በአይን እና በልጅ ቀልድ የለም❗️

  Рет қаралды 12,178

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 10 күн бұрын
ውይ እጅግዬ የእናት ተምሳሌት , አይመምሽ ተባረኪ አሁንም ድመቂ, አሁንም አብሪ በህይወት ክፋሽን አንስማ,ቀለል ያድርግልሽ፡ይማርሽ የምመክረው መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 6 በንፁህ ውሐ በተመስጦ ፀልየሽ ታጠቢው ,ጠዋትና ማታ ፍቱን ነው ለአይን ህመም፡፡❤❤❤
@tafasesskeskes2085
@tafasesskeskes2085 10 күн бұрын
ይማርሸ መልካም እናት ነሸ ለልጆችሸ ተባረኪ ❤❤❤❤
@tjj269
@tjj269 10 күн бұрын
እንኳን እብሮ እደረስን እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏
@yavi7181
@yavi7181 10 күн бұрын
እጀግዬ ፍቅር የሆንሽ እናት ልጅሽም በጣም የተባረከች እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አምለክ እንኳን በምህረቱ ጎበኘሽ እውነትሽን ነው በአይን ቀልድ የለም ለመሆኑ አይንሽን የት ሆስፒታል ነው የተሰራሽው በመፈወስሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እንድሰራ ጠቁሚኝ ወደ ቀድሞ ስራሽ በሰላም ተመለሽልን አሜን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 9 күн бұрын
ውይ እጅጌ እኔን አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት❤
@mekitekle
@mekitekle 10 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን። እጅጌ እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግልሽ።
@melatTUBE
@melatTUBE 10 күн бұрын
Yen enate eko tenkara neshe. ❤❤❤ berchilgne
@merontamrat851
@merontamrat851 8 күн бұрын
በጣም ሜሉዬ ምንም አየንካባችሁ እርጅም እድሜ ይስጥላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሜሉ ቃል ምርዬ❤❤❤❤
@melat21
@melat21 9 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤
@rukasalah1117
@rukasalah1117 8 күн бұрын
እትዬ እጅግ አላህ ጨርሶ ይማርሽ ለተወሰነ ጊዜ ከጭሳጭስ መራቅ አለብሽ ሽንኩር መላጥም መጠንቀቅ ነዉ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ አይዞሽ
@altubeti7567
@altubeti7567 10 күн бұрын
እትየ እጅግ ቀላሉን ያድርግልሽ እንኳን ደህና ሆንሽ ጎሽ ብርቱ ሰው🥰"ነሽ ምሩ ባለሞያ ቆንጆ ብስኩት ሞክረዋለው እኔም🥰 ቢሮዬ እመለሳለው😁 ብላለች ምሩ ቢሮውን ተቆጣጠሪ በይ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 10 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏
@MeseretRhodes
@MeseretRhodes 10 күн бұрын
Dear Ejige My thought is with you.Hope you feel better soon. Take good care of yourself. ❤❤❤🙏🙏🙏
@zalaweyintadele
@zalaweyintadele 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የስዴ ዳቦ አቦካኩን አሳይን
@tigestalemu-c1u
@tigestalemu-c1u 8 күн бұрын
አይዞሽ እጅግዬ
@embethaile4342
@embethaile4342 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 9 күн бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
@selamawitbekel8641
@selamawitbekel8641 3 күн бұрын
Enata egzyabeher yemarish ❤
@meskilegess1091
@meskilegess1091 9 күн бұрын
Ejegye Egziabher Ymarsh gobez Enat menem Aynkaw
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 6 күн бұрын
እግዚሀብሄር ይማሮት ማምዬ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን ....
@SinkeNekele
@SinkeNekele 10 күн бұрын
የኔ፣እናት፣ሰትጠፌብኝ፣ምንሆናነው፣በይነበር፣እንኳን፣አመቤቴ፣ዳበሰችሽ፣የአኔ፣እናት፣አንቼን፣የሜተኩ፣ልጆቼ፣አሎሽ፣ይባረኮልሽ፣የሴት፣ልጅ፣እናት፣እድለኛ፣ናት፣እኔም፣እንዳንቼ፣ሴትልጆች፣ናቸው፣ያሎኝ፣እንኳን፣ለቅዶሰ፣ገብርኤል፣አደረሳችሁ፣የደዘ፣ልጆነኝ፣
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 10 күн бұрын
እግዚአቤሔር ይማርሽ እናቴ
@diary4991
@diary4991 5 күн бұрын
ይማርሽ ❤
@genettamiru2169
@genettamiru2169 8 күн бұрын
ማዘርዬ እንኳን ቀላሉን አደረገልዎት
@LemlemGabramikel
@LemlemGabramikel 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 10 күн бұрын
እግዚሐቤር ጨርሶ ይማርሽ ❤❤🙏🙏
@taddessesinehywetanawet3797
@taddessesinehywetanawet3797 10 күн бұрын
እግዚአብሔር የማርሺ
@hiwot3848
@hiwot3848 10 күн бұрын
The voice of you three sisters are the same😊 especially your mom and melats
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 10 күн бұрын
Get well soon ❤❤❤❤
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 10 күн бұрын
ሀይ እጅግ ቀላሉን ያርግልሽ የሴት ወይዘሮ እወዳችሃለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 9 күн бұрын
ምርዬ የባለሙያ ልጅ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እጅጌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን ❤
@Rahel-7
@Rahel-7 10 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን የአመት ሰው ይበለን የምሕረት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 күн бұрын
እጅግዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 8 күн бұрын
ቀላለን ያድርግልሽ አይዞሽ
@intisarfarah42
@intisarfarah42 10 күн бұрын
Allah yemarot mama ❤
@user-MeDeDe
@user-MeDeDe 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ። የት ሆስፒታል ነው ኦፕርሽን የሆንሽው? ለ እናቴ እንድታስራ ጥሩ ሆስፒታል ፈልጌ ነው። አመሰግናለሁ
@asterzeleke9459
@asterzeleke9459 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት
@emebetshiferaw-b3u
@emebetshiferaw-b3u 10 күн бұрын
እጅጌ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ጀግና
@sablacell1012
@sablacell1012 10 күн бұрын
እትዬ እጅጊ እማምላክ ትማሮት የኛ መልካም እናት❤❤❤❤❤❤❤
@sinkekassa1971
@sinkekassa1971 Күн бұрын
ማዘር እግዜር ይማርሽ ።❤❤🎉🎉
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 10 күн бұрын
እሜን እንኳን እብሮ እደረሰን እግዚአብሔር ይማርሽ
@eletderash
@eletderash 9 күн бұрын
ውይ እጅጌ የኔ እናት ሰትጠፌብኝ ምን ሆና ነው በይ ነበር እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏
@HamadSalim-b2n
@HamadSalim-b2n 10 күн бұрын
ቅዱሰ ገብረ ኤል ይማርሸ ይዳብሰሸ የኔ ጀግና የኛ የሙያ ተሰፋ እጀራሸ ናፈቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmebetTamire
@EmebetTamire 5 күн бұрын
❤❤❤ Ejigye ayin yimar
@azebtilaye91
@azebtilaye91 10 күн бұрын
ምነው ማሚዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@AlmazAbebe-l2h
@AlmazAbebe-l2h 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እጅጌ
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Amen ❤️
@HamadSalim-b2n
@HamadSalim-b2n 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እግዛብሄር ይማርሸ የ ኔ ደግና እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Amen
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 10 күн бұрын
ጎንበስ ቀናአይፈቀድም ቲቪም በመነፅር ተንከባክቢው ተንከባከቢ መልዬ በርቺ
@rahelmulugeta5124
@rahelmulugeta5124 10 күн бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን ጨርሶ ይማርሽ
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 10 күн бұрын
እጅግዬ አምላከ ጨርሶ ይማርሽ
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት❤
@mercimy4486
@mercimy4486 10 күн бұрын
Amen Enkun abroaderesen
@gualitfassika6868
@gualitfassika6868 10 күн бұрын
Get well soon Ejige
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Amen
@genetkebable
@genetkebable 10 күн бұрын
እጅግዬ የኔ እናት የት ሆስፒታል ነው ስርጅሪውን ያረግሽው? እኔም ስለሚያስፈልገኝ ነው
@SinkeNekele
@SinkeNekele 10 күн бұрын
ምርዬ፣እናተም፣ተባረኩ፣
@MeronAlebachew-b9q
@MeronAlebachew-b9q 9 күн бұрын
mamiye fetari yemareshe
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 10 күн бұрын
ወይዘሮ እጅጌ አይን ይማር እህቴ እመቤቴ ትዳብሰሽ
@HanaAbebe-f2l
@HanaAbebe-f2l 9 күн бұрын
እንኳን እግዚያብሔር ማሮት የስራ አድራሻችሁን?
@braanchiara944
@braanchiara944 9 күн бұрын
የምግብ ነገር መናገር ፈልጌ ሳይሖን እናቴ ቅመም አይን ይነካል ቅመም እንዳታበዦ ትለኛለች
@yemisrachberhanu5638
@yemisrachberhanu5638 10 күн бұрын
Wey ejegye yene enat min hinshebegn egziyabehet yemaresh
@asterkassa8338
@asterkassa8338 10 күн бұрын
እጅግ አይን ይማር በርቺ
@SinkeNekele
@SinkeNekele 10 күн бұрын
እጅግይ፣እጅሽ፣ይናፍቃል፣
@RahielAbraha-br5jl
@RahielAbraha-br5jl 9 күн бұрын
Egzier yimarish
@elenisermolo867
@elenisermolo867 10 күн бұрын
እንኴን አብሮ አደረሰን
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
❤️❤️❤️
@mekonnen74
@mekonnen74 9 күн бұрын
ማዘር ከኦፕሬሽን በሁዋላ እንፋሎች, ጭሳጭስ ተጠንቀቁ ለ 4,5 ሳምንት. ጨርሶ ይማርዎት❤❤
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro 10 күн бұрын
ጨርሶ ይማሮት
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Amen
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 10 күн бұрын
ጎንበስ ቀናአይፈቀድም ቲቪም በመነፅር ተንከባክቢው
@meazaamenu2200
@meazaamenu2200 9 күн бұрын
Falalafel ybalal gn be zeyt new yemetebesew ye areboch mgb new
@meazaamenu2200
@meazaamenu2200 9 күн бұрын
Ye wsha kusl yehunlsh
@SimretHailu-g5u
@SimretHailu-g5u 9 күн бұрын
እጂግ ያእናት ተምሴሊት ነሺ ጪዋ
@SenaitTeshome-g7d
@SenaitTeshome-g7d 10 күн бұрын
enkuwaen aebro aedersn
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Amen
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 10 күн бұрын
እንክብካቤው ይቀጥል , አንድ ወር፡፡
@Fano775
@Fano775 10 күн бұрын
እንዴ ምን ለማለ ነው ልጅዎን ጎዱቦት እንዴ ?
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Ababalun new
@SenaitTeshome-g7d
@SenaitTeshome-g7d 10 күн бұрын
E/R yemaersh egegeyee
@ejigemoya
@ejigemoya 10 күн бұрын
Amen
@demozeYimer
@demozeYimer 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
የኛ ቤት ዳጣ | የበዓል ስራ ጀመራችሁ❓
10:03
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 9 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Yalehubetn huneta leteyekachihugn !!!!
12:55
Betelhem
Рет қаралды 13 М.
የሮማን 56ሚሊየን የፈጀው ቤት ለቤተሰቦቸ የሰራዉት
19:26
የበአል ጉድጉድ
17:55
ሜላትለማ melat lema
Рет қаралды 8 М.
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 304 М.
ከልጄ የተማርኩት ምርጥ የሙዝ ተቆራጭ🍞
8:28
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 10 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН