አብይ አህመድ ስራውን ሰርቶ ጨርሷል

  Рет қаралды 91,637

TST APP

TST APP

Күн бұрын

አብይ በእሁድ ቀን ከጦር ሜዳ ሳይቀር ወታደራዊ አዛዦችን በመጥራት እንድሁም ከተወሰኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጋር ውይይት አካሂዶል።ይህ ስብሰባ ጥብቅ ከመሆኑ የተነሳ የኔትዎርክ አገልግሎት በ5 ኪሜ ራድየስ እንድቋረጥ ተደርጎ ነበር።
አብይ አህመድ በስብሰባው ላይ በመደጋገም ወያኔዎች ላለፉት ወራት ሁሉ ለጦርነት ዝግጅት ስያደርጉ ነበር፡፡ አሁን ምን አግኝተው ነው የሰላም ሰባኪ የወጣቸው በማለት በብስጭት ተናግሩዉአል።
በዝሁ ንግግሩ ላይ ወያኔዎች ለሰላም ዕድል እንስጥ የአፍሪካን አሸማጋይነት ሚናን እንቀበላለን ማለታቸውን በማጥላላት “ይህን ደብዳቤያቸውን በአማርኛ እንኳ አልጻፉትም! በእንግሊዝኛ ነው የጻፉት! ይህም ያደረጉበት ዋንኛ ምክንያት በአስቸኳይ ጻፉ ተብለው በአሜሪካኖቹ ስለታዘዙ ነው፡፡ ለዝህም ነው አሜሪካኖቹና የተባበሩት መንግስታት ወዲያውኑ ሀሳባቸውን የተቀበሉት፡፡ የራሳቸው ስራ አስፈጻሚ ሆነ ማዕከላዊ ኮሚቴያቸው እንኳ አያውቀውም፡፡ በዝህም የተነሳ በውስጣቸው የተጻፈው ተገቢ ነው አይደለም በሚለው ላይ ራሱ እየተጨቃጨቁ ይገኛሉ” ስል ገልጿል፡፡
አብይ በንዴት “ይህ ጦርነት የሁላችንም ህልውና ጉዳይ እንደሆነ አድርገን መውሰድ ይኖርብናል፡፡ ይህ ጦርነት ከበፊቱ ይለያል፡፡ ወይ እኛ በአሸናፊነት የሚንወጣው አልያም እነርሱ የሚያሸንፉት ይሆናል፡፡ ይህ እንድሆን ደግሞ ፈጽሞ መፍቀድ አይኖርብንም!” ሲል ለተሰበሰቡት የሚልተሪ ሰዎች ተናግሯል፡፡ በመቀጠልም “ታርክ በአሸናፊዎች ነው የሚትጻፈው፡፡ ከተሸነፍን ታርክ አይኖረንም፡፡ ታርካችን አሸናፊው ያለው ይሆናል፡፡ ስለዝህ መሸነፍ ለኛ [ሚልተሪውን ማለቱ ነው] የሞት ሞት ነው! ወያኔዎች አይለቁንም፡፡ በወንጀልም ተጠያቂዎች እንሆናለን”
አንድም ተሰብሳቢ ለሰላም ዕድል እንስጥ፣ እንደራደር የሚል አልተገኘም፡፡ ይልቁንም አንዳንዱ ወያኔን ማጥፋት እንዳለባቸው በቁጣ ስናገሩ ሌሎች ደግሞ በዝምታ ተጀቡነው ስተክዙ ተስተውለዋል፡፡
የዝህ ውይይት ዋንኛ ጉዳይ ጦርነቱ በከፍተኛ ሁኔታ ትኩረት ተሰጥቶት መደረግ እንዳለበት ከስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ ሁሉንም አቅማችን ተጠቅመን ወያኔን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት ይኖርብናል በማለት ከስምምነት ተደርሷል፡፡ ይህን አስመልክቶ ምን መደረግ አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ በመወያየት የሚከተሉት ጉዳዮች ጊዜ ሳይሰጠው እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል፡፡
1. የሰው ኃይል ስራ በስፋት መስራት (አዳዲስ የሰራዊት ቅጥር ማከናወን፤ ከየክልሎቹ ያሉትን ልዩ ፖሊስና ሚሊሻ ሰራዊትን ማሰማራት)
2. የማቴሪያልና ቁስ ማሳባሰብ ስራ እንዲሰራ
3. ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ (ከመስሪያ ቤቶች፣ ንግድ፣ ግለሰቦች)
4. የደም ልገሳ ስራ እንዲሰራ
5. የመረጃና ኢንፎርሜሽን ስራ በስፋት እንድከናወን
6. የሰራዊቱን ሞራል መገንባት
7. ህዝቡ ጦርነቱን እንድደግፍ የቅስቀሳ ዘመቻ ማከናወን ይገኙበታል፡፡

Пікірлер: 562
@gelelamahari5276
@gelelamahari5276 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@munakidane514
@munakidane514 2 жыл бұрын
tsefy anibesa
@yesharegahilog1974
@yesharegahilog1974 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ማለት ካልተሳሳትኩ የተወጋ ልብ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ሰርቷል ልበል
@adamfessha7808
@adamfessha7808 2 жыл бұрын
Afer
@makdabulutse6933
@makdabulutse6933 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 2 жыл бұрын
Tesfesh please please please help ertrawian athedu weda tigray belachew ahune bemola agerun NW gedage yastlalfew yememataw samnt yehadalu
@ermiaszeweldi7252
@ermiaszeweldi7252 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ 👋 ምነው በመላው ኣለም የምትኖሩ ተጋሩስ ኣላልከንም ወይስ ገና ኢትዮጵያውያን ነን? Anyway there’re some fair and balanced Ethiopists😊
@ያአብስራሙሩፅ
@ያአብስራሙሩፅ 2 жыл бұрын
ተስፈሽ ዋው
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ 2 жыл бұрын
ተሰፍሸ እንደ አንተ ቅን ሰው ቢበዛ አገር አይፈርሰም ነበር ትግራዋይን በለው ፍጀው እያሉ አገር እያፈረሱ መሆናቸው ያውቃሉ ን ? ትግራይ ዓደይ ግን እግዚአብሔር አላት!!
@mebrahtuabraham9667
@mebrahtuabraham9667 2 жыл бұрын
Fetari tena yisth
@azmeramohammed933
@azmeramohammed933 2 жыл бұрын
ህዝቡ እኮ ፈርቶ ነው ወዶ አይደለም
@judyss3586
@judyss3586 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ለእውነት ስለቆምክ እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏
@yonigebru7587
@yonigebru7587 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እኔ ላንተ ያለኝ አክብሮት የተለየ ነው። ምክኒያቴ ደግሞ የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉ በመረጃና ማስረጃ የተደገፈ ሲሆን። እንዲሁም የምትሰጠው አስተያየትና ተቃውሞህ ሆነ ድጋፍህ በስሜትና በሞቅታ የታጀበ ሳይሆን በበሰለና ስርዓት ባለው መልኩ በጠጨባጭ ባለ እውነታ የተደገፈ ከአንድ በሳል ሰው ሊነገር ከሚገባው አንደበትን አሟልተህ ስለምታቀርብ ነው። ፈጣሪ ይባርክህ።
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 2 жыл бұрын
ተስፍሽ በርታ በጣም ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏
@azmeramohammed933
@azmeramohammed933 2 жыл бұрын
ተስፉሸ እናመሰግናለን ኣላህ ይጠብቅህ
@BabaHadsh-pr9ct
@BabaHadsh-pr9ct 2 жыл бұрын
እንዳንተ ኣስተዎይ ዩቱበር ኣላየሁም ሁሌም ነዉ የምከታተልክ
@miskreamlakeamalktnew7622
@miskreamlakeamalktnew7622 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ጭገራም አንት ፍልጥ ራስ ስንጥቅ አይን ገንገበት ዝቃጭ ።
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ውይ ምነዉ አቅበዘበዘህ ? ዛሬ ነው እንዴ መጻፍ የጀመርከው ? ባረቀብህ ፋራ ፋራ ፋራ አለ
@elsaleghesse1144
@elsaleghesse1144 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 Ahiyoch
@almazgiday9935
@almazgiday9935 2 жыл бұрын
እነዚህ አይነቁም ምን እደሆኑ ወድማሽን ተስፍሽ ተባረክ ንሩልን ።
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 2 жыл бұрын
_ተስፉሽየ እንወድሀለን ክበርልን ከተገፋው ህዝብ ጎን መቆም በእግዚአብሔር የህሊና እረፍት ታገኛለህ ወንድሜ ትግራይ ትዕወት♥♦_
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ብዳታም አህያ ይብዳህ አንት ኮተታም ጀለቢያ ገና የእናትህን እምስ እናስልስሃለን ቅዘን ፊት ጭገራም ።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ማነው የበደላችሁ አንጉል
@mikelebaraki5269
@mikelebaraki5269 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ምድረ ኣህያ ኣይዞህ ገለቴ በደምብ ትጫናለህ
@mimiraya7167
@mimiraya7167 2 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ ኣይበጠስም ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን 👍👌
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
አንተም የገማህ እባብ ነህ ምነው የመለስን ስራ እረሳህው አይ አጋሜ ማንን ለማጃጃል ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተናል አይዞሽ ገለቴ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 አንት ወስፋታም ሽብልቅ ፊት መለስ ሞቶ ይበልጥሃል ገላህን በብረት ምጣድ ትታጠብ ነበር አሁን ግን ገምተሃል ኩሳም አሳማ ።
@temesgenhaile5853
@temesgenhaile5853 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰቦችህ ተስፍሽ ወንድሜ።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ሞቶ ተቀብሮ ከመለስ ጎን እንዳለ አላወቅህም?
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 ህጅ አንች ቂንጥራም ቱቦ እምስ ለሃጫም አንች ትቀበርያለሽ እንጅ መለስ ሞቶ ይበልጥሻል ቅንቅናም አሮጊት ።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 አንት ግም ለሃጫም የብልጽግና ገረድ ገና አስፈንድደን እንሸጉርሃለን ጭንጋፍ ኮተት ።
@boraslewamedia-208
@boraslewamedia-208 2 жыл бұрын
ተባረክ ተስፍሽ❤
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፍትሃዊና መልካም ህሊና ያለህ እውነተኛ ሰው መሆንህ ታዝብሃለሁ
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
አንተም የገማህ እባብ ነህ ምነው የመለስን ስራ እረሳህው አይ አጋሜ ማንን ለማጃጃል ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተናል አይዞሽ ገለቴ
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 አንት የገረድ ልጅ ቅንቅናም አንዳንተ አይነት እበት ታርቶ እንጅ ተወልደህ ያልመጣህ ግም ዕንቁላል አርፈህ አፈንድድ ጀለቢያም የእምስ ልጣጭ ።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ቆማጣ የሙጀሌያም ዘር ገና የናትህ እምስ ውስጥ ትገባለህ ወያኔ አስፈንድዶ ይወግርሃል አለቅላቂ ጭገራም ።
@yemedanken7539
@yemedanken7539 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 አይ ኢትዮጵያዬ አንተ ተቆጥረህ ነው ስንት ሚልዮን የደረሰችው የእንደንተ አይነት ስብስብ ምድሪቶን አኬልዳማ የደም መሬት አደረጋችሆት አገሜ ማለት ደግሞ የአውራጃ ሰም ነው እንጂ ስድብ አይደለም (ደደብ)ለምሳሌ ጎጃም ውስጥ ያለች ዳንግላ ሰው ዳንግላ ብለው ስድብ ነው አይደለም ልብህን ለክፋት ከምትጠቀምበት መልካም አስብ
@Hannaze
@Hannaze 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ለምን ቪዲዮ ቆርጠህ ትሰራለህ ? ሙሉውን ሀሳብ ለምን አትረዳም? ቪዲዮ ቆራርጠን መስራት አልጠቀመንም...ሌላው የምጠይቅህ ግን ለምን የፌደራሉን መንግስት ብቻ ተጠያቂ ታደርጋለህ? በትግራይ ያለውን ተዋጊ ሀይል (ሸማቂ) ለሰላም እንዲነሳ አትወቅስም? የትግራይን ወጣትን አትሙት ብለህ ለምን አትመክርም? እኔ ከሁለቱም አይደለሁም ብለሀል ግን ስታደላ ትታያለህ... እግዚአብሔር በቃ እንዲለን መፀለይ አይሻልም ተስፍዬ? ወንድም ወንድሙን መግደል አይበቃንም?
@yaredk7222
@yaredk7222 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው
@karebu8195
@karebu8195 2 жыл бұрын
ትንሽ እውነትነት ቢኖረውም ዘገባዎችህ የጠላት ባንዳነት ይበዛዋል አልፈርድብሕም ሎቢ ተደርገሕ ነው.
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 2 жыл бұрын
ተስፈሻ የቅረ ሰው እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንቱማ እየሱስ ጌታ ነው ማለት ያቆመ ይመስላል የምመለከ ው አብይ ሆኖዋል እሱንም ይዘው ሀገርቱዋን ገደል ከተቱዋት
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 2 жыл бұрын
ማንም ቢልም ባይልም ኢየሱስ ጌታ ነው
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix 2 жыл бұрын
ተስፍሽ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ለእውነት የቆምክ ሰው
@solomont9371
@solomont9371 2 жыл бұрын
አልሰሜን ግባ በለው በቃል አምላክ አሳበክ ወያኔ ን ወንበዴውን ነጻ ለማውጣት ስትል ሌላውን ትኮንናለህ ቀጣፊ አትሁን
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ ልክ ነህ። በጣም ነው እማክብር ወንድሜ ።
@mercimy4486
@mercimy4486 2 жыл бұрын
ተስፍሽ የሓቅ ሰው ዘመንክ ይባረክ ♥♥♥
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 2 жыл бұрын
ተስፍሽየ የኔ ኣስተዋይ❤❤👌
@Nono-sj5iq
@Nono-sj5iq 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinashdeneke2569
@zinashdeneke2569 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምን ይደረግ የተወሰኑ የፓለቲካ ቁማርተኞች እና የስልጣን ጥመኞች ተጫወቱበት ይህንን ምስኪኒ ህዝብ እግዚአብሔር ይፍረድ እድሜአቸውን እርሱ ያሳጥርልን
@dawitabyew2463
@dawitabyew2463 2 жыл бұрын
ተስፍሽ በርታልን
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 2 жыл бұрын
ተስፍሽየ ትለያለህ የእውነት አርበኛ 🥰🥰🥰🥰✍️
@alwarse3645
@alwarse3645 2 жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ያህያ ጀላ ይግባብህ አንት ጭገራም የመሃመድ ጀላ ጠቢ ገና የአብይን ጀላ ትጠባለህ አንት ግም እንቁላል ዝፍጥ ።
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ዱዝ ከእውቀት ነፃ
@yemedanken7539
@yemedanken7539 2 жыл бұрын
@@alwarse3645 ውስጥ ያለች ዳንግላ ሰው ዳንግላ ብለው ስድብ ነው አይደለም ልብህን ለክፋት ከምትጠቀምበት መልካም አስብ
@ktube2655
@ktube2655 2 жыл бұрын
ተስፍሽ የእውነት ስው አቦ ኑርልን❤🙏
@naolmelaku4860
@naolmelaku4860 2 жыл бұрын
Always on point tesfish!! The man who speaks the truth with evidence!
@hddd313
@hddd313 2 жыл бұрын
ተባረክ TST
@mylife-1125
@mylife-1125 2 жыл бұрын
ኣብይ ውሸት ባጫ ውሸት ኢትዮጵያውያን ንቃሕ🤐🤐👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@gebrelibanoskaleau4172
@gebrelibanoskaleau4172 2 жыл бұрын
ተስፊሽ፣ ምንድን ልበልህ ፣ማር መልህ ያንሰሃል የህዝብን ልጅ ነህ ።
@noazmoon2568
@noazmoon2568 2 жыл бұрын
ይገርማል ሳላደንቅህ አላልፍም እ/ሄር ካንተ ጋ ይሁን ተስፍሽ ከeritra🇪🇷
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ልክ ነህ
@derejedemeke1428
@derejedemeke1428 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከእውነት የሆነው ፀጋ ይብዛልህ አሜን ።
@Yihune23
@Yihune23 2 жыл бұрын
ፐ ምን አይነት እውነተኛ ሰው ነው ባክህ 🤔🤔 የጭቃ እሾህ
@discoverteppi9816
@discoverteppi9816 2 жыл бұрын
አንዳንዴ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ቆሞ ፍርድ መስጠት ተገቢ አይደላም ከናንተም አይጠበቅም እርግጥ ነው ጦርነት አይበጅም እየሞተ ያለው የደሃ ልጅ ነው ለኢትዮጵያዊያን ጦርነት ሳይሆን የምያስፈልገው ከኑሮ ጋር ግብግብ እገጠመ ለሚኖር ህዝብ እንደሰው መኖር እንዲችል ማስቻል ነበር ነገር ግን ከጦርነቱ በፊት የእናቶችን ልመናና ለቅሶ ከመቼው ረሳችሁት ጦርነት ልጆቻችንን ይበላል በሰላም ተነጋገሩ ብለው የተላኩ የሃገር ሽማግሌዎች ምን ተብለው ነው የተመለሱት? የህዋሃት የጦርነት ጉሰማ ያ ሁሉ መቀሌ ስቴድየም ውስጥ የነበር ወታደራዊ ትርዕት አብይ ያዘጋጀው ነበር ወይ? አላያችሁም? ሀቅ እናወጣ እውነታው እዚህ ጋ ነው እያልን ጣት ከመቀሳሰር ይልቅ የትግራይ ህዝብ እየተጎዳ ነው የኢትዮጵያ ህዝብም ትላንት የተሻለ ነገር ይመጣ ይሆን ብሎ ሌላ አሳር ስቃይ ውስጥ ገብቶ መክፈል የሌለበትን ዋጋ እየከፈለ ነው፡፡ እውነቱ ይህ ነው፡፡ ወጣቶች አትውጡ አትዋጉ የሚል ቋንቋ የረፈደበት ነው ህዋሃት ለትግራይ ህዝብ ህልውና ከሆነ ከውጭ ጠላት ጋ አብሮ የሀገርን ሉአላዊነት አሳልፎ ሲሰጥ መንግስት ነኝ የሚለው አካል ቁጭ ብሉ እንድያይ ነው ወይንስ ምንድነው የምትለው፡፡
@soliyan
@soliyan 2 жыл бұрын
ትሰማለህ ከውጭ ጋር ምናምን አትበል ለሶስት አመት ምግብና መሰረታዊ ነገሮችን ከልክላችሁ ሙሉ የትግራይን ህዝብ ለመጨረስ ሁላችሁም እየተረባረባችሁ ሻቢያን አውሬ አስገብተህ እያስበላሃቸው ቱርክ ራሻያ ቻይና ኤሜሬት ህንድ እነዚህ የውስጥ ናቸው እንዴ? ልታፍሩ ይገባል ለአንድ ክልል ይህ ሁሉ እርብርብ ግን እነሱ እያለቀሱ እናንተ በደስታ ትፈነድቃላችሁ አንድም ግን ኢትዮጽያ ሰላም ትሆናለች ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሃል የዘራችሁትን እያጨዳችሁ ነው የትም ቦታ ሰላም የለም ገና ታጭዳላችሁ
@talleygohas5721
@talleygohas5721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወንድሜ የእውነት ቤት አንተ ዘንድ ነች እና, ሰላምህ ይብዛ!!!!!
@azmeramohammed933
@azmeramohammed933 2 жыл бұрын
እረ በጣም ያሳዝናል
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እግዛብሂር ይባርክህ።ለ እውነት መቆም መታደል።God bless you my Brother. ❤❤❤👍👍👍
@seidlegesse8909
@seidlegesse8909 2 жыл бұрын
የከሰረ ነጋዴ የዱቤ ደብተሩን ያገላብጣል
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
ባጫ የዛኔም ወያኔ ሌባው ነበር የሚያዘው ታዛዥ ስለ ነበር ነው አንተ ሆዳም ነህ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 жыл бұрын
You sound a son of bucha abiy paid cadre shintam fesam kizenam living for his belly on the expense of innocent young Ethiopian blood..
@welde9662
@welde9662 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፊ ጥሩ ስራህ
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 2 жыл бұрын
አደገኛው ፋሪሳዊ ባጫ በጭባጫ!!አይናቸው እንዲበራ ንስሀ ይግቡ ያለንስሃ ሂወት የለም ለጥሩ ስራህ እናመሰግናለን
@amenmahamad2991
@amenmahamad2991 2 жыл бұрын
Selam selam tesifis kibèr eyunètna sew##
@dargieabatetube797
@dargieabatetube797 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ሰው ያብዛልን
@melakuyimer317
@melakuyimer317 2 жыл бұрын
ምን አይነት ምላሳምና አምሮዋችሁ የተደፈነ ጭንቅላት ያለ ሰው ነው ወያኔ ትቶብን የሄደው የኢትዮኤርትራ ጦርነት ጊዜ ሰይጣኑ መለስ ገፕሬዝዳንት ኢሳያስጋ ባድሜን አሳልፎ ለኤርትራ የሰጠና ሰይጣኑ መለስ ታላቂቱዋን ትግራይ እመሰርታለሁ በማለት ከአማራ ክልል የሰረቀውን መሬት ወደትግራይ ለማካተት ስለፈለገ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ በመናገርና አማራውን የጨረሰውና በኤርትራ ወታደር ያስፈጀው ነብሰ በላው ሰይጣኑ መለስ ነው ግን አልሆነም አብቹም ቢሆን አክብሮ ነው የወያኔ ባለስልጣንን ወደሚፈልጉበት ቦታ ያሰናበታቸው እንደስራቸው ቢሆንማ ያሰሩት ማረሚያ ቤት ወደቂሊንጦ ነበር መግባት የነበረባቸው ይሄን ዲስኩርህን ለነደብረፂዮንና ጌታቸው እረዳ የትግራይን ህዝብ አታስጨርሱ ብለክ ንገራቸው ባጫ ደበሌም ሆነ አብቹ ለሀገር አንድነትና ሉአላዊነት የሚያስፈልገውን መስእዋት እየከፈሉ ነው ዝም ብለክ በግላዊ ጥላቻ የማይሆን ነገር አታውራ
@mustefafare9723
@mustefafare9723 2 жыл бұрын
ለማቀራረብ የምትሰራዉ ስራ የሚወደድ ነዉ
@ahatimaattigray1036
@ahatimaattigray1036 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ሀቀኛና ትልቅ ሰው ነህ Salute brother🙏🏾❤️
@akberethagos8363
@akberethagos8363 2 жыл бұрын
ጥሩ ትንተና ከነ ማስረጃው። ይሀ ነው እንግዲህ ሓቁን። በሌላ በኩልም ይህንን ያህል የጀነራልነት መዓርግ ይዞ በአንድ ምላስ ህለት የሚጋጩ ነገሮች ሲናገር አቤት አምላቸ ለዚህች ስልጣን ብሎ ሲራከስ ታዝናለህ። ገና አቁን ሲወጣ ራስ በራሳቸው ሲባሉ እናያለን ጤና ብቻ። ትግራይ ትስዕር።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
አንት አሁን ማውገስ ያለብህ የኢትዮጵያን መንግስት ነው ወይስ ጁንታውን ለምን የትግራይ ወጣት ከብርት ልበስ ነው የተስሩት እ ምነው ቂጥን በሙቅ ዉሃ እሹልኝ አልክ እየሞት ያለው ከትግራይም ነው አታሺቃብጥ ፀብ የጫሩትም ትግራዩች ናቸው ዳቢሎስ ነህ
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ስንቱ አለቀ አማራ ትግሬ ወገኔ
@wanjoocabssaa5037
@wanjoocabssaa5037 2 жыл бұрын
ተሸፍሽ እዉነትን ስለምትገልጥ እዉነት የሆነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ በርታ በዚሁ ቀጥል፡፡
@meazamesele5733
@meazamesele5733 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@Fone_f1
@Fone_f1 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ወንድሜ እንኳን በደህና መጣህ ጠፍተህበን ነበር።በርታ የምታቀርበው ፕሮግራም ጥሩ ነው ቢሆንም ብዙ ይጠበቅብሃል።
@fretgraweyti7687
@fretgraweyti7687 2 жыл бұрын
ተስፉሽ ስለኡነትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሕ 🙏
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 2 жыл бұрын
••• ቀሳዉስቱ አሳች ፣ አንተ አሳች ፣ ሼኩ አሳች ፣ አብይ ገዳይ ፣ ህወሓት ገዳይ !! የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ምስኪን
@alehegnasresa3372
@alehegnasresa3372 2 жыл бұрын
ጥላቻን የተማርነው እኮ ከ TPLF ነው ። ሲጀምር ከፈሪሳዊው አብይ በፊት ብዙ ፈሪሳዉያን tplf አሉ።
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 2 жыл бұрын
እንዴት ጌታው? ወያኔ እዚህ ሲደርስስ፣ማግባት መውለድና መኖር አለ እንዴ? የማን ቀልማዳ ነህ እባክህቀጣፊ!!
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 2 жыл бұрын
ተስፍሽ አንተና ኤድመን በማስረጃ ለእውነት ስለምትቆሙ አድናቂያችሁ ነኝ
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 жыл бұрын
በአለማችን ስልጣን ከሀገርና ከህዝብ በላይ የሆነበት አገር ኢትዮጵያና ኤርትራ ናቸው ለነዚህ እብድ መሪዎች ዱላ የሚያቀብሉ ሆድ አደርና ጭልምተኛ ደጋፊዎች ቁጥርም ቀላል አለመሆኑ ስንመለከት ይህቺ አገር ወዴት እየሄደች እንዳለች ስንመለከት ገደል አፋፍ ላይ እንዳለች የምንረዳ ስንቶቻችን ነን? እንግዲህ አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቁትዎቹ የሚለው አባባል ለዚህ ዘመን የሚሰራ ይመስለኛል
@abbu6942
@abbu6942 2 жыл бұрын
ለእውነት የቁምክ ተስፍሽ እድሚ ይስጥህ የትግራይ ህዝብ አላህ ይጠብቅው ድል ለትግራይ ህዝብ
@freedomfreedom2133
@freedomfreedom2133 2 жыл бұрын
ይህ ነገር እምታወራው በውስጥህ ፈራሄ እግዝአብሄር ስላለ ነው እውነት ያሸንፉል
@eghchxhxhchc4552
@eghchxhxhchc4552 2 жыл бұрын
Tesfish..Ewunet..Lehaq.yeqomk.nek..bepoletikam.behaymanotim..behulum..dinqi.sewnek..Ligelxilih.qalat.yelegnm..belah.bet.selam.ena.tena.Emegnlihaleu...yimechic✊✊✊👍👍👍👍🥰🥰🥰💯💯💯💯🥰🥰🥰💪💪💪
@semahirali8042
@semahirali8042 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ በፊት ቅር ብሎኝ ስለትግራይ ችግር ለምን አታወራም ብየ ወቅሸህ ነበር እውነተኛ ሰው መሆንህ አሳየሀኝ አላህ ይውደድህ
@zenebehadgukidanu2540
@zenebehadgukidanu2540 2 жыл бұрын
እውቀትና ማስረጃ ያለው ሰው ሲያወራ ያምርበታል ።ጎበዝ
@amenmahamad2991
@amenmahamad2991 2 жыл бұрын
Amin 🙏🙏
@axamsam490
@axamsam490 2 жыл бұрын
TESFISH GOD BLESS YOU FOR YOUR HONESTY
@AhmedOsman-cr8jz
@AhmedOsman-cr8jz 2 жыл бұрын
@Tst app ሺ ጊዜ ላይክ የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ #ቴስፍሽዬ ላንተ ነበር የምሰጠው።
@astudemissie9666
@astudemissie9666 2 жыл бұрын
Yeh weleta bes yane semarek begdelut nor ahun afun aykftem neber . TDF merko meftatu yanadedal
@asiacappuccino6137
@asiacappuccino6137 2 жыл бұрын
ትጥቁ ከጥላቱ የሆነ የትግራዪ ህዝብ እድሜና ጤናና ሰጥቶት ጠላቶቹን ቀብሮ ነፃነቱን የውጃል ።
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 жыл бұрын
ተስፍሽዬ አንተን የማመሰግንበት ቃላት አጠረኝ 🙏🙏🙏አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁሌም ከእውነት ጋር ያኑርህ!!!!!!!
@etsayabraha5711
@etsayabraha5711 2 жыл бұрын
ምን አለ ሁሉም እንዳተ ብሆን ውንድሜ 1000ሽ ዓመት ኑሩልኝ💊💊💪⛱💊💊💊💊💊💊
@Mariyam21adey
@Mariyam21adey 2 жыл бұрын
የእውነት ሰው እዳተ አይነት ሰው ነው።
@arayahailu8762
@arayahailu8762 2 жыл бұрын
Greeting Tesfish , if ethiopian people being brainwashed in this day & age , they are truly " SHORT MEMORIES " & deserve what's coming to them , please don't waste your time to wake up these people & don't get marked your self for gossip & hate Also it's no use any more to preach tolerance & peace among ethnics , especially among TIGREAN & amharas . Because the social contract that lasted for thousands of years has broken with in 2 years of hostility . Now it is time to break ethiopia the way of Yugoslavia to see guaranteed peace .
@DaniDani-yn8wy
@DaniDani-yn8wy 2 жыл бұрын
You are always speaking the truth thank you tesfye
@kalayuteka7173
@kalayuteka7173 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ ኣሁንም እውነት ማስተላለፍህን ቀጥልበት Shalom
@astertizazu1012
@astertizazu1012 2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው ከሁሉም ብሔር የእለት ራባቸውን እንኳ ከእናታቸው መሶብ ያልጠገቡ አንጀታቸው ከጀርባቸው ጋር የተጣበቀ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ወጣቶች ናቸው እባካችሁ እንዘንላቸው ሌላ የውጭ ወራሪ አልመጣብን ኧረ በፈጣሪ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን 💚💛🧡
@የፂዎንልጅ
@የፂዎንልጅ 2 жыл бұрын
ተስፍሽዬ በመጨረሻም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች ለእውነት ስለቆም የእብዶችን ስድብ ተራወሬ ሳትሰማ እስከመጨረሻ ስለቆምክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@chaltubeshir3032
@chaltubeshir3032 2 жыл бұрын
I Love this guy always talking the truth bayyee si jaledha tesefshe 🙏🙏🙏
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
እውነትነው እርስበእርስ አባሉን አውን ትውልዱ እየነቃነው በከፊል ሰላም ለአለም የናፈቀው ወገኔ ዳቦነው ሰላምነው እናመሰግናለን ሰላም ለአለም ሰላም ለሰውልጆች ውሉ ይበቃናል ጥላቻ ንቃ ወገን
@bezib2555
@bezib2555 2 жыл бұрын
I’m totally agree with your attitude but why you afraid to say ፈሪሳዊው ጌታቸው ረዳ “ “ ደብረፂዮን and ሌሎች የህዋት አመራሮች?
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድሃው ሕዝብ እኮ ይገድሃል እባክህ ምሕረትህ አድርግልን😢😢😢
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 2 жыл бұрын
ለይሁዳው ጁንታ ንገረው አንተ ልምጥምጥ 😂😂
@bereketgebreyohannes8473
@bereketgebreyohannes8473 2 жыл бұрын
ላለመማር ብዙ ሰይጣናዊ ሀይል ከቦን እንዳለ ባውቅም ዋሾዎች በሀይለ ምድሩ በበዙበት ዘመን ስላለን እግዚአብሔር መንገዱ እንዲያሳጥረው እንደ እናንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን!!!! ንቃ ወገን☝️ ተስፍሽ እግዚአብሔር ያክብርልን!!! መነሻ ሀሳቡ የፃፈወው ወንድማችን መምህር ሄኖክም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@samuelgergs5945
@samuelgergs5945 2 жыл бұрын
ከማካ ይብዙሕልና (እንዳንተ ይብዜልን )
@janetjohannes3392
@janetjohannes3392 2 жыл бұрын
God will pay your price for telling the truth. Keep up the good job exposing these sadist #genocidals. God will punish them all, Amen
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 2 жыл бұрын
He is telling you lie, he is misleading you . It is tegrea youth dying in vain. Dying in mass. It is woyane who killed afar children, amhara children . It is woyane who started the war, but the flame burning tigray. ....we ethiopians will fight to the end. Tplf Has to go. Therfore, debertsion, getachew, tadesse worde, and tsadekan either killed or captured
@ንኹሉግዜኣለዎ-ኰ5ቈ
@ንኹሉግዜኣለዎ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፍሽ እንኳን ሰላም መጣህ የነዚህ በማሃላ የተረከቡት ህዝባቸው ክዶ ስጨፍጭፉ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ትብያ ብንንን ያደርጋቸዋል ስራው ድንቅ ነውና የእግዚአብሔር ስም ይባረክ !!!!!
@Yihune23
@Yihune23 2 жыл бұрын
ማነው ክዶ እየጨፈጨፈ ? ከሻዕቢያ የሚጠብቃችሁን በተኛበት አላረዳችሁም እንዴ🤔? መቸም አንረሳውም ።
@chocolat423
@chocolat423 2 жыл бұрын
ሑሉም ለወንበራቸዉ ነዉ ደሐዉ አለቀ እነሡ በሚያምረዉ መኖሪቸዉ ነዉ ያሉት ልጆቻቸው እዚህ በየአዉሮፓና በየካናዳዉ ደሐዉ🔥🔥🔥🔥🔥
@mylife-1125
@mylife-1125 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ተስፊሽ ወንድመ ኣንተ ጎበዝ ነው ዳኔኤል ርክሰት ኣርዮስ ነው ለእሰያስ ልጅ እኮ ነው፣ ኣብይ ደሞ ለእሰያስ ጫማ ነው- ትክክል ነው ።ዘሕዝን ኤርትራዊ መንእሰይ ኣብ ዘይምልከቶ ይጠፍእ ምህላዉ ጥራሕ እዩ🤐🤐🤐👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@tiksaa3237
@tiksaa3237 2 жыл бұрын
Tesfish, watching you from Ambo 👋👍You used to tell bitter Truth. Appreciate your job🙋👍
ህዝቤ ሆይ እንዴት ነህ? እኔ ደህና ነኝ
42:45
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 11 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 97 МЛН
አብይ አህመድን እንዴት አመነው?
31:33
TST APP
Рет қаралды 142 М.
የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ እንዴት ነህ?
23:03
MUDA scam, Modi in USA, Trump vs Harris | Hafta 504 FULL EPISODE
2:06:21
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው?
26:00
TST APP
Рет қаралды 71 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 11 МЛН