No video

📌በጣም የተዋበ የፋሲካ በዓል በኛ ቤት‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 163,587

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu

Пікірлер: 569
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ትንሳኤ እንዲሁም ለዳግማ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ ኤልሲዬ በጣም ምርጥ ቪዲዮ እንደሁልግዜም ቀሚሱማ ተይው ሲያምር መልካም በአል ይሁንልሽ💖✝️🙏🏽💖✝️🙏🏽💖✝️🙏🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
መስኪዬ ማሬ እንኳን አብሮ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን🙏🏻 ካንቺ ቪድዮ አይቼ የተቀባሁት የተልባ እና የቅርፉድ ውህድ ጸጉረን እንዴት እንዳለሰለሰው እንዲሁም ሳበጥረው በጣም ትንሽ ነው የወጣው 👉እንዴት እንደወደድኩት በውነት እስከዛሬ አልመጠቀሜ ቆጨኝ😂 ክብር ይስጥልን ውድ እህታችን🙏🏻
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 Thank you Elsye ስለጠቀመሽ ደስ ብሎኛል🥰💖
@fentahunamelework9165
@fentahunamelework9165 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እንኳን አደረሰሸ እባክሸ ጥያቄ ነበረኝ እህቴ በምን ላገኝሽ እችላለሁ አመሰግናለሁ።
@Xxrobxxeditz
@Xxrobxxeditz 2 жыл бұрын
AND YOU KHOW WEGHATA
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ኤልስዬ! ደስ ስትይ! እኔን የማረከኝ ቅንነትሽና ትህትናሽ ነው! ያለሽን ዕውቀትና ተሞክሮ ለኢትዮጵያውያን እህትና ወንድሞችሽ ለማካፈል ያለሽ ፍላጎት ሁልጊዜ ይደንቀኛል! አንቺን ያገባ ባል ምንኛ እናቱ ብትመርቀው ነው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Alazarye ክብር ይስጥልኝ ወዳጆቼ ስለምትረዱኝ በቅንነት ተባረኩልኘ 🙏♥️🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ውዲት ,ብልሕ ሴት,እንኮን አደረስሺ!እንዲሁም ለመላው ያገሪ ስዋች,ኢትዮጵያን,በሙሉ እንኮን ለፉሲካ በአል አደረሳችሁ!🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Sebelye ማሬ አሜን 🙏አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 жыл бұрын
ሥጋውን ከሽንኩርቱ ጋር ከማቁላላትሽ በፊት ስጋውን ብቻውን በስሱ ጠበስ ብታደርጊው ጥሩ ነው። የሥጋው ውሃ ትንሽ መጥጥ ሲል ወጡ በቀላሉ እንዳይበላሽ ይረዳል። ሲበላም ሆድ አይነፋም የወጡም ሽታው እንዳ ይከረፋ ያደርገዋል።
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ ቆንጆ 😘የቤት እቃዎችሽ ብቻ ይናገራሉ ምን አይነት ባለሙያ እና ዘመናዊ የሴት ልክ መሆንሽን😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mediye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ነው የሚያምረው እንኳን ለፋሲክ በዓል አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር የኔቆንጆ 💚💛❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Kasechye አሜን ማሬ🙏♥️🙏
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
The dress,the food, the house, the table settig...simply wow!!! Happy holiday. Happy Dagmatinsa!!❤❤❤❤
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ብሩህ የሆንሸ ሴት ልክ እንዳች ቀልጣፈ፣እራሷን የምጠብቅ፣ጠንካራ ሴት በጣም ነው የምወደው አድነቂሸ ነኝ
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
ኤልሲ ቅኗ እህታችን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው ከነ ቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ✝️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ወዳጆቼ 🙏♥️🙏
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
አረ ጎበዝ ነሽ እንከን የማይወጣለት ልብስ ነው ሆ በውሀ ይለቅ እህቴ ጤናና ሰላም እንዲሁም ደስታ በቤትሽ ይግባ እህቴ መልካም በአል🙏🙏🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Berrye ማሬ አሜን🙏አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ደግሞ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ምክነያቱም ከልብ ስለሆነ የምታደርጊው በጣም ነው የወደድኩት ቀሚሱን አሪፍ ዘዴና ሃሳብ ነው ክሬት ያደረግሽው በጣም ተመችቶኛል እኔ ምንም የምጨምርበት ነገር የለም ኩት እንደማገኘው ብቻ የምጠይቅሽ 😊 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Isabellaye ዲዛይን አርጌ አሰርቼው ነው አሰሪው ማሬ 🙏♥️🙏
@haregwolle806
@haregwolle806 2 жыл бұрын
Yemigermegn Wubet , gubzina, sinesirat, yebeteseb meri...... Endet and sew bizu neger beand lay yinorewal. Tigermignalesh . tebareki wude. Ekorabishalehu. Ahun kalesh konjo nuro yebelete yistish geta. Bless you!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Haregye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@tesfaayele859
@tesfaayele859 2 жыл бұрын
የሚጠቅም ነገር ነው ብለሽ ያሰብሽውን ሰለምታካፋይን እጅግ በጣም በጣም እናመሠግናለን
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
የኔ የሴት ልክ ሰወድሸ አንኳን አደረሰሸ ከመላው ቤተሰብሸ ጋር አንቼ ሁሉም ነገር ያምርብሻል በቃ። ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Selamye ማሬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችንንም 🙏♥️🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኤልሰዬ እንከኳ ለፋሲካ በዓል አደረሰሸ ከመላው ቤተሰቦችሸ ተመኘሁልሸ ዋውውው ውብ ሲለካ ኤልሰዬናት ለካ 💚💛❤👍👌☝እመቤቴ ትባረክሸ🙋
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ የእኔ ቆንጆ ምንም ብትለብሽ ያምርብሻል ወይ የእኔ ነገር በመጀመርያ እንኳን ኣደረሰሽ ውድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ኣደረሳችሁ እንኳን ኣደረሰን ለዚህ ያደረሰን ኣምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 በስመኣም ቀሚሱ እውነት ሲያምር ውድጀው ልሞት ነው እውነት ኣሰራለሁ ኣሰቀናሽኝ ግን በጣም በጣም ያምራል ተባረኪ 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Selamye ማሬ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ እንደዚ ከልብሽ ወደሽው እማ ማሰራት አለብሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
ኤሌስዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙውን ነገር የምታቀርቢው ግሩም ነው ገበታ ኡዘጉጃጀትሽ ግሩም ነው
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 жыл бұрын
እረሳሁት ኤልስዬ የኔ ባለሙያ የኔ ጏብዝ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏♥️🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ሁለ ነገርሽ የሴት ቅመም እንኳን አብሮ አደረሰን።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Misrakye ማሬ 🙏♥️🙏
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ እደረሰን ኤልስዬ የኔ ሁልገብ! ምንም ብታደርጊ የሚሆልሽ! በጣም አምሮብሻል የኢትዮጵያው ባንስዲራ ልብስ ለየት ያለ እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ!
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 жыл бұрын
አንቺን ማየት ግዜን ማባከን አይደለም ድንቅ ነሽ መልካም ትንሳዬ የኔ ቆንጆ
@mercybest7924
@mercybest7924 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በጣም ኤልሲ ዩኒክ ነሽ በእውነት ያማረ ነገር ማሳየት ብቻ ሳይሆን ልፋት እንዳለው ማሳየትሽ 10q እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ልፍት ነው የሚያረገው ግን አመትባል የሚያደምቀው መልፋቱነው ማሬ 🙏♥️🙏
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
ኤልሲ የኔማር ከኔ ተሞክሮ ዳሮውን ትንሽ ጠበስ አርገሽ ብትጨምሪ በጣም ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ሰለመልካምነትሽ
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 жыл бұрын
የሆንሽ ቅልል ያልሽ ነገር የምር ምናለ ሁላችንም እንዲህ ያልተወሳሰብን ብንሆን እንኩዋን አደረሰሽ ቆንጅዬ
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 2 жыл бұрын
Ewenet new
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
እስማማለሁ: የሰው ልጅ ቅልል የሚለው እኮ ልቡ ንፁህ ሲሆን ነው: የውስጥ ሥራ ያስፈልገናል
@rosehassen430
@rosehassen430 2 жыл бұрын
Betamm I love her so much
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ እውነት ነው ሰው ቅልል ብሎ ሲኖር ሁሉ ነገር ጠአም አለው 🙏♥️🙏
@lebanong7739
@lebanong7739 2 жыл бұрын
very energetic woman. bless u more
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn 2 жыл бұрын
I came to see you because of the flag thank you for representing
@shallom8897
@shallom8897 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow you so amaizing.thanks for sharing
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 2 жыл бұрын
ያሳደጉሽ ወላጆችችሽ : እግዚአብሔር ይባርካቸው:: መልካም በዓል ኤልስ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Meronye ማሬ አሜን🙏አሜነ 🙏♥️🙏
@abyssinia5543
@abyssinia5543 2 жыл бұрын
First time streaming your video you are joyful, beautiful elegant excellent life coach thanks for setting the standard of KZbin platform it is it very needed in my community 💚💛❤️ bless you more
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
My heart keeps thanking you and thanking you my dear🙏♥️🙏
@cellnet4111
@cellnet4111 2 жыл бұрын
ኤልሴ እኳን አደረሰሽ ዋው በጣም ያምራል ሁሉም ያምርብሻል happy Easter
@woinysolomon3095
@woinysolomon3095 2 жыл бұрын
Wow you’re so beautiful and creative 💚💛❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Weinshetye ማሬ ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን ለትንሳኤው በአል አደረሰሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ፣ አንቺ የሴት ተምሳሌት ዘመንሽ ይባረክ🌟🌟🌟❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-xp2cw8ul1h
@user-xp2cw8ul1h 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ 🙏♥️🙏
@menenkitchen
@menenkitchen 2 жыл бұрын
you’re Stylish 🙏🏻
@seadashawl5632
@seadashawl5632 2 жыл бұрын
ትለያለሽ አልሲየ እንኳን አደረሰሽ
@hiruth9501
@hiruth9501 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ያምራል ከነ ቅንነትሽ ❤ የባንዲራው ቀሚስ waw ነው እናመሰግናለን💚💛❤
@samrawitlegesse7178
@samrawitlegesse7178 2 жыл бұрын
ዋው ኤልሲዬ በጣም ደስ ይላል መልካም በአል ይሁንልሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Samrawtye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@aidabelay7590
@aidabelay7590 2 жыл бұрын
Wow so beautiful omg 😳
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
ተፈጥሮሽ ድንቅ ነው ተባረኪ እንዳንቺ ጀግና አስተዋይ እህት መካሪ ያብዛልን
@dodygebre7143
@dodygebre7143 Жыл бұрын
Amen 🙏 ❤
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ቆንጆ ሁሉም ደሰ ይላል ስርአትሽ ሁሌ እንዳስገረመኝ ነው ሰሀኖችሽ ሲያምሩ ሸክላ በጣም ወዳለሁ ሁሉም እቃዎችሽ ደሰ ይላሉ
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ጎበዝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ 👍👍👍👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ወዳጆቼ 🙏♥️🙏
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ይመችሽ አረንጓደ ብጫ ቀይ
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኤልሲ 😍 ሁለነገርሽ በጣም ያምራል 🥰 እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️
@missseadawudu1430
@missseadawudu1430 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል 💚💛❤️ የተሰራ ቀሚስ
@haregwolle806
@haregwolle806 2 жыл бұрын
Wowwww betam yemiyamir kemis design new. You are perfect as always.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Haregye ማሬ 🙏♥️🙏
@user-wz9vu4pr8w
@user-wz9vu4pr8w 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በእውነት
@beza636
@beza636 2 жыл бұрын
I really love it.keep it up and we are here to support you 😘😘
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
ምንም አይወጣለትም ምርጥ ነው እንኩዋን አደረሰሽ ቆንጆ
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
እስቲ በአሁኑ ሰአት የተቸገሩትንና የተፈናቀሉትን አብሮ ብናስብና ከይቅርታ ጋር ብንረዳቸው ሁሉም ነገር መልካም ነው
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Wow bexam yamral konjit 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@semegneadal3623
@semegneadal3623 2 жыл бұрын
❤❤❤እንኳን አደረሰሽ የኔ ውብ ባለሙያ : መልካም በዓል !+!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Semegneye አሜነ ማሬ 🙏♥️🙏
@Eyu24Vlogs
@Eyu24Vlogs 2 жыл бұрын
Wowwwwww beeetam nw miyamerew elsi 🥰 I love it 🥰
@etsubendale7694
@etsubendale7694 2 жыл бұрын
Hi Elsiye endet nesh zare betam azgne nw yanchi video yemetalgn betam yemnwedat artist zenebu memotuan zare neber yawekut fetari nefsuan begenet yanurlat lbetesebuam metsnanatn egziabher ystachew betam arif nw endehulewm elsiye berchiln
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Etsubye በጣም አዝናለሁ አላየሁም በአመትበአል ስራ እና እንግዳ ትንሽ መፅናናት ለመላው ወዳጆቿ😢😢አመሰግናለሁ ስለነገርሽኝ 🙏♥️🙏
@belaineshweldemicheal5984
@belaineshweldemicheal5984 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ የሲት ወይዘሮ:በርቺ
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 2 жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ .!!!!
@woubedlzelleke5057
@woubedlzelleke5057 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ጎበዝ በጣም ደስሚል ሰራ ነው በርች የኔ ቆንጆ::
@marahamelmal1263
@marahamelmal1263 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያምራል💚💛❤ Very creative and talented lady!
@brookhawa16.
@brookhawa16. 2 жыл бұрын
I love it 💖 Happy Easter
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን አደርሳቹው🙏🙏🙏አደርሰን የሜገርም ልብስ ነው👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን🙏 አስቴርዬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Wow che bello abito 💚💛❤️ anche le cibo buono 😋
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
@@elsabeautynt bella mia 💞
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Meronye ማሬ grazie infinite tesoro 🙏♥️🙏
@buzeman6329
@buzeman6329 2 жыл бұрын
ልዩ እኮ ነሽ ኤልስዬ የምትገርሚ በጣም ነው የምታስደንቂኝ።
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 2 жыл бұрын
የልጅ ሚካኤልን "ዘናጭ" የሚለውን ዘፈን ጋበዝኩሽ ኤልሲዬዬዬዬ😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩Netsanetye ማሬ እሺ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@selamlifeandstyle4666
@selamlifeandstyle4666 2 жыл бұрын
I love the the green, red, and yellow dress 👗 very creative ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Selamye ማሬ 🙏♥️🙏
@mks5655
@mks5655 2 жыл бұрын
wow web eko nesh Happy EASTER 💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
የኔ ማር ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@Tadu1234
@Tadu1234 2 жыл бұрын
ያምራል
@mimibekele538
@mimibekele538 2 жыл бұрын
መልካም በአል ኤልሲ ቆንጆ፣
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mimiye ማሬ 🙏♥️🙏
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 2 жыл бұрын
Very creative. Beautiful
@almazw1335
@almazw1335 2 жыл бұрын
Thanks yenay konjo I love what you created by the color of our flag you look fabulous beautiful 😻 god bless you and your family happy Easter
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Almazye ማሬ thank you 🙏♥️🙏
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 2 жыл бұрын
Elsiye konjo yene balemoya hulum neger yewataleshal, betam creative nesh yamral 💕🥰🌸
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Sayoye ማሬ ክብር ይስጥልኝ ስለምታበረታቱኝ 🙏♥️🙏
@abebatadesse4720
@abebatadesse4720 2 жыл бұрын
በቀይ ና ብጫ ደሲ ይላል
@romandessie356
@romandessie356 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል 👍🏼👏🏼😍😍❤️❤️
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 жыл бұрын
Wow yene konjo you are so smart. Happy Ethiopia Easter love you 🥰💝🌹🌷
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንችም ጭምር እህትዮ የከርሞ ሰው ይበልን።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 አሜን ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@azmimogs9271
@azmimogs9271 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የሴት ቁንጮ እንኳን አደረሰሽ የኔ ማር በጣም እኮ ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ የኔ እናት😘
@rozahailegnawe8541
@rozahailegnawe8541 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አንደኛነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Rozaye ማሬ 🙏♥️🙏
@Genet8983
@Genet8983 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን ባሕላችን ይለያልኮ
@Thanks.god123
@Thanks.god123 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ዉብ ነዉ 💚💛❤💗💗💗
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ኤልሱ ጐበዝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን Naniye ማሬ 🙏♥️🙏
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 жыл бұрын
💚💛❤Amen Amen Amen Melkam fasica lanchim🙏 Yasayeshen neger hulu neger betam des yemil yemiamer new Enamesegenalen konjit🙏
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
just wow for your natural beauty & Happy passover 😘💐🌼🌼
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 2 жыл бұрын
ሁሌ እንዳስደነቅሽኝ አንቺን አለማደነቅ አይቻልም❤️❤️❤️
@dababuassafahayat3278
@dababuassafahayat3278 2 жыл бұрын
ለጌታችን ለመዳኔታችን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ ለብርሀኘ ትንሳኤ በአለ በሰላም በጤና አደርሰሽ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ቢዘገይም በአሉ የደስታ የፌሽታ ያድርግልሽ ከነ ቤተሰብሽ❤
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 2 жыл бұрын
Happy Easter! I love the dress. You are amazing and very creative 💕🇪🇹❤️👏🏽
@elizabethzemedkun6224
@elizabethzemedkun6224 2 жыл бұрын
Gobez Elsi.I love the green tops
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Elsiye miss you ማሬ 🙏♥️🙏
@tigistgirma621
@tigistgirma621 2 жыл бұрын
God bless you sister!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tigistye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Elseye Bale muya xedet yalesh gobez set nesh yesetenet teg anchi lay betam yetayal...anchin sayadenku malef yekebdal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Helenye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@amybeyene5882
@amybeyene5882 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም በያለንበት ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 2 жыл бұрын
Weyyyyy yney Anjete arese ulu serash betam ygeremale, I really love it.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Nadiaye ሽር ጉድ አልኩበት 🤩♥️🙏
@lkonjo104
@lkonjo104 2 жыл бұрын
Elsy enkuan aderesen Elsy bran ye miamer Lebese new anche nesh yeserashew Elsy disayener nesh? Betam betam gobezneshe 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Lishanye ዲዛይን አረጋለሁ እንዲሁም ጨርቁን እና ፊቢሽንጉን እመርጣለሁ ከ12 አመት በላይ ሊሆነኝ ነው ግን ተምሬ ሳይሆን በጣም ስለምወድ ነው ማሬ 🙏♥️🙏
@lkonjo104
@lkonjo104 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 wow Elsy Betam gives nesh me new 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
@lkonjo104
@lkonjo104 2 жыл бұрын
Elsy vidioshen be huger new yemetebekew bet he Roma stemeche agenen🙏😘😘😘👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
EKANEN ADERSENE💖🙏🏻👏🏻💚💛❤🕊🥰
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
ኦ! የሚገርም ልብስ /ዲዛይን/አቀራረብ ። "ur home Awe very very beautiful all .... z first time ነው ያየሁሽ i like it all!.
@rahelbekele3463
@rahelbekele3463 2 жыл бұрын
Yena web betam new yemwedes 💗 senesereatesh kankash melkesh muyash amelekaketesh Hulu negeresh egzihabeher kezih belay behulu neger ybareksh 🙏💗
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 жыл бұрын
You are beautiful! Happy Fassika Elsieye. You inspire me, you encourage me and most of all you make me proud. God bless you sister. 💚💛❤️
@selamworku8060
@selamworku8060 2 жыл бұрын
Wow, so elegant, I love it. So gorgeous❤💓❤
@sabasiumtedros7041
@sabasiumtedros7041 2 жыл бұрын
Yene mar I am so proud of you for your intelligence keteyebet and melkam beal fasika.
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 жыл бұрын
Enqwan abro adersen 🙏🏽✊🏾❤️
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በረጀሙ
@tsigehayile330
@tsigehayile330 2 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠሽ ጤና ሰላም ሁኝ መልካም አመት በአል ይሁንልሽ ♥♥♥
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 2 жыл бұрын
Wow 👌 betam now yemyamrew.Enkwan addresachwe wegnoch
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
15 ቀን ብርር ብዬ ፀለይኩኝ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
16:49
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 7 М.
Putin's speech on the end of the war / AFU attacks on Belarus
13:15
NEXTA Live
Рет қаралды 1,2 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 205 М.