KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውየDNA ውጤት ይፍ ሆነ!!
53:53
ሚስቱን አ.ግ.ቶ 400 ሺ አምጡ !! አኩል የተካፈሉትን ውርስ ሊወስዱባት ያሴሩት ሴራ!!
17:52
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
00:20
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
በይፋ ፍቺ ፈፀሙ ። ሚስት በቁጥጥር ስር ዋለች ። እስር ቤት ሞቷል የተባለው ባል !!
Рет қаралды 51,963
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 52 М.
Gojo Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@gojotubee
12 сағат бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
@Sre-p2d
12 сағат бұрын
@@gojotubee mcye guzo wed 100k
@ሎምቤ
12 сағат бұрын
ሚኪ ዳሌ ያዎጣ ዎጣት የት ጋባ???
@ሎምቤ
12 сағат бұрын
700,000ሺ የታባሏ ዎጣት የት ጋባ
@yerokhiwetyerok6179
11 сағат бұрын
በላዩ ላይ 3 ግዜ አግብተሽ የባሏን ገበናውን አውጥታ እስር ቤት ከታ በሽተኛ ልጇን ክዳ ይቺ ሴት ጭራቅ ናት እንጂ ሚስት ሖና መቀጠል ያምራታል???ያሳዝናል በለጌ ደፋር ነሽ።
@ኤፍኤፍ
11 сағат бұрын
ante gin ለምን ቃል አታገናኘኝም በማርያም
@remli112
16 сағат бұрын
የቃላብ ትግስት እንዴት ደስ አንደሚለኝ ራሱን የተቆጣጠረ ጎበዝ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
16 сағат бұрын
ማሬ 7 አመት ታስሮ ቢረግጡትም አይናገር
@hawasamanin1762
14 сағат бұрын
በጣም
@goodwork8046
15 сағат бұрын
ሚኪ ተባረክ በነካ እጅህ ልጅቱዋን DNA አስደርግ ትክክለኛው አባት ይታወቅ ሚኪየ ትእግስትህን እድንቃለሁ ይችን ጋጠወጥ ዋጋዋን ሰጠሀት
@HINHH-qj5lc
12 сағат бұрын
አወ የሱ ላቶን ትችላለች
@የዘሜእህት
16 сағат бұрын
ሚኪ ጀግና ቤተሰቦች ላይክ ሼር አድርጉ
@AbebechMezn
16 сағат бұрын
እባክሽ እህቴ ደምሪኝ
@TomiHodiye
13 сағат бұрын
ቃል አባ ግን በጣም ትዕግስተኛ ና ለሴት ክብር ያለው ስው ነው በእውነት
@genetkeftassa7804
15 сағат бұрын
ይች ከሴጣን በምን ትለያለች ቃል በረጅም እርቀት እሩጫህን አድርግ ሚኪ ግን ዘመንህ ይባረክ
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
12 сағат бұрын
አሜን ❤
@mesi2112
13 сағат бұрын
ልጅቷ የፍቃዱ ላትሆን ትችላለች ዲኤኒ ትመርመር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍
@almazreta9110
12 сағат бұрын
ጥሩ አስተያየት ነዉ❤❤❤❤❤
@yalema9609
11 сағат бұрын
DNA
@tsehaykassa2619
15 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል❤❤❤ተባረክ ሚኪየ 😂😂😂የልጁ ደስታ ነው ያሳቀኚ እድሜ ይስጥህ ወንድማችን ሚኪዬ
@fadijada1049
13 сағат бұрын
አረ የኔ ቅመሞች ጀግና ጀግና ዩቱብሮች እናበረታችው ሚኪንም 100k እናስግባው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
16 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሚኪዬ የኔ ጀግና ሚኪዬ የኔ ውድ የኔ መልካም ❤❤አቦ የነ ንስር የነ ዘላለም ትንፋሽ የኔ ጀግና ሁሉ ስራዎችህ አጀት አርስ ሁሌ እኛን እንዳስደሰትክ የኔ ውድ ❤❤ቃለአብ ግን ጀግና ነው ቤቱን በእናቱ ስም ማድረጉ ጀግና❤
@2016ここチャンネル
15 сағат бұрын
ሚኪ የአእግዚአብሔር መልክተኛ የሰንቱን እንባ አበስክ ጌታ አሁንም አብረሁህ ከሚያገለግሉት ጋር ይጠብቃችሁ ።
@RahelIjigu
16 сағат бұрын
ተመስገን አምላኬ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግናው ወንድማችን ጋዜጠኛው ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Zehay-d9p
11 сағат бұрын
ወይኔ እሄ ልጅ ከፈጣሪ በታች የስንሰው ሒወት እንደሚያስተካከል ፈጣሪ ሂወትክ ያስተካክልክ
@tsionaychew2582
16 сағат бұрын
ተመስገን የንፁሀን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@Lilalila-d3x
15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HfgRsf
12 сағат бұрын
ሚኪየ አተን አለማድነቅ አልችልም ፍቃዱና የፍቃዱ እናት ለጋዜጠኛ ሚኪ 2መቶ ሺብር ስጡት ልጅቷንም አሰመረምርልን ሚኪየ የምትሉ👍👍👍❤❤
@Adanech-yv3lc
16 сағат бұрын
Eliiiiliiiiiiiii bagaa gammade congratulations mikiyee jagna keenya jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo lafaa deemtuti si yaa tiksuu 🙏❤ fiiqadu fi harmee fiiqadu bagaa gammadan hilena tsabaala waqaayyoo yaa fayiisu 🙏❤ garuu ammas dafan seerati yoo hin dhiyeessiin ammas qalabis fiiqadus miidhu dandeessi tun balaageen yaa waqaayyoo atti nu qajeelchii 🙏😢Kan akka ishee kanara Kan dhalaatetu Boru karaara bahee rakkina meeqa arga😢
@Hana-3838
13 сағат бұрын
😭😭😭😭በሽታውን አልገዛችውም እራሥሽ ያመጣሽው ነው ጌታ ፍርድ ይሥጥ ሕመምተኛ ልጅ ፀጋነው ያለ እድል አይፈጠርም በጣም ያማል ምላሥሽ እፍ😭😭😭😭😭😭😭
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
11 сағат бұрын
😢
@Aminat725
16 сағат бұрын
አተ ያለህበት ሁሉ ፍፃሜው ያማረነው ሁሌም እራሥህን ጠብቅ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉
@KedistTeshame
16 сағат бұрын
Bexam❤
@halimaali4383
15 сағат бұрын
Erasihin tebik balefew program lay baliwan atifeligewom neber ahon degmo fichi atifeligim echi legenzeb yemotch nat
@titiwolde8153
14 сағат бұрын
በእውነት የቃለአብን ትህትናና ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም እሷ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ምንም እንኳን የመፀፀት ነገር አልፈጠረባትም በዛች ጨቅላ ህፃን ላይ ፈርዳ ለዚህ ሁሉ የዳረገቻት ይቺ ፍርዷን ማግኘት አለባት መማር አለባት ሚኪ ልክ ነው ያደረከው ስራህም ያስገድድሀል ምክንያቱም ከተበደለ ጎን መቆም የስራህ ግዴታ ነው ሚኪ ስራህን ስራ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@سارهاثيوبي-ب3ع
16 сағат бұрын
የኔ ጌታ አላለችም😂😂😂 መተት አዳታደርግብህ ተጠቀቅ ቃላአብ
@BelaymeshYelma
7 сағат бұрын
Right ✅️
@NaNa-lw3xq
15 сағат бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ፈጣጣ አይናውጣ ናት እንፈቃዱ እንኳን ደስ አላቹ ሚኪ ክብር ይገባካል ማክዳ ለህግ መቅረብ አለባት
@WySh-d7u
13 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@kediramanadem5122
16 сағат бұрын
ማሚ እንኳን ደስ ያለዎት ልጆ በየዋህነቱ ቢጎዳውም የርሶ ልፋትና ጥረት የዲዳዋ አምላክ ፈጣሪ ፀሎትዎን ሰምቶ አንኳን ድካሞን ቆጠረሎት ።ፈጣሪ ሚኪን ተመስሎ አኳኩቶ ሲገባ ።
@tigistworkugobeze3026
15 сағат бұрын
ሚኪ የተናገሩትን ከመደሀኒአለም በታች የምትደርስላቸው እደንደቆምክላችሁ መደሀኒአለም ይቁምልህ።መልካም የምትሰሩትን መደሀኒአለም ያብዛልን።
@feriotdechasa1606
15 сағат бұрын
ሚኪዬ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ
@Kedu-v9p
15 сағат бұрын
ሉጁ ግን በስማኣም የተረጋጋ እግዝያቢሄር ስላም የስፈነው ትዳር ይስጥህ❤❤❤❤
@tsionwesen-od5kp
14 сағат бұрын
የቃለአብ እርጋታ እውውይ ምርጥ ልጅ ነው በፈጣሪ ከፀበል እንዳትለይ ወንድሜ እንዳታስመትትብህ አታደርገውም አይባልም ይቺ ሰይጣን
@TsritiHaftiDesta
16 сағат бұрын
የ ቃልአብ ትዕግስት ና እርጋእታው ❤❤❤
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
12 сағат бұрын
በጣም 😘
@wina-663
13 сағат бұрын
wow ሚኪ አከበርኩህ ማርያምን አንበሳ 🎉🎉❤❤ጀግና❤❤
@ROZAMEKONNEN-y5c
16 сағат бұрын
ሚኪ ጀግና በእውነት ቃላት አጠረኝ
@arsemadawit7319
15 сағат бұрын
ሚኪያችንንን የኛ የልጅ አዋቂቂቂ ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መልአክ በዓመተ ክብሩ ይባርክህ
@GhhFyt-zr8tn
16 сағат бұрын
ጀግና ወንድማችን መጣ ገባ ገባ በሉ የኛ አንበሳ ለተበዳዮች ደራሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MohamdAgha-qd1wd
10 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ShitaBelay-tl1hq
13 сағат бұрын
ጋዜጠኛዉ ሳናደንቅህ አናልፍም እግዚአብሔር ይባርክህ ሰራህን ፈጣሪ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YoditDegefa-j9g
15 сағат бұрын
ሚኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ! ፈጣሪ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ነው ረድቶሃል!
@ZZZ-xz9tp
14 сағат бұрын
ጀግናነህ በእውነት ብራቸው ስለተመለሠላቸው በጣምደስቡሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉
@LulapaNugus
15 сағат бұрын
ዉይይይይይአተልጅ ቃላት አጣዉልክ ጀግናቺን በርታል. አባ ተባረክ ከክፉነገር ይሰዉርህ 🎉🎉🎉🎉❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
13 сағат бұрын
የቃላብ ትግስት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ማርያምን ራሱን የተቆጣጠረ ጎበዝ እግዚአብሔር ለአንተ ያለ ይስጥህ ምስክን ሚኪም እግዚአብሔር ቀረ ዘመንህ ይባርከው ❤ ይቺ አውሬ ስይጣን 😢😢😢😢
@MariaDebs-cq2rv
15 сағат бұрын
ቃላብ ግን ሁሉም ወንድ እንዳት ቢሆን ፀባይክ እርጋታክ ለሴት ያለክ ክብር የአነጋገርክ እርግጥ ማለት በጣም ነው የወደድኩልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔርን ጠይቅ ትዳር የሚገኘው ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይስጥክ ይርዳን ❤❤
@enatalemdessie8496
14 сағат бұрын
አታስፋ ልገውም ለቃል አብ በጣም መልካም ሰው ነው አንተም ተባረክ
@maimohammed2764
15 сағат бұрын
በርግጠኝነት በሙጨረሻ ይች ሴት በገዛ ስራዋ ታብዳለች ማፈሪያ ስድ ስለልጇ የምትናገረው ነገር ሲቀፍ😢ሚከየ የኔ የትንሽ ትልቅ ኣደኛ ነህ ተባረክ ወንድሜ❤
@LidiyaKoriya
14 сағат бұрын
ጀግናችን አንተ አስበው የምታከናውነው ነገር የለም እግዚአብሔር በቅድህ ሁሉ ይከተልህ!!❤❤❤❤❤❤❤
@amaneamane-yd8eg
16 сағат бұрын
ሚኪ የኛ አምባሳ ❤ ግን ፊቃዱ እና mather ለ ሚኪ መቶ ሺ ብር ሽልማት እንድሰጡ እንጠብቃለን የ ሚኪ ሁለታ ቡዙ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@رابياكايدا
14 сағат бұрын
betekikl 😂😂😂🌹🌹❤❤❤❤❤
@maryamwoamanuel2242
14 сағат бұрын
የምን ማሳዘን ነው ይቺ ሴት ሠይጣን ነች።ሚኪ ተባረክ ቃለአብ ከአጠገቧ እንዳትደርስ ሠይጣን ነች።
@user-km8tm8ig3o
16 сағат бұрын
እንኳን በሰላምመጣህ ወንድማችን ሚኪ ጀግናው ይች አስመሳይ ባለጌየዘራሺውን አጨድሺ በጣምደስይላልእልልልልልልልልል
@Merrychalai5z
13 сағат бұрын
Wow who is love Mike please please share like guy's ❤❤❤❤
@yefatmedia5833
15 сағат бұрын
በጣም ጀግናነህ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሄድህበት ሁሉ ሚኪ እናታችን ና ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎈🎈🎊🎊🎊
@aminaali7797
12 сағат бұрын
ሚኪ የልጅ አዋቂ ጀግና እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@yetemegenali-9074
16 сағат бұрын
ሚኪየ የኛ ጀግና የስንቱን እናቶች እንባ አበስክ አላህ እድሜህን ረጅም ና አፍያ ያድርግህ ይች ጤነኛ አይደለችም የተረጉመች አኡዙቢሊህ!
@אסתראברהם-י3מ
15 сағат бұрын
በዜህ ታሬክ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ይሁን ምክንያቱም በመጭቅሻ እውንቱ ይውጣል ሜኬ ምስጋና ይድርስህ ጀግና ንህ
@GirumGemeda-us5mx
16 сағат бұрын
Miki ##ሚኪ## የሚገርም የሚደነቅ ትልቅ ሰው ነህ ❤❤❤እንወድሃለን 🎉🎉🎉 በደንብ ቪድዮ እከታትል ነበር። እባክህን ከዚህ በፊት የተያስከው ጉዳዮች የት ደረሰ 1. እህቷ የሱዳን ድግምት ወደ ሴት ጡት ያስወጣች እና ሁለት እህትማማቾች ሆነው በኤቺ አይቭያስይዙት ልጅ ጉዳይ የደረሰበትን አሳውቀን!!! ከናይሮቢ ነው
@yefatmedia5833
15 сағат бұрын
ይች ግን የሴጣን ቁራጭ ናት እግዞ ቃልአብ አቤት አንደበት ና ትህትና ፈጣሪ ይጠብቅህ መጨረሻውን ያሳምርልህ ሚኪ ትለያለህ ጀግና የዘመኑ ምርጥ ሰው እንዳንተ ያለውን ወጣት ያብዛልን የልጅ አዋቂ ነህ ሚኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseluWerku-f9h
15 сағат бұрын
ቃላብ የሚባል ልጅ ትዕግስቱ የሚገርም ነው ስንት አይነት ተፈጥሮ አለ ማክዳ ተበልተሻል አይዞሾ ቻይው
@tigsitAaa
15 сағат бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የእናቶ አምላክ ብራቸው ተመለሰላቸው 80 ሺ ደጄ ከዛ ወደ ካርቸሌ በአጭሩ 18 አመት እሰራት ገና የልጆች ግፍ አንጠራጦስ ሲያገባሻል
@Rachoየቡታጀራዋ
16 сағат бұрын
የእውነት አልመሰለኝም ነበር እኳን ደስ አላቹ🎉
@Tesfanesh-bm9wu
14 сағат бұрын
ሚኪ የኛ ጅግና አንተን የምሰድብህ እንደሱዋ ሰይጣን የሆኔ ብቻ ነዉ ይገባታል
@ananiyadambu
16 сағат бұрын
ተመስገን አምላኬ በጣም ደሰ ብሌኛለ❤❤❤🎉🎉🎉
@WySh-d7u
12 сағат бұрын
,ቃልአብ አቤት ትትናህ እች ቀጣፍ አጭበርባሬ ምኗም አያሣዝን ኮተት ለማንኘዉም ብሩ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ አችን አስመሣይ የጇን ስጧት
@MelaakuFentaw
16 сағат бұрын
ፍቃዱን የምለው ለጋዜጠኛው ሁለት መቶ ሽ ብር መስጠት አለብህ
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
14 сағат бұрын
ወላሂ እኔም ብያለሁ ይገባዋል
@Zinazina-c4s
13 сағат бұрын
በትክክል 👌
@WySh-d7u
13 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@SonySoy-p9e
10 сағат бұрын
በትክክል ይሰጠው!!!
@AntonyGarnacho
10 сағат бұрын
I'm with you bro
@senaitwoldegabriel393
12 сағат бұрын
አይዞህ እቺ ልጅ በጭራሽ አታሳዝንም ሚኪ❤🇪🇷
@GhhFyt-zr8tn
16 сағат бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ወግ ደረሰኝ ላይክ አርጉኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutkebedetsegaye687
16 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️
@Sada-yc6pi
16 сағат бұрын
አሚንንን
@በላይነህካሳ
16 сағат бұрын
ይስተካከል! ለመላው የክርስትና እምነት ሳይሆን ""ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ""
@FatehaDada
15 сағат бұрын
❤
@FatehaDada
15 сағат бұрын
❤❤❤@@በላይነህካሳ
@HawaEtupeya
15 сағат бұрын
የኛ ጀግና ኢቺ ሴጣን ይቀናባታል ሚኪዬ በርታ
@GenetShewngizaw
16 сағат бұрын
ዎው እግዚሃብሄር ይመስገን ሀቅህን የመለሰለህ አምላክ ነው ሚኪ የመልካም ነገር ምክንያት ስለሆንክ ደስብሎኝል ተባረክ
@abdissamoges8512
15 сағат бұрын
ሚክዬ አተ ትክክል ነህ አንቃወምህም በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashtulu7696
15 сағат бұрын
ሚኪዬ ጀግና ነህ ትችላለህ ተባረክ እንደናንተ አይነት ጀግና ያብዛልን❤❤❤❤
@EteFhse
15 сағат бұрын
ምኗም አያሳዝንም ይቺ የተረገመች ገና የልጅቷ አምላክ የድንግል ልጅ የጇን ይስጣት
@Aaa1-k8o
16 сағат бұрын
ሚኪዬ ጀግና የኔ መልካም👌👌በርቺልኝ🎉🎉🎉
@tsegatekle9002
13 сағат бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ጌታ ኢየሱስ አብዝተ ይባርክህ። በርታ
@Tgst1212
16 сағат бұрын
ሚኪየ ኣሁንም እንደመጀመርያዉ ኣጃጅላ ልተምልሰዉ ትችላለች በዋህስ ወጥታ ልጄ ለማየት ብላ ልትመልሰዉ ትችላለች እና ወደ እናቱ እንድያስተላልፈዉ ሹክ በለዉ ኣደራ የኛ ጀግና
@DASOMadamo
15 сағат бұрын
Right
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
14 сағат бұрын
ለካ ይሄም አለ ሙክ ፉል ነሺ/ነህ 100%
@Tgst1212
14 сағат бұрын
@@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ ኣመሰግናለዉ
@WySh-d7u
13 сағат бұрын
,ትክክል👍👍👍👍
@debraworktuffa6504
7 сағат бұрын
ሚኪ የልጅ ጀግና ሕሊናን እግዚአብሔር ይማራት አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ማክዳም ቅጣቷን ማግኘት አለባት ከስህተቷ መታረም አለባት
@SisaySamuel-g5d
16 сағат бұрын
ፈጣሪ ልጃቹህን ጨርሶ ይማራት የኔ እናት ባማታውቀው ነገር ተሰቃየች
@semiraArarsis
9 сағат бұрын
አንተን የወለደች እናት መሀፀኗ ይመልምል አንተ ልጅ ጀግና ነህ ተባረክ
@BelyuKassa
16 сағат бұрын
ሚኪዬ ተባረክ ጌታኢየሱስ ይባርክህ
@YeshiemembetMeknnon
Сағат бұрын
ምንም አታሳዝንም ይቼ አረመኔ ሚስትም እግትም መሆን የማትችል የገዛ ልጅዋን ለህፃንዋ አባትና አያት ህፃንዋን ማለትም የወለደቻትን ልጅዋን ላያትም አልፈልግም ስትፈልጉ ገድላችው አውጥታችው ግደሉዋት የጭካኔ ጥግ ያላት ምንም አታሳዝንም ጀግናችን በርታልን እንደዚች ዓይነት ተንከሲሶች ህብረተሰቡ መሃል ተቀምጠው መርዛቸውን እንዲረጡ ሊፈቀድላቸው አይገባም ፈጣሪ የአንተ አይነቶችን ለምድራችን ያብዛልን እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ !!!
@NeimaAhmed-u4r
16 сағат бұрын
እንደ ፍቃዱ የምር ልጂነትህ ትዝ አለህ😂😂🎉🎉🎉 እንኩዋን ደስ አለህ ፍቃዱ @ ቃልአብ እንግዲህ ሁለየ ደስታ የለም እና ስትወጭ ወደ እራስሽ እንደምትመለሽ እና ታርመሽ እንደምትወጭ ተስፋ እናደርጋለን
@FelixKoppel-mj5pq
13 сағат бұрын
ቃላብ አንተ በጣም ጀግነ ነህ አላህ እርዳህ ከአሁን በሃላ ጥንቃቂ አድርግ
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
15 сағат бұрын
እሰይ ለልጁ ማሳደግያ ይሆንበት የህፃንዎ ኣምላክ ነው የርዳቹ❤❤
@Topg-d5p
14 сағат бұрын
የኔጀግና ጀግና ጀግና 💞💞💞ጀግና💞💞💞ጀግና💞ማንም አይጠላህም💞አንተን
@טגסטהקסהון
16 сағат бұрын
ይህች የታመመችው ህፃን ልጅ የሱም ላትሆን ትችላለች እንዲህ የምትቀላውጥ ከሆነ ልጅቱን ከየት እንደወለደቻትም አይታወቅም
@hawasamanin1762
14 сағат бұрын
በጣም
@f-io7sj
10 сағат бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ይህን ጋዚጠኝ አላማድንቅ መንፍግንው ያርህማ አላህ ይጭምርልህ
@AmeenaAmeena-b4d
15 сағат бұрын
ወንዶች ትዳር ምትሆን ሴት አታቁም😢😢😢😢 የማዳም ቀመም ይመቸን የማንም አንጠብቅም ፈጣሪ ይጠብቀን ንፁ አፍቃሪ ይስጠን😢😢😢❤❤❤
@meluguragewa
15 сағат бұрын
❤አሜን አሜን አሜን የምር
@zabebkader9898
14 сағат бұрын
አሚንንን
@FtisumAserat
14 сағат бұрын
ሚኪዬ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የብዙዎችን እንባ እያበስክ ነው
@good8574
15 сағат бұрын
በእውነት ሚኪ የልጅ ጎበዝ ጀግና ውጣት ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
16 сағат бұрын
ፍቅር እውር ነው እሚባለው ለካ እውነት ነው በዚህ ሰው አዬነው😂አይይ ወድ ሲያፈቅር እኝክክ😂ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ
@VshsHsshh
14 сағат бұрын
Jagena gazetana nake 🎉🎉❤❤🥰🙏 Godana sat Yejewa magente albate 😢😭💔
@meganDamtew-hy3vy
16 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ተገላገልክ ወዲሜ
@Alice-kr5op
12 сағат бұрын
ምክየ በጣም ጎበዝ ነህ ስለሁሉ ስራህፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ ወ/ሮ ሰርካአለም በጣም ጭዋ ኖት እንካን ደስ አሎት እቺ አሳዳጊ የበደላት አሬሜኔ እንካን የእጅዋ አገኘች ቃላአብ በጣም ትሑት አስተዋይ ነህ ለስዋም አትገባም ነበር ላንተ ግን ፈጣሪ የሳራ አይነት አፍቃሪ ይርዳህ ለብር ብሎ የሚያፈቅር ሳይሆን ኡነተኛ አፍቃሪ ይርዳህ የኔ ወንድም 🙏🙏
@AlemAlina
16 сағат бұрын
Lmiki yetwesen berrrr setute Yachim beltaw Alenber Ede yeGebawal ❤❤❤❤ymeteluuu
@tesfathunasress5718
11 сағат бұрын
ሚኪ ታሳዝናለች ሚሉ ሰዎች እንደሷ ጤና የጎጀላቸው በሺተኛ ናቸው። ሚኪ ተባረክ❤❤❤❤የሰራዋን ታግኝ ሰር ቤት ትግባ። እንደሷ ላሉት መ ማሪያ ትሁን።
@etetudejong8756
16 сағат бұрын
Yazerekrekesh balege nesh! Be ayer yewoledch yemsel yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢
@thegamergirl826
13 сағат бұрын
ሚኪ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ የብዙ የአለቀሱ ሰዎች እንባ አበስክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ
@hayatsaed1279
16 сағат бұрын
አይሚኪ ጀግና ንአላህ ይጠበቅህየታባሸ አልሀም ዱሊላህ🙏💪✅
@SaraEthiopia-b1t
14 сағат бұрын
ሚኪ እግዛቤር ይጠብቅ ጀግና❤
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
15 сағат бұрын
እሚገርምነው ሳታጠፋው ማስቀመጧ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AminatHussen-u5b
5 сағат бұрын
ሚኪ ጀግና ግን እባክህ አፈንፋኙን ፈልገው 😢ታፍኖ ይሆን ገድለውት ታሞ. አላውቅም ግን እባክህ ፈልገው 😢ክፍያ እራሱ ካለው እከፍላለሁ እባካቹህ ኮሜንታተሮች የምታውቁት ጀግና ነው ኮሜንቴን ደግፉ በላይክ ትኩረት እንዲያገኝ
@AnshaSeid-gi7ei
16 сағат бұрын
በንብረቱመመለሥ ደሥሥሥሥያለዉ👍👈💪💪💪💪💪ብቻ ሚኪየ የኛጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@asegedechtegenu5465
14 сағат бұрын
ሚኪዬ እድግ በልልኝ ጀግና ነህ በርታልን ለተቸገሩ እንድትደርስ ፈጣሪ ይርዳህ።
@softdfg3275
16 сағат бұрын
ሚኪየ ጀግና ነህ የየዋሆች ጠበቃ ነህ በርታ
@Beza-r1l
10 сағат бұрын
መታደል ነው እንደዚ አይነት እርጋታ አመለጠሽ ቃላብ መልካም ትዳር ይስጥሕ ዘመንሕ ይባረክ
@honeyhoney8185
16 сағат бұрын
አላርፍ ያለች ጣት ይባላል ኢቺልጅ ከባድ ነች እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢😢የልጅሽ ግፍ ገና የዝች ጨቅላ ህጻን😢😢😢
@hanimuhammad3753
11 сағат бұрын
እነ ፍቃዱ ግን ለዚህ ጀግና ለጋዜጠኛ ሚኪ ሽልማት ይገባዋል ዝም እንዳትሉ ተበልታችሁ የረሳችሁትን ብር የተመለሰ ጀግናችን ይገባዋል ሽልማት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fullnessperson
16 сағат бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እሰይ ሚኪዬ ዘር ይዉጣልህ፡ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
53:53
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውየDNA ውጤት ይፍ ሆነ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 97 М.
17:52
ሚስቱን አ.ግ.ቶ 400 ሺ አምጡ !! አኩል የተካፈሉትን ውርስ ሊወስዱባት ያሴሩት ሴራ!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 18 М.
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:59
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:20
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
Иван Абрамов
Рет қаралды 9 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
20:17
ዳኒ ፊዮናን አስፈራራት. አብርሽ አጠገቧ እንዳትደርስ አለው😡
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 153 М.
1:26:05
ልጄን አባቱ በራፍ ላይ እንደ እቃ በካርቶን አድርጌ ጣልኩት | የገባብኝ እርኩስ መንፈስ ግራዋና ጫት ያስበላኝ ነበር // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 2,3 М.
39:41
ሞቷል የተባለው ዲያስፖራ ባል 2 ማንነት ። ሚስት ከሟች ባሏ ጋር ተፋጠጠች ። ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 25 М.
10:37
ፍቅር እንደ አዲስ... ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ! Genet nigatu seifu on ebs
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 17 М.
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው #london #ortodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 75 М.
1:09:05
"ከሼፍ ዮሃንስ ጋር የፍቅር ህይወት ጀምረሻል?" ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር
Qin Liboch
Рет қаралды 41 М.
51:18
2ኛ ባል ሚስጥሩን ዘረገፈው ። የ5 አመት ልጅ እንዳላት ደረስንባት ። ባሏን ያሳሰረችው ሚስት መጨረሻ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 55 М.
32:52
የባጃጅ ሹፌሩ የሙሽራዋን ሚስጥር አፈረጠው ። አባትየው ራሱን ስቶ ወደቀ ። የጨቅላው አባት አጎትየው ሆኖ ተገኘ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 65 М.
25:41
እስራኤል የሚባል ሀገር በታሪክ አይታወቅም ለሚለዉ ለኡስታዝ አቡበክር የተሰጠ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 31 М.
40:09
ሙሽራዋ ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች ። በ1ኛ ሚዜ የተከዳው ባል !!
Gojo Tube
Рет қаралды 92 М.
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН