አብይ አህመድን በተመለከተ አዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ... | ከመፈንቅለ መንግሰቱ ጀርባ ያለው የአቶ ጃዋር እጅ በአሜሪካ እየተዶለተ ያለው ሴራ...| Ethiopia

  Рет қаралды 85,952

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 561
@yohannesgugsa2699
@yohannesgugsa2699 2 ай бұрын
Dr. Yonas telling your weakness upfront you should appreciate. Fear of judgment would not take you anywhere.
@woldegeorgisashagre9972
@woldegeorgisashagre9972 3 ай бұрын
ምህረት የሚሰጠዉ ለሽፍታ ነዉ ፋኖ ነፃ አዉጪ እና የነፃነት ታጋይ ነዉ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
@@woldegeorgisashagre9972 ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@EyobDeg8491
@EyobDeg8491 2 ай бұрын
Amanuel jegna !!!
@AlemayehuAbeje
@AlemayehuAbeje 3 ай бұрын
አማንኤል አትጠራጠር እናሸንፋለን ስርአቱንም እንቀብረዋለን ::
@fasiszm
@fasiszm 3 ай бұрын
ብታዎሩ ብታዎሩ ብታዎሩ እኛ አማራወች መዳኛችን ጠበንጃ!!! ምናምነው በክላሽ ነው ! !! ጨራሽ ፍንክች የለም!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
@@fasiszm ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክልልልልል!!!!
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 2 ай бұрын
አስረጎጬ ልንገረህ ፣ ከቅዠትህ ጋር ታሸልባለህ ።
@ዳኒ-ቀ8ቐ
@ዳኒ-ቀ8ቐ 2 ай бұрын
ጠመጃህን ጥባው ኮልኮሌ ዘረኛ በአማራ ስም አትነግድ አማራ ኢትዮጵያ ዊ ነው ኢትዮጵያ ን የሚወድ እንወደዋለን እንደግፈዋለን ኮልኮሌው ጠመንጃህን ጥባው
@Abrehamfact
@Abrehamfact 2 ай бұрын
ጀዋር ተሻሽሎ ወይም ሀሳብ ቀይሮ ሳይሆን በምንም መንገድ አሁን ያለው ስልጣን የኦሮሞ ስለሆነ ከጃችን መውጣት የለበትም ብሎ ስለሚያምን ነው ህዝቡን ይይዝልኛል ያለውን ነገር ሁሉ የሚያነሳው፤ዶ/ር ዮናስ የተሳሳተ ትንታኔ ነው የሰጡት፡፡
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up 3 ай бұрын
ሞጋች ፕሮግራም ጥሩ ነው ነገር ግን ጋዜጠኛው ሙሉ በሙሉ ከመንግሥት ወገንተኛነት ነፃ ነው ማለት አይቻልም።
@Fano316
@Fano316 3 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ልዮ ካድሬነው
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 2 ай бұрын
ዶክተር ዮናስ እናመሰግናለን ሃቁ ይሄ ነው ጦርነቱም የተጀመረው እና እዚህ የደረሰው በኦህዴድ ብልፅግና እና በህወሃት ሴራ ነው
@jamalahmed2993
@jamalahmed2993 3 ай бұрын
ስውየውን ከመሳደብ ሐቁን መቀበል ያስፈልጋል መስማት የምትፋልገውን ሳይሆን ሀቁን መቀበል ነው አማራን አማራ የሜደርገው የሐሳብ ልዩነትን ማስተናገድ መቻሉ ነው
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 2 ай бұрын
እነዚህ ምሁሮች ግን ምን እንደሚያወሩ ለራሳቸውም የሚረዳቸው አይመስለኝ ገበሬ እንኩዋን ስለሀገሩ ጥናት ስጥ ቢባል የተሻለ መፍትሄ እንዳለው እርግጠኛ ነኝ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 ай бұрын
እነዚ ምሁር ነን ባዮች እራሳቸውም ስልጣን ፈላጊ መሆናቸው ነው እንደዚ የሚያስቀባጥራቸው::
@janemoha4420
@janemoha4420 2 ай бұрын
Tikikil, siltan felagi ageru gebto yimokir. Be utube tegtro kemizebarq. Zebaraqi huluwa😢
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 ай бұрын
ትክክል ነው፣ አብይ እንኳን አገር መሪ የዕድር መሪ መሆን አይችልም፣ አብይ ለፍርድ መቅረብ አለበት ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
ዶክተር ተብየው ዮናስ የአማራን ህዝብ ሲዘልፍና ሲያዋርድ ገደብ የለውም። ዮናስን በቅርብ የሚያውቁት ሰዎችሲገልፁት፤ ግለሰቡ ተራ ተሳዳቢ እንደሆነ ይናገራሉ። ለመሆኑ ሌሎችን ዝቅ አርጎ የማየት የሞራል ብቃት ከየት አገኘ?
@tigistuderese664
@tigistuderese664 3 ай бұрын
እኛ አማራዎች እራስን መፈተሽ እንኳን ስለፖለቲካና ኢኮኖሚ የሚያውቅ ሰው ጠላትም የሚያወራብንን መመርመርና መፈተሽ ይገባል ዘለን የሰውየው ግለሰባዊ ጥላቻ ነው የምናሳየው! የሚያውቁት ሰዎች.... እያሉ ሳያላረጋገጡ ማውራት ተራ ነግግር ነው!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
@@tigistuderese664 ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 2 ай бұрын
አንተ አማራ አይለክም ዝም በል የህ ሰውዮ አማራን ከ አብይ በላይ ነው ሚጠላው​@@tigistuderese664
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 2 ай бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይናገሩልህ ኢትዮጵያዊ ናቸው ስለሃገራቸው ግድ ስለሚላቸው ነው ያሚናገሩት ብዙዎች የረሱትን እና የዘነጉትን አማራ ላይ የታወጀው ጦርነት ምክንያቱ ምን እንደ ሆነ ግልፅ አድርገውታል እና አጉል በአማራ ስም አፋችሁን አትክፈቱ በሃሳብ ላይ ሞግቱ
@mimy9301
@mimy9301 2 ай бұрын
I think , Dr yonas explained it the problem of Fano struggle, if you don't come for negotiations your set for failure, how do you convince the US and Europe with out negotiations, how do fano can win with out convincing the international community? zemene kasse has a very low political knowledge and has a tendency of dictatorship mentality, they can't even agree to work together within separate groups of fano.
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
ፉኖን ከሸኔ ጋር ለማመሳሰል የሚያስችል ምንም አይነት ሃይማኖታዊ፣ሞራላዊና ህጋዊ አግባብ የለም!በጣም የተሳሳተና ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚደረግ መጋጋጥ የታየበት ውይይት ነው።
@AddisGirma-h7l
@AddisGirma-h7l 2 ай бұрын
በእ/ር እንደሰው እናስብ እምንናገረው ብዙ ጊዜ ብሄሩስጥ ገብተን ነው እስቲ እንደሀገር ራሽናል ሆነን ለትውልድ የሚጠቅም ሀሳብ ይዘን የሰዎችንም ሀሳብ እናክብር እባካቹ ቅን እንሁን ከራሳችን እንጀምር!!!
@janemoha4420
@janemoha4420 2 ай бұрын
Talk talk nonsense. God save Ethiopians and Ethiopia🎉
@atome9092
@atome9092 2 ай бұрын
It’s very hard to comprehend how Yonas Birru has gone down this low.
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 01/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@KefelegnWorkie-h4d
@KefelegnWorkie-h4d 2 ай бұрын
ሊቢያን ያየ መፍትሄ ከአሜሪካ መንግስት አይፈልግም ከዚህ ከሀዲ ሌላ።
@ሊዲያአለሙ
@ሊዲያአለሙ 3 ай бұрын
በለው ይኸ ሰውዬ ጨለለ መሰለኝ ፋኖ አዲሰ አበባ እገባለሁ የሚለው ቅጀት ነው ብሎ እርፋ አለ 😂😂😂😂 አላሰጠጋው ሲሉ ፋኖወች። እንዲያ ሲያሸቃብጥ እንዳልነበረ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 3 ай бұрын
የጃጀ ሽማግሌ በቁቁሙ እየቃዠ ነው😂
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 3 ай бұрын
ዮናስ ብሩ የእንጨት ሽበት😡😡😡
@emuyusra6940
@emuyusra6940 2 ай бұрын
Kkk ena fano A.A yigebal weyanem algeba
@Shanko12
@Shanko12 2 ай бұрын
እኔ 110% ፋኖን ደጋፊ ነኝ ነገር ግን በፍጥነት በአንድ እዝ ካልገቡ ና ፗለቲካ ክፍሉ ተመሰርቶ ካልመጣ አአ የሚገቡበት ግዜ የረዘመ ና ትግሉ ሊኳላሽ ይችላል በሚለው እጋረዋለሁ
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 2 ай бұрын
ዶር ዮናስ በፋኖ ላይ ያለህ ጥላቻ እጅጉን እያደገ መጣ ፣አንድ ነገር ላስታውስህ የፋኖ ትግል እድሜው ገና አንድ አመት ነው አደራጀቱንም እጅግ እያሳደገ ነው ቅዠት ያለው አንተላይ ነው ።አንተ ያልተካተትክበት ሁሉ ትክክል አይደለም ማለትህ በጣም የስልጣን ጥማተኛ ነህ ።አማራ የተለያየ ክፍለሀገር ቢሆንም አንድ የሚያረጋቸው ነጥብ አለ ።አንድ ነገር ግልጽ የማረግልህ የአማራን ህዝብ ከላይ ሆንህ መምራት አትችልም ይህ ቅዠትና ህልም ነው ።
@alexwoldetsadik8535
@alexwoldetsadik8535 3 ай бұрын
አማን ታዘብኩህ ሀቀኛ አወያይ መስለሄኝ ነበር ያዉ ወደዘርህ መወሸቅ ጀመርክ አትልፋ ፋኖ ያሸንፋል.
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 2 ай бұрын
Never EVER 😅
@prabdantube3827
@prabdantube3827 2 ай бұрын
ያንተ የምትለፈልፍለት ፋኖ የማን ዘር ነው? ብሔርተኝነት እውር ያደርጋል አየህ ያንተ አልታየህም 😅😅
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 3 ай бұрын
እስቲ የደረትህን ሸሚዝ ቆልፍና መዘባረቅንህን ቀባጥር። የሚጎላቸውን ዘብዝብ።የማፍረው ይኼን "ጀብራሬ" ስለ አገር ምን ማለት ትፈልጋለህ? ማለታችሁ ነው!አዝግ!
@timharmon10
@timharmon10 3 ай бұрын
😂 የ ሰላም ሚኒስቴር የ ፋሽን እይታ መሆኑ ነው? ስለ አለባበስ ነው የናንተ ጭንቀት😂
@ayanawasnakew7572
@ayanawasnakew7572 2 ай бұрын
ትንሽ ያልገባኝ ስልጣን ትፈልግ ነበር?ወይ ? ሌላው መፍትህየውን ፈልግልን እስካሁን ያወራህው ያለፈውን ነው ያን ሁሉ ያውቃል
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 3 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዲህ ነጭ ፀጉር ጣል ጣል ያደረጉ ሰዎች ስመለከት የህይወት ልምዳቸው አዋቂ የሚያደርጋቸው ይመስለኝ ነበር፣። ግን ከእውቀት እና ከስክነት የራቁናቸው።
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 3 ай бұрын
You better lesson they know what they are period
@EdenTesfatsion-qj2jx
@EdenTesfatsion-qj2jx 2 ай бұрын
Do you think Gray hair is coming by age?
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 2 ай бұрын
እስኪ ከተናገሩት ውስጥ የተሳሳቱት ምኑ ላይ ነው አብይ ላይ ያለውን እውነት ግልፅ ስላረጉት ነው?
@ዳኒ-ቀ8ቐ
@ዳኒ-ቀ8ቐ 2 ай бұрын
አባው ይሄ ምን ሽማግሌ ነው ችክ የነካው ቆለጥ እጂ😂😂😂😂😂
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 2 ай бұрын
እባከዎት ዶክተር እናንተ እስካሁን ለሀገረዎ በዶክተርነትዎ ምን ሰሩላት ??? ጦር በመቀስቀስ ድሀውንና ምንም የማያውቀውን ወጣት አሰጨረሳችሁት ለምን እናንተ እሳት ታቀጣጥላላችሁ። የወንድ ነገረኞ እጅግ ያስጠላል ፣ የሰራችሁት ምንም የለም ነገር ብቻ ናችሁ።
@fasiszm
@fasiszm 3 ай бұрын
አንሰማቹህምምምምም!!!! አማራ ለዘላለም!!! እናሸንፋቹሃለን!!!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 3 ай бұрын
Shabia, please go away. Shabia is the enemy of Amhara, Tigray...
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 2 ай бұрын
እንደተመኘህ ትከስማለህ !
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 3 ай бұрын
የጦርነት ነጋዲው ያራት ኪሎው ንጉሥ 99/100 ተጠያቂው እሱ እና እሱ ብቻ ነው
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 3 ай бұрын
ኢትዮጵያን በዚህ እንጭጭ ደንቆሮ እየተጫወተችበት ያለችው አሜሪካ ነች አሜሪካ እንጭጩን እየደገፈች ሌላውን ግን ለማስመሰል እያታለለች ነው ይግባን !!!
@aberadalelo4716
@aberadalelo4716 2 ай бұрын
ተራ መቀባዠር ቢባል የሚያስኬድ ይመስላል ።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 ай бұрын
PM ሆይ፣ እንሳሳለት የነበረው ለዛህ እንወድልህ የነበረው እና ተስፋ እናደርገው የነበረው የያሻግረናል ህለማችንን ም
@abenezerasfaw9410
@abenezerasfaw9410 2 ай бұрын
እውነተኛ ሃሳብ ነው የአብይ ቸልተኝነት ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን
@حسنا-ص1س
@حسنا-ص1س 3 ай бұрын
አብይ ማለት ሞራን የሚባል የለለው እና የማይታመን ሰው ነው እንኳን ደጋፊው አልሆንኩ
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 3 ай бұрын
Thank you it is true
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 2 ай бұрын
፣ይህ ዶክተር ዮናስ ሁል ጊዜ ሀሳቡ ዶ/ር አብይ ላይ ትልቅ ጥላቻ አለው ክፋት የሞላዉ እንጂ ምሁራዊ አመላካተት የለውም ፡፡ ጡረታ ስለወጣ ኢትዮጵያ መጥቶ የፈለገው ሹመት አለ፡፡ነገር ግን ይህን ሰዉ ከነክፋቱ አርፎ ይቀመጥ ማስወገድ ብቻ ነው
@QkoQpo
@QkoQpo 3 ай бұрын
አብይ የአማራ ጥላት ነው
@comedy2483
@comedy2483 2 ай бұрын
እጅግ አሳፋሪ ስብዕና ያሳዝናል:: ዕውቅ ምሁራን ነን ከምትሉት ጠቅላይ ሚር አብይ ለአገር እጅግ አስፈላጊ ነው::
@GotaBona
@GotaBona 3 ай бұрын
This man is a Dr. Before human. He is the main Banda
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 ай бұрын
ይሔ ሠዉዬ ስለ ዘመነ ካሣዬ ወይም ስለ አንድ ሐሣብ ሠዉ ነዉ የሚናገረዉ ግራ ገባኝ የትልቅ ሠዉ ልጅ ነዉ አሁን አብቅቶል አይደለም ዘመነ ካሣዬ ስልጣን የያዘዉም አብይ መቀጠል አቅቶታል ስለዚህ ሁሉም በጠረቤዛ ዙሪያ ነዉ ኢትዮጲያ እንድትቀጥል የሚያስፈልገዉ ድሮ ቀረ አናሣ ብሔረሠቦችን ተዉ ማለት በጣም ብዙ ናቸዉ ጠባብ አትሁን ወይ መድረኩን አትሙላ የተማረ መሐይም ዘመነ ቢያንስ ከፖለቲካም አልፎ ነፍጥ ይዞል
@MohammedAwol-f7k
@MohammedAwol-f7k Ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አንተባተብከው ድርድር አይፈልግም ይላል እሱ ነው ታዲያ ከህወሃት ጋር የተደራደረው
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 2 ай бұрын
I would like Dr. Yonas Biru for his consistent provision of advice on why unified structure was and is needed for the Amharas strugle. There will never be success without that!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@negestqueen
@negestqueen 3 ай бұрын
ዮናስ , “ ፋኖ እርስ በሩሱ መገዳደል ጀመሩ” ይሄ የአንተ ምኞት ነዉ???
@veracity8968
@veracity8968 3 ай бұрын
ተስፈቸው እሱ ነው ይሄየገማ ሽማግሌ
@habtiezewudie9544
@habtiezewudie9544 2 ай бұрын
Good news for. Ethiopian people!!!
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 3 ай бұрын
Shime please enjoy your retirment age.
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 3 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 2 ай бұрын
ልጄ አማኑዓል ይህ አረመኔ መንግስት ባርብኪው እንዳያደርግህ ጠንቀቅ በል። ድፍረትህንና ኢትያዊነትህን በጣም አደንቃለሁ። ግን ለሚመጣው ጊዜ ስለምታስፈልገን እራስህን ጠብቅ።
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 2 ай бұрын
❤❤ዶክተር💪👍🙏😭ያሁሉ እናቶች ሲገደሉ
@mumuye5
@mumuye5 3 ай бұрын
እሄ ሰውየ የአማራ ጠላት መሆኑን አማራዎች ጠንቅቃችሁ እወቁ።
@veracity8968
@veracity8968 3 ай бұрын
የዛሬ አመት ፈኖዎችን ሲሳደብ ነበር !!!
@mumuye5
@mumuye5 3 ай бұрын
@@veracity8968ፀረ ፋኖ ፀረ አማራ ነው በቀረበበት ቦታ ሁሉ የአማራን ትግል ሲያጣጥል ነው የምናየው
@veracity8968
@veracity8968 3 ай бұрын
@@mumuye5 ፈኖ ከነመጠሩአያውቁትም 😂😂😂. ሰካራም ሽማግሌ ዝምብሎ ይዋሻል !!! ደሞ የአሜሪካ ባለስልጣን አናግሬ ይላል 🙈😁😁 ምን ስለሆነ የአሜሪካ ትልቅ ባለስልጣን ከሱ ጋር ያወራል??? እነሱ ራሳቸ ከ ወርልድ ባንክ አባረውት የረሃብ አድማ ላይ ነኝ ይል እልነበር???? ዛሬ ፈኖ በምን ትዝ አለው??
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס 2 ай бұрын
ንፁሀንን በማንነታቸዉ የዘር ማፅዳት የፈፀመ የዘረፈ ያፈናቀለ የጨፈጨፈ የወረረ ምክንያታዊ ነዉ ማለት ምን ያህል የሚያሳፍር ነዉ,
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
ትላንት አብይን ለመቀበል ያስተባብር የነበረ ( ስልጣን አካፍለን ሲሉት) አቅም እንደሌላቸው በማወቁ አልቀበላችሁም ሲላቸው ጀርባቸውን ሰጥተውት በዚህ አዋቂ ነኝ ባይ ሰውዬ እንደምናየው በዚህ መልኩ ነው የሚቃወሙት።
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 2 ай бұрын
ትላንት አብይን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እልል ብሎ ተቀብሎታል ከዛ ማንነቱን ስናውቅ ነው ሴረኛ እና እርኩስ መሆኑን የተረዳነው አንደኛስ አብይን ካባ ያለበሰው የአማራ ህዝብ አይደል እንዴ ዛሬ ክዶት ጦርነት ቢያውጅበትም
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ስው ሆይ....? ሚሊውን ኮማንት ጻፍን ...? ጻፍኩ ...? ይለሀገርና , ለወገን , ለራሱም ...? መንግስት ተብዬው ...? ግን ...? ምን ያደርጋል ...? ተምሮበት ...? የሚቀየር ...? አጣሁ ???? ይህ ከሚሊውኑ ...? እንድ ቲኒሹ ነው ! በምን ቆንቆ , በምን ...? ቃላት ስው ...? እንደሚገባው ...? ቃላቶችን ለመደርደር ...? ስው እንዲረዳ ...? ሊገባኝ ግን ...? አልቻለ ....???? ምንስ ማድረግ ይቻላል ...? ያውም ስው ...? ከራሱ ውገኑ ጋር ....? በምን ቆንቆ ሊገባባ , ሊስማ , ሊታረም ....? ወዘተ ...? ካልቻለ ...? የሚስማ ካጣ ...? ምንስ የረጋል ....? መልሱን ለናተው ...? ትችው ! እኔ ግን ...? ሀገሬ ...? ስው የሚስማ ሳይህን ...? ውኅም ቢያፈስበት የማይገባው ...? ባልጩት ...? ሆኖብኛል ....? እናተስ ምን ...? ትልኝ ይሆን ...????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ስው ሆይ ...? ምጣድ ...? አንድዋ ኢነርጂ ናት ! የሚያስማትና , የሚውቃት ...? ሚስጥርዋን ...? ከሌለ ,,,,? እንጀራ ...? የለችም ! ልብ ያለህ ልብ በል ???? ( ከስገድ ደምሴ ) ፒሎስፊ ...? ከብዙ በጥቂቱ !
@kiflealemayehu262
@kiflealemayehu262 2 ай бұрын
Thank you Dr. for such update.
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
አሪፍ ውይይት!❤
@teferihailu-uh3vw
@teferihailu-uh3vw 2 ай бұрын
መንግስት እንደሌሎች ፍኖን በ3ኛ ወገን መደራደር አልመረጠም ይህ አሳንሶ ከማየት ይሆን ? ድርድሩ ሊሆን የሚችለውስ መቼነው ??
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 2 ай бұрын
እኔ እጅግ በጣም የሚያስገርመኝ ምን አይነት ማመዛዘን የማይችል ጭፍን ትዉልድ እንደተፈጠረ ነዉ፡፡ ያስደንቀኛል በእጅጉ፡፡ እኔ በተለይ እኛ የአማራ ተወለጅ ነን በዮች የምንመኘዉንና የምንፈልገዉን የሚያወራልንን ጀግና ጀግና ምሁር እንላለን፡፡ ነገር ግን መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ነጭ ነጩን ሲነግሩን ሰዉ ለማዋረድ ያልተሟሸ አፋችንን እንከፍታለን፡፡ ዶክተር ድንቅ ሰዉ ድንቅ እይታ ያለዎት ሰዉ መሆንዎን መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ እዉነት ነዉ መሬት ላይ ፋኖ ፊት ለፊት ተዋግቶ ባያዉቅም በየጎሬዉ ተደብቆ ብዙ የመንግስት ሀይልን በጥቂት ኪሳራ አገዛዙን ያከሰረ ሀይል ነዉ፡፡ ነገር ግን አሁን ባለዉ ጉዞ እንኳን አዲሳባ ሊገባ እና መንግስት ሊቀይር ራሱ የራሱን በልቶም አስበልቶም ምናልባት በአለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ዉርደት ለአማራ ህዝብ አከናነቦ የሚጠፋ ሀይል እንደሚሆን ጥርጥር የለዉም፡፡ ምክንያቱም እስካሁን ሲጣራሩ ራሱ የሸዋ ፋኖ፤የጎጃም ፋኖ፤የወሎ ፋኖ የጎንደር ፋኖ ሲባባሉ ስታይ መጨረሻ መንግስት ቢሸነፍ ማነዉ ሚመራዉ…ሰዌ ነዉ…ገለጄ ነዉ..ወሎ ነዉ…ጎንደር ነዉ…አሁንስ እርስበርሱ እተዋጋ አይደለም…ሸዋ መከታዉን አስግድ እየተዋጉ አለም ወይ…ጎጃም ማስረሻ ሰጤ ህዝቡ እኔን መርጦናል መሪዉ እኔ ነኝ ለ አደለም ወይ……በዚህ አካሄዳቸዉ ትም አይደርሱም እንዳዉም ህዝቡን እየዘረፉ እያሰቃዩት ነዉ….መሬት ላይ ያለዉ ሀቅ ይህ ሆኖ እለ ፋኖ ያሸንፋል እያሉ መጃጃል የትም አያደርሰንም፡፡ ሲጀመር ምንም አይነት የፖለቲካርእዮተአለም የላቸዉም፤ ሁሌ ተዋህደናል እየሉ ቢነግሩንም እስካሁን አልሆኑም…ወደፊትም አይሆኑም በጣም ስፈራል አያዛቸዉ
@letustalkfacttruth2431
@letustalkfacttruth2431 3 ай бұрын
This guy is poisonous to Amhara and Ethiopia. I think he want to get some kind power.
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 2 ай бұрын
ዶ/ር ዮናስ የከሰረ የፋኖ የፖለቲካል ፕሮግራም ይዞ ቀርቦ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ንደት አለበት እና ጋዜጠኛውም ይህንን ስለምታውቅ በተደጋጋሚ የምታቀርበው ፋኖን በአፍራሽ መልኩ እንዲተችልህ ስለምትፈልግ ነው
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 3 ай бұрын
ዶ/ር እንትና በምርጫ ብቻ😂🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shewarega9289
@shewarega9289 3 ай бұрын
Dr. እስስት ። የstate department ተከፋይ ፋኖን ሲያቍሽሽ የነበረ በየትዩቡ volunteer እያረገ የአማራን ትግል አጀንዳ ለመለወጥ የሚሰሩ ሰው ነው:: ዲያስፖራው ስዩም ተሾመ።
@mesfin804
@mesfin804 2 ай бұрын
No more adwa hiwehat. We stand with dr.abiy....privarli ethiopia
@GechG-n4l
@GechG-n4l 2 ай бұрын
ዮናስ ብሩ የሚባል መሰሪ ሰው ማንም አይሰማህም
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 ай бұрын
ፋኖ አራት ኪሎ ይገባል እየመረራችሁ ዋጡት💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪
@Afro-inspire-lk9tl
@Afro-inspire-lk9tl 2 ай бұрын
Dear doctor , What i have noticed from your interviews is that You have developed a deep-rooted hatred towards Fano and to the Amhara struggle by extension. You only try to paint your hostility with some sweet words here and there pretending to present as a fair and balanced opinion . I am not among those who you labeled them as Amhara extremists ,but still I found you dishonest . My evidence for my conclusion : 1. You intentionally and repeatedly misquoted Fano's statements in such a way that it suites your agenda . as an example , you said "Zemene kassie said that Fano would never come to table with the government. our struggle is to make sure that Amhara take over the federal government ". This is statement of yours has a partial truth with intentionally mixed false accusation within it, specifically in the last sentence. If you go back and listen to what Zemene said , you will never listen Zemene, talking about Amhara particularly being on power . All fanos in all four territories have unequivocally made it clear that Fanos struggle is to dismantle Abiy Ahmeds regime and then to establish inclusive decision about the fate of the next political establishment with elites from all corners of the nation .Your distortion of facts such as this one in every media opportunity you have clearly shows how far you are going to paint Fano struggle as deficient and unsuccessful and to confuse citizens who have less political maturity .You pretend to recognize the cause for the struggle but at the same time you are clearly hostile to FANO struggle which is embraced by entire Amhara and now a days most Ethiopians. That is nonsense . 2- Again you are talking about the actual lack of unity among Fanos of different regions , but then you intentionally fail to give context to it and to address the progress they have made and their achievements in a short period of time , in terms of successfully uniting Fanos within each district, which is the basis for the upcoming establishment of one Amhara Fano .What is even more ridiculous is that while FANO is at the verge of finishing its job to establish one Amhara Fano structure in the coming few days , you jumped to the absolutely funny conclusion that Fano would never win given the lack of unity, leadership etc . Deep down you perfectly know that FANO on the ground has magnificent intellectuals both in terms of political and military leadership , much better than you think you are .Finally, as a moderate Amhara who believes in only justice and equality for all, i understand where the hostility of some ethnically intoxicated elites towards the Amhara people came from , but I would appreciate it if anyone can tell me what this Mans hostility is all about .Because i know he has been practicing his profession in area of economics but has never been actively involved in this Ethiopian backward and subhuman ethnic politics .
@shemles
@shemles 2 ай бұрын
Thank you
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 2 ай бұрын
Too unnecessary useless notion.
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 2 ай бұрын
ፋኖ ኮዙ አትግዱልኝ እንደኢትዮጵያ እኑር አታፈናቅሉኝ ማለት ቅዥት ነው በአንድ በኩል ፋኖ ኮዝ አለው ትላለህ ስለገደሉት ነው ጠብመንጃ የታጠቀው ሌላው ደግሞ ፋኖ በአንድ እጁ ጠብንጃ በሌላው ፖለቲካ ይዞ የሚጓዝ ነው ዓላማው አንድ ነው ሁለተኛ ፋኖ የአማራ መንግሥት ልፍጠር አላለም አልሰማህም ኮንትራዲክትና ቅዥት ታደርጋለህ ፋኖ 4ኪሎ ሲገባ እንጥልህ ይወድቃል
@abrahammelesse9389
@abrahammelesse9389 3 ай бұрын
አማኑኤል በዚህ ልክ ከቀለለ ደንቆሮ ጋ ታወራለህ? ታዘብኩህ።
@tsegayefanta
@tsegayefanta 2 ай бұрын
አቶ አማኑኤል ጥያቄዎችህ ግራ ያገባል፣ ብስለት ያንሰዋል።
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 3 ай бұрын
የአእምሮ ህመምተኛው ዮናስ እራሱ ነው።
@Tigistkebede-z
@Tigistkebede-z 2 ай бұрын
በአማራ መገዛት አንፈልግም
@bethelehemdereb6277
@bethelehemdereb6277 2 ай бұрын
Amara yerasun hager new masiteader yemifelgew
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 ай бұрын
ማናባህ ልግዛህ አለህ? በአማራም ሆነ በሌላ በማንም መገዛት የለብህም!! ደነዝ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ስው ሆይ ...? ለማንኛውም ....? ማንም ህነ , ምን .....? ስለታሪክ ....? ማውቅ ብቻ ሳይሆን ....? አሁን ምን ስርተን ......? እኛ , እኔ ...? ሁላችንም .....,? ስላም ለመላው ሀገሬ ...? ኢትዮጵያ....? ምን መድረግ አለብኝ ላይ ...? ምን ስርተን እና አስተምረን ...? ደጉን እና , እውነታውን ...? ትናግረን ...? መለውጥ ...? ዋናው የእኔ ምልከታ እዚህ ላይ ነው! መቼም ...,? ስው እስከሆንን ...? የሚበጀን ይህ ይመስለኛል ....,????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ለሁሉም ...? እኔ ...? በጥያቄ ፖይት ...? የማልፋቸው ...? ብዙ ቃላቶች ስላሉ ...? ለዚህ ነው ! ምክንያቱም በሶሻል ሚዲያ እንደልብ ብዙ , ብዙ...? ቃላትን መጻፍ ስለማይቻል ብቻ ነው ! ለዚህ የቃላት መጎደል ...? የሚረዳውና , የምውቅ ...? ቃሉን ይረዳኛል ብዬ እገምታለሁ ..? ብዙ እምቅ ቃላት ...? በእንደዚህ ያለው ሚዲያ ..,? አብስትራክት , በሆነ መልኩ እንደ ስአሊው ...? መስቀምጥ ..,? የግድ ስለሆነ ...? ይቅርታ ?
@negaseidmuhammed5676
@negaseidmuhammed5676 2 ай бұрын
አማራጩ ይሄው ነው ስርአቱን መቀየር ነው
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
የማጭበርበሪያ ሸምቀቆ አዘጋጅቶ ታጋዬችን ማነቂያ ገመድ ነው።ድርድር እና የምክክር ኮሚሽን ጊዜ መግዣ አደገኛ ማዘናጊያ የሴራ ስልት ነው።
@emuyusra6940
@emuyusra6940 2 ай бұрын
Na kechalk yehaymanot chimblshn lebsesh
@ዋኖፊ
@ዋኖፊ 2 ай бұрын
ዮናሰ ማለት የወንድ ባል አለው በጣም አውቀዋለሁ ጌ ነው ወንድ ልጁም እንደሱ ነው ጌ ነው አሜሪካ ጎረቤት ነን
@fasiszm
@fasiszm 3 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል!!! ተንጬርጬሩ አዳሜ ምንም አታመጡም!!
@Tigistkebede-z
@Tigistkebede-z 2 ай бұрын
ጎጃም ብቻ ነው
@netsanetmulatu3359
@netsanetmulatu3359 2 ай бұрын
Amanuel አብይን አዘለኸዉ ዙር ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚፈጠረዉ ችግር ሙሉ በሙሉ ተጠያቂዉ አብይ ነው
@UawUae-m8x
@UawUae-m8x 3 ай бұрын
ፋኖ መዳኝችን❤❤❤❤❤❤
@yossefadmasu8499
@yossefadmasu8499 2 ай бұрын
ዶ/ሩ የሚያወሩት አይተው ነው ሰምተው ? ከተማረ ሰው የበዛ ግነት መስማት ና ግለሰብን ማብጠልጠል እርጅና ይሆን
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ተጠያቂ ሀገሪቷን የሚመራው ሰው መሪው ነው! መሪው ደግሞ ካቢኔቱን ተጠያቂ አድርጎ ይይዛል! የሚገርመው ወለጋ ላይ ለሞቱት አማሮች ፓርላማ ላይ የሕሊና ፀሎት እንኳን ተነፍጓል።
@MullerTeshale
@MullerTeshale 3 ай бұрын
Fano is a freedom fighter fano will win
@AbB-uj3ii
@AbB-uj3ii 2 ай бұрын
አዲስ አበባ ፋኖ ይገባል አብይ ለፍርድ ይቀርባል አራት ነጥብ
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 3 ай бұрын
ይህ ሰው ያልተጨበጠ ነገር ነው የሚያወራው። የጥላቻ ወሬ ነው። እኛ ካልገዛን ከሚሉት ጽንፈኞች አንዱ ነው።
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ ግን ችሎታ 0' : ዶክተር ተብዬው ሁሌ የፋኖን ትግል የማንቋሸሽ አባዜ ያለበት ሰው ነው:: ድል ለፋኖ💪💪💪‼️
@godsheknows3792
@godsheknows3792 3 ай бұрын
Always I love your political analysis Dr yonas❤
@veracity8968
@veracity8968 3 ай бұрын
For what ???
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
አማራን በየትኛው ፕሮፓጋንዳና ፕሮጋንዲስት የሚመጣ መፈረካከስ በራሱ ህልም ሳይሆን ቅዠት ነው
@m.bedane7442
@m.bedane7442 3 ай бұрын
ወንድ ልጅ ቆርጧል:: ከፋኖ ጋር ወደፊት💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 3 ай бұрын
ምን ቢከፋ ከተማሪዎቻችን ጋር ዶ/ር አላደርንም። የዶ/ር ዮናስ ሳይኮፓቲ የፈጠረው። ሀሉሲነሽን ማለት ይኼ ነው።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ስው ሆይ ....? ስውን መስማትና, በቤት ውስጥ ..? ሲገቡ ...? ማስተዋልና , መስማት ...? ማውቅ ናቸው!! ይህ የጉደለው ስው....? ወይ አይስማማም ...? ወይም ...? እውር ነው ...? ይህ ከሁለቱ ...? አንዱ የጉደለው ስው ...? ችግር አለበት ! ወይም ...? በሺተኛ ነው ! (ክ, ስድ)
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ለበሺታው ...? መድሀኒቱን በቱሎ ....? ከገኘለት ...? የሚድን , የሚፈውስ ስው ...? ለመሆን መቻል ...? ለራስ ነውና ...? እዚህ ላይ ...? እንትጋ...????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል!
@YakobChala
@YakobChala 2 ай бұрын
የሄ የውሽት ዶከተር ምን ያክል ምቀኝነት እንዳለበት ግልፀ ነው አያረርከ ትሞታለህ እንጂ አብይ አአየመራን ይቀጥላል
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 3 ай бұрын
ዶክተር ለምን ወያኔ በዘር ተደራጅቶ ለምን ሃያሠባት ገዛ
@emuyusra6940
@emuyusra6940 2 ай бұрын
Hizbu beza gze albanenem neber
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 3 ай бұрын
ሲሚንቶ መትረፍረፉን እንኳ የማያውቅ ዶ/ር።
@michaelyohannes7347
@michaelyohannes7347 2 ай бұрын
1. ሀገሪትዋ ምርጥ ሆና ነበር ወደ ስልጣን ላይ የመጣዉ ነዉ እሚሉት ዶክተር 2. ትንሽ ሰዉን ያለ ሳይንሳዊ ምልከታ ሳይኮፓት ማለት ሳይንሳዊ ከሆነ ሰዉ እሚጠበቅ ነዉ 3. እርስዋ ለመሆኑ ብሄርተኛ ነዎት ወይንስ ኢትዬጵያዊ 4. ምናአልባት እርስዎ ወይ ኤጀንት ነዎት ወይንም በምእራብያዉያን አመለካከት ተጠምቀዋል፡፡ ቆየ ከጀመርዎት 5. ትግራይ ጦርነት ዉስጥ መግባት ለጠ/ሚኒስትሩ ዉዴታ ነበር ከአማራዉስ ጋር 6. እርስዎ እንዴት ነዉ በባይደን እና ፓሪቲያቸዉ መሀከል ያለዉን ልዪነት እሚያዩት ወይስ አብይ እና ፓርቲዉን ዝቅ አድርጎ ማሰብ ነዉ 7. አብይን ለምንድነዉ እሚንቁት ትምህርትም ቢሆን ያዉ እንደርሶ ደ/ር ነዉ መቼም ሰዉ ሀገር ቁጭ ብለዉ ከእርሱ የተሻለ ኢትዬጵያዊ ነኝ እንደማይሉ ተስፋ አደርጋለሁ 8. ሌላ ፓስፓርት ይዛችሁ ንቅናቄ ሀይሎች አይከብድም 9. መቼም ሀገር እና መንግስት ኮላፕስ ያረጋል እንዳላችሁ አፈር ልትበሉ ነዉ 10. አይ ዶ/ር መቼም ስልጡን ሰዉ ሀገር ሲቀመጡ ሰማዩ ቅርብ ሆኖቦት እና የሌላትን መቀነት ፈታ ለዚህ ያበቃችዎትን ሀገር ኢኮኖሚ በሰከንድ ያዋድቁታል 11. ንግግሮት መሀል ህዝብን እና ባለስልጣናትን እንዲሁም ዳያስፖራዉን ቅስቀሳ በሰፊዉ ይታያል 12. ጌታዉ አማራ ሀይል ነን እሚለዉ ክፍል ቀድሞኑ ለአንዳች አላማ መታጠቁ ጠፍቶት ነዉ እርሶስ ባይኖሩበት ነዉ 13. በኦሮሞች ጭፍጨፋ ማለት ይቻላል 14. አብይን ስልጣን ድምፅ የሰጠዉ እኮ አማራዉ ነዉ፡፡ ለምንድነዉ ይሄን እሚያበላሸዉ፡፡ ሳይንሳዊ ሰዉ አይደሉ እንዴ ቢያንስ ዉሸቶት ሎጂክ ያማከለ ይሁን 15. ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲዉ እና ዳያስፖራዉ እሚሉት ሀይል ለኢትዬጵያ ከኢትዬጵያኖች የተሻለ አድርጎ ማሰብ አይከብድም 16. ኢንቴሌክችዋል ማለት እኮ ዘርም ሀይማኖትም የሌለዉ ነዉ ዛሬ ባለንበት አለም፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ማለቶት ከሆነ ግልፅ ያድርጉት 17. ከጀዋር የመሳሰሉት አብይ አይወዳደርም ኢትዮጵያዊ ነዉ ባሉበት አፎ ኦሮሞ አማራን ተደራጅቶ በመዋቅር ደረጃ ፈጀ፡፡ የቱ ነዉ የርሶ ግልጥ ያለዉ ምልከታ ሁለት ቦታ ባንዴ እየረገጡ ነዉ መልሰዉ ይስሙት እስኪ 18. ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲዉ የምስለኔ መንግስት እያቋቋመ ነዉ እያሉን ነዉ በጨዋ ደንብ እና ህዝቡም ይሄን ሀሳብ ህዝቡም ታጣቂዉም ሁላ ይቀበለዋል እያሉ ነዉ
@habt-tube
@habt-tube 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ወይ ተዘጋጅተህ አሰራር አውቀህ ቅረብ ወይ ከዚህ ጥፋ ፣ በግምት ሊሆን ይችላል እያልክ እትዘብዝብ፣ ለጠቅለይ ሚኒስትሩ ያለህን ፍቅር መቀጠል መብትህ ነው ዶ/ር ዮናስም ወጥ እና ቀጥ ያለ የመፍተሄ ሃሳብ ካለዎት ወዲህ ይበሉ ካልሆነ ሁሉንም ነገር እያደበላለቁ ግራ የገባው ምሁር አይሁኑ ፣ ይህ በዚህ መንገድ ማለቅ አለበት ይበሉ አይዘባነኑ
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 2 ай бұрын
መጀመሪያ ላይ ከወለጋ ዜጎችን ያፈናቀለው ሆን ተብሎ በፋኖና ወይም በወያኔ ቢሆንስ?!!!
@Elham-z7x
@Elham-z7x 2 ай бұрын
ምንም አታለባብስ በኦሮሞ ኦነግ የክልሉ ልዩ ሃይል ነው የተፈናቀሉት ኦሮሚያ ክልል ጨፍላቂ ነው 28 ቢሄር አጥፍቶል በግድ ኦሮሞ ማድርግ ነው ፋላጎቱ አልሆንም ያሉት በመግደል ጨፍጫፊ ኦሮሞ
@nigatkassahaile5572
@nigatkassahaile5572 2 ай бұрын
ስለ ፋኖ ምንም መረጃ የለዎትም ፋኖ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ያካተተ የሽግግር መንግስት ነው አላማው የፖለቲካ ትንተናዎን አደንቃለሁ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል!
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 2 ай бұрын
ዘረኝነት አይጠቅምም እናንተ ከአገር ውጪ ሆናችሁ በህዝቦች ችግር ላይ አስተያየት መስጠት ቀላል ነዉ
@Getu-jg5kb
@Getu-jg5kb 3 ай бұрын
ሳይተኙ የሚቃዡ ብዙዎች ናቸው አብይ እንቅልፍ ነሳቸው !!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል! እውነት ...? የታዛባው ይህ ላይ ..? ነው::
@abaia6186
@abaia6186 2 ай бұрын
ምንድን ነው ይህ ሰው የሚያወራው እሱንም ሌሎችንም ሊአድን የሚችል ጥያቄ የጠየቁትን የካቢኔ አባላት አይደለም ወይሰብስቦ ያሰራቸው?
@fasiszm
@fasiszm 3 ай бұрын
ኦሮሞ እኮ ነው እሄ ሰዉየ ፡ ፖለቲካ ሶፈስቲኬሽን እያለ ሲዘበዝብ ያስከኛል!!! ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 2 ай бұрын
ይሄ ጠባብነት ነው ኦሮሞ ቢሆኑ ምን ችግር አለ ኦሮሞ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወጋኖቹ ጋር ሆኖ ሃገር የገነባ እንጂ እንደ ዛሬዎቹ ገዳዮች መመልከት አግባብ አይደለም እነ ጣይቱ ብጡል እነ ፊት አውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ እነ ባልቻ አባ ነብሶ እነ አብዲሳ አጋ በጣም ብዙ ለኢትዮጵያዊነት ዋጋ የከፈሉ እና ዛሬ ቀና ብለን እንድንሄድ ያደረጉን ብዙ የኦሮሞ ጀግኖች አባቶቻችን ናቸው እና እንደዛሬዎቹ አራጆች ያንን ትልቅ ህዝብ በአንድ ማየት ሰባዊነት አይደለም
@fasiszm
@fasiszm 2 ай бұрын
@@zerlegeberenew8135 እሱ የጅል: የቀፎዋች ማባበያ የውሸት ተረት ነው:: አንሰማውም:: ኦሮሞ ጄኖሳይደር : በአማራ ጥላቻ አይኑ የታወረ: በየቀኑ የአማራን ደም የሚያፈስ ከፋሺስት ጣልያን የባሰ ናዚ : አረመኔ ነው:: ወንጀለኛውም ነው:: ድሮም ነገሮች ስላልፈቀዱለት ነበር ጄኖሳይድ ያልፈፀመው:: እሄ ቆሻሻ አረመኔ ህዝብ ሌላ ጄኖሳይድ ሳይፈፅም መግታት ግድ ነው::
@fefeb4298
@fefeb4298 2 ай бұрын
አማኑኤል ተቀያያሪ ሰዉ ነህ አንዳንዴ ኦህዴድ ብልፅግና አንዳንዴ ሚዛናዊ ሰዉ ትመስላለህ እንደጀዋር የአብይ የላይ ላይ ተቃዋሚና ዋናም ደጋፊ እየሆንክ ታጭበረብራለህ
@samasfaw6854
@samasfaw6854 3 ай бұрын
ነገ ትሰማዋለህ - ያው አንድ ሆኑ ሞሾ ይጀመራል
@Shanko12
@Shanko12 2 ай бұрын
ዶር የሚናገራቸው ቁም ነገሮች አሉት የመናገር ዘይቤዋቹ ግን በጣም አሰደንጋጭ ነው ቃላቶችን አይመርጥም ቅዠት እብደት የመሳሰሉትን ንግግሮች በሌላ መልኩ መናገር ይችል ነበር በአንድ ወጥ አመራር የሚለውን እጋራለሁ አንድ ሆኖ ካልመጣ አብይ አሸናፊ ይሆናል
ቤቲ ያወጣችው ጉድ‼️ ዘከዘከችው‼️
15:53
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН