#በጣም

  Рет қаралды 450

Ekram  You  Tube

Ekram You Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@zuzutube8614
@zuzutube8614 2 жыл бұрын
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ እንኳንስላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር የሩዝ ብራኒአስራረነው ማሻአላህ ሀሪፍነው ሙሉበሙሉአይታይም ቀጣይ ስትስሪካሚራአስተካክይ ባለሙያ ቀጥይበት እጅሽን ይባርክው
@derashutube
@derashutube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን እናመሠግናለን እህታለም በጣም አሪፍ ቆይታ ነው ቀጥይበት በቀጣይ አሪፍ አሰራር ስሪልን
@kemilatube1842
@kemilatube1842 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ወበረካትሁ ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሠግን አለን እትየ አቀራረብሽም አሰራርሽም አሪፍ ነዉ
@seadatube9888
@seadatube9888 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩምእራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም እህት እንኳንሠላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም ያማረእና ሢያዩት የሚያምር የብሪያኑ አሰራር ነው አቀራረብሽ ሸ አዘገጃጀትሽ በጣምልዪነው እጂሽ ይባረክ ኢክርየስላሳየሽን በጣም እናመሠግናለን
@enat245
@enat245 2 жыл бұрын
ወዮ እኔ ደግሞ የሩዝ አሠራር አለቃነኝ ብራኔ ምድነው ብየ ደነገጥኩ ብርያኒ ለማለት ነው ለካ ሠላም አላልኩም ለካ ሰላም ለናተ ይሁን ውደ ዋው ምግብና እኔ መቸም ያታወቅን ነን በጣም ቆጆና አሪፍ አሠራር ነው ውደ እጂስ ይባርክ ወደነዋል ከምር ለምን እደሁ ባላቅም ምግብ መስራትም ማየትም በጣም እወዳለሁ በዝሁ ቀጥይበት👌🌹👍
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው ባለሙያ ነሸ እጅ ሸን ይባረክ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ እናመሰግናለን
@ታለሰለሽየቱብ
@ታለሰለሽየቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ሰላም ላንች ሰላም ሽይብዛልሽ እህታችን ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽይባርክ
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው አጀማመሩ አሪፍ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏👌 ተባርኪ መጨረሻ ሲያልቅ ደሞ ይቀመሳል ቆጆ እንደሚሆን አያጠራጥርም 👍
@Tube-bj3br
@Tube-bj3br 2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመት ውላሂ ወበረካትው ማሻአላህተባረከላህ በጣም አሪፍአድርገሽነው የሰራሺው ጎበዝ ነሽ አላህይጨምርልሽ ባለሙያነሽ እጅሽን ይባርከው ቀጥይበት ስላሳየሺን አመሰግናለው እጅሽይባረክ
@geniyeshewalij
@geniyeshewalij 2 жыл бұрын
ሠላምሽይብዛልኛ እህቴ እነኳን ደህናመጣሽ ብያሁ የሰራሽል ምርጥ የምግብ አራርየእውነት በጣም ደስየሚል ነው እኛም ካንች ሙያ አይትን እንማራለን በጣምየሚያምር ነው እጅሽን ቁርጥማት አይንካሽ ባለሞያሴትነሽ እጅሽይባረክ ዋውውውውው
@medinaethiotube
@medinaethiotube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እህቴ ማሽአላህ እሩዝ ቡርያኔ አሰራርሽ በጣም ደስ የሚል ነው ማሽአላህ ተባረከላህ እውቀትሽን ሳትሰስቺ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ባድስ ቪድዮ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
@ዜዴነኝገጠሪዋ
@ዜዴነኝገጠሪዋ 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እህኔ ማሻአላ በጣም አሪፍ ነው ቀጠይበት ዋው ሊላም ነገር እደምታሳይን ተሰፋ አደርጋለሁኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላሳየሸን አናመሰግናል
@NJUYouTube
@NJUYouTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረካቱሁ አሂለን ውድ እንኩን ደህነ ማጠሽልኝ መሻ አሏህ አዘገጀጀትሽ በጠም የምረል ውድ ጎቦዝ ጀግና በጠም ተቅበተለሽ ሊዩ እጂሽ ይበረክ ኤሄንን ሞየሽ ሰተስተምሪን አዘጂተሽ ስለቀራብሽልን እጂግ በጠም እነማሰግነለን ውድ አሏህ የግዝሽ በጠም ጥሩ አሰሪራ ነው 😍👍
@Welloተንታuser-bn6my1ju3g
@Welloተንታuser-bn6my1ju3g 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ብዝት ይበል ማሻአላህ ኢክሩ በጣም ምረጥ አሠራር ነው ባለሙያ እኔ ግን አልችልበትም ሙያ ማፊ 🌸🌸🌸🍒🍒🍒
@Foziተንታuser-yj3yr2el4o
@Foziተንታuser-yj3yr2el4o 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ይብዛ በጣም ምረጥ የሩዝ አሠራር ነው ኢክሩየ የኔ ባለሙያ🍒🍒
@emunuradenyoutube3708
@emunuradenyoutube3708 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ በጣም የሚያምረ ቡረያኔ አሰራረ ነው ውደ ፀድት ብሎ ደስ የሚል አሰራረ ነው አላህ ይጨምረልሽ ሌላ አሰራረ እድታሳ ይን ማማየ
@umoZaharanTube
@umoZaharanTube 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካአቱ አህለን እህቴ እኳን ሠላም መጣሸ ሠላምይብዛ ባለሸበት መሻአላህ ባለሙያ አረፈ አሠራረ ነዉ ቀጥይበት ካችቦዚ እጠቦቃን አላህ አገራችን ሠላም ያደረግልን እኛንም ላገራችን ያብቃን
@layla_youtube4793
@layla_youtube4793 2 жыл бұрын
Aselam aleykum werametulah weberekatu. Mashala tebarekela. የን ባለሙያ። ጠኪሪ ጉበዚ
@ZUZU-TubeYwllowa
@ZUZU-TubeYwllowa 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ጠክሪ በሌላ ቪድወ አድስ ስራ እንጠብቃለን ኢክሩየ በጣም ያምራል ውደ የኔባለሙያ መሻአላህ
@MUBARAKMEDIA-w2i
@MUBARAKMEDIA-w2i 2 жыл бұрын
አሰላምዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ ነው ያምራል 🥰🥰🥰
@yemarmedia
@yemarmedia 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ለየት ያለ የቤሪያኒ አሰራር ነው የሚጥም ይመስላል የኔ ባለሞ እጅሽ ይባርክ በሌላ ስራሽእንጠብቅሻለብ
@habitayetubi
@habitayetubi 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያመጣልን አሜን ዋውው አሪፍ አሰራር ነው ግን የሁሉም ቤት አሰራር ይለያያል ማለት ነው እኔ እሚሰራውና ያአንች አንድ አለመጣልኝ አለ በጣም አመሰግናለሁ በዚህም አሰራር እንዲች አደረጌ ሰራች እሞክራለሁ አሪፍ ባለሙያ ነሽ🙏🙏
@roziEthiotube
@roziEthiotube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በጣም ደስ የሚል የሩዝ ቢርያኒ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ግን እየሰራሽ ስትቀርጪ ቪዲዮሽን ቆርጦብሻል ሙሊ ለሙሉ እንድታይልሽ ከፍ ያለ ቦታ ለማስቀመጥ ወይም በጎኑ አድርገሽ ለመቀረፅ ሞክር ማለት ነው ያው ካች እኔ ባላውቅም ማለት ነው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም አራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢክሩዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ የሩዝ ቦርያኔ አሰራር ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ሲቀጥል በጣም በሚገርም አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ዶሮውን በቅመም አርገሽ ለየት ባለ አሰራር ነው የሰራሹ እሞክረዋለው thanku
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩመ ወራህመቱላሂ ወቡረከቱ አህለን ወሳህለነ እንክዋን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስለየሁሽ ደስ በሎኛል ደስ የሚል ዩብሪያኔ አሰራር ደስ በሚል አቀራረበ ጅዛኩም እህቴ ያወቅሽዉን ስላሳወቅሽኝ ይሽአላ ነገ እኔም እሞከክረዋለሁ ይሽአላ ጥሩ ነዉ ቀጥይበት
@melektube
@melektube Жыл бұрын
ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ🌹💐
@ፈርዶስወሎየዋ
@ፈርዶስወሎየዋ 2 жыл бұрын
አሰላሙአይኩም ወራህመቱላሂ ወረካትሁ ማሻአላህ ውዷእህቴ አላህይጨምርልሽ በርች በዝሁቀጥይበትአሪፍ አሰራርነው እጁሽን አይቆርጥመው ማሻአላህ ተባረከሏ
@aiiiaaiioa6543
@aiiiaaiioa6543 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኢክራምዬ ባለሙያነሺ ወዴ በረቺልኝ
@fafiwollotube
@fafiwollotube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም የሚገርም አሰራርና አቀራረብ ነው ነገር ግን ካሜራሽን ለማስተካከል ሞክሪ ጥራት እንድኖረውና እይታን ለማሳመር በተረፈ በጣም ሀሪፍ ነው ላሳወቅሽን ነገር ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 жыл бұрын
አሠላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ ላህ ቆንጆ አስራርእጥርምጥን ያለ የኔ ጀግና ስላካፈልሽን እናመስግናለን እጂሽን አይቆርጥመው
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ምርጥ የሩዝ ብራኒ. ነው ያልሽው የምወድሽ የኔ. ባለሟያ. እስኪ ዛሬ ሟያ ልማር በነፃ. እደው የኔ ማዳም ብራኒ አትሰራም እኔ ደሞ ብራኒ እወዳለው. ማዳሜ ቅቡርስ የመሰለውን ትል ነገር ነው የምትበላው. አይይይ. ምናለበት እደዚህ አድርገን ብንሰራ. የኔ በለሟያ እደው ካሜራውን ባግድም አድርገሽ ብትቀርጫት የበለጠ በስክሬ ኑልክ ለማየት ይመቼኝ ነበሬ. እኔም ሟያ በነፃ. ተምሬ እኔም. ነገ. እሰራ ነበር ግን ካች እኔ አላውቅም እና. ሌላ ግዜሽ ካሜራሽን ባግድም አድርገሽ. ብትቀርጭ. ጥሩ ነው ብዬ አስባለው እህታለሜ እሽ የተባረከ ምግብ ብላፊያ ብያለው
@fedluousman1923
@fedluousman1923 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በውነት በቃ እሩዝ በብዙ አይነት ስያሜ እየተሰየመች ገራሚ ገራሚ ምግብ እየሆነች ትመጣለች ይሄን አሰራር ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ነው ሽኩረን እህቴ እጅሽ ይባረክ
@selamtubeEht
@selamtubeEht 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነበጣምደስይላል ባለሙያነሽውድ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልንስላምይውረድልን እኛንም ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን አሪፍ ቆይታ ነበር
@susuhabeshawittube1510
@susuhabeshawittube1510 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ቆጄ አሰራር ነው ያወቅነውን ለጎደኖቻችን እድህ ብናሳውቅ መልካምነት ነው ብናውቀውም እኮን አዱ ካንዱ የተሻለ ነው አንናቅ እንማር
@afyatube9115
@afyatube9115 2 жыл бұрын
አሠላማሊኩምወራሕመቱላሂወበረካቱወድናየተከበራችሁየሀገሬልጆችበአለምዳረቻያላችሁሁላችሁምየአላህእራሕመትናእዝነትአይለያችሁአህለንማሸአላህየኔውድተባረከላበጣምአሪፍአሠራርነውሰላካፈልሸንእናመሠግናለን
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 жыл бұрын
ሠሌም ለዚህ ቤህ የሩዝ አሰራር በጣምየሚያር ምርጥ እሩ ሰርተሸ ስላሰየሽ በሚያምር ሰር ተሽ ሳይተሽናል እናሰግናል እህታች ክብር የበይኝ እህታ
@emebetyoutube884
@emebetyoutube884 2 жыл бұрын
ሰላም ይክሩዬ ዋው ብርያኒሽ ያምራል አሰራሩም አሪፍ ቀለል ያለ ነው እኛ ኢቲዮጲአዊያን ባለ ሙያ ነን ሁሉም ቦታ እንፈለጋለን መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ይላል ያገራችን ሰው እጅሽ ይባረክ ጉርጥማን አይንካው ውዴ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም አህላን እንኳን ደና መጣሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሠግናለን ያወቅሽዉን ስላሳወቅሽን ቀለል ያለ እጥር ምጥን ካለ አሠራር ጋር እናመሠግናለን ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን አገር ማለት ሠዉ ነዉ ሠዉ ማለት አገር ነዉ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ
@yemarmedia
@yemarmedia 2 жыл бұрын
Wawww gerami aserar new enamesegnalen slakafelshn berch gena bzu endebkalen
@አብዱማኛ
@አብዱማኛ 2 жыл бұрын
asalamu alekum warahmatilahi wabarakatu masha allah arif lamisam laratim yamibala
@hikmaweloyewa3978
@hikmaweloyewa3978 2 жыл бұрын
ጎበዝ በረችልኝ
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ጥሩ አሰራር ነው በዚህ ደሮ ችክን እሩዝሽን አድርገሽ መብላት ነው ግን ያደረግሻቸው ቅመማ ቅመሞች ለምን አልዘረዘርሽም እሺ አውጭው አሳይን
@ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ
@ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ 2 жыл бұрын
ኢክሩዬ የኔበለሙያ አሠላ ሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጎበዝ🌷🌷🌷🌷🌷የኔልዩዩዩዩዩዩዩዩዩ
@aminattube
@aminattube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምራህመትሏሂወበረካቱሁአህለንወስህለንእዜህቤት ማሻአላህበጣምአሪፍአስራርነዉ ማሻአላህየኔባለምያየኔቅንባምያአለሽማሻአላህብያለሁኝ የኔቅንእህቴማሻአላህ የኔቆንጅማሻአላህብያለሁኝ ማማየ
@alialemi3587
@alialemi3587 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልሽ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቆንጆ ያምራል እጅሽ ይባርክ ዎድጀዋለሁ ቀጥየበት ብዙ እንጠብቃለ ካንች ግን ዉዴ የጮሄው ነገር ቀንሽ በጣም ይረብሻል ከይቅርታ ጋር እሺ
@karemfikadu9597
@karemfikadu9597 2 жыл бұрын
Mashalh syamir
@sethiotube5682
@sethiotube5682 2 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ዉዷ እጂሺ ይባረክ ቆጆ ነዉ አሰራርሺ ግን ቪደወሺን ስቀርጭ ስልክሺን በጎን ያዢዉ ቪደወዉ ፋል እስክሬን እንሆንልሺ በተረፈ ሁሉ ሰላም ነዉ የባለሙያ ነሺ ቆጆ በሪያኒ ሰርተሻለ ዶሮዉን ተብለሺ ብታስቀምጭዉ በተለይ የሌለ ነዉ ጣዕሙ በሌላ ቪደወ እንጠብቅሻለን
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ 😍😍😍😍😍😍
@emebetyoutube
@emebetyoutube 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ኢክራምዬ ዋውውውውው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለምያ እውነትም ምርጥ ነው እኛ የመዳም ቅመምቺ እኮ ባለምያ ነን ያወቁትን ማስወቅ እጂግ መልካምነት ነው ምያ የለለውን ይቱብ እዲህ ያስተምራ ሠላም ፍቅር አንዲነት ላገራቺን ለህዝባቺን ይሁንልን በስደት ያለነውንም በሠላም ላገራቺን ያብቃን😍👍🙏👌
@toybayoutube3285
@toybayoutube3285 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከ አሏህ በጣም ደስ እሚል አሰራር ነው እኔ ብሪያኒ በጣም ነው እምወደው ሁሌም ብልበላው አልጠግም ታረቦች ምግብ እማልወደው ሳሎነ ነው ማዳሜ ሳሉነ ስሰራ ብሪያኔ ስሪ ነው እምላት ክክክ ስለምወድ እናመሰግናለን እህት♥
@Omomay
@Omomay 2 жыл бұрын
አሰላም አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ በውነት በቃ እግሩ በ.ብዙ አይነት ሰያሜ እየተሰየመች ገራሚገራሚምግብ እየሆነች
@hadowollotube9513
@hadowollotube9513 2 жыл бұрын
አሠላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላ ብያለሁኝን አሪፍ የዶር አሠራር ነው እኔም እድህ እሠራለሁኝ ግን እኔፍሩኝ ነውየማረገው እዳችአልጥድም እሣትላይ በርችልኝ እላለሁኝ ማማየ
@hdehvg6229
@hdehvg6229 Жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏😘
@አሚናትየናቷናፋቂ-ወ3ጸ
@አሚናትየናቷናፋቂ-ወ3ጸ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አስጎበኘሽኝ ብልአፊያ
@rabiatube3790
@rabiatube3790 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አሰራር ልየት ያለ ግን እኔ ከማውቀው ብርያኒ በጣም ይለያል አዲስ ሙያ ተማርኩ መልክ ይስጠን እንጂ ሙያ ከነኢክሩ የተለያዩ አሰራሮችን ይዘሽ ብቅ በይ ውዴ የዛሬው ይለያል እጅሽ ይባረክ ሰርቼ እሞክረዋለሁ
@መካነሰላምዩቱብ
@መካነሰላምዩቱብ Жыл бұрын
ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እሙየ እንኳን ደህና ቆየሽን መሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ከጥሩ ምክር ጋ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም በያላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ይሁን አሚንንን
@sanyiikootube1771
@sanyiikootube1771 2 жыл бұрын
ሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ ዉዴ ሰላም ነዉ? ማሻአላህ ግን ካሚራዉ ቀጭን አድርጎ ያሳያል አስተካክይ አሰራርሽ ከኔ የተለየነዉ ማሻ አላህ ዶሮ በትናንሽ ቆርጣለዉ ንፅህና ዋዉ ነዉ
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገንሰላምሸ ይበዛልን ውድ እህታችን እሽ እሩዝ አቡራሂኒ እንማር ስልኩን አጋድሚው ወደብ እዲታይልሽ ውድ እህታችን እናም አሰራሩ በጣም ጥሩነበር ግን ሙሉለሙሉ አይታይም የኔውድ እህት እግዚያአብሔር ያግዝሽ ቆጆ አሽራር😘😘
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 2 жыл бұрын
selam.selam.tena.yesetelagi.ekiramye woww yemigeram aserar new yeh megebe betam new yemwdeaw aserarun wadejewalehu betam arefi new ejeshe yebarke enamsegenalen
@hikematube
@hikematube 2 жыл бұрын
Aw wr wb ye Allaha selam ena eznat rahematu ayelayeshi ehete mashAllah merx ye beryani aserar new 👌👌👌metaweqewn selasaweqshen enamesegenalen. Berchi
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ እንኳንስ ደና መጣሸ ማሻላህ ባለሞያነሸ ደም በሚል መልኩ ነዉ የሠራሸዉ ሂደት ባለ መልኩ ነዉ የሠራሸዉ ባለሞያነሸ
@Tube-ok4fx
@Tube-ok4fx 2 жыл бұрын
አሰላ ሞለይ ኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጎበዝ የኔባለሙያ ፍትህ ለሳዉዲ እስረቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
@adismikenen3090
@adismikenen3090 2 жыл бұрын
እኪራምዪ የኔዉዲ፡ስለአዪዉሽስለመጣሽ፡ደስቢሎኛል የእኔባለሙያ፡አሰራራሽ፡በጣምያምራል እስራራሽ፡በትጣምየምወዳሁ ምግብ እንደሁም፡እሞኪረዋለሁ ስለአካፈልሽ፡እናመሰገናለን የእኔልዪ♥️🙏👍
@woynitube315
@woynitube315 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ ኢክረም እንዴት ነሽ ከሙያሽ ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ እናም የብርያኒ አሰራሩ ቅድመያ ግብአቶቹን አሳይተሽ ከዛ ወደ መቀመሙ ከዛ ወደ መደርደሩ መሄድ ስትችዬ መቀመምሽበት በዛው እጅሽ ሁሉንም መነካካቱ ተገቢ ነው ቢዬ አላስብም በተለይ ሚዲያ ላይ የሚታይ ነገር ከደከምሽበት አይቀር አጠን መጥን ብሉ ለአይን የሚያምር መሆን አለበት እህቴ ለሌላ ጊዜ አስተካክዪ ሙያሽን አደቃለው አቀረረብሽና አሰራርሽን ግን አልጣመኝም እህቴ
@faxummuhamd6140
@faxummuhamd6140 2 жыл бұрын
Batam Yamiral
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላ
@ሀዉለትይቱብ
@ሀዉለትይቱብ 2 жыл бұрын
ዋሌኩምሠላምእራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ቆየሸንዉደ እሽ የኔባለምያ መቅሉባነዉ ወይስ ማንአልሽዉሥሙን የምግቡን ሳኡድ መቅሎባነዉየምንለዉ እሽ ወረቅ ቃርነዉ የሚባለዉ ዉደ ምንምንእደጨመርሽ ቅመሙንአላየሁም ያለምንምዉሀ እንደትይበሥላል በኦቪንነዉየምሰሪዉ
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
ኢክሩ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
ነይ በዚህ 00966550571701
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
ደርሶኛል ማማ ግን ኢሞ /ዋስት የለሽም
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
​@@ፍቅርህንተርቤአለኝ ማሬ ሁሉም ቴሌግራም አለኝ
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
@@ekramyoutube3878 አሁን አግኝቸሻለሁ
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
@@ekramyoutube3878 ቁጥሩን አጥፊው
@سعودعبدلله-ف2ذ
@سعودعبدلله-ف2ذ 2 жыл бұрын
Aselamualykumekramey ❤️❤️❤️
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Diwali Shopping at Quince
9:02
Trini Cooking with Natasha
Рет қаралды 10 М.
ዘ-ኤርትራ ብ ኣወል ስዒድ / THE- ERITREA BY AWEL SAID
1:25:50
Prince Of YEMEN Meets Donald TRUMP!
12:23
Dulla Mulla
Рет қаралды 382 М.
ፍርድን ለፈራጁ ብንሰጠው… ቬሮኒካ አዳነ
1:32:24
ዛሬ የጨለመዉ ነገን ለማጋትነዉ ታገስ!
1:08:57