Рет қаралды 127
Spokiyo
በስድስተኛው የስፖኪዮ ቆይታችን መፈሰኩን አስመልክተን ጮማ ጨዋታ ይዘን ከች ብለናል። የመሬት ክብነት ወይም ጠፍጣፋነት መነጋገሪያነቱ እንደቀጠለ ነው። ቲክቶክ 170 ሚሊዮን ተከታዮቹ በሚገኙበት በአሜሪካ የመዘጋት ስጋት ተደቅኖበታል፤ የአሜሪካ እና የቻይና ፍጥጫ እየጋለ ነው። መልካም ቆይታ!