የሚታዩ ሠዉ ሲንቁ በኪራይ ቤት እየኖሩ🙄ሲጀመር የሠዉ ልጅ ማደግ ከፈለገ ሰማይ ሰማይ እያየ ሳይሆን መሬት መሬት እይ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ 27 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለአዛኝቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን መሲየ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እናመሰግናለን
@imorthodox5281
@imorthodox5281 3 жыл бұрын
እግዚህአብሄር ሁሌም መልስ አለው፡፡አባት ክርስቶስ መልካም ጌታ ነው ለእርሱ ምንም አይሳነውም😘እግዚአብሔር በደግ ሠዎች ሌሎችን ይረዳል ሁሌም መልካም ስራን እንስራ ፡፡ሁላቹም ተባረኩ
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሣነው የለም መሢ አንቺ ንፁህ ሠው ነሽ እሜቤት ቅድሥት ድንግል ማርያም እንባሽን አበሠችልሽ በቃልኪዳኗ እግዚሐቤር ይምስገን ምን ይሣናዋል ሁሉን ማድረግ ይችላል ሄለን አንቺም ለእፃና እይወት ዘርተሻባታል ከእግዚሐቤር ቀጥሎ አተረፍሻት እድሚ ሽን ያርዝመው ለአንቺም እግዚሐቤር ይደረስልሽ ለእፃና እንደደረስሽ ። ሁለታችሁም ጀግናዎች ናችሁ ክብር ይገባችኃል ለሁላችንም ትምህርት ነው የሠጣችሁን መሢ ለአንቺም እድሚሽን ያርዝመው ኮራንብሽ እውነተኛ ኦርቶዶክስ አይማኖትሽ ጠንካራ በርቺ በዚሁ ቀጥይ እህቴ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም
@taam4328
@taam4328 3 жыл бұрын
መታደል ነው እኛንም እንደዚህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
@fikirethio3639
@fikirethio3639 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ መስዬ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይህን ድንቅ ታምር ባንቺላይ ያየ የማላውቅሽ ሌሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 жыл бұрын
ለህፃኗ መዳን ቅን ልቦችን የተጠቀመክ ጌታ አሁንም አንተ ስለምታውቃቸው ቅን ልቦች ብለህ ሀገራችንን አስባት
@tsiongebregziabher1838
@tsiongebregziabher1838 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
መሲ እህቴ ሄለን እህቴ ምስክርነትሽን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ለህፃን የራራላት እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን።መሠረት መብራቴ የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ የኔ እሩህሩህ ተባረኪ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ ለህፃናቶች እንዳዘንሽ ለአንቺም ሁሌ በጥያቄዎችሽ አዝኖ መልስ ይስጥሽ ተባረኪ።ሄለንዬ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ዕድሜ ጤና ጥገቢ ክፉ አይንካሽ መድሐኒዓለም በማንኛውም ነገር ይቁምልሽ አሜን።
@wionshetgetachew5595
@wionshetgetachew5595 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እ/ር ይመሰገን ድንግል ማርያምን ይዞ ማን ያፍራል መሲይ ንጹህ ክርስቲያን ነሽ አንቺን የሰማች እመብርሃ የተቸገሩትን ትስማ ክብር ለድንግል ልጅ አሜን!!!
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
አሜን 🤲
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት በውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልብ ቅነት ከጠየቁት እሱ መልስ ይሰጣል ምስዬ አንች ትለያለሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር እፁፍ ድንቅ ነው መሲ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ስራው እፁብ ድንቅ ለሆነው ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን 🙏🏽መሲ እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ እርሱ ይርዳሽ እድሜ እና ጤናን እብዝቶ ይስጥሽ የልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ አንቺ የመልካም ነገር ተምሳሌት ሁሌም እግዚአብሔርበመንገድሽ ይቅደም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️ እውነት ነው ከልብ እምነት ሲኖር ፈጣሪ ቅርብ ነው ተመስገን ❤️❤️❤️❤️መጨረሻዋንም ያሳምርልን መሰረት መብራቴ ደርባባዋ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️ ሄለን የታደለሽ ሴት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር የባረከሽ ❤️❤️
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 3 жыл бұрын
እፁብድንቅነው የእግዚአብሔር ስራ ስውንሊያድን ሲል ምክንያት ነው ክብር ምስጋና ለድንግልማርያምልጅ. መሲም ሄለንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ይህን ያደረገ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ተነግሮ አያልቅም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስሰማው በእንባ ነው የህፃኗ አምላክ አይተኛም በሚወዳቸው ላይ አድሮ እድትድን አደረገ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ታሪኩ ግን በጣም በጣም ይገርማል መሲዬ ለፀሎትሽ በፍጥነት መልስ የሰጠሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን በኛ ዘመን አሁን እንዲህ ያለ ድንቅ ተአምር መስማት እንዴት ደስ ይላል በስንክሳር መፃፍ ነበረበት። እግዚአብሔርን ከልብ አምነው ለሚጠሩት ቅርብ ነው ለመነ ሁሉ ይደረግለታል ነው።
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
መስርት መብራቴ ሳያት ድምሴ አመለስት ሙጭ በጣም ነው እማድንቃችሁ
@caaltutola984
@caaltutola984 3 жыл бұрын
💘💘💘💘 long life to masiye
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 3 жыл бұрын
3ቱ ይለያሉ
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
ትክክል ወሳኝ ውብናና እርግትት ያሉ ኢዮጵያዊ ቆንጆዎች ባህሪም በእይታም ውብብ💜💜💜
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
አመለሰት ሙጬ ምን ሰርታ ነው የምትደነቀው ?🤣🤣
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 жыл бұрын
ናርዶስ አየለ ትክክል ነው የተናገርሺው ሰው በስራው እንጂ የታዋቂ ሚስት ስለሆኑ ብቻ ብዙ ካደርጉት እኩል ስሞን ማስቀመጥ አይገባም አመለሰት ሙጫ ከአላት ሀብት እሩቡን እንኳን ለተቸገረ አርዳችም ስለዚህ እየተስተዋለ እሺ
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 3 жыл бұрын
በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ውዳሴ አምልኮት ለዘለአለሙ ለሱ ይሁን አሜን፫ መሰረት መብራት መልካም ሴት በእውነት ከዚህ የበለጠ እንድሰሪ የእግዚአብሔር ቸርነቱ አይለይሽ ላሳከምሻትም እህታችን ሄለን በወጣ ይተካልሽ ልጆችን ያሳድግልሽ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 жыл бұрын
መሲ ሆሌም እግዚአብሄር ባንቺ ላይ አድሮ ይስራ ይሄ መባረክ ነው ያንቺ ይለያል ተባረኪ::
@mutingirum5589
@mutingirum5589 3 жыл бұрын
ቅን ልብ ያላቸው እግዚአብሔር ይሰማቸዋል መሲ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በእንባ ነው የጨረስኩት መቀበል ሳይሆን በመስጠት መርካትን የመሰለ ነገር የለም ሄለን እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲ ሁሌም ንግስት ነሽ አምላኳን የምትፈራ ኢትዮጵያዊት ተባረኪልን
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
ወይ!😢😢😢😢😢 ምን ልበል 😢😢😢 ምንም ቋንቋ አጣሁለት እንባዬን ግን ማቆም አቃተኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ ይድረስ ልን😢😢😢😢
@ተስፋቲዩብ
@ተስፋቲዩብ 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለ መድኃኔ ይሁን ከእግዚአብሔር በታች ለሰወች የመዳን ምክንያት የሆናችሁ. እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጣቱች
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 жыл бұрын
ክርስቲያንን በእናንተ ላይ አድሮ የማራት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ልጅቷንም በሃሳብ ም በማሳከምም የረዳችሃትን በህይወታችሁ በኑሮአችሁ ሁሉ አምላክ ይግባላችሁ አሜን🙏🙏🙏❤️
@freetakebede880
@freetakebede880 2 жыл бұрын
ምንም አልልም እግዚአብሄር ይመስገን!!! ከዚህ በላይ የትኛዉም ቃል የሱን ወይ ባይነት፣ ፍቅር አይገልጸዉም አሁንም ክብር ምስጋና ለአልፋ ኦሜጋ ኤልሻዳይ ይሁን እላለሁ!!!!!!!
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 3 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰማችሽ እህታችን ሄለን እግዚአብሔር በሰጠሽው ይተካልሽ በልጆችሽ አግኝው
@lucytube925
@lucytube925 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው አምናለሁ መሲ የቅኖች ቅን እኔ ምንም ቃላት ይልኝም መስዬ ተባረኪልን
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ከነሙሉ ውበቷ ስነስራቷ የተለየች ናት ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ከእሷ አይለያት በጣም ሙሉ ሰው ናት ልዩ ውብ ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት
@mayamaya-pf7gp
@mayamaya-pf7gp 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቀኑ ይመጣል ብቻ መታገስ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው
@ethune6995
@ethune6995 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@discussionyoutube4754
@discussionyoutube4754 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብርህ ይስፋ ከፍ ከፍ በል ለዘላለም አትለየን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
አንቺ ውብ ውስጥ ውጭ ምን ልታስምኝ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ ምፍልገው ነግር አልኝ እሱ ግን መልካም አባት ነው ያሰማናል ለወዳጆችሽ በጣም እንወድሻለን ተባረኪ 🙏
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 жыл бұрын
መሲ ተባረኪ ትልቅ ተግባር ለመግለፅ ቃላትም ያንሳል ለሱ ግን የሚሳነዉ የለም የኛ በንፁህ ልብ ሆነን መለመን ብቻ ነዉ።የእኔ ምኞት ለአንች ንፁህ ሴት ደግሞ እምዬ ማሪያም ቤትሽን በልጅ ትሙላው ተደሰች ከነ ባለቤትሽ 🙏
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት 💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💝
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 жыл бұрын
ክብር ለአዳኒሐለም መሲ እንደመልክሽ ውስጥሽ ውብ አንቺን የገባሽ እማምላክ የባረከችው የታደለ ነው ሄለን መልካምነት መልሶ ይከፍላል ዘመንሽ ይባረክ!!
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 жыл бұрын
ግሩም የአምላክ ስራ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል መሲ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😘
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
መሲ ተባረኪ ፀሎትሽ የሚያርገው ንፁህ ልብ ስላለሽ ነው። እረ ለኔም ፀልይኝ!!! እኔም የልብ ታማሚ ብሆንም እግዚአብሔር ፈዋሼ ነው የሱ ማዳን ከሁሉ ይበልጣል አመቤቴ አሳልፋ ለክፉ አትስጠኝም አምናለሁ።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 жыл бұрын
ሄለን አምላክ ከነቤተሰብሽ ይባክሽ እድሜ ጤና ሰላም በረከት ፍቅር ይስጥሽ የድግል ልጅ እልልልልልልልልልልልልል
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲየ የድግል ማርያም ልጂ ፀጋውን ያብዛልሽ
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እህታችን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 3 жыл бұрын
ወይ ድንግል ማርያም ያአምላክ እናት ብቻ ተመስገን ለሁሉም
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው መልካም ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ💖💖💖💖💖💖💖💖
@mekdesshiferaw3375
@mekdesshiferaw3375 3 жыл бұрын
O GoD my tears was rolling down when I listened this nothing is impossible with GOD.
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 3 жыл бұрын
Possible with God !!!!!
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ህፃኗም እንኩዋን ጤናዋ ተመለሰላት ለቤተስቦቹዋም ይህን የተቀደሰ ሰራ ላሰተባበራችሁ ሁሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ መልካም ሰራ ሁልጊዜም መባረክ ነው::!!!(*!*)🙏🙏🙏
@ሹኩሪያዩቱብ
@ሹኩሪያዩቱብ 3 жыл бұрын
ስወዳት የኔ ቆጆ የኔ እዋህ የኔ አሳቢ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራች አሏህ ኢጠብቅሽ
@ethiotg2883
@ethiotg2883 3 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የሰው መውደድ ይስጥሽ የምትውጃት በዓታ ማርያም ትጠብቅሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳንቺ ያለ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
@masedav2477
@masedav2477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እንዴት መታደል ነው ጥሩ ማድረግ ተመስገን ህፃናት በሙሉ ፈጣሪ ይድረስላቹ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
መሲዬ ተባረኪ የኔ ውድ ለሰጠችውም እህታችን እማምላክ አብዝታ ትስጥልን
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ልዕልት ለአንች የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልጅ ይባርክሽ አሜን
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 3 жыл бұрын
ለእግዛብሕር የሚሳነው ነገርየለም ሁሉንም ማድረግ ይቻለዋልና።ክብር ምስጋና ለቸሩ አምላካችን።መሲ ፈጣሪ አምላክ ፅሎትሽ ስምቶ ምላሽ ሰጠሽ ተባረኪ አሜን።
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ምን ተሱኖት ክብርና ምስጋና ለሷ ይሆን አሜን
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
መሲየ ልበ ንፁህ፣ ደግ ፣ አምላኩዋን የምትፈራ፣ ንግግሩዋ ቁጥብ ፣ እረ ስንቱ ይወራል። ባጭሩ መሰረት መብራቴ በውስጥም በውጭም ውብ የሆነች እመቤት ናት። አቅራቢዋ መሲ ይሄንን አስደናቂ የእግዚአብሔር ስራ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ። ሄለን እግዚአብሔር በመሲየ በኩል መጠቀሚያው ስላደረገሽ ምስጋና ይድረሰው። ያደረጋችሁት መልካም ስራ ለእግዚአብሔር ምስጋናን አብዝቶአልና ተባረኩ።
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
መሰረት መብራቴን ትለያለች እኮ በተለይ ጨዋነቷ።።። ዉበቷ እረ ሁለ መናዋ ደስስ የምትል እንቁ ጀግና ሴት ነች ።።።። እንደኔ የምታደቋት የት ናችሁ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አንቼንም መሴ እመቡርሃን ጤነኞ ልጅ ታሳቅፍሽ መንታ 👬አድርጋ 🙏🏽ሁሌም እመኝልሻለሁ!!!
@elizabethtesfaye12
@elizabethtesfaye12 3 жыл бұрын
መሲ አምላክ በረከቱን ያብዛልሽ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
የእናት ልዩ እኮ ነሽ የኔ መልካም መልክ ሁሌም ኑሪልኝ እንዳች የእምነቱ የፀና የለም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በምክኒያት አድሮ ፈጣሪ ታምር ተሰርቶአል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@tigistnega6221
@tigistnega6221 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ክብር ለድንግል ማርያም ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል መስዬ እግዛብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር ነዉ
@richobelay8867
@richobelay8867 3 жыл бұрын
የኔ መሢዬዬዬዬዬ ፈርሀ እ/ር ያለሽ ትንሽ ትልቁን አክባሪ አንደበተ_ዕርዕቱዋ እህቴ❤🥰የኢ/ያችን እንቁና ምሣሌ የሆንሽው ልዕልትትትትት የምትወጃትና ሁሌም ከቤቷ የማትርቂዋ እናትሽ እመብርሀን ከክፉ ጠብቃሽ መጨረሻሽን ታሣምርልሽ! ልዑል የልብሽን መሻት ይሙላልሽ! መሢዬ❤!የሁላችን ውድ🥰አንቺን የመሠሉና ፈርሀ እ/ር ያላቸውን ልጆች ወልደሽ ሣሚልኝ የኔ ልዩ ከምልሽ በላይ ነው ውድድድድ ማደርግሽ። የሠንደሉ የማስታወቂያ ፎቶሽ የዛሬ ስንት አመቱ ዛሬም ድረስ በአልበሜ አለ b/c በፍቅር ስለምወድሽ❤❤❤🥰🥰🥰
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
ላመኑት ቅርብ ነው ምንም ቃል የለኝም የምገልፅበት ብቻ ፈጣሪ ለሰጠችው አብዝቶ ይስጣት
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ጉሩም ድንቅ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏መሲዬ የኔ ሴት አንቺ ትለያለሽ የሚለው በምክናት ነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@yotamerat420
@yotamerat420 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሰው በሰውኛ ሞክሮ ትስፋ ሲቆርጥ እግዚአብሔር ያኔ ሥራውን ይጀምራ እሱ ሲሠራ ከአይምሮ በላይ ነው እንደዚህ ያደርጋል እህቴ ያአንቺ መልካምነት እግዚአብሔር እየረዳሽ ነው እና በርቺ ገና ብዙ ተአምር እናያለን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ !!!
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ንግስት 💚💛❤💪 ቅኖች በቅንነት ወዴ ቤቴ ግቡ 💚💛❤💪
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እሺ እማ አንቺም ነይ እኔ ቤት እኔም እመጣለው
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መሲ እግዚኣብሔር ይባርክሽ ጸሎትሽ ተሰምቶ ምላሽ ማግኘትሽ በጣም ደስ ይላል ለልጅቱ ለምህረት ሆነላት
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ የወለደች መስሎኝ ነበር ዘራን ይባርክ
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 3 жыл бұрын
Enam
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@asterkiros2549
@asterkiros2549 3 жыл бұрын
መስዬ አንቺ መልካም ሰው ሰለሆንሽ እግዚአብሔር የመልካም ሰዎችን ፀሎት ይሰማል በመሆኑም ከሔለንጋ አገናኘሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ, ስንት ደግ ሰዎች አሉ በአለም ላይ እንደሔለን አይነቱን ያብዛልን ሔለን ለነዚ ምስኪን ሰዎች እንደዚ እንደደረሰሸላቸው ላንቺም እግዚአብሔር በጠራሽው ቦታ ሁሉ ፈጥኖ ይድረስልሽ!!
@SharkyzzRBLX
@SharkyzzRBLX 3 жыл бұрын
መስዬ እግዛብሄር የባረከሽ ብሩክ ነሽ :: እግዛብሄር መንገድ አለው::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን ብዬ ለመጀመር ተገደድኩ...... እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሚሳንህን ነገር አለን??? እመቤቴ ማሪያም ስምሽን ጠርቶ ያፈረ አለን???? ጌታ ሆይ በሰዎች ውስጥ ሆነህ ላረክልን ድንቅ ምህረት ስምህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እናመሰግንሀለን. መሲ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም ደስ ይበልሽ አመሰግናለሁ... እናት ደስ ይበልሽ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ ፀልይ
@yenenesyenenes6537
@yenenesyenenes6537 3 жыл бұрын
ሰራአት ያላት ምርጥዬ ኦርቶዶክሰ ጤና እና እድሜ ይሰጥሸ
@lidiyagetachew8912
@lidiyagetachew8912 3 жыл бұрын
Mesiy geta abezeto yebarekishe yene enate
@gigichernet80
@gigichernet80 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን " ሁሉን ያደረገዉ ግን እግዚአብሔር ነው" ፀሎትሸን ሰማሽ የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@almazdejene285
@almazdejene285 3 жыл бұрын
መሲየ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ሁሉንም ያሞላልሽ መታደልሽ ውድድ
@wubgech5588
@wubgech5588 3 жыл бұрын
መልካም ነትን እግዚአብሔር ይወደዋል የልብ መልካምነትሽን አይቶ ነው መሲዬ እግዚአብሔር የረዳችሁ ሁሌም መልካም ሁኝ እግዚአብሔር ሁሌም ካች ጋር ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Meseret Mebirate has deep discipline. Grace, beauty and humble. ❤Love and respect ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@emebetteka7620
@emebetteka7620 7 күн бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅኖችን ያብዛልን
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጣሽ እረጀም እደሜ እና ጤና ሄለንም እግዚአብሔር ይባረክሽ ውዴ😍💕🙏🙏🙏
@mudis7458
@mudis7458 3 жыл бұрын
በሠማም ...... እንዴት ደስ ይላል መስዩ ከልብሽ ፀልየሽ ነው ... የህፃን አምላክ ደረሰላት መድሀኒያለም አሁንም የተባረከ ድንቅ አምላክ ነው ለሌሎችም. ይድረስላቸው አሜን አሜን አሜን
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
ክብር ይግባው ለ እየሱስ
@dyuw35sty35
@dyuw35sty35 3 жыл бұрын
መስዬ ቆንጆ የዋኽም ነች ያሰበችውን ሁሉ እ/ር ያሳካላት እድሜና ጤና ይስጣት
@hawuletheru8366
@hawuletheru8366 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
እንደማመር
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ወላድተአምላክ ምን ይሳናታል እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተምን የከፈልሀል ምስጋና ብቻ ነዉ🎉🎉🎉
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
I am Protestant but I appreciate Messi and Helen and kids aunt Eyesus Yadenal ✝️✝️✝️🙏🙏
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 3 жыл бұрын
You make me cry when I listened the store Nothing impossible with Good Tanks Good Good bless you all of. You 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ተባረኩ
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 203 М.