በዘመናች ‘’ነቢይ ነን’’ የሚሉ አካላት ምንነታቸውን የሚረዱበት ዝግጅት (ጅማ ማእከል)

  Рет қаралды 17,176

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@Yosef-vd1zl
@Yosef-vd1zl 4 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እጅግ ድንቅ ምላሽ። እግዚአብሔር ዐይነ ልቡናችንን ይክፈትልን። አሜን።
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
አቦ ኦርቶዶክስ ያደረገን አምላክ ይክበር ይመስገን ብዙ ሀሰተኛ ነብይ እንደሚነ ተነግሯል ወገን ጠንቀቅ በል ከነጣቂ ተኩላ ምከረው አለያ መከራ ይምከረው
@jaxsonkai7433
@jaxsonkai7433 3 жыл бұрын
InstaBlaster...
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
መምህር ያረጋል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@birhanchanie7936
@birhanchanie7936 5 жыл бұрын
ውብ መምህር ዳ.ያረጋል ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
@asefafantaye1066
@asefafantaye1066 5 жыл бұрын
መምህር ያረጋል አንተ የምትላቸውን አጥማቅ ለምን በግልጽ ነግረህ ምእመኑ እራሱን አይጠብቅም እውነተኛ እረኛ በጎቹን ከተኩላ ይጠብቃል ቤተ ክህነት ሥራዋ ምንድነው እናንተ ፈርታችሁ የምዕመኑን ችግር አጉልታችሁ ትናገራላችሁ ስህተት ያለው እናውቃለን ባዩች ጋ ነው ስለሌላ ይምነት አትንገሩን የቤታችን ችግር ንገሩን አጥማቅ ___ነብይ ___ ንግስት ___ታግዳል /ተወግዟል /ብላችሁ አሳውቁን አለበልዝያ ስህተቱ ከምዕመኑ ሳይሆን የእረኛው ድክመት ነው የምን ዳርዳር ነው ምእመኑን ያላዋቅ እናንተና መሰል አባቶች ዝምታው እስከመቸ ነው?
@soltube8
@soltube8 5 жыл бұрын
ደፍራችሁ ከዚህ ሥጋና ደም ብትቀበሉ እኔ ለመተላለፋችሁ ንጹህ ነኝ...ብሎ እጁን በጻህል ታጠቦ የረጨ ካህን ቅዳሴ እንዴት ሳያቆርብ ያቋርጣል? መምህር ያረጋል ድቁና ው ተረሳ? ታሪኩን ከየት አገኘህው? ሌላው እውነተኛ ጸጋ ያላቸው አባቶች አሉን ብለሀል እነሱን መጠቆም ጥሩ ነበር። በመተት ለተሰቃዩት ከእነሱ እንዴት ዘመናዊ ህክምና ይመረጣል ትላለህ? አዎን በአለም ላይ ሀሰተኞችም አሉ ። ግን ስለነሱ የአጋንንት ጥበብ ከመተረክ ስለራሳችን የእግዚአብሔር የጸጋ ጥበብ እንደ ሐዋርያት ማሳየት አይበልጥም? ነው የእኛ ጳጳሳት ከላይ ኃይል ገና አልተቀበሉም? በመጨረሻም እናንተ ለመስበክ በሚድያ ቀረባችሁ ከታያችሁ እውነተኞቹ ለመፈወስ በሚድያ እየቀርቡ ፍሬአቸው ቢታይ ምን ጉዳት አለው? አሮንና ሙሴ ለፈርኦን እውነተኛውን ተአምር ለምን በግልጽ አሳዩት? አናንተ ገና ናችሁ። ሰው ከአጋንንት ሲፈወስ አተወዱም ተአምራትንም የማያምን የፈርኦን ልብ አላችሁ። ጭራሽ የታመመ ሰው ከሚድን እድሜ ልኩን የተሰጠኝ መከራዬ ነው ብሎ እንዲኖር በመስበክ የጢሞቲዎስን ጥቂት ወይን ጠጅ መጠጣት ትሰብካላችሁ። አየህ ጌታችን ያለን እናንተንም እንደ ሀሰተኛ ነብያት "ከፍሬአቸው ታውቁአቸዋላችሁ !" ነው ማቴ7:16። እናም እያውቅናቸሁ ነው። ሳይገባችሁ አሜን አሜን የምትሉ ጥያቄ ብጠይቁኝ ደስ ይለኛል።
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
መምህር. አበጋዝ. ቃለ. ህይወት. ያሰማልን. በድሜ. በጤና ያኑርልን. በእውነት. መሀበረ. ቅዱሳን. እጅግ በጣም. እናመሰግናለን. ወሳኝ. ትምርት. ነው. እናመሰግናለን. ይገልግልዎት ዘመናችውን. ይባርክ ልን አሜን አሜን አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
መምህር ያረጋልና ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን አምላክ ማህበረ ቅዱሳንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አምላክ ከዘመኑ ነብይ ነን ከሚባሉ ከክርስቶስ መንገድ ጠራጊዎች ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 2 жыл бұрын
Egiziabher yimesgen! Rejim ye ageligilot zemen yisitilin! Kale hiwot yasemalin!!! 🙏🙏🙏🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 жыл бұрын
esti begowenena kifuwun eyeleyachihu awru. be atmaki sem Memhir Girman yemesele talak abat atakuslu. mefewes yemiyasfelgew hulu tekawami yihonalena esti erasachihun mermeru. hasetegna ena ewnetegna meleyet yechalachihu aymeslegnem. Menafekanen ke ewnetegna Orthodox agelgayoch leyitachihu astemeru!!!
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን። ቸሩ መድኃኒዓለም ከክህደትና ከምንፍቅና ይጠብቀን በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያጽናን የጠፋትን በቸርነቱ ይመልስልን አሜን
@እኔምትውልድነኝብጺሂትእል
@እኔምትውልድነኝብጺሂትእል 4 жыл бұрын
መምህሮቻች አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
መምህር ትክክል ኖት እነዚህ ነብይ ሳይሆኑ ጠንቋዮች ናቸው እዩ ጩፋማ እኔ የእግዚአብሄር ቀኝ አይን ነኝ እኔ የእግዚአብሄር ቀኝ እጁ ነኝ አይገርምም ግን ድፍረቱ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶች እውነት ከዚህ በሽታ አምላክ ይሰውረን
@ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ
@ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ 5 жыл бұрын
ብእዉነቱ ቃለህይወት ያሰማል ኣባቶቼ ብጣም ደስ የሚል ምክር ቃለህይወት ያስማልን አሜን፫
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
ማስተዋልና ጥበብን ስጠን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን🌿🌿
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ቆመህ እንኳን ማማት አልቻልክም ብዙ የራስህን ጉድፍ አራግፍ ወይ ፍንክች የበለጠ እንድንወዳቸዉ ነው ያደረጋችሁን ስንት ጉድፍ አለባችሁ እራሳችሁን ባጠራችሁ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ቆመህ እንኳን ማማት አልቻልክም ብዙ የራስህን ጉድፍ አራግፍ ወይ ፍንክች የበለጠ እንድንወዳቸዉ ነው ያደረጋችሁን ስንት ጉድፍ አለባችሁ እራሳችሁን ባጠራችሁ
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን:: ደስ የሚል ትምህርት ያለ ፈተና ያለ ደዌ መኖር አይቻልም::
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ዝበል አሽቃባጭ ስንት የሚሰራ ስራ አለብህ የራስህን ሀጥያት መጀመሪያ አፅዳ ምላስህ ይጣጣል እንጂህ የሚሰማህ የለም ስላዳነህ እግዚያብሔርን አድኖኛል ብሎ ከከሰሱት አንዱ ነህ ያንተን ስራ አታዘብዝብ የእግዚያብሔርን የቅዱሳንን ስም እየጠራ ያዳነ ሰይጣን የለም ጓግቸር ፊት በየቤታችን እንድንፀልይ የሚሰብኩትን አታወራም ተጎልተህ ማማት ትችላለህ መሰሎችህን ሰብስበህ ተነስተህ እንኳን መስበክ አትችልም ተጎለት እላይህ ላይ ሰብስበህ ...
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ተጎልተህ ማማት ቆመህ እንኳን መስበክ አልቻልክም አለመድክማ መስገድ ለምን ትሰግዳለህ በቀን 7ቀርቶ አንዴም መስገድ አልተማርክማ ያንን አትፈልግም ማንም አይሰማህ በሚሊየን የበለጠ ይሔዳል ካንተ ጋር በሽታዉን የሚያገግም የለም ወደ የሚድንበት አንተ ለፍልፍ ሲደክምህ መሰሎችህን ይዘህ ተጎለት ማነም አይሰማህም
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ተጎልተህ ማማት ቆመህ እንኳን መስበክ አልቻልክም አለመድክማ መስገድ ለምን ትሰግዳለህ በቀን 7ቀርቶ አንዴም መስገድ አልተማርክማ ያንን አትፈልግም ማንም አይሰማህ በሚሊየን የበለጠ ይሔዳል ካንተ ጋር በሽታዉን የሚያገግም የለም ወደ የሚድንበት አንተ ለፍልፍ ሲደክምህ መሰሎችህን ይዘህ ተጎለት ማነም አይሰማህም
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ተጎልተህ ማማት ቆመህ እንኳን መስበክ አልቻልክም አለመድክማ መስገድ ለምን ትሰግዳለህ በቀን 7ቀርቶ አንዴም መስገድ አልተማርክማ ያንን አትፈልግም ማንም አይሰማህ በሚሊየን የበለጠ ይሔዳል ካንተ ጋር በሽታዉን የሚያገግም የለም ወደ የሚድንበት አንተ ለፍልፍ ሲደክምህ መሰሎችህን ይዘህ ተጎለት ማነም አይሰማህም
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ተጎልተህ ማማት ቆመህ እንኳን መስበክ አልቻልክም አለመድክማ መስገድ ለምን ትሰግዳለህ በቀን 7ቀርቶ አንዴም መስገድ አልተማርክማ ያንን አትፈልግም ማንም አይሰማህ በሚሊየን የበለጠ ይሔዳል ካንተ ጋር በሽታዉን የሚያገግም የለም ወደ የሚድንበት አንተ ለፍልፍ ሲደክምህ መሰሎችህን ይዘህ ተጎለት ማነም አይሰማህም
@zinashbizulemma319
@zinashbizulemma319 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞች እንደምን አላችሁ? አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ወንድማችን የዘመረው በክራር ነው አይደል? ካልተሳሳትኩኝ ክራር የቤተክርስቲያናችን የዜማ መሳሪያ አይደለም ተብለን ግቢ ጉባኤ አስተምራችሁን ነበር እኛም ተቀብለናል ታዲያ አሁን ተጨምሮ ይሆን? ከተቻለ ብትመልሱልን ብዙ ጊዜ የሚያወዛግብ ነገር ስለሆነ፡፡
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ እውነተኛ አገልጋይ ከሆናችሁ ስም እየጠቀሳችሁ ተናገሩ አጥማቂ ነን ባዬች እያላችሁ ድርምስምስ አታድርጉ አትደባብሱ ክርስትና ፊትለፊት ናት ምን አስፈራችሁ ወንድ ከሆናችሁ እናተ ስም አትጠቅሱም ይገርማል እኮ ለእውነት የቀማችሁ ከሆናችሁ ግልጽነት የጎደለው መልክ ሳይሆን ምሉ የሆነ ነገር አቅርቡ ምክኒያቱም እግዚአብሔር ፀጋውን ያደላቸው ድሮም አሁንም ስላሉ ስለዚህ እንለይ ዘንድ እነማን ናቸው?የምን ድብቅብቅ ነው እንዴት ያለ ጉድ ነው ማማታችሁ ላልቀረ ግልፀ ተናገሩ ህዝብ ለማዳን ከሆነ አላምችሁ ማለቴ ነው ።ምክኒያቱም በምስወራት ደረጃ ሀዋሪያት በጥላቸው በብዙ ነገር ፈውሰዋል አጋንትንም አስወርተዋል ለምሳሌ ከደቀ መዛምርቱ ቅድስ ጴጥሮስ በጣው ይፈውሳል ይምጣልን ጥሩልን እያሉ ሳሉ እርሱ በእዛ ሲገኝ አንድ አጋንት ያለበት ሰው ለፍልፈ አንተ እባክህን ግዜ ገናነው እባክህን እኔ ጋኔን ነኝ ብሎ ለፍልፎ እንዲለቅ አስደርጎታል ተውት በፀበል በቤተክርስቲያን ይቅር ና በጥላ ብቻ እና ህዝብን ትንሽ አታረማምሱት ግፁ ማንን ነው አጥማቂ የምትሉት ስም መጥቀስ ግዴታችሁ ነው አለበዚያ ዝም ብትሉ መልካም ነው ።የቤተክርስቲያን ነገር አትፀዳም ሁሌ ኮተታ አታጣም ባንድ በኩል ጠራች ስንል በአንድ በኩል ደሞ በቤተክርስቲያን አገልጋዬች ችግር እናያለን ብቻ ልብ ይስጣችሁ ልብ ምዕመኑን ግራ ታጋባላችሁ ተራ በተራ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ለምዕመንን ነፍስ መጥፋት ተጠያቂው እናተ ናችሁ በአንደኛ ደረጃ
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
እየን ነገር ለሃያ ሰው ካዳረስከዉ በእዝችን ሳምት ያላሰባቹትን ፀጋ ታገኝአላቹ እየተባለ የምድያ የኮመንት ጋጋታ የሸር ብዛት ከእነው ጭምር ያበደረህነዉ የምትወደው የከለከለውን ነው የምትወደው በነፃ እንመጣለን በገንዘብ እንሸጣለን (የልዑል እግዚአብሔር ነብስ ህዘን የእናቱን የእመቤታችን የተዋዳትን ስጋ ለብሰን) ስጋን )እንገላለን ከእኝአ እልቅ ለእኝ የምያስ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መዳኃት መዳኒ አለም ይከበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ቡፁዑ አባታችን የአባትነት ፀሎቶ አይለየን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን
@senidaruniga513
@senidaruniga513 4 жыл бұрын
አዎ አሰላ አህያ ከነነብሱ ተቀብሮዋል የአገሩ ተወላጅ የሆነች ጒደኛዮ ነግራኛለች ለምን ግን ሰው ያለ ወንጀሉ ትከሳላቹ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ አርስበእርሳቹ አትስማሙ እኛ ማንን እንመን ታድያ እናተ ግን ግራነዉ ምታጋቡት ማህበረ ቅድሳን ምትባሉ
@koveryabro9992
@koveryabro9992 5 жыл бұрын
የሰማናየውን በልቦናችን ያሳድርልን ፈጣሪ አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን
@nanimuluken3085
@nanimuluken3085 5 жыл бұрын
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳኖች ለነዚህ ነቢየትነና ሀዋርያት ነን ባዮች እባካችሁ ትልቅ ፕሮጀክት ተቀርፆ ይሰሳ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ሰዉ ከማማት ሌላ ማህበረ ቅዱሳን ብላችሁ በመሀበር ተደራጀታችሁ ማማት ነዉ ስራችሁ
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ
@mrphone823
@mrphone823 5 жыл бұрын
Amen lememher tsegawen yabzalen bedmi betsega yakoyeln leulachen amlak kidusan masetewal yesten yabatachen berekt yederben
@genet6181
@genet6181 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን
@nanimuluken3085
@nanimuluken3085 5 жыл бұрын
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳኖች ለነዚህ ነቢየትነና ሀዋርያት ነን ባዮች እባካችሁ ትልቅ ፕሮጀክት ተቀርፆ ይሰሳ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ልብ ይስጥን
@tesfayetessema3053
@tesfayetessema3053 4 жыл бұрын
መምህር ያረጋል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 жыл бұрын
ባለ ክራሩ የጥፍርህን ቀለም ፋቀው
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋዉን ያድለን😢😢
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ
@ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ 4 жыл бұрын
እልልልልልል💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💠💠💠⛪⛪⛪ዝምሬመላእክት ያሰማልን
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 5 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በተለይ አረብ ሃገር ያሉእህቶች በጣም እየተጎዱ ያሉት በጣም ያሳዝናል ጉሩፕ ብለዉ ከፍተዉ ወጣቱን መጫወቻ አደረጉት እንደዉም አንዱ ምንሲል ሰማሁት እከሊት ናት ፃም መፆም ያስተማረችን እናፅጌፆም መፆም ጀመርኩ እያለ ዩቱዩብላይ የለቀቀዉ። ቤተክርስትያን ለምን ዝም እንዳለች ይገርመኛል ህዝቡን ታደጉት።
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 5 жыл бұрын
I am Orthodox but i don't like some his preaching (the 1st man)...Aba Girma'n menager yemeselale he must watch all the videos uploaded by them...be aba Girma yaderew egziabher sent diakon plus Kiasse adenoal...hasetegna emilew ngreh ke Menafke gar behone nw emishalew Orthodox west ene atemekalhu nu yale yelem...It feels like this guy is just occupied by devils....sent le zemenate yetesekaie sw siden be egziabher be dengile maryam sem...likewise, it feels like you are a kinda economists salve telling SS creates its own DD blah blah makes no sense here. Yeker yebelegn anyway
@asimaruatnafu5157
@asimaruatnafu5157 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senkisenki2198
@senkisenki2198 5 жыл бұрын
በእዉነት አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉን ሞገሱን አብዝቶ ያድልልን ለኛም በሰማነዉ እንድንኖር በማስተዋል እንድንራመድ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከሃሰተኞች ከከሃድያን መምህራኖች ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
MECHIM MEHEHIR GIREMA KE EGZABHER YETSTACHEW STEGA YALE YEMSELGALE KEZIYA WECHI LELAWEN ALQBLEM!
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@melkam_sisay
@melkam_sisay 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ በማወቅን ባለማወቅም የምናስቀይምህ ይቅር በለን ጌታ ሆይ እነዚ ካላቹ እነአባታችን ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላቸዉ የሚያድኑ አልነበሩም እንድየ ስትነጋገሩ ጭራሽ አላማረኘም ስለ አስማት ብቻ ነዉ ጌታችን ያስተማረን እስከ ስለ እዉነት ተናገሩ ቅዱሳን ሓዋርያት ለጌታችን ስጠይቃቸዉ እኛ ለምን አናወጣም ሲሉት በፆም በፀሎት በስግደት ነዉ የሚወጣ አላላቸዉም ጌታችን አንተ ማነህ ሲሎዉ ሌግወን ነኘ አላለዉም አረ መስተዋሉን ይስጠን በዉስጥ ተደብቃቹ አባቶቻችን ታሳድዳላቹ እዉነት ቢኖራቹ ከነ አባታችን አባ ይዉሃንስ ተስፍ ማርያም ከነ አባታችን መምህር መላከ መንክራት ብትጓዙ መልካም ነዉ እነሱ ጠጋ አድርጋቹ ኢትዮጵያን እንድየት ትደግ ስለ ሓሳዉያን ዉስጥ ቤተ ክርስትያን ገብተዉ ስንት ይዘበርቃሉ ስንት ይሰድባሉ ለምን አታዉግዝዋቸዉም እነ እህተ ማርያምን የምትባል ሲነዶስ ያወጀዉ ፆም አልፆምም ፆም ከማዝያ አይወጣም ብላ ስንት መመናን ስታሳስት በሕማማት ትንሳኤ ብላ ስት ጨርስ የት ነበራቹ ህዝብ እያሳሰተች የት ነበራቹ መእመናን እየተጨረሹ እኛ በዚ ከሰማን ስንት በገጠር ተሌብዥን የሌላቸዉ አሉ ለምን ሃገራችን አባቶቻችን የመቱላት ለም የዝሙት ሃገር ሆነች ለምን መእመናን ተነሱ ብላቹ አዋጅ አዉጃቹ ህዝብ እንዲድን አትማለሉን ኮንደምንዮ የሚከብርበት ሰዉ የሚረክስበት ሰዉ በገጀራ እየተተለተለ ለምን ዝምታ ነነዌ ሲጠፉ ስል በምን ተረፈ ማይ አይሂ በማን ነዉ እግዚኣቢሔረ ፍሬ እንድቀር ያደረገ እናንተ ግን ወደ እግዚኣቢሔረ ከመጮህ በሰዉ ሀሜት በሰዉ መፍረድ ቀለላቹ እግዚኣቢሔረ ይይልን አብየት የዚያን ግዜ
@gashawbimrew7534
@gashawbimrew7534 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@nanimuluken3085
@nanimuluken3085 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@nanimuluken3085
@nanimuluken3085 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@astedeastede8124
@astedeastede8124 4 жыл бұрын
ቃል ህወትን ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ይስማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ልብ ለው ግን መናፍቃን ልባችን ድፍን ነው እውነቱን መቀበል አይፈልጉም ብቻ ልቦናችውን እግዚአብሄር ያብራላችው ልንፅልይላችው ይገባል እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ። እኛንም እስከመጨረሻው ብሀይማኖታችን እንዲያፅናን አምምላከ እስራኤል በችርነተ ይጠብቀን። አሜን አሜን አሜን
@asnakechgurmesa3016
@asnakechgurmesa3016 5 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባቶቻችን ወቅታዊ መልስ ነው ለብዙዎች
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ✟✟
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። እኛም የስርማነውን እድንፈጽም እግዚአብሔር ይርዳን። አጥማቂ አትከተሉ መ/ር ዳ/ቆ ያረጋን አበጋዝ። መምህር ልክ ነዎት። እኛ የብዙ ሰወች የምንወሰደው ለዚህ ነው። እግዚአብሔር። ከዚህ ይጠብቀን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወች ኑ ማህበረ ቅዱሳንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዘላለም ህይወት ቃል ስሙ ።ተግሳጽን ስርአትን እምነትን ፍቅርን ደስታን ታገኙበታላችሁ። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ከናተጋር ትሁን በርቱልን።
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Yezih sibket alamaw gilist aydelem ?????????????. Nebyat nen iyalu yemiyachiberebirutin new weys ginibenga ye ye Qidist Tewahado amangina agelgay yehonutin new wey? Tewahadon yeyaze sigawi motin ayifetam. Ibakachihu hulunim beand sefed atabetiru. Inde ine ke hone Geta qebitongal iyale/iyalech be suf ina be baid libs yalut lay inatekuur. Hulachihunim yeweqesku indayhonibing. Silehulum Amlakachin misigana yidiresew. Weladit Amlak teamirish dinq sirash be Ethiopia asayin. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim. Amen Amen Amen
@የዝናወለተማርያም
@የዝናወለተማርያም 5 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@thmediway8429
@thmediway8429 5 жыл бұрын
Abata ena krswo alawkim mamhir Ymirgut nager tikikil naw edaezh moi Aydalim masaf kedusen tankikawe yawkalu idazih nabesachw li aycawtubatim egzibhar stotawe ymialkibat Amilk naw minilbat stuta stwachwes behonis. Satanen gwdun eyafrtaratute naw Badbaby imisaywt atfem tatafem camhun Ednden naw syywachwe damo yamichink ena imkabd nager yalbachawem edawm Kaswe li yhan nager mabrarw yisalchal Yikbdal yagezibhar nager honobachwe enge saw yhanin nager imidargw erasun wag edalalaw fetur eykutr nawe esacwe Eynagerut naw saw waga yalwe fetirt naw Kanuni mulu wad egzibhar besalyu dasblwachaw ynoralu kazh kifo gar macakcak mino das ilal .bech idazh gil aymaseluim damo crstin malt damo mawdade mafakir naw yade saw madan Malakechin yasdastal oda sabal yhdwna Mdhanitun yagiw amilakchim manh ant bilo tiko yakal kal somin salot ymywatam Edal tanagerwal ena ymilacwe nager binr Esacwe bmiwatubat sat ychinakal Warab aydalm shibshb aydalm zmari aydalm sawen cashakmu lamakalil naw Bakalat yminger dengy tashkmo mahd icabdal cachinaktu yagalgalut cazih bhul dam hiwatwen bakillu edayaywe edsali edyzalazl yenageriutal. Abatwcha cal hiwat yasmalin
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ቆመህ እንኳን ማማት አልቻልክም ብዙ የራስህን ጉድፍ አራግፍ ወይ ፍንክች የበለጠ እንድንወዳቸዉ ነው ያደረጋችሁን ስንት ጉድፍ አለባችሁ እራሳችሁን ባጠራችሁ
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 5 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 5 жыл бұрын
kalehwet yasmalen
@የድንግልማርያምልጅነ-በ7ኀ
@የድንግልማርያምልጅነ-በ7ኀ 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ደሰ የምል ትምህርት ነው ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን!!!
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜንንንንንን
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ 4 жыл бұрын
በትምህርትዎ ምንም ቅር አይለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን እናንተ ግን ይህን ያክል አጥማቂ ነን የምትሉ መምህር ግርማን ለመናገር ነው ግን እድሜ ልክ ከምትነቃቀፉ ደግሞ ከፊታቸው ሒዳችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም መምህር በደንብ ያስተምራሉ ታሪክን በትክክል እያየነው ነው እንዴት እንደምንፀልይ ነግረውናል በሰበካ ብቻ በወሬ ብቻ አይደለም በተግባር አይተናል ክርስትናን እናንተ ግን ሁሌ ትቺት ብቻ
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን ይመልስልን እኛንም በእምነታችን ያፅናን አሜን
@meseretz7640
@meseretz7640 5 жыл бұрын
EGZABIHER yistewot hizebi yalgebaw yihe new asemesayoch bezitewal kalehiwot yasemalin egnanim yemiasetewal lib yiseten
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 5 жыл бұрын
እስኪ አድ ጥያቄ መልሱልኝ ማለት ከመምህር አደበት መስማት ስለምፈልግ ነው ሴቶች ከቤተክርስቲያን ውጭ ጸጉራችንን መሸፈን አለብን ?
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 5 жыл бұрын
@@fgrgxybf5852 አደል ጨነቀኝ መልስ ከሰማሽ ሹክ በይኝ 😘
@kelotaye4636
@kelotaye4636 3 жыл бұрын
Awo
@መቅዳስፅጌማርያም
@መቅዳስፅጌማርያም 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 5 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dbayehclasss5935
@dbayehclasss5935 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yibeltaldemelash2700
@yibeltaldemelash2700 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን።
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቸችን
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 5 жыл бұрын
አባታች.መምህር.ቃለ ህይወት.ያሠማልን.ከይቅርታጋር.ልጄን.በሠጠሆኝ.ላርሠወ.ማሥተማር.እፈልጋለሁ.
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ልንነቃ ያስፈልገናል እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን:: ስላስተማራችውን ቃለህይወት ያስማልን:: 💒🙏🙏🙏💚💛❤️
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
በእዉነት መምህሮቻች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@letinaasfaw8289
@letinaasfaw8289 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN! Kal hiwet yesemaln
@hazamerga9360
@hazamerga9360 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህራችን።እኛም የምናስተውል እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይባርከን
@henoktefer1487
@henoktefer1487 5 жыл бұрын
ሰለ ነብያት የሰበኩት ወንድም ምነዉ ሴቶቹን እየወቀሰን እርሶ ጸጉሮትን ማጥቆሪያ መቀባቶህ እንደ ኦርቶዶክሰ አማኝ አሰከፍቶኛል።
@gravitykonjo5712
@gravitykonjo5712 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትንያሰማልን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 5 жыл бұрын
Wendemahen kale hyeweten yasmalen
@alem4310
@alem4310 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memherane!!!
@shayabit3133
@shayabit3133 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
መምሕርያረጋል፡ስብከትነው፡ወይስ፡ሐሜትነውየያዝከው፡እንደአንተአይነትአስመሳይ፡ቤተክርስትያንውስጥተሰግስገው፡ነውእክ፡ፀጋእግዚአብሔርያላቸውንአባቶችመድረክላይወጥተውየሚሳደቡት፡የናተድቁናከየትነው፡የነጣው፡ሐሜትእኮነውየያዛቹት
@user-0987-a
@user-0987-a 5 жыл бұрын
በሃሜት ሳይሆን በግልፅ ነው የተናገረው።
@bezabihamsalu127
@bezabihamsalu127 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@gravitykonjo5712
@gravitykonjo5712 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአባታችንቃለህይወትንያሰማልን
@awmedia1519
@awmedia1519 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin!!!
@alsharhan5999
@alsharhan5999 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln Asteway libona semi joro yadlen Ke betu yewetutn be Chernetu wed betu ymelsln
@workneshtefera1576
@workneshtefera1576 5 жыл бұрын
KALHIWOTE YASMALEN
@እሙዬእሙዬ-ጘ6መ
@እሙዬእሙዬ-ጘ6መ 5 жыл бұрын
መ ምህራችን ቃለ ሕይወት የሰማልን
@እግዚአብሔርየዘላለምአምላ
@እግዚአብሔርየዘላለምአምላ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እመቤትአሊዝናቤሲሳይትኩዬ
@እመቤትአሊዝናቤሲሳይትኩዬ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያብዛችሁ ...
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 45 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
ክርስቲያናዊ ቤተ ሰብ ምን መምሰል አለበት?
38:00
ዓውደ ስብከት: ኪዳኑንም ለዘለዓለም ያስባል
36:45
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 45 МЛН