No video

በልቶ መጸለይ ይቻላል? በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 11,094

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ አቤል ከልብህ ነው የምታስተምረው ፍጻሜህን ያሳምርልህ ተባረክ
@derejeabebe8588
@derejeabebe8588 2 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራትን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sinaana5660
@sinaana5660 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ተመሥገን እግዚአብሔር
@gesese1381
@gesese1381 2 жыл бұрын
አሜን ወድማችን አቤል ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ባንተ ላይ አድሮ ያሥተማረን የመከረን የድግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶ ሥሙ የተመሠገነ ይሁን
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@djgshc1758
@djgshc1758 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😊❤❤❤
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zv4tc2tl6q
@user-zv4tc2tl6q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን
@dusadusa6227
@dusadusa6227 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን የቅርታው ንጉስ ልኡልእግዛብሄር ይቅርታውንያድለን ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ስደት ሁነን ነው ብዙ የተማርለው😢😢😢ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር👏👏👏💒🌷🥰🥰🥰
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን አሜን 💒💒💒💒💒
@skyfly6491
@skyfly6491 3 жыл бұрын
Amen.amen amen qali hiwat yasemalin wndimachin emabirhen tixabqihi dingili alehu tibalih wndimachn
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 3 жыл бұрын
Amen kale eyewit yesmalen
@habtamderso9228
@habtamderso9228 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእደሜበጤና ይጠብቅልን
@salamasefa3777
@salamasefa3777 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን መምህርችን ፀጋዉን ያብዛልህ⛪️⛪️⛪️
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ይባረክ አሜን ። ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ እንካን ሰዓት ጠብቄ ልፀልይ በቀን አንዴ እንኳን አልቻልኩም አባት ሆይ እንደ ሀፅያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህአስበኝ
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማምላክ ትደግፍሽ ግን ያለሽበት ቦታ ስለማይመች ነው ውይስ እንደኔ ዲካም ነው
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን አቤል ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫ ግን በጣም ጠፋህብን በሠላም ነዉ የአንተን ትምህርቶች በጉጉት እነደምንከታተል እያወክ አትጥፋብን እግዚአብሔር ያግዝን በርታልን መምህራችን💚💛❤✝👏
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጆች🤲😭 በእውነት የኔ ጥያቄ ነበረ ።ቃለህይወት ያሰማሊን መምህራችን 🤲ኣሜን 🤲 ።እኔ ስወለድም ተዋህዶ ስሞትም ተዋህዶ ነኝ ግን የሃይማኖትቴ ስራኣት በለማወቄ ኣፍራለሁ ተወለጀ ያደኩት የገጠር ህበረተ ሰብ ነው የመንፈሳዊ ትምርት ልማር ብለን ስንጠይቅ የገጠር ድንቁርና ተምረሽ ዴቆን ወይስ ቄስ ኣሌልውያ ልትይሊኝ ነው ብለው ይሰድባሉ በዝ ምክንያት የፀሎት ና የስግደት ስርኣት የማናውቅ ስንቶች ነን ። ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእንቴርኔት ኣባቶቻችን እያስተማራቹሁን ነው እኔ ስደት የጀመርኩት በ2,4 ዓ/ም ስሆን ኣሁንም በስደት ነኝ ስለ ኣውደምረቱ ሳስብ ሁሌ ይናፍቀኛሊ በስደት ኣለም ላለን ፈጣር በሰላም ለኣገራችን ያብቃን ይች ኣለም ከንቱ የክራይ ቤት ናት ና እመብርሃን በምሊጃዋ በረዴቷ ለንሳሃ ሞት ታብቃን 🤲😭። በእውነት በእንቴርኔት ንስሃ ግቡ ይባላሊ ግዜውም የቁጣ ሁኗል እግዚአብሔር እንደ ስራችን ሳይሆ እንደ ምህረቱ ይማረን ይቅር ይበለን ኣሜን 🤲🙇😢 በሰው ኣገር ለፆም ኣይመች ምግቡ ሁሉ ወተት ና ስጋ ለፆሎት ኣይመች መፀለይ በጀመርክ ቁጥር የምጣራ መብዛቱ 🙇😢 ኣቤቱ ኣምላኬ ይቅርታህ እሻለሁ🤲🙇😢 እህት ወንድሞቼ ይሄ ፁሁፍ የፃፍኩት ታርኬ ነው የምያስከፋ ቃሊ ኣውጥቸ ካለሁ ይቅርታ እየጠየቅኩይ 🙏ሰላም ለእናት እትዮ ኣገራችን ዙሮ መግብያችን ፈጣር ይጠብቅሊን ኣሜን🤲
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን ሁላችንም ስደት ነው የተማርነው😢😢😢
@hanawubshet1681
@hanawubshet1681 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 4 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልሽ ዉዴ የኔም ህይወት ነዉ የምር እና ኣሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን መሰደድ ለበጎ ነዉ ፍተናም ቢኑር ተመስገን ስለሃይማኖት ቴ ምንም እላቅምነበር አ
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 жыл бұрын
እኔም አለሁ መሰደድ ለበጎ ነዉ🙏🙏💓💓
@edenfkreden4289
@edenfkreden4289 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@madinamadina7655
@madinamadina7655 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአባታችን፡ፀጋዉንያብዛልህ
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 4 жыл бұрын
በእዉነት ዉድ መምህር አቤል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ በእውነት በዉስጤ ሲመላለስ የነበረዉ ጥያቄ ተመለሠልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዉድ መምህራችን እኛም በተማርነው በሰማነው መልካም ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@bernasabeba8465
@bernasabeba8465 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን አሜን
@user-vx3gp2bc5n
@user-vx3gp2bc5n 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤል ፀጋውን ያብዛልህ
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak be mihretu yiqr yibelen, Amen.
@user-zp6qv7jv9q
@user-zp6qv7jv9q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ketemametaferia3592
@ketemametaferia3592 3 жыл бұрын
አባታችን ድርሳናት ምግብ ተበልቶ የሚጸለይ አይመስለኝም ነበር ። ቃለህይወት ያሰማልን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
ዉድ መምህር አቤል ቃለህወቶ ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ልዩ መምህራችን
@heaventube9890
@heaventube9890 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@astertegaye1245
@astertegaye1245 4 жыл бұрын
መምህራችንአተላይአድሮያስተማረንይገሰፀን ልኡልእግዚያብሄርበፈጠረውአደበትሁሉ ስሙይክበርይመስገንአሜን(3)መምህራችን ቃለህይወትያሰማልንእኛምበሰማነው30-60-100አፍርተንዲያብሎስን ድልነስተጌታንአመስግነንየመግስቱወራሾች እድንሆንእግዚያብሄርይርዳንአሜን አሜን አሜን
@tizitaworku4498
@tizitaworku4498 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያጸናህ ያጸናን
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ለወንድማችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እሜን አንተን ላመሰግንህ ቃለት ያንሰኛል ተባርክ !!!
@silassilas5354
@silassilas5354 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነው በልባችን ሳሌዳ ይጸፍልን አሜን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
*ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን አቤል ተፈራ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን*
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ባስተዋይ ልቦና ባንደበታችን ይሳልብን አይና ልቦናችንን ያብራልን
@zedyeethio145
@zedyeethio145 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 4 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት ስፈልገው የነበር ትምህርት ነው ጥያቄ ነበረኝ የኪዳን ፀሎት ሴት ማድረስ ትችላለች ሁለተኛ መዝገበ ፀሎት ላይ የጌራችን የመዳሂኒያችን ቅዳሴ አለ ሴት ማድረስ ትችላለች እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-xk5yb7tk7o
@user-xk5yb7tk7o 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
@@user-xk5yb7tk7o ቅዳሴ አይቻልም ሴት መቀደስ አትችልም አሉ
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 4 жыл бұрын
Selam lante yihun wendeme na mameher yemakberik yemieadk Kal hiyot yasmalin AMEN dimtsiik yemamek yimaslal Egzaber yimarik yena abat 💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@sarawedm9414
@sarawedm9414 4 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalen wedmachin yagelegelot zemenehn yebarekeleh fetariachn ☝💚💛❤amen amen amen !!!!
@aion9996
@aion9996 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን።
@missfanoos5796
@missfanoos5796 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemaln 🕊💒🕊
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@woinesht338
@woinesht338 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መ መህራችን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔም ጥያቄ ነበር አነባለሁ ግን እየተጠራጠርኩ ነበር አሁን ግን ተመልሶልኛል እግዚአብሔር ይስጥልን
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን
@hlinatesfay5598
@hlinatesfay5598 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@haymanotdeldel823
@haymanotdeldel823 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hirutkefalew7885
@hirutkefalew7885 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት የስማልን ወንድማችን
@user-xk5yb7tk7o
@user-xk5yb7tk7o 4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያስማልን በእውነት ወንድማችን
@fecarn0438
@fecarn0438 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቁይህ መምህር አቤል በውነት ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ማለት እኔ በልቸ ደግሚ አላቅም ግን በንኛውም ትምህርት አልሰማሁም ከበላችሁ በሄላ አትድገሙ እሚባል ትምህርት
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🌿💐💐🌿💐🌿🌿
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ያሰማልን
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemaln abatachn 👏🤲🌷🌷🌷🌷🌷
@user-or4nf9ef7v
@user-or4nf9ef7v 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏
@melimelitube6478
@melimelitube6478 4 жыл бұрын
ለመምህራችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@tesfanes3638
@tesfanes3638 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
ተመስገን በጣም እናመሠግናለን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@deribhana7436
@deribhana7436 4 жыл бұрын
Amen amen kale wiet yasmalegn❤❤❤❤
@lovelobe9317
@lovelobe9317 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን መምህር እግዚኣብሔር ከክፉነገር ይጠብቅልን
@user-si8wi3zk7s
@user-si8wi3zk7s 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መህራችንም እድሜና ጤና ይስጥልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@samsu1065
@samsu1065 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@user-ob5sf1hv3s
@user-ob5sf1hv3s 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማን አባታቺን
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 4 жыл бұрын
ቃለሂውውት ያሰማልን
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-xs4bq5ed7t
@user-xs4bq5ed7t 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 жыл бұрын
kale hiwetn yasemalin
@kidistsheketa1858
@kidistsheketa1858 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን::
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@kasskassa1805
@kasskassa1805 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን.
@sabaandarge6970
@sabaandarge6970 4 жыл бұрын
jojo Kass አሜን አሜን አሜን
@solution6302
@solution6302 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋወን ያብዛልህ
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 жыл бұрын
ይህ የኔም ጥያቄነበር ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲማችን
@user-zs9cf5qt5v
@user-zs9cf5qt5v 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልን
@dnegeweloywa5697
@dnegeweloywa5697 3 жыл бұрын
Kale hewete yasemalene
@fecarn0438
@fecarn0438 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-oc8uc3xi9d
@user-oc8uc3xi9d 4 жыл бұрын
kale hiywot yasemaln memhr
@burtukansetote6971
@burtukansetote6971 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ከበላሁ አልፀልይም ነበር
@gjfh1788
@gjfh1788 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Be ewnet
@user-yk8yi6hi9s
@user-yk8yi6hi9s 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@makdisome9631
@makdisome9631 3 жыл бұрын
ይህነኔምጥያቄ ነው
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏 ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ውዳሴ ማሪያም ተበልቶም ማድረስ ይቻላል አይቻልም
@lolslola7548
@lolslola7548 4 жыл бұрын
ከቻልሽ ሳትበይ መጸለይ ሰባቱ ውዳሴ በሰባቱ ጸሎት ካደረሽ አባቶች እዳስተማሩ ይቻላል ጊዜ ካለ ግን ሁሉን ጥዋት በባዶ ሆድሽ ግድብ ጥሩ ነእ
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን የህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልል መግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@user-ok6vc7mw1o
@user-ok6vc7mw1o 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-oc2bt6om7j
@user-oc2bt6om7j 4 жыл бұрын
በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የዋህነት በአቤል ተፈራ
47:32
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 15 М.
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 19 МЛН
ደፋሪው እህቱን ደፈረ በአቤል ተፈራ #Abel_tefera
31:38
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 234 М.
ነገረ ጋብቻ ክፍል 8 በአቤል ተፈራ
50:41
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 2,2 М.
የዐይን ፍቅር በአቤል ተፈራ
39:11
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 13 М.
እጮኝነትና ዝሙት በአቤል ተፈራ
17:19
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 14 М.