ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ልብን የምነካ ንግግር ሲያደርጉ

  Рет қаралды 568,146

Menfesawi Tube

Menfesawi Tube

Күн бұрын

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ እንደ ሐጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረቱ እንደ ቸርነቱ ብዛት በዚህች ሰዓትና ደቂቃ ላደረሰን አምላክ ክብርና ምስጋና ዉዳሴና አምልኮት ከአጽናፍ ዓለም እስከ አጽናፍ ዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን። ልባችሁ አይታወክ።
በዚህ ሰዓት ሁላችንንም ሊያሳውኩን ከሚችሉ ችግሮች መካከል አንዱ በቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው ፈተና ነው፡፡ ታዲያ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው በአንጻረ ሐዋርያት ለእኛ “ወበዓለምሰ ሐማመ ትረክቡ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ /ዮሐ16፥33/ ነው ያለን፡፡ “ከመካከላችሁ አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ” ያላት ሕንፃ ቤተክርስቲያንን /ዘጸ 25፥8/ ይሁን “ኢተአምሩኑ ከመ ታቦቱ ለእግዚአብሔር አንትሙ ወመንፈሰ እግዚአብሔር ላዕሌክሙ- የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ እንደሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?” የተባልን እያንዳንዳችን ምእመናንም ሆነ ማኀበረ ምእመናን በዓለም እስካለን ድረስ መከራ አለብን፡፡
በክርስትናው ምክንያት ክርስቲያን በመሆኑ ብቻ፣ ሕገ እግዚአብሔርን ላክብር በሕጉ ልገዛ በማለቱ ብቻ መከራ ያላገኘው “ክርስቲያን ነኝ” የሚል ሰው ቢኖር ክርስቲያን ሊባል አይገባውም፤ ክርስቲያንም አይደለም፡፡ ምክንያቱም ክርስቲያን ኑሮውና ሕይወቱ የሥጋዊ የመከራ ሕይወት ነውና፡፡ ለዚህም አይደል ጌታችን “ማንም መስቀሉን ተሽክሞ በኋላዬ የማይመጣ ደቀመዝሙሬ ሊሆን አይችልም” ያለው /ሉቃ 14፥27/ መስቀል ማለት መከራ ማለት ከሆነ “መስቀሉን” ብሎ ደግሞ እያንዳንዱ ምእመን የራሱ የሆነ በአቅሙ ሊፈተንበት የሚገባ መከራ እንዳለው ከነገረን፣ በክርስትናው ምክንያት ፈተና እና መከራ ያልገጠመው ሰው እንዴት ብሎ ነው ከክርስቶስ ቃል በተቃራኒ ቆሞ “እኔ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ነኝ” ሊል የሚችለው? እንዲህ ዓይነቱ ሰው በድፍረቱ እንዲህ ሊል ቢችልም እንዲያ በማለቱ ግን ክርስቲያን አያሰኘውም፡፡ ለዚህ ነው አበው ቅዱሳን ሳይፈተኑ ሲቀሩ “ጌታዬ ሆይ ምነው ተውኸኝ” እያሉ ወደ አምላካቸው በእንባ የሚጸልዩት፡፡
ቤተክርስቲያንም እንዲህ ነች፡፡ በዓለም መላአክት ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ ፈተና ተለይቷት አያውቅም፡፡ በዓለም መላእክት ሳጥናኤል ለማሳሳት በሞከረ ጊዜ በቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበሕላዌነ እስከ ነአምሮ ለአምላክነ” በሚል ፈታውራሪነት በበዓታቸው ጸንተው ሊቆሙ ቻሉ፡፡
በሕገ ልቡናም በእነ አብርሃም በእነ ኖኀ ዘመን ብዙ ልጆቿ በአፍአ /በውጭ/ ስለሆኑባት /ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር ስላልገቡላት/ የፍቅር እጆቿ ተዘርግቶ በእቅፏ የሚገቡ ምእመናን በማጣት የደረሰባት ጭንቅ፣ ሐዘንና መከራ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አልነበረም፡፡
በሕገ ኦሪትስ ቢሆን ቤተክርስቲያን መች ከፈተና አርፋ ታውቅና! ከሰብአ ዓለም ላይቶ “ሕዝቤ” ይላቸው የነበረ እስራኤላውያን፣ ለእነሱና ለዓለም የሚሆን መልእክትና መመሪያ ከአምላካቸው ቃል በቃል እየተነጋገረ ለመምጣት የሔደውን ሊቀ ነቢያት ሙሴን አርባ ቀን መጠበቅ ተስኗቸው የእጃቸው ሥራ ለሆነ ለጥጃው ምስል በመስገድ ቤተክርስቲያንን እንዴት እንዳሳዘኗት ለመናገር ምን ቃል ይገኛል?

Пікірлер: 529
@user-ej2zq3fi3w
@user-ej2zq3fi3w 2 жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ሥለ አንድነት እሥከሠበኩ ድረሥ እናመሠግናለን።ያረብ አንድነታችንን መልሥልን የሀገራችንን ብሄር ብሄረሠቦች በፍቅር አጣምረንንን።
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
አሜን
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Жыл бұрын
አሚንንንን
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
እውነት ነው ዋናው እሱ ነው ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አባታችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@amaremengesha2183
@amaremengesha2183 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋውን የበዛለዎት
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 2 жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን አምሳያዎትን ያብዛልን
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 Жыл бұрын
እደርስዎ አይነት አባት ያብዛልን አባታችን ጤና እድሜ ይስጥልን አባታችን
@meseretkebede4727
@meseretkebede4727 Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ።
@tewodrosayele5464
@tewodrosayele5464 Жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባቴ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቹን እግዚአብሔር ይባርክ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
የኔ ትሁት ምርጥ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን። ኑሩልን
@daneviva2696
@daneviva2696 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@tigstArage-i6f
@tigstArage-i6f Күн бұрын
እወነት ነዉ አባታችን ቃለ ይህወት ያሠማለን አሜን❤❤
@zerihunayu1146
@zerihunayu1146 Жыл бұрын
ጴንጤ ነኝ ግን የ አባታችን ትምርት ግሩም ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
@genetbihonegn7499
@genetbihonegn7499 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@hayatyesuf2070
@hayatyesuf2070 2 жыл бұрын
አባ እድሜዎት ይርዘም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምክርዎት ድንቅ ሁሉም ለሀይማኖታችን ቦታ ንስጥ
@memietioyoutube6649
@memietioyoutube6649 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃልህወቱን ያሳማልን😭😭🙏🙏🙏🙏😍😍
@martazhekale2063
@martazhekale2063 Жыл бұрын
_ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን አሜን ፫_
@user-ge6md9ze7x
@user-ge6md9ze7x Жыл бұрын
እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን አባ አባት ባጣን ስአት እንደርሶ ያለ አባት ማግኝታችን ተመስገን ነው
@bynumekasha8199
@bynumekasha8199 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ላባታችን ❤❤😍😍😍😍
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 2 жыл бұрын
የሚገርሙ አባት የእርሶ እይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ይሄ ነው ወንጌል
@afewerkibereke5007
@afewerkibereke5007 2 жыл бұрын
የት ነራሹ ትግራይ ስትሽፍሸፍ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@afewerkibereke5007 💊⚫👈 Ante Woyane Banda Hager Shiach/Aferash!! Yantew Banda Zeroch nachew Ager leyatefu yetenesut!! Alchalum gen!! Zeregnet le manem aytekemem!! Hatyat new!! Yetechefechefkew, Ager letechefechef sle tenesah new!! Alteseakalachihum! Egziabher Ethiopian yetebekal! Ethiopian yeneka yelewum bereka! kesun menkefeh erasu Seytanawi Woyane mehonhen yasayal !!Ye Ethiopia hezeboch yetebaberalu! Woyane atelfa! Wutetun aytehewal!! Period!!👈
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
💚💛❤️ Yhe Hulu Zeregnet yetefeterew be Woyane Tigrayan tenkol new! Ye Ethiopia Hezeb be Tarik tebabro, tekebabro, tewaldo yenore new!! Seytanawi Woyane gebto Ageritun betebete be ye Kellelu kefafele! Frdun be Woyane lay Egziabher yawuredebet!! Ye Ethiopia Hezeb tefat aydelem! Ye Woyane Kefat tenkol wutet/result new! Woyanewoch ye mekefafelun halafinetun mewused alebachew!! Ye Ethiopia Hezeb yetarekal yetebaberal gen bezu waga askefeluwal!! Fetari Selamun yawurdelen!! Amen!!🙏🙏🙏
@abuyeabuye4546
@abuyeabuye4546 Жыл бұрын
Amen abatachin tsega yibzalot
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
ብፁእ አቡነ ኤርሚያስ በእውነት ቃል ያጥረኛል አባታችንን ለማመስገን እንደው መድሀኒያለም ክርስቶስ ለኛ ለሀጥያተኞቹ ሲል እረጅም እድሜ ከጤና ፣ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን ያኑርልን ያቆይልን እንደ ብፁእነትዎን የመሰለ አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን።
@mico_tech12
@mico_tech12 Жыл бұрын
አባታች እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን
@meseretayele1348
@meseretayele1348 2 жыл бұрын
አባ እዉነት ነዉ በድሜናጢናይኑሮት ቃለሒወት ይሰማልን ልብይስጠን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥወት በእዉነት🙏🙏🙏🙏
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባታችን
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 жыл бұрын
በጹእ አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@zahraabrha1296
@zahraabrha1296 Жыл бұрын
አባ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን😘😘
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ያብዛልን
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@kokalama1004
@kokalama1004 Жыл бұрын
የኔ አባት እደናተ አባቶች ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜውን ያብዛልን ከሙሉ ጤናጋ
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
አሸናፊው እግዚአብሔር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏😍😍
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
የሚገርሙ አባት ናቸዉ የሚገርም መልእክት ነው በሁሉም ቦታ ይህንን መልእክት ብታስተላልፉት እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣቸው!!!
@mahletmahi5762
@mahletmahi5762 Жыл бұрын
እውነት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን።
@romanterefe6099
@romanterefe6099 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@semeriaali5874
@semeriaali5874 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜይስጥዎት የድንግል ልጅ
@meskubogale4409
@meskubogale4409 2 жыл бұрын
አቤቱ አባቴ የርሶን አይነት አባት ይብዛልን ! እድሜና ጤና ይስጥልን ! ሺ አመት ይኑሩልን አባቴ!!
@mariaberhe5276
@mariaberhe5276 2 жыл бұрын
AMEN 🙏🙇‍♀️
@hananlove9737
@hananlove9737 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክዎት አባታችን ኤርሚያስ ዘመንዎት ይለምልም
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 4 ай бұрын
የኔ ደግ አባት በረከትዎት ይደርብን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😥
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
ቃልሄወት ያሰማልን አባታችን
@selaamselam5928
@selaamselam5928 Жыл бұрын
ዋውው እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ደስ የሚል ትምህርት ሳገኝ ማለፍ አልችልም ተባረኩ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
ብፁእነትዎ ቡራኬዎ በረከት ይድረሰን ይጠብቀን ይደርብን አሜን አሜን አሜን።
@mogesyeshitila8857
@mogesyeshitila8857 Жыл бұрын
በእውነት አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን!!! እምባዬ ነው ያነቀኝ! በዚህ ጊዜ እንድህ አይነት አባት ነው ያጣነው!!! ያ ያለልዩነት የኖርንበት ጊዜ ይናፍቀኛል !!!!!!!!😭😭😭
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶሆት ይደርብን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Amen Amen Amen rejem edema ena tena yestachu mmerachn ❤❤❤❤❤
@delinatv
@delinatv Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጦት ኣባታችን።
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 9 ай бұрын
አባታችን በረከቶች ይድረሰኝ
@bamelakbereket2487
@bamelakbereket2487 Жыл бұрын
ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ፀጋውን ያብዛሎት ።
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y Жыл бұрын
አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 Жыл бұрын
አባ ተባረኩ ክርስቶስን የሚሠብኩ
@peacepilot2251
@peacepilot2251 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል፣God bless u.ተባረኩ ኣባ❤👍
@user-gp7kf8kn7t
@user-gp7kf8kn7t Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልን በረኩታቸውይደርብን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@sannayetsannayet3737
@sannayetsannayet3737 2 жыл бұрын
ትክልል ነዎት አባቴ እድሜዎትን ያርዝመዉ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር እንድ ያርገን የቀደመ ፍቅራችን ይመልስልን
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Жыл бұрын
አባቴ ጌታ ይባርኮት።
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Жыл бұрын
እንደእርሶ አይነት አባትን ያብዛልን እረ ይሄ ነገር ቤተመቅደስም ገብቷል ፈጣሪ ያንሳልን አባቴ የድሮውን ፍቅር ይመልስልን!
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን የእኔ አባት ጸጋውን ያብዛልዎት ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏👏👏
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አብ ወወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ አንድ ያድርገን በእውነት እፍፍፍ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
@meskeremmefera
@meskeremmefera 9 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን🙏
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
@ለእኔህይወትክርስቶስነው 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@bereket5335
@bereket5335 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን በረከታቹ ይደርብን
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 Жыл бұрын
እግዚእብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን እባባታችን
@user-hs2zj1jc5v
@user-hs2zj1jc5v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ኑሩልኝ እመብርሃን ትጠብቅልኝ ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
@yalemmizantilahun5631
@yalemmizantilahun5631 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
አምላኬ በፍቅርህ ጠብቀን ላባታችን አድሜ ጤናዉን ይስጦት
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን አባታችን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሰሚ ጠፋ ቋንቋ መግባቢያ እንጂ ታላቅ ታናሽ የለውም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@nunuisaac2810
@nunuisaac2810 2 жыл бұрын
ሌሎች የ ሀይማኖት አባቾች እኝህ መልካም አባት ተማሩ ቃል የለኝም
@tigistgebretekle2362
@tigistgebretekle2362 Жыл бұрын
አባ ዘመኖ ይበረክ እንደርሶ ያሉ ቅሬታዎች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን እኛ የምንኖረውበእናንተ ፀሎትና ምህላ ነው እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ማረን እንደምህረትህም ይቅር በለን ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን መልስላት የሚከፋፍሉንን የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆ ከምድረ ገፅ አጥፋልን 🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አባታችን
@noormohd2761
@noormohd2761 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጦት አባ በረከትዎ ይደርብን
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 Жыл бұрын
እጅግ በጣም በአንድ ደቂቃ ወንጌልን እንዲህ መስበክ እውነተኛ የክርስቶስ እንደራሴነት
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
ክርስቶስ የኛ አባት ነው አሜን አሜን አሜን
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia Жыл бұрын
የምገርም አባት ቃለህይወት ያሰማልን የክርስቶስ ልጆች እኛ አንድነን
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
የኔ አባት የዘመናችን ትክክለኛ አባት በረከትዎት ይደርብን እንደው እንደ እርስዎ ያለውን አባቶች ያብዛልን እስኪ እናስተውል የእውነት ቋንቋና ፖለቲካ ነው እንዴ የወለደን በብሄርና በቃንቋ ባንገናኝ በእናታችን ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ አምላካችን ግን አንድ ነን
@user-kh7ic7ke7h
@user-kh7ic7ke7h 2 жыл бұрын
አባቴ እንደ አቱ ያለአባት ያብዛልኝ
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 Жыл бұрын
አባት እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት ያብዛልን
@user-jp3ym1do9q
@user-jp3ym1do9q Жыл бұрын
እረጅም እድሚ ይሰጥልን አባታቺን
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
ኡፍ አባታችን እድሜ ይስጦት😥❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት እደርሶ ያለ አባት ያብዛልን ለኛም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን!!!
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ከጸጋ ጋር ይስጦት። አገር እየታመሰች ያለችው እንደዚ አይነት ስብከት የሚሰብኩ አባቶች ስላጣን ነው።
@hreesaf4948
@hreesaf4948 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@gosayeteshomereggassa1453
@gosayeteshomereggassa1453 Жыл бұрын
Amen (3) fetari yibarkuwot abate
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አባታችን በውነት ድቅ ነው ትምህረቶ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@tedamy1698
@tedamy1698 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ይስጦት አቤቱ ፍጣሪያችን በዘር የሚ ያስቡትን ሁሉ ማስተዋልን ስጥልን 🙏
@fewziyalovetube3372
@fewziyalovetube3372 2 жыл бұрын
አላህ መሰሎችሁን የብዛልን ልብ ይነከል
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
አባዬ በረክትኦ ይደረሰን 😭😭😭😭😭😭
@tayesyoum1184
@tayesyoum1184 Жыл бұрын
አሜን
@hasiethagos32
@hasiethagos32 2 жыл бұрын
ኣባቴ እ/ሄር ያንሩልን በጸሎታቹ ኣትለዩን፡
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
አባ እድሜዎትን ፍጣሪ ያርዝምዎት ግን በረከቶ ይደርብን 🙏
@user-ey3mm5ql8y
@user-ey3mm5ql8y Жыл бұрын
ኣለማስተዋላችችን ፣ ኣርቀን ኣለ ማሰባችን፣ ለስጋዊ ኣከያይዳችን ሰለሚንወድ ነውኮ እንዲህ የሚናርገው መጨረሳችንን ግን የኣንድ ኣባት ሁነን እንገኛለን😥
@lebedena
@lebedena 2 жыл бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ፣ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። ለሁሉም አባቶች እንደርስዎ ያለ ልብ ይስጥልንና መንጋዎቹ ሁሉ ከተበተኑበት የዘረኝነት መንፈስ ይመለሱ።
@kidestasefa248
@kidestasefa248 Жыл бұрын
እዉነት ኖት አባ ተባረኩልን
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ከበረከቶት ያካፍለን አባታችን
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 Жыл бұрын
አንደበትዎት እራሱ ይባርካል ተባረኩ
@solmona3992
@solmona3992 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
የፈጣሪ መልክተኛ እየሱስ 💚 ክርስቶስ 💚 የመርየም ልጅ በሱና በናቱ ላይ የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈን አሚን 🤲🇪🇹🙏🙏🙏
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ የኒ እህት ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንጅ መልእክተኛ አይደለም እሺ ማለት ያለብሽን ብለሽ ውጪ ።?የድንግል ማርያም ልጅ የሁሉ ፈጣሪ የሁሉ አምላክ ነው ክብር ምስጋና ይግባውና አሜን ፫
ህይውቴን የቀየረው ትምህርት😔
7:21
Medhanit Tube መድሐኒት ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 50 МЛН
ድንቅ ትምህርት @ዮም
4:53
ዮም
Рет қаралды 10 М.
ዝክረ አቡነ ጳዉሎስ #ሥርዓተ-ጳጳሳት
20:06
መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
ርግቤ ሆይ አዲስ ዝማሬ (በዲ/ን ያሬድ አብርሃም)
4:56
አንቀፅ ቲዩብ (Anqets Tube)
Рет қаралды 24 М.
ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ/ የዓውደ ዐመት ያሬዳዊ ዝማሬዎች በሊቃውንት አባቶች
29:58
ቁርባን ቲዩብ-Kurban Tube@ሊቀ ሥዩማን መምህር ብንያም ቢያድግልኝ
Рет қаралды 88