ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ

  Рет қаралды 301,996

Yared Negu

Yared Negu

Күн бұрын

“Join Yared Negu on an emotional journey as he travels to Dubai to meet Fasica, a popular TikToker. Fasica shares her heartwarming story about missing her son, who lives in Ethiopia. She hopes that Yared can help reunite her with her beloved child. Get ready for tears, laughter, and a powerful connection between two souls separated by distance.”
🌟 Don't forget to hit the like button, subscribe, and ring the bell to stay updated with Yared Negu's latest releases and concerts. Share this video with friends and family to spread the joy of Ethiopian music!
👉 Follow Yared Negu on Social Media:
Instagram: / yarednegu
Spotify: open.spotify.c....
Facebook: / yaredneguofficial

Пікірлер: 2 700
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 2 ай бұрын
ይቺ ምስኪን ልጅ የሆነች ቦጅቧጃ ነገር ናት እኮ የዋህነትዋ ልብዋ ነጭ የሆነች ልጅ ናት እግዛብሄር ለሀገርሽ ያብቃሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ የምትወጃቸው ሁሉ በእገሽዛብሄር የተጠበቁ ይሁኑልሽ❤❤❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 2 ай бұрын
ሀይማኖቱን ቀየረ የምትሉ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ ከመኪና ወርዶ ሲሳለም አየሁት ❤ተመስጌን ጌታየ ያሬድ እውነት ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ወድሜ❤
@mefordada
@mefordada 2 ай бұрын
@@Mesart-mr9sr መልካም ሰወች ላይ በአብዛኛው ያልሆነ ስም መለጠፍ መለያችን ሁኗል 🤣🤣🤣ማስተዋሉን ያድለን ነው
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 2 ай бұрын
@@Mesart-mr9sr ቢቀይርም እኮ መብቱ ነው የራሱን ነብስ ይዞ ነው ሊጠላ አይገባም:ያሬድ በጣም መልካም ልጅ ነው👍
@ZulfaZuma
@ZulfaZuma 2 ай бұрын
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅ የፈጣሪ ፀጋ ነው ምርጥ ሰው ያሬዶ እድሜ ጤና ይስጥህ❤
@الحمدلله-ل5ع3س
@الحمدلله-ل5ع3س 2 ай бұрын
የኔ አባት እድግ በልላት ፋሲካየ የኔ የዋህ ያሬድየ ምርጥ ሰዉ መልካምነት ለራስ ነዉ😢😢❤❤❤
@rroselave2755
@rroselave2755 3 ай бұрын
ያሬድ ነጉ ተባረክ የልጅ ናፍቆት ሁላችንም ጋነው እሷን እንዳስደሰካት ፈጣሪ ያስደስትክ ተባረክ
@meseretreta2028
@meseretreta2028 3 ай бұрын
የአንድ እናት እንባ ሲታበስ የሁሉ እናት ደስታ ነው ያሪዶ እግዚኣብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ
@fasikafasika5623
@fasikafasika5623 3 ай бұрын
ያሬድ ነጉ እኮ እድል የለውምና ነው እጂ በጣም መልካም ሰው ነው ግን ምንም ቢሰራ አሽቃባጭ ይሉታል ግን እውነታው በጣም መልካም ነው😍@yared negu
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለው እውነት ካስተዳደጉ ጀምሮ አመጣጡን እማይረሳ ነው ያሬዶ እኛ ኢትዯጲያኖች ስንባል የማይኦን ስም ስለምንሰጥ ነው
@samritube645
@samritube645 2 ай бұрын
*ልጅ ያላችሁ እድለኛ ናችሁ ፈጣሪን አመስግኑ ቢያንስ ዘራችሁን ተክታንዃል እኛ አለን አይደል ወይ ገንዘብ የለን ወይ ጥሩ ሂወት የለን😭መንከራተት ብቻ*
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 2 ай бұрын
የተሻለ ቀን ይመጣል ለኛም
@Sofia-l8l6l
@Sofia-l8l6l 2 ай бұрын
አወ አልሐምዱሊላሕ ከሥዴት መልሥ ልጅ ወልጄ ወደ ሥዴት ተመለስኩ እኔም አለሑ በልጄ ናፍቆት እየተሠቃየሑ ሑሌየ እናቴዋ እያለ የሚጠራኝ ድምፁ ከልቤ አይጠፋም ብቻ አልሐምዱሊላሕ አለኩለሐል 😢😢😢😢
@tuuilgig
@tuuilgig 2 ай бұрын
እስኪ ይሁን እሱ ያውቅልናል 😢
@yemareyam-i4h
@yemareyam-i4h 2 ай бұрын
@@samritube645 አይዞኝ የኔ ውድ ዋናው ጤና ነው ሀሉም ነገር በጊዜው ነው የሚሆነው ማን እንዳቀደው ይኖራል ብለሽ ነዉ
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
@@samritube645 😥የልቤን ነው የተናገርሽው
@tigistt7227
@tigistt7227 2 ай бұрын
እኔ ላንተ ቃላት አጣሁ እንዳከበርካት እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ክብርን ያጎናፅፍህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምነት ለራስ ነው ክፉ አይንካህ🥰🥰🥰🥰🥰
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 ай бұрын
ሳላስበው ነው ያየሁት እግዚአብሔር ያከብርህ ወንድማችን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እድለኛ ነሽ ወልደሽ በመምጣትሽ እንኳን መውለድ ባል ሳናገባ 7 አመት ከሞላን አንድዋ እኔ ነኝ 😢 እግዚአብሔር ስደታችን አሳጥር ለአገራችን ያብቃን ወንድም አህቶቼ
@WenCvvv
@WenCvvv 2 ай бұрын
@@degneshkidanu355 እኔም በልጅነቴ ነዉ የወለድኩት አብረን አድገናል ይደግልሽ በሉኝ
@baseapptube
@baseapptube 3 ай бұрын
ሰዎች ያሬድን ለምን እንደሚጠሉት አይገባኝም.. ለኔ በጣም ሚመቸኝ አርቲስት ነው 😘
@KukuMussa
@KukuMussa 3 ай бұрын
@@baseapptube መልካም ሰው እኮ ጠላቱ ብዙ ነው
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 2 ай бұрын
በእውነት ያሬዶ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ የእዚችን ምስኪን ልብ ስላስደሰትካት እግዚአብሔር በሂወትህ ሁሉ የሚያስደሰት ነገር ይስጥህ ተባረክ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 3 ай бұрын
በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያሬዶ አንተ ትለያለህ በቃ ተባረክ ኡፍፍፍ❤❤❤
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 2 ай бұрын
ይሄ ነዉ ኢትዮጲያዊነት ❤ከልጅሽ ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ
@yetnayetd3755
@yetnayetd3755 2 ай бұрын
መልካም ነገር ለመስራት መልካም ሰው መሆን በቂ ነው ያሬድ ተባረክ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ሁን ሌሎች ተማሩ ከሱ❤
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 3 ай бұрын
ያሬድ ትለያለ እውነት የልቧን እንዳደረስክ ያሰብከው ሁሉ የልብክ ይድረስ ምርጥ ሰው እድገትክን ማትረሳ ክበርልን 🥰🥰🥰🥰
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 3 ай бұрын
ውይ ያሬድ መልካም ሰው በጣም ልቤን የነካኝ ፓርት ስጦታውን በራሱ ወጭ ገዝቶ እናትህ ናት የላከችለት ያለበት ፓርት አስለቅሶኛል😢 ይህ ማለት ልጆች እናታቸው ውጭ እንዳለች ሲያቁ ከእሷ ሚጠብቁት ነገር ስላለ ገብቶት እሷ ላከችልኝ ብሎ ለእናቱ ያለው ፍቅር እንድጨምር ብሎ እንደሆነ ነው የገባኝ በኡነት ትልቅ ሰው ነህ ያደረከው ነገር ሁሉ አላህ ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤
@UmuNebil-z1t
@UmuNebil-z1t 3 ай бұрын
እናት ስለሆንኩ የልጅን ናፍቆትና ፍቅር አውቀዋለሁ እህህህህህ😢😢😢 አሏህ ያሳድግልሽ
@mefordada
@mefordada 2 ай бұрын
ያሬዶ ትልቅ ሰው ቸሩ መድኃኔዓለም ልብህን አይለውጥብህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ልጅ ይውጣልህ ❤❤❤❤
@MmAa-he8nm
@MmAa-he8nm 2 ай бұрын
ለሰው ልጅ ትልቁ አብት ጤና ነዉ እና ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ
@chaltuwardofa1615
@chaltuwardofa1615 3 ай бұрын
አሜን አሜን ያሬድ ተባረክ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቀ ❤❤❤❤
@ZabedarAyele
@ZabedarAyele 3 ай бұрын
ያሬድ እግዚአብሄር ትልቅ ከስምህ በላይ ትልቅ ያድርግህ የሰው ፍቅር የሚገባህ አብዝቶ ይስጥህ ለእኔ ልጅ እንደተደረገለት ነው የምቆጥረው
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 ай бұрын
ያሬዱ ምርጥ ሰው መሆኑን እስካሁን አታቁም እንዲ ስንት የጎዳና ልጆችን ይረዳ እንደነበር ❤❤❤❤❤❤
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
"ተባረክ የእውነት ትልቅ ሰው ነክ ያሬዳ"
@zainaba548
@zainaba548 2 ай бұрын
ያሪድ በጣም መልካም ሰዉነህ ትህትና በጣም ደስይላል ልጁ ላይ ያየሁት ስሜት ያስለቅሳል ከናቱጋ በሰላም ያገናኘዉ የስደትኑሮ አላህ በቃችሁ ብሎን የራሳችን ሂወት ይስን ያረብ😢😢😢😢
@Yeabu787
@Yeabu787 3 ай бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ😢ብዙ ህመሞቻችንን ተሸክመን ነዉ ስደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢❤❤❤ያሬዶን ይበልጥ አከበርኩት ማርያምን ክበርልኝ❤❤
@AdTe-zy9jn
@AdTe-zy9jn 3 ай бұрын
አሜን❤🎉
@hewanderbew800
@hewanderbew800 3 ай бұрын
ቃላት አጣሑልህ ያሬዶ አምላክ ብድሩን ይክፈልሕ ፋሲኪዬ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም የልጅ ነገር🙏😭😭💪
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 3 ай бұрын
ያሬድዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ልጅ ተባረክ ፋሲካዬ በሰላም ያገናኝሽ 🙏❤❤እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢የእውነት የልጅ ናፍቆት እንዴት እንደሚያቃጥል ብቻ ተመስገን
@madinam4674
@madinam4674 2 ай бұрын
መሽአላ ደስይላን አላህ ይስጥህ አላህ ያክብርህ አላህ ያስደስትህ ፈሲጋየን ስደተኝይቱን እዳስደሰትካት አርቲስቶችም እኛን ስደተኞችን ትወዱነአላችሁማለትነው እኔ ተዋቅሰው ሰውየሚንቅ እኛን የምንቁ ይመስለኝነበር ለከም መልካም ሰው አላችሁ እኔም ከሀገር ስመጣ እዳከኝህ እፈልጋለሁ አተ ኩራተኝ አደልህም ደስየምትል ሰውነህ ስደተኝ አክባሩ ያሬዲየ ሰላምህ ይብዛልኝ እዳትቀየር እዳኮራ ❤❤❤
@AmenMekonen-f4m
@AmenMekonen-f4m 2 ай бұрын
Creativity ማለት ይሄ ነው በርታልን ያሬዶ በስም በዝና ትርጉም ያለው ስራ! ማንም ሰው በጥሩም በመጥፎም ለመታወቅ የሱ ምርጫና የአስተሳሰብ ደረጃ ነው። ድንቅ ሀሳብና ስራ ነው አርአያ መሆን የሚያስችል። ይቅናህ ያሬድዬ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 3 ай бұрын
ኡፋፋፋ የኔ አባት 😭ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ ፋሲካ ያሬዶ ክበርልን 🙏የእውነት በጣም ነው የተደሰትንብክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@ማርያም-ኀ1ፀ
@ማርያም-ኀ1ፀ 3 ай бұрын
የእውነት ያሬድ አከበርኩህ ከልቤ እግዚአብሔር ያክብርህ ባለህበት ቦታ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@abelb5604
@abelb5604 3 ай бұрын
ለፋሲካ ያደረክላት በጣም ደስ ይላል እግዛቤሄር ይስጥኸ❤
@mominaqasim1653
@mominaqasim1653 2 ай бұрын
ያሬዶ በመጀመሪያ አድናቂህ ነኝ ጥሩልባለህ ፈጣሪ ያሰብከውን ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤አባቴ
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ 2 ай бұрын
ተባረክ ያሬዶ የሁላችንንም ልጆች የጎበኘህልን ያህል ነው ደስስስስስ ያለኝ ❤
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 3 ай бұрын
ያሬድ ለካ እደዚህ ጨዋነህደ የሠውልጅ አይቶ መፍረድ ከባድነው 😢😢😢😢እኔ እደዚህ አትመስለኝም ነበሪ ለማንኛውም ጥሩ መስራትለራስነው በሪታ ወድሜ እናመሠግናለን ደሞ ሰብስክራይብ አድሪጌሀለሁ አካውቱ ያተነው ሠህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 3 ай бұрын
በጣም
@fgty4821
@fgty4821 3 ай бұрын
ለካ ሰዉን ከላይ ማወቅ አይቻልም ጉረኛ ይመስለኝ ነበር ያሬድ ለካ ምርጥ ልጅ ነዉ
@Alhamdulillah-pc7ru
@Alhamdulillah-pc7ru 3 ай бұрын
ማነው ከቲክቶክ አይቶ ፈልጎ የመጣ መለየትን እኮ የወለደ አይደለም ወልዶ የተለየ ነው ህመሙን የሚያውቀው ልጀ ናፈቅሽኝ ወላሂ ናፈቅሽኝ 😢😢😢😢😢
@honeytube914
@honeytube914 2 ай бұрын
ያሬዶ መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ ወንድምዬ
@alZain-l9w
@alZain-l9w 2 ай бұрын
ከቃል በላይ ነው እውነት ገራሚ ልጅ ነህ ያሬዶ ክበርልን ❤❤❤❤
@tsionasefa1098
@tsionasefa1098 3 ай бұрын
ልጅ ያለው ስሜቱን ያውቀዋል የእውነት በጣም አለቀስሁ የኔ ናፍቆት 😢😢
@ዉዉዋ
@ዉዉዋ 3 ай бұрын
ከባድ ነዉ🥺
@tupe8497
@tupe8497 3 ай бұрын
ወልጄ ልጅ ባይኖርኝም ስሜትዋ ይግባኛል ፈጣሪ ይርዳሽ ፋሲካ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
ዋው!ያሬዶ የሰውልክ ሰው አክባሪ ጌታ ያክብርህ ቤቢ ጌታ ለ ቁም ነገር ያብቃህ ❤️❤️
@AAAAAA-ux2dg
@AAAAAA-ux2dg 2 ай бұрын
እዉነት አንተ የተባርክ ሰው ነህ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 2 ай бұрын
ትልቅ ሰው ነህ በጣም እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ ። የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው !
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 ай бұрын
የሬዶ ለካ ቅን ልብ ነው ያለህ ተቀላቀልኩህ ምርጥ ሰው
@KasiAbera-lv8dm
@KasiAbera-lv8dm 3 ай бұрын
ስሜታችንን የሚረዳን ሰው እንዳለ ባንተ ዉስጥ አየው በጣም አከበርኩ ያሬዶ 🙏
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 3 ай бұрын
በብዙ ተባረክ❤ ለልጄ የተደረገለት ያህል ነው ደስስስ ያለኝ
@MisrakAsefa-h9k
@MisrakAsefa-h9k 2 ай бұрын
ያሬድ አንተ በጣም ልበ ቀና ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሊዲያሀበሻ
@ሊዲያሀበሻ 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ💔😭ያሬድ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ከጤና ጋር ተባረክ🥰💖🙏🏽
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ቃልህን ጠብቀህ ማስደሰትህ
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 3 ай бұрын
ቲክቶክላይ እደኔ አይቶ የመጣ👍🙋🙋🙋
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
ያሬድ መልካም፡ሰው፡እኔም ስደት ከወጣሁ 11 አመቴነው፡የኔንም ልጆች፡ጎምኝልኝ ስሞትልህ❤
@hayatmko9818
@hayatmko9818 2 ай бұрын
ያሬዶ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ ወድሜ ሰው አክባሪ ጥሩ ልብ ያለህ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 2 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ፋሲካ ምርጥ ግንፎ ያስታውቃል❤❤❤ ያሬድ ምርጥ ሰው
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 3 ай бұрын
ያሬደዬ እግዚአብሄር ያክብርክ ❤❤ያኔን ልጀ ያየክ ያክል ነው ደሰታ ያተሰማኝ😢😢😢ማርያምን❤ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፈሲክዬ ላንቺ በጣም ደሰ ያሬደዬእግዚአብሄርያክብርክያኔንልጀያየክያክልነውደሰታያተሰማኝማርያምንፈሲክዬላንቺበጣምደሰብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 3 ай бұрын
የኔ ጌታ ልጇ ደስ ስል እድግ በል 😢❤❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 3 ай бұрын
አይ ስደት፣😥😥ስንቱን እናት ከልጅ ይለያል ማጣት ክፉ።
@Samrisamri-p4w
@Samrisamri-p4w 2 ай бұрын
የምር በዚህ ልክ አልጠበኩም ነበር ይሄንን ስልህ እደማንኛውም ነገር ሳይሆን ከልቤ ነው ብዙ ሰው አመስግኖህ ይሆናል ይሄ ትልቁ ነገር ነው ይሄንን የሚረዳው ስደት ያለ ብቻ ነው እና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ነገር አድርገህ ይሆናል ግን ይሄ ከምንም በላይ ትልቁ ነው እናመሰግናለን ያሬድ ክበርልን እዲሁ ስሜቷን አይተህ ስለተረዳሀት 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ እናት 😢😢💔 ሁልም እናት ናት 💋 በጣም እያላቃስኩ ነው ቪዶን ያጫርስኩት በሰላም ታጋናኙ ❤️❤️ ልጅም ልክ እንዴ እናት ❤️❤️❤️
@Black-yaredo
@Black-yaredo 3 ай бұрын
የሰዉነት ልክ አንተ ነህ አባቴ ፈጣር ያክብርህ🙏🥰👑👑👑
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 ай бұрын
ልጁ ልክ እንደ እናቱ ፍቅር የሆነ ያሬድ ድሮም እወድሀለው ለካ እንደዚ ቁም ነገረኛ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ
@Netsanetab69
@Netsanetab69 3 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ደስየሚለው ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት ግን እንደኔ እሄን ቪድዮ ሲያይ ያለቀሰ ያለ አይመስለኝም የምር በጣም ነው የሚከፋው የልጅ ናፍቆት እኮ በጣም ይለያል የምር ብቻ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እኔ........?........
@TsehayTsehay-c4n
@TsehayTsehay-c4n 2 ай бұрын
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
ያሬዶ የኔም ልጅ በጣም ይወድሀል ያአንተ ዘፈን እየዘፈነነው ያደገው እሱም መርካቶ ተወልዶ ያደገው አሁን ግን አደገልኝ አልሀምድሊላህ ሣይህ ልጄን አሥታውሳለሁ ❤❤❤ 💪
@Tigist-d8v
@Tigist-d8v 2 ай бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር ያክብርህ ፋሲካን ሰለምወዳት ነበር ቪዲዮውን የከፈትኩት በአጋጣሚ አንድ ሰፈር ነን ማርያም ቤተክርስትያንን ስላሳየህኝ በድጋሚ አመሰገንሀለሁ ፋሲካዬ ላገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ።
@Susutub-m5k
@Susutub-m5k 2 ай бұрын
ዎውው እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰
@Zedutbe
@Zedutbe 2 ай бұрын
በጣም ትለያለህ እኛ አረብ ሀገር ላለን እንኳን ያተ ኣይነት ታዋቂ ዝነኛ ቀርቶ ከኛ እንኳን የማይሻሉት ለኛ ጥሩ የሆነ ኣመለካከት የላቸውም ክበር ኣላህ ማሥተዋልን ይጨምርልህ ክፉ ኣይንካህ 🤲🤲🤲
@FekerHayle
@FekerHayle 2 ай бұрын
ያሬዶ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስልጥን የኔ ብርቱ ሰው
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 2 ай бұрын
ያሬዶ ትልቅ ሰው ጎበዝ እግዚያብሔር ይርዳህ ይባርክ🙏
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 3 ай бұрын
አላህ ያክብርህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያሬድ ለሰዉ ዝቅ ስትል ፈጣሪ ደግሞ ከፍ ያድርጋል
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ🎉🎉
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd 2 ай бұрын
ያሬዶ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤😢😢😢😢
@helinabelayneh8477
@helinabelayneh8477 2 ай бұрын
የሚያሳዝን ልጅ 😊 እግዚአብሔር ይስጥህ ያሬዶ
@Tsegi-p2t
@Tsegi-p2t 2 ай бұрын
በእውነት ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ አስለቀሰቺኝ ምክንያቱም........ያሬዶ እንወድሀለን❤❤❤
@ሚታ
@ሚታ 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ፋሲካ ያሬድ ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ያክብረህ❤
@ToybaNuriya
@ToybaNuriya 3 ай бұрын
ያሬዶ የእውነትም ሰው ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@efrat-x4k
@efrat-x4k 3 ай бұрын
አሰላ የፍቅር ሀገር 🎉🎉ያአሰላ ልጆች እስኪ ላይክ አድትጉኝን❤❤❤
@EmuyGebra
@EmuyGebra 2 ай бұрын
ተባረክ ያሬዶ እንወድሀለን ሰው አክባሪ ወንድማችን
@MekdesMekdi-k5d
@MekdesMekdi-k5d 2 ай бұрын
ተባረክ የእውነት ትልቅ ሰው ነክ ያሬዳ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ያሬድ ወንድማችን ፋሲካ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አሜን
@ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ
@ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ 2 ай бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር ያክብሪልን የእዉነት ትለያሌህ የኔ ድንቡሽቡሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሰድግልሽ🎉❤😘😘😍😍
@zainaba548
@zainaba548 2 ай бұрын
የኔዉድ ልጁ እደት እዳስለቀሰኝ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@FeraweAbera
@FeraweAbera 2 ай бұрын
መልካምነት ትርፉ ብዙ ነው ያሬድ ቀጥልበት
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 ай бұрын
,ያሬድ እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ
@abibeyene9692
@abibeyene9692 2 ай бұрын
አከበርኩህኝ ያሬድ ነጉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@bsquadreact
@bsquadreact 3 ай бұрын
🔥ያሬዶ በራሱ ቻናል መቷል እስኪ የምትወዱት በ👍 አሳዩን🔥
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 ай бұрын
ያሬዶ የምር መልካም ሰዉ ነህ የምር ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 3 ай бұрын
ያሬድ የምር ትልቅ ሰው ነህ🎉🎉🎉❤❤❤
@arsemagmikael9606
@arsemagmikael9606 2 ай бұрын
የእውነት በታም ትልቅ ስውነክ እስካሁን ድባይ እየሄድ ባካል ያገኝዋት ብዙ አርቲስቶችን አይቻለው አንዳቸውም ግን ስለግል ህይወትዋ እስዋን እሚያስደስት ነገር ድንግት አድርገው አላየንም ያአንተግን ይእለያል እርቀን ስለምንእ ኖር በስውሀገር ቤተስብ በጣም ይእናፍቀናል እና እንደዚ አይነት ነገር ሳይ እራሴን መቆጣጠር አልችልም በጣም ያስለቅስኛል ያሬዳ በታም የተባረክ ስው ነክ እግ/ር ብህይወትክ ሁሉ በቴና በደስታ ያኑርክ ክእፋ አይንካህ
@LoLa-fv8nr
@LoLa-fv8nr 2 ай бұрын
ምን አይነት ደግ ነህ ያሬዶ አንተም 👌😥
@Davidm127
@Davidm127 2 ай бұрын
ያሬዶ ልዩ ሰው ትለያለህ ዝቅታን የሚያውቅ ወደ ታች መመልከት ይችላል
@ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
@ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ 3 ай бұрын
ያሬዶ እደዚህ ቁም ነገረኛ ነውዴ ዋው❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤
@WorkeDemessew
@WorkeDemessew 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አንተ የሰው ልክ ነህ ታዋቂነትህ ሳያኮራህ እራስህን ዝቅ አድርገህ ከምስኪኗ ስደተኛዋ እህትህ ተገናኝተህ ልጇን ቤተሰቦቿን ጎብኝተህ አስደሰትካት ተባረክልኝ የኔ ወንድም እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን መድሐኒአለም ይጠብቅህ እመብርሐን በምልጃዋ አትለይህ እንቅፋት አይንካህ🩵💙
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ከባድ ነው ሁላችንም የዚህ አይነት ታሪክ አለን።
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 ай бұрын
ያሬድ ለሰው ያለው ክብር ደስ ይላል
@MohammedSherif-lh4qp
@MohammedSherif-lh4qp 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ስለወደድኩህ ስለማስብልህ ነው ይሄን የምልህ ቁርአን አንብብ በትርጉም አለ quran in amharic ብለህ አውርድና አንብብ በቃ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራሀል
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 ай бұрын
ህህህሆሆ ህህህህ
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ኧረ ባክሽ ክክክክክክክክክክክ ኩኪኩ ካ😅😅
@timartesfaye2772
@timartesfaye2772 2 ай бұрын
እፍ ድንግል ማሪያም እናትና ልጅ መቼም አትለያይ እኔ ገና ሳያት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔ ሥራ ውዬ እስከምገባ እንዴት እንደሚናፍቁኝ ልጆቼ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ፡ ያሬድዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ምን እላለሁ፡፡
@JooklDookk
@JooklDookk 2 ай бұрын
እደናቱ ፈቅር ያሬድየ ተባረክ እውነት ትልቅ ሰው ነህ❤❤❤❤
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 2 ай бұрын
ያሬዶ ቅን ሰው እንዴት ያለ የተባረከ ሰራ ነው እግዚአብሔር ይሰጥህ ተባረክ
እጣ  ፈንታ ክፍል 15 | Eta Fenta epsiode 15
43:27
Kana Television
Рет қаралды 285 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 41 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ❤
24:58
Helu Tube
Рет қаралды 48 М.
አቡሌ እና እዬብ ተደባደቡ | New ethiopian prank 2024
14:37
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
ለዛ
Рет қаралды 548 М.
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 185 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН