በእግዚአብሔር የተመረጠ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

  Рет қаралды 37,749

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

19 күн бұрын

#tilahun #prophet #preaching
|| በእግዚአብሔር የተመረጠ| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching#tilahun #prophet #ecrc
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 159
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 17 күн бұрын
በተሻለ ኪዳን ወደ እኛ የመጣ ጌታ ይርዳን በፀጋው ይደግፈን አብ እግዚአብሔር ምንም አልፎ ልጁን ኢየሱስን በሕይወታችን በኑሩዋችን ላይ ያከብረው የአብ ትኩረት የመንፈስ ቅዱስ ደስታ የቅዱሳን ተስፋ ናልን ጌታችን ኢየሱስ!🙏🥺🥺 ዘርህ ይባረክ የምወድህ ወንድማችን ነብይ ጥሌ!🙌🙌❤️
@NatiGazemo
@NatiGazemo 17 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ ጥለን ጌታ ይባርከው ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን ❤
@mulugetamuse7132
@mulugetamuse7132 17 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ ጥላሁን ጌታ ይባርክህ ።
@thankunext2625
@thankunext2625 9 күн бұрын
àà
@meseret5776
@meseret5776 3 күн бұрын
❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 17 күн бұрын
ሻሎም ቅዱሳን በሙሉ ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@mulugetamuse7132
@mulugetamuse7132 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@berhani6322
@berhani6322 17 күн бұрын
❤❤❤😊
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 14 сағат бұрын
ቁጭ ብለው የሚማሩት ታድለው እኔ ምገርመኝ ላላ አድርገው ሲሰሙት ገርመኝ ጥሌ አደበትህን በጥበብ እራሱን ግልጥ እያደረገልን ያለው ጌታ ይባረክ በዚህ ዘመን አንተንና እዳንተ የጌታ ሀይል የሚገለጥባቸውን ባሬያዎችን ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 14 сағат бұрын
እንወድሀለን ስለክርስቶስ ብቻ የሚናገር ሰው ጌታ አተን ያቁይልን የእውነት ለብዙ ትውልድ ታስፈልጋለህ ❤
@deboamare5171
@deboamare5171 2 күн бұрын
አረ ጥሌ በብሉይ ኪዳንም አስደመምከኝ !! ስብከቱን ካልጠገብኩት 99 ጊዜ ደግሜ ብሰማውስ ?? መብቴ አይደለምን ?? ምኑ ይጠገባል?? ለካ የአዲስ ኪዳን ብቻ ሰባኪ ትመስለኝ ነበር ተባረክ !!! 🥰🥰🥰💯💯👍👍👍👍👍
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c 16 күн бұрын
ጥላሁን 🥰❤️ ተባርክ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ❤ አንተ ብሩክ ነክ ❤ ብዙ ቃለትም የለኝም አሁንም ተባረክ ❤ አዲስ ቪዲዮ ቶሎ ይውጣ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 16 күн бұрын
የቃሉን መረዳት የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 17 күн бұрын
አሜን 👏👏እግዚአብሔር። ይመስግን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@TsgabuAsefa
@TsgabuAsefa 17 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 17 күн бұрын
ተባረክ ፀጋ ብዝዝዝዝዝትትትትት ይበል ክፉ አይንካዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-hp4pk8gd1r
@user-hp4pk8gd1r 17 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ።ጥሌ
@almaz5148
@almaz5148 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ በብዙ ፀጋ 📖📖📖🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
@tilahuntsegaye4328
@tilahuntsegaye4328 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hanaephrem539
@hanaephrem539 17 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@mamealseef430
@mamealseef430 17 күн бұрын
Kibr legeta yhun ❤❤❤❤
@aselefch
@aselefch 17 күн бұрын
Tbireki gaeya eysuss zminken ybirki poetry tilhaun ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@balchaajema7835
@balchaajema7835 17 күн бұрын
Geta zamenen Hulu ba zaga yebark
@rosemare8314
@rosemare8314 17 күн бұрын
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 17 күн бұрын
Amennnnn
@masaratababa2012
@masaratababa2012 17 күн бұрын
geta eyesus gate naw kibre Hulu lasu yhune gate zamane yihbaraki tabaraki
@aselefch
@aselefch 17 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤
@yihayshfisseha4368
@yihayshfisseha4368 17 күн бұрын
ኣሜን
@demes12
@demes12 17 күн бұрын
❤❤
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 17 күн бұрын
እውነት ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
@selamtsegaye4324
@selamtsegaye4324 5 күн бұрын
Wow ! መንፈስ ቅዱስ በእውነት በአንተ ይሰራል ጌታ ስለአንተ እና ስለሁሉም ክብሩን ይውሰድ ። ቤቱን ብቻውን ይታይበት ። ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ጥላ ይሁንልህ በደሙ ተሸፈን
@tsegayeersido3013
@tsegayeersido3013 17 күн бұрын
Tielahan geat yebruke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️👍👍
@user-ou1sm6ep9o
@user-ou1sm6ep9o 10 күн бұрын
ኔብዩ ጥሌጌታ ኢየሱስ ዘመን የቴባረኪ ይሁን የቃል ግሊጠቲ ይጬምር
@junefirst500
@junefirst500 17 күн бұрын
እግዚአብሔርን፡ አመሰግናለሁ፡ ስለሰጠህ፡ ልዩ፡ ጸጋ፤ ወንሜ፡ ተባረክልኝ፡ በሰፊው።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰዉ ጥሌ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ለምልሞ ይቅር።
@danielbelachew4950
@danielbelachew4950 15 күн бұрын
ስታስተምር በመደነቅ ነው የምከታተለው ። ጌታ ባይረዳህ በዚህ በጠለቀ መልኩ ማስተማር ከባድ ነው ። አሁንም ይስራብህ ይጠቀምብህ❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 9 күн бұрын
❤❤❤የእግዚአብሔርን ስም ለዛላለም የተባርክ ይሁን ❤❤❤ተባረክ ጥልዬ
@rich-pn8kn
@rich-pn8kn 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 17 күн бұрын
Profit, zemenh tebarkoal yeget bariya ❤❤❤🙏🙏🙏
@Hiwot-ip1ki
@Hiwot-ip1ki 16 күн бұрын
ተባረክልን ጥሌ❤❤❤❤❤❤
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 17 күн бұрын
Amen amen tebarak❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Endale-fs3gs
@Endale-fs3gs 17 күн бұрын
❤❤❤❤😮😮😮
@messikarem2989
@messikarem2989 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-vy1qs3lh1l
@user-vy1qs3lh1l 16 күн бұрын
❤❤
@SolomonAbuye-vs5rm
@SolomonAbuye-vs5rm 17 күн бұрын
Geeta yibarkh❤❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 10 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ 🙏
@ayuwgga455
@ayuwgga455 17 күн бұрын
Si tebabek neber zare tewat dess blognal ❤❤ zemenihn Be bereket yelek
@babysaron5629
@babysaron5629 17 күн бұрын
❤❤❤.....
@mulujesus1289
@mulujesus1289 9 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Tsss646
@Tsss646 16 күн бұрын
እወድሀለሁ! ጌጃ ቃለ ህይወት የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ስለምታስተምር በዚያም ስላደግኩ የሚጠማኝ እሱ ነው:: ኢየሱስን ማወቅ is amazing 😻 feeling በተራ ቋንቋ አይገለፅም:: አንብቡ አንብቡ❤🙏 ጥላሁን
@user-og1vg2py8z
@user-og1vg2py8z 17 күн бұрын
❤❤❤
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.
@user-tf9xq6hv4s
@user-tf9xq6hv4s 14 күн бұрын
💕🌹🌹🌹🌹🌹❤️ጌታ ይባረክ tilye❤ዘመን ይባረክ
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 9 күн бұрын
ድንቅ ስብከት ዘመንህ ይባረክ
@dantashuma-yy3oi
@dantashuma-yy3oi 6 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 15 күн бұрын
ኢየሱስ የዘላለም ንጎሥ❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
በትክክል።
@user-eu7lo6wq5m
@user-eu7lo6wq5m 4 күн бұрын
Bizu gize tesebikiyalew gin Beteleye menfesawi megelet yetemarkubet .Tile tebarek
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 16 күн бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@user-ln1rm7nu7f
@user-ln1rm7nu7f 11 күн бұрын
ጥለ የመንፈሳዊ አባትኮ ነህ ጌታ ይባርክ በጣም ነው ምባረክብ❤❤
@mihiret1234
@mihiret1234 16 күн бұрын
ተባረክክክክክ
@user-sh6hw6gg1m
@user-sh6hw6gg1m 16 күн бұрын
Geta iyesus zemenin yibariki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 13 күн бұрын
Ameeen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@EgghgDdugd
@EgghgDdugd 10 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 7 күн бұрын
ለሶስተኛ ግዜ እያየሁት ነው ድንቅ ቃል
@ethiopia178
@ethiopia178 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@danydan6662
@danydan6662 12 күн бұрын
BeYegzew ME'ADD (Spritual Daily Bread) yemiaqerblh ena beante alfo legniam yemimegben YeZelealem Ngus Hyaw neww...Smu keff kefff ybelln ❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
ABSOLUTELY.
@hanamekonnenahmed3481
@hanamekonnenahmed3481 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
DEFINITELY SIR.
@ABENEZERABYOT
@ABENEZERABYOT 15 күн бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ❤❤
@taduuumariki4895
@taduuumariki4895 15 күн бұрын
Waaawwwww amennnnnnnn amennnnnnnn teberiki teberiki geta zemeniki yibariki bexami inwadalehi tihiyee❤❤❤😢
@aidabelay4749
@aidabelay4749 4 күн бұрын
Amen ❤
@EgghgDdugd
@EgghgDdugd 10 күн бұрын
Amen Amen
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
WOW.
@Jesuse1
@Jesuse1 15 күн бұрын
Geta yebarek Amen
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
POWERFUL.
@samuelgursha
@samuelgursha 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr9uw6pz7n
@user-qr9uw6pz7n 15 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🎉ታባረክ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
AMAZING.
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Prophetmati-nl8xo
@Prophetmati-nl8xo 16 күн бұрын
woooow Ameen❤❤❤ 🙏🙏🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 16 күн бұрын
DEFINITELY.
@messikarem2989
@messikarem2989 17 күн бұрын
ተባረክ
@kiyadavid
@kiyadavid 14 күн бұрын
Geta yebareki ante getan bicha lesabek yetawededik lamileme kazih kiber atewerad
@aidabelay4749
@aidabelay4749 4 күн бұрын
Amazing God Amen
@mittamitta4380
@mittamitta4380 13 күн бұрын
Zemnhe yebrki
@dammeelikkissaa8471
@dammeelikkissaa8471 14 күн бұрын
Ameeen ameeeen❤❤❤❤❤
@Maluyacob
@Maluyacob 14 күн бұрын
Bante yemisar ye abate manfas yibarki tabarkilin❤❤❤❤
@MikMathios
@MikMathios 7 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SebleMekuria
@SebleMekuria 4 күн бұрын
God bless you ever!!
@WoinshetTaddese
@WoinshetTaddese 16 күн бұрын
You always fokes new version,I think it is good 👍
@jesuswillcome
@jesuswillcome 17 күн бұрын
💔
@sebletilye3174
@sebletilye3174 16 күн бұрын
ኣሜን ወድምጥሌ ጌታ ዘመንክንይባርከው ባለቤትክልጆችክመላውቤተሰብክ ጌታይባርካቸው
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ዘማን ይበርክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛላክ ነብይ ጥልዬ❤❤❤❤❤
@Fikadu-ss7en
@Fikadu-ss7en 16 күн бұрын
Tile min indemilhi alakim gin iwodahalewo tile❤❤
@mamealseef430
@mamealseef430 16 күн бұрын
Good bless you tebarek bbiz ❤❤❤❤❤
@EgghgDdugd
@EgghgDdugd 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 43 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 45 МЛН
ውዴ ከእልፍ ||wode kelf ||ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu Workeye ||worship ||mezmur||
29:15
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 492 М.
እኛ ለጌታ ወይስ ጌታ በእኛ?
26:36
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 6 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 43 МЛН