"ምግብ ያመጣውን የበሽታ ጣጣ በምግብ ነው የምናክመው !! "/ስነ ምግብ / በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 67,020

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 140
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የምንወድህ ዶክተር ዳኒ እንኳን ወደትዉልድ ሀገርህ በሰላም መጣህልን እንወድሀለን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
EBS ኮመንት እንደማታነቡ ያወቅነው ይሄን ጅጉርጉር ስሀን ቀይሩ የሚል የብዙ ስው አስተያየት ነበር ግን☺️☺️ ዶ/ር ዳኒ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ክረምቱን አጣጥመው
@eleniabera5775
@eleniabera5775 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ትልቅ ሰው እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል እግዚያብሄር ከነቤተሰቦችህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ።
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 жыл бұрын
ለሌሎች ማሰብ መልካምነትህ ብዙዎችን ከበሽታ መታደግህ ያስመሰግንሃል መልካምነትህ። ተባረክ ዶ/ር
@zerituasrattube4974
@zerituasrattube4974 2 жыл бұрын
ዋውውው ዶክተር ዳንኤል እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጣልህን መልከም ቆይታ ይሁንልህ ብሩክ ነህ 🥰🥰🥰
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
የኔ ጤና Dr Danny i’m so glad to see you on EBS we thank you so much always for all the lesson you give it to us I am one of your followers we appreciate you may God be with you and come back safe thank you much love and respect for you and your family thanks again🙏🏻👏💕
@geneteferiem2933
@geneteferiem2933 2 жыл бұрын
ዶክተርስልክህላክልኝ
@lilibiwota2552
@lilibiwota2552 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ የምትሰጣቸው ትምርቶች በጣም ነው የምከታተለው በጣም ነው የምወድህ እድሜ ከጤና ጋር ደርቦ ይስጥህ
@hanamekete7604
@hanamekete7604 2 жыл бұрын
ዋውውውው ዶ/ር ዳንኤል ወደ ኢትዮጵያ ሄድክ!? እንዴት ደስ ይላል። ቆይታህ መልካም ይሁንልህ😍
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
በጣም ለትውልድ ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፈው ፕሮግራም . እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@tigistberu2947
@tigistberu2947 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እንኳን በሠላም ወደ አገርህ በሰላም መጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተባረክ ስለምትረዳን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እንኳን ለአገር በሰላም መጣህ ዋው ደስ ይላል ጌታ ይባርክ እንወዳለን ከነ ለቤተሰብ ህ
@denberebelay305
@denberebelay305 2 жыл бұрын
Dr.Danny we love you. Well come to Ethiopia. Your teachings are amazing. Thank you so much.
@gelilat5379
@gelilat5379 2 жыл бұрын
Dr Daniel you are such a blessing 🙌 I wish our doctors started give nutrition advice alongside the medicine on our visit.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በሀገር ምድር ላይ መገኛት መልካም ቆይታ እናመስግናለን ጌታ ይባርካችሁ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 жыл бұрын
የምንወዲህ ዶከተር ዳኒኤል እንካን በሰላም መጣህ በሰላም ተመለስልን
@wuedalaek4984
@wuedalaek4984 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል የብዙ እዉቀቴ ምንጭ በጣም አከብርሃለሁ
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 жыл бұрын
Trust me those who listened and applied his lectures would get big big benefits
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
Dr .እንኳን ላገርህ አበቃህ መልካም ጊዜ ይሁንልህ ።እናመሰግናለን
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒዬ አዲስአበባ መጣህ መልካሞ ጊዜ ይሁንልህ እንወድሀለን
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ዋው ዶክተር በጣም አድናቂህ ነኝ ዩቲዩብህን በጣም ነው ምከታተለው ጎበዝ ነህ በርታ። እንኳን በደህና መጣህልን መልካም ግዜ እንዲሆንልህ እመኛለሁ።
@appleh9839
@appleh9839 2 жыл бұрын
ምረጥ አስተማሪያችን ዶክተር ዳንኤል እንኳን ለሐገርህ አበቃህ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
We thank you Doctor.🙏Great to see you on ebs
@F1234
@F1234 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ዶክተር ዳንዬ እንኳን በሰላም ወደሀገር መጣህ
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 2 жыл бұрын
Dr, ዳንኤል ጡሩ የአረፍት ግዜ ይሁንልህ አድሜ ከሙሉ ጠና ይስጥህ ቡሩክ ተባረክ 🙏🇪🇷
@getahunfekade6494
@getahunfekade6494 2 жыл бұрын
Welcome Dr.Daniel!
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Owww dr daniel happy to c you on ebs, thank you
@ሰላምለአለማችን
@ሰላምለአለማችን 2 жыл бұрын
ውድ ወገኖቼ ዶር ዬሐንስን በደንብ ተከታተሉት ዩቲዩብ ውስጥ ገብታችሁ የኔ ጤና የሚባል ቲዩብ አለው እኔ በጣም ስለተጠቀምኩበት ነው። ከስኳር ህመም አለብሽ ተብዬ የሡን ፕሮግራም መከታተል ጀምሬ የስኳር ህመሜን ከእግዚአብሔር አርዳታ ጋር መቀልበስ ችያለሁ🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 жыл бұрын
Congratulations, thank God!
@shwithaile3179
@shwithaile3179 2 жыл бұрын
ዋውውውው ዶ/ር ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ ወደ ኢትዮጽያ በጣም እንወድሀለን ።በትምርትህ ተጠቅመናል።
@genetmamo3864
@genetmamo3864 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር
@memeeb4273
@memeeb4273 Жыл бұрын
ዳክተር ዳንኤል እንካን በደና መጣህ ልንበጣም ህዝባችንን እያነቃህንነው እውነትህን የምግብ አመጋገባችን በጣም መጠንቀቅ አለብን ባተ ትምህት 20 ፓውድ ቀንሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህበጣም አመስግንሀለሁ🙏💕💕💕
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
የምወድህ ዶክተር ዳኒ❤️🙏
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
ውንድሜን የዶክቶር ዳኔኤል እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ትምህርትህ ጠቅሞናል
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 2 жыл бұрын
Dr Dani God bless you
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ውድ ዶር እንኳን ለአገርህ አበቃህ
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Thanks a lot Doctor Dany
@berhancheru9297
@berhancheru9297 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Doctor Daniel
@genettesfay8780
@genettesfay8780 6 ай бұрын
Thank you doctor God bless you,,,,/Do you know what she said it’s good for our skin he’s telling her Good for our health what a difference
@መናስጦታ
@መናስጦታ 2 жыл бұрын
ዶር እንካን በሰላም ወደ አገርህ ገባህ ጥሩ ጊዜ ይሁንልህ
@richozewdu21
@richozewdu21 2 жыл бұрын
Wow እንኳን ደህና መጣ ዶክተሬ
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳ ኒ እንኳን በሰላም ገባህ ለሀገር ህ ከ KZbin ቻናል ወደ Ebs ቻናልእንኳን ደህና መጣህ የምወድህ
@antenehgataneh6796
@antenehgataneh6796 2 жыл бұрын
Dr enkun selam le hager abeka betem nw makebreh mewda Thanks so much for shareing information big respect 🙏🙏🙏🙏
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ጋዜጠኛዋ ምግቡ ምን እንደሚባል እንኳን አልጠየቀችም ለመናገርም ፋታ አልሰጠችውም ምን አለበት ብታዳምጭው አሁንም የእኔ ጥያቄ ቀዮ ነግር ምን ይባላል ክንድ ነው ምንድን ነው እባካችሁ መልሱልኝ!!!!!
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
ቀዩ ምንድን ነው???
@yeshewaworkeshetu4924
@yeshewaworkeshetu4924 2 жыл бұрын
ዶክተር ስላየሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ትውልድ አገርህ በሰላም መጣህ
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል እኮን በሰላም አገርህ ገባህ
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 2 жыл бұрын
ኦ ዶክተር እናመሰግናለን ቀጣም እንወድሃለን መልካም ሰው ነህ
@fikefire7101
@fikefire7101 2 жыл бұрын
Big respect Dr Dani, keep doing the good work.
@selamhabesha
@selamhabesha 2 жыл бұрын
Dr. Dany thank you great video
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እንኳን በሰላመሰ መጣክ።
@mreasy9731
@mreasy9731 2 жыл бұрын
አረ እባክሽ ያስተምርበት አላስወራ አለችው እኮ ወይ ጉድ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እንኳን በደሕናመጣሕ ወደሐገርሕ በገንዘብ የማይተመን እውቀትሕን ሁሌ ትለግሠናለሕ ኦግዚአብሔር የበለጠ የእውቀት ፀጋውን ያላብስሕ እዚሕ ሐገርሕ ላይ መተው ሳይሕ በጣም ደስ ነው ያለኝ ለቁርጥማትና መገጣጠሚያ ሕመ ሞች መነሻውና መከላከያውን መ መዝገብ የለለብንን ምግብ ግንዛቤ ብትሠጥ ብዙ ሠዎች ዩቱብ ተጠቃሚ ያልሆኑ ስለ አሉ በታስገነዝበን ጥሩ ነው
@nardosyosef5888
@nardosyosef5888 2 жыл бұрын
ሉላዬ የሚያወራውን አስጨርሰሽ ብታወሪ ጥሩ ነው በጣም ትረብሻለሽ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
Dr.ዳኒ እንኳን በሰላሞ ገባህ ተከታይህ ነኝ የኔጤና
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Thank you for sharing we are what we eat it helps me to Looos weight by changing the way I eat
@dersandersan2573
@dersandersan2573 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኔል!!!!
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ብሎኘል ዶክተር ዳኔ በአገርቤት ስላገኘሁት
@selamyehun3384
@selamyehun3384 2 жыл бұрын
Thank u so much
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 жыл бұрын
waw doctor dani , amazing glad to see u
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Жыл бұрын
God bless you bro !
@hanamariam6122
@hanamariam6122 2 жыл бұрын
Doctor dani thanks gin ingredients metene betenegerenem tiru new ena yasegebachewun negeroch eyezerezerek betenegeren tiru new thank you
@yahabeshalij7284
@yahabeshalij7284 2 жыл бұрын
Dr Dani ምርጥ አስተማሪ ነው በራሱ ዩቲዩብ በደንብ ነው ምንማረው ብዙ አትርፈናል! ልጅቷ ግን ምን አለ ብታስወራው?
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
Wow Dr Daniel thanks so Mach we love you .
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 2 жыл бұрын
Dani u a blessing for us
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 жыл бұрын
thank you doctor
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 жыл бұрын
እንኳን በእገርህ መልካምነትህን መልካሙን ሥራህን ለማሳየት አበቃህ :: እኔም ከተመለስኩ 3 ሳምንት ሆነኝ ደስ ይላል አገርህን ቤተሰብ መመለስ::
@weynyesuneger5513
@weynyesuneger5513 2 жыл бұрын
Welcome to Addis Dr Dani. We love you so much 😍😍😍
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 жыл бұрын
ዶክተር እንኳን ለሀገርህ አብቃህ 🙏🥰🥰🥰
@yodittedese7962
@yodittedese7962 2 жыл бұрын
Thank you Dr Danny
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
Dr betam menakbreh tektatayh nen enodhalen ebs mekrbeh arif new bezu sewoch yetkmalu beye asbalew
@helentamiru693
@helentamiru693 2 жыл бұрын
Mashallah good to see you on Ebs Dr.
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
You look awesome Dr. nice to see you here!!
@konjiteshete9951
@konjiteshete9951 2 жыл бұрын
Hello Dr Danny! How do get rid of under eye bag?? Thank you
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 2 жыл бұрын
በተማረበት እንግሊዝኛ ቃላቶቹንና ሐሳቡን ወደ አማርኛ ተርጉሞ ለማቅረብ ምግቡን እየቀቀለ ጊዜውም ውስን ስለሆነ ነው እየፈጠነ የተናገረው እና በትዕግሥት እንስማው። ኢትዮጵያ በሰራተኛ እየተሰራ ብቻ ከሚቀርብላችሁ እንደ እዚህ ወንዱም ሆነ ሴትም የኩሽናውን ሁኔታ እየተቫለው ስለመጣ ምግባችንን ማዘጋጀቱን ብንተባበር የተሻለ ይመስላል። በርቱ አይዞአችሁ እንደርስበታለን።
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 2 жыл бұрын
Thank you dr
@meseretwelde8836
@meseretwelde8836 2 жыл бұрын
Wwwwoooww Doctor Daniel batam Enameseginalen Egzabeher Edmena tena yistih batam bante timihirt katatakamut Anduwa neny tabarek
@mdfamilys8696
@mdfamilys8696 2 жыл бұрын
የኔ መድሀኒት ዶ/ር ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ
@19benyboy
@19benyboy 2 жыл бұрын
Hi ዶክተር ቀዮ ነገር ምንድን ነው ከዶሮው ጋር ያቀረብከው ምን ይባላል???
@ethiodagim1651
@ethiodagim1651 2 жыл бұрын
ዶዶክተር እንኳን በሠላም መጣህ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 жыл бұрын
ዳኒያችን እናመሰግናለን ኑርልን
@zewdiw8406
@zewdiw8406 2 жыл бұрын
thank you so much 🙏
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 2 жыл бұрын
Great step and we Proud of you 👍 👍
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን ብዙ ተጠቅሜያለሁ ካንተ🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
@sanyimer409
@sanyimer409 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Doctor nice to see you here! Yeaaaa
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም አንተ ቅን ሰው ነህ
@adanechbelay8734
@adanechbelay8734 2 жыл бұрын
Dr.dany enkwan beselam metah
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 2 жыл бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
waw Dr welcome bless you more 🙏 😘
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
የኔ ጤናን በኢቢ ኤስ አገኘነዉ? 🙏🙏🙏
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 2 жыл бұрын
እንኮን ላገር አበቃክ ዶ ር
@tinsayetadesse7855
@tinsayetadesse7855 2 жыл бұрын
Yemakeberhe Doctor Danale enkon beselam metahe selayehe betam new des yalege teketatayehe nege des beloval
@natnaelabebe8488
@natnaelabebe8488 2 жыл бұрын
Well come d/r dani
@etsegentdejene5211
@etsegentdejene5211 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 жыл бұрын
Dr Danniy welcame
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
የተወደድክ"ዶክተር"ዳኒ😍
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ 2 жыл бұрын
የኔ ጤና እንኳን ደና መጣህ
@kidistganta7336
@kidistganta7336 2 жыл бұрын
ዶክተር ትክክል ዳቦ በሻይ ጠዋት ቁርስ በልተን ወዲያው ይርበናል
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 2 жыл бұрын
ዶክቴሬ እንኳን ደሕናመጣሕ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 жыл бұрын
Ingredientochu gen altezerezerum
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 2 жыл бұрын
Dr Betam gobez sew nehe be tena laye yemtastelalefew melkt
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል🙏
//በስንቱ/ /Besintu "ፖለቲካ አይሆንልኝም"
28:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 103 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН
Harvesting and Baking with Fresh Almonds: A Village Tradition
38:01
Kənd Həyatı
Рет қаралды 1,4 МЛН
✴️- የቀንየልና  ፕረዝደንት ቮድካቸው 03.10.2024
40:48
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН