KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑zemari hawaz getachew|| የመቤታችን ዝማሬዎች|| ዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው
20:09
ዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው|| አትሳቱ አዲስ መዝሙር
12:36
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
"Идеальное" преступление
0:39
🛑በሐይማኖት ያዝኩሽ|| አዲስ መዝሙር||Zemari Hawaz getachew
Рет қаралды 48,129
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
ደግ ነሽ ሚዲያ zemari hawaz
Күн бұрын
Пікірлер: 218
@memohmo4116
6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️💚💛❤️💚❤️💛❤️💛❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ መጨርሻችንን ያሳምርልን ወንድማችን ቃልህይዎት ያሰማልን በፀጋው ላይ ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በቤቱ ያኑርህ በቤቱ ያፀናህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetabera8968
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ እሚል መዝሙር ነው ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው🙏🙏✝️
@Maryefentie-1212
Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ድንግል ትጠብቅህ, ዝማሬመላይክት ያሰማልን
@ህሊናዳኛነው
2 жыл бұрын
በጣቶች አደለ በሐይማኖት ያዝኩሺ የጌታየ እናት ድንግል ሆይ እያልኩሺ ✝️ በእደ ስጋ አይለ በእደ ህሊና እናቴ እልሻለሁ እመ ትህትና 💚💛❤🇪🇷አጥንት የሚያለመልም የመልዕክት ዝማሬን ያሰማልን ወንድም ሃዋዝየ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በርታልን ስተየ ሰማሁትኝ መመረጣ ነው በተዋሕዶ መኖር ብዙ ውጣ ወረድም ብታሳልፍም በእግዚአብሔር ቸርነት ዛሬ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤✝️✝️✝️ 💚💛❤
@zemarihawaz1114
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለው
@tajethiopia
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabiher yimasgen ⛪ 🙏 💚💛❤📚
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@tsehayaserat6378
2 жыл бұрын
ወድሜ ሀዋዝየ በውነት ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ጅማሪህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳብርልህ ላተ የተሰጠህ ፀጋልዩነው መዝሙሮችህን በእንባ ነው የምሰማቸው
@QatarRayyan2022
Жыл бұрын
በእንባነው መዝሙርህን እምጨርሠው፣እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ፣የድንግል ማርያም ምልጃ፣የፃድቃን የሠማእታት ጥበቃ አይለዩህ ወድሜ❤❤❤❤❤
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
2 жыл бұрын
ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን⛪🙇
@lidiyatube
2 жыл бұрын
አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሠማልን በእውነት ያተን መዝሙር ስማ አቤት ውስጤ በሀሴት ይሞላል በእድሜ በጤና ያቆይህ በቤቱ ያኑርህ ወድሜ ሀዋዝ 💞💞💞💞💞💞💚❤💛
@zemarihawaz1114
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ሐይሚራያቲብ
2 жыл бұрын
በጣቶቸ አደለም ሐይማኖት ያስኩሺ የጌታየ እና ድንግል ሆይ እያልኩሺ በእደ ሰጋ አደለም በእደ ሕሌና እናቴ እልሻለሁ እመ ትህትና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመ ብርሐን ድንግል ማርያም ፍጻሜህን ታሳምርልህ ቸርነቷ ይብዛልህ🤲
@hanaewnetu8782
2 жыл бұрын
አሜን ፫👏 ዝማሬ መላክታን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ👏
@ስንቅነሽየጅሩዋ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ተባረክ ወንድማችን
@salamasalama1703
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምዬ በረታ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ደስስስስ ስል በማርያም🙏🙏🙏🙏🙏
@taralema6070
2 жыл бұрын
ወድሜ በቤቱ ያፅናህ አቤት ድምፅ 🙏🥰🥰👌👌✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@azmeraazmeraadmasi5338
2 жыл бұрын
Y . 🌂🌼🍀🌾🌽🌽🌾🌾🌁
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን በረከቱን እመቤቴ ታብዛልህ
@cocob7788
2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድማችን
@ya336
2 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ልብን ስብር የሚያደርግ የወላዲተ አምላክን ፍቅር ያሳድርብን በእውነት! የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልህ👏👏💙💙😍
@balatugizaw1229
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መእላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 እመቤቴ ትጠብቅ 💒💒💒
@adishiwetyednglmariyamlj2654
2 жыл бұрын
አርጋኖን በዜማ በጣም ደስ የሚል ነፍስ የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሬ አዋዝ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ድንቅ ወንድማችን
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@tigestdamte3224
2 жыл бұрын
አግዝያብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ አቤት ድምፅ በጣም ያምራል እሠይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት የሠማልን ዝማሬ መላእክት ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@maregmareg2190
2 жыл бұрын
ስወድህ ዝማሪዎችህ እኮ ልዬ ነቸው እውነት ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ብርቅዬ አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን💕👏
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@fauziyafantu822
2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናክ
@marysineshaw9766
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአንተን መዝሙር ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ፀጋውን ያብዛልህ
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@edesedes1676
Жыл бұрын
ውሸታም ባይሆን ጥሩ ነበር
@zjgngjfzhfngij9248
Жыл бұрын
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@እግዛብሄርፍቅርነዉ-ለ5ዸ
Жыл бұрын
ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ አቤት ድምፅ 🙏🥰🥰🥰👌👌
@ማርታነኝቅዱስሚካኤወዳጂ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MartayeTewahedoLiji
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዳቆን ዘማሪሐዋዝ በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@MestawetFiseha
4 ай бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@letaygebrelibanos5623
2 жыл бұрын
መዝምሮችህን ሰምቸው አለጠግብም ወንድሜ እግዚአብሄር ለዘለዓለም በቤቱ ያኑርህ⛪❤❤❤❤🙏🙏🙏
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@getetachane2286
2 жыл бұрын
ዪጠፍጠል መዝሙር ሁሉም እግዚአብሔር ለዘልአለም በቤተ የቆየዉ በርታ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AbdulrahmanYaqoob-q8c
6 ай бұрын
AmeenAmeen Ameen zimare malakten yasamalin❤❤❤❤❤❤❤
@መሲነኝየማዳምቅመም
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዘማሪ ሀዋዝ
@asrbebetikv6369
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤት ድምፅ እልልልልልልል 🥰🥰🥺🙏🙏🙏🙏👆👆👆 ፀጋውን ያብዛልህ ውንደማችን 🥺😭
@lidiyatube
2 жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡሁሉ የክርስቶስ ቤተሠቦች እንድሁም ወድኢትዮጵያወች በሙሉ የፈጣር ጥበቃ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ደሞቸ ስዳችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ 💚💛❤
@selam1624
2 жыл бұрын
አሜን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏😥😥😥❤️❤️❤️✝️✝️✝️💒💒💒
@ejgtue522
2 жыл бұрын
ወዱማችንዝማሬመላአክትንያሠማልን የገልግሎትዘመኑህንይባርክልህ
@yordanos5214
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤
@saraaamarech5920
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡ወንድማችን
@werkitazarra4338
2 жыл бұрын
ወንድማችንበቤቱ።ያፅናህዝማሬመላክትያሠማልን
@lijsamiyoutube6914
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ደስየሚል ምስገና ተባረክልኝ
@ቤተተዋህዶ-ረ1ነ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ይስማልን ዉድማችን ፀጋዉን ታብዛልክ እመቤቴ ተባርክልን
@senisenisenikenda1501
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲 በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
2 жыл бұрын
ዘማሪመልክት ያሠማልን ፀገዉን ያብዘልህ ደሥእሚልሥራነዉ በርታ ወድማችን
@sintayehuassefa7103
2 жыл бұрын
አሜን እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንማችን 🙏🙏🙏
@yehalamoges4553
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ ውድድድድድድ ነው ማደርግህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
2 жыл бұрын
ስወድህ በማርያም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤️🥰🥰🥰
@letaygebrelibanos5623
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ከሁሉም ትለያለህ ♥♥♥♥♥⛪🙏🙏🙏🙏
@tirfebenachewtirfe3315
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@taenechtamenech
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ayelechmulatu3543
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@guuf6600
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ይስማልና ወንድማችን እኔም የዘላአለም ትምንተይ ዘማሪ መህን ነው ትምንተ እንዳሳካልኝ እግዛአብሔር ያአግዘኝ በፀለታቹ አስብኝ ደካማ እህታቹ ተክለ ብላቹ
@አየንየየድንግልልጅ
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት 🤲🕊😘😌😥🤲
@ሂወት-በ7ኘ
2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ዘማሪ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ይበዛለህ❤❤❤
@ራያየtube
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስሰማልን✝️✝️ወንድማቺን👏👏👏
@adma2032
2 жыл бұрын
ሀዋዝ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@raheltsigu1371
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢት ያስማል ወንድማችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙌🙌🙌💞💚💛❤
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@bayushtube7706
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በጣቶቼ አይደለም በሐይማኖት ያዝኩሽ 🌿🌿🌿🌿
@መሲነኝየማዳምቅመም
2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልምዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@አባቴሰቀቀኔ
9 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን የአሰማልን ዝማሬ መለአክትን የአሰማልን ዝማሬ መለአክትን የአሰማልን በቤቱ የአፅናህ ፀጋዉን የአብዛልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yashwaraqwallyashiwarqawal8419
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ይህን ወድማችን መዝሙር ስ ሰማ ልቤ ውስጥ ነዉ የሚገባ
@ኤፍራታ-ዘ7የ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
@dubai123mimiyaenatewaleje4
2 жыл бұрын
ድግል ሆይ ከልጅሽ ጋር ከቅድሣኖች ጋር ከፃድቃን ሠማእታት ጋር ፍፃሜያችን አሣምሪን ሁሌም ምልጃሽ አይለይብን አሜን !!!እናቴ እልሻለሁ እመ ትሕትና !!! በእውነት ለዘማሪያችን ዝማሬ መልአክት ያሠማል ተስፋ እርሥተ ሠማያት ያዋርሥልን ፀጋውን ያብዛሊኝ
@mekdestila5309
Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብም መዝሙሮችህን
@joorykfk330
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🕯️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@mimiyenatienat3517
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእውነት መመረጥ መባረክ ነው ሃዋዝዬ እብርሃን ዘመንህን በሙሉ ብርሃን ታድርግልህ ትባርክልህ ወንድሜ 🙏የደስታ እንባ እያነባሁ ነው መዝሙሮችህን ምሰማቸው ተሰምቶ የማይጠገብ !!!🙏🙏🙏💒💒💒
@zemarihawaz1114
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@selamsisay6350
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@shewaregshewareg4219
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@semuhabeshiawit3597
2 жыл бұрын
በቤቱ ያፆናህ ወድማችን
@ደግነትለራስነዉ-ጨ2ዠ
Жыл бұрын
❤ዝማሬ መላእክት ን ያሰማለን
@Lul19211
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@emebetabera8968
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ🙏✝️👏
@dxadxa7851
2 жыл бұрын
ማርያምን እሁድ እስከሚደርስ በጣም ቸኩየ ነበር የሐዋዝን መዝሙር ለመስማት
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት እመብርሀን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ
@selam4880
2 жыл бұрын
የኔ መልካም ወንድም ብቤቱ ያፅናህ 💒💒💒💒💒💒💒💒🥰
@sarahsar2843
2 жыл бұрын
ዝማሬመላክ ያሠማልንወንዲማችንበቤቱያፅናህ
@ሠላምየተዋህዶልጂ-ዘ2ሠ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልዩ ወንዲማችን ያተ መዝሙሮችኮ ስዴቱን የሚያሥረሱ ብቸኝነት የሚያስረሡ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌿🌿🍂🍂🌼🌼🌻🌼🌺🥀🌹🌹🍂🌿🌾🌾💐
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@sphonetastic4617
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምችን ተባርክልኝ💒🙏🇪🇹
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@aberashsisay5938
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
Жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክትን የሠማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@ስንዱራያዩቱብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ብዝት ይብል ዉድ ወድመችሁ አጥንት የመለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛለህ ያገልግሎት ዘመንህን በቤት ይፈጸምልህ አሜን 💗
@ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ወንድማቺን ሁሌ ያንተን መዝሙሮቺ እያነባሁ ነው የምስማቺው ዝማሪ መላይክት ያስማልን አንጂት የሚበላ መዝሙር እናቴ እመቤቴ ታሪኬን ለውጭው 😭😭😭😭😭
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@wiaamcell4609
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዎንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ
@dxadxa7851
2 жыл бұрын
ፀጋዉ የበዛልህ ወንዲማችን ዝማሬ መላዐክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር በፀጋ ይባርክ
@gubaekanatube-1553
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@diribedase8378
2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወዲማቸን
@enatuabera146
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏
@ranemallsolame2812
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@mohammerahmed1846
2 жыл бұрын
ዝምረ መለዕክት ያስምሌን❤❤😢
@bezuyehumengsite8597
2 жыл бұрын
ዝማሪ ቃለሕይወት ያሠማል አሜን እሜን አሜን
@fikirtefikir2621
2 жыл бұрын
እመብረሀን አትለይህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግልህ
@zemarihawaz1114
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@fikirtefikir2621
2 жыл бұрын
ዘማሬ ሀዋዝ የእግዚአብሔር አገልጋይ የእመብረሀን ልጅ ሙሉ መዝሙርህን ስሠማው ለእኔ የተዘመረ ይመስለኛል ሙሉ ህይወቴን ይነግረኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ እመብረሀን ብትፈቅድ በቅርብ ሀገር ቤት እግባለሁ ብየ አስባለሁ እና መስሙር እንድሠራ ብታግዘኝ ስልክህን ቤትሠጠኝ ሀገር ቤት ስገባ ብደውልልህ ምን ይመስልሀል የኔ ወ ንድም ከይቅርታ ጋር አመሠግናለሁ
@AbrahamTaspo
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@abateewedihalehu6686
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@mohammerahmed1846
2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እመአብታ ውላእትሽ በዝህ ነው 😢😢❤
@ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው
2 жыл бұрын
ዝማሬየ መላክት ያሠማልንን
@tigsigtshw9088
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ☘🕯🕯🎤🎤🎤🎤🎤🕊🕊🕊🕯🕯🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤☘🌹 በእዉነት ለወድማችን ዲያቆን ሐዋዝ🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭 🤲🤲🤲 ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🕯🕯🕯☘⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝✝✝✝🕯🕯⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝🕊🕊🎤🎤🎤🎤🎤🎤✝✝✝🔔🔔🔔🔔💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ስለዝማሬዉ⛪️⛪️⛪️💠✝✝✝✝ የዝማሬዉ ባለቤት አምላክ ስሙ ይመስገን🤲🤲🤲✝✝✝✝🕯🕯🕯
@masartmasarat3419
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@saraabababbnk3107
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️አግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
@dnglmariyamadey3895
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmare melakti yesmealna amlak xega yebzehalka Diakon hawey
@mistreg4725
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏
@SamA-kr4gd
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
2 жыл бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏
@yeshihmarkos5213
2 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ። አሜንንንንንን
@emebetashine5439
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zamaryi melikat yesamalin Edame tena yeasataln ✝️
@mesiman2550
2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን ጊወርጊስ ዘጋስጫ ምስጋና ፀሎተ አርጋኖን :: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች 😍 ምዕመናን መፅሀፈ አርጋኖን ብትፀልዩት የነፍስ እርካታ ታገኙበታላችሁ
20:09
🛑zemari hawaz getachew|| የመቤታችን ዝማሬዎች|| ዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው
ደግ ነሽ ሚዲያ zemari hawaz
Рет қаралды 2,9 М.
12:36
ዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው|| አትሳቱ አዲስ መዝሙር
ደግ ነሽ ሚዲያ zemari hawaz
Рет қаралды 27 М.
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
46:18
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 151 М.
1:04:37
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
52:38
መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60
masresham
Рет қаралды 957 М.
11:00
zemare hawaz getachiew በአዲስ መልክ የተሰራው በመጠበቂያህ
ደግ ነሽ ሚዲያ zemari hawaz
Рет қаралды 31 М.
32:25
Fache Tube - እኩባት መዝሙር zemari Bereket tikue ከም ንጥፉእ ወዲ ክንደይ ተፍቅር ጎይታ ዘልኣለማዊት ነፍሰይ ከመስግኖ ስምካ ከመይ ክርስዖ
Fache Tube
Рет қаралды 52 М.
1:34:23
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
8:51
ዕፀሳቤቕ TV - (በቲ ሓይሊ ዝህበኒ) by Zemari Bereket Tikue : Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
Debesey /ደበሰይ Orthodox Tewahdo Mezmur
Рет қаралды 2,8 МЛН
10:34
🛑አማላጅ ናት ድንግል|| New Ethiopia Orthodox Mezmur by Zemari Hawaz Getachew
ደግ ነሽ ሚዲያ zemari hawaz
Рет қаралды 37 М.
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 854 М.
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН