በጣም ልብ ሰባሪ ምስል💔ከጎፋ😭

  Рет қаралды 26,036

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Edited by YouCut:app.youcut.net...

Пікірлер: 269
@heuyye5507
@heuyye5507 Ай бұрын
እኛ ስራ እኮን የሄን ከሠማይ ድንጋይ አለመውረዱ የአላህ እዝነት ነው ሡባሀንክ ያርብብ😢😢😢😢
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
በጣም ትክክል
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Ай бұрын
በጣም❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m Ай бұрын
ወላሂ በብዙ በቁረአንአያ አላህ የሰማይመሰጠቅን የመሬት መሰጠቅን የሚአናገረሱራስአናነብ አውን አይመስለንም ለሀወለወላቅወተኢላቢላህ የአላህ ታአምረነው አሁላይ ዘረኝነትሳይሆን አንድነት ፋጥረን ወዴአላህእንመለስ የወመል ቃየማ የመድረሱምልክትነው💧💧💧☝☝☝
@erbikaeyoub6332
@erbikaeyoub6332 Ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ እውነት በጣም ብዙ ደቡብ youtub የምትሰሩ ልጆች ይሄ ልጅ ተመልከቱ ወንድሜ ፈጣሪ ያከብር ከድንገት የሰውር
@FelahTube
@FelahTube Ай бұрын
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ለዚህ ለደቂቃ ለማትቆይ አዱኒያ በዘር በብሄደር ይባላሉ። በቆምንበት ለምንቀረዉ አይ
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 Ай бұрын
በጣም ሡበሃን አሏህ
@user-ph2sv6xx8f
@user-ph2sv6xx8f Ай бұрын
ያረብ እደኛ ጥፍትሣይሆን እንደ አንተ እዝነት ማረን አላህ ተቆጥቶብንነውእሱአንድቀንጭጭማድረግ ይችላል😢😢😢
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ጎበዝ በትክክል ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
ያአለህ አታ በእዝናትህ ጠብቃን በኛ ጥሩ ነገር ሳይሆን ባታ እዝናት ጠብቃን😢😢😢😢😢😭☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@heyuti
@heyuti Ай бұрын
እንደኛወንጀል ከሰማይም እሳትአለማዝነቡ እዝነቱሰፊ ስለሆነነው አላህይዘንላቸው ያረብ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Ай бұрын
በጣም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ያረቢ አላህ ሀቲማችንን አሣምርልን ትክክል ነህ ጀማል አላህ ሒዲያ ይስጣቸው ዘረኞችን
@ToybaGualie-rd8rs
@ToybaGualie-rd8rs Ай бұрын
አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው እነሱንም ለኛም አሏህ በላውን ያብርድልን
@ሀዉይYouTubeቻናል
@ሀዉይYouTubeቻናል Ай бұрын
የኛ ወንጀልነው ይኸሁሉ በላ አላህ ያወረደው ብን ወገኔ ወደ አላህ እንመለስ የ አላህ አተ መጨረሻችን አሳምሬልን😢😢😢😢😢
@ZainabShkur
@ZainabShkur Ай бұрын
ያረቢ አላህአተ በራህመትህ መልሥልን ሀስቢ አላህ ወኒዓመል ወኪል😢😢😢
@sadahussen620
@sadahussen620 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን አላህ ጀነተል ፊልዶስን ይወፍቃችሁ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
የኔ ማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤
@sadahussen620
@sadahussen620 Ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሽ የኔ ውድ🌹
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
ትክክል ነህ አሁንም ኤሄንን እየዩ አይመላሱም ወለሂ በጠም የሳዝናል 😢😢😢😢😢😢☝️🤲
@tabiagfddd
@tabiagfddd Ай бұрын
ጎበዝ ጀማል ሁሉም እዳተ እድረዱ ቢያሥተላልፉ ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን
@mohila123e7
@mohila123e7 Ай бұрын
አላህ ሀቲማችንን ያሣምርልን ያረብ የሟቱትንም አላህ ይዘንላቸው
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
እግዚኦማህርነ ክርስቶስ ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከደዚህ ዓይነት መከራ ይሰውረን ።
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ያረቢ ❤ የኛው በላነው ይህ የሆነው❤ አላህ ይዘንላቸው❤ጀነት ፈድሮስ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Ай бұрын
ጎፍ እሚባለዉ የት ነዉ ግን ለመጀመሪያ ስሠማ አላህ ይዘንላቸዉ አላህ ይቅር ይበለን የዉሜል ቂያማ ሳይደርስ አይቀርም እንቃ ወገን ጥሩ ሠርተን እንለፍ
@user-kz3th5uj4p
@user-kz3th5uj4p Ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ አላህን ፍሮ
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔እውነትሕነው ይሔንን ያ የ መማር ጌታን መፍራትነው ነፍሥ ይማር ያማል ያማል
@goldlife3708
@goldlife3708 Ай бұрын
ክፋቲችን በዛ ለዚች ኳንትራት እድሜ እረ በቃ ክፋት
@امهادي-ت2ث
@امهادي-ت2ث Ай бұрын
የአላህ አላህ ለሞቱት ጀነትን ይወፍቃቸው ለበተሰቦች የሦብሩን ወሀ የጠጣቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦በጣም ያሳዝናል ኡፉፉፉፉ
@zaintmuhammad1310
@zaintmuhammad1310 Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፈረዶስይወፈቃቸዉ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ Ай бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነአለይሂ ረጀኡን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ በጣም ያሳዝናል
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 Ай бұрын
ሡበሀን አላህ የነቡዩሙሳና የፊረአውን ታሪክ ነው ያስታወሰኝ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u Ай бұрын
እውነት ነው በጣም ያሳዝናል😢😢😢እስኪ ከዘረኝነቱ ውጡ በተለይ ውጪ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በጣም ዘረኛው ቆሻሻ ሆናቸዋል ራስ በራሳችን እየተበላላን እንኳን እያያችሁ ብትማሩ ጥሩ ነው ለምንድነው እንደዚህ ክፉ የሆናችሁት ለሚቀረው ዓለም በክፋታት ትሞሉ በዘረኝነት
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Ай бұрын
የእውነት በጣም ያማል😢😢😢😢😢ወይኔ ወገኖቸ ወይኔ ወይኔ😢😢😢😢ለከ መሬትም ይከዳል😢😢😢
@user-qh5zf1th3k
@user-qh5zf1th3k Ай бұрын
አይ ኢቶቢያ 😭😭😭😭አሁንሥ ምንይሻለናል 😭እረ ታዉ የሄን ዘረኚነት አላህ 😭ጪካኔ 😭በእላ እዳያወ ረድበነ ሠላምን እያወርድ 😭ጦርነት ለማን ጠቀመ አገር ወደመጂ 😭ወዳአላህ እንመለሥ 😭መቸሥ ሁሉም ነብሥ ሞትን ቀማሽ ናት እያ ባለን ግዜ ሠላም እናወርድ በቀር አላህ ቁጣዉን እዳያ ወርድብን 😭😭😭እርታዉ ለአጪር እድሜ እደዜህ መጨካከን 😭ኡፍፍፍፍፍፍ 😭አላህ ወይ እደኛ ሥራ ሣይሆን እዳተ እረህመት እዘንልን ❤
@user-qh5zf1th3k
@user-qh5zf1th3k Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲
@user-qh5zf1th3k
@user-qh5zf1th3k Ай бұрын
ያረብ
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz Ай бұрын
መገን የኛ ነገር ኢነአሊላሂ ወኢነ እለይሂ ራጁኡን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እረ በቃ በለን
@erbikaeyoub6332
@erbikaeyoub6332 Ай бұрын
የሞቱት ቤተሰብ ሁሉ ፈጣሪ መጽሃናት የስታቸው ግን ወንድሜ እውነት ከልብ አመሰግናለው ስንት youtube ስንት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች አሉ ግን አንተ እውነት ትለያለ እስር ቤት ሆኖ የተሰራው ቪዲዮዎቹ እየተከታተልኩ ነበረ ለሰው ያለው ክብር በጣም አደንቃለሁ
@raheemakader7352
@raheemakader7352 Ай бұрын
እኛ በዘር እየተበላላን የአላህ ቁጣ ሲመጣ ከባድ ነው በራህመቱ ይዞን እንጅ የእኛ ስራ ድንበር እያለፈ ነው አረ ተው ወድአላህ እንመለስ አላህ አያያዙ ከባድ ነው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ሰበሀን አላህ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች😢😢😢
@user-ic1mf1xu7n
@user-ic1mf1xu7n Ай бұрын
የአላህ እንደኛ ክፋት ሳይሄን እንዳንት እዝነት ወንጀላችንን ማርን ያርብ😢😢😢
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ይኸ በላእ ምናለ በዘረኞች ላይ በሆነ😢 ኢላሂ እህህህ እኛ መቸም ልብ አገዛ እደኛ እደ ሀበሻ አሳፊሪ ቆሻሻ የለም
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
የአላህ አተ እዘንልን ኡፍፍፍ ያረቢይ አሟሟታችንን አሳምረው ኢናሊላሂ ወኢላሂ ራጅኡን 😢የአላህ
@bontuu2jimma67
@bontuu2jimma67 Ай бұрын
😢😢😢😢dhuugaa keti rabbii najanubasi yaa rabbii nagadha busii
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ያረብ እኔስ አልቻልኩም😭😭😭😭ወይኔ 😢😢😢
@user-uz3fw8ww9l
@user-uz3fw8ww9l Ай бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን😢😢😢😢 አላህ ይራህማቸዉ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Ай бұрын
ሀቂቃ አንጀቴን የበሉት በቃ እኛ እኮ ዛሬ እንጂ ነገን የማናቅ ነን ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን
@user-jq2pi6zw5l
@user-jq2pi6zw5l Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ሡበሀንአላህየአላህአተሰሚአዋቂነህይቅረበለንየአላህሡበሀንአላህ፠ልክነህማስጠቀቂያነዉነፍስያለዉሠዉይሄንአይቶወደአላህየማይመለሥያለአይመሥለኝም፠ለኢላሀኢለሏህ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi Ай бұрын
የአላህ እዝነትህን ያረብብብብ የኛ ሥራ አላህ ብዙ ማረግ ይችላል በሥ አላህ ቻይ ነው
@Aaaa-nf8vt
@Aaaa-nf8vt Ай бұрын
😢😢😢😢የአለሀ የረብ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
እኔ ወላሂ ይሄ አይገርመኝም እንደኛ ወንጀል እሳት አለመዝነቡም ጉድ ነው አላህ አዝኖልን ነው አላህ ይዘንልን 🙏😭😭
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 Ай бұрын
እሄንን ብልጽግና. አላህያሳልን
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም Ай бұрын
ሱባሀንአላህ አላህ? ሶስበውቀበሎውሁሉነው? ታአምረነው? የመጨረሾውዘመንነውአወን? ጀማልለኛ? እደዝህያመጣውእድንማረነውበፈጣሪመሬትየኔየኔአገረመሬትአትበሉዘረኝነትየምታወሩሰውችበናተምክንያትነው? 😢😢😢💔💔💔☝️☝️☝️☝️
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
ያረቢ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭
@ashenafekasa2588
@ashenafekasa2588 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመድ አምላክ መጽናናቱን ይስጣቸው
@DhfDhfggx
@DhfDhfggx Ай бұрын
አላህ በል ፈጣሪ አትበል
@user-fv2lk8cq5b
@user-fv2lk8cq5b Ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@hatifsama4835
@hatifsama4835 Ай бұрын
የአላህአተ እ😭😭😭ዝነትህን
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድም😭😭😭😭😭
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Ай бұрын
ያረቢ እራህመትክ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
ያአላህ ይሁሉ የኛው ወጀልነው ላኢላሀኢለሏህ ኢናሊሂ ወናኢለሂ ራጅኦን
@user-fh3mx8bx4q
@user-fh3mx8bx4q Ай бұрын
ያአላህ ይዘንል 😢😢😢😢
@sada-or9gx
@sada-or9gx Ай бұрын
እደው ከኔወዳ ዘረኛ የለም ነበር ግን በዚህ ሳምት ስለዘረኛ ሲያወሩ እብድነው እምሆነዉ አልወድም ሱብሀን አላህ ግን ይህንን ሳይ አሞኛል አላህ ሶብር ይስጣቸው
@FyhhXgvb
@FyhhXgvb Ай бұрын
በላ ስመጣ አይመረጥም አረት ኪሎን ነበር እደዝህ መነድ 😭😭😭😭😭
@user-lm4fb4qu8d
@user-lm4fb4qu8d Ай бұрын
ኢናልላህ ወኢናኢራጅኦን ካቲማችንንአሳምርልን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን አሏህየ በርህመትህ ምህርቱን ለግሰንን ያርብ 😢😢😢መጨርሻችነንም አሳምርልን ያርብብብ😢😢😢😢😢
@tbebmedia2
@tbebmedia2 Ай бұрын
ማሥተር አብነት ግን ወላሂ አንተን የሚገልፅ ቃላትም አጠረኝ ከአይምሮ በላይ ሆንክብኝ አላህ ይጠብቅህ
@tayibuh-q9u
@tayibuh-q9u Ай бұрын
ኢናኢላሂ ወኢናኢላ ራጅኡን ሡባሀን አሏህ ዬኛ ሥራ እሄዉም ዬኛ ጌታ ታጋሽ ሆኖኖዉ መሬትና ሠማይንም አለማዴባለቁ
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m Ай бұрын
ልብይሠብራልዊነፈበሴኢነአሊላሂወኢነኢለይሂ😢😢
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv Ай бұрын
አላህ ይዘንልን
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
የኔ ውድ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤
@user-bo8dx6kt9t
@user-bo8dx6kt9t Ай бұрын
የአላህ ከባድነው 😢😢😢 አላህ ይዘንልን
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k Ай бұрын
ትክክልወድማችን
@user-jy1jp1kb5m
@user-jy1jp1kb5m Ай бұрын
Man yisamal wonidime pexar inid yimexal😢😢
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
😭😭😭😭ወላሂከባድነው ይሄሁሉየራሳችንሀጥያት ነውአላህያመጣብንንበላያሳልን አላህሀጥያታችንንያቅልልንለ ሀገራችንዱአያስፈልጋልሁሉምሰውወደራሱቢለመለስጥሩነው
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw Ай бұрын
ኢላሂ እዘንልን በቃ በለን ያረብብብብብብብብብብብ አላህ ይዘንላቸዉ ደሞቱትም አሟሟታችን አሳምርልን ኢላሂ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
ኢናልላህ ወኢናኢል እረጀኦ ለቀሪ ቤተሰብ መፀናናትን ይስጣቸው
@mahboba1239
@mahboba1239 Ай бұрын
አላህ፣ይታረቀን፣፣አላህ፣ይድረሲላችው፣ወላህ በጣም፣ነው፣የምያሳዚን
@aaisha6429
@aaisha6429 Ай бұрын
አይይይይይይ ጀማል ወላሂ አንሰማም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hm67
@hm67 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጅኡን አላ ፅናቱን ይስጣቸው
@user-vo6nq8ly9p
@user-vo6nq8ly9p Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Ай бұрын
ትክክል ወድም ሱበሀን አላህ
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w Ай бұрын
መግስት ይደግጥ የሱ ጦስነዉ
@user-vs6pm1uz4y
@user-vs6pm1uz4y Ай бұрын
አኪረ ዘበን ሢደረሥ ምልኩቱ ተው ወደአላህ እንመለሥ
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy Ай бұрын
የምታውቁ እህቶቼ እስኪ ንገሩኝ ሳውዲ ፓስፖርት እድሳት እስከ ስንት ብር ይፈጃል የምታውቁ እስኪ ንገሩኝ❤
@user-wd3cv3q
@user-wd3cv3q Ай бұрын
ነብስይማር😥😥😥
@gjhh5279
@gjhh5279 Ай бұрын
አይ መከራችን
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
የኔ ውድ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤
@Zakia-jg8lt
@Zakia-jg8lt Ай бұрын
ሱብሀን አለ😢😢😢😢😢
@wollo1630
@wollo1630 Ай бұрын
አላሕ የሥጣቼው ያሣዝናል😢😢
@gffddgh7291
@gffddgh7291 Ай бұрын
ያአላህ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ሁስነል ሀቲማ 👏👏
@user-lj9le7tu6y
@user-lj9le7tu6y Ай бұрын
ኢናሊላሂወኢነራአጁሀሲቢወንአላህወኒአወልወኪል😢😢
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ያረብአህየጠበቀነ😢😢😢😢
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
አየ ማሳዘን😭😭😭💒💒
@GhJd-r6i
@GhJd-r6i Ай бұрын
አና ሊላሂ ወኢነአለሂራጅኡን
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e Ай бұрын
ኡፉፉፉ😢😢😢😢 የአላህ አረ በእዝነት አይንህ እየን
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
አዉንም በአላህ እዝነት ነዉ የለናዉ በኛ ስራ ብዮን ኖሮ ከሰመይ እሳት እወርድ ነበረ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 Rip
@user-kz3th5uj4p
@user-kz3th5uj4p Ай бұрын
የምቱትን ለጀነት ይወፍቃቸው አላህ ይማራችው
@NamaPt-ft1ol
@NamaPt-ft1ol Ай бұрын
ያርብአላህያርብ
@user-kp6ol5ih9o
@user-kp6ol5ih9o Ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው ፈጣሪ😢😢😢😢
@rahimakeme5834
@rahimakeme5834 Ай бұрын
ልብ ይሰብራል ዋነፍሴ ኢነአሊላሒ ወኢነ ኢለይሒ
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አምላኬሆይአንተይቅርበለን😢
@user-oz3yb5sn6j
@user-oz3yb5sn6j Ай бұрын
ነብሰይማረ
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የእዉነት ልብ ይስብራን 😢😢😢😢😢😢😢
@fatumaahmed8858
@fatumaahmed8858 Ай бұрын
😢😢😢😢
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@ametube8037
@ametube8037 Ай бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء آلله يب ارك من يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-ph2sv6xx8f
@user-ph2sv6xx8f Ай бұрын
እመደርነው ወይሥእዱርገደልተንዶነው ጀማል😢
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН
ከ Ethiopia እንዴት ወደ United Kingdom መጣው
29:23
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 498 М.