እልል! በቪዲዮ የ4 ነብያቶች ቀብር ለመጀመሪያ ግዜ... በቅድስቷ ምድር! እንዳያልፋችሁ ቪዲዮ... የዛሬው ይለያል

  Рет қаралды 62,129

ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media

ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media

Күн бұрын

Пікірлер: 429
@nejahmedia
@nejahmedia Жыл бұрын
*_ሁላችሁም ቪዲዮን ላይክ ላይክ እያደረጋችሁ! ... አላሁ አክበር !!! ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ! ላይክ እያደረጋችሁ!!!_*
@kiyaa3315
@kiyaa3315 Жыл бұрын
Shukuran qexelbet
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
Sobhan allah
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
Subhan allah😭😭😭😭😭😭😭
@emmanemman5064
@emmanemman5064 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስይላል ሊላውመልካም ነገረ እደምታቀርበልን እጠብቃለን አላህይጠብቅክ ወድወድሚ ብዙየማላቃቸውንእና አየዋለውብዬም አላሰብኩት ን ድንቅ ታሪኮቻችን ስላሳወከን ጀዛ ከላከይር በዚውቀጥልበት
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ Жыл бұрын
🌹👍👍👍
@lubabaebrahim7164
@lubabaebrahim7164 Жыл бұрын
ወይኔስሜቱከባድነው ያረቢበአካል እንዳየኃቸው ያክልነው የተሰማኝ ሀገሪቱንም አላህነፃ ያውጣት የተረገሙ ይሁዶች
@Rነኝ-n6g
@Rነኝ-n6g Жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አልሀምዱሊላህ አለህ ከነብየቶች ጎን የድርገን ፊሊስጢምንም አለህ ነጀ የውጠት
@seadahassen8996
@seadahassen8996 Жыл бұрын
ነጃህ ሚዲያ አስተማሪ ፕሮግራም እየሰራ ነው የምትሉ
@dlngllng1628
@dlngllng1628 Жыл бұрын
እችን ምድር ነፃ የምናወጣ እውነተኛ ባሪያ አድርገን ያረብ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
አላሁ አክበር በጣም ይገርማል አላህ ከነሱጋ በጀነት ያገናኘን በርታልን ጁነይድ
@زيرتوال
@زيرتوال Жыл бұрын
አሚንያረብ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አሚን ያረብ እህቶቸ ጠክሩ
@baydesoshiya4989
@baydesoshiya4989 Жыл бұрын
አሚን
@EndashagalfatoEnde
@EndashagalfatoEnde Ай бұрын
Allah lemanimi geneti ayisetim biziwochin indasasit eyesusini emeni tidinaleh yabiralih amen amen amen eniwodachuhalen
@Mersal-m1m
@Mersal-m1m 25 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ በጣምነዉ የደነገጥኩትም ያዘኩትም ገንበጣም ልብተሰብሯል
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
አህለን ያጀመአ የአላህ ሰላም እዝነት ራህመቱ ይስፈንባቸው እኛም ከነሱ ጎን በሸሂዶች ከነብያቶችጎንይወፍቀን ሰበሀንአላህ የሙስሊሙን ኡማ አላህይጠብቀው አጂብ ደስብሎኛል ስላየሁት ፈረስጢን አላህይጠብቅሺ ጀግኖች ፈረስጢኒወች ጎበዝናቸው ለድናቸው
@habeshatube3024
@habeshatube3024 Жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ነብያኖችን በአካል ያገኛሃቸው ነው የመሰለኝ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ጀዛአላሁ ከይር በርታ ወንድማችን❤❤❤
@miftahabintube1267
@miftahabintube1267 Жыл бұрын
ኤሄን ላሰየን አለህ ምስጋነ እናድርስ አልሃምዱሊላህ ረብል አለሚን
@zinetahmedzinetahmed7150
@zinetahmedzinetahmed7150 Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ወንዲም የምትለቃቸውን ቪደወች ተመስጨ ነው የማየየው በርታ ለፍሊስጤሞች ነጃውን አሏህ ቅርብ ያድርግል በጣም ልብ ይነካል
@Wru8uf
@Wru8uf 5 күн бұрын
ሱቡሀንአላህ፣እንጃያረሁበትንምአላወኩ፣ልክእነሱንያየሁመሰለኝ፣ያረብ
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc Жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀሙድ እረሱለላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ያረሱለላህ
@Makeah-wp6xq
@Makeah-wp6xq Жыл бұрын
የቀብር አምልኮት ከሌለበት ደስ ይላል አሏህ ሙስሊሞችን በአለም ላይ የበላይ ያድርግ።እስልምና የበላይ እንድሆ ሁላችንም ሀላፍትና አለብን አላህን በመፍራት ያዘዘን በመታዘዝ የከለከለንን በመከልከል ሀላትናችንን መወጣት አለብን ይሄን ካደረግን አሏህ የበላይ ያደርገናል
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد وعلى الي مهمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 4 ай бұрын
አላህ ከነብዮች ጋር በጀነት ይዴብልቀን
@rihana4796
@rihana4796 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበርካቱሁ የአላህ እዝነትና ሰላም ይውረድባቸው !!!እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@tube-ur4ux
@tube-ur4ux Жыл бұрын
ከሁለም በላይ የዛሬው ልዩነው በርታ ወንድማችን
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 Жыл бұрын
ወላሂ ስለነብያቶች ሲነሳውስጤ ደስታይሰማኛል
@Maryam-y9m1o
@Maryam-y9m1o 8 ай бұрын
የአሏህ ማሻአሏህ ወንድማችን አሏህአክበር አሏህአክበር የትእያገኘኽውነውግን ሁሌም የሚገርም ነው የምትለቅልን ጀዛካላህ ኽይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 Жыл бұрын
የአላህየዛሬውልዩነው።ወላሂያሳዝናል።ነብዮታችንአላህየራህማቸው።ያረብየኛንምመጨረሻአሳምርልን
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 4 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁከይረን ከይርአሳየኸን
@rimhussen6699
@rimhussen6699 Жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች ዱዋ ማድረግ አለብን 5 ወቅት ሰላት በምንሰግድበት ጊዜ ለነዚህ ፍልስጤሞች
@ኡሙዚያድ
@ኡሙዚያድ Жыл бұрын
ያአሏህ እደት ደስ ይላል አሏህ ከነሱጋ በጀነትያገናኘን ያረቢ😥😥😥😥😥😥
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 Жыл бұрын
ጀከላህ ኸይር ወድማችን በርታልን ያተንአይነቱን ያብዛልን 👍👍
@vip6526
@vip6526 Жыл бұрын
መሽአላህ መሽአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ሥለ ነብያቶቸ የተሠማኚን መግለጸ አልችልም ያአላህ ጨፋሪወቹ አላህ የሥራቸዉን ይሥጣቸዉ
@zakiyazakiya5727
@zakiyazakiya5727 Жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው ያማል በገዛ አገራቸው ነፃነት ማጣት ያአላህ ውርደታችን በአይሁዶች አታድርግብን ይች ያላቃት ምድርህ ነስሯ በሀያታችን አሳየን ያረብ
@The-lj7yh
@The-lj7yh 8 ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢😢😢😢
@shetokdre9314
@shetokdre9314 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላሁ አክበር በጣም ነው ደስ ይላል ጀዛክላህ ወኽይር በርታ
@emuzuzutube
@emuzuzutube Жыл бұрын
አሰላሙ አለኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ለተ ይሁን ወድማችን ነጃህ በጣም የምገርም ነው ሱብሀንአላህ አላህ ነስር ያጣላቸው ለፍልፅም ሙስልሞች
@ያረሡለሏህሀቢበሏህ
@ያረሡለሏህሀቢበሏህ Жыл бұрын
ያረቢ ከደጋጎች አድርገኝ እሄንን ብጎበኝ መገን ደስታ ዉስጤን ነካኝ
@lmn-s7w
@lmn-s7w Жыл бұрын
ማሻላህ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ሱበሀን አላህ የፍልስጢን ሙስሊሞች ሰቆቃ ና ስቃይ እስከመቸ ነዉ. በስራኤል ወታደሮች አላህ ያጥፋላቸዉ ምንለ ለነሱም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ ቀጠይ እጠብቃለን
@mamnamamna9057
@mamnamamna9057 Жыл бұрын
የአላህ ሠላም በነብያቶች ላይ ይሆን
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ሱብሁንአላህ በጣምይገርማል አላህ ፍልስጦምን አላህ ነጃያውጣቸው ያርርብ❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Жыл бұрын
አላሁአክበር ሡበሀንአላህያረብ እራህምነቢራህመትህ ያረብአላህይዘንላቸው መጨረሻችንምያሣምርልንለሁሉሙሥሊሞች
@kadija160
@kadija160 Жыл бұрын
አለሁ አክበር ሱብሀን አለህ መሸ አለህ ጄዘክ አለህ ከይር ቀጥሊበት ወንድሜ
@bintyufuf4763
@bintyufuf4763 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይቺን የተከበረችው አገር ነፃ ያውጣት ያረብ
@emewazigem8884
@emewazigem8884 Жыл бұрын
ወላሂ ደስሲል ያረብ እነሱንም አላህ ይዘንላቸዉ እኛንም እሱይዘንልን እህህህ ደስሲል
@سلام-ه2ع
@سلام-ه2ع Жыл бұрын
ወዲማችን አላህ ያበርታህ ሁሌም ጥሩነገር ታሳየናለክ ሀስቤየላህ አለል የሁዶች
@mki6187
@mki6187 Жыл бұрын
ያሰላም ወድማችን አሏህ ይጭምርልህ ማይት እና ማወቅ እምንፈልገውን እያሳየህን ነው
@فداكابوعميارصلاللةفداكرحيوانفي
@فداكابوعميارصلاللةفداكرحيوانفي Жыл бұрын
አላህ ወአክበር አላህ ወአክበር አላህ ወአክበር ወዲሜ ጀዛካላህ ኸይር ልብ የሚነካ ነገረ ነው የምልከው እዱኒያ አሄራህን አላ ህ ያሳምርል ወዲሜ ከክፉነገረአላህ ይጠብቅህ
@naeemabibi
@naeemabibi Жыл бұрын
ያሠላም አሏህ በጀነት ከነሱጋር ይሠብስበን 🌹🌹🌹
@mssithina3942
@mssithina3942 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ነጃ ያለየነው ማናቀውን ነገርነው ምታሳያየን በርታ መቼምባካል ባናይውም እዲህማየትእራሱ ጡሩነው
@katkootahmed3111
@katkootahmed3111 Жыл бұрын
ማሽአላህ ጠክርበርታ ደሥየሚልቢዶነው
@hyatuoutube
@hyatuoutube Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሱበሀንአላህ
@زيرتوال
@زيرتوال Жыл бұрын
አላህ በጀነትከነሡጋር ያድርገንያረብ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ 🥺 ያረብ Palestine 🇵🇸🇵🇸 አላህ ሰላም ያረግልንንን❤
@صيفحر
@صيفحر Жыл бұрын
ማሻአላህ በርታልን. አቀራረብህእራሱ በጣምነውእሚለየው በርታልን
@tubetube7988
@tubetube7988 Жыл бұрын
ነጃህ በርታልን ወንድማችን አላህ ያበርታክ
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ፍልስጢን ወገኖቻችንየ አላህ እዝነት አይለያችሁ
@timatim1607
@timatim1607 Жыл бұрын
ጀዛኩምላሁ ኸይረን አላህ እነዚክ ይሁዶችን ያጥፋቸው ያረብ ውዲቷን ምድረ ነፃ ያውጣልን ያረብ
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 4 ай бұрын
😭😭😭😭ያረብ አላህጭጭ ያርጋቸዉእተከበሩትነብዮች መቃብርላይ ይጨፍራሉ😭😭አላሁአክበር
@afartoday
@afartoday Жыл бұрын
ጀዛኩሙ-አላሁ ካይራን
@munaabdurhman5126
@munaabdurhman5126 Жыл бұрын
Jezakela kulu keyre my brother keep up the great work
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ Жыл бұрын
የአላህ ሠላም እና እዝነት በእነሱላይ ይስፈን
@Goghc-t7w
@Goghc-t7w 28 күн бұрын
በጣም ደሥይላል ማሻአላህ አላህ ወክበር
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
አላሁመ እሱር ፍልስጤም ያረብ የእስራኤል ሳይጣኖችን አላህ ይበቀላቸው ያረብ
@seregagaawoll6037
@seregagaawoll6037 Жыл бұрын
Masha Allah great job bro this is really interesting video subhan allah
@habebaali3172
@habebaali3172 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ የምታቅርባችዉ በጣም ደሥየሚልነዉ
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ياأخي جنيد
@fidakeabiweaumiyaresulella2068
@fidakeabiweaumiyaresulella2068 Жыл бұрын
Allahu akeber Allahu akeber alhamdulillah yehenen bemayete edelegna negn( jezakellah wendem allah yetebeqeh)!!!!
@تببتتل-غ9ف
@تببتتل-غ9ف Жыл бұрын
🥰🥰 አላህ የፍልስጤምን ነፃነት ይመልስላቸው ያረብ
@fatumayimam
@fatumayimam Жыл бұрын
በጣም ጎበዚነህ ወዲማችን ጂነይድ አልሀምዲልላህ አለ ዲነል ኢስላም
@nuneadem7086
@nuneadem7086 Жыл бұрын
Jazakallahu khair brother ♥️
@zebibaamede1915
@zebibaamede1915 Жыл бұрын
በርታልን ጁናይድ ሁል ግዜም በጉጉት ነው ያንተን ትምህርት የምጠብቀው አላይ ይጨምርልህ
@እሙሱሱወለዮዋ
@እሙሱሱወለዮዋ Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله جزاك الله خير
@radicheru2236
@radicheru2236 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@mariyamhusain6273
@mariyamhusain6273 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህአላሁአክበርይቀጥልአላህሰላምያምጣያረብ
@tawakaltualahii9852
@tawakaltualahii9852 Жыл бұрын
Waleekum salaam warhmaatulaahi wabarakatuhuu jazaakumulaahu keeyran barakalaahu fikum inshaa,alah
@KamelayKamelay
@KamelayKamelay Жыл бұрын
ጀዛከላከይርወዲማችንበጣምየሚያሥደሥትነዉበርታወዲማችን
@FatimaImami-kp9yl
@FatimaImami-kp9yl 2 күн бұрын
ሱበሀናላህአላህሠላምያረጋትሀገራቺንምአላህሠላምያርጋት
@hawwiikoo
@hawwiikoo Жыл бұрын
ጡሩነቱ ሁሉም ሰው ይሞታል የእጁን ያገኛል
@saadamohammed8292
@saadamohammed8292 Жыл бұрын
ሱብሀነለህ የረብ ነጀ በርተ አለህ የበርተህ
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን Жыл бұрын
አለህ ኢነዚህን አይሁደያውያን ያንሰቸው ወለሂ ያሰዝነል
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
😭😭😭🕌🕋❤አላይህ ሰላም ሰላም በሁላቸውምነብያቶች ላይ ሠላም ይስፈን አላህየ
@ahmedmahamad77
@ahmedmahamad77 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድሜ ደስታ ነዉ የተሰማኝ በማያቴ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
ሱበሀን አለህ በጣም ዳስ ይላል ቃጥልበት
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ Жыл бұрын
አላህይነስራት ከአይሁድሙጅሪም ፍልስጢንምድር
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይራ
@ሀቢባ-ቈ5ጐ
@ሀቢባ-ቈ5ጐ Жыл бұрын
የታፈነውን ታሪክ አላህ ያውጣው
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
አላሁአክበርህልምነውየመሰለኝ መታደልየታደሎትነብይ
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 Жыл бұрын
ጁኒድ ወድማችን በርታልን የዘሬው በጣምለየትያለነው የአላህ በራሣቸው መሥግድ አዛዞቹ እነሡልሆኑነው እድሉንባገኘው አይሁዶችን ባድሠብሥቤ ቦብመልቀቅ የሙሥሊሞችን ደሥታማየት የአላህ በናተላንይውረድ😥😥😥😥
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 Жыл бұрын
በነብያት ቀብር ስጨፍሩ በላ ይወረድባችው አገሬቱን ሠላም ያምጣላት ያረብ
@sofiaali1830
@sofiaali1830 Жыл бұрын
Jezzakum ALLAH kulu khair jezza ALLAH yenserhom ya Rabb 🤲
@nasman320
@nasman320 Жыл бұрын
ጀዛከላም ወንድም ። ወላሂ በጣም ተደስቻለሁ ። በርታልን !!
@zaharaaabduuzaharaaabduu3012
@zaharaaabduuzaharaaabduu3012 Жыл бұрын
የአላህ ሰላም እና እዝነት በነሱ ላይ ይስፈን
@MancheAm
@MancheAm Жыл бұрын
ነቢዩ ያህቁብ እና ነቢዩ ዩሱፍ ከማቼ ጀሚሮ ነው ፍልስጤም ውስጥ የተቀበሩት
@MohammedMustefa-lk7go
@MohammedMustefa-lk7go Жыл бұрын
Ethiopia nebere ende?
@fozijemal9966
@fozijemal9966 Жыл бұрын
Mashia allah Allah ytebkh betam tru sra new eyeserak yalehwu
@mehamedseid5872
@mehamedseid5872 Жыл бұрын
በጣም የሚአጅብ ነዉ ፍልስጤም የታሪክ ቦታ ናት መሸአላህ
@ayesah5778
@ayesah5778 Жыл бұрын
Walekum Asalam waramatullaahi wabarakatu Jezaaka Allaahu kahiran
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
ለብ ይነካል ኢስራል አላህ ሀያልነቱ ያሣያችው ያልብ
@uruxhg8177
@uruxhg8177 7 ай бұрын
እዝነት ና ሰላም ይዉረድባቸዉ❤❤😢
@Fati-x5d
@Fati-x5d Жыл бұрын
አላህ በላም ያመጣለቸው ጀዘነይዴ ❤️❤️❤️❤️
@nemaetelhimy7205
@nemaetelhimy7205 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى وعلى محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم احفظ بلاد المسلمين جميعآ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
ዋሌኩም መስላም ወራመቱላሂ ወብርቱ አይሁድን አላህ ይጥፍው
@zeharaadem2513
@zeharaadem2513 Жыл бұрын
ወንድሜ በርታ በጣም ደስ ይላል
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله 👍👍👍👍👍
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን Жыл бұрын
ማሻአለህ በርታ
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly Жыл бұрын
ማሻ አሏህ በርታ ጃዛካሏህ ኸይራን ወድመችን
@smuysmuy7278
@smuysmuy7278 Жыл бұрын
mashalahe
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 38 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 34 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 95 МЛН
A heart-warming video from Jerusalem, captured during a successful trip to Israel (emotional video)
16:43
ውይይት ከሴቷ ኦርቶዱክስ ጋረ
19:29
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 11 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 38 МЛН