ልብ የሚነካ ታሪክ የተዘርጉ እጆች በሳራ አህመድ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ ፡ የእውነት እስቲ እራሳችን በሷ ቦታ ሆነን እንመዝነው የምር ሰብር ይኖርን ይሆን

  Рет қаралды 608,022

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 809
@haweekwt1116
@haweekwt1116 5 жыл бұрын
አብሸር እህቶች ወንድማችን በአላህ ተሰፋ አትቁረጥ ሁሉም ነገረ ለኸይር ነው ያርብ አንተው እዘንልን
@saraloveadd7757
@saraloveadd7757 7 жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽር። አንድ ቀን አላህ ይሰጥሻል። አላህ ላንቺም ለኡማውም የሚጠቅም ሷሊህ ልጅ አላህ ይስጥሽ።
@Jatube24
@Jatube24 7 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ እቺ አለም እንደሆና በፈተና የተሞላች ነት በአላህ ተስፈ አይቆረጥም አላህ ኸይሩን ይግጠምሽ
@ስደትእናናፍቆትልጀአለሜነ
@ስደትእናናፍቆትልጀአለሜነ 6 жыл бұрын
ወላሂ አልቻልኩም ልጀ ለኔ ሀሉ ነገሬ ነው ስደት ላይ ወልጀው አሁን ያለው ከማዘሬጋ። ኢትዩ ነው ግን ጧት ማታ ሀሴቤ እሱ ነው በጣም ናፈቀኝ ልጀ ልጀ ሁሌም ኑርልኝ
@ኡሙአብድእሮህማን
@ኡሙአብድእሮህማን 4 жыл бұрын
የእኔ እናት እኔም እዳንችው ነው አመት ሊሆነው ነው አልሀምዲሊላህ ሀሳቤ አዳሬም ውሎየም እዛው ነው እናቴንም ተገላታ ልጄም ተገላቶ ይኖራሉ እህህህህህ አልቻልኩም
@TeaCoffe-qf6mo
@TeaCoffe-qf6mo 3 күн бұрын
ማማዬ ኔም እዳችውነኝ አሏህ በሰላም ያገናኘን😥
@ፋጢማሀሠን
@ፋጢማሀሠን 6 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ በራህመቱ ይርዳሺ ትግሥቱን አላህ ይውፋቅሺ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኪላ ኸይር
@ddff2518
@ddff2518 5 жыл бұрын
እህትአብሽርአለሀከተገሾችጋርነውአለሀይሰጦሸል
@እራህሚነኝብንትባባ
@እራህሚነኝብንትባባ 5 жыл бұрын
ያረብ ይሄ ታሪክ የኔ ይመስለኛል እኔም በተደጋጋሚ አደምጠዋለሁ አላህ ሶብሩን ይስጠን ብቸኝነት ከባድ ነው የምንፈልገውን ማግኘት ከባድ ነው
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ 2 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴዋ
@foz13ahmad89
@foz13ahmad89 7 жыл бұрын
ሱበሀነክ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አላህ ከሶብሮኞች ያድረገን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@fatayasfea5913
@fatayasfea5913 7 жыл бұрын
Foz13 Ahmad Subhnallah
@አልሀምዲላአለኩልሀል
@አልሀምዲላአለኩልሀል 5 жыл бұрын
@@fatayasfea5913 አሚንያረብ
@ፈቲየአላህባሪያየረሡልወዳ
@ፈቲየአላህባሪያየረሡልወዳ 4 жыл бұрын
ሡብሀንአላህ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 8 ай бұрын
ሡበሀን አላህ ያረብ መልካም ልጆችን ይወፍቀን እኔም በትዳሩ አለም ኑሬ ነበር ሀቂቃ ይከብዳል ልጂ እንልለዲሥለዉ እቢ አለኝ እየተዋዴዲን እያለ በልጂ የተነሣ ተለያየን አንወልዲም ብሎኝ አሁን በዱአችሁአሥቡኝ መልካሙንልጆች እዲወፍቀን ያረብ
@hadiyakonjo1386
@hadiyakonjo1386 3 жыл бұрын
ሡባሀን. አላህ. በጣም. አስገራሚ. ታሪክ. አላ ህየ. አተተየየወደደድክልነን. የምንወድ. ባሪያሆችህ. አድርገን
@ሀቢባቢትእስላምአልሀምዱሊ
@ሀቢባቢትእስላምአልሀምዱሊ 7 жыл бұрын
ሀያቲ አላህ ምንዳሺን እረብና አለሚን ይክፈልሺ አብሺሪ አላህ ምን ግዜም ከእኛ ጋ ነው አላህ ሷብር ይስጠን ኡመተል ኢስላም የሀበሻ ልጆች አላህ ባለንበት ይጠብቀን
@tuityui9992
@tuityui9992 6 жыл бұрын
ሰሀነላህ አጀኢብ የሆነ ታሪክ ጀዛኪላኽይር እህት መሰሎችሽን አላህ ያብዛልን አላህ ሶብርን አላይወፍቀን
@semiraseid9699
@semiraseid9699 7 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ በጣም አሳዛኝ እና ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@madinadelil8117
@madinadelil8117 6 жыл бұрын
ይኸብ አሏህ ምነል ሷቢሪን አብሽሪ የእሁቲ ሶብር አድርጊ
@bifetunega9779
@bifetunega9779 4 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነ ወታአላህ ጥሩ ነገር እንጂ መጥፎ ነገር በሂወታችን ውስጥ አያረግም የኔ ቆንጆ አብሽር።
@jamilahsan3855
@jamilahsan3855 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ልብ የሚንካ ታሪክ ነው ኢነላህማአ ሳብረኒ
@rabiaawoli9907
@rabiaawoli9907 7 жыл бұрын
ماشأ اللهያች አይነት ሤቶች በበዙ አላህ ከሦብሮኙች ነው አብሺሪ ውደ ለኽይር ነው የኔውድ ሣራየ
@rabiyaamuon4816
@rabiyaamuon4816 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ልብ የሚነካ ታርክነዉ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@sameramohammed7374
@sameramohammed7374 7 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አላህ ከሶብረኞች ጋር ነው አብሽሪ እህት
@ሉባባየአላህባሪያ-ፐ6ዀ
@ሉባባየአላህባሪያ-ፐ6ዀ 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ልቤን ስብር አርገኝ አይዞሽ እህቴ አላህ ያስብሽውን ያርግልሽ
@haitmozml2061
@haitmozml2061 5 жыл бұрын
አላህ በሁሉም ነገር ሶብር ይስጠን አብሽሪ ወዷትዋ እህቴ አላህ ከአንቺጋ ይሁን ያበር በራህመቱ
@نجاةابراهيم-ن6س
@نجاةابراهيم-ن6س 7 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ውስጥ የሚነካ ታሪክ ነው እስክ ጨርሰው ድረስ ጭንቅ አለኝ ከአላህ መቸም ቢሆን ተስፍ አይቆረጥም አብሽሪ በጀነት ያበስርሻል
@sainabag3125
@sainabag3125 5 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ።
@fjtjuygjk1754
@fjtjuygjk1754 7 жыл бұрын
ሱበሀነላህ አላህ በአላህ ተስፌ አትቁረጭ አላህ አንችን ለመፈተን ነው የኔህት አላህ ይስጥሺ አይዞሺ የኔ ውድ እህት ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጭ አላህ
@fadilahamidala7916
@fadilahamidala7916 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም የምየሰዚን ተሪክ ነዉ ከሰመሁት ቆዬ ግን እንደ አድስ አስለቀሳኝ ወለሂ በጣም የስዝነል አላህ ከሰብረኖች ጋር ነዉ አብሽር እህት አላህ ይርደሽ በዱአሽ ጠክር እኔም በዱአ አረሰሽም ዉዶች የቆዬ ለምን ትለቀለቹ አትበሉ የልሳሙት ይሰመሉ።
@ተወከልቱዓለላሂ
@ተወከልቱዓለላሂ 6 жыл бұрын
ላኢላህ ኣኢላላህ መሃመድ ረሱሉላህ ሱብሃነላህ አህተ ኣይዞሽ ሁሉ ፈተና ለኸይር ነው ኣላህ ይወፍቅሽ ያረብ ይልቦ ኣሳካላት አንሻኣላህ
@Tf-fj3yy
@Tf-fj3yy 6 жыл бұрын
እህቴ.አላህ.የተባረከ.ልጅ.ይስጥሽሽ.ውዴ
@اللهوكيلإناللهمعصابرين
@اللهوكيلإناللهمعصابرين 5 жыл бұрын
ሱብሓን አላህ ያረቢ አብሽሪ አላህ ከሙእሚኖች ጋር ነው በአላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህ ይወፍቅሽ እህት ሂወት ያለ ልጅ ባዶ ናት አላህ ይወፍቀን ሁላችነንም ያረቢ ያረሕማን ልጅ ለፈለገ ልጅን ትዳር ለፈለገ ትዳርን ወፍቀን ኢንሻአላህ
@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ
@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ 5 жыл бұрын
በጣም ያሢዚናል እኔም በዛሪ በነገ በ ጉጉት ላይ ነኛ ባለቤቲም እንደዛው እሰኪ ይሰጣችሁ በሎኘ
@الحمدللهعلىنعمهالاسلامالحمد
@الحمدللهعلىنعمهالاسلامالحمد 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀሽ ሣሊህ ሣሊህ ልጆች ለፈለጋችሁ ሁሉ ይሥጣችሁ
@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ
@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ 5 жыл бұрын
@@الحمدللهعلىنعمهالاسلامالحمد አሚንንንን ያረቢለአለሚን
@hhsh8366
@hhsh8366 5 жыл бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ
@bilen1665
@bilen1665 4 жыл бұрын
እሰ ይስጣችሁ
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀቹ እህቴ አብሽሩ
@Alfa1M
@Alfa1M 7 жыл бұрын
«ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ »(al-anbiya-89) የሚለውን የነቢዩ ዘከርያን ዱዓ ደጋግመሽ አድርጊ!አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን!!
@ፎፊቢንትባባኡሚየሀያቲፎፊ
@ፎፊቢንትባባኡሚየሀያቲፎፊ 5 жыл бұрын
በጣም አሣዛኝ ታሪክ አላህ ይርዳሺ አላህ ለሁላችንም ይርዳን ያርቤ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 4 жыл бұрын
ውነት በጣም ነው ያዘኩት አህቴ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ልጅ አላህ ይወፍቅሽ አይዞሽ ታሪኩ የራሴ እስከሚመስለኝ ነው ያዘኩት
@ሁስንነኝቢንትባባልኑርተደ
@ሁስንነኝቢንትባባልኑርተደ 4 жыл бұрын
ሱብሀነላ አብሽሪ እህት በአላህ ተስፋ አይቆረጥም በጣም ሚያሳዝን ታሪክ እኔ የሆንኩ ሁላ ነው የመሰለኝ እኔም ረያን ሚባል ልጅ አለኝ የልጅነት ስጦታዬ ነው አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ💝💝💝💝💝💐💐💐💐💐
@momenaali5793
@momenaali5793 7 жыл бұрын
ስበሀነ። አላህ። በጣም። ልብየሚነካ በታሪክ ነው። ጀዛከላህ አላህ ኽይረን ጥሩትምረት
@keribintbaba4330
@keribintbaba4330 7 жыл бұрын
የባለ ታሪኳ ባለበት እኔን እየመሰለኝ ውሰጤ ተጨነቀ እኔም ያልወለድኩት የምኞት ልጄን የማላገኝው መሰለኝ ግን ሙእሚን ምንም ቢሆን ከአላህ እዝነት ረህመት ተሰፍ አይቆርጥም እንዲህ የሚሰቃዩ ብዙ እህቶች አሉ ምንም ቢሆን ግን ከአላህ ተሰፍ አትቁረጡ አህባቢ
@ሙሀቡንአላህወረሱሉከሙነኝ
@ሙሀቡንአላህወረሱሉከሙነኝ 7 жыл бұрын
ķèřì Ûm Řêýâň አብሽሪ ውዴ እኔም እዳችው ነው ይዚችን እና በህልሞ ሙሽራ የሆነችውን የሁለቱን።ስሰማ። እባየን መቆጣጠር ነው እሚቅተኝ
@ሀድያአሊሀድያአሊ
@ሀድያአሊሀድያአሊ 7 жыл бұрын
ሙሀቡን አላህ ወረሱሉ ከሙነኝ
@سعادةعمر-ج5ح
@سعادةعمر-ج5ح 7 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@aminaendresi1153
@aminaendresi1153 7 жыл бұрын
Enshallah
@hadaahadaa4180
@hadaahadaa4180 7 жыл бұрын
Amina Endresi
@allahwlikil4853
@allahwlikil4853 6 жыл бұрын
ነብዩ ዝክርያ ን አስታውሱ ሙእሚን ትስፍ አይቁርጥም
@rahmademisi7374
@rahmademisi7374 7 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አልሀምዱሊላህ ይህን ታረክ ከሠማሁት ቆየሁ ግን የበለጥ እዳሥታውሠው አሁን እረዳኝ ጀዛኩም ኸይር
@pakpak6791
@pakpak6791 7 жыл бұрын
አላህ ይረዘቅሽ እህት አይዞሽ በአሏህ ተሥፋ አይቆረጥም
@hjghcycgjhccjjj6740
@hjghcycgjhccjjj6740 7 жыл бұрын
Pak Pak የአላህ
@fafiyafa8362
@fafiyafa8362 6 жыл бұрын
rahma Demisi mhswe
@hjmnbbbn4430
@hjmnbbbn4430 6 жыл бұрын
rahma Demisi quaran
@munaabdala3889
@munaabdala3889 5 жыл бұрын
Abishr eihit Allah lancha. Ayetashlawun.yesetishali baganati allah yebashirishi
@kenzia568kenzia3
@kenzia568kenzia3 7 жыл бұрын
ሡበሀነ አላህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ኢነላህ ማአሣቡርን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ibrahimmuhammad7389
@ibrahimmuhammad7389 6 жыл бұрын
ከአላህ.ተስፍአትቁረጪ.ዱኡአርጊ...ለትዳር.አትፍሪ.ግልጽሁኝ.ኢበዚሁ.ብሮግራምቸርወሬ.ያሰማናል.ያንችን
@ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ
@ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ 7 жыл бұрын
بسم الله والحمد ألله رب العالمين سبحان ألله العطيم لااله الا أللهeeeeeeee جزاكم الله خير
@mersa12
@mersa12 2 жыл бұрын
አሰለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ መሸአላህ አላህበሰማነዉ ተጠቃሚያርገን ኑኑኑእንዛመድ አድስጀማሪነኝ በቅንነት አበረታቱኝ
@abdulazizsaifff8832
@abdulazizsaifff8832 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ትወልጃለሽ አላህ እኮ በባሮቹላይ በር አይዘጋብንም የእዝነት የሆነውን ሁለት በር ቢከፍትልን እንጂ ያለምክናያት አይደለም አንቺ እንደዚህ የሆንሽው
@madinamadina8830
@madinamadina8830 6 жыл бұрын
አው የቆየ ነው ግን ደስ ይለኛል ስሰማው ያስለቅሰኛል። ያላህ ስራው ያረቡ
@zahrasaied377
@zahrasaied377 6 жыл бұрын
ሡባለን አሏህ ውደ አሏህ ሡባሀነሁ ተአላ በዝነቱና በራህመቱ ይመልከተን አሏህ ሆይ ልባችንን በኢማንህ አፅናልን።
@eslamselam360
@eslamselam360 7 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነው ውዶ እህቴ ሞእሚን ከአላህ ተሥፋ አይቆረጥም የአብራክሽን ክፋይ ይወፍቅሽ ዘንድ በዱአ አረሣሽም ለእሡ እሚሣነው አንድም ነገር የለም አብሽሪ የኔ እህት
@የመሬምናፋቂ
@የመሬምናፋቂ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በአላህ ተስፋ አትቁረጭ የኔ ማር እኔ ለናቴ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ልጅ ለመውለድ ብዙ ግዜ እቢ ባላት በ 14 አመቷ ነው የወለደችኝ ተስፋ አትቁረጭ ። ማሬዋ አላህ ይረዝቅሽ ልጆች የዱኒያ ጌጦች የአይን ማረፊያ ናቸው ብኢዝኒሏህ ፈቃድ ልጅ ከወለድሽ ስሙን (ኻሊድ) በይው
@Sofi-fv5hc
@Sofi-fv5hc 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ተስፋ አትቁረጪ አላህ የሚወደውን ባርያ ነው ሚፈትነው ወላሂ ጀግና ነሽ አላህ መጨረሻሽንም ያሳምረው
@rahmademisi7374
@rahmademisi7374 7 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ከአላህ ትሥፋ አትቁረጭ አላህ ሁሉን ተመልካች ነው ታጋሾችን ይወዳል
@abdullahmasheallahmuhammad1596
@abdullahmasheallahmuhammad1596 7 жыл бұрын
አይዞሸ እህት ከአላህ ትሰፋ አትቁረጭ
@ማስተዋልየጎንደርልጅ
@ማስተዋልየጎንደርልጅ 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አንባየ በጉንጮቸ አንደ ውሀ ጅርት እየፈሰሱ ነው ያደመጥኩት አይዞሽ አህቴ ዶክተሮች አትወልጅም ስላሉሽ ተስፍ አትቁርጭ ተስፍሽ ከፈጣሪሽ ይሁን ፀሎት (ድዋ)አድርጊ ጊዜው ቢመሽም ተስፍ ይኑትሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@ፋፊነኝየአላህባሪያየረሡል
@ፋፊነኝየአላህባሪያየረሡል 6 жыл бұрын
ያአላህ
@hhvvhygggfffvvh2156
@hhvvhygggfffvvh2156 7 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ ይወፈቅሽል በአላህ ተሥፉ አይቆረጥም አላህ ያሥብሽው ያሣካልሽ ያረብ
@sindutayehu9771
@sindutayehu9771 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ የኔ ውድ እህት በጣም ያሣዝናል
@zakirjamal6317
@zakirjamal6317 5 жыл бұрын
አብ ሽር እህቴ ከአለሀ ታስፈ አትቁረጭ
@فيصلالعتيبي-د6ط
@فيصلالعتيبي-د6ط 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት
@mohammedyimam6787
@mohammedyimam6787 4 жыл бұрын
አይዞሽ ባላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህ የወፍቅሽ አይዞሽ አጃይባ ሷሊህ የሆነ ልጂ የወፍቅሽ
@እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
@እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 5 жыл бұрын
ያረብ እደው ረሴን መስለኝ ያረብ እደው ያምበጅንን ውፍቀን ያረብ መጨረሽችንንም አስምሪልን
@حواحوا-ض1ث
@حواحوا-ض1ث 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን የኔ ማር አብሽሪ አላህ ከኛጋ ነው ኢንሻአላ
@ameenaameena3374
@ameenaameena3374 5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እህት
@niceprice630
@niceprice630 5 жыл бұрын
ሱባሀነ ላህ አብሽሪ አላህ ይበሽርሻል አላህ ለሁላችንም ይስጠን ያረብ
@atulaadikarisong9163
@atulaadikarisong9163 5 жыл бұрын
የኔልዩ አይዞሽ ሞእሚን ተስፋ አይቆርጥም
@hayatbinthussien7936
@hayatbinthussien7936 6 жыл бұрын
ይህንታርክ.ተሠማሁትቆዬሁ.ግንሡበሀና ሏህ.አይዞብእህቴ.ሶብርአድርጊ.አሏህኸይሩእራዚቂንነው.አብሺሪከአሏህተስፋአትቁርጭ አሏህሶሊህልጆችምይወፉቀን.ሙእሚንምንግዜም.ከአሏህተስፋአትቁርጭ.
@ይህምያልፋል-ሸ3ፐ
@ይህምያልፋል-ሸ3ፐ 7 жыл бұрын
ያርብ 😭😭😭 አላህ ሷሊሁን ልጂ ይወፍቅሽ
@halimamohamad9382
@halimamohamad9382 5 жыл бұрын
ያረብአላህይወፍቅሽእህቴ
@sititnasititna2013
@sititnasititna2013 5 жыл бұрын
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 жыл бұрын
ያረቢ በጣም ልብ ይሰብራል በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
@zinetmohammed2748
@zinetmohammed2748 4 жыл бұрын
አብሽሪእህት የአላህ እዝነት ቅርብነው አይዞሽ ተሥፋ አትቁረጪ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
@messangersofjya4169
@messangersofjya4169 6 жыл бұрын
Neyma Yousef l
@ሀያትየአላህምባሪያነኝሀያ
@ሀያትየአላህምባሪያነኝሀያ 6 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@munaahmed3264
@munaahmed3264 5 жыл бұрын
Neyma Yousef erte4wrfgy
@hananyeallahbareya1467
@hananyeallahbareya1467 5 жыл бұрын
ውዳ እህቴ አይዞሽ ሞሚን ተፋ አይቆርጥም አላህ ይወፍቅሽ
@Selamne
@Selamne Жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አንደትናችሁ ውቤተስቡ ስላምናችሁወይ ማሻ አላህ ተባርክ እርህማን ያረብ የእናት አይዛሽ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ Жыл бұрын
ያረቢአብሺርእሕት💞🌻🌷🌹🙋🎂☝🆗✔
@ሰአድነኝተወደቃሉ
@ሰአድነኝተወደቃሉ 2 жыл бұрын
ሀያቲ አላህ ይሥጥሽ አብሽሪ ኢሻአላህ አላህ ይሠጥሻል አብሽሪ ኢሻአላህ ያረብ በዝነትህ አተ ሥጣት ያረሂም
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
ወላሂ ይህን ታሪክ ስሰማ በጣም ሆደ ይሸበራል አለቅሳለሁ ተሰማሁት ቆየሁ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
መሣጭ ታሪክ ነው ጀዛኩሙላህ ኽይርን አቡ ሀሩን
@vhj9968
@vhj9968 7 жыл бұрын
Subuhan Allah ....ታሪኩ አሳዛኝም አስተማሪ ነው አላህ ለሁላችሁም ኸይሩን ይወፍቀን
@ቅድሚለተወሂድ
@ቅድሚለተወሂድ 3 жыл бұрын
አብሽርእህቴሙእሚንተስፋአይቆርጥምአላህያበሽርሽ
@شوقاليامي-ط3ص
@شوقاليامي-ط3ص 7 жыл бұрын
ዉዴ አሏህ ሶብር ይስጥሽ ሀቂቀተን በጣም ተሠማኝ አይዞሽ አብሽሪ አሏህ ላንቺ ከይር ቢሆን ይሆናል በኢማንሽ ጠንክሪ በጣም ሆደ ተረበሸ ያረብ ልጅ ለሌለዉ ሳሊህ ልጅ ትዳር ለሌለዉ ሳሊህ ትዳርን ወርቀን አንተ በራህመትክ ያአረህማን እረሂም
@ሉባባነኝየረሱልናፋቂ
@ሉባባነኝየረሱልናፋቂ 4 жыл бұрын
የአላህ የኔ ውድ አብሺርአላህለብጎነውአላህ ይወፍቅሽ
@zahrahdj6534
@zahrahdj6534 5 жыл бұрын
አላህ የእዝነቱን በር ይክፈትልሺ
@fatmahal2656
@fatmahal2656 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ አንቺ እኮ ብትወልጅም ልጅ አለሽ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው
@wearemuslimalhamdulillegna6904
@wearemuslimalhamdulillegna6904 7 жыл бұрын
የአላህ በእውነት በጣም አስለቀሽኝ አብሽሪ ያሁቢ ፈመይ የተወከል አለሏህ ወሁወ ሀስቡሁ
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ የነብዩላህ ዘከርያን ታሪክ የነብዩላህ ኢብራሂምን ታሪክ አሥታውሽ ውዴ አላህ እዝነቱ ሠፊናው ውዴ አብሽሪ
@احلامامريان
@احلامامريان 5 жыл бұрын
😭😭😭😭እውነት ለመናገር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ባለ ታሪኳ እኔ እስኪ መስለኝ ድረስ አመመኝ
@zebibahussen5975
@zebibahussen5975 2 жыл бұрын
ማማየ አይዞን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 8 ай бұрын
ሠህ ያረብ
@nesib4635
@nesib4635 5 жыл бұрын
አብሽር የኒዮ ዉድ አለህ ዉባትና ጡሩ በለቤት እደሰጣሽ። አሁንም ይሰጥሸል
@zeharaseid3057
@zeharaseid3057 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ እህት አላህ አዛኝ ሩህሩህ በሆነው መመኪያችን ተስፋ መቁረጥ የለብንም አላህየ ቸር አዛኝ ሩህሩህ ነውና 😭😭😭
@ናኢማብትኢብሮአይሎቭማማባ
@ናኢማብትኢብሮአይሎቭማማባ 6 жыл бұрын
ያረቢ
@ale..9487
@ale..9487 4 жыл бұрын
አብሺር.እህት.ባኣለህ.ታስፈ።አትቁርጭ.የርብ..ላሁሉም.ልጂ.ላፍላጋ.ውፍቃው.የእላህ.
@bangladeshbangladash4630
@bangladeshbangladash4630 5 жыл бұрын
ወይእህት እናሊላሂ ወኢናራጅኡን አብሽሪ አላህ ተሰብሮኞች ነው የኔእህት አብሽሪ እዱኒላይ ፈተናናት የኔቆጆ አብሽሪ ያረብ አላህ ይዘንልን
@fetiyaabajihad2131
@fetiyaabajihad2131 7 жыл бұрын
Subahana Allah betam yemiyasazin tarik New ayizosh ihitee ke Allah rahamet tasfa ayiqoraxim Allah yiwofiqish ensha Allah
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
አላህ ከሰብረኞች ጋር ነው ውድ እህቶች እና ወንድሞች አላህ ሰብር እንድሰጠን ዳእዋ አድርጉ
@ረሂማቢንትባባየጉራጌልጅነ
@ረሂማቢንትባባየጉራጌልጅነ 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል አላህ ለሁላችንም ሶብር ይስጠን ወንድምሽም አላህ ኸይር ጀዛዉን ይክፈለዉ ከነ ሚስቱ አላህ ይጠብቃቸዉ አንቺንም አላህ ኸይር ምኞትሽን ያሳካልሽ
@ለዉዷእህቴ
@ለዉዷእህቴ 6 жыл бұрын
አሰዘኝ ታሪክ ነዉ አብሽሪ አለህ ይሶብርሽ የረብ አለህ ለሁለችንም ልጅ ይወፍቀን ልጅ የሚመስል ነገር የለም
@saadatsaadat5205
@saadatsaadat5205 7 жыл бұрын
ያረቢ፡አተ፡እዘንላትአላህዋ፡ጀነትን፡ወፍቃት፡ያረቢ፡ዉስጤተነካ፡ለሁላችንም፡እዝነቱን፡እራህመቱን፡ይለግስልን፡ያረብ
@fatumamohammed6661
@fatumamohammed6661 7 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ከአላህ ተሥፍ አይቆረጥም
@semirayallahbariya1055
@semirayallahbariya1055 4 жыл бұрын
Subahenallah betam yasaznal
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
ሡባሀናአሏህ እህቴ ምን እንደምል አላቅም አላህ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋፊየወሎልጂአላህወኪል
@ፋፊየወሎልጂአላህወኪል 7 жыл бұрын
አላህ የርዝቅሽእህት ባአላህ ተሥፋ አይቆረጥም ዱአ አርጊ ማር አይዞሽ ሀያቲ
@AlAjmal-yh8hk
@AlAjmal-yh8hk 7 жыл бұрын
አደምፋቅር አላህወኪል kkk
@zdmashallh980
@zdmashallh980 7 жыл бұрын
አይዞሸ በአላሕ ተስፋ አይቆረጥም በቅርቡ አለህ ሱብሐነሁ ወተአላ የራሰሸን ልጅ አሳቅፎሽ ደሰታሸን እንምታካፍይን በአላህ ተስፍ አለን
@ወሎየዊ-መ3ጘ
@ወሎየዊ-መ3ጘ 7 жыл бұрын
አላህየሠጠሽልከአላህተስፍአትቀረጨ
@sadyhasn4183
@sadyhasn4183 7 жыл бұрын
አላሕይረዝቅሽ
@نننن-و5ز
@نننن-و5ز 6 жыл бұрын
ፋፊ የወሎ ልጂ አላህወኪል አላህይረዝቅሽሁሉምበአላህፍቃድነው
@hayathayathayat4695
@hayathayathayat4695 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አይዞሽልኝ እህት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህ ይወፍቅሽ
@Ahmed-qt7yr
@Ahmed-qt7yr 5 жыл бұрын
ሱበሀነላህ። አብሽሩ። ውድ። የአኬራ። ህቴ አላህም። ታጋሾችን ያበስራቸዋል። አብሽሩ።
@bsamal7arthe896
@bsamal7arthe896 7 жыл бұрын
አላህ ያረቢ የምንፈልገውን። አላህ ይወፍቀን ላአንችም አላህ ሶልህ ልጅ አላህ ይስጥሽ። እህት ሁልግዜም ድአአደርግልሻለሁ
@allahwlikil4853
@allahwlikil4853 6 жыл бұрын
አብሽርይ አላህ ሁሉንም ነግር አላህ የሚውድውን ይፍትናል
@zahbadem8217
@zahbadem8217 7 жыл бұрын
SubhanAlah ALAH ywefkshi Eht
@makiyamohammed8620
@makiyamohammed8620 3 жыл бұрын
Maaashaaaa Allah maaashaaaa Allah maaashaaaa Allah jzk
@እስላምነዉሂወቴአልሃምዱሊ
@እስላምነዉሂወቴአልሃምዱሊ 4 жыл бұрын
😭😭አብሽር እህቴ
@zaheerbabarpakistani8951
@zaheerbabarpakistani8951 6 жыл бұрын
አብሽሪ ሙሚንተስፋ አይቆርጥም አላህ አድቀን ያስብሻል እነወሻአላህ
@Ali-pv5xc
@Ali-pv5xc 6 жыл бұрын
አብሺር የኔ ማሬ አላህ ይረዝቅሺ
@መዲብንትሰይድ
@መዲብንትሰይድ 2 жыл бұрын
እህቴ እድሜየ ሄዴ ብለሽ ተስፍ እንዳትቆርጭ ሙዕሚን ተስፍ አይቆርጥም ለነብያችን ዘከርያ ልጅን የወፈቀ ጌታ ላንችም ይወፍቅሻል በድአ ተበራች የተባረከ ልጂም አላህ ይወፍቅሽ 🤲🤲
@njmm2400
@njmm2400 6 жыл бұрын
يالله •اللّـہ̣̥ يوفقن جميع يارب
@AaaAaa-jw9og
@AaaAaa-jw9og 4 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@tybederb5546
@tybederb5546 7 жыл бұрын
jazakumulh kiren jeza
@جمعهمحمد-ب8ط
@جمعهمحمد-ب8ط 5 жыл бұрын
ያረብ
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 684 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН
የአቲካ ታሪክ ይደመጥ
1:13:52
Nuh tube
Рет қаралды 511
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 684 М.