በጣም አስቂኝ ድራማ || ጥርስ የማያስከድን || munaye menberu Ethiopian funny comedy live performances

  Рет қаралды 1,624,667

mj 85

mj 85

Күн бұрын

Пікірлер: 302
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
ሙናዬ መንበሩን የሚወዳት እስቲ Like ይግጭ
@mylady9674
@mylady9674 4 жыл бұрын
የእኔ መልካም አርቲስት ሙናዬ መንበሩ ምነው ዛሬ በኖርሽ ነብስ ይማር
@ሀና-ኸ9ጘ
@ሀና-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
@@mylady9674 ሙታለችደ?
@mj85
@mj85 3 жыл бұрын
አዎ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@ሀና-ኸ9ጘ ደምሬኝ
@kassakassa6353
@kassakassa6353 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@pate840
@pate840 3 жыл бұрын
እነዚህ ነበሩ ምርጥ አርቲስቶች።
@aben266
@aben266 4 жыл бұрын
ሙናዬ መንበረ ፣ እንግዳ ዘር ፣ አለባቸው ተካ ፣አባባ ተስፋዬ ፣ገጣሚ ፊርማዬ ለመሰሉ ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስቶች መታሰቢያ ቤተሰቦቻቸውን መደገፊያ አንድ የጥበብ ማዕከል ቢቋቋም ምኛቴ ነው እኛም ሳንጠግባቸው ያጣናቸውን የነሱን ስራ በታዳጊ አርቲስቶች እንድናገኝ የማያውቃቸው አዲሱ ትውልድም ስለነሱ እንዲያውቅ ቢሆን ጥሩ ነበር ማን ያውቃል ይችን ፁሁፌን አንድ መልካም ልብ ያለው ሌላ ሰው አይቶ ምኞቴ ይሳካ ይሆናል ነብሳቸውን ይማር ! ቀን ሀምሌ 5,2012 ዓ.ም
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
ትክክል ጡሩ ሀሳብ ነው
@faizamohammed4574
@faizamohammed4574 4 жыл бұрын
ከሞትክ በኃላ ዘመድ ወይም አስታዋሽ የለህም እንጂ ወንድሜ ሱራፌል ምርጥ ሐሳብ ነበር
@kelemuademis3294
@kelemuademis3294 4 жыл бұрын
ቜቕ ህልቂት
@kelemuademis3294
@kelemuademis3294 4 жыл бұрын
ሽሙ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 4 жыл бұрын
Ewunet nw
@elsanegash6693
@elsanegash6693 3 жыл бұрын
ሙናዬ መንበረን በጣም ነው የምወዳት ነብሷን ይማርልኝ😍😍😍😍
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 3 жыл бұрын
ነብሰሸን ይማረው ሙንዬ በጣም ምርጥ አክረሰት ነበረች ድሮ ቀረ ቀልድ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 3 жыл бұрын
ሙናዬ መንበሩ ነብስ ይማር❤️💔
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Muta lech ende?
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
@@soliyanatubep6104 ao 😭😭😭😭😭😭
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ሞታለች እንዴ በጣም ታስቃለች
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 4 жыл бұрын
ሙናዬ መንበሩ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑርል። ድንቅ አርቲስት።
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
በጣም
@merrysweet9977
@merrysweet9977 2 жыл бұрын
ትወና በእናንተ ጊዜ ቀር ሙናዬ መንበሩ ነፍስሽን በገነት ያኑረው
@hiwotmengistugebireyesus285
@hiwotmengistugebireyesus285 2 жыл бұрын
ሁሌም ሳያቸው በሳሳሳቅቅቅ ድክም እላለሁ የድሮ አርቲስቶች ቀልዳቸው ለዛው
@blenblen3304
@blenblen3304 4 жыл бұрын
She is my favorite acctress love her soooo much
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ሙናዬ ጎበዝ አርቲሲት ነፍስ ይማር!
@Enkutatash77
@Enkutatash77 4 жыл бұрын
የናተ ዘመን የታደለ ዘመን
@minatibebu8345
@minatibebu8345 4 жыл бұрын
ሙናዬ መንበረ ነፍሰሸን በአፀደገነት ያኑራት
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 3 жыл бұрын
አይ ሙናየ መንበሩ ነፍስሽን ይማረው
@Zinet-l9y
@Zinet-l9y 3 жыл бұрын
ሙታለቺዴ
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 3 жыл бұрын
@@Zinet-l9y awo koyeche
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
ሙናዬ ነብስ ይማር እንኳንም ይህን ጊዜ አላዩ ፈጣሪ ይወዶታል
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 жыл бұрын
ሙታለችወይ
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
@@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ አዎ ነሷን ይማር
@bitewmenbere
@bitewmenbere 3 жыл бұрын
ሳልጠግባት ያለፈች የኔ ተወዳጅ ነፍስሽን ይማር
@ethiopiailoveyou2181
@ethiopiailoveyou2181 4 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረው የኔ ውድ አነፈርሽኝ በሳቅ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም።
@nigusssemulat7356
@nigusssemulat7356 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ጣፋጭ አርቲስት
@davidhaillu2571
@davidhaillu2571 4 жыл бұрын
One of the best Ethiopian artist ever minaya menberu
@mebratmulatu4334
@mebratmulatu4334 4 жыл бұрын
Betam
@mebratmulatu4334
@mebratmulatu4334 4 жыл бұрын
Ye Ahunochu eko leza yelachewim, lezabesoch....
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 3 жыл бұрын
ሙናየ. መንበሩ. ምርጥ. ኣርቲስት.ገንዘብ. ኣልነበረም ምኞታቸው. ህዝብ. በምን. ላስደስተው.ህዝብ. ሃብቴ ሙያየ ፍቅሬ. ነበረ. የምታሰሙት. ቃል. ድሮቀረ. እውነት. ነው. እናንታን. በሰማ. ጆሮችን እናንተን. ባየ. ዓይናችን. ስንሰማ. ደስታ. ስናያቹ. የማንጠግባቹ. ውድ. የጥንቱ. ኣርቲስቶች. ሁላችውም. የማትጠገቡ ምስጋና. ይገባችዋል!!! በተረፈ. ዓይን መቀለጃ. ሆኖ. ለዛ. ያጡ. ሙያውን. ሳይሆ. ገቢውን. የመያፈቅሩ ብትረካ ባትረካ. ደንታ. የማይሰጣቸው. ጥቂት. የሚባሉ. በህዝቡ. ሲንጠባረሩ. ይገርማል. ብር. ብቻ. በለሃብት. የታለ. ስንት. ትከፍለኛለህ. ወዘተ ቃላቸው. የውሸት. ሃብቴ ህዝብ. ነው. ወሸት. ብቻ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር፤ ግን አያስቅም፡፡
@anegussiean
@anegussiean 3 жыл бұрын
This is what you call a real talent.
@menbereabebe4486
@menbereabebe4486 3 жыл бұрын
Q
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 3 жыл бұрын
Uffff sewadat endeneber munaye menberu 😘😘😘😘💋💋💋💋💋
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
መንበረዬ ነፈስሽን ይማር😢
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 жыл бұрын
ፆታ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜
@beletuwondimalem8698
@beletuwondimalem8698 3 жыл бұрын
ሙናየ መንበሩ ነብስ ይማር እስኪ ላይክ ግጩኝ
@marymessele3423
@marymessele3423 3 жыл бұрын
የኔናት ነብስሽን ይማረው አርቲስት በናንተ ግዜ ቀረ👌👌👌👌
@raheelworku2916
@raheelworku2916 4 жыл бұрын
ሙናዬ መበረ የማትጠገብ አርቲስት ነብስሽን ይማር
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 3 жыл бұрын
ሞታለችእደ
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
አዎ በጣም ቆየች ምርጥ አርቲስት ነበረች ።
@seadinew2424
@seadinew2424 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እንደ አሁን የለችም እኔ አሁን አድስ እየተለቀቀ መሥሎኝ ማለት ቅርብ ግዜ 🥺
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
@@raheelworku2916 ወይኔ ሞታለች እንዴ መቸ ነው የሞተችው ያለች መስሎኝ ነበር ስንት አመት ይሆናታል ከሞተች በጣም አዘንኩ ምስኪን 😭😭
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 11 ай бұрын
​@@rabiarabia188115
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
"አባቴ ሙክት አርዶ ሲበላ ሲጠጣ እኔም ስበላ በአይኔ አይቻለሁ " 😀😀😀😀 "አላየሁም "
@etsubseaw6035
@etsubseaw6035 4 жыл бұрын
ደስ ሲል የተዋጣለት ተውኔት ነው
@sabamekuria6408
@sabamekuria6408 4 жыл бұрын
Munaye nefeseshen yimarew ye imatimot artisti neberech!!!!
@መመመመመ-ነ9ቀ
@መመመመመ-ነ9ቀ 3 жыл бұрын
ሙናየ በጣም ታዝናና ነበር አይይይ
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ነብሰሸይምአር። ጣፍጭነበርሸ
@ባንተአልታለልም
@ባንተአልታለልም 4 жыл бұрын
ይመችሽ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አርቲስት ሙናዬ መንበሩ ምርጥ ተዋንያን ምርጥ ብቃት ያላት ነፍሳችሁን ያሳርፍልን
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 жыл бұрын
RIP your soul. She was the great actress in Ethiopia. We alleys remember you.
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ነፍስሽን ያሳርፍልን ምርጥ አርቲስቶች ሰንቶች አልፈዋል
@VipA04e
@VipA04e 4 ай бұрын
Munaye swedshi yene aznag
@لتانل-ر7ك
@لتانل-ر7ك 4 жыл бұрын
የሚገርም ትወና 😅
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ሙኒዬ ነብስ ይማር
@EtagegnGebeyehu-u7o
@EtagegnGebeyehu-u7o 4 ай бұрын
ፈጣሪ በገነት ያኑራችሁ
@መመመመመ-ነ9ቀ
@መመመመመ-ነ9ቀ 3 жыл бұрын
ሙናዩ ጎበዝ አረስት
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 жыл бұрын
ክክክክ ኩመድም ሞዝቃም የድሪውያምራል።
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 4 жыл бұрын
ሙናዬ ነብስሽ ይማረው
@Saron_M
@Saron_M 4 жыл бұрын
I missed you .
@yordanosarega5499
@yordanosarega5499 3 жыл бұрын
በህይወት የለችም እንዴ አይ ይች አለም ነፉስ ይማር
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ሙናዬ የቀለጠው መንደር በሷ የተነሳ 4 ጊዜ አይቼዋለው ነብስሽን ይማረው
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
ሞተለች እንዴ??
@borntodie6459
@borntodie6459 4 жыл бұрын
@@የሃጋርልጅነኝ አዎ ቆየች እኮ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
ወይዘሮ ዘለቃሽ❤❤❤ አደኛ👌❤
@weynshetmengistu2746
@weynshetmengistu2746 4 жыл бұрын
ነፍስዎን በገነት ያኑረው
@weynshetmengistu2746
@weynshetmengistu2746 4 жыл бұрын
እኔ ቤተስብ ሆኞለሁ እናንተም ብቅ በሉ ቤተስብ እንሁን
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 3 жыл бұрын
ሙናየ አሁን በሂወት ብትኖሪ ኑሮ ስንት ቲያትር ትሰሪልን ነበር የኔ መልካም
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 2 жыл бұрын
በአላህ መቸነው የሞተችው 😭😭😭ስወዳት
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ 4 жыл бұрын
እድሜና ጥና ለናቶቻችን ስንቱ የጥበብ እናት በየ ጔዳው ተድብቀዌል
@alemkifle5658
@alemkifle5658 4 жыл бұрын
Desse.yemiele.geze😍
@HizkelDegfe-dk4ly
@HizkelDegfe-dk4ly 10 ай бұрын
እረ ያበደ ነው 😂😂 የድሮው ይሻላል 😂❤️😂😂ስሟ ማነው ግን 😂😂😂😂😂😂
@remlalove8526
@remlalove8526 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔ እቴ ሲጣሉም አላየሁ😂
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 жыл бұрын
Rest in peace my mom 💗
@samiahussein3458
@samiahussein3458 4 жыл бұрын
I like her talent she very funny 😄
@sosoasella7556
@sosoasella7556 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር ሁሌም አንደ አዲስ ነወ የማየው
@cheesy3771
@cheesy3771 4 жыл бұрын
ሙንዬ ነፍስሺን ይማረው
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሳቂ ሰዉ ናት ነብስ ይማር
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 жыл бұрын
አንተ ምነው ነብስሽን ይማረው ነው የሚባለው ሙናዬ መንበሩ ትባላለች ብርቅ የሀገር ፍቅር ቲያትር አርቲስት ነበረች በሂወት የለችም ነብሷን ይማረው
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 3 жыл бұрын
@@legeselegese5263 እረ አላወቅሁም ነበር መሞቷን ሁኖምግን ምኞቴ ጥሩነበር ነበሷን ይማራት የተዋጣላት ኮሜድያን ነበረች
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 3 жыл бұрын
ሙናዋ ነፉስ ይማር የኔናት
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ወይ ሙናዬ መንበሩ ልጅ እያለሁ በትንሹ የማስታውሰው ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የቀለጠው መንደር ቲያትር ሳድግ ደጋግሜ አየዋለሁ ብዬ ነበረ እኔ ሳድግ አንቺ ወደዘለአለም ቤትሽ ሄድሽ ሁሉ ነገር ይቀረፅብኛል በውነት የሚመስልሽ የለምአንቺን የመሠለ የጥበብ ሠው ስላጣን በጣም ነው ያዘንኩት 💔 አሁንም ሳቄን ማቆም አልቻልኩም
@workutsehay6397
@workutsehay6397 3 жыл бұрын
ዉይይይ እኔም የህፃንነት ትዉስታዬ ነው ሁሌም ቢሆን የህፃንነት ጊዜዬን በጣም ነው የምወዳቸዉ የማስባቸዉ
@lillyl4262
@lillyl4262 3 жыл бұрын
Amazing talent 😘😘😘
@goldcell1776
@goldcell1776 4 жыл бұрын
ጉበዝ።የኔነት።ጀግና።እናቴን።ነው።የመሰልሸኝ።።እደሜነጤነ።ይሰጠሸ።ሰለምለገራቸን።ኢቶዮጽ❤❤❤🙏👋🙋
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 жыл бұрын
አንቺ እናትሽ ሞታለች? ሙናዬ መንበሩ ትባላለች የሀገር ፍቅር አርቲስት ነበረች አሁን በሂወት የለችም 10አመት ይሆናታል ከሞተች ነብሷን ይማረው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
Legese: 1995 ነው ያረፈችው ካልተሳሳትኩኝ
@ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ
@ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድሽ ነበርኮ ሁሌም አይሻለሁ
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም ደስ ይላል
@kalmelak4780
@kalmelak4780 Жыл бұрын
ስወድሽ❤
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
ሙናዬ ሁሌ እንወድሻለን ነፍስሽን በገነት ያኑረው ነፍስ ይማር
@ክሩቤልሡራፌል
@ክሩቤልሡራፌል 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኮመዲ ድሮ ቀረ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
Surafel ከታች የጠቀሰው ሀሳብ ሁሉም የሚደግፈው ነው እነዚህ እንቁዎች ጥርስ የማያዘጉና ወዝ ያለው ጭውውት አሳይተውን ያለፉት እውነቱ ነው ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል!
@MariMari-gd5rk
@MariMari-gd5rk 2 жыл бұрын
ነፍስሽን።ይማርው😢😢😢😢😢
@ኑሃሚንመሃመድ
@ኑሃሚንመሃመድ 3 жыл бұрын
አቤት ዋው ሰርታዋለች ነብሷን ይማረው
@ikrammed2528
@ikrammed2528 2 жыл бұрын
ስትመቸኝ ነበርኮ
@mintesnotmoges3877
@mintesnotmoges3877 3 жыл бұрын
ያምራል
@hirutiiyemariyamlejinenya21
@hirutiiyemariyamlejinenya21 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘
@MeseretAbirham
@MeseretAbirham 7 ай бұрын
ታየኝ በሁን ዘመት ይህን ያህል ትግስት ኖሮ የሚያዳምጥ ሲኖር እኮ ነው
@mj85
@mj85 4 жыл бұрын
ቆዳን በ2 ደቂቃ የሚያነፃ kzbin.info/www/bejne/oKTRqqlpn6iahc0 ጥርስን ነጭ ለማድረግ || ከነአሰራሩ kzbin.info/www/bejne/g5CtdmSphb2td6s ዞማ ፀጉር በ4 ሳምንት || ከነአሰራሩ kzbin.info/www/bejne/h2O2cnuEr9Koj6s ቦርጭን የሚያጠፋ || 2ደቂቃ የሚፈጅ kzbin.info/www/bejne/rmbInJinZamKidE የደም ግፊት በሽታ የሚከላከሉ ምግቦች kzbin.info/www/bejne/bXm1ZGlje86aeK8 #ጤና የወር አበባ መዛባት ምክንያቶችና መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/bmWoh6acia-DoZo
@slam1281
@slam1281 3 жыл бұрын
ተመቸሽኝ አማማ
@temesgenalemayehu3120
@temesgenalemayehu3120 2 жыл бұрын
Endezihi komedi drama des yalegn ketto yellem. Bertulign.
@addisalemahu9654
@addisalemahu9654 4 ай бұрын
That❤❤❤❤❤❤good
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Betam Gobez Artist❤Edmena Tena Yestash 🙏⛪🛐➕💐🌷🌹❤🙏❤❤❤
@pinashalom9644
@pinashalom9644 4 жыл бұрын
Nebis yimariln😭 munaye
@sameayeseraja7452
@sameayeseraja7452 3 жыл бұрын
አበበ ይቆርጣል!!!!
@hgcgghg4222
@hgcgghg4222 3 жыл бұрын
ውይስወድሽነበር አይሞት
@azebgera8601
@azebgera8601 3 жыл бұрын
ሙናችን😪
@emusisay5145
@emusisay5145 Жыл бұрын
የኔ እናት ምስኪን !!!
@freedomermi5190
@freedomermi5190 4 жыл бұрын
Yene enat fetari nebeshn begenet yanurln
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
ሙናይ መንበሩ ነብስ ይማር የሚገርም ጭውቱ ብቻ አየደለም ሳይ የነብር ይድሮ ሴቶች ንፁህ ውብት እንዴት እደሚይምሩ አሁንም ወጣቱም , አሮጌቱም , ይህን ዱቄት ፊታችውን ይለቀለቁና ምንም አየሰቡም ።
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 ай бұрын
ከልብ አርቲስት❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 жыл бұрын
ምናለበት ብትኖር
@Emanu1532
@Emanu1532 4 жыл бұрын
አረ ተገላገለች በመንጋ ስንገደል ትይ እንዴ
@johanna8250
@johanna8250 3 жыл бұрын
@@Emanu1532 🙄🙄
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
ባየው ባየው ባየው የማልጠግበው ቲያትር ቢኖር ይሄ ነው። ሙናዬ ነፍስሽን በዐጸደ ገነት ያኑራት።😥
@addisken24
@addisken24 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት በላይክ ና በደውል መጥቻአለሁ
@ሚሚኢትዪጵያዊት
@ሚሚኢትዪጵያዊት 3 жыл бұрын
Ok oookeee 😂😂 የኔ እናት
@iloveyouethiopan1346
@iloveyouethiopan1346 4 жыл бұрын
ነብሰ ይማር
@MariMari-gd5rk
@MariMari-gd5rk 2 жыл бұрын
😢😢😢😢
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ነፍሷን ይማረው
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Betam zema yemiaderg tiater, enegnehun wed Artistoch yewereseale???❤❤❤🏵🌹💐💮
@جمالل-ي9ض
@جمالل-ي9ض Ай бұрын
እረ።ወይኔ።ክክክክክክክክክክ
@alemababe6100
@alemababe6100 4 жыл бұрын
nefse yamer monya menbro
ሽመልስ እና ሀብታሙ  funny tiktok video reaction🤣🤣🤣
10:11
YORD - Entertainment
Рет қаралды 20 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
የስድሳ ዓመት #ፍቅር sixty years of love story #besintu_sitcom #
25:56
Alela tube አለላ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት
38:38
Hibretireit ህብረትርዒት
Рет қаралды 131 М.
ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
35:46
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
#ህዝቡም ይረፍበት   !!#
24:16
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 54 М.