በጣም ምርጥ የፆም ኬክ አሰራር/ How to make yetsom kek/ የፆም ኬክ አሰራር/ የብርቱካን ኬክ አሰራር/ የካሮት ኬክ አሰራር

  Рет қаралды 43,338

Abem - አቤም

Abem - አቤም

Күн бұрын

ቤቴን ከወደዳቹት ቤተሰብ አድርጉኝ!
Ethio Tasty Food
MARE and MARU
Bahlie Tube
የፆም ምግብ አሰራር
የፆም ኬክ አሰራር
የብርቱካን ኬክ አሰራር
የካሮት ኬክ አሰራር
How to make yetsom kek

Пікірлер: 34
@LemaJekyll-rd9iv
@LemaJekyll-rd9iv Ай бұрын
Good job!
@Enkuzema1
@Enkuzema1 11 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤️ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤️ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤️🌻🌻🌻ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻🌻
@JoelHodges-u6b
@JoelHodges-u6b 12 күн бұрын
Garcia Helen White Anna Lee Laura
@አቤም
@አቤም 10 күн бұрын
🤔🙄!
@mesku4066
@mesku4066 11 ай бұрын
በድስት. ቢሆንስ ማለቴ በስቶፍ?
@FitaPatia-er3zq
@FitaPatia-er3zq 3 ай бұрын
💞💞💞💘💘😘😘😘
@አቤም
@አቤም 3 ай бұрын
😍🤗🥰!
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 ай бұрын
በርች
@MersiTasama
@MersiTasama 9 ай бұрын
Wawoo qexayii
@KuwaitKuwait-my1wq
@KuwaitKuwait-my1wq 8 ай бұрын
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
ፒኪክ ባውደረ እና ፒኪክ ሶዳ ጾም ኤለውም እንዴ እስኪ ንገሩኝ አለው ብለውኝ አልጠቀመው አንድም የብርቱኳን ልጣች ለምን ይጨመራል አይመርም እንዴ
@MastewalDeguale
@MastewalDeguale 6 ай бұрын
ብርቱካን ልጣጭ አይመርም ግን ፒኪክ ባውደር እና ሶዳ እኔም እንደ ነው ማስበው
@አቤም
@አቤም 6 ай бұрын
የብርቱካን ልጣጭ አይመርም! ቀጣዩ ጥያቄ ግልፅ አይደለም
@amiethiotube1355
@amiethiotube1355 Жыл бұрын
በብርትኳነ ፈንታ ስኘራይት አይሆንም ?
@አቤም
@አቤም Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ይባላል እኔ ግን ሞክሬ አላውቅም
@biretafere480
@biretafere480 Жыл бұрын
🥰🥰
@HanaTerefe-n8n
@HanaTerefe-n8n 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነዉ
@አቤም
@አቤም Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@Tube-to9np
@Tube-to9np Жыл бұрын
ወውውውውውውአሪፍነው
@አቤም
@አቤም Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሬምዬዬዬዬ!
@BisratKebede-b2f
@BisratKebede-b2f Жыл бұрын
የሎሚ ጭማቂ መሆን አይችልም
@አቤም
@አቤም Жыл бұрын
አይችልም!
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Жыл бұрын
ይቻላል እኔ ኬክ በደንብ ነው ምስራ ግዴታ ብርቱካን መሆን የለበትም ካሮት ፈጭተሽም መጠቀም ይቻላል
@አቤም
@አቤም Жыл бұрын
ካሮት ልክ ነው ይሆናል ሎሚ ግን እንጃ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 6 ай бұрын
@@አቤም ሌጦ ተቡክቱ ለስንት ደቄቃ ይቆያል
@አቤም
@አቤም 6 ай бұрын
አታቆዪውም፣ ወዲያውኑ ነው ምትጋግሪው።
@NaveSisay-bs3cj
@NaveSisay-bs3cj Жыл бұрын
የካርቶን ቤኪግ ፓውደር chapa madshi የሚባል የምጠቀመው በደብ አይነፉም እርሾስ አይገባም ቤኪግ ሶዳ እርሾ አይደለም ባክሽ መልሽልኝ
@አቤም
@አቤም Жыл бұрын
ያልሽው ፔኪንግ ፓውደር ተጠቅሜው አላቅም ፣እርሾ አይገባም፣ ቤኪንግ ሶዳ እርሾ አይደለም የበለጠ ቆንጆ ስለሚያደርገው ነው ሚጨመረው።
@esetabera-bk4fr
@esetabera-bk4fr Жыл бұрын
አይደለም ዉድ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 6 ай бұрын
@@አቤም ቤክንግ ፖውደር ፆም የለውም ወይ
@አቤም
@አቤም 6 ай бұрын
የለውም!
@mulububula4597
@mulububula4597 6 ай бұрын
❤❤❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለ ሙያ ጥሩ ነው እጅሽ ወርቅ ይልበስ
የፆም የካሮት ኬክ
10:05
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 156 М.
በጣም ቀላል የጾም ኬክ አሰራር / yesom cake aserar /
6:29
Hidaya's kitchen🍽
Рет қаралды 296 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,9 МЛН
How To Make Vegan Cream
9:53
TIYA AKALU
Рет қаралды 40 М.
ልዩ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ጨጨብሳ
14:11
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 8 М.
ቀላል የፆም ኬክ, super easy vegan orange cake, no egg, no milk, no butter
5:52
Ethio spicy dishes ኢትዮ ስፓይሲ
Рет қаралды 17 М.