በጣም ጥሩ የሆነ የቀዝቃዛው ሀላ በብስኩት አሰራር ትወዱታላቺሁ

  Рет қаралды 25,279

Jenu Tube

Jenu Tube

Күн бұрын

የሚያስፈልጉን ነገሮች
2ሀባ ብስኩት ትልቁ ፣ 2ሀባ ድሪም ዌፕ ፣ 1ሀባ ክሬም ከረሜል
6ሀባ ጁብና ኬሪ ፣ ግማሽ ኒስትላ ፣ ትኒሽየ የብስኩት ማጥቀሻ
ወተት ፣ 2ሀባ ፎስተር ክላርክስ ያስፈልጉናል። THank you

Пікірлер: 104
@JENUTube
@JENUTube 2 жыл бұрын
ውዶችዬ በተደጋጋሚ ጠይቃችሁኛል ግን ግልፅ አልሆነላችሁም መሰለኝ ሶሱ አሰራሩን ብቻ ነው ያሳየሁት ለዚህ ሀላ አይደለም የተጠቀምኩት ቪድዮውን በደንብ አዳምጡት መልካም ጊዜ ❤
@fatumasekure6569
@fatumasekure6569 Жыл бұрын
ግልጥነውግን ድምፅሽ አይሰማም😮በግድነው የሰማሁሽ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
@@fatumasekure6569 ከፍ ለማድረግ እሞክራለሁ እሺ እህት አመሰግናለሁቨ😊😘
@ሸበላ1
@ሸበላ1 3 жыл бұрын
Bravooo tirunew enamesegnalen
@selamhun6205
@selamhun6205 3 жыл бұрын
Masha Allah tebark Allah enameseginalen betam temechitognal berchi harifnew
@seyed471
@seyed471 3 жыл бұрын
እህት በጣም አሪፍ ነው በርች
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
Ameseginalehu
@abumher8240
@abumher8240 3 жыл бұрын
Enameseginalen enat harifnew berchi
@mycola7730
@mycola7730 3 жыл бұрын
Masha allah tebarekeallah
@abuadem5000
@abuadem5000 3 жыл бұрын
Wooow wooow woow tirunew
@mashaallah1158
@mashaallah1158 3 жыл бұрын
ياسلااااام ماشاء الله تبارك الله الله يسعدكم و يعطيكم العافيه يا رب العالمين اللهم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
@user-vs2cm7cw8e
@user-vs2cm7cw8e 3 жыл бұрын
Wooow betam harif berchi wide
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
ማሬ አሪፍ ነዉ ሥትሠሪ ክሬም ከረሜልና ሀላዉን አይተነዋል ሌላዉንም የምጨምሪያቸዉን በደብ አሣአይን ጊሺጣዉ ራሡ አይለይም ወረቀቱ ተልጧአል መሠል የጊሺጣዉ የምጨምሪያአቸዉን ነገሮች በግልፅ ብታሣአይ አሪፍ ነዉበተረፈ ማሻአላ ብያለሁ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
😊 እሺ ዉዴ አመሰግናለሁ 😘
@tiegstsitegn2063
@tiegstsitegn2063 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አሰራር ነው👍😍😍😍
@mayte4285
@mayte4285 Жыл бұрын
መሸአላ እት አይዞሽ በርች
@aumuhkewlt3715
@aumuhkewlt3715 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍነው በርችልን
@abdurahmanseid6547
@abdurahmanseid6547 3 жыл бұрын
Mashaallah....
@fatetube
@fatetube 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
Ameseginalehu enat
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
አወ ግን ጣምናዉ ሀሪፍ ነዉ
@JENUTube
@JENUTube 6 ай бұрын
መልካም ለቀጣዩ ኢንሻአሏህ አሳምረሽ ትሰሪዋለሽ
@zem-sn6et
@zem-sn6et 2 жыл бұрын
ቆጆ ነው
@hacode7510
@hacode7510 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ
@BezaBurik
@BezaBurik 6 ай бұрын
ዋው
@endeenat3222
@endeenat3222 3 жыл бұрын
ያሰላላላላም
@zizinettube7695
@zizinettube7695 3 жыл бұрын
ዋው ማሻላህ በርች ውደ
@ሕይወትናት
@ሕይወትናት 3 жыл бұрын
Enamesegnalen betam temochitognal
@abdiman6811
@abdiman6811 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ከ yt4
@gebeyaw9420
@gebeyaw9420 3 жыл бұрын
Masha Allah tebark Allah enameseginalen
@mubarakmuhammed6952
@mubarakmuhammed6952 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-wk8jm6tl6u
@user-wk8jm6tl6u Жыл бұрын
መሸ አላህያመራል
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 3 жыл бұрын
አሪፍነው ውዷ በርች
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
Ameseginalehu Mehubaye
@user-mk6ej9fi3x
@user-mk6ej9fi3x 3 жыл бұрын
በርች
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሺ ዉዴ
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
እና መሰግናለን
@andew8904
@andew8904 3 жыл бұрын
Keep it up
@ماهرمحمد-س2ر
@ماهرمحمد-س2ر 3 жыл бұрын
በርቺ እናት
@ethiopiahagere9318
@ethiopiahagere9318 3 жыл бұрын
wooow it's Delicious thanks
@user-ke3mx3tu1u
@user-ke3mx3tu1u 3 жыл бұрын
Enamesegnalen betam konjo
@ddhddjjdjd2712
@ddhddjjdjd2712 3 жыл бұрын
መሸእላ ሀሪፍ ነዉ በርችልኝ
@shebelitye6224
@shebelitye6224 3 жыл бұрын
ejishi ybarek abo
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 Жыл бұрын
በደንብ ብታሳይን አሪፍ ነው መጨረሻላይ የጨመርሸው ፅሁፍን ብታሳይን 🙏
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
ኢንሻአሏህ እህት አመሰግናለሁ
@bekidemissie208
@bekidemissie208 3 жыл бұрын
waw
@user-qm4zo6bc3k
@user-qm4zo6bc3k 3 жыл бұрын
Bravoo
@طيبةسعيد-ن5ز
@طيبةسعيد-ن5ز 3 жыл бұрын
yemitafit ymesilal thank you
@zebibamuhammed2743
@zebibamuhammed2743 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ
@emamaethiopia1817
@emamaethiopia1817 3 жыл бұрын
Nice
@faizaadem2544
@faizaadem2544 3 жыл бұрын
Ychebcheblishi betam harifnew enat berchi
@emuteyba9040
@emuteyba9040 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩምመሻአላህ
@iloveumamahabibti7644
@iloveumamahabibti7644 3 жыл бұрын
Sheganew beterefe berchi
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 2 жыл бұрын
betam konjo new jenatya
@JENUTube
@JENUTube 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ
@omlive3122
@omlive3122 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው ግን መጀመርያ የስራሽው ክሬም የት. ሄደ
@abumuhammed3696
@abumuhammed3696 3 жыл бұрын
Yene wid guadegna anchi liyu neshi sirashim liyunew enameseginalen
@kiduyenatua7733
@kiduyenatua7733 3 жыл бұрын
Kewetetuga abreshi new
@kiduyenatua7733
@kiduyenatua7733 3 жыл бұрын
schenri alayehushin
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
ቆይ ግን የፈጨሽዉን የት አደረግሽዉ ስጨምሪ አላየሁም
@ሸጊቱልጅቷ
@ሸጊቱልጅቷ 3 жыл бұрын
Liyunew yemitafit ymeslal
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
አይደለም ከደረደርኩ ብሆላ የሰራሁትን ክሬም ሳደርገው ትኩስ ስለነበር ከስር ሆነብኝብስኩቱ ከላይ ሆነ ነዉ የምልሺ
@mayte4285
@mayte4285 Жыл бұрын
በደብ እረጋ ብለሽ ስለምታስረጅው አሰራርሽ ቶሎ ይገባል በርች እህት
@Aጎደሪዋ
@Aጎደሪዋ 4 ай бұрын
ሁለተኛዉን ስታረጊ አላይዉሺምየፈጨሺዉን የትአደረግሺዉ
@JENUTube
@JENUTube 4 ай бұрын
አዎ ለዚህ አልጠቀመውም ከቪድዬው መጀመሪያ ላይ አሳውቄ ነበር ለሌላ እንደሆን ልብ ካልሽ
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
አወ ከብስኩቱ ስር ሆነብኝ ሳደርገወ ትኩስ ነበራ ችግር አለዉ እደ
@zulickaauae9804
@zulickaauae9804 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከኬሪው በሀላ ምንድ ነው
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
ድሪምወይፕ ይባላል ግን ይሄን ሶስ ለዚህ ሀላ አይደለም የምንጠቀመው እህት
@amina0888
@amina0888 Жыл бұрын
፡/6/ ሀባ ጂብና ኬሪ ሁለት ድሪም ወየብ …/1/ክሬም ክረሚል /1/ ሁለት ማንኪያ ገሽጣ ሀሊብ ነሥለ ግማሽ
@jemali1629
@jemali1629 3 жыл бұрын
Lela gudaynew berchi
@user-un7my9cv4d
@user-un7my9cv4d 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
ክሬሙ ከታች ሆነብኝ ችግር አለዉ
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
አወ እያራስኩ ከደረደርኩ ብሆላ የሰራሁትን ክሬም ትኩስ ስለነበረ ሳደርገዉ ከስርሆነ
@JENUTube
@JENUTube 6 ай бұрын
ያ ማለት ክሬሙን አቅጥነሺው ይሆናል ወፈር ማለት ስላለበት
@yemameyemchershaehet8905
@yemameyemchershaehet8905 3 жыл бұрын
Harifnew
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
አወ ወተቱን ነው ያልኩሽ ሳደርገዉ ከብስኩቱ ስር ሆነ
@JENUTube
@JENUTube 6 ай бұрын
ብስኩቱን በወተቱ እያራሽ ነው የምትጠቀሚው እንዴት አድርገሽው ነው ከታች የሆነብሽ
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍💓💓😘😘😘😻
@kedirayalew2301
@kedirayalew2301 Жыл бұрын
ድሪም ሙቩ ጋ የቀላቀልሽውን በምን መልኩ ነው የቀባሽው አልገባኝም ያፈላሽውን ወተትና ቀዩን ነው ከብስኩቱ ላይ ነው መጀመሪያ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
መጀመሪያ ብስኩት እንደረድራለን ከዛ ያፈላንውን ወተት እና ከረሜሉን እናደርጋለን ከዛ ቀዩን ጀሊ አለቀ😊😊😊
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
አረ ቶሎ ንገርኝ
@JENUTube
@JENUTube 6 ай бұрын
ምኑን ልንገርሽ እህቴ አልገባኝም
@max-cy4yn
@max-cy4yn 2 жыл бұрын
ከላጣ ወስጣ ይስራሸዉ የት አረግሺዉ
@JENUTube
@JENUTube 2 жыл бұрын
lelela new yeteserawu kesulayi aserarun bicha new yasayehut
@danagg4231
@danagg4231 2 жыл бұрын
በስመዓብ ምን ሸይነቷ ነሽ
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d Жыл бұрын
😮ምን አረገችሺ
@zetunakader4692
@zetunakader4692 3 жыл бұрын
የፈጨሽውን መች አደረግሽው??
@fafisaid5643
@fafisaid5643 3 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
የኔ ዉዶች 😊ከቪዲዬው መጀመሪያ ላይ እኮ ተናግሬ ያለሁ ልብ ካላችሁ ያን ሶስ ለምን እንደምጠቀምበት ሰርቼ አሳያቺሁ አለሁ እሽ ተመልሳችሁ እዩት 🙏እንደምትረዱ ተስፋ አደርጋለሁ ከተረዳችሁ መልሱልኝ እሺ ዉዶቼ 😗
@kiduyenatua7733
@kiduyenatua7733 3 жыл бұрын
@@JENUTube lsera neber gin yefecheshiwn neche endechemershiw algebagnm ? plice
@omuselwa9338
@omuselwa9338 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔም ለየት ባለ አሠራር አለኝ ሠብስክራይብ በማድርግ ተባበሩኝ
@JENUTube
@JENUTube 2 жыл бұрын
Abshri ehit
@gjty7714
@gjty7714 Жыл бұрын
የፍጨሽውሳ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
ያን ለሌላ ነው የምንፈልገው ብያለሁ ለምን እንደምንጠቀመው በቅርብ ሰርቼ አሳይሻለሁ በአሏህ ፈቃድ ውዴ
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
ክሬሙ ከስር ሆነብኝ ችግር የለውም
@JENUTube
@JENUTube 6 ай бұрын
መካከል ላይ ያለው ነው?
@haytmhdi
@haytmhdi 6 ай бұрын
ከብስኩቱ ስር ሆነብኝ ሳደርገወ
@JENUTube
@JENUTube 6 ай бұрын
ብስኩቱን ካደረግሽ በሗላኮ ፍሪጅ ማስገባት ረስተሽ እንዳይሆን?
@kiduyenatua7733
@kiduyenatua7733 3 жыл бұрын
ሶሱን የት ላይ ነው የምትተከሚው
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ የመጀመሪያውን ሶስ ለሌላ ነዉ የምንጠቀምበት እናት
@aumumaher7281
@aumumaher7281 3 жыл бұрын
ብራቮ
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 12 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 16 МЛН
Make Jelly Custard in Minutes | Super Simple & Quick  Recipe
2:57
Food Flavour Kitchen
Рет қаралды 28 М.
#Biscuitcake አሪፍ  የብስኩት ኬክ  (ሀላ)
8:07
KIDUS TUBE
Рет қаралды 30 М.
የብስኩት ኬክ አሰራር😋
6:40
Genet yershwa ገነት የረሸዋ
Рет қаралды 6 М.
ጣፋጭ የኩናፋ አሰራር how to make kunafa/gadayif
23:35
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 10 М.
#ሀላ አሰራር በቀላል ግባአት/ጣፍጭ ኬክ
11:18
Sarah tube ሳራህ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 12 МЛН