"አባቴን በመግደላቸው ሊቀመንበር መንግስቱ ይቅርታ ጠይቀውናል!" | ምርጥ የሐበሻ ጀግና! | Negere metsehaf | ነገረ መጽሐፍ

  Рет қаралды 55,189

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@woldu100
@woldu100 Жыл бұрын
አንደኛ እንግዳ!! ድንቅ ግለሰብ:: ታሪክ አፍ አውጥቶ ሲናገር እንሆ!! ሰው በዚህ ልክ ይህንን ያህል ማስታወስ መቻል ተዓምር ነው::
@AhmedIbra-f3m
@AhmedIbra-f3m 5 ай бұрын
እጅግ እጅግ የሚገርሙና የሚደንቁ እንቁ ኢትዮጵያዊ።እንደነዚህ ያሉ ድንቅ ኢትዮጵያዉያን የሰሩዋትን አገር አፈራርሰናት አረፍነዉ።
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኘልወታለሁ ❤🙏🙏🙏 ዶ,.ር እንዳለጌታ እናመሠግናለን ተባረክ። 🙏🙏🙏
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 Жыл бұрын
በጣም ክቡር ጀግና አባት ሰው የማስታወስ ችሎታዎ ማራኪ ነው 💚💛❤ እድሜና ጤናን እመኝልዎታለሁ !!!አበርትተውናል!እርስዎ ሲተርኩ ኢትዮጵያ የምታወራ ነው የመሰለኝ::
@GedionZewdu
@GedionZewdu Жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ዋጋ ለከፈሉ ጀግኖቿ በሙሉ
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Жыл бұрын
ዶ/ር እንዳለ ጌታ የዘመናችን አስትማሪና ትልቅ ሰው እናከብርሀለን ሻለቃ ጳውሎስ ለኢትዮጵያና ለትውልድ አባታቸው ጭምር ላደረጉት መስዋእት እናመሰግናለን እናከብሮታለን ትውልድ አይረሳቹም ።
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh Жыл бұрын
መረቅ አይገልጸውም ወይም ጣፋጭ ወይን። በዕድሜዬ በሚዲያ እንዲህ ያለ ስሜት ተሰምቶኝ አላውቅም።ድንቅ ነው አንደበታቸው ይጣፍጣል የታሪክ ንግግር የማስታወስ ችሎታቸው ድንቅ ነው። ዕድሜ ይስጥዎት። ምስጋና ለዶ/ር እንዳለጌታ ይለፍልኝ።
@gracekensington4971
@gracekensington4971 Жыл бұрын
ዶክተር ታለጌታ ስምን መልዕክ ያወጣዋል ይላል ያገሬ ሰው የሒወት ታሪክህን ቅርብ ጊዜ ከሚዲያ ላይ በወላጅ እናትህ ሰምቸው ተፈጥሮህ ቅን ነው ይሄ ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ነው አሁንም ይጨምርልህ ስለ ሻለቃ ጳውሎስ የሰማሁት የመንፈሳቸውን ጥንካሬ እንዲሁም የሐገር ባለውለታ ሆነው ማንም ዘወር ብሎ ያላያቸው ግን ሐገር ሲያቃጥሉ ሲዘርፉ ሲያወድሙ የኖሩት እነ ሌንጮ ለታ እንዲሁም የኦነግ አመራሮች በሙሉ የሐገርና የወገን ሸክም ሆነው መንግስት ጥበቃ እያደረገላቸው ሲጦሩ ማየት እንዴት ያማል ከምድራዊው ፍርድ ቢያመልጡም ሰማያዊው ፍርድ ይጠብቃቸዋል ሻለቃ ጳውሎስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና የስጦት።
@መንጌየበረሃውሰው
@መንጌየበረሃውሰው Жыл бұрын
እድሜ እና ጸጋውን ያድልዎት ሻምበል ጳውሎስ ጌታቸው ዶክተር እንዳለ በርታ ብዙ መስራት የምትችል ሰው ነህ ተስፋ አስቆራጭ ትውልድ ቢገጥምክ እንኳን ፅናቱ ሰጥቶህ ህዝብን ለማስተማር ህዝብን ለመለወጥ የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ
@mesfinmekonnen3090
@mesfinmekonnen3090 Жыл бұрын
ዶ/ር እንዳለ ጌታ ሰለምታደርገዉ ሁሉ እግዚያብሔር ዉለታህን ይክፈልህለመፅሀፍ ያለህ ክብር የተለየ ነው መጪው ትዉልድ በመልካምከሚያነሳቸዉ ኢትዬጲያውያኖችአንዱነህ ሌላው ሁሌም የሚገርመኝ EBS የሚሉት ትዉልድ አምካኝ የtv ጣቢያ የተሰጠው የአየር ግዜ ሰለፀጉርና ቅንድብና ሰለመሸቨታቤት ግዜውን ያቃጥላል ያንተ ፕሮራም ደግሞ ሳንጠግበው ያልቃል ሰዓት ንበተመለከተ ትንሸ ቢጨመር ለማለት ነው ዶ/ር አክባሪህ ነኝ ከሎስ አንጀለስ ።
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Жыл бұрын
በእውነት እኝህ ሰው ምን ያህል በታሪክ እና በተለያዩ እውቀት የተሞሉ እንደሆኑ መረዳት ይቻላል። ማንበብ ሰውን ሙሉ ያደርጋል። እንኳን ለቤተሰብዎና ለሀገር አምለክ እረድቶት ለትውልድ ይህን በመጽሐፍም በሃሳብም እንዲያስተላልፉ አበቃዎት። ታሪክ ሲያወሰዎት እንደሚኖር ጥርጥር የለኝም። ይበል እላለሁ። ከደረጀ ኃይሌ ጋር ያረጉትን ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ። አሁን ደግሞ ይህን ስሰማ ለካ "ሰውየው የልብ ሰው ናቸው " አልኩ። እግዚአብሔር የሰጠዎትን እድሜ በከንቱ ስላላባከኑትና በመክሊትዎም ሰለነገዱበት እንኳን ደስ ያለዎ እላለሁ። እድሜ ከጤና ጋር እንዲበዛልዎ ተመኘሁ። ወንድሜ እንዳለ ሥራህ እጅግ ያስደንቀኛል በቀደም በነይልማ ደሬሳ ቤተሰብ የተገኘው የመጻህፍት ሰጦታ ፕሮግራም ተከታትየለዋለሁ። ትልቅ ሥራ እየሠራህለት ነው ለተተኪው ትውልድ። አደራህን ተስፋ በሚየስቆርጠው የሀገሪቱ ወጀብ ሳተበገር ተረካቢዎች እሰክትተካ በሥራህ ጽና እላለሁ።
@dawitmekonen8462
@dawitmekonen8462 Жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው አዘጋጁን እናመሰግናለን የኢትዮጵያን ታሪክ ብዙ ጊዜ ለመቅበር ይሞከራል ነገር ግን በጭራሽ አይቻልም ብርቅ ኩሩ ጀግኖች ህዝቦች ታሪክ አዋቂዎች አሉዋት
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Жыл бұрын
ምን ያህል መልካም ሰዉ ናቸዉ ዛሬም ያባታቸውን ገዳይ አክብረዉ ይጠራሉ በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ ያሳጣዉ መንግስቱ የተማሩና አዋቂ የአፄ ሃይለሥላሴ ጄኔራል እንደነበሩ ልጅ ሆኜ እሰማ ነበር
@abelmehari926
@abelmehari926 Жыл бұрын
ስንቱ ወንድ ተኩል ተረስቷል እኮ በኢትዮጵያ ። ጎዘዞች እና ባለ ራዕዮችን ያብዛልን።
@Sile-economics_abouteconomics
@Sile-economics_abouteconomics Жыл бұрын
ሻለቃ ጳውሎስ በዚህ እድሜዎ ትውልዱ የአባቶቹን ታሪክ እንዲያውቅ ላደረጉት ተግባር በጣም እናመሠግናለን! ዶ/ር እንዳለ ካንተ ጋር ዘመንን መጋራት ኩራት ነው!
@TrunehYirga
@TrunehYirga Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው ፍፁም አርበኛነት ትልቅ የሐገር ፍቅር እና የሚደነቅ ጀግንነት
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በ ሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ አንዱ ምክንያት እናንተ ጊዚያችሁን ሰጥታችሁ ይሄንን ትምህርት ሰጪ ለ ትውልድ ጠቃሚ ነገርን የምትመለከቱ እውነተኛ ሰው ናችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ጠብቃት
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
ምርጥ የኤትዮጵያ ወታደር 💚💛❤
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጦት ገና ብዙ የሚያደርጉ አባት የሚያኮሩ አባታችን ኖት እንዲህ አይነት አባቶችን የሀገር ተቆርቃሪዋችን ያኖርልን ድሮ ዘር ሀይማኖት ሳይባል ሀገርን ወደው የኖረ ህዝብ ነበር አሁን ያንን ለማጥፋት የተሰበሰበ ወንበዴ የበዛባት ሀገር ሆናለች ለሀገሪቱ ብ ያለው እኝህን አባት ሰምቶ እውነተኛውን መጵሀፍ ያንብቡ አባቴ ይኑሩልን እንደዚህ ያስደሰተኝታሪክ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏
@atrsawandualem7674
@atrsawandualem7674 Жыл бұрын
እውነትም አስተማሪ ተሞክሮዎች ያላቸውን ሰው ነው ያቀረብከው። Thank you so much Dr. Endalegeta.
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው ሻለቃ በማየቴ በመስማቴ ደስ ብሎኛል እረዥም እድሜ ለሻለቃ🙏🙏🙏🙏
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Жыл бұрын
ወገኖች ከተያዝንበት ነገሮች ወታችሑ ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስን አስተላልፋ ።የሚደንቅ ታሪክ ነው ።
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 Жыл бұрын
Wow what a brilliant person he is. I have never seen a person at 77 with such a huge caliber. We really need part two, three four...of this panel. Thank you to those who made this program a reality. I am not impressed only with his brain but also his heart. A country with such an exceptional personality shouldn't find itself in such a messy internal situation. We should regret it really.
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 8 ай бұрын
እራሳቸው መጽሐፍ ናቸው። ድንቅ የማስታወስ ችሎታ ። "ኢትዮጵያ ልጆችሽን አስቢ ። " እድሜ ይስጦት የሚቀጥለውን መጽሐፎን እንዲያበረክቱ። የሚገርመው በኛ አገር ታሪክ ባለታሪክ ድርጅቶች መለት የጦሩ ክፍል እንኳን ሰነድ አለማስቀመጡ ምሳሌ የኮሪያ ዘማቾች 6000 ከስድስትሺ በላይ የክብር ዘብ አባላት ዘምተው ከዋና አዝማቾችና ከሞቱና ከቆሰሉ በስተቀር የዘማቾቹ ስም የለም። ይህ በዚህ ትውልድ ሊበቃ ይገባል። ላቅራቢው ምስጋና ይሁን።
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 Жыл бұрын
እድሜ ሰጥቶኝ እንደ እርሶ ያለ ባለቡርህ ኣዕምሮ ያልስማሁትን የሀገሬን ጀግኖች እንድናውቅ እትዮጵያዊነትእንድንረዳና እንድናውቅ የታሪክ ምስክርነትዎት በዝህ መልክ ስለኣበረከቱልን እግዝኣብሔርን ኣመሰግነዋለሁ ! ያሰቡትን ፣በቀጣህ ጊዜ ለመሥራት ያሰቡትን ከፍፃሜ ለማድረስ ረዥም ዕድሜን እግዝኣብሔር ይስጥዎት።
@demissieamose7921
@demissieamose7921 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለቀደምት አለቃዬየጀግናው የቀድሞ ሰራዊት አባልና የጀግናው ጄ ጌታቸው ናደው ልጅ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው እመኛለሁ ጀግንነት ሁሌም ለትውልድ የሚተላለፍ ህያው ምስክር የሚሆነው እንዲህ እውነተኛ የተጋደረሎ ታሪክ ሳይዛባ ለትውልድ ማስተላለፍ ሲቻል ነው እኒህን ውድ የሀገር ሀብት ጀግና ስራዬ ብላችሁ ያሉበት ድረስ ሄዳችሁ ይህን ድንቅ ታሪክ ያጋራችሁን እውነትም እማማ ኢትዮጵያ በፍቅር ውስጣችሁ እንዳለች ማረጋገጫ ነው እግዚአብሄር ለሀገራችን ኢትዮጵያ የምትመኙት መልካሙ ሁሉ እንዲሳካላችሁ ከምስጋና ጋር ልባዊ ምኞቴ ነው ለእናት ጀገራችን ኢትዮጵያ ለዛሬው ትውልድ ያደረሱ ጀግኖች የተጋደረሎ መስዋትነት ታሪክተዳፍኖ አይቀርም ኢትዮጵያችን ዛሬም እንደ ትላንቱ በቆራጥ ልጆቿ መስዋትነት በፍቅር በእኩልነትና በአንድነት ፀንታ ለዘላለም ትኖራለች። ሻለቃ ደምሴ ዮሃንስ ታህሳስ 16/2016 December 26/2023
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
የምለውን አጣሁ በ78 እድሜ ያስታወሱት ግዙፍ ተግባር ለመንገር በብዙ ፈተና አልፈው አባቶ በሾሙት ተገድለው አስታውሰው ትክክለኛ ታሪክ ነገሩን ባለፈው ራስ መንገሻ ስዩም በ97 አመታቸው ሲገልጡ እኔም አሁን 67 ሆኜ የራስ መንገሻን ተመኘሁ አሁን ቀንሼ የሻለቃን 20 አመት ተመኘሁ ጉዳት ደርሶባቸው እግርና አንድ አይን አጥተው ¡¡¡¡ ገራሚ!¡¡ ይሕም አለ¡¡¡ ዶ / ር እንዳለጌታ ከበደ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ደግሜ አመሰግናለሁ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
😭😭😭 ክብር ለናንተ ለሞት ለተዘጋጃችሁ ለኛ። ከደረጄ ጋዜጠኛ ጋር ቀርበው አይቻቸው ነበር። ጨዋ የአባታቸው ገዳይ አክባሪ በጣም ይገርማል። ቀላል ደንበኛ ስንቅ። ሻለቃ ተፈራ ፈታንህ በለው በመርፌ ወግተው ገደሉት ወያኔዎቹ። ሻለቃ ተፈራ በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ ሚና አለው ማስረጃዎች አሉኝ። ሻለቃ ተፈራ የእስርቤት አስተዳዳሪ ነበር ያቁታል ማለት ነው ። መታደል እኮ ነው የነበሩትንም አስታውሶ መፃፎት። እናመሰግናለን ጤንነት እድሜ እመኛለሁ ሁሉን ስላካተቱ አቤት የማስታወስ ችሎታ እግዜር ይሰጥልን ትክክል አበባል። አሜን አሜን። ስልካቸውን እንዴት አገኛለሁ ተባበሩኝ እኔም እወስዳለሁ።🙏
@getnetkasie1519
@getnetkasie1519 8 ай бұрын
እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጦት
@amaduethiopia9357
@amaduethiopia9357 Жыл бұрын
ይህን ድንቅ ስራ ሌሎችም ኢትዮጵያውያ ያሉ ትምህርት ቤቶች ቢታደለ ነገ የሚመጡ ትውልድ ይጠቅማል
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m Жыл бұрын
ጎበዝ ፀሐፊ ደርሶት አሪፍ ተራኪ እንደሚተርከው መፅሐፍ ቁጭ ብድግ የሚያደርግ የንግግር እና የማስታወስ ክህሎት ያላቸው ታላቅ ቅርስ የሆኑ የሀገር ባለዉለታ ናቸው እረጅም እድሜ 🙏
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@fikiretube6797
@fikiretube6797 Жыл бұрын
ሻለቃ ጥንካሬው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይድለው መንግሥቱ የስንቱን ቤት ነው የዘጋው ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ተማሪዎቹን ሳይ እንባዬን መያዝ አቃተኝ ሀገሬ ናፈቀችኝ።
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 ай бұрын
ሻለቃ ዻውሎስ እጅግ አክባሪዎ ነኝ:: በመፅሀፍዎ ውስጥ በማራኪ አንደበት የተረኩልንን በወርቃማው ብዕርዎ የከተቡልንን የጀግኖች ታሪክ በመግዛት እኔም የበኩሌን ግዴታ እወጣለሁ:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ:: 🫡
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 Жыл бұрын
Major Paulos is an intelligent man . God bless you.
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 Жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Жыл бұрын
GOD Bless you All of you We love you 💓
@samitesfaye3065
@samitesfaye3065 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሻለቃ❤ ነብስ ያለው ፕሮግራም ❤
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ጀግና
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 Жыл бұрын
ሻለቃ ጰውሎሰ እድሜና ጤና ይስጥዎት ጌታየ ታሪክ ሰሪው ይሞታል ታሪክ አይሞት
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Жыл бұрын
ዋውውው💚💛❤ ለተከበሩ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ለሻለቃ ጳውሎስ ጌታሁን ናደው፣ እግዚአብሄር የአብርሀምን እድሜ (120) ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት👏አሜን/3 እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ እግዚአብሄር ይስጥልን🙏 ኢትዮጵያ በቆራጥ ልጆቿ አንድነቷና ልዑዋላዊነቷ ተጠብቆ ለዘልዓለም በክብር ትኑር💚💛❤ 💚💛❤
@yonasabate2831
@yonasabate2831 Жыл бұрын
ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሻለቃ ጳውሎስ እግዚአብሔር አምላክ ኤድሜውን ከጤና ጋዜጠኛ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ❤🙏❤
@bekelearaya1383
@bekelearaya1383 Жыл бұрын
ሻለቃ ጳዉሎስ እግዚአብሔር ዕድሜዎን ይባርክ እንደዚህ ሆነዉ ባየሁ ዕለት እጅግ ነዉ የደነገጥኩት የሐገር ባለዉለታ ጀግና መቼም የማያልፍበት መንገድ የለም በዉትድርና ዘመንዎ ትልቅና የጨከነ የሀገር ጉዳይ ነዉ ታሪክ ያስታዉስዎ ሻለቃ በሕይወት ዘመንዎ የማይቆጭ ዕድሜ በማሳልፍዎ ደስ ይበልዎ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ያዘጋጀዉን መንግሥቱ ያብቃዎ ። በተረፈ በተደጋጋሚ በየሚዲያዉ ላይ ሳገኝዎ በአክብሮት እያደመጥኩ ነዉ ዕድለኛ ነኝ ። ሻለቃ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን 20 ዋን አምላካችን እግዚአብሔር ይጨምርልዎ ፀጋ ይብዛልዎ።
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
Very very interesting History!!! Yes, shalka phawul is very Birilint man who did Greatest accomplishment for ethiopian people!! He explined the ethiopian History and written different Ethiopian History book . So many new generation can learn a lot of things from this amazing History book.
@Eyobs90
@Eyobs90 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን!! 🙏❤️
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 Жыл бұрын
Amezing couragea and ,determination this generation have to learn alot from shaleka paulose and keep his legacy too.
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Жыл бұрын
የአቤል ጳውሎስ አባት:: መቼም ከደረጄ ሃይሌ ጋር በነገራችን ላይ የሚለውን ታሪካዊ ቃለ-መጠይቅ ማየት ግድ ነው::
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 Жыл бұрын
እውነት ነው እሚገርም ትረካ ነበር እሚመስለው ከደራው ጨዋታ ጋ
@AberaBerja
@AberaBerja Жыл бұрын
I am really impressed by the work of Shaleka Paulos. His detailed knowledge of Ethiopian heros at different times of history with practical answers is amazing.His direct participation and living in the process Nation building , most importantly his positive out look to any kind of hardship and challenge will educate the new generation Ethiopian Youth. Thank you very much and May the almighty God keeps you healthy and give you more years ,more time so that the young generation benefits from your incredible experience . Thank you,
@MesloachewTeshale
@MesloachewTeshale Жыл бұрын
ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸውን ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ ቃለ መጠየቅ አድርጎላቸው እውነት በጣም ደጋግሜ አዳምጫቸዋለው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው በጣም ነው ያከበርኳቸው በጣም ነው የወደድኳቸው
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
This man is among the rarest of Ethiopian heroes. His memory is beyond belief. He speaks of things past so long ago as if he is reading a written note. The way his father stood for Menhistu H/Mariam only to be finally betrayed by Menhistu in such a cruel ways is heartbreaking and a riddle of human behaviour. Long life to this great man!!!
@sophieabye8869
@sophieabye8869 Жыл бұрын
What a great story. ❤❤
@besemay
@besemay Жыл бұрын
ግሩም ነው! እንደገና።
@besemay
@besemay Жыл бұрын
ግሩም ነው!
@wubemelese3694
@wubemelese3694 Жыл бұрын
እኝህን የኢትዮጵያ ምርጥ አባት ማንነት በማወቄ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የተመኙትን ዕድሜ ከጤና ያድሎት ጌታዬ
@mandefrotewoderos11
@mandefrotewoderos11 Жыл бұрын
ፈጣሪ ቀሪ ዘመነዎትን ያርዝምለዎ ሻለቃ ታላቅ የታሪክ ሙዚዬም ለሀገር የጠቀሙ የሚጠቅሙ ሀገራቸው ያልጠቀመቻቸው አስደናቂ ባለብሩህ አዕምሮ የሀገር ሀብት ምንም ቃላት የማይገልጻቸው ታላቅ ሰውጨምሮ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@GetinetAlemayehu-i5f
@GetinetAlemayehu-i5f Жыл бұрын
ሻለቃ ጳውሎሰ ጌታቸው የደቡብ ዕዝ መሀንዲሰ መኮንን ሆነው አቃቸዋለው ጀግና መኮንን ናቸው በጣም ማንበብ የሚወዱ መኮንን ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ተመኘው ።
@danielawraris5599
@danielawraris5599 Жыл бұрын
I love the story! Thank you for presenting such a brave perseverant Ethiopian! Ethiopia needs these people more than any thing now.
@bubuabubu1
@bubuabubu1 Жыл бұрын
I think it is much better and good lesson to present us such heroic father than those who deny God.
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Жыл бұрын
I would certainly read his book for its beautiful storytelling and educational value. An academician, a hero, a father, and the son of a general! His contribution to producing readers and scholars is impressive. I would certainly read his book. Side note: many in the east, particularly Somalis, have experienced discrimination at several levels, including the opportunity for education, simply for the land dispute with Somalia.
@dkidane870
@dkidane870 Жыл бұрын
እንዳለ ጌታ ፕሮግራምህን በጣም ነዉ የምወደው ፤ እንግዳህን ሰታቀርብ የመጸሀፉን ሰም አሰቀድመህ ንገረን , ጠረጴዘው ላይ ብታቆመው ለተመልካች ጥሩ ነው
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Жыл бұрын
አባቴ ስንቅ ነዎት 💚💛❤️
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Жыл бұрын
Good bless you All of you
@kassa4882
@kassa4882 Жыл бұрын
WOW you bring metal man !! Long life for you Father. Shame of this generation politicians. Anti people, anti country.shaleka gifted mind ❤❤❤❤.
@agergizatendeshaw5265
@agergizatendeshaw5265 Жыл бұрын
ከእባቶት.የተማሩት.የሀገር.ፍቅርና.ታምኝነት. ይዘው.እሁን.ለእሉበት.ዓድሜ.በመድርስዎ. እጅግ.የሜያደንቅ.ታሪክ.በሆኑ.ትውልድ. የሜያኮራና.ለመሆን.የሚጋብዝ.መሆንም. የሜያችል.በእሁኑ.ጊዚ.የማይገኝ.ታላቅ.በርከት.ነው.የስጡን.ቅሪው.ዘመነዎትን.ይባርክ.!!
@yenukakiflu2718
@yenukakiflu2718 Жыл бұрын
ፍሬ ጄኔራል ጌታቸው ናደው አሻራ መጣል የምር የሚያውቀው እሱ ነው ጀግና ጳውሎስ ጌታቸው ዘረ ጀግና ነው በፍቅር ተዋጊ ይቅር ባዩ ሰው የምር ተዋጊ የሃገር ግንበኛ ቀያሽ መሃንዲስ ኢትዮጵያዊነት በፍቅር የሚቀይስ የሆዱ ፍሬ አንጀት የሚያርስ ዘርህ ይብዛልን ላገር ይዳረስ በዘረኝነት ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ እድሜና ጸጋ አምላክ ያብዛልህ ውጥን ሃሳብህ ይፈጸምልህ ደቀ-መዛሙርት ከስር ያፍራልህ
@belaywubetu7841
@belaywubetu7841 Жыл бұрын
Hero
@afeworkbiniyame8845
@afeworkbiniyame8845 Жыл бұрын
Respect for those who sacrifice for Ethiopia.
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
NBC ትልቅ ምስጋና ይገባቹሐል በጣም በሚገርም ሁኔታ ትውልድን የሚያስተሳስር እጅግ ነብስ አድን ፕሮግራም ስላዘጋጃቹ ከልብ ደስ ብሎኛል። ለማታውቁት ይህ ዊልቸር ለይ ቁጭ ብሎ ትውልድን እንደ እስራስ የሚቀርፀው ሙሉ ስሙ ሻለቃ ፓውሎስ ጌታቸው ይባላል አባቱ ብርጋዴር ጀነራል ጌታቸው ናደው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው senior ጀነራሎች በግርማ ምገሱ ና በ እውቀቱ የሚታወስ ሲሆን የሻለቃ ፓውሎስ ልጅ ደሞ እውቁና ብርቅዬው ሙዚቃ አቀናባሪው አቤል ፓውሎስ ጌታቸው ነው በቃ ይህን ሁላ ያልኩት ትውልዱ ከዚ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊነቱን ያጣጥማል ብዬ ስላሰብኩ ነው እረጅም እድሜ ለ ኢትዮጵያ ጀግኖች ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rasyosef2681
@rasyosef2681 Жыл бұрын
Lpwl😊p😊ow😊
@rasyosef2681
@rasyosef2681 Жыл бұрын
L
@rasyosef2681
@rasyosef2681 Жыл бұрын
L😊w
@rasyosef2681
@rasyosef2681 Жыл бұрын
Ol😊😊llpwlpp
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
በጣም ኢትዮጵያ እንዴት እንደምትነበብ ማየት ይቻላል። እድሜና ጤና እመኛለሁ🙏
@ahmedhassen6907
@ahmedhassen6907 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 Жыл бұрын
በእውነቱ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው የኢትዮጵያ ኢንሳይ ክሎፒዲያ ሆነው እንዲፈጠሩ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያን የፈጠራቸው የተባረኩ ቅዱስ ስውናቸው እሁንም 20 እመት እይደለም ከዛበላይ እደርቦ ደራርቦ ይስጦት እንዳለ ጌታ ከበደ እንዲህ እይነት የኢትዮጵያን ብርቅዬጀግና ስው በማቅረብህ እጅግ እመስግናለሁ እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@Hornland
@Hornland Жыл бұрын
ሰው አላት ኢትዮጵያ። እኝ ሰው የሰው ልጅን ኃይል ልኩን እምናይባቸው ፣ እንዲሁም አምላክ ሰውን በመፍጠሩ እንዳይፀፀት የምህረቱ እና የቸርነቱ ቃልኪዳን እንዳይታጠፍ ምክንያት የሆኑ ናቸው። 1) ጀግና አባታቸው በጎ በዋሉለት ሰው ፣ ያውም የአገር መሪ ተገደለ 2)ለተፈፀመባቸው ክደት እና በደል በካሳነት መልክ ታሰሩ 3)አባታቸው እና አያቶቻቸው ዋጋ የከፈሉላት አገር በዘር ተከፋፍላ ተበተነች 4) ለ27 ዓመት የለፉለት ተቋም ጡረታ ከለከላቸው 5)በስተርጅና ኑሮን ለመጋፈጥ ላይ ታች ሲሉ ሲደክሙ በነበረበት በአንድ የተረገመ ቀን ሁለት እግራቸውን ያሳጣ አደጋ ደረሰባቸው 6) ይህ ብቻ አይደለም አንድ አይናቸውም በጉዳት ማየት ተስኖታል በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ህዝብ እና አገር ቸል ቢላቸውም እርሳቸው ግን አገራቸውን በቅንነት ከማገልገል አልቦዘኑም። ለአንድ ብርቱ ለአገሩ ቀናኢ የሆነ ጀግና በገዛ አገሩ እና ማህበረሰብ ቸል መባሉ ሳያንሰው ፣ ለውለታው ምላሽ በእስር እና በእንግልት የጡረታ ዘመኑን እንዲገፋ መደረጉ ተስፋ ቢያስቆረጥም ፣ እኚህ ሰው ግን ከማንም ብርቱ ነኝ ባይ የበለጠ ተስፋን የሰነቁ ናቸው። ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ናት የምትባለው እንዲህ ያሉ ለማመን የሚከብድ ባለታሪክ ሰዎችን ምድሯ ስለሚያበቅል ነው።
@AmanuelBelay-q3h
@AmanuelBelay-q3h Жыл бұрын
ይቺ ሀገር የጉድ አገር እኳነች ጀነራል ጌታቸውን ናደው የሚያቀው ነው የሚያቀው
@Mihrettamirat-r7l
@Mihrettamirat-r7l Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂ሃይ እትዮጵያ ዬጉድ ሀገር
@Rasdashen1
@Rasdashen1 Жыл бұрын
Interesting story ! By the way, there used to be a picture in my parents home that showed General Getachew Nadew awarded a medal to my father who used to be an Airborn back then.
@solomonkebede5264
@solomonkebede5264 2 ай бұрын
He is in exile he must face justice
@ያብናት
@ያብናት Жыл бұрын
እኚህ ሰዉ ሲያወሩ ሰምቼ አልጠግባቸዉም
@Mihrettamirat-r7l
@Mihrettamirat-r7l Жыл бұрын
ሃይ እትዮጵያ😂😂😂😂❤❤❤
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 2 ай бұрын
Nice man. I will his book if I find some one who can send me
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Жыл бұрын
ታሪልክን ከስም ግዜና ቦታውን ሳያዛንፉ ሲናገሩ ይገርማል:: ምን አይነት ባለትልቅ የአዕምሮ ባለቤት ናቸው?
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 19 күн бұрын
አዪ አባትዎ መንግስቱን በጊዜ ቢያስወግዱ ኖሮ እሳቸውንም ኢትዮጵያንም ባላጠፋ ነበር
@negagetachew974
@negagetachew974 7 ай бұрын
ጀነራል ጌታቸው ናደው ኤርትራ ክ/ አገር አስተዳዳሪ ሆነው አቃቸዋለሁ። እጅግ በጣም በሳል ሰው የተማሩ፣ ሰለኤርትራ ሕዝብ ደሕንነት የሚያስቡ ነበሩ ፣ ለሰራዊቱ ሲናገሩ እኛ እዚህ የመጣነው የኤርትራን ሕዝብ ለመጠበቅ ነው፣ መሬት ፈልገን አልመጣንም፣ መሬት ከዚህ የሚበልጥና የሚሰፋ አለን። ብለው ሲናገሩ ሰምቻለሁ።
@luluaual1873
@luluaual1873 Жыл бұрын
10:31 Halmarm
@hailugebretsadik7400
@hailugebretsadik7400 4 ай бұрын
ከወንድመዎ ፣ ልዑል ጌታቸው ጋር ጂግጂጋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አብረን እንማር ነበር። ልዑል የት ነው? እባከዎ ፃፉልኝ።
@ቃል_አብ
@ቃል_አብ Жыл бұрын
እኛም ኢትዮጵያዊ ነን??
@MesloachewTeshale
@MesloachewTeshale Жыл бұрын
እኔ እምልህ ዶክተር እንዳለ ጌታ
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
ይህች ሀገር የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ ጡርታ እንኳን መከልከል
@zelekejebero8439
@zelekejebero8439 7 ай бұрын
ስለዚህ ነው መንግሥቱ ሙሉ ጀኔራሎች ሲያዙ በኤርትሪያ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ የታወጀባቸው ጠቅላይ ግዛት ዋና አስተዳዳሪና የጦሩ የበላይ አዛዥ አስደርገው ያሾሟቸው። ግን ጌታቸው ናደው በአድማ ተኝኝተው በኩዴታ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው፡ ግንመንግሥቱ አልነበሩም የፈረዱባቸአ የደርግ ጠቅላላ ስብስባ ነው የተፈረደባቸው።
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
ቦቅቧቃው መንግስቱ ጥላውን የማያምን
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 Жыл бұрын
አንድ ወቶአደር ምክትል መቶ አለቃ ከሆነ እርከን እየጠበቀ እስከ ጄኔራል ይሔዳል እንጂ ግለሰብ አይሰጠውም ይህ የሚሆነው ለበታች ባለ ማእረግ የተለየ ጀብዱ ሲሰራ ነው
@teemarmesfin2250
@teemarmesfin2250 11 ай бұрын
የመፅሀፉ ርዕስ ምንድነው
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Жыл бұрын
አባቴ (እሱም ጄኔራል ነው) እንደነገረኝ ለጄኔራል ጌታቸው ሞት ተጠያቂው ኮሎኔል ዳንኤል ነው ከአብዮቱ በፊት ጄኔራል ጌታቸው በማንአለብኝነት ኮሎኔል ዳንኤልን እንደማይሆን አድርገው አዋርደዉታል። በተገደሉበት ወቅት የመንግሥቱ ሥልጣን የተመረኮዘው ዳንኤል ላይስለሆነ መንግስቱ በግፊት ተስማምቷል ።
@aryamche
@aryamche Жыл бұрын
Well done!!! ሻለቃ!!!!
@kemalhassenaman1249
@kemalhassenaman1249 Жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ ሲናገሩ "10ኛ ሜካናይዝድ ክፍለጦር" ብለው የገለፁት "10ኛ ሜካናይዝድ ብርጌድ" ተብሎ ቢስተካከል ምክንያቱም ደርግ በ1967 ሲቋቋም ኢትዮጵያ የነበራት 4 ክፍለጦሮች ብቻ ነበር በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሐረር ላይ የነበረውም የአንበሳው 3ኛ ክፍለጦር ነበርና። ሌላው በኢትዮጵያ ታሪካ ላይ ትኩረት አድርገው ፀሐፊያንን ስፖንሰር አድርገው ማሳተም ያለባቸው ዩኒቨርስቲዎቻችን ቢሆኑ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
አይ መንግሥቱ ለባለውለታውም መልካም አልነበረም ማለት ነው ይሄ ጨካኝ😡
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 Жыл бұрын
ያገር ሃብት (እንቁ) ማለት እኝህ አንዱ ናቸዉ
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
ወርቅ ላበደረ ጠጠር የሚለው ብሂል
@zolazola5725
@zolazola5725 Жыл бұрын
ምነው በዚያን ጊዜ ተፈርዶበት በነበር ።ዛሬ የገጠመንን የመከራ ዘመን አይገጥመንም ነበር።
@tekle.teferygerechal697
@tekle.teferygerechal697 Жыл бұрын
ጥንቸልና ኤሊ (🐢)ለማት ተረት ተረት።
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН