No video

በነጻ ያለ ሲም ካርድ ኢሞ ዋትሳፕ ቴሌግራም መክፈት በነጻ የአሜሪካን ቁጥር የሚሰጠን አፕ | Nati App

  Рет қаралды 21,864

Nati App tube

Nati App tube

4 жыл бұрын

እንዴት ያለ ሲም ካርድ በነጻ ኢሞ ዋትሳፕ ቴሌግራም መክፈት እንችላለን በነጻ የአሜሪካን ቁጥር የሚሰጠን አፕ
this video was made for education purpose only

Пікірлер: 218
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾቼ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ በስህተት መጀመሪያ ያስቀመጥኩት ሌላ አፕ ነበር አሁን ትክክለኛውን አፕ አስቀምጫለው ለተፈጠረው ስህተት ከልብ ይቅርታ አድርጉልኝ አሁን ትክክለኛውን አፕ ከቴሌግራም ቻናሌ ላይ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇 telegram.me/NatiApplink
@tgtube6824
@tgtube6824 4 жыл бұрын
ቴሌ ግራም የለኝም በዚ ላክልኝ ሶሪ ግን
@dawityirdaw9936
@dawityirdaw9936 4 жыл бұрын
"an error has occurred "eyalegn nw create acount selew mn larg
@zebibatube221
@zebibatube221 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰርቶልኝ ነበር ግን ዋትስ አፕ ግማሹ ሰው ሴቭ ያደረኩት ቁጥር ዋትስ አልወጣልኝ አለ ምን ሆኖ ይሆን እስኪ መልስልኝ ወንድም
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 Жыл бұрын
ከንደገና በቴሌግራም ላከው ተባረክ🙏
@melkaussen12
@melkaussen12 Жыл бұрын
ባስቦርትእቢአለኝ
@habeshatube2884
@habeshatube2884 4 жыл бұрын
Woooooooooow በጣም አመሰግናለው ናቲ ተባረክ
@furutunageberegesus5407
@furutunageberegesus5407 2 жыл бұрын
ምንያህል ይቆያል ወንድሜ
@WerkaWerka-br1ho
@WerkaWerka-br1ho Ай бұрын
በእግዚአቤሔር አምላክ ይጠብቅህ❤አሪፍ ነው ወድማችን
@mogeshaileab363
@mogeshaileab363 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አቀራረብህ ይመቻል በርታ
@zahraarshad5137
@zahraarshad5137 4 жыл бұрын
ዋው ኑርልን ናቲየ
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ወድሜ በርታልኝ
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤❤
@berhaneteklutesfay
@berhaneteklutesfay 2 ай бұрын
እኔ እምለዉ ናቲየ ኢምላይ ስልክ ቁጥሬ እዳይታይ ማድረግ ፈልጌ ነበር ግን ይታያል ስለዚህ መፍትሄዉን ትነግረኛለህ እዴ መልስልኝ በማርያም
@aschar304
@aschar304 4 жыл бұрын
በርታልን ምርጥ ነው
@goitomgebregiyorgis4263
@goitomgebregiyorgis4263 Жыл бұрын
Textnow yemilew app yet enagegnewalen?
@hashimshanko2180
@hashimshanko2180 3 жыл бұрын
App nAxwet and Ades Asxemx ytelgram lay bnatk
@user-uf2rj3ii7y
@user-uf2rj3ii7y 3 жыл бұрын
THANK YOU 👍
@goitomrobel3822
@goitomrobel3822 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን አፑን ቴሌግራም ላይ አድርጊልን እየጠበቅን ነው
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አስቀምጬዋለው
@goitomrobel3822
@goitomrobel3822 4 жыл бұрын
Tenx bro
@davesosi1140
@davesosi1140 3 жыл бұрын
Thank you abate
@natiawol7919
@natiawol7919 4 жыл бұрын
Nati ስከፍት an errors has occurred እያለኝ ነው ምን ላድርግ ማለትም emailም password አስገብቼ create account ስለው an errors has occurred ይለኛል እኔ email አለኝ ምና ላድርግ እባክህን ንገረኝ
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ locationአብርተክ ይሆናል
@natiawol7919
@natiawol7919 4 жыл бұрын
Er አላበራውም አሁን እራሱ ስሞክር ነበረ
@natiawol7919
@natiawol7919 4 жыл бұрын
ወይ ቁጥርክ ላክልኝ be telegram voice ልንገርክ
@GeletawBelete-kz6qj
@GeletawBelete-kz6qj Жыл бұрын
እረ አይሰራም አታድክሞን
@ABDUKEDESIGN
@ABDUKEDESIGN 4 жыл бұрын
*mirte nw bro 🔥*
@TgisteComeba
@TgisteComeba 2 ай бұрын
ባባዬበናትህእምቢአለኝምንላርገዉ😂❤🎉
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 4 жыл бұрын
tnx bro
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም ከልብ
@ilovemymothr5827
@ilovemymothr5827 Жыл бұрын
ናቲዬ አሁን ላይ አይወርድም ከፕለይስቶሪ😥
@eliasmiraje6754
@eliasmiraje6754 4 жыл бұрын
arife bro
@tgsitw2552
@tgsitw2552 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰርቶልኛል ከብዙ ሰአት በኋላ የቴለግራም ኮድ ላከልኝ አሁን በደንብ እየሰራ ነው
@furutunageberegesus5407
@furutunageberegesus5407 2 жыл бұрын
የኔ እምቢ አለኝ ከዛስ አይዘጋም
@natiawol7919
@natiawol7919 4 жыл бұрын
Wow😱😱
@azariya.d14
@azariya.d14 4 жыл бұрын
Pls Nati appo error algi pls 4.0.0 version Yalewen app telegram channel lay aseqemtleg pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አፑን አሁን ቴሌግራም ላይ አስቀምጬዋለው ትክክለኛውን አይተከዋል
@soleymikolove8598
@soleymikolove8598 4 жыл бұрын
አውርጄው ነበር ቪድዮ ላይ ያሳየከን እና የለጠፍከው አፕ ይለያያል አከፋፈቱም ምንም አይገናኝም
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ በስህተት ሌላ አፕ ነው ያስቀመጥኩት አሁን ኮመንት ላይ አይቼ ነው ሌላ አፕ ተሳስቼ ማስቀመጤን ያየሁት አሁን ትክክለኛውን አስቀምጫለው ከልብ ይቅርታ
@bilalhabesh4627
@bilalhabesh4627 3 жыл бұрын
Tnx
@furutunageberegesus5407
@furutunageberegesus5407 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ናቲዬ ሰራልኝ ግን ሀክ ያረኩ ያሃል ነው የተሰማኝ ማለት የሌላ ሰው ፕሮፋይል አለ ይሄነገር እንዴት ነው ወንድሜ
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
Free number ስለሆነ ካንተ በፊት ያን ቁጥር የሚጠቀምበት ሰው ሊሆን ይችላል አንተም እሱን ቁጥር መጠቀም ብታቆም ሌላ ሰው ሊጠቀምበት ይችላል እደዛ ነው
@furutunageberegesus5407
@furutunageberegesus5407 2 жыл бұрын
@@natiapptube 🙏
@soleymikolove8598
@soleymikolove8598 4 жыл бұрын
አግኝቸዋለሁ አሁን እየሰራልኝ ነው ብሮ ባጣም እናመሱግነው የሁል ጊዜ ተከታይክ ነኝ
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ለምታውቃቸው ሼር አድርግልኝ
@semirayouyube8717
@semirayouyube8717 Жыл бұрын
እደት ሠራልሺ ንገሪኛ
@adissdej2717
@adissdej2717 4 жыл бұрын
selam wendema tebarek
@natiawol7919
@natiawol7919 4 жыл бұрын
Nati አንተም እንደሌሎቹ KZbinber መዋሸት ጀመርክ er ይደብራል አንተ ያልከንና telegram ላይ ያስቀመጥከው ይለያያል ወይ ትክክለኛው ስጠን ናቲ አሁን እየጠበኩክ ነው telegram አንተ ጋር ያለውን ልቀቅልን ናቲ በጣም ነበር ምከታተልክ ዋሽተክ አታቅም ነበር ግን የዛሬው ይደብራል ዋሸከን መልክቴን ካየከው መልስልኝ ወይም ትክክለኛው አንተ ጋር ያለውን telegram ላይ ልቀቅልን😡
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይቅርታ ቴሌግራም ላይ ያስቀመጥኩት ሌላ አፕ ነው አሁን ኮመንት አይቼ ነው ያወኩት አሁን ትክክለኛውን አፕ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ አስቀምጫለው በስተት ነው ከልብ ይቅርታ
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 жыл бұрын
ናቲ ማር ዕዉነት የትንሽ ትልቅ እኮነዉ ባባየ በርታ በጣም ጎበዝ
@natiawol7919
@natiawol7919 4 жыл бұрын
Eshi እናመሰግናለን እንደዚ አይነት አሪፍ video ስራ eshi bro
@gaaramulataatube3844
@gaaramulataatube3844 3 жыл бұрын
Waw nic
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 4 жыл бұрын
Wowwwww
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው በጣም
@Madina-j2q
@Madina-j2q 18 күн бұрын
❤❤❤
@ahmahd322
@ahmahd322 3 жыл бұрын
Yimechh abo
@zaharabdu1334
@zaharabdu1334 Жыл бұрын
የኔ ስም ካርድ አልዘጋም ግን ዋሳፕ ስከፍት ኮድ አያመጣም ከቻልክ አሳየኝ ወድም
@tigest3415
@tigest3415 7 ай бұрын
አረ ወንድሜ አትለፈኝ ዋሳብ በበፊቱ ኩድ አልከፍት አለኝ
@tsehay.debebe6103
@tsehay.debebe6103 2 жыл бұрын
በናትክ.ላክልኝ.አብልኬሽኑንናቲ🙏🙏💚❤❤❤❤👍✋
@user-nt3kh1fc4u
@user-nt3kh1fc4u 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌!!!!👏👏
@aminasultan3441
@aminasultan3441 Ай бұрын
እሞ ሞኪሬዉነበርእምቢአለኝ
@fikadumekashaw9939
@fikadumekashaw9939 4 жыл бұрын
Nati betame new adnakih ngi gen eche ebi alche tel gram b lela silke ayseram linku ebi algi edit largew
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
0921924555 ላይ እንቢ ያለሽን ፎቶ ላኪልኝ
@Riri-ju9op
@Riri-ju9op 4 жыл бұрын
አይፎን ላይ ይሰራል ወይስ ለአንድሮይድ ብቻ ነው ?
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ለአይፎን ከ አይፎን አፕስቶር ላይ አለ
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 3 жыл бұрын
Nati App ሚሴጅ አልክም አሉ ኮዱን ለምንድን ነው?
@FatumaBegam-ty1vl
@FatumaBegam-ty1vl 2 ай бұрын
ወዲሜእደትነሕ
@FatumaBegam-ty1vl
@FatumaBegam-ty1vl 2 ай бұрын
እኔኢሞነበረኝ ቁጥሩሲዘጋ አልከፍትአለ
@lemissweet1334
@lemissweet1334 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ቴክስት ስልክ ቶሎ አይደርስልኝም መፍትሄ ካለክ
@user-jd2gu8uv2x
@user-jd2gu8uv2x 4 жыл бұрын
ናቲ አረ ሸበካ ተቸግረናል ባለፈው የጠየኩህን አልመለሥክልኝም ሥለ ፊሥቡክ አካውት
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ፌስቡክሽ ምን ሆኖ ነው
@rakrak4060
@rakrak4060 2 жыл бұрын
ካርድ ጠየቀኝ ኮድ አልክ አለ መልስልኝ ወድም
@abdirection5107
@abdirection5107 4 жыл бұрын
nice bro...gen password kersan endet enaslekalen ya kuter eske meche new kegna gar mehonew..appu ketefa yetefal malet new?
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አፑ ቢጠፋም ቁጥሩ አይጠፋም ለምሳሌ ቴሌግራም ከፍተክበት አፑን ብታጠፋውም ቴሌግራምክ ይሰራል ግን ቴሌግራምክን ብታጠፋው ቁጥሩም ይጠፋል ሌላ አዲስ ቁጥር ይሰጥካል አፑ
@abdirection5107
@abdirection5107 4 жыл бұрын
Malete password besasatis bemn yedersegnal confirmation code
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
ምንም ፓስወርድ አያስፈልገውም አፑ የሰጠሽን ቁጥር አገብተሽ ስትከፍቺ ኮድ በአፑ በኮል ይገባልሻል
@user-np8sh1fh5n
@user-np8sh1fh5n 10 ай бұрын
Ene melehe wendem hule selk segeza youtube ena google ayeseralege ebakehe negereg
@natiapptube
@natiapptube 10 ай бұрын
የስልክክ ሞዴል ምንድነው
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 4 жыл бұрын
Nati Alek
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ወዬ
@jamila6765
@jamila6765 2 жыл бұрын
ኢሞ እንደት መጥለፍ እንችላለን አሳየን በአላህ
@hayet8663
@hayet8663 10 ай бұрын
የኔም ጥያቂ
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby 5 ай бұрын
እእ😂
@shemimaahmed7556
@shemimaahmed7556 12 күн бұрын
😢😢አረ አልወርድ አለኝእኮ😢
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 6 ай бұрын
አፕ የለም እኔጋ ውድሜ ??
@famxmamahamda7895
@famxmamahamda7895 4 жыл бұрын
አስላማላይኩም.ይነፃ.ሽበካ.ስርለን
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
እሺ
@user-jd2gu8uv2x
@user-jd2gu8uv2x 4 жыл бұрын
ትክክል ወሣኝ ጥያቄ ነው
@Tuhin-ej5zh
@Tuhin-ej5zh 11 ай бұрын
አደለ
@abelaa669
@abelaa669 4 жыл бұрын
wow
@imissmymother3643
@imissmymother3643 2 жыл бұрын
ገና እየሞከርኩ እምቢ ኣለኝ😰
@temesgenyonas7921
@temesgenyonas7921 3 жыл бұрын
መጀመርያ ላይ singup ብዬ ገብቼ ከዛ ኢሜሌን ና የኢሜሌን ትክክለኛው ፓስዋርድ ኣስገብቼ creat account ሚለው ግን blur ሆኗል።
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
ኢሜልክን ቼክ አድርግ ስተት ሊኖረው ይችላል
@temesgenyonas7921
@temesgenyonas7921 3 жыл бұрын
@@natiapptube ኢሜሌ አረጋግጫለዉ ትክክለኛ ነው
@temesgenyonas7921
@temesgenyonas7921 3 жыл бұрын
@@natiapptube ወይ ሌላ application ካለህ
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
እሺ ምናልባት ሎኬሽን አብርቶብክ ከሆነ እስኪ ክሊር አድርገክ እንደ አዲስ ሞክረው ሌላ 2nd line ነው እሱ አሁን ላይ ያስቸግርካል
@temesgenyonas7921
@temesgenyonas7921 3 жыл бұрын
@@natiapptube እንዳልከኝ አድርጌያለሁ ግን እስካሁን blur ነው ያለው
@lololele3107
@lololele3107 Жыл бұрын
እባካቹ ተባበሩኝ ሢም ካርድ ገዝቼ ኢሞም ሆነ ዋሣፕ ቡተም ምንም አይነት ነገር አልከፍትም አለኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@azariya.d14
@azariya.d14 4 жыл бұрын
Ar credit account silew an error has ouccerred yilale min laderegew
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
Video ሙሉውን ተመልከተው
@azariya.d14
@azariya.d14 4 жыл бұрын
@@natiapptube aychewalew
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ትክክለኛውን አፕ ነው ያወረድከው
@jemu324
@jemu324 Жыл бұрын
የኔ ደግሞ አፕን አያወርድልኝ አለ
@mignotdagne3914
@mignotdagne3914 3 жыл бұрын
ዳውንሎድ አድርጌው አይሰራም Update የሆነውን ላክልኝ ናቲ
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
Update የሆነው playstore ላይ አለ
@mignotdagne3914
@mignotdagne3914 3 жыл бұрын
@@natiapptube update አልሆንም አለ ያንተ telegram ላይ ልቀቀው
@abduteshom1231
@abduteshom1231 4 ай бұрын
በናትክ አፑ አይወርድልኝ አለ በናትክ
@saiaetopan543
@saiaetopan543 4 жыл бұрын
Nati salasibi location nekawti endeti aderge limelisaw
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ምንክረሽው እንቢ ካለሽ አፑ አጥፊና መልሰሽ ጫኚው
@halemayosef7714
@halemayosef7714 3 жыл бұрын
ከየት ላውርደው አፕልኬሽኑን ባአላህ ንገረኝ
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
አፑ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ አስቀምጬዋለው
@abenezerdaniel5021
@abenezerdaniel5021 4 жыл бұрын
Bro arif nw gn dro mawerachew contact yelum invite arg yilghal
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ያመጣቸዋለ ስልክክን ሪስታርት አድርገው
@abenezerdaniel5021
@abenezerdaniel5021 4 жыл бұрын
Eshi bro gn slke storage full yiale nw esti lesu mela fleg app kale mnamen
@hermeladinknesh2222
@hermeladinknesh2222 Жыл бұрын
Sign up alaregm alegn broooo 😢🙏
@Sali-zu9ll
@Sali-zu9ll Ай бұрын
❤😅
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 11 ай бұрын
@user-pn2pi5wm3t
@user-pn2pi5wm3t 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-bv8iv5ch5i
@user-bv8iv5ch5i Жыл бұрын
አልገባኝም ሊከፍትልኝም
@adagnutech
@adagnutech Жыл бұрын
ዩቲብስ ቬሪፋይ ማድረግ ይቻላል
@user-rt8xr3tp6g
@user-rt8xr3tp6g Жыл бұрын
ከኔ አልሰራልኝም
@furutunageberegesus5407
@furutunageberegesus5407 2 жыл бұрын
የኔ ታዳጊ ሰብስክራይፕ አድርግያለሁ
@user-qe5co6go3i
@user-qe5co6go3i 5 ай бұрын
❤❤ሰለምወንድሜግን እንአንድጥየቄልጠይቅእበክንከወከመልስልኝበእትዮጵየቁጡርእሞስሞክርኮድጠየቀኚእንኮዱንአለውቀውምእስክመለበለኝቤተሰቦችነፈቁኝ፡ከተለዬሁወቸው፡9ወርነውግንአንድቀንብቸነወየወረሂወቸው፡መደምእንደየመጠህውእሞዬንደለተችብኝ፡ስምከርድምአለወጠምአለችኝ፡እሺእኔምንለርግ፡እበክመልስልኝእጠብቀለሁምለሽህንጨነቀኝእኮ❤❤❤❤
@natiapptube
@natiapptube 5 ай бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@user-qe5co6go3i
@user-qe5co6go3i 5 ай бұрын
ሰለሙንየብዘልወንድሜ ለምለሽ❤❤❤❤አመሰግንአለሁ፤ግንበምንለነግርህምንምነገርአልጠቀምምኡኮአንተምየሰዬሀውአፕአሎርድምአለኝሲሞክረውኤሄአፕኤርሶለሉበትሀገርአይሰረምይለኘልግንመለከለውበቁጡሩ፡እኔቁጡሩንኮሜንትለይአስቀምጥልአለውመፍቴከለውአስቀምጭውበለኝ።❤❤❤❤
@natitube7021
@natitube7021 2 жыл бұрын
Nati ere bemn lawarah felgeh naw
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
በውስጥ አዋራኝ
@natitube7021
@natitube7021 2 жыл бұрын
@@natiapptube @natnael27T kechalk bezi hi belegn nati
@natitube7021
@natitube7021 2 жыл бұрын
@@natiapptube urgent slehone naw
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 4 жыл бұрын
ናቲ እኔ ግን የእሜል ፓስወርዴን አለቃውም
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ኢሜልሽን የከፈትሽበት ቁጥር ካለሽ ፓስወርዱን መመለስ ይቻላል
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 4 жыл бұрын
@@natiapptube አመሰግነለው ናቲ ግን ሞክሬው ነበር እምቢ አለኝ
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ፎቶ ላኪልኝ አሳይሻለው ፓስወርድ አቀያየሩን
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 4 жыл бұрын
@@natiapptube የምን ፎቶ እኔ ተቻግሬ አንተ ትቃልድብኘለ አይደል?
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ፓስወርድ ስትቀይሪ እንቢ ያለሽን ምን እንደሚልሽ screen shoot አድርገሽ ላኪልኝ ነው ያልኩሽ
@user-jz2gg6my4n
@user-jz2gg6my4n 4 жыл бұрын
Nati textnow milwn app linkun laklgn plss
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
Telegram channel አለ
@nahomtube9693
@nahomtube9693 4 жыл бұрын
አቦ ትልያለክ
@abuabuzer9500
@abuabuzer9500 2 жыл бұрын
አፑ ፕሌይ ስቶር ላይ የለም ሊንኩን ላከው እስኪ
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
አለ
@28TECK27
@28TECK27 Жыл бұрын
ሁላችሁንም ሱብስክራይብ አድርጌያችሁ አለሁ ምንም አይቀንስብኝም
@habibamohamed4254
@habibamohamed4254 9 ай бұрын
ይቅርታ ግልፅ አልሆነልኝም
@matimaryam7884
@matimaryam7884 4 жыл бұрын
በዋይፋይ ነው ናቲ?
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አዎ ለመክፈት
@matimaryam7884
@matimaryam7884 4 жыл бұрын
@@natiapptube thanks
@user-ck7zw3vi3n
@user-ck7zw3vi3n 3 жыл бұрын
ሜሲጅ እዴት ነዉ ሚመጣ
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
በዛው በ አፑ ይላክልካል
@marejimma1453
@marejimma1453 Жыл бұрын
Ere mokire ayiseram
@abrshtube589
@abrshtube589 4 жыл бұрын
It does not work in Saudi
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
እስኪ ቴሌግራም ላይ screen shoot ላክልኝ
@abrshtube589
@abrshtube589 4 жыл бұрын
@@natiapptube በጭራሽ የሳውዲ ኮድ አያስገባም
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
እስኪ ፎቶ ላክልኝ
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 4 жыл бұрын
አብልኪሽኑን በቴሌግራም አሳየኝ
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አፑ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ አለ
@retafkr8943
@retafkr8943 4 жыл бұрын
Embi alegn😔
@hananjemal411
@hananjemal411 Жыл бұрын
App alwarde ale
@Tube-ys8ju
@Tube-ys8ju 4 жыл бұрын
Nati app linku lakelege ye textnow
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አፑን እኮ አስቀምጬዋለው
@uue959bcoie6
@uue959bcoie6 4 жыл бұрын
ሀይ
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ሃይ
@nahommohan5737
@nahommohan5737 4 жыл бұрын
አቦ ትለያለክ
@user-zc5cn5dr9t
@user-zc5cn5dr9t 3 жыл бұрын
መልካም ነበር ግን ኮዱ የት እንደላኩ ሚሴጂ አይመጣልኝም ላክን ይላልሉ አላገኘው አልኩኝ የት ነው እሚቀመጥው ልታስረዳኝ ትችላለክ በተረፈ Thank you
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
ኮዱ ሲላክ የሚገባው አፑ ውስጥ ነው
@user-zc5cn5dr9t
@user-zc5cn5dr9t 3 жыл бұрын
@@natiapptube አመሰግን አለሁ ግን ላገኘው አልቻልኩም ውስጥ አየሁት የለም 😔
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
እስኪ በቴሌግራም screenshoot አድርገሽ ላኪው ልየው
@fikadumekashaw9939
@fikadumekashaw9939 4 жыл бұрын
Invited eyal new
@user-sn9bc1pe6b
@user-sn9bc1pe6b 3 жыл бұрын
የተደበቀን ሠብስክራይብ እደት መፍታት ይቻላል
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
የራሥሽን ነው?
@adissdej2717
@adissdej2717 4 жыл бұрын
natiyaa enbe alen
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
በስህተት ሌላ አፕ ነበር ያስቀመጥኩት አሁን ትክክለኛውን አፕ አስቀምጫለው በጣም ይቅርታ
@adissdej2717
@adissdej2717 4 жыл бұрын
@@natiapptube eshi wendema
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@hussain91M
@hussain91M 3 жыл бұрын
ቴሌ ግራምህን ቻናል ላክልኝ
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
telegram.me/NatiApplink
@user-to3js8ey9u
@user-to3js8ey9u 2 жыл бұрын
ኮድ ስሞላ እምቢዬ አለኝ🥺
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@user-to3js8ey9u
@user-to3js8ey9u 2 жыл бұрын
@@natiapptube ኦኬ
@PolisePolise-ok6qg
@PolisePolise-ok6qg Жыл бұрын
ኢሞ አልከፈት አለኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@user-fr1ub7kw8y
@user-fr1ub7kw8y 4 жыл бұрын
ኩዌት ነው ያለሁት ግን አይከፍትም
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ሌላ ዋይፋይ ሞክሪ ያገኘሽውን ሞክሪ በቅርቡ የሰራውት አለ እሱም አሪፍ አፕ አለ በሱም ሞክሪ
@user-fr1ub7kw8y
@user-fr1ub7kw8y 4 жыл бұрын
@@natiapptube እሽ አመሰግናለሂ ናቲየ
@adnanendris9408
@adnanendris9408 4 жыл бұрын
This number is banned new yenilew
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ቁጥሩን ሰቶካል
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
እኔ ጋ አሜሪካ አይመጣም?
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
ማለት የአሜሪካን ወይም የካናዳ ቁጥር ይሰጥካል ብሮ
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
@@natiapptube አንተ እዳሳየኸን ተጠቅሜ የአሜሪካን ኮድ ሳስገባ የሀገሩ ስም ጭራሽ የለም።
@natiapptube
@natiapptube 3 жыл бұрын
ሙሉ video እየው የአሜሪካን ኮድ ሳይሆን ኮዶች አሉ እነሱን ስራስገባ ቁጥሮችን ያመጣልካል
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 4 жыл бұрын
እኔግን አልከፈተልእም
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ይከፍታል ምን አለሽ እስቴፑን በትክክል ተከተይ
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 4 жыл бұрын
አብልኪሽኑን ስሙን ላክልኝ እሽ
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አፑ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ አለ እኮ ስሙ textnow ነው
@user-yl7yx6nz8u
@user-yl7yx6nz8u 4 жыл бұрын
ኢሞ አይሠራም
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ይሰራል እየተጠቀምኩበት ነው
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ሊኖረን የሚገባ ምርጥ አፕ - Best Android App
0:39