በይቅርታም ሊፈታ አልቻለም 🥺

  Рет қаралды 73,020

haileye royal

haileye royal

Күн бұрын

ሁሉም አብቅታል

Пікірлер: 509
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ Жыл бұрын
የነበረ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ሀይልዬ
@rahelzena9066
@rahelzena9066 Жыл бұрын
ድራማ ነዉ😂😂😂😂
@semimul
@semimul Жыл бұрын
ሀይልዬ ይሄ ቀላል አይደለም ሁሉም ነገር ልክ አለው ቤብዬ ውዴ እየተባለ ማንም በኖርማል አያየውም ጥፋተኞች ናችሁ
@meserettadese5741
@meserettadese5741 Жыл бұрын
ሰዉ ሲጀመር መራቅ ሲፈልግ ትንሽ ነገርነዉ እሚበቃዉ ሀይልዩ አትጨነቁ
@መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ
@መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ Жыл бұрын
እዉነት ክሁን።ፍቅር ያሸንፋል ታርቁ
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
በትክክል
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ይሄ ምክንያት አይሆንም ምክንያቱም ስው የሚውደውስ ስው የእኔ ውድ ትናፍቀኛለህ ወይም ትናፍቂኝ አለሽ ማለት ችግር የለውም ኖርማል ነዉ የስው ልጅ አስተሳሳቡ ነዉ አርዳዳችን ይለያያል የእኔ ውድ ለፍቅርኛማቹቸ ብቻ አደለም ለምትውደው ለምትቀርበው ስው ይባላል ደግሞ ሴት ልጅ አትመታም አትስደብም ሴትልጅ ማለት እናትናት እህት ናት ልጅ እውነት ነዉ ይቅር ይበላት እንዴት እጅ ስንዝሮ ሴት ልጅ ይመታታል አንድስው ኃድኛየ ብሎ ስትቀራረቡ መተማመን ይኖራል ግን ሁለታችውም ፍቅርኛ ለራስ ለራሳችው አላችው እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችው ፕራንክም ይሁን እውነት ይሁን ሴትልጅ አትመታም ወንዶች ።
@ማሂራያ
@ማሂራያ Жыл бұрын
ወይኔ እደኔ ቅዳሴዉን የሰማ አለ ወይኔ ደስ ሲል አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ😥😥🙏🙏🙏
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
በጣም 😔😔😌❤❤❤🤲🤲🤲
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 yabqani
@weyni7527
@weyni7527 Жыл бұрын
የወርዲ ልክ ነች ምንም ያክል ብትግባቢም ልጅቱ አጥፍተሻል ሲጀመር ባለፈው ፕራንክ ብለሽ ራሱ እጣቱን ጣት ውስጥ ስታስገቢ ስትቁነጠነጭ ደስ አይልም በጣም ይደብራል ልብ ውስጥ ጥርጣሬ ይፈጥራል የወርዲም ልጁም ልክ ናቸው እናተ ምንም ብትዋደዱም ይህንን ያክል ጓደኝነታችሁን ያሻክራል ሴቲቱ ስምሽን አላቅም ይቅርታ ልክ አልሰራሽም 😏😏
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
ልክ እደኔ አይተሽልኛል ልጅቷ ችግር አለባት
@fayzabuze
@fayzabuze Жыл бұрын
Ewenit new
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ሀይልዬ አትጣሉ ተስማሙ ብትፈቱት ደስ ይለናል
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
ትንሽ ነገር አታካብዱ ቀለል አድርጉት ያስጠላል የበፊቱ አንድነታቹን ይመልስላችሁ 🙏
@abdulazizsufian253
@abdulazizsufian253 Жыл бұрын
Zat's it
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ጓደኝነት ገደብ አለው ወንድሞቸ ለሁሉም ነገር ገደብ አለው ለማንኛውም ወደ ነበረ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
_ከሩቅ የሚሰማዉ መዝሙር ደስ ሲል ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ🤲_
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
አሜን
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን፫
@hevenheven1875
@hevenheven1875 Жыл бұрын
Hahaha
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Жыл бұрын
አሜን፫🙏❤
@bruktawitmelkam
@bruktawitmelkam Жыл бұрын
የ ናተ ፕራንክ አያልቅም በዚህ አትቀልዱ ይልቁኑ ዮርዲ በጣም ናፍቀሽኛል ሳቅሺ በተለይ
@seada8117
@seada8117 Жыл бұрын
ፕራክነው የምትሉ😂🙄
@beza301
@beza301 Жыл бұрын
Kiya eko hido temelese 😀
@seada8117
@seada8117 Жыл бұрын
@@beza301 😂😂😂
@rabitube5646
@rabitube5646 Жыл бұрын
Eko
@tirezabakala
@tirezabakala Жыл бұрын
😂🙄🤣uko
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትክክል
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
አንድኛ በጣም ነው የሚወዳት እንኳን በጥፊ ሊመታት ቀርቶ ሲቀጥል የተጣላ ሁሉ ሚዲያ አልወጣም ስለዚህ ዘ ድራማ ወይም ዘ ፕራንክ አበቃ ።
@eyobkassahun6813
@eyobkassahun6813 Жыл бұрын
ሀይልዬ ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ 😢😢😢❤❤❤❤ክርስቶስ ለኛ ሲል እንዲህ ሲል ፀለየ አባቶይ የሚያድርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ሲል ፀለየ እና አታምሩት እና ይቅር ተባባሉ
@ግዕዝtube
@ግዕዝtube Жыл бұрын
ልጅቷን ፈጠን አድርጋችሁ አምጧት እኛም ናፍቃናለች አትቀልዱ ያለዚያ ዋ..........
@tigist4508
@tigist4508 Жыл бұрын
Lorma,,nw,minchigir,,alwo,
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይመልሰው እንኳን አብሮ መስራት መኖር ይቅርና አንድም ቀን በመንገድ ተገናኝቶ መለያየት ከባድ ነው። እና አይዞአችሁ።
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 Жыл бұрын
አሪፊ ድራማ ነው ይቀጥል እምትሉ ላይክ አደረጉ
@yushiyushi4816
@yushiyushi4816 Жыл бұрын
ከፊታቸው መረዳት ይቻላል
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
አሁን ክፍል ሥትነው አላየሁም እኔ ድራማው
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Жыл бұрын
የምር ነዉ ወይስ ፕራንክ ዲጊ ደስ ስትይ
@biniyam9430
@biniyam9430 Жыл бұрын
ሀይልየ በጣም ጀግና ነህ ሀሳብህ እሚገርም ነው በጣም ነው እምናፍቃችሁ መጥፋት ግን አበዛችሁ ዮርዲ ናፍቃናለች ከች አድርግልን አንበሳየ
@ፅጌድግል
@ፅጌድግል Жыл бұрын
ማንኛው ንም ሰው ቤቢ እምትል ሴት እንዴት ለባሎ ያላትን ስሜት የተለየ እንዴ ሆነ ያቃል ሲቀጥል አንተስ እንዴት እንዴት ጥሩ አደለም
@yaredyaya7442
@yaredyaya7442 Жыл бұрын
ሲጀመር እንደዛ ብታስቡ ምሴጁ ታጠፉት ነበር መራቅ የፈለገ ሰው ትንሺዬ ምክኒያት ነው ሚፈለገው የሚያምንህ ሰው በአይኑ እስካላየ ድረስ ከንተ አይርቅም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
ኖርማል ነው ልክ እደሴት ጓደኛሽ ማለት ያው ግሩፕ አደላችሁ ግን ደሞ እደሰው አመለካከት ይለያያል በጥፊ አይዞሽ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ትንሽ ቃል ነው ቤት የሚያፈርስ ግን ጎደኝነት ማሀል መተማመን ሊኖር ይገባል ጥፊው ግን ይደብራል
@salamebito7678
@salamebito7678 Жыл бұрын
አይ አዬማ ሰበብ ፍለጋ ነው ምንም አያስከፋም አኔ አውን የፍቅርኛዬን ጓደኛ አደማወራው ነው ያወረሽው አይሌ ምንም አትጨናነቅ አሺ አኔ በፍቅረኛዬ ፊት ነው አዲ አያልኩ የማወራው ትናፍቀኛለክ ማለት ሰበብ አይወንም ዮርዲ ዮርዲ ሰበብ አትፈልጊ አይሌን የመሰለ አታግኝም አሺ ልትርቂው ከፈለግሽ በግልፅ ንገሪው
@mekyatadse9923
@mekyatadse9923 Жыл бұрын
እሽ እባክህ የመጀመሪያውን ስላመንላችሁ አሁንም በድራማ መልኩ መጣችሁ ተመልካቶች እኔን እመኑኝ አልተጣሉም
@shegawmekete
@shegawmekete Жыл бұрын
ሌላ አዲስ ለእኛ ያልነገራቹህን የተፃፈ ቃላት አለ እሱ ምንድን ነው? ለዛም እንደዚህ የተናደደ እንደዛ ከልሆነማ ፊት ሰትነግሮት ለምን አልተናደደም ኪያ!! ፕራን እያርጋቹህ ነው መገመት ቀላል ነው
@አዱፍቅር
@አዱፍቅር Жыл бұрын
ሰበብ ፈልጋ ይሆናል እንጂ ይሄ ምንም አይደለም እደን ቤተሰብ ስለሆናችሁ ነው ተረጋጉ 🙏🙏🙏🙏
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
አረ ሀይልየ ጥፋተኛ ናቹህ ከፍቅረኛ ውጭ ውዴ ቤቢየ ትናፍቀኛለክ ምናምን የለም ኤጭ ዮርዲን ለማየት ነበር የምገባው አስጠላካኝ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Жыл бұрын
አሽቃባጭ አታሽቃብጥ ሲጀመር አንድ ሠው መራቅ ሲፈልግ ምክናየት ይፈልጋል እሄ ከመቀራረብ የተነሣ ነው የቅናት መንፈስ የተመታ ይሆን ሲጀመር የወርዲ በጣም ፈጣን ነች ሀይልየ ሲከፋው አሎድም
@rer4733
@rer4733 Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥልጂእኮነሽ በጣም ነው እምውድሽ ወላሂ አስተሳሰብሽ
@yabuyohannes3254
@yabuyohannes3254 Жыл бұрын
its prank ያስታዉቃል ሀዬልዪ ዳጊ ሳቅሽን በግድ ነዉ የተቆጣጠርሽዉ ለማንኛዉም በርቱ ❤❤
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ወላሂ ቀላል ነገር አደለም ጡሩ አልሰራቹም ይቅርት ጠይቆቸው ለሁለታቸውም
@እግዚአብሔርመልካምናው
@እግዚአብሔርመልካምናው Жыл бұрын
ድራማች ጀመራችሁ ደስ ይላል ምዕራፍ 20 ድረስ ስሩ 😜
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Жыл бұрын
ሳህ 🤣🤣
@Mነኚሀላሌንናፋቂ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ Жыл бұрын
ሀይልየ በጣምነበር የምወዳቺሁ አሁን ግን ዮርዲ ከለለይ ግን በጣም ይደብራል አረ በስነስርአት ፍቱትና አንጡልኚ አረ ይህ ምንም የሚያጣላ ነገር አደለም የምር አረ ዮሩዱየ ደሞ ይቅርታ ሲልሽ እሽ ብለሽ ተመለሽ ተሎ አረ ተሎነይ ካለ አንቺ አያምርም የኔውድ
@አያፋ
@አያፋ Жыл бұрын
ግን እኛ እደመድነው የምታዩን 😂😂😢ሳብ እና ላይክ አርገን ስናያቹ የእወነት ፋሪ መሰልናቹ እዴ ኤጭ አሁንስ አበዘቹት😳😔
@mesrakzewdu7379
@mesrakzewdu7379 Жыл бұрын
እረይሄቀላልነገርነውእኮተዋቸውስሜታዊሆነውነውግንእግዚአብሔርወደቀድሞውፍቅራችሁይመልሳችሁ ሁሉምነገርይስተካከላል ሀይልዬ አይዞን
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Жыл бұрын
ፕራንክ ከወነ ይመቻቹ ካለወነ ግን አይነፈም ልክቻቹዉን ማዉቅ አለባቹ ኪያ ያራዳ ልጅነዉ መች መታሽ ሁለታቹዉም አትነፉም
@KingCell-mx3uf
@KingCell-mx3uf Жыл бұрын
የምር ታስጠላኝ አለች ኪያየ አጠገብህ እዳስጠጋት
@ካልድአሊyoutube
@ካልድአሊyoutube Жыл бұрын
አይ ሃይልየ አያልቅብህም እደ ዝም በለህ አዝናን እጂ ሌላ ነገር አታውራ
@kalkidanbuzayew2756
@kalkidanbuzayew2756 Жыл бұрын
ምን ተፈላልጋችሁ ነው እንዴ ሀይልዬ እና ልጅቱዋ ኢሄን ፕራንክ ደጋገማችሁት እሳ 🤔
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ምንም አትያዙ ደሞናተ ግንኮ ይወርዲ ድመቀት ናት ለሁለችሁ ማርያምን 😥😥😥😥😥
@hayathayat5550
@hayathayat5550 Жыл бұрын
ፕራክነው ክፍልሁለት እጠብቃለን😂😂😂
@lisayetsega
@lisayetsega Жыл бұрын
ሂዱ ወደዚያ ውዴ ዲዲዲ ትላለች እንዴ ጥፉ ወደዚያ። ፈነገልናቸው አትሉም እንዴ። ይሄ ነገር ፕራንክ ካልሆነ ጥፉ።
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 Жыл бұрын
አውቃቹው ነው ፕራንክ ነው ለላ ምትሰሩ ነገር አታቹው ነው 😂😂😂😂😂😂አልሰማም ነቅተነባቹዋል 😜😜😜
@newuae3590
@newuae3590 Жыл бұрын
የኔ ዉዱ ትንሺ እህቴነዉ የምትመስሊዉ ደም አጥብቀሺ ያዥ ሀይልየን እዳትለቂ የወደዲሺዉ ማግባት መብትሺ ነዉ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያሳዝናል አብሽሩ ለከይር ነው🎉🎉
@nardosylma6254
@nardosylma6254 Жыл бұрын
ሀይልዬ የሰራችሁት ስራ ደስ አይልም ግን ላታጠፉ ትችላላችሁ ግን እንደዛ ብላችሁ መጻጻፍ አልነበረባችሁም ግን ለማንኛውም ይቅርታ ጠይቃችሁ አብራችሁ ብትሰሩ ደስ ይላል ደሞ ያለ ዩርዲና ያለኪራ አይደምቅም
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 Жыл бұрын
ሀይልዮ አንተ አንባቢ ሰለሆንክ ጸሀፊዎ ለምን እንደጻፈች እርግጠኛ ሁነህ መናገር አትችልም ።
@newuae3590
@newuae3590 Жыл бұрын
እንዳዉም ይችናት የምትመጥንህ የምኬዱብህ ስርአት ያላት ልጂ ናት ሀቢቢ ሲጀመር ኪያም የሚወዳት አይመስልም እሶም የምትወደዉ አይመስልም ዩርዱ ደሞ እንደኔ አስተያየት እሶ የምትፈልገዉ ሞልቃቃ ደልቃቃ ሀብታም ዱሮዉንም ቤተሰብ አልፈቀደም አ በራሶ በስት ሀሳብነዉ ስለዚህ ________የኔ አስተሳሰብነዉ የምትወደዉን ሳይሆን የምትመጥንህን ተጠጋ ጀግናዉ
@Meserttube893
@Meserttube893 Жыл бұрын
አሁን ምን እንማር ከዚህ በወራችን ተላያየን እያላችሁ አትዝጉን ፕራክም ቢሆን ሌላ ብዙ ነገር አለ እሚሠራ ደሞ እንደነዳኒ መውረድ ምንድነው 😌
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
ቀላል ነገር ነው አትበይ ሞልቃቃ ያውቁናል አላለችም ሁለቱንም ይቅርታ ጠይቋቸው ውድ ቤብዬ ምናምን አይባልም አንች ከፈለግሽ ኪያን ቤብ አትይም
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 Жыл бұрын
ብጣም ባልዬነሺ የኔ ውዴ ትናፍቅኛአለህ ማልት ምን ማልት ነው በኔ እዪታ ሁለታችው ትክክል ናችው ግን ብጂ ካሉችሁ አሰተካክሉት
@genetageze48
@genetageze48 Жыл бұрын
ተዉ እባክሺ ምድር ሸርሙጣ ላተ ወይም ላች ችግር የለም እረ እፈሩ በተለይ አች እፈሪ የሰዉ ባል ዉዴ ትናፍቀኛለህ ምን ማለት ነዉ ሲጀመር ትፈልጊዋለሺ እጅ ጉአደኛ እያለዉ እደምታየዉ እያወቅሺ አታደርጊዉም የሰዉ ልቅ ነሺ
@MihretAmlak3043
@MihretAmlak3043 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ማሃላቹ ገብቶ ቢያስታርቃቹ ጥሩ ነበር ግን ካሁን በኋለ ምን መጻጻፍና ምን መናገር እንዳለባችሁ ትምህርት ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ለማንኛውም የ ኖርማል ጉዋደኛ chat እና የፍቅረኛ chat ይለያል ፕራንክ መሆን አለበት በተፃፃፋቹት ኪያ እንደዚ የሆነው ዮርዲ እንዴት ትሆን ደግሞ ለሴቶች እንዲህ አይነት ነገር ይከብዳል ሀይልዬ ነገሩን ለመፍታት ሞክሩ ደግሞ ዮርዲ ተናፍቃለች አምጧት
@ameenaam5063
@ameenaam5063 Жыл бұрын
አይይይ መጨረሻው ያሳምርላችሁ
@yonaseeshetu2449
@yonaseeshetu2449 Жыл бұрын
በናትህ በሆነው ባልሆነው እየመጣህ አታልቅስብን የሚስራ ጠፍቶ ነው አዛ አታርገን
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 Жыл бұрын
ኣይዛቹ በርቱ ፍታቹ ያስታዉቃል የኔ ዉዶች ፍላጎት ነዉ እንጅ የሄ ቀላል ነዉ ለሱዋም እግዚአብሔር ትግስት ልቦና ይስጣት እንደ ሞተ ሰዉ አትሁኑ ፍቅሪ እስከ መቃብ ማለት አለ ፍቅር ኻላት የትም አትሄድም ግነ በዉስጥ አዉሩት እንደዝህ ዉዶች
@yushiyushi4816
@yushiyushi4816 Жыл бұрын
የእውነት ነገ ትናፍቀኛለህ ማንኛውንም ሰው ልትይው ትችያለሽ ምን ማለት አይደለም ሌላ የተለየ ነገር ከሌለው ግን ደግሞ እነሱ ምናልባት የተረዱበት መንገድ ይለይ ይሆና እግዚሐብሄር ሰላሙን ይፍጠርላችሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ሀይልዬ አይዞህ የየሰውመረዳት ይለያያልእኮ ግን ከሀይልዬጋር ግንኙነትቢኖራቸው በቪዲዮ አይመጡምነበር ባርዬ አመረረእረቀስበል
@Nigus2131
@Nigus2131 Жыл бұрын
ጀማው ምንም አታስቡ የዎርዲ ከኔጋርናት አቦ ፈታበሉ የምንጭንቅ ሀዬ
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
ቡዙ አመት ኢየቆይታችሁ ፍቅር አንዲ ቀን እዳይ አቤላሹ ዉዶች ፍቅር ያቤሊጣል💝💝
@tanocell5405
@tanocell5405 Жыл бұрын
Qalal ayidem
@አለምነሽፈንታው
@አለምነሽፈንታው Жыл бұрын
ውዴ ትናፍቀኛለህ ማለት ምችግራለው የርዲ አታካብጅ ለይልየ በዚህ አይጠረጠርም
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Жыл бұрын
ያው የተለመድው ትናፍቀኛለህ የለሚለው ንግግር ለፍቅር 😍😍 ስለሆነ ነው በኛ አገር ላይ ያለ ቦታው አያምርም እውነቱ ሲገባት ትመጣለች ማለቴ ያው ብራንክ ካልሆነ ማለት ነው 🤔🤔🤔🤔
@tringometku3352
@tringometku3352 Жыл бұрын
ለተፈጠረው ነገር ድራማ ካልሆ በጣም አዝናለሁ እላህ ይርዳችሁ ግን እንወዳችሁ ነበር ታርቃችሁ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ባይዘዌ ትዳር አለኝ ልጅ አለኝ አብሮ አደግ ጓደኞች አሉኝ ወንዶች ግን ያው በጣም እናወራለን እሩቅም ስለሆንኩ አግብቺ የምኖርበት እና ስመጣም ስንደዋወልም ትናፍቁኛላቹ ትናፍቂኛለሽ እንባባላለን ችግር የለውም
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
ይህ ፕራንክ ነው ግን እንዲህ አይነት ነገር እውነተኛውን ሂወት ያበላሻል ደስ አይልም
@ሔለንንጉሴ
@ሔለንንጉሴ Жыл бұрын
የምር ከሆነ ግን ሀይልየ ፈተናህ በዛ ኪዳኔ ደሞ ተረጋግምን ችግር አለው ጎደኛው ከሆነ ወናው ልቡና ንፁህ መሆንነው በዚህ ይህን መጠራጠር የለው
@mkbrom
@mkbrom Жыл бұрын
ኤረ እባካችሁ ሌላው ይቅር፣የርዱን አምጡልን።
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
መተማመን አለባቹ አብራቹ መስራት ከፈለጋቹ አለበለዚያ ተለያይታቹ ስሩ በቃ ያው ስታፈቅር ቅናትም አለ እናንተም አነጋገር አስተካክሉ
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
እንዴት እንዲህ ብለሽ ትፅፊያለሽ ቀልድ ነው አላለችም። አንተም በክት ነገር ነህ በግንኙነት መሐል ይህ ቃል እንዲሚያጋጭ አታውቅምና ነው በግ ነህ።
@hanaifkr5333
@hanaifkr5333 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝና እንደዚ አይነት ቴክስት አይፃፍም ሁለተኝ ደሞ አንቺም አንተም በሷ ቦታ ቡትሆኑ ምታደርጉትን ነገር ነዉ ያረጉት
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
ዮርዲ ልክ ነች ብዙ ግዜ የኪያ ፍቅረኛ ለምንድነው ከሀይልዬ የምትጣበቂዉ የምር በጣም ነው የሚደብረዉ ፍትህ ለዮርዲ
@mitiketakele6034
@mitiketakele6034 Жыл бұрын
እኮ አሁን ራሱ ከሱ ተለጥፋ ነው
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
@@mitiketakele6034 እኮ እረ በጣም ያስጠላል
@zebibaassen9952
@zebibaassen9952 Жыл бұрын
ይመስለኛል በፊትም ለዩቱብ ማሳደጊያ ብላችሁ ነበር ፍቅር ይዞኛል ብለህ ብዙ ሀሳብ ያመጣህው አሁን ይችን ዘዴ ተጠቅመህ ተለያየን ልትል ክክክክክ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
ልጁ ሲመለስ እንደኔ ያየው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ሀይልየ ኪያ ምርጥ ልጅ ምርጥ ጓደኛ ወንድም ነው አደራ እንዳትለያዩ አላህ ይጠብቃችሁ👍👍
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ Жыл бұрын
ውይ እንዲህ ከሆነ ትዳሬ አደጋ ላይ ነዉ ማለት ነዉ ። እውነት ልምድ ሆኖብኝ ወንድም ሴትም ይሁን ውዴ ነዉ የምለው ባሌ ቢኖርም ባይኖርም ውዴ ነዉ የምለው እናይ ይህ ለመለያየት ምክንያት ይሆናል ማለት ነዉ እረ ለኔም ንገሩኝ ልማርበት ብልጥ ይሁን ከሰው ልማር
@sinedu2792
@sinedu2792 Жыл бұрын
እንዴ በዚህ ሁኔታ ዩቱበር ሳይሆን ጎረቤት መሆን አትችሉም # ስለዚህ የህፃን አስተሳሰባችሁን ወደዛ ጣሉና ወደስራችሁ ተመለሡ አትጃጃሉ
@youtube6598
@youtube6598 Жыл бұрын
ውነቱን ነው እንደት ጓደኛ እያላት እንደት የኔ ውድ ትላለች
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Arrreee gine tewu Lene ka 15 Balaye yehonale godaga gine hulachenewome yene wude enibalabalealane abarenewo yadegenewo Adi kene gine adu ede alage ahune sitagebe yehene fikere tereshalshe selege uba anakege Lamne alku balishe eko kagabashe bohala ede edtohge ayefeligeme edete there ayefeligeme alage ene demo elalewo alkuge 4 amate ye koyanewwo fikerega alge gine sawu buzu negre yenegre selene esu gine ayesmachewome eneme libe yewa newo huluneme ewodwalewo lesu yalege fikere gine Liyu newo edeme Le sedete asiroge yezogale ayyyyiiiii geta hoye asibge
@abozayoabozayo5706
@abozayoabozayo5706 Жыл бұрын
የኒውድማለትምንችግርአለው
@EPRAMTADLO
@EPRAMTADLO Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የኪዳኔ ፍቅረኛ እምትወደው አትመስለኝም ማለት ፕራንክ አርገው እራሱ አታባብለውም አታቅፈውም እሄ እራሱ ይመሰክራል
@user-mm9jl3wc1u
@user-mm9jl3wc1u Жыл бұрын
ኤረ ጭራሽ ጥፊ ምን ችግር አለዉ ትናፍቀኛለህ ማለት መለየት ከፈለጋችሁ መለየት ነዉ ሀይልየና ዳጊ በርቱ ጥርግ ይበሉ
@yaracell8931
@yaracell8931 Жыл бұрын
አይይይ አበሳ የቤተ ክርስትያናችን የህዝባችን ጉዳይ ሲያስጨንቀን ከረመ እንቅልፍ ነስቶን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችንን ያሳምርልን እናተ ደሞ ለፍቅረኛ እና ለጓደኛ እሚሰጥ ሰላምታ ለዩ አትረብሹን
@صافيقابتو
@صافيقابتو Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ እቺን ልጅ ሁኔታዋ አላማረኝም መኪና ትም ብዙ ግዜ ወደ ሀይሌ ተለጠፈ ትቀመጣለች ፍቅረኛውን የምት ጠላህ ሴት መሰለችኝ
@elsategenelsategen7026
@elsategenelsategen7026 Жыл бұрын
ግን ከላይ ያለው ምንድነው ትናፍቀኛለክ ከሚለው በላይ ደበስበስ አርጋቹ ያለፋችሁት
@serkalemdoshe229
@serkalemdoshe229 Жыл бұрын
ዮርዲዬ በናትሽ ተመለሽ የሰይጣን ነገር ነው ጊዜው የይቅርታ ጊዜ ነው
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
እረ አይባልም ይደብራል ምነው የፈረደበት ፕራክ መሆን አለበት
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
እውነት ነው አይባልም ወንድሜነው የሚባለው እጂ ውዴ አይባልም
@gotuagotua9005
@gotuagotua9005 Жыл бұрын
series prank ጥፊው ትንሽ ይቀረዋል
@youtube6598
@youtube6598 Жыл бұрын
የናተ ድራማ አያልቅም
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
ኪያ ሲጀመር ዞሮ ተመልሷል ማርያምን
@yfatewahabeshawit
@yfatewahabeshawit Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ያሳዝናል ማለቴ ልትተማመኑ ይገባል እናንተም ከጓደኝነት የዘለለ ነገር አትፃፃፉ ሲቀጥል ይቅርታ ተባባሉ ይህ የሚጋነን አደለም
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 Жыл бұрын
እና ጓደኝነቱ እምን ላይ ነው የጓደኝነቱ ትርጉም ሁሉን ነገር ወዴ ትርጉም መውሠድ ሣይሆን ፈን አድርጎ ማለፍ ነው
@datafacts1252
@datafacts1252 Жыл бұрын
I fill confused all about their videos . Are they doing drama or real happening fact’s.
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ሳያቹ ሳያቹ አይልዬና የኪድ ፍቅረኛ ይፈላለጋሉ እንኳንም አጮልካት ለማንኛውም ፕራንካቹ ሰልችቶናል
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 Жыл бұрын
ወይ ድራማውን ሰርታችሁታል ሀሀ ግን እንወዳቸዋለን የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍👍
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አይዟችሁ ያጋጥማል አዳዴ ነገሮችን ቃስ ብላችሁ ለማስረዳት ሞክሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@yonaszerga1787
@yonaszerga1787 Жыл бұрын
እረ ሰዎች አሰተዉሉ እዴት እንደዚ ትጠራጠራላቹ የምር ቢሆን እኮ ቴክሰቱ ያጠፋዋል ግን ኖርማል ሰለሆነነዉ ያላጠፋዉ ሀይልዬ አንደዚ አያሠብም ዮርድ ወደ ነበራቹበት ተመለሱ በጣም ይደብራል አስተሳሰባቹ 🙏🙏🙏
@elyas6536
@elyas6536 Жыл бұрын
ተመልካችን ፕራንክ ለማድረግ የታሰበ ትወና ባነናል
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ Жыл бұрын
ወይ አጃጃላቺሁን እውነት ዲራማቺሁ ሀሪፉነው ጉዲ ጉዲ ብላለቺ አያቴ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ Жыл бұрын
ሲጀመር ልጅቷ ሞልቃቃ ነገር ናት ለምን ትያለሽ የራስሽ ጓደኛሽን ነው ማለት ያለብሽ እደዚህ የምትወጂውም አይመስለኝም ሳይሽ እራሱ ከሃልዬ ጋር ነው የምትቀመጪው ትይዢዋለሽ እደፍቅረኛ ነው አክትሽ አንተ ደሞ ሃልዬ ተብዬው ስነስርአት ያዝ ልክ አለው ሁሉም ነገር ኤደህ ይቅርታ በላት እምትወዳት ከሆነ
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
ትክክል የሚያቅ እደዚ ያውራል ልጅቷ በጣም ነው የቀረበችው ካፋ ለማውጣት ደብሯት እጂ በትክክል ትወደዋለች እችን እችን ሙድማ ለጋሽ ማመድ ለማንኛው ፍትህ ለዩርዲዬ በጣም ነው የምወዳት ደሞ ሀይልዩ እዴት እዳገኘካት አትርሳ
@heldanaanteneh8520
@heldanaanteneh8520 Жыл бұрын
Ene ychi set gena groupachu wst stgeba erasu altemechechignim neber😑😑
@sameriyetaywesameriyetaywe1361
@sameriyetaywesameriyetaywe1361 Жыл бұрын
የኔ የ8 አመት ፍቅርኛየ በሰው ነገረ ስራ ነው በላወኩት ነገረ የራቀኝ ብቻ እውነተኛ ፍቅር እሰከ ስህተቱም ቢሆን ለማስተካከል ይሮጣል እንጂ ለመራቅ አይቸኩልም
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Agzosh hite
@bhelhee8313
@bhelhee8313 Жыл бұрын
ምን ያካብዳሉ ቀላል ነገር ነው ደሞይማታል ደነዝ አትጨነቁ ዞረው ይመጣሉ አይልይ
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
ሀይልዬን ተበቀልነው 🥺
17:02
haileye royal
Рет қаралды 117 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 13 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 45 М.
Yoe እንትኑ 😳 ተጨፈለቀ   #yoeemy #habesha #yoeemy
30:16
እየማገጠችብኝ አልታረቅም 🥺
15:45
haileye royal
Рет қаралды 169 М.
ለሁሉም ነገር ይቅርታ : ጥፋተኛው እኔ ነኝ 🥹
14:59
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 75 М.
ስልክ ይዘጋብኛል 🥺
12:16
haileye royal
Рет қаралды 111 М.
Курьеры в шоке от заказов 😂 #сериал #топ
0:37
Топ по Ивановым
Рет қаралды 2,9 МЛН
Странная Аномалия 🤯
0:29
YourFavoriteFacts
Рет қаралды 2,4 МЛН
ЭТО НЕ СОЛЬ! Разоблачение мифов
0:42
Никита Артамошкин PRO Трезвость
Рет қаралды 6 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 6 Серия
28:53
Inter Production
Рет қаралды 929 М.