ነብይ በላይ ሽፈራው ይሔንን ካንተ አንጠብቅም በፖሊስ እየተፈለገ ነው ቁጣ ያዘለው የዘማሪ ተከስተ ጌትነት መልዕክት መፅሐፍ ቅዱስ ከአሜሪካ ሰበር ዜና!

  Рет қаралды 37,924

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@mogestadewos8628
@mogestadewos8628 4 күн бұрын
yes ከጌታ ወዴት ይኬዳል❤❤❤❤
@AberaAyele-b3p
@AberaAyele-b3p 2 күн бұрын
ሲጀመር ነቢይነቱ የማን እንደነበር በምልክቶች ማወቅ ይቻል ነበር ነገር ግን የዚህ አለም አምላክ የብዙዎችን ሀሳብ አሳወረ
@AberKata
@AberKata 18 күн бұрын
እየሱስ ያድናል ይታደጋል ኑ ወደ ጌታ እየሱስ ❤❤❤❤
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 19 күн бұрын
ነብይ በላይ እኮ የስንት ሰው እንባ አለበት ለሁሉም ጊዜ አለው
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 22 күн бұрын
እየሱስ እኮ ህይወት ነዉ ሃይማኖት አይደለም ወገን አሥተዉሉ
@dawitwebshit7981
@dawitwebshit7981 22 күн бұрын
ወደድንም ጠላንም የመዝራትና የማጨድ ጊዜ አለ
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 Күн бұрын
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤” - ገላትያ 6፥7
@MaryamGh-xu3zg
@MaryamGh-xu3zg 17 күн бұрын
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
@fasilwaregay6018
@fasilwaregay6018 20 күн бұрын
አረ ብዙ አሉ በእግዜር ስም አገልጋይ ነን እያሉ የሚያጭበረብሩ ። እግዚያብሄር ዋጋቸውን በቅርቡ ይከፍላቸዋል።
@TGTsebaotAsefa
@TGTsebaotAsefa 21 күн бұрын
በላይ እግዚአብሔርን አይወክልም ሌቫ ማፍያ የሰዎችን ንብረት ፋብሪካ ሳይቀር አንድ ሳንቲም ሳይከፍል የኔ ነዉ በማለት እስከ ነፍስ ግድያ ድረስ የደረሰ ነፍሰ ገዳዬችም አሉት ይሔ ሰዉ የብዙ ሰዎች እምባ ያለበት በዙዎችን ሀብታቸዉን የነጠቀ ቃላት የማይገልጠዉ ሰዉ ነዉ እግዘብሔር ይበቀለዋል ጊዜዉ አሁን ነዉ
@Ana-bela123
@Ana-bela123 18 күн бұрын
በላይን የእግዚአብሔር ሰው ትያለሽ እሱ ሀሰተኛ ነብይ ነው ሌሎቹንም እንዲህ ይልቀምልን
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 22 күн бұрын
አውነት ከበራለት በኋላ ወዶ ወደ ጨለማ ቢመለስ ምርጫው ቢሆንም ወደ ጨለማ የሚመለስ ሰው መጀመሪያውንም ያመነ ይመስላል እንጂ ሐቁ ሠውዬው ዳግም አልተወለደም፣ምናልባት ዳግም ተወልዶ ሳለ ክብርና ሞገሳ ፈልጎ ወደ ነበረበት ጨለማ የሄደ ከሆነ እንቅልፍ አይኖረውም፣ጠግቦ በልቶ ጠጥቶ ገብቶ ግን የዳኔ መንፈሱ ና ሕሊናው ያለ ዕንቅልፍ ያሳድሩታል።
@MuluneshTarekenyi
@MuluneshTarekenyi 22 күн бұрын
አቶ ሀዋዝ ሰው እንዴት ከጨለማ ወደ ብርሀን የመለሳል?ጌታ አሁንም ይወድሀል ወደ ኢየሱስ ፈጥነህ ተመለስ እጁንዘርግቶ ይጠብቅሀል
@meazaberhane5624
@meazaberhane5624 20 күн бұрын
በላይ ገና ከጅምሩ ሀሰተኛ ነብይና አስተማሪ ነው :: ከዚ የተለየ ነገር ከሱ ጠብቄ አላውቅም
@elsa4
@elsa4 20 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰዉ ትያለሸ፣ የእግዚአብሔር ሰው አያጭበረብርም ፣ሀሰተኛ ነብያት አለ፣መፀሐፍ ቅድሰም ይላል፣ መጀመሪያ ለዪ፣አጭበረባሪውን ሁሉ የእግዚአብሔር ሰው አትበሉ ፣መርምሩ፣
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 12 күн бұрын
አቤቱ ማረን። በዓለም ላይ የተዘሩ ሀሳውያን መሲሆችን/የጌታ ሰዎችን አስታግስልን።
@GenetBelay-ug7ou
@GenetBelay-ug7ou 22 күн бұрын
አዎ መጀመሪያውኑ ወደ ክርስቶስ ያልመጣ ሰዉ ዘመኑን ከአንድ ድርጅት ወደሌላ ሲዘዋወር ይኖራል ጌታ ያግኘው
@DinkenshAbayeneh
@DinkenshAbayeneh 10 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ተኬ እንወድሃለን
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 10 күн бұрын
I was pente too but I recently stopped cos of the false teachers and false prophets, I’m happily Reformed now thanks lord 🙌 may he open your eyes pentewoche
@enegennegusenshomekugn5176
@enegennegusenshomekugn5176 16 күн бұрын
እግዚአብሔር እኮ ወደ ኃላ የሚመለስ የለም አላለም ወደ ኃላ በሚያፈገፍግ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም እንጂ ህብ ስራ ም10 ቁ38 ጳውሎስም ዴማስ አለምን ወዶ ትቶኛል ብሏል
@user-lu3ek4zu9k
@user-lu3ek4zu9k 16 күн бұрын
በጣም የምወድው የማከብረው ፓስተር ነበር ምን ገጠመው😢😢
@ZEBDEWOSLANKARO
@ZEBDEWOSLANKARO 21 күн бұрын
ካድሬ እና አጭበርባር በላይ ብቻ ሳይሆን ገና ብዙዎች የእናቶችን መቀነት ባዶ ያስቀሩ ሀሰተኛ ነቢያትና ሐዋሪያት ለፍርድ አደባባይ መቅረባቸው አይቀርም፣የጊዜ ጉዳይ ነው!!
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 күн бұрын
ልክ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ሌሎችም የዘሯትን ያጭዳሉ
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 күн бұрын
አንባቢዋ ስለምትናገሪው ውሸት ትጠየቂበታለሽ ማንነቱ በአደባባይ የታወቀ ሌባና ነጋዴ ነብይ ትያለሽ ሐሠተኛ እና የተገለጠ አጭበርባሪ የሆነውን ንስሀ ግቡ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነውና
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 20 күн бұрын
ከሌባና ከአመጸኛ ከዝሙተኛ መልካም ነገርን የሚጠብቅ የታወረ ነው !! እንዲሁ ከበላይ ሽፈራው መልካም ነገርን መጠበቅ የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቆ አለማወቅ ነው ። አሁንም በአመንዝራዎች ላይ ሥራቸው ያቀላቸዋል ። ይህ ከመሆኑ በፊት አስጠንቅቄ ነበር እኔን እንደ ሐሰተኛ ቆጥረው ብዙዎቹ ሰድበውኛል እግዚአብሔር ግን እውነታውን አሳያችሁ ። አሁንም ስሙ እነግራችኆለሁ ካሳሁን ወርቅነህ አላሮ እና ሴት ነብይ ነን የሚሉ ሁሉን ተጠንቀቁ አግብቶ ፈት አገልጋይ አይሆንምና
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 18 күн бұрын
Hawaz betam yasazinal!! Endeat endeweta Sistema azenkun.
@meselumuleta626
@meselumuleta626 6 күн бұрын
ዘገባሽ አሰልቺ
@RetaHailu-kb2sk
@RetaHailu-kb2sk 21 күн бұрын
በጌታ ስም የማጭበርበር ሥራ ላይ የተስማራው በላይ የበላውን ብር ይመልስ የብዙዎች ህንባ አልብህ የተረሳህ መስሎህ ድብብቆሽ ስትጫወት ቆየህ በግዜው ፅዋው ሲሞላ ይህ እንደሚከስት ይታወቃል
@TrueworkMekuria
@TrueworkMekuria 22 күн бұрын
በላይ ተጋለጠ እሰይ እልልልልልልል እስክ መቼ በሌብነት? አሁን እንደርሱ ያሉትን አሰዳቢ ሌቦች የሚገለጡበት ዘመን ይሁን
@mame8874
@mame8874 21 күн бұрын
መቼ ይሆን ወንድሜ ወደቀ ጠፋ ከህይወት ጎደለ መስመር ለቀቀ ብለን የምናዝነው የምንፀልየው እሱም እኮ ለጌታ ልጁ ነው የጠፋው ልጅ አባት ልጁ ድርሻውን ወስዶ እንደጠፋው ልጅ አባት ጌታ ኢየሱስም የዚህ ሰው መጥፋት ያሳዝነዋል እንደ ጠፋው ልጅ ወንድም አትሁን ፍቅር የሌለህ የወንድምህ መጥፋት ግድ የማይልህ እሰይ ትላለህ ጭራሽ ተንበርክከህ(ሽ) ፀልይለት 15:06
@esraelabebe5718
@esraelabebe5718 11 күн бұрын
ግን እኮ አንቺ አወራሽ እንጂ አንዳቸው በአንደበታቸው አልተናገሩም
@amifan5566
@amifan5566 22 күн бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የጋዘጠኛዋ አነባበብ ነው ፡፡ ነገር ስትዘበዝቢ አንድ ፍሬ ያለው ነገር ሳታወሪ ጊዜውን ጨረሽው ::
@weiniMeharena-x7y
@weiniMeharena-x7y 22 күн бұрын
የወሬ ዘመን
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 20 күн бұрын
ኸረ እህታችን ስለበላይ በዚህ ልክ መመስከርሽ አስደንግጦኛል ምንም ሳይኖረው ነብይ የነበረ ልጅ የዚህ ሁሉ ሀብቱ ምንጭ ምንድነው? አንቺ ግን የእግዚአብሔር ሰው አልሽው።
@Tesfalatethiopia
@Tesfalatethiopia 7 күн бұрын
Confused people. Religion can't save anyone.Only faith in Jesus.
@abilegeberemariam4091
@abilegeberemariam4091 19 күн бұрын
በመጀመሪያ እውነት ሳይገባን የወንጌል አማኝ መሆን ችግር ላይ ሰለሚጥል በመጀመሪያ እውነት ህይወት የዘላለም መንገድ የሆነው ክርሰቶሰ እየሱስ ይግባን።
@AaAa-mm5tq
@AaAa-mm5tq 22 күн бұрын
Welcome 🤗🤗🤗
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 22 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ክፉው ጊዜ ሠባት ዓመት እንደሆነ ይናገራል። ይች ሠባት ዓመት እውነተኛዋን ቤተ ክርስቲያን ስለሚነጠቁ የሠባት ዓመቱ ክፉና የሠይጣን ዘመን ግን አያገኝም። እንዲያውም በሺህ ዓመቱ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት ተካፋዮች እንደሚሆኑ ነው የሚታወቀው። አንድ ከኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ የመጣ አማኝ እጅግ መስካረ የነበረ ግለሰብ አንዳንድ ጠማማ ባህሪ ያላቸውን ጴንጤዎች በማየቱ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ። እውነቱን ለመናገር በጴንጤም በኦርቶዶክስም አማኞች ውስጥ ጠማማ ባህሪ ሊኖራቸው ይችላል። በኦርቶዶክስ ሆነ በጴንጤ ደጋግና ጠማማ ሰዎች ሊኖሩ ይችላል። ዋናው ቁምነገር ግን እያንዳንዶቻን የምናመልከው በጌታ እየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔርን ስለሆነ በከማኞች ባህር እግዚአብሔርን ከማመን ጋር ግንኙነት የለውም። ባጭሩ!!!
@AyalewAyesh
@AyalewAyesh 18 күн бұрын
ምንአለበት ከአንደበታቸው ብንሰማ
@dawitdadi600
@dawitdadi600 22 күн бұрын
ACCEPTABLE !
@tsehaymulaw7649
@tsehaymulaw7649 17 күн бұрын
አፍ ሲከፈት አይምሮ ይታያል ይባላልና ፓ/ርና ዘማሪ ተኬ ተባረክ ሚዛናዊ አነጋገር ነው፡፡ እግዚአብሄር ይባርክህህ
@LemiAdugna-m8q
@LemiAdugna-m8q 11 күн бұрын
Setiyo wede hiwot menged bey alam meche hayimanot atach hiwotin enji😢
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 22 күн бұрын
ይህ ስው ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ተናግሮም አያውቅም። ንስሐ ግቢ ከእግዚአብሔር ያልሆኑትን ናቸው አትበይ
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 19 күн бұрын
ሀዋዝ በውሸት መዝለቅ አትችልም ፀፀቱ ይገልሀል ለእውነ ኑር ኢይሱስ ሊመጣ ነው
@Bio650
@Bio650 15 күн бұрын
አስራት እና መባ እያሉ ከተከታዮች ገንዘብ ይዘርፋሉ
@TsigieChanie
@TsigieChanie 22 күн бұрын
ተከስተአይልም
@AdanechTaye-j5b
@AdanechTaye-j5b 22 күн бұрын
Teberek tekeset leke rena telek lemehon geta aeyetewem
@mame8874
@mame8874 21 күн бұрын
መቼ ይሆን ወንድሜ ወደቀ ጠፋ ከህይወት ጎደለ መስመር ለቀቀ ብለን የምናዝነው የምንፀልየው እሱም እኮ ለጌታ ልጁ ነው የጠፋው ልጅ አባት ልጁ ድርሻውን ወስዶ እንደጠፋው ልጅ አባት ጌታ ኢየሱስም የዚህ ሰው መጥፋት ያሳዝነዋል እንደ ጠፋው ልጅ ወንድም አትሁን ፍቅር የሌለህ የወንድምህ መጥፋት ግድ የማይልህ እሰይ ትላለህ ጭራሽ ተንበርክከህ(ሽ) ፀልይለት
@HHa-q9m
@HHa-q9m 22 күн бұрын
አናምንሽም ገባሽ ወጌል ይቀጥላል
@TsaguDemekeLemolo
@TsaguDemekeLemolo 22 күн бұрын
ለምን ከራሳቸው አንደበት አይናገሩም አዉነት ከሆና??
@khoruae9602
@khoruae9602 18 күн бұрын
M87
@GetinrtChifeta
@GetinrtChifeta 20 күн бұрын
ዘመንህ ይለምልም እንወድሃለን የእግ/ር ሰው!!
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu 20 күн бұрын
ያስቆሮጡ ይሁዳ ለ30ዲናር አሳልፎ ሰጥቶ ከ12ቱ ሀዋርያ የለየው ኢየሱስ አጠገቡ ሆኖ ነው ቅዱሳን ዝም በሉ እኛ የሞተልን የምናመልከውም የምንከተለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነውወገኔ እኔ የማመልከውጌታ አንዲህ ሲል ተናግሯል በውኑ የሰውልጅ ሲመጣ በምድር እምነት ያገኝ ይሆንን ?ብሎናል ነብይ ዘማሪ ሌላም ሌለም አላለም ማራናታ ኢየሱስ አሚን
@MihretuMesele
@MihretuMesele 18 күн бұрын
min endemitizegbi rasu algebashim,,,,
@shallom8897
@shallom8897 20 күн бұрын
እርስ በርስ መጣጣል በክርስቲያን መኖር አልነበረበትም ነበረ።
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 22 күн бұрын
ስለነብይ በላይ አንቸ እንዳቀረብሽው እግዚአብሔር እውነት ነው ይል ይሆን? ግን በማታውቁት ነገር ድምዳሜ ላይ አትድረሱ እባካችሁ እግዘብሔርን ፍሩ አማኙም በደም የተገዛ ክቡር ህዝብ ነው አታሳስቱት።
@BetiBekagn
@BetiBekagn 22 күн бұрын
😢😢😢🎉
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 5 күн бұрын
Some body title needs to be mentioned just one time. You did it 10 times wrong wrong. Thankfully I am not listening you anymore
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 22 күн бұрын
ለመሆኑ ከበላይ ምን መልካም ነገር ጠብቃችሁ ነበር
@AskalechEtana
@AskalechEtana 17 күн бұрын
ለምን
@astershifera1606
@astershifera1606 21 күн бұрын
ከምድር ዝና የሰማይ ክብር ይበልጣል ያለጌታ ውበት የለም ኦርቶዶክስ አምነት ተከስተ በናተ ዘመን ቀረ የአውኑ የኦርቶዶክስ እምነት ቄሱ ዲያቆኑ የሰበት ተማሪው ቤተክርስቲያኖን የሰድብ ቤት አደረጉት
@ARGASAH-c4l
@ARGASAH-c4l 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ደስታ
@ደስታ 22 күн бұрын
አረ ተይ እንጅ ሌለ የሽም መቼም ለዩትብ ዶለር መሰብሰብየ ይህን የክል ከእዉነት የረቀ ዉሻት መቀበጠር አየሰፍርም ? አረ እፈር
@MerafMesfin-k4i
@MerafMesfin-k4i 22 күн бұрын
Ewenet eyesus gebetohi neber endet temelsalhi ayegermem hayemanot ayadenem emiyadenew yemotelehi geta eyesus new yadenal degemo yetamenale sew yadergale eyesus
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 22 күн бұрын
ስንት ጊዜ ጮኬ አሁን ጊዜው ደረሰ ማለት ነው? እፎይ የተበላችው ጓደኛዬ ለመድሐኒዓለም ትታው ነበር
@jesusmysaviour2468
@jesusmysaviour2468 22 күн бұрын
ስለ በላይ እውነት ክሆነ ግን የፀሎቴ መልስ ነው።
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 22 күн бұрын
Wow 🤔
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 22 күн бұрын
ለምንድነው አንድ ሰው ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ ብላችሁ የምታራግቡት በሚሊዮን የምንቆጠር ህዝብ ከኦርቶዶክስ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው ጌታ ደርሶልን የወጣነው አንድ ሰው መጣ ሄደ እያላችሁ ማጋነን መልካም አይደለም ክርስቶስን ማወቅ እና መከተል ሲገባን ነው ካልገባን ደግሞ ስንሄድ ስንመጣ መኖር ነው የኼ ምርጫ ነው
@noahnoah6012
@noahnoah6012 20 күн бұрын
You right ✅️
@MezgebuFeyera
@MezgebuFeyera 18 күн бұрын
እህቴ ጌታ ደርሶልሽ ሳይሆን ከሰንበት ትምህርት ቤት የወጣሽው ክፉውና የዘላለም ጠላታችን ዲያብሎስ በድካምሽ ጊዜ አግኝቶሽ መሆኑን በጊዜ ተረድተሽ ወደ እናትሽ ቤት እንድትመለሺ መድሀኒአለም ይርዳሽ። እግዚአብሔር የልቦናሽን ብርሃን በጊዜ ይግለጽልሽ አሜን!! ከተዋህዶ ምን ጎሎባችሁ ይሆን የእናት ጡት ነካሽ የሆናችሁት? እንግዲህ እኔም የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩኝ የዛሬን አያድርገውና፤ሆኖም ግን ቤተክርስቲያን ጌታዬና አምላኬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ በሚገባ እያስተማረች ነው ያሳደገችኝ። ምንም ከዚህ እውነት ያፈነገጠ ትምህርት አላስተማረችኝም። ታዲያ እናንተንም ያስተማረቻችሁ እኔን ያስተማረችኝ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከሆነች ምን ጎደሎ አግኝታችሁባት ይሆን ወደ ኑፋቄው ቤት የኮበለላችሁት?
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 22 күн бұрын
በጣም ነገር ታንዛዣለሽ
@TsigieChanie
@TsigieChanie 22 күн бұрын
በርግጠኚነት ልቡ ከየሱስ ነው
@tigistminota7666
@tigistminota7666 15 күн бұрын
የተንዛዛ አቀራረብ ይሻሻል
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 22 күн бұрын
ጴንጤ በተለምዶ የወንጌል አማኞች ቤተ እምነት ትክክለኛ ወይም እውነተኛ ኢየሱስ የሚሰበክበት ነው።
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 21 күн бұрын
No. Bady. Presen. Him
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 20 күн бұрын
የምን ትንቢት ነው የምትይው ሃሰተኞችን ነው ።
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 21 күн бұрын
ውይ በላይ ድሮ ኮተቤ ከዛ መገናኛ ጫፍ ሲያገለግል ቆየ ከዛም መገናኛ ጫፍ ላይ ትንሽ ቤት ተከራይቶ ነበር እና እየሄድኩ እገለገል ነበር ብዙ ሴቶችን ብድር እየጠየቀ የሚመልስበትን ቀን እየነገረ ጥቂት ከማይባሉ ሰዎች ገንዘብ ወስዶ ካደ ከዛም ጠጋ ብሎ የመርሻ ትምህርት ቤት የነበረውን ገዛ የሕዝብ ብድርም እንዲመልስ ቢጠየቅ ሽማግሌ ቢላክ ቢለመን ያበደሩትን ሰዎች ሁሉ ዘጋ አኮረፋቸው በገዛው ግቢ አገልግሎት ጀመረ ወንበራችሁን ግዙ እያለ ሰው ሁሉ ወንበር ይገዛል ሰኞ ወደ መርካቶ ተጭኖ ይሸጥ ነበር። በመጨረሻም ያበደራቸው ሰዎች ወደ ክስ ሄዱ እሱም ከፖስተር ዳዊት ሞላልኝ ጋር የነብይ በላይ ኦፊሻል ሹመት ተብሎ በላይ ተንበርክኮ ዳዊት መፀሐፍ ቅዱስ በራሱ አርጎ ፖስተር ተለጠፈ ነብይ በላይም ፍርድ ቤት ቀረበ ያበደሩትንም ሰዎች ስጦታ ነው የሰጣችሁኝ ብሎ ሸመጠጠ ወዲያው ሳውዝ አፍሪካ ሄደ ከዚያ 🚐 ሲሸልም ድራማ ሰራ ዳዊት እና እሱ አደገኛ ሌቦች ናቸው። እኔም ገንዘብ ሳዋጣ ነበር ደብረዘይት በሴት የተጬወተ አንዳን አግብቶ ወልዳ ካደ የሚረዳውም አይመስለኝም በየጊዜው ሴት ሲቀያይር ኖረ ከአንዷ ደግሞ 3 ወልዷል እና እኔ ቤት ሆቴል ገነባ ለደሃ ሰጠ ገረመሌ ሆይ ሙልጭ ያለ ሌባ እኔ እራሴ አስራት መባ የፍቅር ስጦታ እየተባለ በሱ ቸርች ያባከንኩት ገንዘብ ይቆጨኛል አይ አንተ ኢየሱስ መቼ ፍርድ ትሰጣለህ ። ሞላጫ ሌባ ነው ።
@alemneshazmera6233
@alemneshazmera6233 21 күн бұрын
😮
@HanaZewdu-e4i
@HanaZewdu-e4i 22 күн бұрын
Lemn erasu ayeweram hulun anchw awrtesh chereshw negeru ewnet endehone bemn ytawekal zena des yemilew anchi zm blesh bchashn taweriyalesh slezih akererebsh ystekakeyi
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 5 күн бұрын
KZbinr yaw were aselchi new hodamoch
@7gawzge7184
@7gawzge7184 19 күн бұрын
የታለ የነብይ በላይም ሆነ የፓስተር ተከስተ የድምፅናምስል ማስረጃ? ዝምብሎ ያለማስረጃ ወሬ መቅደድ አለእንዴ? ጆርናሊዝም እንደዚ ውድቅሆነ?
@emebetnega1367
@emebetnega1367 14 күн бұрын
ነብይ በላይ እስካሁን የተባለለት ሁሉ ውሸት እና ታማኝነት የሌለው ሲሆን እንኳን ድሀን ሊረዳ ከድሀ ዘርፎ ያካበተ አጭበርባሪ ከሀዲ አታላይ በእግዚአብሔር ስም ሲዘርፍ የኖረ ወንጀለኛ ነው።
@kenawako7190
@kenawako7190 22 күн бұрын
Zebzaba were
@salem4086
@salem4086 18 күн бұрын
ሰለፈጠረሽ አምላክ. አንች ሴት ነብይ በላይ ቤት ባርካሽ ሰርቼ አሰረክባለዉ ብሎ. ከአንድ ፓስተር ጋራ ሚሊዎን ዶለር ዘርፎ. አይኑን በጨዉ አጥቦ ቁጭ ያለ ሰዉ አይደለም. ሺ አሜርካ ኖር አበሻ ያስለቀሰ ሰዉ ነዉ ።ጌታ ይቅርበለዉ
@kalebmatwos6789
@kalebmatwos6789 21 күн бұрын
DMC
@derejebelayneh5424
@derejebelayneh5424 22 күн бұрын
ይህ ሚዲያ ሽቀላውን ወደ ሴኪዩላር ዐለም ቢሄዱ ያዋጣቸዋል። ጨው ለመነስነስ እዚያ ይሻላል።
@simeonsisay7737
@simeonsisay7737 11 күн бұрын
ገንዘብ ተሰጥቶት ነው
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 19 күн бұрын
በላይ እኮ የስንት ሰዉ የቤት ካርታ የነጠቀ ነው አላወቅሽም ጋዜጠኛዋ
@sintayehubelihu2120
@sintayehubelihu2120 22 күн бұрын
ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ ከእግዚአብሔር እንደሚሰማ ዝም ብለሽ አታውሪ
@EstaruEstar-yy2go
@EstaruEstar-yy2go 20 күн бұрын
Honestly,there is something boring in your presentation.
@onetruth4649
@onetruth4649 21 күн бұрын
በላይ ነጋዴ እንጅ ባለራእይ አይደለም አታምታች
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 20 күн бұрын
ነብይ ያላችሁት እናንተው ሌባና ወንበዴውን በራሳችሁ ላይ እየሾማችሁ እግዚአብሔር እና በእግዚአብሔር በሚሰጥ ሥልጣን አጋለጣችሁ !!!! እግዚአብሔር ገና ቤቱን ያጠራል
@kukumekonnen7719
@kukumekonnen7719 22 күн бұрын
ተባረክ ተኬ
@ሰልሺGetachow
@ሰልሺGetachow 22 күн бұрын
ክብር ፍለጋ መገለባበጥ ከሆነ ፣ከክርስቶስ ክብር በላይ ፣የስው ክብር ነገ ስቀለው፣ስቀለው ብለው የሚጥሉ ናቸው ፣የዲያቢሎስ ሽንገላ ነው ፣የሚውጠውን እፈለገ የሚይገሳ መናፍስት ፣ወደኃላህ ስትመለስ ከእርሱ የባሱ 7 መናፍስት ጭምሮ ይጠፍሃል ፣ከክርስቶስ መለየት ምት ነው የሃይማኖት ገበጣ አትጭወት ዜሮ ይስገባሃል ነፍስህን ጠብቅ ፣ከሞት ህይወት ይሻላል ፣ሞት ለስው ሁሉ ተመድባል መዳን ( በማንም) የለም ካለ ሌላ አዳኝ ከክርስቶስ ውጪ ነፍስ ገዳይ መንፈስ ነው ምርጫው በእጅህ ነው ውስን / በፊትህ ሞትና ህይወት አለ ። kzbin.info/www/bejne/jIPRd2muiK-tnLssi=BaSR2nNVviqM-YdA
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 5 күн бұрын
It is not for me for your own sake listen to yourself before you post the video
@TekleMoliso
@TekleMoliso 20 күн бұрын
ትክክለኛ ወረ ቢሆን እነርሱ ያወሩትን ታሰሙን ነበር ። ውሸተኞች ጌታ ይቅር ይበላችሁ
@mhbgma2320
@mhbgma2320 22 күн бұрын
talk talk tlk tiktok , bad presentation so bad so bad , please correct yourself
@AbduJamel-dn1hh
@AbduJamel-dn1hh 21 күн бұрын
ምንድነው የምትቀባጥሪው ???? ምናለ ሰርተሽ ብትበዪ የማይገናኝ ነገር ከምትለፈልፊ . . .
@bornagain2024
@bornagain2024 18 күн бұрын
ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል።።
@AdanechTaye-j5b
@AdanechTaye-j5b 22 күн бұрын
Geta bitew esu negesetet yemelekutal geta wede keluna ewenet yemelesew
@Tesfalatethiopia
@Tesfalatethiopia 7 күн бұрын
Religion can't save you.why people can't people develop prime biblical virtues? Futile argument. We believe the Gospel not traditions.
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 7 күн бұрын
መጀመሪያም ዘራፊ ነበር።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 22 күн бұрын
ቢንያም የአእምሮ ሕመምተኛ ስለሆነ ነው ሀዋዝ ምን ነክቶህ ነው?
@tobeash1263
@tobeash1263 20 күн бұрын
አታሽቃብጪ
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 5 күн бұрын
KZbinr yaw were aselchi new hodamoch
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН