KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሟርትና መተት በእኔ ላይ አይሰራም | Alemayehu Negash
46:18
ከማንነቱ ያፈነገጠው ክርስቲያናዊነት | Alemayehu Negash
46:05
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:37
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
በጠላቶችህ ላይ የመንገሥ ኃይል | ከዳንኤል ታሪክ ይህን እንማራለን
Рет қаралды 33,470
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,8 М.
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Күн бұрын
Пікірлер: 502
@Rawuel_Endris
Ай бұрын
እናመሰግናለን!
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Rawuel_Endris አመሰግናለሁ ገናናው ወንድሜ
@ManeWo
Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ !!! ለእኔ በጣም የጊዜው ጉዳዬ ላይ ያነጣጠረ ቃል ነው ። አሜን የሚጠሉኝ አይችሉኝም ።
@netsanetfiseha2781
Ай бұрын
ወይ ጉድ ለተከታታይ ቀናት ፀሎት ላይ ነበርኩ ይህ ለእኔ መፅናናት መልዕክት ነው አባቴ የላከልኝ
@netsanetfiseha2781
Ай бұрын
አሜንንንንኖ አባቴ ❤❤👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@netsanetfiseha2781 እውነት ነው! ለሁላችንም መጽናናት ይሁን
@Hihi-r8p2o
Ай бұрын
እሚጠሉህ አይችሉህም አንጀት አርስ መልእክት ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Hihi-r8p2o አመሰግናለሁ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
Ай бұрын
እ/ር ዘመንህን ይባርክ አንተን የሰጠን ጌታ ሰሙ ይባረክ ለበረከት ሆነሀል ለትውልድህ ጤናህ አይምሮህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ።እኔ ብዙ ተጠቅሜአለው አመሰግናሐው ❤❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@ሰላምሰላም-ወ2ሰ አሜን አመሰግናለሁ ጌታ ያክብርልኝ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
Ай бұрын
@@Yehiwotwuha ዘመንህ ይባረክ ወንድም አለም ብዙ ተጠቅሜአለው አ/ር የእጅህን ሰራ ይባርክ ዳርቻህ ይሰፋ 🙏 ብዙ ሀብት አለ በውሰጥህ ። እ/ር እየመነዘረ ለትውልድ ያዳርሰህ ተከናወን 🙏❤
@MaryMary-xp2lb
Ай бұрын
አቤቱ ይህ መልካም መምህር ስላስነሃህልን እናመሰግናለን ።
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@MaryMary-xp2lb አሜን: ክብሩን እርሱ ይውሰድ!!
@agereaddis1762
Ай бұрын
ገና ዛሬ አጋጣሚ ነዉ የሰማሁ በጣም ገራሚ መልክት ነዉ እናመሰግናለን ማንም በአትኩሮት እዲህ አላስተማረንም ወይም እኔ አልሰማሁም ነበር
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@agereaddis1762 አመሰግናለሁ
@YiftusiraTefera
Ай бұрын
በዘመኔ ክፋት እግር አውጥቶ ሲሄድ በግልጽ አይቻለሁ! አሁን ደግሞ መልካም መንፈስ ሰይፍ ታጥቆ አየሁት። እናመሰግናለሁ!!
@MaryMary-xp2lb
Ай бұрын
የሚጠሉህ አይችሉህም !! አሜን
@flovebus
Ай бұрын
ግሩም ልሳን ለየት ያለ አመጣጥ በርታ ወድሜ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@frehiwotamdie6525
Ай бұрын
ይህ ለእኔ ነው የተላከው ስብከት አመሰግናለሁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ፡፡
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@frehiwotamdie6525 አሜን አመሰግናለሁ
@asefashtekeste1913
27 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ።አንተን የላከልን እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።ጸጋዉን ያብዛልህ።🙏🙏🙏
@Yehiwotwuha
27 күн бұрын
@@asefashtekeste1913 አሜን አመሰግናለሁ
@lensawoldeyes1553
Ай бұрын
ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ! ድንቅ መልዕክት ነው! ደጋግሜ ነው የሰማሁት ብዙ ትምህርት ሰንቂያለሁ አመሰግናለሁ! ተ ባ ረ ክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@lensawoldeyes1553 አሜን አመሰግናለሁ
@ብልፅቲሄዋን
Ай бұрын
በጠም ግሩም ትምህርት ።እናመስግናለን❤️
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@ብልፅቲሄዋን አመሰግናለሁ
@sebi1020l
Ай бұрын
እረ ብእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ዛሬ ገና ነው የሰማውህ ለጆሮአችን መልካም ምክርን አመጣህልን እኔ ምን ለስማ እያልኩ በተጨነኩበት ጊዜ ያንተን ቪዲዮ እግዚአብሔር አመላከተኝ ተጨነቅን እኮ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@sebi1020l አይዟችሁ!! ሁሉን የሚያሸንፍ አባት አለን፤
@sebi1020l
Ай бұрын
@@Yehiwotwuha አሜን
@mesfinmersha7769
Ай бұрын
ስለ ፍቅር 1 ምርቃት( በረከት) 2 ወድቆ ስለመነሳት 3 ስለ አቻ ግፊት 4 በአላማ ስለመፅናት 5 ስለ ወጣትነት በነዚህ ጉዳዮች ላይ እግዚአብሄራዊ አመለካከት ያለባቸውን ሀሳቦች የተመረኮዘ ቪዲዮ ይሰራልን እባክህ 🙏🙏
@meniramohammed4096
Ай бұрын
በእውነት !!!! የሚጠሉህ አይችሉህም!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን።።
@astergezahagn5766
Ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@astergezahagn5766 አመሰግናለሁ
@maqdasmokonin810
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ውረድ ፍረድ ከሰዎች ከፍት ተንካል የተነሳ ኑሮ አሰልጣኝ ሰው በሃይሉ አይችልም ህልውናህ አይለየኛ እርዳኛ አሜን
@መልካምመሠረት
Ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው ። እጅግ ነው የተባረኩበት ; እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን ያብዛልህ ። ተባረክ ወንድማችን 🎉
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@መልካምመሠረት አሜን አመሰግናለሁ
@meazakidane72
Ай бұрын
ደንቅ መልክት ተባረክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
አሜን
@GeziSilshe
Ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ተባረክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@GeziSilshe አመሰግናለሁ
@Eden-tc1sj
Ай бұрын
Wow በጣም የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነዉ... በርታልን ወንድማችን አናምስግናለን
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Eden-tc1sj አመሰግናለሁ
@zewudituhussen2262
Ай бұрын
Amen amen amen amenamen
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@zewudituhussen2262 አመሰግናለሁ
@senigecho7986
15 күн бұрын
ተባረክ ተምሬበታለሁ ክፉዎች እንደመቀጡ ተምሬአለሁ ትባረክ
@Yehiwotwuha
15 күн бұрын
@@senigecho7986 አመሰግናለሁ
@zewdituadera8216
Ай бұрын
God bless you excellent teach for the people. God bless you. I love you God bless you everybody all your family bye-bye
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@zewdituadera8216 Thank you so much my dear family
@abenezerdawit3323
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ መልእክት የሚጠሉኝ አይችሉኝም አሜን በእውነት ተባረክ ወቅቱን ያማከለ ትምህርት 🙏
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@abenezerdawit3323 አመሰግናለሁ
@AbdisaAtew
Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@AbdisaAtew አሜን አመሰግናለሁ
@FikerteWodajo
Ай бұрын
ኦኦኦ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ።
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@FikerteWodajo አሜን: አመሰግናለሁ
@MestawotMeskele-ms3he
Ай бұрын
Thank-you so much ህወትህ ይባሬክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@MestawotMeskele-ms3he አሜን አመሰግናለሁ
@MaryMary-xp2lb
Ай бұрын
አሜን !! ክፋትን ያጥፋልን !!
@sebelesebele1717
Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ድቅ የሆን ትእምርት ልቦና ይስጠን ፍጣሪ!!
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@sebelesebele1717 አመሰግናለሁ
@abbeegraham8060
Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ያብዛልህ ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@abbeegraham8060 አሜን አመሰግናለሁ
@TsehayTachbele-n8w
Ай бұрын
ወቅታዊ የሆነ መልዕክት ሆኖልኛል ፤ ለእኔም ለሀገራችንም። ተባረክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@TsehayTachbele-n8w አሜን አመሰግናለሁ
@hiwothiwot5154
Ай бұрын
አሜን+፫❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@hiwothiwot5154 አመሰግናለሁ
@saragirma3927
Ай бұрын
ይጨምርልህ ድንቅ መርዳት
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@saragirma3927 አሜን አመሰግናለሁ
@mistlaltsehaye5282
Ай бұрын
ክብር ለሠራዊት እግዛብሔር ይሁን።❤ እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ የሒይወት ውሃ ከሆድህ ያፍልቅ። የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም። እናመሠግናለን።❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@mistlaltsehaye5282 አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን
@Love-h4w
Ай бұрын
Thank you so much such knowledgeable person from GOD
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Love-h4w Thank you so much
@SanytMola
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@SanytMola አሜን አመሰግናለሁ
@anaremelka3287
Ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርክህ ::
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@anaremelka3287 አሜን አመሰግናለሁ
@tigistdagne9716
Ай бұрын
ጌታ እንዴት መልካም ነው! ለኔ የጊዜው መልክት ነው bless you bro
@berhanualemu4689
Ай бұрын
አሜን አሜን!!...በኢየሱስ ስም አይችሉኝም።ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@berhanualemu4689 አሜን: ለዘለዓለም ለእርሱ ክብር ይሁንለት
@lichotub9361
Ай бұрын
አሜን አሜን የውነት ታባረክ 🙏🙏❤️
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@lichotub9361 አመሰግናለሁ
@Hihi-r8p2o
Ай бұрын
የሚጠሉህ አይችሉህም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@zezugeber2025
Ай бұрын
በጠዋቱ የአንተን ትምህርት ሰምቼ ተባረኩበት ተባረክ❤❤❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@zezugeber2025 አሜን
@FisehaWagaw-g8e
Ай бұрын
የቃሉ አገልጋይ ተባረክ ደሰ ብሎኝ ሰምቻለሁ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@FisehaWagaw-g8e አመሰግናለሁ
@fikermamo8783
Ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን እንውድሀለን በርታልን❤🎉
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@fikermamo8783 አመሰግናለሁ
@ngsti277
Ай бұрын
በጣም እናመስጋናለን ህወት የሆነ ቃል ሰማሁ ቀኔ ኣሳመርከልኝ ❤❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@ngsti277 አመሰግናለሁ
@Yordanosambacew
Ай бұрын
የእውነት እናመሰግናለን ሊሸረሽሩህ ይችላሉ ሊገረስሱህ ግን አይችሉም!!!
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Yordanosambacew አመሰግናለሁ
@netsanetfiseha2781
Ай бұрын
አሜንንን ለእኔ ትንቢታዊ መልዕክት ነው download አድርጌዋለሁ ደጋግሜ ለመስማት
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@netsanetfiseha2781 መልካም: በሰማችሁት ልክ የሰማይ አባት ይባርካችሁ!!
@rodastube46
Ай бұрын
ተባረክ ኸንድሜ❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@rodastube46 አመሰግናለሁ
@RomaTermini-e1q
27 күн бұрын
እግዚኣብሄር ይጠብቀን
@Yehiwotwuha
27 күн бұрын
@@RomaTermini-e1q አሜን አመሰግናለሁ
@meletsega6255
Ай бұрын
ይህ መልእክት ለኔ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ!
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@meletsega6255 አሜን አመሰግናለሁ
@selamgezachw8478
Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@selamgezachw8478 አመሰግናለሁ
@mihretusimeonamengodblesu2198
Ай бұрын
Amen Amen Yemexalugn Ayechlugnm Egz/r zamanehin yebarke
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@mihretusimeonamengodblesu2198 አሜን
@AbynahLire
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክያንታን ማንፋስ ይባሪካው
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@AbynahLire አሜን!! አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@aynalemworede601
Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! የማይሰለች የሚገርም "ማዳኛና ማስመለጫ" የሆነ የጊዜዉ ድንቅ መልክት "በመልካም መንፈስ" ሙላን ያንጊዜ አንቻልም አሜን!!🎉🎉🎉
@yerdanosbqele3874
Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እብርክ በጣም ልብ የሚነካ ትምርት ነው ተባረክ ❤️❤️❤️❤️
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@hudhudsabaa5900
Ай бұрын
Very good
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@hudhudsabaa5900 Thank you
@user-qx8wu3lr7u
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@Yehiwotwuha
20 күн бұрын
@@user-qx8wu3lr7u አሜን አመሰግናለሁ
@lidiyaseboka4252
Ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@lidiyaseboka4252 አሜን አመሰግናለሁ
@etv5766
Ай бұрын
እውነትን እየገለፅህልን ስለሆነ እግዚአብሄር ይስጥልን
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@etv5766 አመሰግናለሁ
@ghenethaile2803
26 күн бұрын
Tebarek Bravo ❤❤❤
@Yehiwotwuha
26 күн бұрын
@@ghenethaile2803 አመሰግናለሁ
@romangebru5846
Ай бұрын
እውነት ነው ሥንቴ: ከክፍዎች: ተርፌያለሁ፡🙏🙏❤️
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@romangebru5846 አመሰግናለሁ
@meseretmandafro7491
Ай бұрын
*የሚጠሉህ አይችሉህም* አሜን እናመሰግናለ 🙏🏾
@DerebMariga
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህያብዛልሕይጨምርልሕ 💖🔥🙏🙏
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@DerebMariga አሜን አመሰግናለሁ
@azebstefanos8253
Ай бұрын
ጌታ የሱስ ይባርክህ በጣም ግሩም መልእክት ነው እናመሰግናለን::
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@azebstefanos8253 አሜን: እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@queensheba2506
Ай бұрын
Thank you so much 🙏🏾❤️ This represents my life🤔👌
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@queensheba2506 Thanks
@dembobademboba6924
Ай бұрын
wow great message. ❤❤❤keep it up. we love you.
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@dembobademboba6924 Thank you so much my dear family
@almazshibeshi6132
Ай бұрын
እውነት ብለሃል ወንድሜ ተባረክ ተንኮለኞች ማንንም አይለዩም በደማቸው ነውና የሚጠብቀን አይተኛም 🙏🏽🙏🏽
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@almazshibeshi6132 አሜን አመሰግናለሁ
@MihertJone
Ай бұрын
በእውነት ግሩም ምክር ተቀብየዋለሁ እንዳተ ያለ መምህር ይብዛልን አመሰግናለሁ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@MihertJone አሜን አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
@berekettesfamkael6952
Ай бұрын
የባረክ ተባረክ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@berekettesfamkael6952 አሜን
@mekdesmekuria4207
Ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ።
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@mekdesmekuria4207 አሜን!
@Aster-s4x
Ай бұрын
አሜን
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Aster-s4x መልካም
@MulugojamBalew
Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ በአንተ አስተማረኝ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@MulugojamBalew አሜን: እርሱ ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ!!
@MiranAbayna
Ай бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@MiranAbayna አሜን: አመሰግናለሁ
@genethabdi2647
Ай бұрын
ትልቅ ድንቅ ትምህርት ነው :: እናመሰግናለን !
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@genethabdi2647 አመሰግናለሁ
@nanacute4499
Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን 🙏
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@nanacute4499 አመሰግናለሁ
@almazalmi425
Ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ ተባረክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@almazalmi425 አመሰግናለሁ
@EseeayleEthiopa
Ай бұрын
የሚጠሎኝ አይችሎም አሜን አሜን ትልቅ የሰውን አይምሮ የሚመልስ ከምርት ነው ዘመንክ ብሩክ ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን🎉❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@EseeayleEthiopa አሜን
@genetwayesa3139
Ай бұрын
Amseganlaw Malkhmnati Lersa Nawo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@genetwayesa3139 እውነት ነው: አመሰግናለሁ
@ethiopianwedding2317
Ай бұрын
Bless you abundantly
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@ethiopianwedding2317 Thank you my dear family
@OppoF-uc9bf
Ай бұрын
Betam betam bezu enamisgnalen🙏🙏🙏memirachin
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@OppoF-uc9bfአመሰግናለሁ
@asterbeyene1036
Ай бұрын
በአወነት ❤🎉❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@asterbeyene1036 አመሰግናለሁ
@TsedaleYimmer
Ай бұрын
አቤት መስጠት ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ?አንደበተ ርትዑ ደስ ስትል!!!
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@TsedaleYimmer አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@bitubini2
Ай бұрын
ምን ብየ ልግለጥኽ ቃላት ኣጣሁልክ ኑርልን በቴናና በጸጋ ❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@bitubini2 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@gelayemengesha6808
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ:: ለእኔ ትንቢታዊ የጌታ ቃል ነው:: አሜን! የሚጠሉህ አይችሉህም
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@gelayemengesha6808 አመሰግናለሁ
@GashuAddisu
Ай бұрын
ተባረክ ወድሜ አተን የሚጠላ ካተ ትምህርትን መማር የማይፍልግ ነው እግዛብሄር ሀይሉን ይስጥህ ወድሜ ❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@GashuAddisu አሜን አመሰግናለሁ የተወደድኸው ወንድሜ
@ReduMom
11 күн бұрын
Wow btame enamesgenalen btame yemiyastemer ena dese yemile temrt nwe❤
@Yehiwotwuha
10 күн бұрын
@@ReduMom አመሰግናለሁ
@BatsoPhawulos
Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔረ ሰም ተባርክ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@BatsoPhawulos አሜን: አመሰግናለሁ
@AlmazHaile-n1j
Ай бұрын
ዋው እግዚኣብሄር ይባርክህ እናመሰግንሃለን ክብር ለአምላካችን
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@AlmazHaile-n1j አሜን አመሰግናለሁ
@realeagent
Ай бұрын
ተባረክ❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@realeagent አሜን
@fikeretefikerete443
Ай бұрын
True Like Joseph brothers.
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@fikeretefikerete443 Thanks
@abbydawit9440
Ай бұрын
በጣም አስተማሪ እውነትን ያማከለ ጣፍጭና ድንቅ ዝግጅት ነው ተባረክ ይጨምርልህ
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@abbydawit9440 አሜን
@yemanetsadu4969
Ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@yemanetsadu4969 አመደግናለሁ
@SARAISAK-v2t
Ай бұрын
god bless you❤🙏
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@SARAISAK-v2t Thank my dear family
@MetiGezaw
Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤ይብዛልህ ወንድሜ።
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@MetiGezaw አሜን አመሰግናለሁ
@Taredan77
Ай бұрын
አሜን ተባረክ🙏
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@Taredan77 አሜን: ጌታ ያክብርልኝ
@its38bby62
Ай бұрын
አሜን ፡ እግዚብሔር ፡ ይመስገን ፡
@SisWall-l4u
Ай бұрын
አሁን ተረጋጋ ተፅናናልቤ ከጎኔስትቆም ከአጠገቤ ❤❤❤
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@SisWall-l4u አሜን አመሰግናለሁ
@rahaltagey3102
Ай бұрын
Wowww germ agelalts tebark bera wendem
@Yehiwotwuha
Ай бұрын
@@rahaltagey3102 አመሰግናለሁ
46:18
ሟርትና መተት በእኔ ላይ አይሰራም | Alemayehu Negash
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 1,7 М.
46:05
ከማንነቱ ያፈነገጠው ክርስቲያናዊነት | Alemayehu Negash
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 1,5 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 112 МЛН
00:37
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 164 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 13 МЛН
46:24
የጠላታችሁ ቀኝ እጅ አትሁኑ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 26 М.
32:01
ሙሉ ሰመሪ(How To Win Friends And Influence People) - ዴል ካርኔጊ
በልጦ መገኘት. 1.3M views . 1 month ago Thank you
Рет қаралды 7 М.
1:00:33
"ደመወዜ እየጨመረ የኑሮ ደረጃዬ ግን የሚያሽቆለቁለው ለምንድን ነው? መውጫ መንገዱስ ምንድን ነው?"መልሱ እነሆ!
Impact Seminars
Рет қаралды 33 М.
36:54
በአዲሱ ዓመት እራሳችንን የምናሳድግበት ጥበብ | Alemayehu Negash
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 4,1 М.
45:48
በንቀትህ ትዋረዳለህ እና ሰዎችን አትናቅ | ከንዕማን ታሪክ ይህን እንማራለን
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 13 М.
54:16
ራስህን መቀየር ያቃተህ ይህን ባለማድረግህ ነው @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ
Dawit Dreams
Рет қаралды 84 М.
19:52
ሰው ሆነህ ሰውን የከዳህ ቀን ራስህን ታጣለህ | Alemayehu negash
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 7 М.
45:38
ከሰባቱ ክፉ መናፍስቶች ተጠንቀቁ
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 70 М.
43:07
ስቃያችንን የሚመለከት አባት አለን| Alemayehu Negash የኢየሱስና የሳምራዊቷ ሴት ንግግር ይህን ይነግረናል
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 4,5 М.
21:19
ሰዎች እንዲያከብሩዋችሁ፣ እንዲወዱዋችሁ ይሄን አድርጉ
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 49 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4,3 МЛН