"በታመምኩበት ወቅት የሚያስጨንቀኝ የቁርአን ተፍሲር ት/ት መቋረጡ ነበር "||ታላቁ አሊም ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ||Harunmedia||

  Рет қаралды 4,555

Harun media

Harun media

Күн бұрын

HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !

Пікірлер: 210
@b.6015
@b.6015 6 сағат бұрын
ክብር ለሚሰጠው ክብር የሚሠጥ ሀሩን ሚድያ ያረብ ከፍ ያርግልን ያአላህ ጀዛኩም አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gjggmhj-zr5vp
@gjggmhj-zr5vp 18 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን አላህ እድሜያችሁን ያስረዝመው
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 21 сағат бұрын
የኔ አባት አላህ እድሜወትን ያስረዝምልን ❤❤❤❤❤
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b 20 сағат бұрын
ሼሀችን አላህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጦት
@JemalKemal-bf3cx
@JemalKemal-bf3cx 19 сағат бұрын
አለሀምዱ ሊላህ እርሶዎን አላህ በሰለም የኑርልን አላህ የሀገረችን ሙስልም ብረሀን ኖዎት
@GalaxyKha-mb4xx
@GalaxyKha-mb4xx 20 сағат бұрын
የኔ. አባት. ወላሂ ናፍቀውኝ. ነበር የምጠይቀው ስው ጠፍቶኝ ጨንቆኝ. ነበር አላህ እድሜከጤናጋር ይስጥልን ያረብ
@b.6015
@b.6015 7 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 እኔም አለሀምዲሊላህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 53 минут бұрын
አሚን ያራብ ❤
@fukhrbin3646
@fukhrbin3646 21 сағат бұрын
አሏህ ይጠብቃቸው ኡስታዛችን❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 19 сағат бұрын
አልሀምድሊላሂረቢል አለሚን አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉአፍያጋር ይስጥልን
@HayatAwol-c3r
@HayatAwol-c3r 20 сағат бұрын
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 19 сағат бұрын
ሃሩኖች እንዴት እንደምወዳቹ ❤ሼይኻችን ስያየቸው እራሱ እምባ ያንቀኛል ብቻ አላህ ይጣብቅልን ያረቢ😢
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 21 сағат бұрын
እረችም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀያታችሁን አላህ ያርዝምልን❤❤
@الحمدلله-ه1ج2ي
@الحمدلله-ه1ج2ي 18 сағат бұрын
ሸይኺና አሏህ እረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጠዎት ያረብ
@HamzyaJemal
@HamzyaJemal 11 сағат бұрын
የእሳቸዉን ሙሀደራ ቀን ከሌት ብሠማዉ የማይሰለቸኝ ጀዛኩላሁ ከይር ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ
@user12168
@user12168 19 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅልን ሼኻችን ረጅም ሃያት ከአፍያ ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቆት
@ZulfaLalu
@ZulfaLalu 20 сағат бұрын
ጀዛኸሏሁ ኸይረን ሼህያችን አሊማችን አሏህ አሁን አፊያ ከረጅም እድሜ ይስጣን ያረብ።
@ዘይነብዬቶብ
@ዘይነብዬቶብ 19 сағат бұрын
አልሀምዱሊላ አሏህ አፊቸውን መለሰላቸው
@JemalKemal-bf3cx
@JemalKemal-bf3cx 19 сағат бұрын
አላህ ጀዘኩም አላሁ ኸይረን
@Emukalid-l8v
@Emukalid-l8v 19 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን በደህና መጣችሁ
@mohammedabdrkadr9555
@mohammedabdrkadr9555 18 сағат бұрын
አላህ ይጠብቆት በጣም የምሳሳላቸዉ ሸሃችን ናቸዉ ተፍሲራቸዉ ደግሞ በጣም በጉጉት ነዉ ምንከታተለዉ በጣም ድንቅ ነዉ አላህ ሀያቶት ያርዝምልን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 51 минут бұрын
አሚን ያራብ ❤❤❤❤
@EbrahimBashir-j2b
@EbrahimBashir-j2b 8 сағат бұрын
ማሻ አለህ መታደል ነው ለኢስላም የተከፈለ ዋጋ አላህ እደናተ ያለውን ያብዛልን ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 52 минут бұрын
አሚን ያራብ ❤
@aminaali7797
@aminaali7797 12 сағат бұрын
እነዚህ ብርቅዬ አሊሞቻችንን አላህ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይሰጣቸው አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃልን በድጋሚ አልሀምዱሊላህ
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 19 сағат бұрын
አህለን ወሳህለን አቡ ሀሩን ጀዛአክአላህ ኸይር ጀዛአ ወንደሜ😍😍😍😍 ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ🤲🤲🤲🤲
@fatum-zq5db
@fatum-zq5db 20 сағат бұрын
አላህ መዉሊድ እያሉ የሚጨፍሩትን ሙዚቀኛች አላህ ያንሳቸዉ እንደናንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 15 сағат бұрын
እነሷ የሀይማኖት እዳየሀገሪእዳናቸዉአሚን
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 19 сағат бұрын
አሚን ያረቢ ከሀቃችሁ ይጠብቀን
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn 18 сағат бұрын
እርጂም እድሜ ተመኛሁላችሁ ሼህ
@TawfkM-zh1eo
@TawfkM-zh1eo 19 сағат бұрын
አለህ ይጠቢቆት ሼሀችን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 5 сағат бұрын
ያሼህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያረብ
@سبحانالله-ن4م6ث
@سبحانالله-ن4م6ث 20 сағат бұрын
ዉዲ ሼይኽና በጣም ያስደምማ ል ታሪካችሁ❤❤❤❤❤❤አሏህ ያቋይልኀ يارب❤❤🤲🫶🥰🥰
@bertukanabera-e3h
@bertukanabera-e3h 18 сағат бұрын
ሸኽ አላህ እድሜኣችሁን ያርዝምልን❤❤❤
@asmabnt3941
@asmabnt3941 18 сағат бұрын
አህለን ሼኽችን አለህ ይጠብቆት👍👍👍👍👍👍👍👍
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 17 сағат бұрын
የኔ አባት ፈገግ እንዳሉ አላህ ያቆይልን ከፊታችን አላህ አያጥፍብን ከራሴ በላይ ነው የምሳሳለወት ከርሰወ ብዙ ተምሬ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አለ በተለይ ተውሂድን በጥልቅ እንድረዳ አድርገውኛል አላህ በጤና ያቆይልን ክፉ አይንካብን አሚን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 51 минут бұрын
አሚን ያራብ ❤❤❤
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 19 сағат бұрын
ማሻአሏህ 🌷አላህ ይጠዉል ኡምርኩም አባታችን ሸሀችን አላህ ይጠዉል ኡምርኩም🎉ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሀሩኖች ማሻአሏህ በርቱ 🎉አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ በምንሰማዉ የምንጠቀምያርገን
@አላህከታጋሾችጋነው
@አላህከታጋሾችጋነው 19 сағат бұрын
አልሀምዱሊላ ያረብ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 15 сағат бұрын
አላህ እድሜወትንያርዝምልን ሽህ. ወላሂ ስላየወት ደስብሎኛል. አላህ እድሜወት ያርዝምልንጀዛኩምአላህይር
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 сағат бұрын
አላህ ያቆየዎተ ይአፊዎት እንወዶታለን አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀን ለሁላችን ያረብ
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 20 сағат бұрын
አልሐምዱሊላህ የራቢከል ሐምድ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 19 сағат бұрын
አልህምዱሊላህ አላህ ይጠብቃቹ
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 8 сағат бұрын
የኔኔኔኔኔ አባት ወላሂ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ እድሜሁን ያርዝምልን ያረብ ያረብ እድሜሁ ይርዘምልንንንን❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 50 минут бұрын
አሚን ያራብ ❤❤❤
@سبحانالله-ن4م6ث
@سبحانالله-ن4م6ث 20 сағат бұрын
ሃሩንሚዳያን እናመሠግኒለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 6 сағат бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር አለሀምዲሊላህ ምስጋና ሁሉ ላተ ይሁን የኔ ጌታ
@ZebibaEbrahim-yb1pt
@ZebibaEbrahim-yb1pt 7 минут бұрын
የኔ ምርጥ ኡስታዛችን አላህ እዴወትን ያርዝመው ያርብ
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል 18 сағат бұрын
አላህ ያቆይልን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@qader6010
@qader6010 18 сағат бұрын
ሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አህለን ወሳህለን ሼሀችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል ለአላህ ብዬ እወዶታለው አላህ ከኔ በላይ ይውደዶት
@mimihabeshawit446
@mimihabeshawit446 18 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv 19 сағат бұрын
አላህ ረጅጅጅም ሀያት ይስጣቹ ያረብ ወላሂ አንጀቴ ተንሰፍስፎ ነበር የኔ አባት አላህ ይጠብቆት
@Hadraqq
@Hadraqq 20 сағат бұрын
ያረብ አሏህ ሀያታቸውን ያስረዝምልን በጣም የምወዳቸው ኡስታዛችን
@ZeynebYemer-hq1db
@ZeynebYemer-hq1db 6 сағат бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤
@TemrHamza
@TemrHamza 19 сағат бұрын
Yene abate Allah afiya yargawite ❤❤❤❤❤
@Hayat-w6q
@Hayat-w6q 20 сағат бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር🎉
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 52 минут бұрын
የአላህ ወላሂ ከውዴታየ የተነሳ በስስትነው የምሰማወት አላህ ከኒ የበለጠ ይውደድወት እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@zeynbeahemd2683
@zeynbeahemd2683 15 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ ረጅም እድሜ ከአፍያ ከኢማን ጋር ይስጥልን ሀሩን ሚዲያ ጀዛኩሙላህ
@Dubai-w3s
@Dubai-w3s 21 сағат бұрын
መሸአለህ ተበረከለህ❤❤❤❤❤❤❤
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ Сағат бұрын
አልሀምዲሊላህ የኔ አባት የኢስላምጀግና
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 19 сағат бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤
@mekaali1374
@mekaali1374 13 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አሏህ ያሻራቸው ጨርሶ ያሺራቸው ያረብ ኦሎሞቻቺንን ጠብልን ያረብብብብብብ ወላሂ በጣምነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 17 сағат бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ
@طيبه-ع8ز
@طيبه-ع8ز 10 сағат бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@Hayat-w6q
@Hayat-w6q 20 сағат бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀዉት ያረብ 🎉
@CLoud-ph7nb
@CLoud-ph7nb 5 сағат бұрын
አልሀንዱሊላ አላህዋ እረጅም እድሜ ወፍቃቸው ያረብ
@Seadamohammed-cn2ul
@Seadamohammed-cn2ul Сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋናይገባው አላህ እድሜአችሁን አላህ ያስረዝምልን
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث 2 сағат бұрын
❤አልሀምዱሊላህ አላህየ ኡለማዎቻችንን በአፊያ ልብስ ያልብስልን ደስ ብሎኛል ስላየኃቸው አላህ ይጠብቃችሁ ጀሚዓ❤
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 2 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ ተጨማሪ እድሜና እድል የሰጠዎት አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ድርብርብ ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ ስራዎትንም አላህ ይቀበሎዎት ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aminasurur2523
@aminasurur2523 17 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ። የኔ አባት ስወደወትኮ አባቴን ነው የሚመስሉኝ ረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጠዎት መልካም ስራዎትን አላህ ይቀበለዎት። እባካችሁ ወንድሞቼ በሃያት እያሉ እንጠቀም ካጣናቸው በኃላ ብንቆጭ ምንም ትርጉም የለውም።እሳቸውን ማን ይተካቸው?😢 ንቁ ንቁ ንቁ ያኡመት ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
@ZAINbZ-qn1dt
@ZAINbZ-qn1dt 4 сағат бұрын
ጀዛኪላሁኸይረንኡስታዝ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 10 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔ አባት አላህ እጥፈ ድርብ አድርጎ እድሜና ጤና ይስጠወት
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 3 сағат бұрын
የኔአባት አላህ እደሜወትን አላህ ያስረዝምልን እደሰው አሊሞችንም ያበዛልን ሀሩኖች ጀዛኩምላህ ኸይር
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 16 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህጀዛኩምአላህኸይር
@Fadela-hi7ll
@Fadela-hi7ll 21 сағат бұрын
Aswrwb mashalha mashalha mashalha mashalha mashalha tabarakalh tabarakalh jzk shek kenyaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samira7462
@samira7462 5 сағат бұрын
አልሀምዱሊላሂ ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቀወት
@kabetube
@kabetube 7 сағат бұрын
የኔአባት አላህ አፊያያድርጋችሁ የኔአባት እረጅም እድሜ ይስጥልንያረብ
@طيبه-ع8ز
@طيبه-ع8ز 10 сағат бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ሸይኻችን እንኳን ድነው ወደ ደርሳችን ተመለሱልን አላህ ኒያዎን ይሙላለዎት ረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን የኔ አባት እንወድዎታለን ኑሩልን😢 እንባየ መጣብኝ ወላሂ
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 3 сағат бұрын
አልሀምዱሊላሂ እንኳንም ተሻለወት እድሜን ጢና ይስጠዉት ያረብ
@FanosOumer
@FanosOumer 17 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላበቃችሁ አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው
@ftya803
@ftya803 17 сағат бұрын
አለህ እርጂም እዲሜና ጤና ይሰጥልን ኑሩልን ዓይናችነሀዎት
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ 13 сағат бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የኔአባት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 53 минут бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@f7_o7
@f7_o7 4 сағат бұрын
ሸይኻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@نجاةاحمد-غ2ث
@نجاةاحمد-غ2ث 5 сағат бұрын
አላህ..ይጠብቅ...እድሜ ጤና ይሰጥህያርብብብብ
@NasreMohammed-j9c
@NasreMohammed-j9c Сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ ስላዬዎት እኔ አሁንም የርሳቸውን የቁርዓን ተፍሲር ነው የሚከታተለው ለኔ ውስጤ ናቸው
@FA-cb4hp
@FA-cb4hp 3 сағат бұрын
አላህ እርሜ ችሁን የስርዝመው ሸህ ያርብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk 17 сағат бұрын
አልሐምዱሊላሕ አላሕሞንይሣናዋል
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 7 сағат бұрын
Jzkumullah Harun Media 🙏
@raymawol6210
@raymawol6210 16 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ አህለን ሼኻችን አላህ ሙሉ ዓፊያችሁን ይመልስለችሁ
@mediቲዩብ
@mediቲዩብ 6 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ አሏህ አሁንም ጨምሮ አፍወትን ይስጣቹህ ሸኹና
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 15 сағат бұрын
ሸክና የኔ አባት አላሕ እረጂም አድሜ ይስጣችሑ አልሐምዱሊላ ሠላየናችሑ ደስ ብሎናል
@fafi8402
@fafi8402 5 сағат бұрын
ማሻአላህ እንካን ተምልሳችሁልን ያሺክ አላህ የጠበቃችሁ ሙሉ አፊችሁነም አላህየሰጣችሁ
@b.6015
@b.6015 6 сағат бұрын
አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን
@AhmedFekadu
@AhmedFekadu 20 сағат бұрын
አለሀምዱሊላሂ
@kksakksakksakksa4999
@kksakksakksakksa4999 8 сағат бұрын
አለህ ራዥሞ እድሜ ከጠና ገ የኑራቹ ዤሃችን
@zinet3501
@zinet3501 6 сағат бұрын
ወላሂ ሼኻችንን ስወዳቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጦት
@myoutube1806
@myoutube1806 9 минут бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሀሩኖች ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር ሽህ ስኢድ አህመድን አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@HaAlii-iv7wx
@HaAlii-iv7wx 4 сағат бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙ አላሁ ኸይረን ኸይረል ጀዛ ጀሚአን🌹🌹🌹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹👍💯💯
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 11 сағат бұрын
መሸሀለ ሀሮኖች በሪቱልን ሸክ ሰይዲ አለሀ ኢዲሜቱዉን የረዚመዉ❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 7 сағат бұрын
ሸሀችን ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ አላህ ሙሉ አፈያሁን ይመልስልን ያረብ አለሀምዲሊላህ ሱመ አለሀምዲሊላህ ሀሩን ሚድያ መሥራች አብዱረሂም አህመድ ጀዛኩም አላህ ሀቢቢ ሁላችሁም ጀዛኩም አላህ ወላሂ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ ያአላህ ደስታችንን ሙሉ አርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haleemahaleema7499
@haleemahaleema7499 21 сағат бұрын
አላህ እረጂም እደሜ ይስጣችዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@aminaMuhammad-ep2if
@aminaMuhammad-ep2if 20 сағат бұрын
😭😭😭😭😭ልቤ አልቻልኩም ሸሀችን እኔ እኮ የባለፈው መስሎኝ ነበር መልሶ አሞችሁ ነው ያረብ አሏህ አፊያ ያርጋችሁ
@arabia1239
@arabia1239 6 сағат бұрын
ሡብሀንአላሕ ያርብ
@AszZz-vm1so
@AszZz-vm1so 21 сағат бұрын
አልሀምድሊላህ
@agmedmohammed445
@agmedmohammed445 3 сағат бұрын
Alhamdulillah allah edimiyachuhin rajim yargillin yarb❤❤
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሀቢብ ተናደደ ቤቱን ጥሎ ወጣ
8:36
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 4,3 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН