አባቴ "እምነቴን እንዳልቀይር" ይሰጋ ነበር!! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 364,744

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@Zaynab-xk1gm
@Zaynab-xk1gm 2 жыл бұрын
ማናዉግን እንደኔ ይህን ጀግና በጣሚ የሚዉድ
@ራቢነኝየቦረናዋየመዳምቅመ
@ራቢነኝየቦረናዋየመዳምቅመ 2 жыл бұрын
እኔ ወላሂ በጣም አላህ ይጠብቅው
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
እህህህህህህህህ እኔ ወላሂሂሂሂ
@mugarmugar7412
@mugarmugar7412 2 жыл бұрын
እኔ
@ሀይክዘኢትዮጵያ
@ሀይክዘኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ማን አይወደውም አቡ ሀይደርን እንኳን እኛ ሙስሊሞች ካፊሮችም ይወዱታል ሲታይ ጀግንነቱ ጎልቶ ይታያል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው
@haleemahleema4755
@haleemahleema4755 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው ወላሂ ሀቢቢ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*ኡስታዝ አቡ ሀይደርን የምትወዱ ላይክ የኛ ጀግና አላህ ያቆይክ* 👍
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
አሚን
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁንበቅንነት
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
አላህ ይጠቅህ ጀግናቻን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@mimigetnet9315
@mimigetnet9315 2 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እስልምና እምነት ውስጤ ነው ቀጥተኝውን መንገደ ምራኝ አምላኬ በዱአችሁ አስብኝ ጋይስ ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🇪🇹💯❤️
@zula983
@zula983 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አንብቢ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋልና እወቂ ማወቅ ይጠቅማልና
@assas5799
@assas5799 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ እሥልምናን እምትቀበይ ያድርግሽ
@addisababamyhome903
@addisababamyhome903 2 жыл бұрын
እድሜ አጭር ናት እውነትን ለ መቀበል መወሰን ይጠየቃል
@እሙዋርዳ
@እሙዋርዳ 2 жыл бұрын
አብቢ እኔ ሰለምቴ ነኝ ግን ማንም ሰብኩኝ አደለም እራሴ ነኝ አብቤ ነው የሰለምኩት አላህ ይረዳሽ
@tamimatamima5995
@tamimatamima5995 2 жыл бұрын
ያአላህ አንቴው ህድያ ስጥት
@kdujakl3217
@kdujakl3217 2 жыл бұрын
እኔም ሰላምቴ ነኝ በድኔ ጠንካራ እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ
@bintseid6668
@bintseid6668 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማሬ 🌹🌹🌹
@NoraNora-uh7fi
@NoraNora-uh7fi 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 2 жыл бұрын
አይዞሽ.አላህ.ያበርታሽ.እንኳን.ከጨለማ.ወደ.ብርሐን.አላህ.አመጣሽ.እድለኛ.ነሽ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አላህ ያጠንክርሽ ያጠንክረን
@NafesaMohamed-r4r
@NafesaMohamed-r4r 9 ай бұрын
አብሺሪ ዉደ
@moalm4849
@moalm4849 2 жыл бұрын
እኔ ሰለምቴ ነኝ፣ ከስለምኩ 8 ዓመቴ ነው። ሙስሉም ስሆን የተሰማኝ ስሜት በመጠኑም ቢሆን ላጋራቹህ። የፍጥረታቱን ሁሉ የሆነ አላህ (ፍፁም እውነት፣ ፍፁም ፍትሃዊ፣ እጅግ መሐሪ፣ የምድርና የሰማይ ብርሃን) ከልቤ መቀበል ስጀምር፣ በዓለም አለ ከሚባል ጣፋጭ ሁሉ የሚበልጥ የኢማን ጥፍጥናን ማጣጣም ጀመርኩ። የኢማን ጥፍጥና ከምን ጋር ማወዳደር ኣይቻልም። ከራሴ ፣ ከቤተሰቤና ከሌሎች ሰዎች ጋር ቅን መሆን ጀመርኩ። ልቤም በጣም ሩህሩህ ሆነ ፣ ዓይኖቼም በእንባ ተሞሉ፣ እስትንፋሴም ለስላሳ እና ፍጹም የተረጋጋ ሆነ፣ ህሊናዬም ለአላህ ፍጥረታት ሁሉ ፍትሐዊ መሆን ጀመር። ከትከሻዬም ላይ ትልቅ ሸክም እንደተነሳ ቅልል አለኝ፣ ከሁሉም በላይ ግን በጣም ፍልቅልቅና ደስተኛ መሆን ጀመርኩ። ጥልቅ ትህትና ያለውና ሰው ወዳድ ሆንኩኝ፡ ይህም ሙሉ በሙሉ ሰብአዊነት እንድላበስ አደረገኝ። አላህ (ጌታዬ) ሆይ፥ አንተንና አካባቢዬን በፈቃድህና በእዝነትህ እንዳውቅ ወደ ብርሃንህ ስለመራከኝ ምስጋናዬ ወደር የለውም። ይረዳችኋል ብዬ ተስፋ ኣደርጋለሁ።።
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና የእውነት እኔ መጽሀፍ አብቤለሁ ግን በጠም ያሳዝናል እዛው መጽሀፋቸው ላይ 300ሺ ስህተት አለበት ይላል
@fenetaman7328
@fenetaman7328 2 жыл бұрын
Enkuan wode tefeterkebet emnet allah ashegageresh yene wed ehet
@miskumohammed8232
@miskumohammed8232 2 жыл бұрын
አወ የኔ ጀግና በጣም ተረድቸሺ አለሁ አልሀምዱሊላህ ምሰጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ አላህ ፅናቱን ለሁላችንም ይስጠን ማሻአላህ በኢስላም ኖረሽ በኢስላም ሞተሽ በኢስላም የምትቀሰቀሺ ያድርግሽ
@አስማኡመር
@አስማኡመር 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 2 жыл бұрын
ሸሀዳ ሢቀበሉ የሚያለቅሱት ለቅሶ እንም አልቅሸዋለሁ ሰለምቴነኝ ለምን እዳለቀስኩግን አላውቅም ከውስጤ የሚፈነቅልስሜት ነበረኝ አልሀምዱሊላህ ወደ ሀቅ ለመለሠኝጌታ
@rashedahmed4032
@rashedahmed4032 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር እንኳን ደህና መጣሽ ውድ💗 💙በተረፈ ጠንክሪ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 2 жыл бұрын
@@rashedahmed4032 አልሀምዱላላህ 10 ሆኖኛል ከሠለምኩ
@tekyaahmed1050
@tekyaahmed1050 2 жыл бұрын
ማሸአሏህ አሏህ ያፅናሽ ውዴ
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ ሀዳኪ ዉደ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
😍
@ekke2463
@ekke2463 2 жыл бұрын
ኡሱታችን ሺህ ዓማት ኑርልን
@selmaselma691
@selmaselma691 2 жыл бұрын
Mashallah usetazena Allah yetabikhi yamselime jagina
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@haleemahleema4755
@haleemahleema4755 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁንበቅንነት
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ 2 жыл бұрын
@@በድርያዩቱብ እንደማመር
@ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ
@ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝን የምቶዱ እስኪ በላይክ👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@sisulove4784
@sisulove4784 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን በክርስትና ለይ ሆኜ ብሞት ምን ይውጠኝ ነበር እስኪ ቅኑን መንገድ ለመራኝ አላህ ሽኩር አድርሱልኝ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ የአለማቱ ንጉስ ጥራት ይገባው
@ዝሀብእሙሀያት
@ዝሀብእሙሀያት 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ sisu
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
ALHAMDULILLAH 😍
@Haymieee
@Haymieee 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሻሀዳ ሲያዝ ያለው ስሜት በቃል አይገለፅም ወላሂ ብቻ ስሜቱን የደርሰበት ነው ሚቀው አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላ ለጌታዬ ጥራት ይገባው አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 жыл бұрын
የሰለምቴዎች የት/ት ጉሩፕ የምታቁ ካላችሁ አስገቡኝ መማር እፈልጋለሁኝ
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
@@hikmahzeprago2484 እኔም እፈልጋለሁ ካገኘሽ አላህ ያበርታን
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አወን ወላሂ
@ዜድሰለምቴዋዜድሰለምቴዋ
@ዜድሰለምቴዋዜድሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ይገባው የአለማቱ ጌታ እኔም የዚህ ስሜት ተካፋይ ነበርሁ ግን ይህን ነው ብሎ መግለፅ ይከብዳል አላህ ሆይ ለኔ የሰጥከውን ሂድያ ለቀሪ ቤተሰቦቼ እና ለጓደኞቼ ስጥልኝ
@monasity5790
@monasity5790 2 жыл бұрын
አሚን
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
@@monasity5790 ቤተሰብእንሁን
@hayatseman9666
@hayatseman9666 2 жыл бұрын
አሚን አቺም ፅናቱ ይጨምርልሽያልተመሩትም ቤተሠቦችሽ አላህ ይምራቸዉ
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 2 жыл бұрын
Ameeen may Allah increase your knowlege hidaya for your family
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
አሚን አልሃምዱሊላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 жыл бұрын
አህለን እህታችን ሶፊ እንዲሁም ጀግናችን ወንድማችን አቡ ሀይደር አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር አላህ ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ኑርልን
@sadaendris3806
@sadaendris3806 2 жыл бұрын
አሚን
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየ
@ፊዳከያረሱለሏSAW
@ፊዳከያረሱለሏSAW 9 ай бұрын
❤S A W❤ የአላህ ሱበሀናላ❤❤❤❤
@معتقلونالىاراي
@معتقلونالىاراي 2 жыл бұрын
ይወለድ ኡስታዜ ዳግም እንደገና እንድታሸብርቅ ምድር በእስልምና😍😘
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ☝️
@hayatkassie3731
@hayatkassie3731 2 жыл бұрын
አሜንንን ማሻአላህ
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@fhgcgg8397
@fhgcgg8397 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸንም ቀጥተኛውን ምንገዲ እዲመራቸው ዱአ አርጉልኝ ወላሂ ብዙ ግዜ አለቅሳለሁ ስለቤተቦቸ ሳስብ ያረብ
@ibmfatty1679
@ibmfatty1679 Жыл бұрын
Allah hidaya yelegesen
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ
@UmuYusuf-x6l
@UmuYusuf-x6l 9 ай бұрын
Mashallah Allah yelachinem dinu ley yatsenan le betesebochsh Allah yemerachew
@رابياكايدا
@رابياكايدا Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 жыл бұрын
ወላሂ ሠለምቴነኝ ያለዉ ደሥታ ልዩነዉ ለቅሧ ጭቀት ከዛ በጣም ደሥየሚል ነዉ አልሀምዱሊላአ እሥልምናን ለሠጠኝ ቤተሠቦቸም ሠልመዉ ባያቸዉ በጣም ደሥይለኝነበር ዱአአርጉልኝ ለቤተሠቦቸ
@Hafiza-ir5dp
@Hafiza-ir5dp Жыл бұрын
አለው ቃጥታኘዉን መንገድ ይምረቸዉ
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 жыл бұрын
ሙስሊም ያልሆኑ ሠዎች ቁርአንን አያነቡም ሀድስንም አያነቡም አተን ሙስሊሙን አችን ሙስሊሟን ነዉ የሚያነቡት ስለዚህም ምርጥ የኢስላምን ባህሪ በመላበስ እስልምናን እናስተዋዉቅ ☝️🕌🕋👌
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
ትክክል በተለይ አለባባሳችንን ና ስነ ምግባራችን እንድሁም እውነተኛነታችን ላይ ሁሉም ሙስሊም መጠንቀቅ አለበት እስላማዊ መሆን አለበት።።።።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
በርቱልን ያኡመተል ሙሀመድ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
@@በድርያዩቱብ ጠይብ ጥሩ ነገር ካቀረብክ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@hayu684
@hayu684 2 жыл бұрын
እኔ ሸሀዳ ስይዝ ምድር ላይ እንደ አዲስ የመጣሁ ነው የመሰለኝ አልሀምዱሊላህ
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
❤ማሻአላ
@مريم-ك8ج8ح
@مريم-ك8ج8ح 11 ай бұрын
መሽ አሏህ አሏህ ያጥናሽ ❤❤❤❤
@kubra-n3l
@kubra-n3l 8 ай бұрын
mashi aeloh
@رابياكايدا
@رابياكايدا Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@asma-r2b
@asma-r2b 2 жыл бұрын
ዋርካው!! ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን
@abaskedir6185
@abaskedir6185 2 жыл бұрын
Ameen
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
አቡ ሃይደርን የሚገልጽበት ቃል የለኝም። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትልቁ ሃብት ነህ። አንተ በራስህ ተቋም ነህ። ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም በቁርአን ትንታኔ ኡስታዝ አቡ ሃይደር በንጽጽር ትምህርቶች አላህ የሸለማችሁ የኛ እንቁዎች ናችሁ። የኔ መንገድ ዛሬ ማስታወቂያ አልበዛበትም። እናመሰግናለን። ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@jemilazewdu8196
@jemilazewdu8196 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiin Yarebiiiiiiiiiiiiii Allah yakoyln
@seyaboss7303
@seyaboss7303 2 жыл бұрын
ያረቢ ጌታዬ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ጠብቀው
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ የኔ ማር ያዉም ወሎ የዋን ይሄዉ ቤተሰብ ሁኛለሁ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ለቀጣይ ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር ይቅረብልን 👍👍👍👍👍
@zeynebtube8773
@zeynebtube8773 2 жыл бұрын
ትክክል
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
☝️💪
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@zeynebtube8773 ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@hanan7961
@hanan7961 2 жыл бұрын
ይቅረብልን
@hucenaghsd2392
@hucenaghsd2392 2 жыл бұрын
አኔ ሰለይሰላም በጣም ነበረ የመጠላዉ 😭😭😭😭😭😭አሁን ለይ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭 አላህ የወደደውኝ ይመራል 🤲🤲የአለማቱ ጊታ ጥራት ይገበዉ እሰላም ሱላተ ቁመዉ ሲሰገዱ ተማረኩ😭😭😭🤲አዛን ሲል እባየ ይመጣል😭😭😭አጠቃላይ💚ሰለይሰላም ሰሰማ ወስጢ ይረካል አልሃምዱሊላህ 💚😭😭😭😭😭😭መጨረሸየን ይሳምረልኝ ይረቢ🤲🤲🤲🤲🤲💚
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 2 жыл бұрын
Alhmedulilah
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
ማሻ አላ❤
@مريم-ك8ج8ح
@مريم-ك8ج8ح 11 ай бұрын
ማሽ አሏህ አሏህ ያጥናሽ
@LaylaL-c5y
@LaylaL-c5y 9 ай бұрын
አሚንንንንን ወላሂ ዳአስብሎኝ ኢያያዳማጥኩናው❤❤❤❤❤
@quranlejemariwoch4649
@quranlejemariwoch4649 2 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ እድሜህን ያርዝመው። ማሻ አላህ።ያንተን ትምህርት ጀምሮ ያለመጨረስ አይቻልም።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 2 жыл бұрын
አስተያየትብ ግን ለምን ውሃ አታቀርቡም ይህንን ብታስተካክሉ ደስ ይለኛል ለግዶች
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ 2 жыл бұрын
አላህ ያበርታችሁ ወላሂ እኔም ገጠር ክፍለ ሀገር በጣም ሽርክ የተስፋፋበትና ሰላትን አስተካክሎ የማይሰግድ ሴት ልጅ ከሀይድ እንዴት. መታጠብ እንዳለባቸው የማያውቁ ተቆጥሮ የማያልቅ ጉድ አለ ከቤተሰቦቸ ጀምሬ እስከ ጎረቤቶቼ ማስተማር እፈልጋለሁ እውቀትን እንድጨምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ብዙ ኡስታዞች አሉ ግን ገጠር ላይ የሚሄድና የሚያስተምር የለም አቡሀይደር ይሄዳል ግን በየአካባቢዉ ተከፋፍለዉ በሄዱ ጥሩ ነበር ኢንሻ አላህ የሁላችንም ምኞት ነዉ አላህ እዉቀትን ይወፍቀን ያርብ
@رابياكايدا
@رابياكايدا Ай бұрын
አሳብሽን አለ ያሳካልሽ የኔ ውድድር ያሳካልሻል❤❤❤
@SaraSara-tu8sp
@SaraSara-tu8sp 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው የኛ ጀግና ኡስታዝ 🥰🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@aliyeyoutube2597
@aliyeyoutube2597 2 жыл бұрын
እኔም
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
ኡስታዛችንን በአይኔ ሙሉ ማየት አልችልም እሳሳለታለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@rahimatube2671
@rahimatube2671 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላሀ ይጠብቅህ ወደ እስልምና ከመጣሁ ጀምሮ ቤተሰብ ዘመድ ሁሉ ጠላት ሆነዋል ያለሁት ስደት ነው አንድ አላህ ነው ያለኝ በዱኒያም በአኼራም
@muhamed1525
@muhamed1525 10 ай бұрын
አይዞሽ
@mubarekmube-r7k
@mubarekmube-r7k 9 ай бұрын
አብሽሪ ዉደደደ
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 8 ай бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ወላሂ ሠው ቢኖርም ባይኖርም መጠጊያችን ጠባቂያችንአሏህ ብቻ ነው ሌላው ግን ውሽት ነው ማለቴ ሠውም ስታምኒው ከዳተኛ ነው ቤተሠብም ሲኖርን ነው የሚወዱን አሏህ ግን ቢኖርን ባይኖርን ግድ የለውም የውስጥ አዋቂ ጌታ እሱ ብቻ ነው መጠጊያችን
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 8 ай бұрын
ግን ምንም ነገር እንዳያታልልሽ ዱአ ብቻ አርጊ የጀነት ጓደኛዬ
@akhukumnuraminmusa
@akhukumnuraminmusa 7 ай бұрын
Abshirii
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት "ብለዋል ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@kedoyezed9483
@kedoyezed9483 2 жыл бұрын
S.a.w
@rahelaregawi721
@rahelaregawi721 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ እራሡ አቡ ሀይደር ነው ስወደው እኮ
@sumiabda978
@sumiabda978 2 жыл бұрын
@txm8826
@txm8826 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀረራብ ነዉ 👍👍🌹🌹
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 жыл бұрын
እውቀት ❤️ Perfect ንግግር excellent😍 አቀራረብ 😍🥰 I love it🤩
@alfiyaahmed744
@alfiyaahmed744 2 жыл бұрын
@emabettsadaal737
@emabettsadaal737 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ኡስታዝ ጄዛኩም አላህ ትምርትህን ስከታተል ነው በዛው ነው አላህ ያቀናኝ አልሀምዱሊላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ተመርቻለሁ❤❤❤
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኝ ጀግና ወላሂ ሽሀዳ ሲያዝ የሚሰማ ስሜት የሚቀው ሰለምቴ ብቻ ነው ወላሂ ያለቀስኩት ለቅሶ አሁን ድረስ ስሜቱ አለ ሁሌም የማይረሳ አላህ ሆይ በዝሁ አፀናን
@ياثتثتثت
@ياثتثتثت 8 ай бұрын
አይዛሽ አላህያጠናሽ
@mekatube12
@mekatube12 2 жыл бұрын
አንተንና ምስሎችህን የብዛልን አለምን በሙስሊም እናጠለቀልቃት ዘንድ ኡስታታ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@IamMuslim-j6v
@IamMuslim-j6v 2 жыл бұрын
ግን የኡሰታዝ ጠያቂዉ ወንድ መሆን ነበረበት ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ🥰
@kemliatube2034
@kemliatube2034 2 жыл бұрын
@ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube እንዛመድ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
@ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube ደምሩኝ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ 2 жыл бұрын
@ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube እንደማመር ውደ ጀማራነኝ
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 жыл бұрын
Lesetoch set lewondoch wond bihon teru nber
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
አሰሩ አታሠሩ ወይ ዝም አትሉ. ቱ
@LaylaL-c5y
@LaylaL-c5y 9 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ሁላአቹንም ከይርጀዛቹን ይክፈላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
ውይ #ዛሬ ገና #ትልቅ እንግዳ አቀረባችሁ የአላህ #እንደዚህ ውስታዝ እኮ የምሳሳለት የለም #አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ ሳድቅ ( አቡ ሀይደር) ጀዛህን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይክፈልህ #ትልቅ ስራ ነው ሰውን ከጨለማ ወደ ብርሀን #መጣራት አላህ ኢኽላሡን ይስጥህ ያረብ
@bintahmed6655
@bintahmed6655 2 жыл бұрын
ያጀማአ አካውንት አስቀምጡልን ሁላችንም 100 ሆነ 50ብር በመሰደቅ የበኩላችን እንወጣ በምንም እናጠፋዋለን ለአሄራችን ይጠቅመናል
@ረቡነሏህ
@ረቡነሏህ 2 жыл бұрын
ፊስቡክ ላይ ተጥለቅልቆ አለ ማሻአላህ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
በፌስቡክ አለ ደሞ በዚህም በተጠቂ ሚዲያ ለይ እይ
@bintahmed6655
@bintahmed6655 2 жыл бұрын
@@ፋፊየሀላባዋ ሹክረን ታጠቅ ላይ ስላላየሁት ነው ፌስ ቡክ አልጠቀምም
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ እቁ ኡስታዝ አደበተ ጣፋሽ ሽ አመት ከአፊያ ጋር ያረብ 🤲🤲
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@jameelajam7839
@jameelajam7839 2 жыл бұрын
ማሻላ ድሰሚል ፈሮግራም ውታዜ
@fedilafedila5275
@fedilafedila5275 2 жыл бұрын
Masha allah
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
@@fedilafedila5275 ቤተሰብእንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@fedilafedila5275 ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 жыл бұрын
ጀግናችን የሀይደርአባት ሀይደርም የተ ተተኪያድርገው ኢንሻአላህ እረጅምእድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እነወደሀለን እናከብረሀለን ኑርልን መሰሎችህን ያብዛልን
@SadSqd
@SadSqd 8 ай бұрын
አቡ ሀይደር አንበሣ እኮ ነህ ላመንክበት ነገር የማትበገር በጣም ነዉ የምወድህ አላህ ይጠብቅህ
@AhmedMohammed-ui1wh
@AhmedMohammed-ui1wh 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሰወድህኮ ረጅም እድሜ ይሰጥልን ከጤና ጋር❤❤❤❤
@ኢልሀምYouTube
@ኢልሀምYouTube 2 жыл бұрын
የአላህ ሰላም በኢስላም ልጆች ላይ ይስፈን ኡዝታዙና በጣም እንወድሀለን አላህ ከክፉ ነገር ጠብቆ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ይስጥህ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@zeyadumoha3056
@zeyadumoha3056 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን እንወዶሀለን ረዥም አመት ኑርልን የኛ በመሆን እንደሰታለን
@zeharafentaw9136
@zeharafentaw9136 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስልምናን የሰጠኝ ጌታዬ ጥራት ይገባው። እድሜአችሁ ይርዘም
@ibmfatty1679
@ibmfatty1679 Жыл бұрын
Alhamdulilah
@nevergiveup3235
@nevergiveup3235 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ይህን ብሩህ አእምሮና ምሉዕ አንደበት ባለቤት ያደረገህ አላህ ሱወ በራህመቱና በእዝነቱ ያካትህ እኛንም ከሚጠቀሙት ያድርገን ለኸይሩ ይወፍቀን ያረብ
@welelameka
@welelameka 2 жыл бұрын
Long live my beloved Ustaz! Mashallah!
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
አቡየ ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@seidatube419
@seidatube419 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ሀቂቃ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ሰዉ ሳይሞት ነዉ ማስደሳት ያለብን ይህ ሀሳብ መጦ እንዲህ በሄወት ማስደሰት ትልቅ ነገር ነዉ ጀዛቹሁን አላህ ይክፈላቹህ
@የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ
@የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ 2 жыл бұрын
የኔ አባት ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ጠና ከእድሜ ጋር ይስጥህ የኔ ጀግና🌍💞
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ለኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያሰብካቸው ሁሉ ይሳኩልህ ኡስታዜ
@muqadtube1691
@muqadtube1691 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ልፋትህ ምኞትህ እውን ይሆን ዘንድ አላህ ይግዝህ ♥️እኔ በበኩሌ አምስትም አስርም ብር በምደገፍ ከጎኑ ነኝ አላህ ከ አጅሩ ተካፋይ ያደርገኝ ዘንድ የኔ መንገድ ተመካቾች እናንተስ ❓️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@medujemal2981
@medujemal2981 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግናችን በጉጉት ስጠብቀው ነበር እድሜና ጤና በሃያት ያኑርልን እስታዛችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@sumeyaomer-bd5wg
@sumeyaomer-bd5wg 8 ай бұрын
አላህ እጥፍ እጥፍ እድሜ ከጤና ከኢማን ጋር ይስጥህ ኡስታስ አቡ ሀይደር❤❤❤❤❤
@kalkalu8244
@kalkalu8244 2 жыл бұрын
በኡስታዝ አቡ ሀይደር ዳእዋ ምክንያት ነው የሰለምኩት አላህ ይጠብቅህ
@amaamm2154
@amaamm2154 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 жыл бұрын
የልም ሙሰሊምነኝ ማለት በጣምደሰየሚል ቃልነው
@ahmedyusuf8741
@ahmedyusuf8741 2 жыл бұрын
ምርጡ ኡስታዛችን የኛንም አካባቢ ኑር በኑር አድርገህልናል እንወድሀለን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
no sugar coating Masha’allah proud to be a muslim❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ራቢእነሶፊ
@ራቢእነሶፊ 2 жыл бұрын
አለሀምድልለህ አለ ኒእማተል እሰለም አቡ ሀይደር በጠም ነዉ ማደቀዉ ሚወደዉ አለህ ረጂም እድሜ ይስጠዉ ሶፊዬ የኔ ጠፈጭ ኑሪልን ማሬ ስወድሽ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
መሻአላህ ጀግናችን በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤናም ይስጥህ 👍👍👍👍👍👍👍
@asyawudale8224
@asyawudale8224 2 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዝ እህቴ ሡፊ የኔ እቁወች አላህ ይጠብቃቹህ ማሻአላህ ሽህ አመት ኑሪልን ከኔ እድሜ ቀንሸ የሚሠጥ ቢሆን እሠጥህ ነበር ግን አላህ ያቆይልን🌹🌹🌹🌹🌹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 жыл бұрын
እሢእኔን የሚወደኝ ሙሰሊምነኝ ላይክ ላይክ ከለለ አወዱኚም ማለትነው 😍😍😍😍
@ፈላህtube
@ፈላህtube 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ እንኳን ሰላም መጣችሁ እጅግ ብዙ አስተማሪዎች እየተላለፉ እኛም ትምህርት እየወሰድን ነው ጀዛኩመሏህ ኸይራ ውድ የኔ መንገድ ቤተሰቦች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ወደ ቤቴ ጎራ ብላችሁ አበረታቱኝ 👍🌹
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 8 ай бұрын
As wr wb እህቴዋ
@zeyneba6254
@zeyneba6254 2 жыл бұрын
ኡሥታዛችን በጣም እንወዲሀለን አላህም ይዉደዲህ እረጂም እዲሜ ይሥጥህ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 жыл бұрын
አቡ ሀይደር በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው ነው ሰሞኑን በሞተር ላይ ሆኖ ገጠር ለገጠር እየትንገላታ ትልቅ ስራ እየሰራ መኪና እንደለለው ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት ለእሱ ስለማይመጥነው ብዙወቻችን አናውቅም ነበር
@neimahagos5486
@neimahagos5486 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله ربنا يزيدك كمان وكمان اللهم أنصر إسلام و المسلمين اللهم آمين
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁንበቅንነት
@mussaibrahim7267
@mussaibrahim7267 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንወድሃለን አንበሳው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@samiraomer7226
@samiraomer7226 2 жыл бұрын
የኛ ልዬ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያስረዝምልን ጀዛከላህ ኸይር ውድ እህታችን ሶፊ አንችም ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተር ዛኪር. ኡሰታዝ አቡ ሐይደር አሏህ መሰሎችህን. ያብዛልን የድን ወታደር የእኛ አንበሳ 💖💘❤🌹 አሏህ ይጠብቅ
@chill_guui
@chill_guui 8 ай бұрын
ኡስታዝ ወሒድ🥰
@hasnag3161
@hasnag3161 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዝ ያንተን አይነቶችን ያብዛልን አላህ ተውፊቁን ይስጥህ ኡስታዜ
@medna1571
@medna1571 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን በስላም መጣችሁ በጉጉትስጠብቃችሁነበር።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@uae6756
@uae6756 2 жыл бұрын
ያርብ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ እቺይ ኮመንይ እምታነቡው ሁላ በአላህ በዱዓ እኔ ቀጥተኛ መንገድ ገብቻለው ግን ለቤቴሴቦቼ አላህ ሂዳያ እንዲሰጥልኝ በዱዓ አትርሱኝ ውዶቼ
@ዝሀብእሙሀያት
@ዝሀብእሙሀያት 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ሂዲያ ይስጣቸዉ ዱዓ አድርጊ እህቴ አላህ አይሸግረዉም አላህ ይምራቸዉ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አቡ ሀይደር ❤️😭 ለምን እንደሆነ አላውቅም ሳይህ እንባዬ ይመጣል ለአላህ ብዬ በጣም ነው እምወድህ አላህ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️
@nazujibril9943
@nazujibril9943 2 жыл бұрын
Ameen 🤲
@farismohamed8848
@farismohamed8848 2 жыл бұрын
እኔም እንደዛው አላህ በሚያይው እሳሳለታለሁ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅው ያርቡ ርጅም እድሚና ጤና ይወፍቀው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 жыл бұрын
@@farismohamed8848 Ameen🤲
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሙስሊሙ ኡማ መክታ እና ጅግና የአላህ ስጡታ አላህ ይጠብቅልን የአርቢ ብጣም ጅግና ነህ ውላሂ አላህ ይጥብቅህ
@hikmahik2294
@hikmahik2294 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተጅም ዕድሜ ይስጥህ ያንተ አይነቶችን እንዲሁም ካንተ የሚበልጡትን አላህ ያምጣልን
@nasihabinteebrahim9471
@nasihabinteebrahim9471 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ቢኖር የኔ መንገድ ነው እና ሶፋቲ የኔ እንቁ አሏህ ያበርታሽ የኔ ውድ ♥♥የዛሬው ደግሞ ከጀግናው ኡስታዛችን ጋርየሌለ ውበቱን ደፍቶበታል
@HawezaTube
@HawezaTube 2 жыл бұрын
ኡስዝታዝ አቡሃይደር አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ! ብዙ ወንድምና እህቶችን በተለይ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙትን እኔንም ጨምሮ ለምነታችን የምንሰጠውን ጊዜ አበአግባቡ እንድንጠቀምና ትኩረት እንድንሰጥ ትልቁን ሚና ተጫውተሃል ያኔ ሚዲያዎች አሁን ባሉበት ደረጃ ሳይስፋፉ ከ13 አመት በፊት በፓልቶክ ብዙ ነገሮችን አሳውቀህን አልሃምዱሊላህ አሁኗ ሰአት ላይ ደርሰናል ጀዛከላሁ ኸይር ወንድም ያንተንም ፈለግ የምንከተል አላህ ያድርገን
@abdurahmanelyas2274
@abdurahmanelyas2274 2 жыл бұрын
እረ ላይክ አርጉ ለኡስታዝ 👍👍👍
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 2 жыл бұрын
ኣቡ ሃይደርን በመጋበዝሽ ኣመስግንሻለሁ ሶፊ።ኣቡ ሃይደርን እንዴት እንደማደንቀው ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።እውነቱን ለመናገር በእንግሊዝኛ ዳዕዋ የሚያደርጉ ብዙ ታላላቅ ዳዒዎች እሰማለሁ።ኣቡ ሃይደር ከብዙዎች በላይ ኣደንቀዋለሁኝ።ኣላህ ይህፈዘው።
@sualih1
@sualih1 2 жыл бұрын
ኡስታዝን አቡ ሀይደርን ማየት ማለት ይማርካል እንደሳሀባች አቡበክርን ሲዲቅ እነአልይን እንደ ኡመር እብኑል ከጣብ ይስታውስኛል አላህ ይጨምርልህ አባቴ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አላህ ያግራልንንን ያረቢ አላህ ሆይ በኢስላም አኑረህ በኢስላም ላይ ግደለኝ ኢላሂ ቤተሰቦቸንም አተዉ ምራልኝ
@tube-xt4gl
@tube-xt4gl 2 жыл бұрын
ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልኝ ያረብ 🤲🥰🥰
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ 2 жыл бұрын
ጦይባየ ደምራኝ ጀማራነኝ
@tube-xt4gl
@tube-xt4gl 2 жыл бұрын
@@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ እሽ ውዴ በርች
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ 2 жыл бұрын
@@tube-xt4gl ሽኩረንውደ እኔም አረግሻለሁ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዜ አቡ ሀይደር ስወደው
@mereymmohammedcup3203
@mereymmohammedcup3203 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl Жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ አለ ኢንመት ኢስላም እስላም አርገንእደፈጠርከን እስላም አርገህ ዉሰደን ያረህም እረሂሚ
@mahirmahir4152
@mahirmahir4152 2 жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩም ያጀመዓ እህቴ ከፍራብኛለች ዱአ አደርጉልኝ በተጨማሪ ልጆቼ ሀፍዝና ዓሊም እንደሆኑልኝ ደየአ አደርጉልኝ በአላህ አዝህ ላይ ኮሜንት የሚታደርጉ ወንድሜና እህቶቼ በሙሉ
@meremseid8773
@meremseid8773 2 жыл бұрын
ሚበረች አላህ ያበርታችሁ ኡስታዛችን አላህ እድሜ እና አፉያ ይስጥልል በምድር እዲ ያከበርን አላህ ዘድ ተወዳጅ ባርያ ያርጎት ያረብ ድናም አኬራም ይመር ኡስታዛችን ይሄን ማለት ብቻ ነው ምችለው አላህ ያክብርልን
@hhabeshawit5917
@hhabeshawit5917 2 жыл бұрын
ኡስታዝና የኛ ጀግና ረበና ይጠብቅህ ከእነ ሙሉ ቤተሠቦችህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይወፍቃችሁ! ያረብ አሏህ ጀዛክን ይክፈልህ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ።ኽይር።።ኡስታዝ።ረጅም።እድሜ።ከጤና።ጋር።ይስጣቸው።ያረብ
@ሐብብአብድረህምአላሀይጣብ
@ሐብብአብድረህምአላሀይጣብ 2 жыл бұрын
አላሀ ይጣብቅ ኡሥታሳችን
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ቀን 4.4ኬ ማሻአላህ አላህ ያ አፍዙኩም መጨረሻችውን አላህ ያሳምርላችው
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 2 жыл бұрын
ያአላህ የመጨረሻ እስትፍስህ ብለሽ ስትጠይቂው ኡስታዝን ወላሂለአዚም 😭😭😭እባየ መጣ ሞት ለሁሉም ባይቀርም ኡስታዝ አቡ ሀይደር ሳሳሁለት አላህ ረዤም እድሜ ይስጠው ያረቢ
@samerasamera9142
@samerasamera9142 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ረበናአለሚን ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ጥራት ይገባው ያረቢ ሙሥሊምነትን ሣሥበው ይሄ ነው ብየ የማልገልፀው ሥሜት ነው የሚሠማኝ ያኢላሂ ኡሥታዞቻችንን አተ ጠብቅልን መሠሎቻቸውንም አብዛልን አገራችንም ሠላላላላላላላላላላላላላም አድርግልን አሚን ያረበናአለሚን
@neimawolle6112
@neimawolle6112 2 жыл бұрын
Mashallh allhe yareb haystack ustaza
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 2 жыл бұрын
ወይ ኡሰታዜ አብሀይደር ረጅም እድሜ
@tube9781
@tube9781 2 жыл бұрын
🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞ , ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረዲየሏሁ ዐንሁ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመምም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው። . 🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞, አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ ከነብዩ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት «ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንተ በፊት እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው። . 🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞, ዐሊይ ኢብን አቢ-ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ በነብዩ ﷺ ፋንታ በፍራሻቸው መተኛታቸው ነው፤ የመካ ካፊሮች ነብዩን ﷺ ለመግደል መስማማታቸውና በዛ ፍራሽ ላይ ሊሞቱ እንደሚችል እያወቁ መተኛታቸው ነው። . 🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞, ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድተጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ። . 🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞, ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ:ﷺ እንዴት ሆኑ? ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ﷺ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው። . 🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞, ዙበይር ረዲየሏሁ ዐንሁ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ﷺ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው። . 🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹 🙏🙏🙏 ☞, ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረዲየሏሁ ዐንዩ ነብዩ ﷺ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ: ጋር በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው። . «አንድ ሰው ከወደደው ሰው ጋር በቂያማ ይቀሰቀሳል» ማለቶን እናውቃለን፤ 🌸, እኔም_አንቱ 🙏🙏🙏 የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! እንወዳችኃለሁ🌹በአባቴ፣ በእናቴ፣ በቤተሰቦቼ፣ በንብረቴና በነፍሴ ፊዳዕ ልሁንሎ አንቱ የአሏህ መልክተኛ ﷺ ጦይባዬ የአላህ ባሪያ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ 2 жыл бұрын
ደምራኝ ውድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ
@tube9781
@tube9781 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ማማዬ ዛሬ ተደማሪ ነኝ አንቺ ዛሬ ደሚሪኝ እና ነገ እመለሳለሁ ኮመንት አስቀሚጥኝ 🍓
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 2 жыл бұрын
ስወድሽ እስኪ ይሄን ፅሁፍ በዋትሳብ ላኪልኝ ጦይብየ ???
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስታኛ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ ስራ ነው። ኢላሂ ያርዝቀችን በር ክፈትልን!🤲 ዱባዮች ስራ ፈልጉልኝ!😔
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
አብሺረአላህመልካምሰራይሰጥሺ
@alfiyaalfi879
@alfiyaalfi879 2 жыл бұрын
ዱበይን የለሽ
@samerasamera926
@samerasamera926 2 жыл бұрын
አለህ ረዝቅሽን ይክፋትልሽ በዱአ ታበራቺ
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 2 жыл бұрын
@@alfiyaalfi879 አዉ
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 2 жыл бұрын
@@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም አሏህ ይበሽርሽ አሚንን
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
One hour Qur'an Heart Touching voice ||راحة نفسية أرح سمعك وقلبك|| የቀልብ ምግብ ቁርአን
1:02:18
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 72 М.