በጠዋት ተነስ! እንቅልፍን በቀላሉ ማሸነፍ

  Рет қаралды 187,297

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 459
@girmatafesse6504
@girmatafesse6504 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እስኪ ትምህርት ሊጀመርም ስለሆነ ለተማሪዎች የሆነ ነገር በል እና የደረጃ ተማሪ ለመሆን የሚያስችል ነገር ብትሰራ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@Sador_media
@Sador_media 3 жыл бұрын
ስኔ አንተ ትለያለህ! ደሞ የምወድልህ ነገር ሁሌ ስለስኬት ስታወራ መንፈሳዊ ህይወታችንንም እንድናስብበት የምትነግረንን ነገር ነው።በርታ ወንድሜ
@የስደትስንቄነሽእመቤ-ዘ5ዘ
@የስደትስንቄነሽእመቤ-ዘ5ዘ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉ በረከሩ ያብዛልህ የኣገልጉሎት ዘመንህ ይባርክ🤲🤲🤲💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 3 жыл бұрын
እውነት ነው! በጠዋት የመነሳትን ጣዕም የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው💪 የሚገርም መነቃቃት፣ ጥንካሬ፣ ልበ ሙሉነት እረ ስንቱ 🏃‍♀️ አባቴ ነብሱን ይማረውና: "ድህነትን ለሊት ተነስቶ: በሩጫ ያመለጠው ሃይሌ ገብረ ስላሴን: ተመልከቱ ይለን ነበር"
@firdoustube5078
@firdoustube5078 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@zadetube3665
@zadetube3665 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነገር ነዉ በጠዋቱ የሰማሁት ማታ በቴሌግራም ተለቆ ነበረ እናም ለሊት ነዉ የተነሳሁት ዛሬ መዳሜ ስትነቃ ሁሉ ነገር ተሰርቶ ስታይ ደስታዋ ነዉ ሁሌም እንጣላለን በእንቅልፍ ምክንያት ዛሬ ግን ያማንነት ቀብሬ አዲስ ማንነት ተላብሻለሁ ስነወርቅ በጣም አመሰግናለሁ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@tedrossamson1400
@tedrossamson1400 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለናንተ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች 1k ልሞላ 28 ነው የቀረኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰
@LkjDes
@LkjDes Жыл бұрын
ይሀ መልእክት ለኔ ነዉ በእዉነት አመስገናለሁ ተባረክ ወንድመ🙏❤️🥰
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃላት ያጥራል ለማመስገን ብቻ እድሜ ይስጥሕ እናመሠግናለን እኔ በጠዋት መነሳት እፈልጋለሁ ግን አልችልም ስነሳ እንደ እብድ መሮጥ ነው እውነት ጉዳቱ ስሜቱ ከባድ ነው አይ ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 😭😭🤔😕😕👍👍👍👍
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
እኔ በቃኝ ደከመኝ የማዳም ሥራ ብዬ ሀገር ለመግባት ወሥዬ ከ 4 በኋላ ኢትዮጵያ ልሄድ ነበር ያንተ ትምህርቶች መከታተል ከጀርኩ በኋላ እረ የምን ድካም ወኔ ጨመረ ለመሥራት እና እቅዴ ለማሣካት ወሠንኩ ብዙ ለወጥ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ💚💛❤
@merontadesse2334
@merontadesse2334 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በራሴ ተስፋ ስቆርጥ አንተን ስሰማ ተስፋዬ ይለመልማል ህይወታችን እንደምታቀል እግዚአብሔር ህይወትህን ያቀልልህ
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ በሚገርም ሁኔታ እናንተን ለመስማት ነው የተነሳሁት❤❤
@xb6fj
@xb6fj 3 жыл бұрын
👍👍🌹
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
ሁሌም አንቴ ሳዳምጥ ለየት ስሜት እንድሰማ ያረገኛል ራሳችን ለማግኘት ትልቅ መንገድ ሰጭ ትምህርት ነው
@xb6fj
@xb6fj 3 жыл бұрын
*እኔ ወደዚ ቻናል ከተቀላቀልኩ4 ቀኔ ነዉ ግን እዉነት ትምርታቹ በጣም ተመችቶኛል ያለፈኝን እያዳመጥኩ ተመስጬበታለሁ በርቱ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏*
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
በጥዋት ያለ ጣእም ልዩ ነው 👌👌👌 እኔ ጠዋት ነው እምነሳው አላርምም አያስፈልገኝም ስለ ለመድኩት በራሴ 12:00 ከዘገየሁም 12:30 እነሳለሁ የማለዳ ንጹህ አእምሮየን ለጥናት በጣም ይጠቅመኛል ማድረግ እምፈልገውን ነገር ሰርቼ ነው ወደ የመዳምዬ ስራ 3:00 ሰአት እምገባው ስለዚ ጠዋት መነሳት እንልመደው ደስተኞች ሁነን ነው እምንውለው ✅👌💛
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 3 жыл бұрын
በጣምነው ስሜትን አንቅቶ ወደ ተግባር የሚያስቀይረው እናመሰግናለን!
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ 3 жыл бұрын
የእናንተ ትምህርት ልዩ ነው ጅግኖቼ ቀጥሉበት👍👍ኣድናቂትኩም እየ ካብ ትግራይ💊❤❤❤
@semhaldesta5266
@semhaldesta5266 3 жыл бұрын
Behaki
@istme4224
@istme4224 3 жыл бұрын
💚💛❤️
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ ይህንን ትምህርት ከልብ ካዳመጠን በጣም ስኬታማ ነው የሚሆነው እኔ ጠቅሞኝል ቅመሱት በጣምም ደስተኛ ነው የሚያረገው አመስግናለሁ ለምሰጠን ትልቅ ማነቃቃት በርታልን
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንዴት አደራችሁ እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን በርቱልን እናመሰግናለን የናንተን ትምህርት እያዳመጥኩ ብዙ ተቀይሪያለሁ 🥰🥰🥰
@xb6fj
@xb6fj 3 жыл бұрын
👍🌹
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@akliluamaru2777
@akliluamaru2777 3 жыл бұрын
@@ummoabubakar2069 selam tena yisitiligna wodaje tebarkiligna yanite mikir hiwoten keyereligna min mekefel echilalo ene
@lijtedrostaye1807
@lijtedrostaye1807 3 жыл бұрын
ማንም ሰው ለእለማው ጨከኝ ሆኖ ለሕልሙ ከምር ከሮጣ መሆን ያለበትን እንዳይሆን የሚያግድ አንዳች የለውም። Chief i thank u very much To sharing us the rule of right dreams thank u again
@eyarust5117
@eyarust5117 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አንደበት በዛ ላይ አለማዊ መስሎ መንፈሳዊ ነገር ብቻ መልካም ህይወት እሚመራ እግዚአብሔር ያክብርልን ከዚህ በላይ ሁነህ ያሳየን የምር ትለያለህ ወንድሜ.
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
የምር በጣም ነው የሚያደንቅህ ሁልጊዜ ለእኔ አንተ የweek up ደውል ነህ አንተን ሰምቼ ሰምቼ unstoppable ሆኜአለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ big respect & love ❤🙏
@destabeletew429
@destabeletew429 3 жыл бұрын
💚💛❤️ስኔ ምርጥ ሰው ለውጥማ እያየሁ ነው በራሴ ቀይረኸኛል ብሮ ሰላምህን ያብዛው
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች 1k ልሞላ 28 ነው የቀረኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
በጉጉት ናው የምጠብቅህ ማሪምን እኔ ሰናሳ አርፍጀ ናው የምናሳው ሰናሳ ሻይ አልቆ ወይም ቀዚቅዞ ናው የማገኛው ብሮ አመሰግንሀለው በርግጥ ማታ አይኔን እሰከሚመኛ ሰልከ ላይ ናኝ
@መቅደስፅጌማርያምA7
@መቅደስፅጌማርያምA7 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን መችስ ትምህርቶችህ ድንቅ ነው ኑሩልን
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@ebenezerbirhanu8849
@ebenezerbirhanu8849 3 жыл бұрын
ትክክል ሰው አንተ ነህ ነቅቶ የሚያነቃ ብልጥ ነህ ብቻህን መድረስ እንደማንችል አውቃለው ወዳጄ በጣም በርታ እግዚአብሔር ለኛ ለኢትዮጵያውያን ያዘጋጀ ነህ በርታ እግዚአብሔር ያስቀጥልህ እወድሃለሁ
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 2 жыл бұрын
ወንድም በጠም ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይበረኪ የምጠቅም የአንደንዶቸችን ችግር ነው በዚ እውነት እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይረደን እነማስግነለን
@silentgirl1943
@silentgirl1943 3 жыл бұрын
በእውነት ስነ -ወርቅ እድሜና ጤናውን ይስጥክ እኔ ያንተን ቪዲዮ ማየት ከጀመርኩ በጣም ተለውጫለው ስፖርት እሰራለው ፡፡ ብር ማስቀመጠት ጀመርኩ እቁብ ገባው…. ሌላም ሌላ ተባረክ ! በጣም ይለውጣል ትምህርትክ ! በርታ !
@MahiRoza-f1s
@MahiRoza-f1s 8 ай бұрын
ሲጀመር እኔ የምሞላው አላርም እንቅልፋምን የሚያስነሳ ሳይሆን የሚያስተኛ ነው
@zinetali1410
@zinetali1410 2 жыл бұрын
ዋውው እንቁው ኢ/ዊው ልጅ. ፈጣሪ ይጠብቅህ መንፈስን ያድሳል ምክሮችህ በሞላ፣ ግን እዳስተያየት የምሰጥህ ነገር እነዚህን ምርጥ ሃሳቦችህን እና ትምህርቶችህን በሚድያ ብቻ ሳይሆን ለህትመት፣ብታበቃው እና መፃሃፎችህን ብናነባቸ ይበልጥ ጥሩ ነበር
@tedlagebreyes3837
@tedlagebreyes3837 2 жыл бұрын
እስከ ዛሬ በጣም ተሸውጃለው ከዚህ ቦሀላ ያሰብኩትን እንደማሳካ አልጠራጠርም ስለ ምክሩ በጣት አመሰግናለሁ
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 3 жыл бұрын
የዚህ አለም ስኬት ለተኙት ሳይሆን በጥዋት ለተነሱት ነው ዋው ።
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ትምህርትህ እኮ ልዩ ነው በጣም እናመስግናለን🙏🙏❤
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 3 жыл бұрын
መጣን ከዘረኝነት በሽታ እንዉጣ እና ስለ አላማ እንኑር ሳይረፍድ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መከበሪይችን ነት
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወርቅ የምንጠቀምበት ያድርገን ምርጥ ትምህርት አጊቸበታለሁ ነገ ወደ ተግባር እገባለሁ ኢንሻ አላህ ሁልጊዜ እጀምራለሁ እተዋለሁ ጦት አላርሜ እደጮኸ ሁልጊዜ ቶሎ ድምፅ ሰምቸ ወደ ተግባር💪🇪🇹
@HallelujahHallelujah-f6o
@HallelujahHallelujah-f6o Жыл бұрын
ለኔ እንደታላቅ ወንድሜ ነው የማይህ የእውነት ተባረክልኝ
@michaelashenafi7425
@michaelashenafi7425 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ስነ በጣም እናመሰግናለን የአብዛኞቻችን ችግር ነው ብዬ አስባለሁ በደንብ የሚያነቃቃ ቪዲዮ ነው 😍💯💯👍👌
@10Q-p6n
@10Q-p6n 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣምአመሠግናለዉ እሚገርም ማነቃቂያነው!
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 жыл бұрын
ተባረክ አቦ እንተ ሰው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kuyek2012
@kuyek2012 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ በርቱልን በእናተ ምክንያት የብዙ ሰዉ አይምሮ ተለዉጧልና ጀግናችን ናችሁ
@mehiasalfe6170
@mehiasalfe6170 2 жыл бұрын
እውነት አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አብዝተው ይባርክህ ለወጥ አለኝ ....!!!!
@የመምህርምህረትአብአድናቂ
@የመምህርምህረትአብአድናቂ 3 жыл бұрын
እኔ የሞላሁት አላርም ሲጮህ መልሼ አጥፍቼ ነው የምተኛው
@HallelujahHallelujah-f6o
@HallelujahHallelujah-f6o Жыл бұрын
አላርሙን ከመኝታህ አርቀህ ተኛ ሲጮህ ተነስተህ እስከምታጠፋ እንቅልፍህ ይጠፋል ።
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk Жыл бұрын
እኔም😂
@medikabeautysupplies9297
@medikabeautysupplies9297 11 ай бұрын
እኔም 😁
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 9 ай бұрын
እኔም 😢😢
@a1_789
@a1_789 9 ай бұрын
ene alewa sichoih malsemaw😂
@lominaye-2251
@lominaye-2251 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይሄ. ልምድ ተሳክቶልኛል😊😊😊 እስኪ የዚህ ቤተሰብ አባላት ደምሩኝ ፕሊስ
@mekdesmarakiy6019
@mekdesmarakiy6019 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና ወሳኝ ትምህረቶችናቸዉ የምታስተምሩት እንወዴችሗሐን እናንተ የኛ መስታወት ናችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ሠላሙን ፍቅሩን ያብዛላችሁ።።።።
@simpleabeba9817
@simpleabeba9817 3 жыл бұрын
“ኣሁን ካልነቃ መቼ ልትነቃ ነው? ኣሁን ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?” የኣንተን ኣነቃቂ መልክቶች እየሰሙ ለውጥ ካልመጣ ኣሳፉራ ነው:: Thank you 🙏
@Buhcudyd
@Buhcudyd 3 жыл бұрын
የምትናገረው ነገር ወድሀኒት ነው በጣም እናመሰግናለን
@SelamBelayhun
@SelamBelayhun Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 3 жыл бұрын
ችግሩ ስሰማክ ሞራሌ ይመጣና ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ግን ያቅተኛል አምላኬ ሆይ እርዳኝ 😭
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
tamachashi asaqishi yane bixe bashi malat now
@amrullah1092
@amrullah1092 3 жыл бұрын
የቪዲዮው አሰራር በራሱ አነቃቂ ነው ተመችቶኛል 👍👍👍
@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 3 жыл бұрын
በጣም ደሩዱቶኛል ካሁንብሃላ ለመነሳት እሞኩራሎህ ።ቀድምየ ተነስቸ መፃሃፉ ቅድስ አነባሎሆ ብየ አላርም እሞላ ና ፣እየጨሆ እየስማሁት እስር ደቀቃ ልተኛ ትንምሽ ልተኝ እያልኩኝ እንኳን ላንብ ይቅር እና ለስራ ሳአትየ ራሱ አሳልፉየ ነው የምነሳው ካሁን ብሃላ ግን እግዚአብሔር አጋዥየ አድርግን ተነስቸ ላንብ ነው በፆሎት አስብኝ።
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
❤😂 lik bixe nash asaqishg
@Beharu-n1e
@Beharu-n1e Жыл бұрын
እውነት በጣም ቃል ያጥረኛ በትሰጡን ትምርቶች በጣም ቀይኖናል እደኔ ያዳመጠው ካለ በጣም ቀያሪ ነው በጣም ሱስ ሁኖኛል እ/ር ይጠብቃችሁ @inspair Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ❤💯💯💯❤
@madinaseid7937
@madinaseid7937 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው በርታ እናመሰግናለን🙏😍😘
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@يارب-ج2ف9س
@يارب-ج2ف9س 3 жыл бұрын
በጡዋት መነሳየት በጣም እኔ አውቀዋለሁ እነቴ አስለምዳኝ ዛሬ ላይ እጅጉን ጠቅሞኛል ግን ይበልጥ ትምህርቱን መውሰድ እፈልጋለሁ
@bettyalex6541
@bettyalex6541 3 жыл бұрын
Stebkachu neber 🙏👍betam enamesgnalen bertulgn bzu lewt aginchalew
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 3 жыл бұрын
እኔ ለሱብህ ሶለት ከተነሰው እንቅልፍ አልተኛም ቀጥታ ወደ ስሪ ነው ምገበው እኛ ስደተኞች እንቅልፍ የለንም ለሊት ነው ምንናሰው
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
እድለኛናችሁ በዱባዮች እቀናለሁ ሳኡድ ነው ያለሁት ብዙ ጌዜ የፈጂር ሶላት በሰአቱ አልሰግድም ሊያዝን አንድ ስአት ተኩል ሲል እንድተኛ ይፈቅድልኛል በጣም ስለሚደክመኝ አዛንኳ ብሰማ አልነሳም አዚም ይጥልብኛል እራሴን በስልኬ አታልየ ፈጂርን ሰግጀ ከተኛሁ ደግሞ በጣም አረፍዳለሁ በዛ ላይ በድንጋጤ ስለምነሳ ስጨነቅ እውላለሁ ቁርስማ መብላት የማይታሰብ ነው ምክንያቱም መዳም ሳትነሳ ስራ መጨረስ አለብኝ የቁርስ ሰአቴን በመብላት ካሳለፍኩት መዳሜ አርፍጀ መነሳቴን ታውቃለይ በሚል ቁርሴን ምሳ እበላዋለሁ 😥 😥 ብቻ አልሃምዱሊላህ ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው የቀን እንቅልፍ አልወድም እራሴንም ያመኛል ነገር ግን የሰው ቤት ነውና አጎል ሰአት ነው የምንተኛው ብቻ ስደትንም አላማሮረውም ብዙ ጠቅሞኛል አልሃምዱሊላህ
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ምረጥ ትምህርት ነው
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@robeltech2667
@robeltech2667 3 жыл бұрын
ከትላንት ጀምሮ እንደኔ እስክ ምለቀቅ የጋጋ 🥰✌️
@oldlyricsmusic6834
@oldlyricsmusic6834 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞች
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሰለምክርህ ቀጣሞ አነመሰግናለን በጠዋት መነሳት ብዙ ጥቅም አለው የተና ብዙ ነገር ያመልጠዋል አነድ ሰው ራሱን ነቃ የሚያደርገው ራሱ ነዎ በርቱ ቀጥሉበት አላለሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ይመቸናል መልካም ቀን
@የአንድአምላክልጅነኝ-አ8የ
@የአንድአምላክልጅነኝ-አ8የ Жыл бұрын
በትክክል ነዉ ወንድሜ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@davidyared7857
@davidyared7857 9 ай бұрын
ዋው ህወት ቀያሪ ትምህርት ነው የምትሰጠው ወንድም።ኢናመሰግናለን።ኢውነትህ ነው ኢኔ ጥዋት 11ስኣት ተነስቼ ነው ወደ ስራ የምሀድ።❤❤❤
@mintethemonster551
@mintethemonster551 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jegenasewhaile9578
@jegenasewhaile9578 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሳላስበው የግል ጥልቅ-ተሃዶሶ ውስጥ ከተኽኛልና ስሜን እንደ ክብር ዶክትሬት ሰጥቼሃለሁ፤ #ጀግና ሰው ብዬሃለሁ!!!!!!❤❤❤❤
@binyamaragaw7127
@binyamaragaw7127 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። እኔም ጠዋት የመነሳት ችግር አለብኝ እና ጠቅሞኛል
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 3 жыл бұрын
እኔ እህኔን ቪዲዮን በይዉ ሳት ሁሉም አይምሮይ በጣም ነው የምፀናና ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 3 жыл бұрын
ዋዉ!!! ምን አይነት ጣፋጭ አነጋገር እና ምክር ነው በእውነት ውንድሜ ከትምህርቶችክ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ገናም እጠብቃለሁ ተባርክ ቀጥልበት🙏🙏🙏
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው ሥለ መንፈሳዊ ነገር ሥትናገር አቤት እንዴት ደሥ እንደሚለን ጠዋት ተንሥተን ጸሎት አርገን ሥራ ስንጀምር በንፈሣችን በተሥፋ ተሞሎቶ ብዙ ነገሮች እናደርጋለን ግን ጸሎት ሣናረግ ሥራ ሥንጀምር ሥናጋጋ ዱካክ ለቆብን እንወላለን በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ብሉጽ ኣነቓቓሒ ትምህረቲ ቅጽሎ ።
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ በጠዋት መነሳት በጣም ጥቅም አለ በቂ ጊዜ ይኖረናል የምን ፈልገውን ነግር ለመስራት ይረዳናል በዛላይ ደስተኛ ያረጋል እናም እውነት ብለሀል ስነ እናመስግናለን
@zeaidetefera5338
@zeaidetefera5338 3 жыл бұрын
በጣም አረፊ ትምህረት ነው 💟
@barabar8384
@barabar8384 3 жыл бұрын
Hedduu galatoomi obboleessa kiyya video ati gadi lakkistu irraa hedduun fayyayyadame.thank you very much
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tringobaze9492
@tringobaze9492 3 жыл бұрын
ስነየ ብርታታችን ናችሁ እናመሰግናለን ወንድሜ
@nardoyohanes7380
@nardoyohanes7380 3 жыл бұрын
በርቱ በጣም ምርጥ ስራ ነው ምትሰሩት እናመሰግናለን
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የእምዬ ልጆች💚
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እረ ወንድሜ በርታልን እኔን ጨምሮ ስንቱን ጀዝባ ቀሰቀስከው ለኔ በጣም ባለውለታዬ ነህ ያንተን ቪድዮ መከታተል ከጀመርኩ በሀላ ሱሶቼን እርግፍ አርጌ ደስተኛ ሆኜ መኖር ጀምሬያለው ተመስገን ነው
@Tube-dc1tx
@Tube-dc1tx 3 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን ቀንህ ዘመንህ ይባረክ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው የተግባር ሰው ያድርገን
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ስንየ ኑርልን በጣም አነቃቂ ትምህርት ነዉ እየደከመኝ አላርም እዘጋለሁ አይለምደኝም እነሳለሁ ጀግናየ
@selamgirma3778
@selamgirma3778 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁሉም መልእክት ለኔ ነው
@betyana6332
@betyana6332 3 жыл бұрын
አመሰግናለዉ በጣም ጥሩ ለውጥ በራሴ ላይ አይቻለው እናም በጠዋት ለመነሳት ማታ መተኛት ያለብንም ሰዓት ሞያዊ በሆነ መልኩ እንድትነግረን ፈልጋለው። 🥰🥰🥰🥰🥰
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 3 жыл бұрын
👍Adis amet bemeta kutir adis ekid sayihon zaren bedenib metekem new. 🙏
@kalcuteee
@kalcuteee Жыл бұрын
I don't have word from all millions of words that found in this world , to express you I say God bless you thank you...👍👍👍💙
@KEBTECH-xo7rz
@KEBTECH-xo7rz 3 жыл бұрын
ወይኔ ምንም ለላቹ ኣልችልመ በሄወቴ በጣም የሰራ ነው !!!!!!!!!!! ቀጥሉበት በጣም ጠቃሚ ነው በጣም
@muluyewodaj2743
@muluyewodaj2743 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 👍
@healthmedia
@healthmedia 3 жыл бұрын
welcome our life boss. thankyou for your valuable advice
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 3 жыл бұрын
ፈጣሬ ኣግዘኝ እኔ 11ኣመት ስደት ሀገር ኖርያለው ኣሁንም ስደት ነኝ 10ኣመት ሙሉ ለቤተሰብ ኖርያለው ብል መጋነን ኣይደለም ኣይቆጨኝም ለቤተሰብ የኖርኩትን። በስራየ ማጋነን ኣይሆንብኝ እንጂ እጅግ ጎበዝ ነኝ ታድያ 11ኛው ኣመት ለራሴ መኖር ጀምርያለው ለኔ ይህ ኣመት ልዩ ነው እጅግ ልዩ። የምነሳው ከጥዋቱ 4ሳዓት ነው የምተኛው በቀን ቢበዛ 5ሳዓት ካልሆነ ግን 4:30ነው ይህ ወድጄ ፈቅጀ ነው የማደርገው ምክንያቱም ይህች ኣመት ለራሴ መኖር ኣለብኝ ስላልኩኝ በዚ ኣመት የምሰራውን ስራ ኣስሩን ኣመት የምያስንቅ መሆን ኣለበት ደሞ ኣደርገዋለው ይኸው ኣደርገዋለው ብየ ስጀምረው 5ወር ሆኖኛል ኣሁን የማስበው ስለ ጠዋት መነሳቱ ብር መቆጠቡ ኣይደለም ኣሁን የማስበው ሌላ ነው በመጨረሻም የናንተ ቪድዮ ማየት ከጀመርኩ 3 ወር ሊሆነኝ ነው ኮርስ ለመውሰድ ኣስቤ እጅግም እፈልግም ነበረ ግን ግዜ የለም ኣሁን ሲበዛ እጅግ ቢዚ ነኝ ታውቃላቹ የምሰራው ሶስት ቦታ ነው ታድያ ከኣንዱ ስራየ ወደ ሌላው ስራየ ለመድረስ የምፈጅብኝ ሳዓት ቢበዛ 10ደቂቃ ነው ግን በጣም ይረዝምብኛል ግዜ የለኝም በዚ ኣገጣሚ ግዜ ያላችሁ ትንሽ እስኪ ተባበሩኝ ክክ የጀመርኩት መጽሐፍ ማንበብ ኣለ ሌሎችም ስራዎች ኣሉኝ ግን ግዜ ኣጠረኝ
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጡሩ ትምርት ወንድሜ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
Selamje yebza endat adraj enmsgnalian sny🙏💝
@haymanotbelte6989
@haymanotbelte6989 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ወንድሞቼ አመሰግናለሁ!!!
@alemtube2343
@alemtube2343 3 жыл бұрын
በእውነት ዛሬ ይላካል ይሆን ብየ ሳልተኛ አደርኩ ምክንያቱ በኣረቡ አቆፃፀር እስከ 4:00 ይመጣል ይሆን ብየ ሲጠብቀው ነበርኩና ከዛ የምነሳበት ሳኣት ደረሰ ከዛ አርፍጄ እንዳልነሳ እስከ አሁን አልተኛሁትም
@almazabera5700
@almazabera5700 3 жыл бұрын
አውነት ነው your scrulation start to boost and bri g you fresh iidea when you wake up in the moring and tnink በጣም ሐይወት ወሰኝ ነገር ነው thanks
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እጅግ ጠቃሚ ንግግር።
@mariawadajo9215
@mariawadajo9215 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነዉ
@muradimran1414
@muradimran1414 2 жыл бұрын
Thnak you bro, i love your advice!
@ናርዶስ-ጐ2ከ
@ናርዶስ-ጐ2ከ 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚትምህርት ነው እየሰጣችሁን ያላችሂት እናመሰግናለን
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ 3 жыл бұрын
ውይይ እኔማ በጠዋት መነስት አሎድም ደግሞ ብእነሳም ተመልሼ ትንሽ ልተኛ ቆይ እላለሁ ግን እንደኔ የሚሆን ይኖር ይሆን
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 3 жыл бұрын
Enamsgnalen betam mert Astemari nachu knat bzu tmrialew🏃‍♀️👏👏👏
@ዝምታወርቅአይደለም
@ዝምታወርቅአይደለም 3 жыл бұрын
እውነት ለኔ በጣም ቀላሉ ነገር በጠዋት መነሳት ነው
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
አልሀምዲሊላሂ ከልቤ አመሰግናሃሌዉ አላህ ይጣብቅ ውንድሜ
@bekelechsishah7484
@bekelechsishah7484 3 жыл бұрын
በርታልን የኛው
@shewitsium5514
@shewitsium5514 3 жыл бұрын
Wawwwwwww tebareku tenkru menachin
የማሰብ ፍጥነት ማሳደግ 8 መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 107 М.
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
አሁን ጀምር! ስንፍናን ማሸነፍ
15:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 332 М.
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 152 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН