በቲክቶክ የብር ስጦታ በመስጠት የሚታወቀው ቲክቶከር አልአዛር በቀን አዲስ ሾው | ክፍል 1 | Mr Gifter | Ken Addis Tv Show

  Рет қаралды 9,160

Ken Addis TV Show On ETV

Ken Addis TV Show On ETV

Күн бұрын

#etv #ethiopia #kenaddis

Пікірлер: 28
@kenaddistv
@kenaddistv 4 ай бұрын
ክፍል ሁለት እና አላዛር ከእናቱ ጋር አብረው ያደረጉት ኢንተርቪው ለመከታተል ፡- kzbin.info/www/bejne/rp6ZeWaBn86pock ቲክቶከር አላዛርን ማግኘት ለምትፈልጉ ፡ በ +251916768667 ማግኘት ትችላላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰባችን ይሁኑ። ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ላይ በኢቲቪ መዝናኛ የሚቀርበውን ቀን አዲስ ቲቪ ሾው ካመለጥዎ እዚህ ቻናል ላይ መጥተው ያገኙታል።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 4 ай бұрын
ያአላዛር ወላጆች የት ናቹህ 👍👍
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
ወጣት አላዛር ጎበዝ ወጣት ነው ከእናቱ ጋር ደሞ ብታቀርብልን ገለቶማ ጀባድ❤❤❤❤
@meriworsa2194
@meriworsa2194 4 ай бұрын
እኔ ሙላወለክ2k
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 4 ай бұрын
አቤት ኮመት አይይይይ ምናለ መልካም ቃል ብንናገር አይይይይይ ፈጣሪ ለሁላቺንም ልብ ስጠን
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 4 ай бұрын
ማዘርና አላዛር ሰይፍሽ ያቅርብልን የምትሉ
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 4 ай бұрын
ALAZAR.GOBEZ.BERETA.TEBAREK❤❤❤❤
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 4 ай бұрын
የትናችሁ ያላዛር ቤተሠቦች👍👍
@emamyechkoul
@emamyechkoul 4 ай бұрын
የኢትዮጲያ ሾዎ ሁሉም ሶፍት መስጠት አይወዱም መጀመሪያ ሶፍትና ውሀ ይቀድማል እስቲ ተማሩ ከሌላ ሀገር ሁሉም ቦታ በልብሳቸው ነው የሚጠርጉት ምን ም ስነ ስርአት የለም
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 4 ай бұрын
Batam meret lej naw
@WerkneshBeda
@WerkneshBeda 4 ай бұрын
Afan orimifan iti nu makuu keef bayyee galatomii❤
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين 4 ай бұрын
😳የትክቶክ የምታወጣው አንድ ሚሊየም ካለህ ቴክቶክ ምን ትሰረመለህ😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
ጉረኛ ዉሸታም አዉቆነዉ
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x 4 ай бұрын
Andande saw comante sitisifu lasawe moral asebu
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 ай бұрын
ከጎረቤት ለቃቅመህስ ቢሆን።።።፡
@tilahunDM12
@tilahunDM12 4 ай бұрын
አቅራቢ ሆይ በጣም ጎበዝ ነህ። ደግሞም በሁለት ቋንቋ ነው የቀረብከው። እራስህን ሆነህ ውጣ። እመነኝ ይሳካልሃል አሁን ግን copy እያደረክ ያለሀው ሰው እንዳለ ይታወቅብሃል። ረዥም ነህ ውስጥህ እየተንቀሳቀሰ ሰውነትህ ምንም እንቅስቃሴ የለውም ይመስለኛል አንተ እየተንቀሳቀስክ ይመስልሃል።በቁመትህ ልክ ለኔ የሚታዩ ውብ character አለ። እሱን ፈልገህ አግኝ አነጋገርህም ላይ በጣም የቃላት ሀብት እያለህ እንደምትኮርጀው ሰው የተለያዩ ቃላቶች ላይ ትቆያለህ ከሰይፉ ይልቅ steve harveyን ተመልከተው።
@adanechiwashango1081
@adanechiwashango1081 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 ай бұрын
አንተ አዘጋጁ ስታስጠላ አፈር ነህ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@AminatEbrahim-d2g
@AminatEbrahim-d2g 4 ай бұрын
Des ilal Perogramu
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 4 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ😂
@munirsaydo
@munirsaydo 4 ай бұрын
አይበልም እሽ 😢😢
@Dena.E
@Dena.E 4 ай бұрын
ሰይፍን ለመምሰል ተጋጋጠ🤣🤣🤣
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 4 ай бұрын
@@Dena.E አይተሽልሻል ክክክክ
@Dena.E
@Dena.E 4 ай бұрын
@@NassersalimNasser-yt5lf 😂😂😂
@Hjgh-xy1qu
@Hjgh-xy1qu 4 ай бұрын
ዞሮ ሙያዉላይ ያለዉ እሡነዉ የሇንሽ
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 104 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
ሰባት ዓመታት የተደበቀው የሐሽማል ምስጢር ተገለጠ።
9:31
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 7 М.
የአማራ…ሕዝብ…በደል…ተፈጽሞበታል
1:25:40
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН