KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ታሪክ
1:42:34
ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ - ክፍል 1 / Aba Yostos - Part 1 Orthodox Tewahedo Film - Ye Kidusan Tarik
49:41
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
ነብዩ ዳንኤል አጭር ታሪክ
Рет қаралды 125,000
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 185 М.
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Күн бұрын
Пікірлер: 307
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተስቦች እባካቹ ለፃድቁ ለአባታችን አብነ ዘጨጌ ዮሀንስ ንገሩልኝ በስደት ላይ ነኝ ስውነቴ በቁስል አለቀ ጠባሳ ወረረኝ ቀኝ እግሬ መራመድ እየከበደኝ ነው ጭንቀት ሞላኝ ስውነቴ ሳልበላ ክብደቴ በጣም እየጨመረ ነው በቃ በአጠቃላይ ምህረታቸው ቸርነታቸው እንዲጎበኛኝ ብስለት እንዲያበቁኝ እባካቹ በፀሎታቹ አስብኝ በፃድቁ ስም ገድላቸውን ታምራቸውን ስምቻለሁ
@ሶሊያናድንግል
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ፀልይ
@SaraSara-qp5sg
Жыл бұрын
እግዚያሔአብሔር ይማርሽ
@YabbalAm0gne
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀሎት አድርጊ
@YordanosAlemu-x5l
10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲምርሽ እመኛለው በቸርነቱ ይጎብኝሽ ምህረቱን ያውርድልሽ
@nardosayesew8588
4 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረሰት ከሁላችን ጋር ይሁን በእውነት ዛሬ እንደነዚህ ያሉ ነጉሶችን በእምነታቸው የሚጠኑትን ፈጣሪን የማፈሩትን ያንግስልን
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@jumarijumari4733
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen galani fi ulfin waaqayyoo yaa tahuu Ameen Ameen Ameen
@MaryMary-wq9iy
3 жыл бұрын
Amen Amen🙏🙏🤲🤲
@appapk5408
3 жыл бұрын
አሜን
@kuwait8178
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@ትግስትየራያልጅ
4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ዳንኤል ምልጃው ፃለቱ እረዴቱ ከመላ ህዝብ ክርስቲያኑ ጋር ይሁን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህን እፁብ ድንቅ ታሪክ ላቀረባችሁልን እህትና ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የነብዩ ዳንኤል በረከቱ ይደርብን ጠላት ቢያሳድደንም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ከአንበሳ ጉድጓድ የሚያወጣ አምላክ አለን ክብር ለእሱ ይሁን
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@user-rj2pz3ye9t
4 жыл бұрын
በረሀብ ለሞቱ አናብስት ቢጥሉኝ አንተ አለኸልኝና ክንፎችኽ ከለሉኝ የነብዩ የቅዱስ ዳንኤል አምላክ ይክበር ይመስገን። ቅዱስ መላእክቱን ልኮ ይጠብቀን። ቅዱስ ገብርኤልን ይላክልን🙏...አሜን
@tewahedoreligion1855
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ዳንኤልን የረዳው እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ኦ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን አሜን፫
@dtdtdyfy492
4 жыл бұрын
በእውነት ይህን እፁብ ድንቅ የሆነውን ታሪክ ወደ እኛ እዲደርስ ላደረጋችሁ ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳንኤል በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜ
@mesfinbirhane2445
Жыл бұрын
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የዳንኤል አምላክ ዳንኤልን እንዳዳንከው እኛንም ከሀትያት አድነን ንጉስ ዳርዮስ በዳንኤል አምላክ ያመነ ታላቅ ንጉስ ንፁ ልቦና ስጠን 💚💛❤
@asterB134
Жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት ይደርብን
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዝህ ቅዱስ አባት ፆሎት እኔንም ሀጣኣን ልጅህን ማረኝ
@Asfu-f4j
Ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤😢😢😢የቅዱስ ዳንኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤
@አምላኬ-ቐ5ቀ
3 ай бұрын
የነብዩ ዳን ኤል በርክቱ ርደቱ ይደርብን አሜን፫ የዳንኤል አምላክ ጌታዬ ሆይ ልቦናየን አብራልኝ😢😢😢
@አምላኬ-ቐ5ቀ
3 ай бұрын
አሜን ፫ ነብዩ ዳን ኤል አምላክ እኔን ሀጢተኛ በ ደካማልጅህን አቤቱ ማርኝ 😢😢😢
@የደንግልማረያምልጀነኝ
4 жыл бұрын
ይነበይ ደነኤል ረደትን በረክት ይደረበን አሜን አሜን አሜን
@bwnen2n2wwww79
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
3 жыл бұрын
የነብዩዳንኤልበረከቱይደረብንአሜን///፫
@የመድኃኒዕለምልጅነኝአናቴ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተመስገን የኔ አምላክ አግኦዛት ዓለም ስላሴ አባቴ መድህኒአለም የዲኒኤል ታርክ በስብክት የስመህት ነብር አህን ግን በፈልም ስለ አይህት በጣም ደስ አለኝ የባታችን ዲኒኤል ፀሎት በረከት ረድኤት አይለየን አሜን
@fyorinegngalaboznab7000
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@alemalem3356
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@wgeege9032
3 жыл бұрын
የቅድስ ዳንኤል እርዴት በርከት ከሁላችን ጋር ይሁን አቤቱ የዳንኤል አምላክ ሆይ ስደተኛነኝታ አስበኝ ማንም የለኝም
@ወለተማርያምናታኒምነኝ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የነብዬ ቅዳስ ዳንኤል እረዴት በረከቱን ይደርብን አሜን ❤💠💠💠❤💐💠❤💐
@rahelmamo4970
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የነቢዩ ዳንኤል በረከት ይደርብን አሜን
@brhanenegede7898
3 жыл бұрын
የነቢዩ ዳኒኤል ኣምላክ ሆይ እኗንም ከአንበሶች መንጋጋ ኣድነን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@webvhgss7542
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የቅዱስ ዳኒኤል በረከት ይደርብን አሜን
@yonatantewodros6454
2 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በርከት ይድረስን
@fyorinegngalaboznab7000
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ፈጣሪ ዳኒኤልን እንደረዳው እኛንም ይርዳን የጥፋት ደብዳቤያችን ይቅደድልን♦♥
@mariyellow8387
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይነቢዩ ዳኔኢል አምላክ ሀፂያት በደሌን ይቅርይበለኝ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mekdes1110
4 жыл бұрын
የዳንኤል አምላክ ይጠብቀን ኃይል ይሁነን አሜን ። ቃልሕይወትን ያሰማልን ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን ወንድም እህቶቼ
@MacardMacard
25 күн бұрын
የነብዩ ዳንኤል በረከት ይደርብን እኛንም በእምነትህ አፅናን
@መሲጎጃሜዋይቱብ
4 жыл бұрын
የዳንኤል አምላክ አተ ታውቃለህ አብርታኝ በእምነቴ
@የገብርኤልልጂቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
አምላከዳንኤል ክብርምስጋናይግባህ አምላከ ዳንኤል ሆይ እኛንም በእምነት አጽናን እሚፈታተነንን እርኩስ መንፈስ አፍንዝጋልን
@demekecheadugna9642
Жыл бұрын
የነብዩ ዳንኤል ረዴቱ በረከቱ በእዉነት ይደርብን
@MmMm-ls9iy
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይነቢዩ ዳኔኤል አምላክ ሃፂያቴ በደሌን ይቅርይበለኝ ጌታዬ ሆይ 😢😢😢
@nakstaaaa5924
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ድንቅ ነው የቅዱሱ ዳንኤል በረከት ይደርብን
@weynshetweynua3926
Жыл бұрын
አሜን የአባታችን የዳንኤል በረከት ይደርብን 💗💗💗🤲🤲🤲
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የነብዮ ቅዱስ ዳንኤል በረከት ምልጃ ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@ሶሊያናድንግል
4 жыл бұрын
የነብዩ ዳንኤል በረከት ይደርብን ለምታቀርቡልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቤቱ ዳንኤልን ከአንበሣ መንጋጋ ያዳን አምላክ እኔንም ከሀፂያት በሀር አዉጣኝ ሰጥሜ አለሁና
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@ejiguakebede457
6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannasalam672
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ዳንኤል እረዴትና በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
Ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እደ ሀጽያቴ ሳይሖን እደ ቸርነትሕ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@fekerheyot6526
4 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከቱ ረደኤቱ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@rahealraheal1881
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቶቻችን እናመሰግናለን የዳኒኤል ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የዳንኤል እረዴት በረከት ከእኛ ጋር ይሁን
@hywetdesale850
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የነብዩ በረከት ይደርብን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
2 жыл бұрын
የነብዩ ዳኔል በረከት እረደት ይደርብን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@deesdoos6676
3 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የቅዱስ ዳኒኤል አምላክ ይክበር ይመስገን አቤቱ የቅዱስ ዳኒኤል አምላክ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የሃገራችንን የኢትዮጵያን ጥፋት አታሳየን አሜን የቅዱስ ዳኒኤል በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችልን በጣም ነው የምትናፍቁን ቃል ህይወት ያሰማልን
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@aishyoman7316
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጻዱቁ አባታችን በረከት አይለየን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯✝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ይፍቱን አባታችን ✝️✝️✝️
@solomongebeyehu1647
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@appapk5408
3 жыл бұрын
የቅዱሰ ዳንኤል በረሰት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@selamylove7060
4 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን
@saranegera6561
4 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ሥለ ምታሥተምሩንም እናመሠግናለን የነብዩ ዳንሄል አምላክ ከምንፈራው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@kokab597
Жыл бұрын
የዳንኤል አምላክ እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ከሀጥያት ስለቅዱሳኑ ብሎ ያንፃን አሜን ❤❤❤
@teduadaayal2841
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የማላውቀውን ቅዱስ ስራ ስለአበረከታችሁኝ የቅዱስ ነብዩ ዳኒኤል በረከት ይደርብን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤💗💗💗💗💗
@nodthil6934
4 ай бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን
@selamyeagersewu8307
4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልኝ እሒን ሁሉ ለም ታደርጉት ሁሉ እግዛብሔር ይባረካቹህ እኛም ያየነውን የሠማነውን በሐይማኖታችን እንድንፀና የዳንኤል አምላክ ከኛ ጋር ይሁን።
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም በርሱ ሆነ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@etifsemre4263
Жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን የቅዱስዳኒኤልእረድኤትበረከቱይደርብን አሜንአሜንአሜን
@ethiopiaabsinya6300
4 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት በሁላችን ላይ ይደር ያመነ በእምነቱ የፀና እግዚአብሔር አሣልፎ አይሠጥም
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የነበይዩ ዳንኤል እረዴታቸው በረከያቸ ይደልብን የተዋህዶ ልጆች የትናቹህ
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@mdsd9458
3 жыл бұрын
የቅዱስ ዳኔል በረከቱ እረደቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@serkymeomy1889
3 жыл бұрын
አሜላኬ ሆይ ይሄን የተባረከ እዳይ ስለረዳሀኝ አመሠግናለሁ
@meseretgatanenh6662
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታየ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@burtakanb5816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን በምነታችን ጠካሮች ያድርገን🙏🙏🙏
@fggg1571
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የቅዱስ ዳንኤል በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@alma-rr3gk
Жыл бұрын
😅M
@tsionpetros4979
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! ye Daniel Amlak ye Dingle Maryam lije yekeber yemesgen!!!
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@ametibal1596
3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን. ከነብዩ ዳንኤል በረከት ያካፍለን የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን
@estu29estu38
4 жыл бұрын
Amen amen amen ezebar yimesgn
@solomonyilma5276
3 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
@ልእመቤትየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳነኤል አምላክ እኛንም በምነታችን የፅናን🙏🙏🙏
@jasika499
3 жыл бұрын
ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ ያተረፍከው ጌታ እኔንም ከጠላቶቼ መንጋጋ አደነኝ እኔንም ቤተሰቦቼንም
@SaraSara-dt7sv
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት የስመዕልና
@ስላምትዩብ
3 жыл бұрын
የነብዮ ቅዱስ ዳንኤል አምላክ እኛንም ከክፉ ነገር ሁሉ ያድነን
@Mirfa123-q3h
Жыл бұрын
የነብዩ ዳንኤል አምላክ ሊበሉን አፋቸውን ከከፈቱ አናብስት ይጠብቀን አሜን
@ሰኒየፂዮንእናት
4 жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@ተመስጌንአምላኬ1234
4 жыл бұрын
የዳኔልበረከታቸውይደርብንጌታሆይከኛአትራቅአሜንንን
@ksaking2478
3 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን
@ayinalemayinalem1490
4 жыл бұрын
Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Egziabher semu yitemaseganiyiun 💞💞💞💞👏👏👏
@asmertasmert783
4 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል በረኸቱን ረዴኤቱን ምስኹላትና ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሜን📖🙏🍃🌿🍀🍃
@weletemaryam6171
Жыл бұрын
አምላከ ነብዩ ዳንኤል ክበር ተመስገን
@ududjsjsjbsnsnsjsj4189
10 ай бұрын
🙏🙌🙌😭😭😭😭☝️💪💪💪💪💝💝💝😍😍🥰😘☝️🙅🙅🙅🤲👏👏💯💯💯💯☝️💪💪💪😇🥳🙏🙌🙌🙌🙌😭😭😭አዎ አምላካችን ትልቅ ነው ክቡር ምስጋና ስግዳት ውድስ አምልኮ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በስማይም በምድርም እርሱ ብቻ ነው ትልቅ አሜን ሃል ሉያ እስያ እስያ ክብር ይሁን ለአምላካችን 🙇🙇🙇
@burtegirma757
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin
@StMaximustheFighter8
4 жыл бұрын
አሜን ዛሬ የሁላት ቅዱሳን ታርክ ሳማው አዬው ታማስጌን የቅዱሳን በረካት የዳንኤል አምላክ ሁላችንም ይጣብቃን ጣፋታችሁብነል አትጥፉብን
@muludelelegn9926
3 жыл бұрын
Egezabher yemesegen Hulem egezabher yamen menem ayehonem 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤kaloten yemesegen
@AzmeraDangew
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን
@እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@ቲጅዘእመብርሐን
4 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለአምላካችን ለመድሀኒአለም ይሁን እርሱን ያመነ ሰው ሁለም አሸናፊ ነው ።የቅዱሳን በረከት ይደርብን እኛም ልክ እዴ ዳንኤል ፅኑ እምነት ይስጠን አሜንወአሜን
@ቤቲነኝኢየሱስያድናል
3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏💓💓💓
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@ሳምራዊትየክርስቶስልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@zedyezufi34
3 жыл бұрын
የዳንኤል አምላክ ሆይ አትተወን 🙏😥😥😥🙏
@mebrhitgebrehawya7254
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን
@onlygodcanjudgeme3218
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ሃገራችንበሰማይነው
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ☦️🙏😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉😢😢😢🥰🥰🥰❣️
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏
@mesi557
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን💗💗💗
@meseerteimamee7529
4 жыл бұрын
መድሀኒአለም አዳነ በማይሻር ቃሉ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@thchvycyc5345
4 жыл бұрын
አሜንንን ያዳንአል ኣምላክ ይጠብቀን💒💒💒
@debresina5517
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክረስቶስ በኢትዮጵያ ስለገዳማት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚውስድ ሚስጥራዊ ወሻ መገኛ ገዳም kzbin.info/www/bejne/Zpy2eKuMpqqVbpI Subscribe
@masarathelo2633
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ገነትዘተዋሕዶ
4 жыл бұрын
የቅዱስ ዳንኤል አምላክ የኛም አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን
@ብርቱካንአውግቸው
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የዳንኤል ሀያል አምላክ የኢትዮጲያን ህዝበክርስቲያን የእዉነት አማኝ ያድርገን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾
@Sasa-lf2es
3 жыл бұрын
የዳንኤል፡አምላክ፡ሆይ፡እናንም፡በአህዛብ፡ሃገር፡የምንኖረዉን፡ልጆችህን፡ከክፉዎችና፡ከአመፀኞች፡ጠብቀን
@rurhf8024
3 жыл бұрын
መድሀኒአለመ ይሰጥልን የቅዱሱ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏 💒💒💒
@aa11aa83
2 жыл бұрын
የቅዱሥዳንኤልበረከትኩሁላችንጋርይሁንአሜን
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@helenhelen349
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን እረዲት በረከት አይለየን
1:42:34
የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ታሪክ
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 285 М.
49:41
ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ - ክፍል 1 / Aba Yostos - Part 1 Orthodox Tewahedo Film - Ye Kidusan Tarik
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 659 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
3:14:25
የነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) ታሪክ || ሙሉ ክፍሎች || የነቢያት ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 33 М.
1:11:27
ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ታሪክ ትንቢተ ዳንኤል Amharic Audio Bible - Tinbite Daniel
ethio dawit tube
Рет қаралды 256 М.
5:06
የንጉስ ሰለሞን ጥበብና አስገራሚው ፍርዱ/King Solomon's wisdom and his amazing judgment
የህይወት ምንጭ ቲዩብ Ye hiwet minch tiyub
Рет қаралды 3,6 М.
10:24
YOU WON'T BELIEVE THE BIBLE'S SHOCKING ETHIOPIA DISCOVERY
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHTEM
Рет қаралды 24 М.
34:31
የዳንኤል ታሪክ ሙሉ ክፍል /The story of Daniel/
selihom Tube
Рет қаралды 118 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 398 М.
1:35:44
የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 734 М.
52:48
የቅዱስ ያዕቆብ መንፈሳዊ ፊልም ክፍል 1፣ Kidus YAkob spritual movie A
ጳዝዮን ቱዩብ
Рет қаралды 29 М.
43:03
ታማኟ ሩት - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 14 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 73 М.
1:40:19
የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН