KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአማራና በኦሮሚያ የቀጠለው ውጊያ/ "ፈረስ ግዙ " አትሌቱና ሚኒስትሩ /"የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል" አሜሪካ |EN
17:12
የትግራዩ አስፈሪ ውጥረት ወዴት? | የሰራዊቱ ተሻሚዎችና ተፋላሚዎች | ቆይታ ከአቶ ገብሩ አስራት ጋር 01/08/25
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
"ብልጽግናን የወለደው የወልቃይት ትግል ቢሆንም ሕዝቡ ግን መከራ ውስጥ ነው"
Рет қаралды 15,406
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 264 М.
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Күн бұрын
Пікірлер: 60
@nejatliben6293
2 жыл бұрын
ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ አየለ ብሩ የአማራ ጀግና ነዉ 💪💪💪
@samitefera9623
2 жыл бұрын
አማራ አሁን ጠለቱንነ ወደጁን ነቅታናል በርቱልኝ ወገኖቼ ድሉ የእኛ ነው ጀግነ ደመቀ ዘውዱ 💪💪💪💪
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
2 жыл бұрын
ላይክ አድርጉ ለዚህ ጀግና
@and-nt5qs
2 жыл бұрын
ጀግነ የአማራ ኩራታችን ነህ አላህ ይጠቡቃችሁ
@merikonjo798
2 жыл бұрын
በትክክልጀግናበርታ
@KsaksakKsaksak-cr6ih
2 жыл бұрын
መከላከያእዳታምኑ
@adysadys6970
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በለጠ ኮረኔል ደመቀን ስለጋበዝክልን
@olamalink6017
2 жыл бұрын
እነሱ ጀግና መሥረቅ ይፈልጋሉ አንተ ያማራ ጀግና ነህ ስወድህ አደራ አማራን አንቀው እኔ ባንተ ነው የምተማመንብህ
@bakluemeqnete745
2 жыл бұрын
በርታልኝ አባቴ🇲🇱
@samitefera9623
2 жыл бұрын
ጀግነ የአማራ እንቁ ደመቀ ዘዉዱ❤❤💪💪
@KsaksakKsaksak-cr6ih
2 жыл бұрын
ፋኖለዘላለምይኑር
@mkh8034
2 жыл бұрын
ኮሎኔል 👌👌
@محمدعلى-ب2ف6ص
Жыл бұрын
የኔ ማርርርርር
@informationzone590
2 жыл бұрын
ጀግናው ደመቀ
@informationzone590
2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ
@محمدعلى-ب2ف6ص
Жыл бұрын
አይ ደመቀ አሉህ ሥምን መላቅ ያውጣዋል አሉ እድሜና ጤና ይሥትህ ጀግናው ኮሬኔል
@merikonjo798
2 жыл бұрын
ጀግናእዲነውበርቱ
@hizkielwadiso5271
2 жыл бұрын
ብራቮ ኮ/ል ደሜ አማራ ሁሉ ያንተ ልብ ቢኖረዉ!!!
@habeshawitcamper1337
2 жыл бұрын
ለኮሎኔል ደመቀ አንድ ጥያቄ 🙋 የወልቃይ ሕዝብ ያለበጀት እየተሠቃዬ ለምን ሰሊጡን ለውጭ ገበያ ታቀርባላችሁ? ለምን ለአገር ውሥጥ ሽያጭ አታቀርቡትም አና ሕዝቡን አትታደጉትም? ፌደራሉም ሆነ ከልልሉ የዝሆን ጆሮ ይሥጠኝ ብለዋል ሥለዚህ እርምጃ ውሰዱ።
@eyayuasnakew7724
2 жыл бұрын
ወሎ ቃይት በመቸም ትግራይ ሁኖ አይውቅም ወልቃይት ጉንደር ነው
@olamalink6017
2 жыл бұрын
በተፈናቃይ ስም የገቡትንም አስወጡልን እኛም እነሱን አንፈልጋቸውም
@محمدعلى-ب2ف6ص
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@የዘሜእህት
2 жыл бұрын
አባ ረፍርፍ💪💪💪💪💪💪
@adonay7097
7 ай бұрын
በተከዜ ወንዝ እጅና እግራቸው ታስረው የተወረወሩ ነብሳት ይጮሀሉ፡ ሌላም ሌላም ግፍ፡
@yihenews
2 жыл бұрын
በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባር የመለሰውን ጥያቄ ነጋ ጠባ አማራ ነህ ወይ ብሎ መወትወት ነውር ነው! ከዚህ ሰውዬ በላይ በተግባር አማራ የሆነ ሰው አለ?
@alemteza1004
2 жыл бұрын
ወልቃይትም ሆነ ራያን ለትግራይ የሚስጥ ካለ ኢትዮጵያን አፈረስ ማለት ነው ።
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
2 жыл бұрын
በርቱልን ስለምሠጡን መረጃ እናመስግንለን በርታ ልን ኮረኔል ደመቀ አቃምህ እድ ነው
@kkuu3501
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ጀግና
@alextesfa9147
2 жыл бұрын
Demi Jegnaw ab koster 💪💪💪
@LoveLove-wm2cu
2 жыл бұрын
የሚያዋጣን ህዝባዊ አመፅ ማስነሳት ነው ሠነተራ ጀግኖቻችንን ማስበላት ይቁም
@esuyeyoutube2858
2 жыл бұрын
አማራ መረር በል ከዚያ ውጭ ማንም በሽተኛ እየተነሳ እንደሜሪንዳ ይጠጠካል
@adysadys6970
2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ኮረኔል ደመቀ
@adonay7097
7 ай бұрын
የርስት አባዜ መድራሻው የት ነው? የማንነት ችግር ያለበት ሰውየ ነው፡፡
@samitefera9623
2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ግን ለምንድነው ሆሆ ብለው አመፅ የመይፈጥሩት ፋኖ ተሰረ ተደገላ እየለችሁ ከምተወሩ አመፅ መንሰት አለበት
@desta2401
2 жыл бұрын
💚💛❤️
@ethocooking2034
2 жыл бұрын
ቶሎ ተፈናቃይ ከአማራ ክልል አስወጡ
@melakutadesse7797
2 жыл бұрын
ወልቃይት በምንም መልኩ ከጎንደር ውጪ የሌላ ሊሆን አይችልም፡፡ ምክንያቱም ዓለም በአኗኗር መከለል ከጀመረበት ወቅት/ግዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የትግሬ ሆኖ አያውቅም፡፡ ወያኔ በወረራ የያዘበት ወቅት የትግሬ ይህን ያህል በትግራይ ክልል ነበረ ማለት ትክክል አይደለም፡፡ ህዝቡ አምኖ የተቀበለበት አንድም ቀን አልነበረም፡፡ እንግዲህ ወልቃይት በትግራይ ክልል ለ27 ዓመት ያህል ነበረ ከተባለ ጣሊያን ኢትዮጵያን አምስት ዓመት በወረራ ይዞ በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያ የጣሊያን ነበረች ማለት ነውን? አይደለም፡፡ ስለሆነም ወልቃይት የጎንደር መሬት የሆነና የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ድል ለኢትዮጵያ!!!!!
@jamilaalikadir8069
2 жыл бұрын
አላህ ሀይል ይሁናችሁ ወገኖቸ
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
2 жыл бұрын
ሁሉም አማራ እንደ ደመቀ በሆነ
@habeshawitcamper1337
2 жыл бұрын
ብሌናችን!
@محمدعلى-ب2ف6ص
Жыл бұрын
💋💋💋💋💜💜
@eyobob8163
2 жыл бұрын
ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት...............በቃ ሌላ አቅም የለም
@badmawededu6078
2 жыл бұрын
አማራ ያጣ እንደ ኮሎኔል ደመቀ ጀግና የሆነ የተግባር መሪ ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ግን እንደ ኮሎኔል ያለ ቆራጥ፣ ሀቀኛ፣ ጎበዝና ደፋር መሪ ካገኘ በደህንነትም ሆነ በልማት የሚወዳደረው የሌለ ጀግና ህዝብ ነው፡፡ ስለሆነም ኮሎኔል ደመቀ የአንተ ተከታይ የሚሆንን የአማራን ወጣት በገፍ ማሰልጠንና ማብቃት አለብህ፡፡ የፈለገው ይሆናል እንጂ ትግሬ ግን ከአሁን በኋላ ተከዜን ተሻግሮ በወልቃይት አንድም ጫማ መሬት በትግራይ ስራ ለአንድ ቀንም ማስተዳደር አይችልም፡፡ እንደ ዝንብና እንበጣ ለማለቅ በህዝብ ማእበል ለመውረር ቢችልም በጪራሽ ግን ከአሁን በኋላ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ አማራ በሆነ የጎንደር አካል ወልቃይትም ሆነ ጠለምት ተረጋግቶ ሊኖርበት ቀርቶ አልፎ ሊሄድበትም አይችልም፡፡ ስለሆነም የትግሬን ወራሪ መማረክ ሳይሆን እየጨከኑ እነሱን ማጥፋት መፍትሄ ስለመሆኑ ታውቆ ከአሁን በኋላ እነሱን በዚህ መልክ ብቻ ነው ማስተናገድ፡፡ ሰላማዊ ትግሬ ግን ሀገሩ ስለሆነ በሰላም መኖር ይችላል፤ አይታመኑም እንጂ፡፡ ወልቃይትም ሆነ መላው አማራ ከኤርትራ ጋር የበለጠ መቀራረብ፣ መዛመድና በአንድት ሆነው እየተናበቡ በጋራ መስራት አለባቸው፡፡ የትግሬ ወራሪ ለአማራ ብቻ ሳይሆነ ለአፋርም ሆነ ለኤርትራ አደጋ ስለሆነ ሶስቱ በመስማማት እየተናበቡ የጋራ ጠላታቸውን በአንድነት መፋለምና ማጥፋት አለባቸው፡፡ አብይ አህመድን ስለምንም ነገር ማመን በጪራሽ መቆም አለበት፡፡ የችግሩ ሁሉ መክፋትና መባባስ ምክንያት እሱ ነው፡፡
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
2 жыл бұрын
ቀኔን ሳማርከው ኮረኔልን ስላየው
@محمدعلى-ب2ف6ص
Жыл бұрын
❤💙💚💛💜💓💔💕💖💗💘💝💞💟
@yezihalemasrate7327
2 жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ ቅሬታ ነበረኝ። ያላችሁት ትክክል ነበር።አመሰግናለሁ። በናንተ በኩል ቃለ-መጠይቁን ብታዘገዩትም ሀይለቃል ተጠቅሜ አስተያየት ስለሰጠኋችሁ ይቅርታ።
@nuhmnard647
2 жыл бұрын
ለምንድነው መንግሥት የወለቃይትን ህዝብ በረሀብ የሚቀጠውና ማንነቱን ዕውቅና የማሰጠው ? ወያኔ በመሳሪያ በማሳደድ ገላለች ማንነቱን ወሰዳ ነበር አሁን ደግሞ በባጀት በብልፅግና ደግሞ ዕየተቀጣና እየተገደለ ነው #ፍትህ ለወልቃይት።😭😱👌
@saniyahome6960
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🌺🥰🌺🥰🌺🥰🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌💯💯💯❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💞💞💞💞
@محمدعلى-ب2ف6ص
Жыл бұрын
እኔ እምለወ ደመቀን ትግሬ ነው እሚለው በግድ እንወሥዳለን ነውደ አንድ አንድ ደቆሮ አማራወችም ትግሬ ነው እሚሉት ይገርሙኛል ላማራ ህዝብ እደሡ መፀዋትነት የከፈለ አለ አሁንኮ ይኸ ሰውየኮ ነው ለትግሬወች አንበሣ ሁኖ ያሸገራቸው
@teshagerabitew7158
2 жыл бұрын
ኮረኔል የለውጥ አንባሳደር ነህ መጀመርያ ራሰህን ጠብቅ ለምን የብልፀግና ሴራ አሁንም ቀሰ በቀሰ ጀግኖችን አየበሉ አማራ ማዳም የጋራ ዎና አጀንዳ ሰለሆነ ጠንቀቅ ማለት ይበጃል።
@thebiggestloserinsportshis9623
2 жыл бұрын
Jil Banda ken siders anten ayargegn
@shibefente937
2 жыл бұрын
no one will decide on amharas land. wolkait tegede is prominent amhara
@KsaksakKsaksak-cr6ih
2 жыл бұрын
አብያህመድልቦናይስጠው
@badmawededu6078
2 жыл бұрын
እሱ ከመጣ ጀምሮ ላለፉት 4 አመታት በአማራ፣ በአፋር፣ በጌዲዮን፣ በጋሞና በሌሎች ላይ በብሄር እየተለየ በኦሮሞና በትግሬ ስም የደረሰ ጭፍጨፋ፣ ግድያ፣ መፈናቀል፣ ዝርፊያ፣ ውድመትና ሌላውም አራዊታዊ ወንጀል ሁሉም የአብይ አህመድ ውጤት ሲሆን የመሪነትን ተግባር ተቀብሎ ሀላፊነቱን አለመወጣትና ለወንጀለኞች አጋር መሆን ሲሆን ሀገር የመምራት አንዳችም ብቃት የሌለው ስለምንም የማይታመን ውሸታም፤ ከሀዲና አደጋ ነው፡፡ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር በመነሳት የትግሬን ወራሪ ለማጥፋት ወስኖ ያንን ሁሉ መስዋእት እየከፈለ በማሳደድ ላይ ባለበት ወቅት ነው በማን አለብኝነት በራሱ መብትና በድንገት ይቁም ብሎ የሀገርን ጥምር ጦር በማስቆም ትህነግን ከመጥፋት ማዳን ብቻ ሳይሆን በበነጋው ጀምሮ ትህነግ ተመልሶ በመምጣት እስከ አሁኑ ደቂቃ ድረስ በአፋርና በአማራ በወረራ፣ ዝርፊያ፣ ውድመት፣ ማፈናቀልና ጭፍጨፋ ላይ የሚገኝ፡፡ ትህነግ በድጋሜ ወረራ ላይ መሰማራቱ እየታየ ነገር ግን አሁንም የሀገር መከላከያ ተብዮ የአማራና የአፋር ህዝብ ሲፈናቀልና የሚደርሰው ሁሉ ሲደርስ አልታዘዝንም እያለ በዝምታ እየተመለከተ ሲሆን የሀገሪቱ መከላከያ የአብይ አህመድ ኦነጋዊ ኦህዴድ የግል ሀብት ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ እግዚአብሄር ካለ ግን ይህን ታይቶ የማይታወቅ ከባድ የሀገርና የህዝብ በሽታ ሊያጠፋው ይገባል፡፡ ባለፉት 4 አመታት በአብይ አህመድ ምክንያት በኦሮሞና ትግሬ ስም በወንጀል በተሰማራ አራዊታዊ ጠላት በህዝቦችና በሀገር ላይ ከደረሰው የከፋ ወደፊት የሚመጣ ምንም የለም፡፡ አብይ አህመድን ግን የሆነ ሀይል ቢያጠፋው ለሀገራችንና ለሀዝባችን ትልቅ ምህረት ነው፡፡ ትህነግ አሁንም ለከፋ ወረራ እየተዘጋጀና በወረራ ላይ ተሰማርቶ ባለበት ወቅት የሀገር መከላከያ ግን የእሱ የግሉ የፖለቲካ መጫወቻ እቃ ስለሆነ አፈግፍግ እያለ ሲያስወርር ቀይቶ አሁን ደግሞ አልታዘዝንም እያለ ጁንታው እንደፈለገው ከባድ መሳሪያን በመጠቀም እየወረረ፣ እያወደመ፣ እየዘረፈና እያፈናቀለ ነው፡፡ የግሌ በሚለው ትግራይ ስም በወንጀሉ እንደቀጥል እርዳታም እንዲደርሰው እየተደረገ ነው፡፡ አማራ ግን በተለይም ህዝቡና ፋኖ መላውን ወሎ ጨምሮ ከዋግህምራና ራያ ጋር በመሆን ሁሉም አማራ ወደ ግንባር በመሄድና ከአፋርና ኤርትራ ጋር በመናበብ ለወረራ ተዘጋጅቶ ቀናት እየቆጠረ ያለን የትግሬን ጠላት መፋለምና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት አለበት፡፡ አብይ አህመድ ግን ጁንታውን ለፖለቲካ ጨዋታ ስለሚፈልገው በጪራሽ እንዲጠፋ ቀርቶ እንዲዳከም አይፈልግም፡፡ ይህ መታወቅ አለበት፡፡ ይህንም ነው እያደረገ ያለ፡፡ ነገር ግን ከአሁን ጀምሮ አንድም የትግሬ ወራሪ በአማራና በአፋር ሲማረክ ማየት ማንም አይፈልግም፡፡ እነሱን ሁሉንም ወዲያውና በየተገኙበት እየጨከኑ በማጥቃት ማጥፋት ነው መፍትሄው፡፡ ይህን የማያደርግ የአማራም ሆነ የአፋር ሀይል ካለ ግን ደካማ፣ ጅል፣ ሞኝና የትህነግ አጋዥ የሆነ ጠላት ነው ማለት ነው፡፡
@asefamamo1352
2 жыл бұрын
Ehe sewuye eko tigre new
@tesfafentaye3642
2 жыл бұрын
Adis ababa lay kero metawekya be oromya adis ababa wetatoche bemalet eyesetu new wst le.wst
@ermiastekle1468
2 жыл бұрын
You have identity crisis, you bought by the Amhara Rich people
@teddygottalent1876
2 жыл бұрын
ሀሀሀ ተው ባክህ
17:12
በአማራና በኦሮሚያ የቀጠለው ውጊያ/ "ፈረስ ግዙ " አትሌቱና ሚኒስትሩ /"የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል" አሜሪካ |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 10 М.
የትግራዩ አስፈሪ ውጥረት ወዴት? | የሰራዊቱ ተሻሚዎችና ተፋላሚዎች | ቆይታ ከአቶ ገብሩ አስራት ጋር 01/08/25
Reyot
Рет қаралды 1,8 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
30:23
"አዲስ ዘመቻ ተጀምሯል" | "በቤተሰቦቼ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል" | አስረስ ማረ ዳምጤ January 1, 2025
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 105 М.
14:06
"በፋኖ ውጊያ 99 ጊዜ ድሮን ተጠቅሟል" ድርጅቱ / "የህወሓት ውስጥ ፀብ ስር ሰዷል" ጄኔራሉ / ስምንት ቀን ያስቆጠረው ከባድ ውጊያ|EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 39 М.
1:34:22
ልዩ ቆይታ ከእዝቅኤል ገቢሳ (ፕ/ር) ጋር የኦሮሚያ ውጊያ ወዴት እያመራ ነው ? የፋኖ እና የኦሮሞ ነፃነት ጦር ቀጣይ ጉዞ !
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 110 М.
1:20:54
ልዩ ቆይታ ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ! - "ዐብይ ቂም የያዘ የነጣቂ መንግስት መሪ ነው"/ "አማራ እየተዋጋ ያለው ሰላምን ፍለጋ ነው" - ክፍል አንድ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 294 М.
16:50
Why This Country Was Erased From History
Johnny Harris
Рет қаралды 1,7 МЛН
1:28:57
"የዐብይ መከላከያ ፈርሷል " "ፋኖ አስደማሚ ሀይል ነው " "የኤርትራ የፋኖ እና የትግራይ ጥምረት " ኮሎኔል ፍስሃ በርሔ(ዶ/ር)
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 73 М.
12:55
Yalehubetn huneta leteyekachihugn !!!!
Betelhem
Рет қаралды 14 М.
57:34
Mengizem media ከመጻሕፍት ገበታ Kemetsahfit Gebeta Reeyot with Dr. Henok -The Abiy Project by Tom Gardner
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 2,2 М.
16:51
"ጦርነቱ ወደ ሌላ ምዕራፍ እየተሻገረ ነው " አስረስ ማረ"በጎንደርና ጎጃም ድልቀንቶናል" አቡነ ማትያስ "እየጠፋን ነው ሰላም እንፍጠር " |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 49 М.
1:04:05
የደረሰን ልዩ መረጃ / "እርስ በእርስ እየተጠቃቃን ነው" - ብልጽግና/ "ዐብይ እየሱስ ነው፤ አዲስአበባ ቤተልሔም ናት"
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 28 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН