አብይ ሶማሌ ክልል ሄዶ የሰጠው አነጋጋሪ መግለጫ ፤ እኛም አጠር ያለ መልስ ሰጠንበታል

  Рет қаралды 36,011

International YouTube
ዓለም አቀፍ ዩቲዩብ

International YouTube ዓለም አቀፍ ዩቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 16 күн бұрын
ህዝቡ በችጋርና በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ቤተመንግስት የሚገነባው ግለሰብ የኮሪደር ልማት እያለ በብልጭላጭ መብራት እንደ ዐረብ ኢምሬት ንጉስ ለመሆን አገሪቷን በድህነት የጣለው በድሮን የአማራን ህዝብ የጨረሰ በፍርድ አደባባይ በቅርብ ቀን እንፋረደዋለን!!! አ ንድቀን ብ ትሞትም ህዝብ ይ ፋረድሃል::
@bettyboo7783
@bettyboo7783 16 күн бұрын
ኣብይ የውሸት እና የማጭበርበር ኣለቃ ህዝቡ እየተንገላታ ያልሆነ ወሬ ያወራል እስታሊንየ የኣንበሶች ኣንበሳ ተባረክልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 16 күн бұрын
የበሻሻው ወሮበላ
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 16 күн бұрын
ሰውዬው እኮ ቦታው አማኑኤል ሖስቢታል ነው
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 16 күн бұрын
ውሽታም ይውሽት አባት❤❤
@mammilove1813
@mammilove1813 15 күн бұрын
መደመር እና ብልጽግና ከመዝገበ ቃላት መሰረዝ አለባቸው
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 15 күн бұрын
ትክክል ቢቻል ድምፁንም ባንሰማ ምሥሉንም ባናይ ካለዛም ራሱን ቀይሮ ወንዳወንድ ሆኖ ቢታይ የሚለው ምክር በበኩሌ በጅግ ያስማማኛል።
@Adi-p7b
@Adi-p7b 16 күн бұрын
🔻የካሳንችስ ሚንስትር ጨቅላይ አብይ አህመድ
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 15 күн бұрын
ሕፃን እኮ ተው ጭካ እትቀበ ስትለው ይተዋል አሁንእኮ የተቸገርነው ያስጠላል ስትለው ዝምበል ከእኔ በላይ አታውቅም ማለቱ ነው
@ExcitedFrog-bh3dk
@ExcitedFrog-bh3dk 16 күн бұрын
ለየለት ያሳዝናል መሪ መሖኑን እርሱትና በሽተኛ ካልሖነ ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው እሔን አይናገርም
@yohaneshonsebo8055
@yohaneshonsebo8055 16 күн бұрын
ፕሌኑ ውስጥ ያሉት በውጭ ያሉትን አያውቁም ጥጋብ ላይ ሰለሆኑ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 15 күн бұрын
ተስፋ የተቆረጠ ሰዉ የሚያደርገዉን ነዉ እያደረገ ያለዉ...ዉድቀቱ ከመቼውም በበለጠ ፍጥነት መድረሱን ጠንቅቆ ያዉቀዋል...ለዚህ ነዉ ሀገር እያጠፋ ያለዉ.
@غقغعععاقي
@غقغعععاقي 16 күн бұрын
አላሕ ይድፋሕ አብይ ምኞቴነው ይድፋሕ
@woine123
@woine123 15 күн бұрын
ጋሽ አያልቅበት አብይ አህመድ " ነውር " ምን ማለት እንደሆነ አያውቅም:: ብቻ ትልቅ ምላስ ስላለው በሄደበት ይቀባጥራል! ኧረ "አይጣል" ማለት ለካስ ፀሎት ነው::
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 15 күн бұрын
ለሰዉበላዉ አብይ የሚገረድ ማሰብ የሚችል ህሊና ያለው ማገኘት አይቻልም በሰዉ ደም ለመበልፀግ እሳቤ ያላቸዉ ህልመኛ ብቻ ናቸው በሙሉ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 15 күн бұрын
ኢትዮጵያን ሙጥጥ አድርጎ እያጠባት ያለው ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ይሰኛል።
@tezitube1877
@tezitube1877 15 күн бұрын
Fano leba!!!! Zimbel!!!!!
@dianarier8746
@dianarier8746 15 күн бұрын
Big Loser always crying...
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 16 күн бұрын
እና ታዲያ ፣ ፕሌኗ ውስጥ ያሉት ሰዎች ኣይደርሱም ማለት ነው፣ እንዴት ነው ፍጥነቷን እማይረዱት?
@rado7282
@rado7282 16 күн бұрын
ጫት እኛም ቅመነዋል እንደዚህ አያረግም መጥፎ መንፈስ ነዉ ይኼ 😂
@FAFENET
@FAFENET 15 күн бұрын
😂
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 16 күн бұрын
ኢትዮጵያ ካደገች ለምን ጦርነት ርሀብ መፉናቀል ኑሮውድነቱ ምኑቅጡ ጌት ሆይ🙏
@alemyimer7913
@alemyimer7913 15 күн бұрын
እረ ፈጣሪ መን አይነት እናትና አባት ነው ያሳደገው ተቀዶ የማያልቅ ፍጥረት ነው በሬ ወለዴ
@Boranborana9196
@Boranborana9196 16 күн бұрын
ከቤተሰቡ እንኳ በሠላሙ ችግር ቢሞቱ ሰላም ነው ማለቱ አይቀርም።
@dianarier8746
@dianarier8746 15 күн бұрын
Empty jibberish...full of lack envy and hate....😂😂😂😂
@jaramedia9511
@jaramedia9511 15 күн бұрын
አንድም እኮ ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ሰርቶ አያውቅም፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ኮሪደር ነው እንደ የቸገረው
@ethiopia6721
@ethiopia6721 14 күн бұрын
የብልግና መሪ አይደል ከዚህ ስው ምን ትጠብቃላችሁ እሱ የራሱን አለም እኮ ነው የሚኖረው የሱ ኢትዮጵያ የቷ ትሆን እንዲህ ያደገችው::
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 16 күн бұрын
ትክክ እሱን ማየትም ሆነ መስማትም በጣም ነው የሚያመው
@dianarier8746
@dianarier8746 15 күн бұрын
Yes hate and envy is quite painful...😂😂😂
@mammilove1813
@mammilove1813 15 күн бұрын
ከየክልሉ በአውሮፕላን እየተጫኑ ነው የሚሄዱት
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 16 күн бұрын
ጢም ያለው ህፃን አብይ አህመድ
@tezitube1877
@tezitube1877 15 күн бұрын
Leba Fano
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 16 күн бұрын
አብይ አህመድ RIP😭
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 14 күн бұрын
አቤት ፈጣሪ ይህን ሰውዬ ሰው እየተራበ ጠግበናል ብሎናል
@KumilachewAmare
@KumilachewAmare 16 күн бұрын
እሰታሊን አሪፈ ነው የምታቀርበው በተለይ ( በደንብ አድርጐ የሚያብራራልን ሰው በጣም ያሰቃል አሪፈ አቀራረብ በጣም ተመችቶኛል
@DejeneWerku-q8h
@DejeneWerku-q8h 15 күн бұрын
አይ አብይ እስካሁን ያጃጃልከው ይበቃሀል ተባኖብሀል
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 14 күн бұрын
አዲስ: አበባ: ሰዉ: በረሀብ: እየተሰቃየ: አብይ: ኢትዮጲዊዎችን: በማር: መላስ: በድሕነት: በጦርነት😮ሐገሪቱን: እያበለፀገ ነው😮😮😮
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 13 күн бұрын
አይንህን ያብረዉ ያባቴ አምላክ አይ አብይ 😂😂😂
@AddisTessema
@AddisTessema 15 күн бұрын
ቁጭ ብለህ ወሬ ህን አውራ መሪያችን እየመራ ነው❤❤❤
@БелайМулугета
@БелайМулугета 15 күн бұрын
ዛሬ እዝቄል የ እዉነት ተናገርክ የ ሞኝ ና ተላላ ለማን ነዉ ሚነግረዉ ለ ህዝብ ሚገርም ነዉ ።ሌላዉ ፕሮቶኮሉንንም በተመለከተ አሳፋሪ በጣም ትክክል።ምን አይነት ህፃን ነዉ የገባዉ ሀሀሀሀሀሀሀ እሱ ለህዝብ መቅረቡ ና ዘመናዊና በስልጣኑ የማይወጣጠር መሆኑን ለማሳየት ነዉ።
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 15 күн бұрын
በለው ልክ ልኩን ነገረው. መንቦጫረቅ አለ
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 16 күн бұрын
የዚህን ሰውየ ውስጡን ያወቃችሁት እናተ ናችሁ ሌላውም አይኑን መግለፅ አለበት ሁሉም ይቃ ተተኛበት
@alemyimer7913
@alemyimer7913 15 күн бұрын
እሱኮ ተናግሯል መጀመሪያ ሲመጣ ወደሱቅ ሰላክ በመኪና ነበር የምሄደው ሲል ህዝቡ ጤነኛ እዳልሆነ ማዉቅ ነበረበት አሁነም በህልም ነው የሚያወራው
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 16 күн бұрын
አት ጠራጠሩ እንጨብጠዋለን ብልጽግናን።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 14 күн бұрын
በድሮን አማራን እየጨፈጨፍክ ትንሽ ግጫንጭ ትላለህ ???? አቤት እንዴት ጨካኝ ነው ???
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 15 күн бұрын
ሰዉ በሚሊየን እየገደሉ እያሳደዱ መበልፀግ ሰዉበላዉ አብይን መሆን ይጠይቃል ይሄ ለአብዮች ብቻ ነዉ። አብዮች አገር እየመሩ ሰላም አይታሱብም ሞት ይባዛል።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 15 күн бұрын
ሰዉበላዉ አብይ የጥጋቡ ብዛት ባፍንጫዉ ጭምር መዘባረቅ መቀደድ ወዘተ ጀምሩዋል።
@mimia7202
@mimia7202 15 күн бұрын
😂😂😂😂 እውነትህን ነው እዝቄል ምንድነው እንደዚህ እቅፍ እያደረገ የሚለጠፍባቸው ሳይታዘቡት አይቀርም ቆፍጠን ብሎመጨበጥ እንጂ የምን እጅ ይዞ መሄድ ማንም አያረግም የሆነ ቱሪናፋ እኔማ ድምፁን ስሰማ ያመኛል 😡😡
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 15 күн бұрын
ውይይይይይይይይይ ገና መኖር ያስባል?
@omerjibril7318
@omerjibril7318 16 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 leader he Dearm !
@AbuyeAbbas-d9o
@AbuyeAbbas-d9o 15 күн бұрын
He learns from his father Meles Zenawe
@sabacallagha3021
@sabacallagha3021 14 күн бұрын
Sad comment!!! Please respect deceased?
@bayouasfaw
@bayouasfaw 16 күн бұрын
ከከተማ ከተማ ለመዘዋወር አስጊ በሆነበት ግዜ የትኛዉ ቱሪስት ነዉ መጥቶ የሚጎበኘዉ?
@AbuyeAbbas-d9o
@AbuyeAbbas-d9o 15 күн бұрын
Wayen kids, you remember Wayen said in Congress our GDP better than Hong Kong .
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 16 күн бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ የጨቅላውን ባህሪ አገላለጽህን ስሰማ በጣም ነው እምስቀው
@jklmnk9596
@jklmnk9596 16 күн бұрын
Sebakew abiye yekemal weys mendenew lefesfes yagegnwen makef ena mesam lekeskes..sew bet tegabzo gabazu rasu defar kelakel.
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 15 күн бұрын
ይሄ ህጻን መሪ ግን ለምን ድነው በ ፕሮፖጋንዳ የሚያምን? ሃቁን ይዞ ብተጋገዝ ከህዝቡ አይሻም! ይገርማል ምን አይነት ጭንቕላት ነው ያለው ያሰራራት ነች ይላል ችንጉርት የቸገረው ህዝብ
@meretwork
@meretwork 15 күн бұрын
ebakacheu yehen ergun demsun atasemun yensuhe dem ende gorfe eyefesese new sewbela yatefahe
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 16 күн бұрын
ማክሮንን አላወቃችሁትም እንዴ ማን እንደሆነ እወቁት ማቀፍ ብቻ አደለም ------
@kechemagara5433
@kechemagara5433 15 күн бұрын
Dr Ashagere
@mulugetaWeldemichael
@mulugetaWeldemichael 16 күн бұрын
ለውጥማ አለ ::እንዴ? እነ ስዩም መስፍን÷ ሴኮትሬና ኣባይ ፃሃየ ሲናገሩ ብትሰሙ ይህ አይመጣም ነበር፡፡ ለውጥማ አለ !! ለማንኛውም አሁንም ማስተዋል የሰጣቹ እግዚኣብሔር ይመስገን
@woine123
@woine123 15 күн бұрын
እነሱ የመለመሉት ያሳደጉት አብይ አህመድ ገልብጦ ፈጃቸውና! "ከፈላበት የተጋባበት " እንዲሉ ሆነና ነው ..:::
@ahmedseatd7008
@ahmedseatd7008 13 күн бұрын
እስ ታሊ ጎበዝ
@TheEthiolion
@TheEthiolion 16 күн бұрын
menaminte yihonne?
@tezitube1877
@tezitube1877 15 күн бұрын
We really feel the growth Dr. Abiy is saying. If you really want to see what he saying just go to Ethiopia.
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 15 күн бұрын
😂😂😂
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 15 күн бұрын
ያሳዝናል አንተም ጭቃ የሆነ ጭንቅላት አለህ ማለት ነው
@addisfour
@addisfour 16 күн бұрын
ለልጆቻችን የወደፊት ህይወት የሰመረ...😮
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx 15 күн бұрын
ወዴት ነው የምንነቃው
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 15 күн бұрын
በዚህ. ሰውዬ ኢትዬጲያን. እንደዚ ሙውት ሀገር. ያረጋት የሱ ጥፋት አይደለም አንደኛውና. ዋንኛው የአማራና. የትግራይ አክቲቪሰቶችና መሪዎች. ናቸው ስለዚህ. ጦርነትና ድህነት የአምበሳው. ድርሻ አለባቸው
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 15 күн бұрын
ተው እንጂ!!!😂😂😂😂😂
@kapitessema1824
@kapitessema1824 15 күн бұрын
Makeron.aladerem.deberew.meri.sayehon.sheleaataderegewem.wened.mesamyedeberal.
@EphremNegussu-r8u
@EphremNegussu-r8u 16 күн бұрын
ማነው፣አብይ፣ሰራሁት፣በሚል፣መናፍሻ፣ሂዶ፣በሼኔ፣የሚያዝ፣
@jaramedia9511
@jaramedia9511 15 күн бұрын
ምንድነው ለህዝብ የሚጠቅም ስራ የሰራሀው ?
@elumohammed
@elumohammed 16 күн бұрын
ESQEE REMINDED ME OF POVERTY IN 1977 EC OF ETHIOPIA.
@Tigest-m3g
@Tigest-m3g 14 күн бұрын
Yehe awera aramana vahezeb rehubena makara yameqalede Ya ayemero bashetagna😊
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 15 күн бұрын
ማነው እባክህ የባዛር መንግስት ያለው? ትክክል አግላለጽ።
@teteberhane6571
@teteberhane6571 15 күн бұрын
ምን ስራ አለው የትኛው ክልል ነው የሚአስተዳድር ከአ አ በቀር የሚያስጨንቅ ስራ የለውም
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 15 күн бұрын
አብይ ገንዘብ ከሰጡት ድንግልነዉን ይሰጣል
@YohanseKassahun
@YohanseKassahun 16 күн бұрын
እኔ እምለው ይሄ ሰው የሀገር መሪ ነው? ወይስ የሀይሌ ሪዞርቶች ዋና ማኔጀር ነው?
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 15 күн бұрын
ይህ ሰውዬ እብድ ይመስለኛል፡፡ ከብልፅግና የሚጠበቅ ምንም ነገር የለም፡፡ በፓርቲ አመለካከት ተቀስፎ የተያዘው እንደ ብልፅግና ዓይነት ፓርቲ የህዝብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ችሎታ የለውም፡፡ ሠላም አያመጣም፡፡
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 15 күн бұрын
እውነትም ሞኛሞኝ!!!
@computerpillar8285
@computerpillar8285 15 күн бұрын
Lijinetun Tilacha Eyeteta Yadege sew new atfredubet, Chinkilatu Tikikl aydelem Ye Ethiopia Hizb liyagizew yigebal ebakachu.
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 15 күн бұрын
ኧረ መልስ በግል ችሎታው ወደር የሌለው ነበር ጉድለቱ እንዳለ ሆኖ
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 15 күн бұрын
ይህ ፈሪ ሰውዬ ብዙኅ. ሺ. የሚገዛው የጥይት መከላከያ ለብሶ እንደ ወሳኝ እንደ ለኢትዬጲያ የሚጠቅም. ሰው ራሱ እየቆጠረ ጥይትን. የሚከላከሉ ተሸከርካሪዎች የሚለበሱ መዞር ይገርመኛል
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 15 күн бұрын
ሱፍ በሜለብስ እብድ የምትመራ የመጀመሪያዋ ሀገር😂😂
@mimia7202
@mimia7202 15 күн бұрын
😂😂😂😂 አቦ ከዛ ፕሌንላይ ይከስክስህ አንተ ቱልቱላ መሪ እንደ አብይ አይነት እንጭጭጮርቃ መሪ አላየሁም አልስማሁም 😡😡
@Betelehem.Zewdie
@Betelehem.Zewdie 15 күн бұрын
ይሄ. ድሉዥናል. የት. ነው. የሚኖረው. በራሱ. ውሽትየሚኖር. አሳፋሪ
@HjggFgdgh
@HjggFgdgh 16 күн бұрын
😭😭😭😭😷😷😷😷
@mulugetawelday
@mulugetawelday 14 күн бұрын
ሁሉም እንደ ትግራዮች አብይን በግዜ ብናውቀው ብዙ ነገር ይቀየር ነበር ለካ እውነታቸውን ነበር ከዚ ወሮ በላ ጋ ሲዋጉ
@FirewGelan
@FirewGelan 16 күн бұрын
ፕሮቶኮል...
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 14 күн бұрын
በጣም ይገርማል እደዚህ አይነት ውሸትና ቅጥፈት ከክልል ወደ አአ ከአአ ወደ ክልል መዘዋወር በማይቻልበት ጊዜ ሰው ሰርቶ መብላትና ወጥቶ መግባት ብርቅ በሆነበት ዘመን ህዝብ በረሃብ እያለቀ የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አቅቶት ቁርስ በልቶ ምሳ በማይበላበት ሀገር አደግን ሲሉ አለማፈር ይገርማል
@MoGitu-d5o
@MoGitu-d5o 15 күн бұрын
አይ ቀልላዉ 7ጨ😂😂😂
@aledwake
@aledwake 15 күн бұрын
It was nice , if you support your wonderful news with Videos, example whwn you talk about Abiy warmup with men, flying plane , when you talk about flaying plane .......
@dawittadese
@dawittadese 15 күн бұрын
Ye Ethiopia hizeb zemita eskameche endehon migerim new
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 16 күн бұрын
Ke wichovhu gar selamitaw litif eyale belew min gud new sewiyew mines alibezam
@Mili-te2eq
@Mili-te2eq 16 күн бұрын
ይሄ ለሃጫም ጠቅላይ ሚኒስትር ባዶ ጭንቅላት የእሡ ለሃጭ ማዝረብረብ ተቀባይነት የሚኖረው ይመስለው ይሆን ?የኢትዮጵያ አንድ ተራ ድሃ በቂጡ መሬት ላይ የተቀመጠ ሠው ከእሡ ጭንቅላት እጅግ የተሻለ ነው።
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 15 күн бұрын
በውነት ውነኑን ነው በደንብ እየገደልን ነው በደንብ እየገድልክ በስመእብ ውሸት እንዲህ ነው ወዳጄ አለም እውቆሀል ለአዳነች እና ለሽመልስ ንገራቸው
@footballmemories2967
@footballmemories2967 15 күн бұрын
ክላሹ ኦርጋኑ ብሬኑ ዲሽቃው መድፉ ድሮኑ ሚጉ ፈንጁ በአማራ ህዝብ በኦሮሞ ህዝብ በትግራይ ህዝብ ሲተኮስ ኮሽታ ከሆነ የአንተ ውሸት ምን ሊባል ይሆን እስኪ ንገረን ? ጠ ሚ አ አ ።
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 15 күн бұрын
He is saying that he is a “Pilot” of the plane
@zekisherif3675
@zekisherif3675 16 күн бұрын
By they way ye kanadaw sewye ayachut gin "esu" or "eswa"?
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 15 күн бұрын
አናትህ ይገጫገጭ አንተሰውመግደል ማፈናቀል ደሀንማስለቀስ ህዝብንበረሀብ በጦርነት እርስበርስማባላት ነውየአንተብልጽግና በቃን በቃን።
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 15 күн бұрын
እረ በናትህ ወደምትሄድበት ሂድ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆን አንቅሮ ተፍቶሃል።
@FeiselAhmed
@FeiselAhmed 15 күн бұрын
የተቃዋሚ ፕሮፌሰር ይገርማል ለመሆኑ ከነቢያቱ መካከል አንዱ ቢመራችሁ እንኳን መቃወማችሁን እንደምትቀጥሉ አልጠራጠርም።ለምን ባላችሁበት የራሳችሁን ጉድለት አትሞሉም?ጦጣ የራሷን አሉ የሚሳራ ስታዩ አይናችሁ ደምይለብሳል።ስለበለጣችሁ ቆጭቷችሁ ከሆነ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ተመልሳችሁ ስራ ስሩ ሙቶች 😂😂😂😂😂
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በውሸት ነው የሚበልጠው ጲማሙ ህጳን ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል ነው
@kmmkk.3717
@kmmkk.3717 11 күн бұрын
አረ. መቼ. ይሆን. የማገላግላት. ኢትዮፕያን. ያንተ. ብልፅግና. በደም. እየታጠብክ. ሰውን. በረሀብ. እየቀጣህ. ተስፋህን. ያሳጣህ.
@lilrmmusic
@lilrmmusic 15 күн бұрын
Yemasmesel poletica beged adgenal .of course, if we travel by plane, we feel it the speed . What kind of plane do you have
@standfortruth4618
@standfortruth4618 14 күн бұрын
እሄ ሠዉዬ ግን ሠዉ ነዉ
@elumohammed
@elumohammed 12 күн бұрын
Esqeyami
@jaramedia9511
@jaramedia9511 15 күн бұрын
እንዳው ይሄን ደነዝ መሪ ኢትዮጵያ ፈረደብሽ
@LiyewBelsti-tl2en
@LiyewBelsti-tl2en 16 күн бұрын
ምን አይነት እርግማን ነው
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 15 күн бұрын
This men is crazy
Новости дня | 23 января - утренний выпуск
11:49
Euronews по-русски
Рет қаралды 30 М.