No video

በወር አበባ ወቅት ጸበል መጠጣት ይቻላል?

  Рет қаралды 7,729

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

Жыл бұрын

#የወርአበባ #ፀበል #ፍኖተወንጌል #eotc #ዕንቁሥላሴ #ethiopiaorthodox #አቡነማትያስ #etartmedia #ማህበረቅዱሳን #mk #ethiopia #አባገብረኪዳን #ማህበርሚድያ #ethiomaheber #Ethiobeteseb #አቡነአብርሃም #ማህቶት #mahetot #memhirdrzebenelemma #quanquayenesh #መምህርዘበነለማ #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ethiopia #መምህርዘመድኩን #መስቀል #ጥቅምት #ልደታለማርያም #አቡነገብረመንፈስቅዱስ #ቅድስትአርሴማ #ቅድስትሥላሴ #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስገብርኤል #አቡነተክለሃይማኖት #አቡነሀብተማርያም #ቅዱስመርቆርዮስ #መድኃኒዓለም #መጥመቀመለኮትቅዱስዮሀንስ #ንቁ #ንቁየንስሃመርከብ #የኦርቶዶክስመዝሙሮች #መዝሙሮች #የት ምርት የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

Пікірлер: 59
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ፀበል መጠጣት እማይቻል መስሎኝ አልጠጣም ነበር
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Жыл бұрын
ቅዱሰ ሐምላክ ያክብርልን ግልፅ ገለፃ ነው ደሰ የሚል ለሐባቶቻችን፡ ጥበብ ን ፡ ምሰጢርን፣ የገለፀ ንጎሰ ክርሰቶሰ ክብር ምሰጋና ይሁን ።
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@destaamare8651
@destaamare8651 4 ай бұрын
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን ድሜ በጤና ያቆይልን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የግዚአብሔር ቤተሰቦች👏👏
@abebabelay2499
@abebabelay2499 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ
@user-db9rw3uc8f
@user-db9rw3uc8f 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EeEe-vh7ig
@EeEe-vh7ig Жыл бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልንእድሜ ጤናያድልልን አባታችንአሜን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የብዙዎች ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@eyruseeyuu5581
@eyruseeyuu5581 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ትክክል ነዉ ብዙዎቻችን በባህል በልምድ ስለምንመራ ነዉ🌾
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እራጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
ብዙዎቻችን እኮ የማይቻል ነው የሚመስለን ፀበል
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
እኔም የከበደኝ ነገር ቢኖር የፆሎት መፅሐፍ መንካት ይከብደኛል እየተነገረኝ በጣም ይከብደኛል እሺ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay Жыл бұрын
ከቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ይልቅ የግል ሰሜትሽን የምትከተይ ሰነፍ ሴት ነሽ
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ❤❤
@werkegedamu1673
@werkegedamu1673 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የብዙወች ጥያቄ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@mobetthyobee6247
@mobetthyobee6247 Жыл бұрын
ቃለወትያሰማልንመንግስተሰማያትያዉርስልን
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
መምህራቺን አግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይብርካችሁ መምህራቺን አህታቺን ❤️🙏🙏 Waqayyoon sagalee jirenya sin haa dhagesisu b/saa kenya fi Obboleeti kenya⛪️🙏😘😘
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@elizabetheshete4763
@elizabetheshete4763 Жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን 🙏🙏
@user-kx6hm3zp9d
@user-kx6hm3zp9d Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ መምህር በጣም ጥያቄየ ነበር
@bezawitasnakew5266
@bezawitasnakew5266 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-nj6ny4ps7s
@user-nj6ny4ps7s Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማል በእዉነትለኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር 👏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@weyni3038
@weyni3038 Жыл бұрын
ኜናመሠግናለን አባታችን
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ውዴ
@ዘተዋሕዶ
@ዘተዋሕዶ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@eyerusjerry3720
@eyerusjerry3720 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 Жыл бұрын
Betam enamsegnalen kale Hewet yasemalen 🙏🙏💚💛❤️
@yoditmesganaw1275
@yoditmesganaw1275 Жыл бұрын
አመስግናለው በጣም እኛን ግራ እያገቡን ነበር
@user-ck3ks6tw5h
@user-ck3ks6tw5h Жыл бұрын
ቃል ሕውትን ያስማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tigistawoke2721
@tigistawoke2721 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን ለኔም ጥያቄየ ነበር
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቁ ጥያቄየ ነበር
@wayinsheettoshome7333
@wayinsheettoshome7333 Жыл бұрын
Amen
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 Жыл бұрын
💓💓💓
@amsungsunu6854
@amsungsunu6854 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ይቅርታ እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ እባክህ 👏መምህር መልስልኝ እንደት ሴት እራሷን በራሷ ለማርካት ሞክራ ግን ሳትገፍበት ማለትም በሞከረችበት ቀን ብታቆም የስጋ ደንግልናዋም ሳይፈርስ ተግስፃ ብታቆም ንስሀ ገብታ ብትመለስ በተክሊል ማግባት ትችላለች ወይስ አትችልም ?😭 ምንስ ተብሎ ነዉ ለንሰሀ አባት የሚነገረው ?እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሱ ምሀሪ ነዉ እና ሳናዉቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት በድለንሀልና አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ጌታየ 😭
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay Жыл бұрын
ሞከረች እንጂ አልፈጸመችም ነው ሐሳብሽ?
@amsungsunu6854
@amsungsunu6854 Жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay አዉ መምህር አልፈፀመችዉም ግን ሞክራዋለች
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay Жыл бұрын
እንደዛ ከሆነ አትከለከልም።
@amsungsunu6854
@amsungsunu6854 Жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay እሽ በጣም አመሰግናለሁ መምህር ግን ለንስሀ አባት ሲነገርስ ምን ተብሎ ነዉ የሚነገረው
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
@@amsungsunu6854 ያደረግሽውን ሳደብቂ መናገር ነዋ እግዚአብሔር በድየዋለሁ አዛዝኘዋለሁ እደዚህ አድርጊያለሁ ብለሽ መናገር የመጀመሪያሽ ከሆነ የምትገቢው እንባሽ እራሱ ይተናነቅሻል ማርያም እልሻለሁ የሚሰማሽ ደስታ አጠይቂኝ ነፍስሽ ሀሴት ነው የምታደርገው ግቢ
@sinkineshteklearegay2747
@sinkineshteklearegay2747 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ ደግሞ ባልና ሚስት ሩካቤ ስጋ ከፈጸሙ በኀላ በማግስቱ ጸበል መነከር ቤተ መቅደስ ወይም ቤተ ክርስቲያን ግቢ መግባት ይቻላል ወይ
@eyerusjerry3720
@eyerusjerry3720 Жыл бұрын
Eshi ye senbet tmhrt bet libse tekhno bewer abeba udet gize melbesis yichalal weys aychalm
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Жыл бұрын
አባታችን አንዲት ሴት ከ45 አመት በኋላ የወር አበባ ማየት ትችላለች ???????
@user-ym3ip8qw2j
@user-ym3ip8qw2j Жыл бұрын
ባልና ሚስት ግብረ ስጋ ግንኙነት ካረጉ በኋል የፀሎት መጽሐፍ ይዞ መፀለይ ይችላል ወይ?
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay Жыл бұрын
ማን ምን ይከለክላቸዋል ሩካቤ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@user-kx6hm3zp9d
@user-kx6hm3zp9d Жыл бұрын
አወ ይችላሉ እሔ እኮ ሣይታለም የተፈታ ነው ያው የሥጋውይ ፍቃድ ትንሽ ፍጥነት ሥላለው እሩካቤ ሥጋ ፈፆመው ሥጋቸውን አሥደሥተው ከዛ በንፆህና ደሞ ወደ ነፍሣቸው መፀለይ ይችላሉ እኔም ያወኩት ከመምህር አቤል ተፈራ ነው ከዚህ ቻናል ት/ት አለልሽ ተማሪ
@aynalemkidane9800
@aynalemkidane9800 Жыл бұрын
አረ ይህ ትምህርት የኦርቶዶክስ ነው ? እንዴት ንፁህ ሳንሆን ይጠጣል? እውነተኛ የኦርቶድክስ መምህር ከሆኑ በግልፅ በቪዲዮ ያስተምሩ
@meluorthodox3159
@meluorthodox3159 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏ለ channelሉ አዲስ ነኝ ትምህርቱንም ሁሉ ሰምቻለው እና ላወራህ እፈልጋለው እና አንዴት ነው ማገኝህ...telegram channel kale አደራ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ጠያቄ ስላለኝ ነው
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay Жыл бұрын
የቴሌ ግራም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
ጸሎት እና ትሕትና በአቤል ተፈራ by Abel Tefera
43:33
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 621
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
በጾም ጊዜ ባል እና ሚስት በመ/ር ምትኩ አበራ
2:02
ጽርሐ ተዋሕዶ ሚዲያ EOTC
Рет қаралды 10 М.
የህሊና ፀሎት
8:58
KEIR YHUN ኬር ይሁን
Рет қаралды 82 М.
ስጋ ወ ደሙ ከማሰባችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ….. KURBAN 2 KESIS ASHENAFI G/MARIAM
24:41
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 59 М.
🔴 አራቱ ክህደቶች በአቤል ተፈራ #eotc #AbelTefera
23:25
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН