አብይ አሁን ያሰማን የምስራች | ኢትዮጵያ S-400 ለግብፅ አዘጋጅታለች | ለአልሲሲ ከባድ መርዶ ደረሰው | Ethio Media | Ethiopian News

  Рет қаралды 41,881

Ethio Media

Ethio Media

Күн бұрын

Ethiopia, Arada Daily News, Feta Daily, Addis Daily, አዲስ ዴሊ, Ethio Daily, Semonigna ሰሞንኛ, Alemneh wasse, Zehabesha News, Salon tube, Balageru Media, Abel Birhanu, Alemneh Wasse, Berbir Mereja, Ethio Addis, Ethiopian News

Пікірлер: 45
@tewodrosmekonnen7823
@tewodrosmekonnen7823 Ай бұрын
ድል ለአገራችን
@AbduAdem-o9h
@AbduAdem-o9h Ай бұрын
ኢትዮጵያ ወዳጅ አክባሪ ናት ጠላትን አሳፍራ መላሽ ናት
@GjGhg-z4g
@GjGhg-z4g Ай бұрын
❤ሠላምለሀገሬዲልለኢቱጲያ❤
@tilayekebede
@tilayekebede Ай бұрын
ድል
@AbdiManche
@AbdiManche Ай бұрын
ሶማሊያን እፍ ብለን አናጠፍትም??😁😁😁😁
@WoldargayeFuje
@WoldargayeFuje Ай бұрын
Ok
@EbrahimHusen-g1k
@EbrahimHusen-g1k Ай бұрын
ሰላም ለሀገሬ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ
@መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ Ай бұрын
በአባይ ቀልድ ዬለም 😎😎😎😎💪💪💪
@abebebeso6430
@abebebeso6430 Ай бұрын
ጉራ አታውራ ኤስ 400 5ቢሊዮን ነው ። ከዚ ሁሉ ኢትዮጵያ እራሷ ግድቡን መታ ለ 1ዴ ና መጨረሻ ግዜ አጣጥባ እደገና ቢገደብ ይሻላል ። ኤስ 400 ከምትገዛ ።
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂በጎርፍ ማስበላት
@takal-h5c
@takal-h5c Ай бұрын
Dill Le Ethiopa
@MerkebuManaye
@MerkebuManaye Ай бұрын
የማነህ ቀርፋፋፋ ስታነብ ታናድዳለህ ኤጭ አሮጊት ነህ እንዴ ? ነቃ ደንገጥ በል እንጂ
@AshanafiAshanafi-x4e
@AshanafiAshanafi-x4e Ай бұрын
ኢቲዮጵይ፡ታሸንፋለች፡ፈርኦኖች፡ይቀጠቀጣሉ፡ከነጀላቸው።
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Ай бұрын
Egypt did not send 10,000 soldiers to Somalia just not true
@retabrave1695
@retabrave1695 Ай бұрын
How it could be ?the case that the Egyptian came to somali as it was stated not for the seek of attacking Ethiopia but to promote peace keeping task ,is that for the promotion of its interest over the nile river ?The senario made somalia to be a troy horse,in that egypt is not came for the seek of defending somalia but for its own Seek. Somalian be watchful ,the Egyptians were looking for a playing ground to their theater.
@kedMam-k4o
@kedMam-k4o Ай бұрын
Good analysis! The presence of Egypt in somalia is an attemt being a take care of somalia from Alshabab and undefined insurgents(backed by Egypt since decades) by deploying some troopes on key strategic places where Ethiopian peace keepers move back and hoping stay ther till AU and UN ratifying whom to be deployed may be doubtfull she may not the prime one to be and if not, to use a military cooperation agreement signed as a meanse of vacuumed help toppling Ethiopia from getting access to the sea includes playing psychological war on Somaliland whom have signed MOU with Ethiopia as to drop this agreement. It is a nightmares to Egyp!t
@hannahaile5669
@hannahaile5669 Ай бұрын
ደሮ ምን ነበር ያለምሽው ስትባል ጥራጥረ😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@tesfayedula852
@tesfayedula852 Ай бұрын
አስቀያሚ አወራርህና ውሸትህ የሰው በር ላይ ቆመህ ልመና ይመስላል ንፋስ ብቻ ቲሽሽሽ
@Tewodros-om7pz
@Tewodros-om7pz Ай бұрын
ህፃን እንኳን እንዲህ ዓይነት ተራ ወሬ አይዘግብም ምን አለ ሰላሙን አምጣ ብትል
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Ай бұрын
Woregna
@asratzenebe982
@asratzenebe982 Ай бұрын
lezaza min ayenet voice new befetari ,,,,barking for food nothing further,,,wushaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@ፂዮንአውያን
@ፂዮንአውያን Ай бұрын
እሄ ደሞ ምነው ደምሴ ዳምጤን ልሁን አለ 😊
@mmjjjhh
@mmjjjhh Ай бұрын
😅😅😅😅 ምላሰ ብቺ የኢቶዯብያ መከላኬያ አደለም ግብፀን ገጥሞ ሊያሸኖፍ ፋኖን መመከት አልቻሉም ሞነዉ አርጎት ባየን ግብፅ ወራ ምን አለ እቺ ኬሃዲ አገር ባዳ መሸረፈት የሚመራት የጎረቤት አገር ጋብዞ የራሰዋን ህዝብ የሚያሰጨፈጭፍ ማን መሰዋት እደሚከፍልላ እናያለን
@Lovetub-
@Lovetub- Ай бұрын
አባ አትሳሰት ሀገር ጉዳይን ከወንበር ፍለጋ ጋር አታገናኝ!! ሀገር ሲትኖር ነው ስልጣንም የምገኝው!!!
@DeressaFufa
@DeressaFufa Ай бұрын
የራሺያ ውለታ በቀላሉ አይመለስም ራሺያ ማለት ለምዕራብያዊያንና ለጣላቶቿ እጂ የማትሰጥ የተከበረች ሀገር ነች, ራሺያን እናመሰግናለን በኢትዮ ኢጣልያን ግዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ የኢትዮጵያ ክፉ ቀን ወዳጁ ናት የራሺያ ውለታ በመሰዋት ብሆንም እንከፍላለን ድል፥ድል፥ድል፣ለራሺያና ኢትዮጵያ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 Ай бұрын
😂😂😂
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 Ай бұрын
አንተ ወታደራዊ ሚስጢርን እያወጣህ ታሰጣለህ? ወራዳ ትውልድ!
@atenadessie8434
@atenadessie8434 Ай бұрын
ውሸት ነው
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o Ай бұрын
በዉሸት አገራቱን አተደነግሩ እኛ ሱማሊያ ዉስጥ ያለነው የተራገፈው ታንክና አድስ ነገር አላየንም አንተ ግን ህዝቡ እንድራባሽ ከፍተኛ ሚና እያተጫወትክ ነው ። እባክህ ትክክለኛ እን/ሽን አቅርብ ሌባ ሁላ
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
ግም የገማህ። ኢትዮጵያ ሞታለች። አማራ ያሸንፋል። ከግብጽ ጎን እንቆማለን። ውሸታም። ተከፋይ።
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 Ай бұрын
ከኑግ:ጋር:የተገኘ:ሰሊጥ:አብረህ:ተወ ቀጥ:ነዋ!!!ተበራታ:ወደ:ኋላ:እንዳትል፣ወንድ:ከሆንክ!!!!
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Ай бұрын
Banda. traitor. Racist I though. Oromo was racist.but Amhara is reflecting racist, and traitors attitude to Ethiopia
@tesfayegobena1561
@tesfayegobena1561 Ай бұрын
የግብጽ ባንዳ ታስባለሽ አይሳካልሽም እንጅ።
@samueldemissi1
@samueldemissi1 Ай бұрын
You can criticize the Ethiopian government but to be with Egiypt and working against Ethiopia this is called Banda you can’t be against Ethiopian national entrance
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ጂነሽወይምነህ
@WitnNess
@WitnNess Ай бұрын
እግዚአብሔር ኦነጎችን ከኢትዮጵያ ላይ ይበትናችሁ ።ሴራችሁ ይፍረስ
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ያመሃል ኤስ አራት መቶ አንዱ ሶስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ነው ግብፅም የላትም ከአለም 14 የጦር ሃይል የገነባች አገር አትቀደድ እውነት አውራ መንጋው እውነት ይመስለዋል
@AhmedseidSeid-y3k
@AhmedseidSeid-y3k Ай бұрын
ሂድ ጅል
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub Ай бұрын
አገሪቷን እንዳበደ ውሻ ከዚም ከዛም እየተናከሰ ብልፅግና ሊያባላን ነው በየትኛው ኢኮኖሚያዊ አቋም እንደምንቋቋም ፈጣሪ ይወቀው ። የምትበላው የላት ጦርነት አማራት አለች ኬንያ
@nefisa
@nefisa Ай бұрын
ባንዳ
@Robe-o9u
@Robe-o9u Ай бұрын
ቀዳዳና ሞዛዛ ነገር ነህ
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024 F
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 59 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 106 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 21 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
HALIS CUSUB: RUUSHKA OO LA SOO BAXAY GANTAALKA SHAYDAAANKA 2-AAD
19:38
HBN Online TV
Рет қаралды 188 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 106 МЛН