ብታምኑም ባታምኑም ጃንሆይ እስካሁን ይመለካሉ Abel Birhanu

  Рет қаралды 101,053

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 218
@elenibiruk1963
@elenibiruk1963 2 жыл бұрын
አቤሎ ምን እንደምመኝ ታውቃለህ የራስህ የቴሌቭዥን ጣቢያ ቢኖር ብዙ ሰዎችን እውቀት ታስጨብጣለህ ። እናመሰግናለን ስለ ታሪኩ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🙏
@ahmedrahmeto6296
@ahmedrahmeto6296 2 жыл бұрын
Alawokshium beka
@tubeimfahld6445
@tubeimfahld6445 2 жыл бұрын
🤩
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
አልሰማሁም ግን ርዕሱን ሳነብ ገረመኝ የሰው ልጅ እንዴት ፈጣሪው ተሰውሮበት ፍጡር ያመልካል?
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ሳትሰማ ምን አስጠየቀህ መልሱ እኮ videoላይ ነው ያለው
@kasawinbayisa3747
@kasawinbayisa3747 2 жыл бұрын
Lollipop o
@ጓልራያ-ዐ4ኘ
@ጓልራያ-ዐ4ኘ 2 жыл бұрын
የሚያደርጉትን አያውቁምና ጌታሆይ ይቅርበላቸው❤️🙏 አቤላበ10-15ደቂቃ ብቻ ምርጥዬ እናየማትሰለች ትምህርት እየሰጠሀን ነው ምስጋና ባለህበት ይድረስህ🙏😍
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
ይቅርታ ለራስሽ ለምኚ...ደንባራ ትግሬ😂
@hgggg3388
@hgggg3388 2 жыл бұрын
መሲሂዉ መጣኮ የዛሬ 2 ሺ አመት ከድንግል ማሪያም ተወለደ ሰለሰዉ ልጅ ሁሉ ደሙን በመስቀል ላይ አፈሰሰ ተፈፀመ ሁሉ ነገር በእርሱ ሀነ ኢየሱስ ብቻዉን ያደናል ጌታ ነው።ግን እሃን ህዘብ እግዚአብሔር ያስበው
@ቴጂፍቅር
@ቴጂፍቅር 2 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሠማናል የኛስ አዳኝ መቼ ይሆን የሚመጣው
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 жыл бұрын
ማን??
@Yoye156
@Yoye156 2 жыл бұрын
Kaka newa
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
beguyase yalewe mdana kersetose esu medana edhone sataqi lela adane mixbeqiwe ho
@joseph_10k
@joseph_10k 2 жыл бұрын
Abelo ስለ ሀይለስላሴ ቀለበት ስራልን 🙏🙏🙏
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@lolouds
@lolouds 2 жыл бұрын
የአቤሎን ቪዲዮዎች እያየው ከሆነ በሽጉጥ አልነቃም ❤❤❤ እንደኔ ያለ አለ 🥰
@እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ
@እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ 2 жыл бұрын
ላኸው ለውላእቅወተ ኢለቢላህ ምን አይነት ጉድ ነው
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 2 жыл бұрын
One love 💕
@tip7540
@tip7540 2 жыл бұрын
እወድሃለሁ ሌላ ምንም አልልም👏👏👏
@SrS-ob6hn
@SrS-ob6hn Жыл бұрын
Abela yemitasayen negeroch betam yemidenku nachew. Endihum yemiwodedu gin egna hager kezih yemibeltu ena bizu yalteworalachew negeroch alu lemin silenesu atiseram. Ende 1 Ethiopiawi yrhone neger bitiseralin?
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 жыл бұрын
በአንድ የሜክሲኮ Island ላይ ጃማይካዎች የኛን ባንዲራ ይዘው ስላየሁ፣ ከሀ/ስላሴ ሀገር ነኝ፣ ኢትዮጵያዊት ነኝ ብዬ፣ ሰላምታ ሰጥቼ ወደ ጉብኝት ሄድኩ። ከ11 ሰአት በሀዋላ ወደመርከቡዋ ስንመለስ ከ20 በላይ ጃማይካውያን እኔን ሰላም ለማለት ተሰልፈው ጠበቁኝ። አብረውኝ የነበሩት What's going on girl ?? ሲሉ፣ እኔም ለትንሽ ደቂቃም ምቢሆን ምን እንደማደርግ ግራ ቢገባኝም በትህትና ሰላምታዬንና የሚወዱአትን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ በመጋበዝ ።።።
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 жыл бұрын
በርታ በዚህ ቀጥል ያሰብከው ይሳካ
@shua5695
@shua5695 2 жыл бұрын
Jah Rastafarian King Of Kinge The Lion of Judah🍁💚💛❤😍
@ameleworkbikila1294
@ameleworkbikila1294 2 жыл бұрын
ኤርምያስ 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው። ⁶ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል።
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዓለ ለመልክተኛው ለነብያችን ለሙሐመድ (ሰለላሁ. ዐሌሂ .ወሰለም) ሀበሻን አቢሲኒያ 🇪🇹 ካልነኳቸሁ ሀበሻን አትንኳት ብለዋል ግን የሚያሳዝነው ክርስትያኖች ይክዳሉ ግን የዓለም 🌍 ሙስሊሞች ይመሰክራሉ በታሪክሺ ይምላሉ አትዘኒ ሌላው ሰው ቢክድሺ
@yohannesyonas8909
@yohannesyonas8909 2 жыл бұрын
Eweneteh new,bewal
@odayelias9331
@odayelias9331 2 жыл бұрын
Lemegemerya gze dehna neger stameta ayehuh
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 2 жыл бұрын
ሀይልስላሴ ማለት የወሎን ህዝብ በረሀብ የጨረሰ አረመኔ ሰው ነው
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 жыл бұрын
1tkr afrika beteshetu gzi andua etihopia kedebub yeshetech gemayka ftum etihopiawi nachew lezih new heyleslase dmachewn flega gemayka yehedu mstrun amlakna ngusu ytewawekalu gemaykawech ygna yeetihopia mlk new yalachew dmachew ftum etihopia nachew dem slalen new leetihopia yemigebegebu😭😭😭etihopia sdetegnioch lgiocheshen kalenbet sebsbin😭😭😭💚💛❤😘😘😘
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
አጃኢብ ብላ ዘፈነች አድ ቀን ሆነጂ አሉ ሰዉ ነቅሏል አትገረሙ እኛም ሀገር ደብረ ፂወንን ሲዘምሩለት ሰምቸ አጃኢብ ብያለሁ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ይገርማል ኢትዮጵያ እንኳን መሪነቱን ሊረሱት ቀርበዋል እንኳን ማምለክ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
yeha germese le millki ena le haye selase belki marene eytebale miqedeswese enaga gena matune newe miyawerdubene muti amlki😂😂😂😂👎👊 ene ahun yetme cerce aldeme beqa😂😂😂😂😂
@dawitgerezgher9219
@dawitgerezgher9219 2 жыл бұрын
የኤሊሙናቲ ምልክት (አርማ) ነዉ ። ኤሊሙናቲ ነበሩ ማለት ነዉ ?
@zekiethio
@zekiethio 2 жыл бұрын
ቆይ አቄል አቀራረብህ ዜና ነው የሚመስል ትረካ አይመስልም አሸሽለው?
@elhanehsan1302
@elhanehsan1302 Жыл бұрын
Xonqay new hailesilase
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 жыл бұрын
Yasazeneg weyane le Jemaicawoch be Etiopiea bota mestetachewu lemyn tynkulyna nachewu yemiamynu
@chernettaye8557
@chernettaye8557 2 жыл бұрын
tleyaleh
@selomonbelu9427
@selomonbelu9427 2 жыл бұрын
the rain it happened check who was with him when it happened sir
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
እውነቱ ይሄ ነው ነፍጠኛ የምትጠላ ሁሉ እየተናነቀህ ዋጠው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
😂😂😂😂👎🐍 ewentenawe amelki yeferdale nefxena ayhude newe fexari demo ade qene miyansawene asenseto ke ethiopiya yenqelalu😂😂😂👎 atersi dera ye oromo merti newe qero kalfelge bemca micerusacewe😂😂😂❤💚❤🌳💪💪💪💪💪💪💪💪
@yeshiyeshi9901
@yeshiyeshi9901 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤😭😭
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያውያን ይበልጥ ኢትዮጵያ ያሉ ጃማይካዎች የምድሪቱን ቅድስና ያውቃሉ በጫማ እንኩን ላለመርገጥ በእግራቸው ሚሄዱ ትላልቅ ጃማይካዎች ማየት ሻሽመኔ የተለመደ ነው።እኛ ኢትዮጵያውንስ ተከፋፍለን ሀገሪቱን ለማጥፋት እንተራመሳለን!!!ማፈሪያ ነን።
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 2 жыл бұрын
የዋ ህዝብ
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 жыл бұрын
ካሁኑ ካሉ የፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ ጃንሆይ ቢመለኩ ይገባቸዋል።
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 2 жыл бұрын
Dedeb
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
ahya tu buda
@asiyajemal4052
@asiyajemal4052 2 жыл бұрын
Ase new kease fasiledes wichi hulum wishanew😤
@semprefiestta5357
@semprefiestta5357 2 жыл бұрын
Why we Black people love idols and Lords🤢🤮 while we have the potential to become scientists and change the continent
@vivaman6113
@vivaman6113 2 жыл бұрын
ቀዳማዊ ሀለስላሲ ንጉሰ ነገስ ዘምነገደ ይሁዳ ንጉስ
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 2 жыл бұрын
😂😂🤭🤭ዘላለማዊ ንጉስ??what??ሰውየው እኮ አፅማቸው እንኳን አይገኝም ዘላለማዊ ንጉስ እና የይሁዳ አንበሳ እየሱስ ነው።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@kidistdesta6519 eko😂😂😂aye amara erse bersu yemlalkale eko😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
zengede yehuda newe yalkewe yehuda ko amlkune keda enateme fexariyacune ataqume leza sewe tamelkalcu seweyewe acmu enkan yeleme enate neguse alcuti tu😂😂😂😂👎🐍
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ፈጣሪያችን ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ ካፊሮች አትሁኑ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ይፈጠራል ይሞታል ይቀሰቀሳል ይጠየቃል ምን ሲሰራ እንደነበረ
@1kethiopia741
@1kethiopia741 2 жыл бұрын
አንቺስ መሃመድን ለምን ታመልክያለሽ እሱም ኮ ሰው ነው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
@@1kethiopia741 እህቴ ሆይ እኔና አንቺ የአዳም ዘሮች ልጆች ነን ፈጣሪያችን አንድ ነው ግን እኛ ሙሀመዲን አናመልክም ግን እሱ እንደ ኢብራሂም ሉጥ ሙሴ እየሱስ 🌴 ክርስቶስ የፈጣሪ መልእክተኛ ናቸው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
የፈጣሪ መልእክተኞች (24) ነብያቶች ናቸው ነብይ ዳውድ ዘቡር ተሰጡ ለሙሳ ተውራት ተሰጡ ለእየሱስ እንጂል ወንጌል ተሰጡ ለአህመድ ቁርአን ተሰጡ ፈጣሪ ሰጣቸው ሰውን እንዲያስተምሩ ሰይጣናትን እንዳያመልክ ነው
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ሰይጣን ነው እንዲመለኩ ያደረገው ።
@mazainkasha1306
@mazainkasha1306 2 жыл бұрын
ማነ አንተ ዶክተር አብይንም እንዲያ መልኩ ንገራቸው ለ ሳውዲ አረቢያ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Lulu-cv4wq
@Lulu-cv4wq 2 жыл бұрын
ሞኝ ነሽ ለካ እነሱም የአለማት ጌታ የሁሉ ፈጣሪ ከአርሹ በላይ ከፍ ያለው የማይወልደውን የማይወለደውን ያልሞተውን ያልተሰቀለው አላህን ነው የሚያመልኩት እናንተ ናችሁ ሰው የማምለክ ሱስ ያለባችሁ እየሱስን እያመለካችሁ ስለሆነ አብይንም አምልኩ
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
ጃኖይ ብልህ መሪ ስለነበሩ ወደጃማይካ ለመሄድ ሴስቡ አንድ ኢትይጵያ ውስጥ ተዋቂ የጥበብ ሰው ወይም ደብተራ ነበር ተከስተ ይባላል ጃኖይ አስጠርተውት ጃኖይ ጃማይካ ሲደርሱ ዝናብ እዴዘንብ አድርግ ብለውት እሱም ሳያሳፍራቸው አደርገው ዝናቡም ዘነበ ጃማይካም ጃኖይን ልክ እደፈጣሪ ማይት ጀመሩ ይህ ድርጊት ደግሞ የእውነት ሁኖ ያለፈ ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
tikikele belkale seweyewe eko ayhude newe gudena😂😂👎👎👎
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
ዋዉ❤
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
በሌላ አለም የሚመለኩትን ንጉስ የኛ ሀገር ደናቁርት ምንም ታሪክ ሣያውቁ ሲሣሣደቡ ስሠማ ይገርመኛል ንጉሡ ለሀገራቸው ብዙ ታሪክ ሠርተውዋል መመለክ ሣይሆን ክብር ይገባቸዋል እኔ ከጃማይካዎች የሠማሁት አቤሎ እንዳልከው በታሪክም ንጉሡ ጃማይካ ሲሄዱ ድርቅ እንደነበርና እሣቸው ምድሪቷን ሲረግጡ ዝናብ ዘነበ ነው የሚሉት ጃማይካዎች በታሪካቸው ለዛ ነው ያመለኳቸው ለኛም እግዚአብሔር እግሩ እርጥብ፤ ሠላምን፤ ጥጋብን፤ አንድነትን የሚያመጣ መሪ ይላክልን አሜን
@bezabezabeza646
@bezabezabeza646 2 жыл бұрын
እኛ ግን እድለኞች ነን እግዚአብሔር እናመልካለን
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
ታሪኩን አጣመው በመፃፍ ጀግና አደረጉት እንጁ ጃንሆይ በላይ ዘለቀን ሰቅሎ የገደለ አረመኔ ነው
@solyana1793
@solyana1793 2 жыл бұрын
እኛ ሀበሻ ስንባል ምን ጥሩ ነገር ቢሰራ እንከን ነው የምንፈልገው ምክንያቱም ምቀኛ ተንኮለኛዎች ስለሆንን አሁን ያንችም አስተያየት እንደዛ ይመስላል የሰዎቹ ማምለክ ነው እንጅ እሳቸውማ(ንጉሱ) ጀግና ናቸው 100%👍
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
ገተት
@Yoye156
@Yoye156 2 жыл бұрын
Sew mehonachewen atershi kebezu bego sera mehal sew bemehonachew becha ande gudelet ayetefam dereg alegedelem? weyanese alegedelem? Abeyes alegedelem Alasegedelem?
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
ደንባራ ጋላ ምናባሽ አገባሽ ስለ በላይ..ጥንባም ጋላ
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
ሀቅ ያው ሀቅ ነው ቢመርም ዋጡት
@sunday9022
@sunday9022 2 жыл бұрын
😍😍😍 ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁንም ፊጣሪ ይጠብቃችሁ የሰው ደስታ ካስደሰታችሁ ቤተሰቤ ሁኑ😍😍😍😍
@ewawa11412
@ewawa11412 2 жыл бұрын
ሀይለስላሴየአፍሪካ ፀሀይ የአለምአስታራቂነበሩ ህዝባቸውን ዘርጎሳሳይለዩበፍቅር ያስተዳደሩ ተማሪወችን የዶሮመላላጫ እየመገቡያስተማሩ ጥጋብ ኢሀፓተብየወችባደባባይ እየወጡ ሲያወግዙ የሳቸው ገፍ ከመንግስቱጀምሮይኸውእስካሁን አበሳችንን እንዝቃለን ነፍሳቸውን አምላክ ባፀደገነት ያሳርፍልን
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 2 жыл бұрын
እግዚሐብሄር በክብሩ አይደራደርም ቀናተኛ ነው የሚሰሩትም አያውቁም እና ይቅር ይበላቸው መርገም ነው የሚያመጡብን
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
awo beqerbu ke ageracene yexu ene gaga eysabu yxozu ahun yexfalu beqerbu dera ye oromo merti newe ena lerasacene yerasacen ceger mece ansene
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
ወንድማችን ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏
@merimarlimar813
@merimarlimar813 2 жыл бұрын
እኔም መኖር የምፈልገው እደጀማክቹ ነው ያንተ የኔ ማለት ነው እውነት ነው እራስታዎች እንወዳችዋለን፣💚💛❤️🇲🇱
@jajah7767
@jajah7767 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ... ኦርቶዶክስ....ይህንን ትደግፋለች.... አንዳንድ ... ታቦት... በስውር... የንጉሱ ስም ነው ያለበት.... ጎርጊስ.... ተ/ሀይማኖት... አርሴማ... ጨርቆስ... ምን ... የማይመለክ ... አለ ኢትዮጵያውያ ላይ... ተራሮችዋ.... በጠንቃይ... ሰይጣን ማምለክያ... ማን እንደ ኢትዮጵያውያ.... ምን ይደንቃል... የተረገምንበት... የተናቅንበት... ምክንያት ... ይሄ እርግማን በምድራችን ስላለ ነው... ፈጣሪን ብቻ ... ማን ይከተላል ... ሁሉም በየሰፈሩ የሚምልበት... አለው... የእግዚአብሔር ቃን ማን ለማንበብ ለመታዘዝ ዝግጁ ነው... ወላጅስ መቼ ያስተምራል ይሄን...!
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ አቤሎ ሁሌም ቁምነገር አዘል አስተማሪ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን👍👍👍
@danegebru3420
@danegebru3420 2 жыл бұрын
የጥፋት መንገድ እግዚአብሔር የልቦናቸውን አይን ያበራ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ በርታ አቤሎ
@kedu5521
@kedu5521 2 жыл бұрын
enem
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Ye comments susega nesh malysh bota yelem 😊
@kedu5521
@kedu5521 2 жыл бұрын
man ene
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 2 жыл бұрын
ወይጉድ እማልሰማውየለም ሰውእደትፋጡርንያመልካል
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 жыл бұрын
የእኛ ህዝብ አንዲ የግብጽ አንዲ የሩቅ ምስራቅ አንዲ የሀገር ውስጥ ቅዱስ ሰዎች ቀን ተመድቦ ታቦት ተቀርጾ ከአምላክ እኩል ይመለክ የለ እንዴ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ነው አቤል ታሪክ እንደዚ ስታቀርብ ጥሩ ነው በርታ ፕሮግራምክ በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ምስክን ሕዝብ ናቸው
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 2 жыл бұрын
አበስገበርኩ ይላሉ እናቶች ምን ጉድ ህዝብ ናቸው! 😃ለመሆኑ እነ አካም ሰምተው ይሆን 😂የስራህን ይስጥህ አቤላ ብቻየን በሳቅ ገደልከኝ በለሊቱ 😂ቀጣይ በቅርብ ቀን ስለ ሚኒሊክ…😂😍👌🙆
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
Yemirri inemi legudi new yesakuti🤣🤣🤣🤣
@የቤተአማራፋኖ
@የቤተአማራፋኖ 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን ጉዲ ነዉ ሰዉ እደት ይመለካል❌❌❌
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
😂😂😂millkineme moto eymelkacu aydele eda😂😂😂👎
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 2 жыл бұрын
እየሱስም እኔ ፈጣሪ አይደለሁም ፈጣሪዬና ፈጣሪያቹ ተገዙ እያላቸው እንደሚገዙት ናቸው ምንም ነብይና መልክተኛ ቢሆን ትንሽ ልዩነቱ ነብይ ስላልሆነነው
@gideyabadi9160
@gideyabadi9160 2 жыл бұрын
የቱ ላይ ነው እንደዛ ያለው
@طيبةطيبة-ف7ذ
@طيبةطيبة-ف7ذ 2 жыл бұрын
@@gideyabadi9160 Maxahaaf Quduus Ambiibii.Manbaab Yixaaqmal
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 2 жыл бұрын
@@gideyabadi9160በ መፃፍ ቅዱስ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ ሲያሳዝኑ😢😢😢😢
@aliabdi3706
@aliabdi3706 2 жыл бұрын
How can you tell for the humembing th at dived was a whait man you tell me he get a balck boy haayal silais he was oromo and born in igersagoro even he dont have one time your say u from Solomon and Saba which she kings of Yemen and even he never marrried her and how minilk was vere big Negar he looklike Nigarin and u tell us evertime you have difarant nationalit how is possiple that meines you dont have original Afrikans shim for U
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
አደኝ እየሱስ ብቻነዉ ምየድነዉ ስየሰዝኑ😓😓💔🙏💒
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
አንተእንከፍ፡ማሞቂሎዎች።
@almeshey6262
@almeshey6262 2 жыл бұрын
የኔ አባት ስማቸውን ስሰማ እራሱነው እባዬ የሚመጣው አባታችን ሀይለስላሴ ኢትዮፕያ ሀገሬም እሳቸውን አሰቃይታ ከገደለች በኋላ ላትነሳ ወድቃ ለች እደ ህጻልጅ ነግቶ በመሸ ቁጥር ትነሳለች ትወድቃለች ዛሬማ ብሶባታል ህዝቦቿ የኋሊት መሄድን አጠክረው ተያይዘውታል እደ ግመል ሽት ወደ ኋላ ይጎተታል የተረገመ ትውልድ ወይ አልሰራ ወይ አላሰራ ታሪክ እያጣመመ እርስ በርሱ ይባላል ነገስታቶቻችንማ አስከብረውን አድ አድርገውን አልፈዋል ክብር ይግባቸው ለነገስታቶቻችን በሂወቴ ማግኘት እና የምናፍቀው ሰው ቢኖር ሀይለስላሴን ነው። ሳላውቃቸው ይናፍቁኛል ያሳዝኑኛል❤❤❤❤😭😭😭😭
@yodittadessa5297
@yodittadessa5297 2 жыл бұрын
ከናፈቁሽኮ ሆራ ወንዝ ውሥጥ ከቆሪጥ ጋር ይገኛሉ የድሀን ልጅ ሢገብር የኖረ ድውይ ጠቃይ የሠይጣን አምላኪ ማዘጋጃንና ሥድሥት ኪሎ ያለውን የሤጣን ሀውልት የተከለው ኦሡኮነው ከዛ በሀላ አገራታ የደም ጎርፍ ሆና ቀረች ኦናንተ የምትወዳቸው ከተረሸኑት ሥልሣዎቹ ሚንሥተሮች በሙሉ አንድም የሌላ ብሄር የለም በሙሉ ነፍጠኞች ነበራችሁ ለዚህነው ኦንባችሁ የሚመጣውና ባርባር ሚላችሁ
@bruhtesfa1252
@bruhtesfa1252 2 жыл бұрын
እየሱስም እስከአሁን ይመለካል፥ግን ወደ ጌታችሁና ወደ ጌታየ አርጋለሁ ብሏል ።በአብርሃ ወአፅብሃ ፤ በፋሲል ፤ የቨዋ ተክለ ሃይማኖት ፤ተስአቱ ቅዱሳን ከሃይለ ስላሴ በምን ተለዩ ፠ሁሉም ፍጡራን ሌሎችም ፍጡራን የመለካሉ መፅሃፍ ቀዱስ ግን አያዝም፠
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 2 жыл бұрын
Ke iyesus Lela manen litamelk felek ...abatu be isu des yemilegne yemetewedew Lije yehe New isun semut alen iko ....iyesus kirstos Fetari ina amilak new.🙏
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 жыл бұрын
እኛ የአባቶቻችን አምላክ የሰማይን የምድርን የሚታየዉን የማይታየውን ሁሉ የፈጠርውን ቅደመአለም የበር ለዘለአለም አለማትን አሳልፎ የሚኖርውን አልፋና ኦሜጋ የአዳም የሄዋን የአብርሃም የይስዓቅ የያዕቆብ የዳዊት የሙሴ የሰለሞንን የመላእክታ የነበያትን የለዋርያትን የጻድቃንን የሰማዕታትን ፈጣሪየ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔርን እናመልካለን በእርሱ ተፈጠርን ከእርሱ ጋር ለዘለአለም እንኖራለን ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው ።
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቸው ሌላ ምን ይባላል
@AbelChane
@AbelChane Жыл бұрын
ጥሩ ነው ፕሮግራምክ ምርጥ ነው
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
እውነት ነው ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበርም....አሁን ግን ቆሻሻ ጋላ እና ቅማላም ትግሬ አፋቸውን ይከፍቱበታል😏
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
😂😂😂👎dedebe eko nacu yehewe gudacu wexafexarin enasenqalene belcu eytemelkacu fexari meatune yawerdebacu gala ko sewe aymelkime tegerme edeza enate gene sewe mitamlku mergeme nacu buseti hula sele gala lemawerati degmese teeelgi ahya gala yemoteletine yaqale ace sermuxa
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
benore behiweti wegerne neber migelewe esume millkime mexer xenqayame hula
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ወይ ጉዶ 😂😂😂አቤላችን ምኑን ታሠማናለክ🥰🥰እግዚኦ
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
ተይ ባክሽ ሳቅሽ...እስቲ ስለ አንቺ ሀይማኖት ንገሪን😂😂
@samuel_arse
@samuel_arse 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ናዉ ከልብ እናመሰግናለን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው አቤሎ በርታልን ወንድማችን
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 2 жыл бұрын
ወጋዉት በእየሱስ ስም
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
😂😂😂 ፋንድያ ፔንጤ
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
​@@ethiozena3826 jezbaa yeyesusin sim terachi injji mini aderegechi le pentee yaleki tilachaa yegetaa sim siteraa rasuu iyanecaneceki new ye penteni igiri lemaxebi inkaan atdersimi rikaashi😏😏😏😏👎
@kulbadru3197
@kulbadru3197 Жыл бұрын
ይገረምሀል ክርስቶስመ ይህንኑ ነበር ያለዉ እኔ ጌታ አይደለሁም ጌታ እሱ አንድ አላህ ነው እያለ ነበር ያስተማርዉ ተገልብጠዉ ግን እሱኑ ማምለክ ያዙ
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 2 жыл бұрын
የአፍሪካው መሲህ ይገርማል
@zenebechhaile2366
@zenebechhaile2366 2 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ በጣም አናመሠግናለን
@fidelqemer4455
@fidelqemer4455 2 жыл бұрын
አምላኪዎቹ የተረገሙ ይሁኑ፣ እኔ እስከማውቀው ድረስ ግን እሳቸው የስላሴ ባሪያ ናቸው
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ Жыл бұрын
ራስታዎች ይመቹኛል ሰላም ነዉ ስብከታቸዉ አቤሎ ስለ ፒራምድ አስጎበኘን
@DM-w3r
@DM-w3r Жыл бұрын
Abela tarikawi video bedenb sralin
@wmwhim7944
@wmwhim7944 Жыл бұрын
ራስ ተፈሪ የኢትዮጵያ እና የጥቁር ሕዝብ የነፃነት አባት ናቸው
@hikmaymam8455
@hikmaymam8455 2 жыл бұрын
አቤል እስልምናን ተቀበል 🥰
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
Lemen ???
@eden2056
@eden2056 2 жыл бұрын
Lemen anchiy mene agebashe
@Yoye156
@Yoye156 2 жыл бұрын
Eselemena emenet hino?
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
@@glad5038 እዉነተኛነቱ ለናተ ነወ እንጂ ለኛ አይደለም የኛም ለኛ እውነተኛ ነው ለማንኛውም አቤሎ ምርጥ የቤተክርስታን ልጅ ነው እወቂው
@wahdeymamay6704
@wahdeymamay6704 2 жыл бұрын
እስኪ አሜሪካ እንዴት እንደተገኘች ንገረን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
እሳቸው በአንደበታቸው አታምልኩኝ እኔ ፍጡር ነኝ ብለው ከተናገሩ ጥሩ ነው ባይናገሩ ግን ለነብሳቸው ጥሩ አይደለም❗️❗️
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
alalume ezga seteti ale ene kanbebkuti mecafe lay edi aylme edeweme semlku dese alcewe newe yetbalewe behonme ferdun fexari yesxacewe
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
ቆሻሻው የዎያኔ ዘመን ትውልድ ኢትዮጵያን መሪዎቹዋን አያውቁም አመናችሁም አላመናችሁበትም Ethiopia በጣም በታርክ ለየት ያለ ህዝብ አገር ነው በዓለም Ethiopian የምመሳሰል ሀገር ራሽያ ብቻ ነው
@siedyeshaw3678
@siedyeshaw3678 2 жыл бұрын
ብጥርቅ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
wera fesame awerte motkale gemoce acewocu yesruti gefe zareme waga eykefelene newe ensu mergeme newe yamxubene
@ወጀረታይ-ሰ1ወ
@ወጀረታይ-ሰ1ወ 2 жыл бұрын
አብዩ ኣይስማ ነዉ የምለው እኔ ባይሰማ ጥሩ ነዉ
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
አፄ ምኒልክ ፀሃየ ነብሴ አደራ በሰማይ ተብሎ በኢትዮጵያ ሲዘመር የት ነበርክ ወንድም ??
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
😂😂😂 ere ene legerese yesmawetene laseqedese betekersetiyane hdku qedasewe lay men besema xeru newe sele millki belki marene sele ayle selase sele ganehoye belki maren beluse qedasewe bezi alqe ene mindenewe misemawe beye goroyen bekefeti yehene semca quce😭😂😂😂😂😂 ahun ene gera ko gebane yete cerce enhide😂😂 ahune ene emenetene alqeweme beqa😂😂😂
@SimienTech
@SimienTech 2 жыл бұрын
ራስ ተፈሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
ሃይለስላሴ ሆን ብለው የሰሩት ሴራ ነው
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ጀማይካ ብቻ አይደሉም ምዕራብ አፍሪካ አሉ አንዳንዶች እስከ አሁን በጣም የሚወድዋቸው በጣም ይገርማል
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 2 ай бұрын
ዋግዋን ማን🎉
@999step8
@999step8 2 жыл бұрын
61
@almzishifar5740
@almzishifar5740 2 жыл бұрын
Eyesusin..ayawkum.endafetare.yirdachew
@wendadigafa7716
@wendadigafa7716 2 жыл бұрын
Ante ende eze aynet never new yemeyamerebek poletica gen no!
@faysalebrahim5784
@faysalebrahim5784 2 жыл бұрын
ምን ይደንቅሀል ሚኒሊክ ኢትዮጵያ ውስጥ እስከአሁን የሚያመልኩ አሉ አይደል
@wendetube93
@wendetube93 2 жыл бұрын
በየትኛው ሀይማኖታዊ ስርአት ነው ደግሞ ሚኒሊክ የሚመለከው ?
@Yoye156
@Yoye156 2 жыл бұрын
Esti meche temeleku Emeye Minilk? yetegnaw tabot tekeretselachew? Denez teweled gena asarachun tebelalachu Minilk zarem negus new medere banda zeregna hulu
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 жыл бұрын
አናንተ ናቹኮ አምትፈሩና ምታመልኩት🤣🤣🤣
@Yoye156
@Yoye156 2 жыл бұрын
@@ሀገሬ-ጀ8ኘ gala weyem agame miniliken yeferawal bemot sew yemetenbechabechu denez feturoch nachu seletan laye enkwan honachu yebetachenet yemisemachu werada feturoch Temesegen egnase Egziabheren enamelekalen
@Yoye156
@Yoye156 2 жыл бұрын
@@ሀገሬ-ጀ8ኘ Esti bezemenachu Minilik yesereen melkam sera seru yane enadenkachuhalen medere denez hulu Minilik bakoyat hager eko new yalehew esti enanete yeserachuten melkam tarik ande beande ztezerulen yetarik atela hulu
@አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ
@አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ 2 жыл бұрын
ቢሰሚላህ እ
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 2 жыл бұрын
የማይሰማ የለም ጉድ
@ahimed.awole.zulikarinayin1126
@ahimed.awole.zulikarinayin1126 2 жыл бұрын
አቤል ታጫማር ማረጃ እሳጣሀሎ እኔ ያለሁት በደቡብ አፍሪካ ነው እዝ ሀገረም ይማለከል አንድ ቃን ባ ለይቨ እነውራ ሰዎቹን አገነኛሀሎ እማናኝ ያንቴ ዜና ሁሉ ባትክክል ነው
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
ውይ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@የአባቴልጅ-ቨ9ወ
@የአባቴልጅ-ቨ9ወ 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው🤔🤔🤔
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ!!!!
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
ሰው ሁላ ቢቀየር አንበሳ ነበር መሆን የሚፈልገው የተባለዉ ለርሶዎ መሰለኝ በዱሮ ነው ዘንዲሮ ግን ዋሎ እናመሰግኖታለን አንበሳ ወንዶች ሊረዱ መተዉ ነበር ዴሴን ሰው መናጥ ነው እንጂ
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 64 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,7 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው  Abel Birhanu
14:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 285 М.
ደፍሬ ወደ ድንበር ሄድኩኝ ፖሊስ ቀጣኝ Abel Birhanu
12:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 153 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,7 МЛН