No video

በጣም ይናፍቃል! || ልዩ ቆይታ ከአርቲስቶች ጋር

  Рет қаралды 63,734

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡
እድሳቱን ለመደገፍ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -1000003778634
በአቢሲኒያ ባንክ-53431186
በአዋሽ ባንክ-01320414050300
በንብ ባንክ-7000022335516
በአባይ ባንክ-9521119824771019
ወይም በሁለም ባንኮች 7829 ገቢ በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን።
❇️ ጎ ፈንድ ሚ-
www.gofundme.c...
❇️ወገን ፈንድ:- www.wegenfund....
❇️በካቴድራሉ ዌብሳይት :- eotc-htc.org
📲 ለበለጠ መረጃ: 0911243871/ 0988202727 / 0923256051/ ይደውሉ፡፡

Пікірлер: 82
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ስላሴዎች ለሰጭዎች በረከትን መትረፍረፍን ያድላቸው❤❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Ай бұрын
ማፈሪያዎች እምነታችን የማንም መናፍቅ መሳለቂያ አደረጋቸውት ሰንት ሊቃውኖት የቆሎ ተማሪ ያፈራች እምየኝ ለሣንቴም ለመለቃቀም እንዲ አገት አሰደፍን እሰኪ ዘፍን በልልኝ አትየም ምንም ታደረጉ ከሰራት ቤተክሰርሰቲያ ውጭ የነጠላ የመዝሙር የገዳም አማኝ አሜን ባየ ለምን እንዲት የሄ ሰርዓት ቤተክርሰቲያን ነው ብሎ የማየጠየቅ አሜን አሜን የኛ ዕቆዎች ብርና እንቆ የተምታታበት
@firaansg
@firaansg Ай бұрын
mendenew negeru algebagnem yaltemecheh/sh?
@netsanet5533
@netsanet5533 29 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ዘመሩ አምላክ ቅዱሳን በጣም ነው የሜወዳቸው አሁንም በቤቱ ያኑራቸው ባለኮሜቱ እራሱትን ተመልከቱ ቆመው ይሆን😊
@zekariyaszeki
@zekariyaszeki 27 күн бұрын
አዎ እምነታችን የማንም መሳለቂያ ሆኖሀል ግን አንተ ምን አረክ ስድብ•••• ቢዘፍኑ ነበር የሚሻለው ? ኸረ ብዙ ሌላ መቃወም ያለብን ነገር አለ 😮
@rossross6520
@rossross6520 23 күн бұрын
መናፉቅ ነሽ መሰለኝ😂😂 እንዴ ከጠፉበት ሲመለሱ ደስ ሊልሽ ሲገባ ልክ እንደ ዳቢሎስ በስድብ ጀመርሽ ልብ ይስጥሽ😢😢
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 23 күн бұрын
@@rossross6520 ብሸቅ ሲጠፎ የት ነው ያየሸ አሸቃባጭ መናፍቅ የታባሸ ታውቂየዋለሸ የነጠላ የጥቅሰ አጨብጫቢ አማኝ
@ዘነብሽፈራዉ
@ዘነብሽፈራዉ Ай бұрын
እግዚብሔር.ይባርክችሁ..ለኔ.ብሪቂ.ናችሁእናተ.ካደረግችሁትበላይ.ይጨምርላችሁ.በእምነቴ.ደስብሎኝ.ሀሴት.አረኩበናተ.ተባረኩ❤️❤️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😇😇😇😍😍😍 በርቱልን ሁሌም ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጎን ሁኑልን 🙏🏻🙏🏻
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
እግዚአብሔርአምላክ በቤቱ ያፅናችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@OrangeFlower-ki2me
@OrangeFlower-ki2me Ай бұрын
አሜን
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 22 күн бұрын
በቤቱ የፅናችሁ ለንስሃም ያብቃችሁ
@AshenafiTefera-x3j
@AshenafiTefera-x3j Ай бұрын
"ስላሴዎች፡አይባልም፡፡ምክንያቱም፡እግዚአብሃር፡አንድ፡አምላክ፡ነው፡አብ፡ወልድ፡መንፍስ፡ቅዱስ፡አንድም፡ሥስትም፡ነው፡ስላሴ፡ይባላል፡እንጂ፡"ዎች"፡አይጨመርበትም
@Sepra_tube
@Sepra_tube Ай бұрын
ቅድስት ሥላሴ ❤❤❤
@abebegetu891
@abebegetu891 Ай бұрын
በርቱልን ዉዶቻችን!
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 27 күн бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይህን ሕብረት ያስቀጥልልን በእውነት በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለዚህ መብቃት መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️💐💐💐
@ዮቶ
@ዮቶ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Ай бұрын
እግዝብሄር ይመሰገን
@user-mx5pf7ss1t
@user-mx5pf7ss1t Ай бұрын
amen
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 25 күн бұрын
ስላሴውች ይባርካቹ ደስ ስትሉ❤❤❤
@user-zj6cm7cv6m
@user-zj6cm7cv6m 24 күн бұрын
ተመሰገን
@kidistgirma7424
@kidistgirma7424 Ай бұрын
መታደል ነው ተባረኩ የሀገሬ ልጆች
@user-vr4yy3dp2u
@user-vr4yy3dp2u Ай бұрын
እግዚ አብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤
@ሞም
@ሞም Ай бұрын
AMEEN Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@tigestamare6680
@tigestamare6680 Ай бұрын
የኔ ማር እድሜውንያድልሽ በርቺ ያለነው ኮንትራት ነው የዘላለሙን እስክንጠራ እህቴ ሌት ከቀን አትበይ እመብርሀን ትቅደምልሽ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ቤተክህነት ብዙ ብር አለው እንኳን አንዱን የስላሴን ቤተክርስቲያን አይደለም ከአንድ በላይም ማደስ ይችላሉ ይልቅ መቀደሻ ማጠኛ አጥተው በላያቸው ላይ ያቺ ጎጆቤት ልትፈርስበት የደረሰችውን ማንም ያላያቸውን የገጠር ቤተክርስቲያን ብትረዱ በእነሱ ስም ጠይቃችሁ ብታሰሩት መልካም ነው እላለሁኝ:: በአንሶላ ጨርቅ ቆርቆሮ ቀጥቅጠው ጥና የሚያጥኑበት የሚያደርጉ ብዙ ቤተክርስቲያኖች ሞልተዋል::
@abushatnafu21
@abushatnafu21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንሰሃ ሕይወት ያብቃን
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
ሲአምር እሂን አይቸ ሰብስክራይብ አለማረግ❤❤❤
@user-my8mq8ns5p
@user-my8mq8ns5p Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@user-qc1fg2yx7i
@user-qc1fg2yx7i 15 күн бұрын
ደስ እሚል ነው ጌታ በቤቱ ያፅናን ግን ከይቅርታ ጋር ሥላሴዎች አይባልም ሥላሴ እንጂ
@AbrishTheGreat
@AbrishTheGreat Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤
@abeltheman2442
@abeltheman2442 23 күн бұрын
Thank you Thank you Thank You ,
@mussieassefa1416
@mussieassefa1416 Ай бұрын
Tebareku
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክችሁ
@DaniManjus
@DaniManjus 6 күн бұрын
ቅድስት ሥላሴ
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ያፅናቹ
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx Ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤
@dawitmobile580
@dawitmobile580 Ай бұрын
አሜን 🙏
@ematbemary8257
@ematbemary8257 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hanaamen803
@hanaamen803 28 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 💒💒💒 🙏
@munabh5858
@munabh5858 Ай бұрын
Egezabher yemsgn ❤❤❤❤❤❤
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
🙏🙏🙏
@SSs-l7e
@SSs-l7e 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam2215
@selamselam2215 Ай бұрын
Tebareku ❤❤❤
@netsanetmisgan3346
@netsanetmisgan3346 Ай бұрын
Esey sebeseb setelu setameru
@panafrica-ph9su
@panafrica-ph9su Ай бұрын
ቢያንስ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ስታቀርቡ እባካችሁ የምትታጌጡበትን ነገር አስተውሉ የጥፍርሽን ቀለም ሳይ በጣም ነው ያፈርኩት ሰዎች እኮ የምትናገሪውን ብቻ ሳይሆን ያደረግሽውንም ያያ ሉ፡፡ እግዚአብሔር የፈጠረልን ጥፍር ውበት ያንሰዋል ብሎ በምንዝር ጌጥ እንደ ቃኤል ልጆች መሆን አይገባም፡፡ ቤተክርስቲያን በምትነቅፈው ነገር አጊጦ ለቤተክርስቲያን ገቢ ማሰባበሰብ ማለት እግዚአብሔርን መናቅ ይመስለኛል፡፡ ለራሳችን በረከት እንጂ እግዚአብሔር ቤቱን የሚሠራበት አጥቶ አይደለም ታዲያ እንዴት ነው ክርስቲያናዊ ስነምግባር ሳይጠበቅ በረከት ማግኘት የሚቻለው፡፡ እባካችሁ እንደመናፍቃን አንሁን ክርስትና በማስተዋል የሚጓዙበት ጎዳና እንጂ በስሜት የሚነዱበት አይደለም፡፡
@DaniManjus
@DaniManjus 6 күн бұрын
እባካችሁ የገጠሪቷን ቤተክርስቲያን ጎብኟት። እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ የገጠሪቷን አባቶች
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@ዮድሚዲያYodMedia
@ዮድሚዲያYodMedia Ай бұрын
21 media
@TeteTete-ur8yd
@TeteTete-ur8yd Ай бұрын
zamanach babarakatu yimola
@tititezeta5435
@tititezeta5435 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Star-bf2eg
@Star-bf2eg Ай бұрын
sanisatef bemalefu aznenal!!!
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@EjigayehuTekla
@EjigayehuTekla Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉😅
@user-yb7fr1js5f
@user-yb7fr1js5f Ай бұрын
❤❤❤
@dechutola6967
@dechutola6967 Ай бұрын
Betam des yilal bewnet menfesn yasdesital gn setoch ehitochachn lendnew ye BETAKRISTANIN hig yemaykebru tawaki bihonum ke hig betakristiyan betach nachew biyanis shash ayaserum ......
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg Ай бұрын
❤❤❤❤
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Ай бұрын
ተቃጠል መናፍቅ
@sarahuae1561
@sarahuae1561 Ай бұрын
እግዛብሔርይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💚❤💛💚❤💛💚❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥀🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bm8kq8dy2g
@user-bm8kq8dy2g Ай бұрын
❤❤❤❤⛪❤️❤️❤️❤️
@user-dm5hu4uv4d
@user-dm5hu4uv4d Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልሎሎ
@zenatv844
@zenatv844 Ай бұрын
አለማየሁ ታደሰ አሁንም እየተወነ እየመሠለኝ የተቸገርኩት ግን እኔ ብቻ ነኝ😅
@ZaruWalelgn
@ZaruWalelgn Ай бұрын
ጥሩ ነው ግን መቼ ነው ለ ህንፃ ትተን ለ ሰው ይምንሰራው?
@AnaSamson-un2ru
@AnaSamson-un2ru Ай бұрын
ህጻናትም ሰው ናቸው።
@user-ev3cz4qo5q
@user-ev3cz4qo5q Ай бұрын
ህንፃ ነው እኮ እሚል​@@AnaSamson-un2ru
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Ай бұрын
ለህፃን አላለም ለህንፃ ነው ያለው አስተካክላችሁ አንብቡ❤​@@AnaSamson-un2ru
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 Ай бұрын
​@@AnaSamson-un2ru ህንፃ እና ህፃን ተምታታብህ ለትችት ከመሮጥ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Ай бұрын
ሰውም የእግዚአብሔር ህንፃ ነው።😉😎​@@surafelsisay6386
@tigestamare6680
@tigestamare6680 Ай бұрын
አይ መጠራት
@selamselam2215
@selamselam2215 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@amanawit-zhb
@amanawit-zhb Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 4,2 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 43 МЛН
ድንቅ አድርጎልኛል || አርቲስት ሙሉአለም ታከለ @21media27
16:09
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 4,2 МЛН