ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዶ/ር) መረር ያለ ጥሪ አስተላለፉ - አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 10,579

Amrot Media

Amrot Media

Күн бұрын

Telegram - t.me/AmrotMedia
This is Amrot Media. Your go-to destination for insightful and engaging analysis of Ethiopian social matters and news. We break down complex topics in a captivating and entertaining way, keeping you informed and inspired. Join us as we delve into the heart of Ethiopian society, exploring current events, cultural trends, and the stories that shape our nation. Don't forget to subscribe, like, and share our videos to stay updated and support our mission!

Пікірлер: 25
@dawithabtu1334
@dawithabtu1334 9 сағат бұрын
አባ እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ መሆኑን በእርስዎ ነዉ ያየሁት፣ከብፁህ አባታችን ማይክ ሲቀሙ፣እንዳይናገሩ ሲከለክሉ ምእመናኑ በጣም አዝኖ ነበር አይናገረው እንጂ ፣ይችምድርና ይኽ ሕዝብ ምህረት እንዲያገኝ እርስዎን ጨምሮ ሁላችንም ንስሀ መግባት አለብን
@BetemariamZewdie
@BetemariamZewdie 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AbadiWoldegebrielMisgina
@AbadiWoldegebrielMisgina 8 сағат бұрын
መፆም/መከልከል በኛ መካከል በፍጹም የለንም b/c የፆም ጥቅም በእያንዳንዳችን ውስጥ ኩፉ ሐሳብ/ምኞት ለምን እንደተሸከምን ከስሩ መሠረቱ እስካላወቅን ድረስ ገና ባሮች/ዕዉራን ነው b/c ፈጣሪ ቅርብ ነው እኛ ግን ከፈጣሪ በጣም የራቅን ለክፋት የታወርን/የምናመልክ ነን እንጂ ከመቃብር በላይ ያለው የሰው ልጅ አካል የተለያየ ምኞት በኛ ላይ እየጮኾ ባለ ትዳሮች አይተማመኑም ጎረቤት ከጎረቤት ለምን እንደተራረቅን የኩፉ ተግባር ባርያ ለምን እንደሆንን የማናስተውል ገና ፍፁም ዕውራን ነን
@YaredTadesse-n8n
@YaredTadesse-n8n 7 сағат бұрын
እኝ ታላቅ አባት የዶ/ር አብይ ደጋፊም አልነበሩ እንዴ ... የትግራይ ህዝብ ሲሰቃይ ሪፖርት አልደረሰንም መቀሌ የተጎዳ የለም ብሀውይ አምነን ነበር ኋላ ግን ስንረዳ የተጎዳውይ አካል ብልጽግና መሰከሰ እሳቸውም በብልጽግና ላይ ተቀየሩ ብልጽግናም ተቀየረባቸው
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 10 сағат бұрын
መውደቂያው ደርሷል ፈጣሪ ሀይል ነው
@rayaalemu7625
@rayaalemu7625 4 сағат бұрын
በነ ልጅ ኢያሱ ላይ የሰረዉ የዉሸት ነነዌ በዚህ ትዉልድ በዳዊት ስር ተጀብኖ ማታለል አይቻልም።
@SmilingBadminton-kz2wq
@SmilingBadminton-kz2wq 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😮
@BelaynehEskeziaw-mz2pn
@BelaynehEskeziaw-mz2pn 8 сағат бұрын
Kfu yemtnageru amlakachihun atferum
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 9 сағат бұрын
We feel sorrow when we hear those words from our religions Holly Fathers All those concerned front lines,prominent figures,local leaders,ministers military generals,colonels,police officers those organization leaders,those war lords.ourbreligions front lines Holly Father's those mass representatives in our religions in Kebeles,woradas,zones State figures such prominent person's,MILISHA leaders, ,those concerned local leaders eye person's,etc Pls we must re-asses our pave we must see ,read,understand Ethiopian natural Sea grass roots ,we afraid that we do not know the Society we represent for.Ethiopians person's,the Grass Roots are the natural print image of the Land feature,the mountain,river,Grasses,trees,the living Habitats etc we must becare full when we talk about Ethiopia,Ethiopia is the paradox Country's her natural soil the weather itself the plants and the wild animals all creatures there are paradox,natural mysterious we must respect the natural Sea Society of Ethiopia,unless nature herself make us weightless take care
@MulugetaTemesgen-k9k
@MulugetaTemesgen-k9k 9 сағат бұрын
ባሌጌ
@AbadiWoldegebrielMisgina
@AbadiWoldegebrielMisgina 8 сағат бұрын
ስጀመር ከአላዋቅው ከመንግሥት አመራር ለዜጎች የተሻለ መንገድ የምያሳይ እና የምጮኽ የሃይማኖት አባት በፍጹም የለም ብቻ ለራሱ ከህዝቦች በመሰብሰብ ለራሳቸው በየወሩ ብር የምቆጥር እውነተኛ የሃይማኖት አባት ልሆን አይችልም
@AbebeBelay-n6r
@AbebeBelay-n6r 10 сағат бұрын
አቡነጴጥሮስ እኮ ፖለቲከኛ ናቸው እኛ እምየ ኦርቶደክስ የሰጠችውን ማእረግ አስካለ ድረስ አባታችን ናቸው ነገር ግን እውነት ኮሆነ በትግራይ በተካሄደው ጦርነት በጆኖሳይድ መከሰስ ያላባቸው አባት ናቸው ። እኛ ልንነሳ እምንችለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስታውጂ ብቻ ነው ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 7 сағат бұрын
ያኔማ ማንያልታወረ ያልተሸወደ😢ማንዓለ በአደባባይ ሰላምያለ ዲሽታብቻነው ወደፊትየወጣ 😢ሁሉምተመርዞነበር ከመቀሌእስከአአ
@AbebeBelay-n6r
@AbebeBelay-n6r 7 сағат бұрын
@seifutilahun1204 ወንድሜ እውነት እኛ አህዛብ ነን እነሱ ግን አባት ናቸው በመንፈስ ቅድስ የሚመሩ ከኛ ብሰው ቁጭ ስላሉ ነው እንጂ የተለየ ነገር የለውም ወንድሜ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 сағат бұрын
​@seifu ሰው ሆነ የማይሳሳት እና የማይሸወድ የለም tilahun1204
@yeteshatsegaye-hg9zs
@yeteshatsegaye-hg9zs 9 сағат бұрын
እራስህ ልብ ግዛ 😂😂😂
@abubakeryutube
@abubakeryutube 10 сағат бұрын
አሸበር ገደይ አንቴ አይዴሌህ መቼም አይሳከም የእስላም ጠለት መቼም በኢትዮጲያ ወስጥ አይቻልም
@wteklutwubshet9180
@wteklutwubshet9180 9 сағат бұрын
መባረር ይገባዋል ዘረኛ ጳጳስ ሰለሆነ ።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 9 сағат бұрын
አይባልም። አነርሱ በእግዚአብሔር የተካኑ መቅደሱን የሚያገለግሉ ስለሆነ በተናደድና በተናገርን ቁጥር በደላቸዉን እንሸከማለን። ተዋቸዉ።ወደአንተና ቤተሰብህ ይመለሳል።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 сағат бұрын
እስኪ አፋቹህ ያዙ በእጃቹሁ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Seizure of Russian tankers / Strategic defeat
12:05
NEXTA Live
Рет қаралды 483 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН