"በእግዚአብሔር የታመነች ሴት" አፍራ አታውቅም❗️ የተቀማሁትን እጥፍ አድርጎ ሰጠኝ 🙌 ||ድግስ||

  Рет қаралды 79,249

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 337
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
"በፊቴ ገበታን አዘጋጀልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ፅዋይም የተረፈ ነው "
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 Жыл бұрын
Yes God is bigger than our problem 🙏 he can change anything within minutes ❤
@marshetsolomon6316
@marshetsolomon6316 Жыл бұрын
Kalye mekariyachin hulem Taberechignalesh tebareki enamesegnalen
@user-tc3cy1em5g
@user-tc3cy1em5g Жыл бұрын
አሜን አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከምትናገሪያቸው ነገሮች ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት ከዚህ በላይ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይ
@user-tc3cy1em5g
@user-tc3cy1em5g Жыл бұрын
አሜን አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከምትናገሪያቸው ነገሮች ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት ከዚህ በላይ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይ
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
መዝሙር 22:5 ነው ቃሉ ያለው እህቴ:: ይህ ፀሎት በእውነት ነው የምልሽ ለነፍስም ለስጋም መልስ የሚያሰጥ ነው:: በርች እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም:: ግዴታሽን እየተወጣሽ ነው ማንም ካብ ካብ ቢያደርግሽ ምንም እንዳይመስልሽ:: የመጣንው ለአጭር ጊዜ ነው እዚህ ምድር ላይ ስለዚህ ባለችን ጊዜ አምላክ በገለፀልን መጠኑ እግዚአብሔርን አመስግነን በጏ ነገሮችን አድርገን ማለፍ ግድ ይለናል:: ካፋችን የምናወጣው በልባችን የምናስበው ሁሉ በፈጣሬ ፊት ስለሚታይ ልባሞን ሴት ሆነን እንድናልፍ እመአምላክ ትርዳን:: በርች እህቴ::
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እውነት ነው የሁላችንም ፀሀይ በእግዚአብሔር እጅ ናት በግዜዋ ትወጣለች እግዚአብሔር ከመስጠቱ በፊት ለሚሰጠን ነገር ይሰራናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር እኮ ሰጪ ነው ሁልግዜ እየሰጠን ነው የሚያኖረን የምንተነፍሰው አየትን ሁሌ አዲስ እያርገ ይሰጠናል ጠዋት ፀሀይን ለኛ እድትስማማ አርግቶ ያውጣልናል ምግባችንን ልብሳችንን ያዘጋጅናል ከሁሉ በላይ ጤናችንን እየሰጠ ይኖረናል እግዚአብሔር የምህረት አምላክ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ደግ እሩሩህ እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ እግዚአብሔር ፍቅር እግዚአብሔር አባት እግዚአብሔር ዘመድ ወገን እግዚአብሔር ገጋፊ ከወደቅነበት የሚያነሳ እግዚአብሔር ሰጪ አባት ፈላጊዬ መሀሪዬ ወገኔ ዘመዴ እርዳቴ አባቴ ፍቅሬ አባቴ ሀይሌ ብርታቴ እግዚአብሔር ግርማ ሞገሴ በታመኛዬ እግዚአብሔር ሀብቴ ንብረቴ አምላኬ እርዳቴ ምርኩዜ እግዚአብሔር አምላኬ ምን እከፍላለው ተመስገንልኝ ካገር ብወጣ አንተ ከኔ ጋር ነክ በስራዬ አንተ ከኔ ጋር ነክ በህይወቴ አንተ ከኔ ጋር ነክ አምላኬ አባቴ የኔ ቸር አባት በደምክ የገዛከኝ አባቴ እግዚአብሔር ውበቴ ደም ግባቴ አምላኬ ገንዘቤ ንብረቴ ዋሴ ጠበቃዬ እግዚአብሔር አባቴ አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እውድካለው
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
እግዚሐብሔርን በጊዜዉ ሁሉን ዉብ አድርጎ ይሰጠኛል ለስሙ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤ ቃልዬዋ እምነትሽን ይጨምርልሽ መሻትሽ ይከናወን ክፉ አያግኝሽ ዉድድድ
@firansh1115
@firansh1115 Жыл бұрын
የሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ እንቅልፍ ያሳጣል ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን በቀበለን አሁንስ ተሰፋ እያስቆርጣል ኑሮዉ ሁለነገሩ ተስፋያስቆርጣል ሁላችንም ጌታሆይ አስበን
@user-es1zy2ji6e
@user-es1zy2ji6e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሕር ይቻላል❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️🙌❤️🙌🙏
@elsaderibe6362
@elsaderibe6362 Жыл бұрын
ዘመንሽ ብርክ ይበል ትልቅ የገባሽ ነገር አለ❤
@fikrerye
@fikrerye Жыл бұрын
Proverbs 15 አማ - ምሳሌ 15: ልቡ የሚያዝን ሰው ዘመኑ ሁሉ የከፋች ናት፤ የልብ ደስታ ግን ሁልጊዜ እንደ ግብዣ ነው።
@Diboraethio21
@Diboraethio21 Жыл бұрын
የእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ ቃልዬ ሁላችንም በነፃ የሰጠንን ብናስብ አመስጋኝ እንሆናለን ያለሁት ዝብርቅርቅ ባለ ህይወት ውስጥ ነው እሄ ግን በኔ እይታ ነው እግዚአብሔር ግን ነገሮችን እያስተካከለልኝ እንደሆነ አምናለሁ ከነመተላለፋችን የወደደን እግዚአብሔር ይመስገን
@hayaltekliye6306
@hayaltekliye6306 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ለኔም ባላሰብኩት ቀን ዛሬ ተስፍ የቆረጥኩበት ነገር ተሳክቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን የኩኬለሻ ሰማቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
የምታምኚው መድኃኒትዓለም አሁንም ከጎንሽ ይሁንልሽ ጤናሽን ይስጥሽ :: አንቺን የሰማ ሁላችንንም ይስማን 🙏🏼
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙏🙌❤️
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤🇪🇷❤️
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
_አሜን በእግዚአብሔር የታመነች ሴት አታፍርም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያለው ሰው ምንም አይሆንም እህትዋ እንኴን ደስ አለሽሽሽ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my sisissisis🙃❤️❤️❤️
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
ሜሉ ግን ለምን አትመለሽም ብዙ ጠፉሽ
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
@@martaberhnu377 lejochie enbie alugne marti
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዛቤር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ሁሉን መልካም አረገልሽ እህቴ🥰እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም::እህቴ የእኛን ፅናት ብቻ ነው የሚፈልገው ሁሉን በሰአቱ መልካም ያረጋል::🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌❤️🙌❤️🙌❤️
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሻ እህቴ ❤❤❤❤እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እፀልይ እንበርታ ህዝብ እደቅጠል እየረገፈነው 😢😢😢😢ጌታሆየ የድንግል ማርያም ልጅ ሰላሙን አምጣልን ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢 የኔውድ እህት በርችልኝ ቃልየ❤❤❤❤❤❤እንኳንም ተሳካልሽ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እማ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen yene konjo ❤️ 🙌❤️🙌❤️
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ነገር ሁሉ ::ለኛ ያለው ሁሌ የትም አይሄድም ::ይህንን ምስክርነት ስለስጠሽን እጅግ አመስግናለሁ ::ተባረኪ
@bezazemedu3138
@bezazemedu3138 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሁንም ከዚህም በላይ መድኃኒአለም ሞገስ ይሁንሽ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️🙌❤️🙏🙏🙏
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አዎ እህቴ በዚህ ቅርብ ቀን ያጋጠኝ ቅስሜን የሰበረው ልቤን ጭምር የሰበረው ነገር አጋጥሞኛል ።እናም ሁሉም ነገር ለበጎ አድርግኝ ብዬ ለቀኩኝ ። በለቀኩኝ በማግስቱ ደግሞ በሂወቴ መጥፎ ነገር ቅስምን የሚሰብር ጉዳይ ገጠመኝ።እህታለም እባክሽን በፀሎትሽ አስቢኝ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉንም ለበጎ ይቀይረዋል ታገሺ
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ እህቴ ግን 3 እኛው ደስታ ይሁንልሽ ለኔም ሆኖልኛል አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ ጠንክር በይ😢
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
የረዳሽ ጌታ ይባረክ
@hanafikru6883
@hanafikru6883 Жыл бұрын
እንኳን እግ/ር ረዳሽ
@SenaitSenait-jy6sd
@SenaitSenait-jy6sd Жыл бұрын
አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 Жыл бұрын
ዘመንሽን ፡ጌታ ፡እግዝአቢሔር፡ ይባርከው❤❤
@marta8739
@marta8739 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ እንኳን ደስ አለሽ
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 Жыл бұрын
kalye yene liyu enem wddd aregshalehu mitakeribyachew hasaboch ena mikroch yenen hiywet weyim wuseten be krbet aytesh new mimeslegn andande amakerkwat ende eskl dres new betam amesegnalehu bizu temarkubet enbayen mekotater akategn medhanealem banchi adro mekrognal kbr yigbaw anchim nurilign zemensh yibarek yene wub
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ሆነልሽ
@fanayetilahun3737
@fanayetilahun3737 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እሱን የተደገፈ ምንም አይሆንም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ ስለትህትናሽ
@livelove6760
@livelove6760 Жыл бұрын
Yes so true, what God has for you …is for you! እኔም ለዚ ምስክር በቃው. Praise his name!
@kaliethio2000
@kaliethio2000 Жыл бұрын
Kalye enkuan abezeto setesh! des yilal! Egziabher melkam new!
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq Жыл бұрын
እኔም የኔ እህት ሁሉ ነገሬ ከእግዝኣብሄር ነው ምጠብቆው እንደ ሰው ነው ቅርቤ ፧ኣንቺ ሳይ ደሞ እምነቴ ይጨምራል ክብር ለመድሃኒኣለም!🙏🙏😍😍
@ayni5236
@ayni5236 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ አሁንም የምታምኚው አምላክ ደስታሽን ያብዛልሽ❤ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን❤
@rahelhaile4306
@rahelhaile4306 Жыл бұрын
God bless you again again again shalom I love you my sister
@senaietzergaw1806
@senaietzergaw1806 Жыл бұрын
ቃልየ ዘመንሽ ይባረክ በጣም አመሰግንሻለሁ ሰለምታስተምሪ መልካም ነገር ተባረኪ 💕ተከናወኝ
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Жыл бұрын
Bizu timirt alew! Egziber yibarkish! Tamagne geta new
@mekiyahussenyoutub6077
@mekiyahussenyoutub6077 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@lidiayabrham1440
@lidiayabrham1440 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደሰሚል መልእክት ነው አመሰግናለሁ
@felekechjuta2284
@felekechjuta2284 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 🎉
@akliloualmasegedaklilou
@akliloualmasegedaklilou Жыл бұрын
ኡፍ የእኔ ውዴ ውስጤ ገባሽ እግዚአብሔር ሁልም እሱን ያመነ ምንም አይጠፍ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 Жыл бұрын
Ameen egezeabehare yetamenenew tebareky
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ንየታመነ አያፍርም ጌታ ታማኝ ነው እርሱን ታመኝ❤
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
እኳን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fiebentewelde7568
@fiebentewelde7568 Жыл бұрын
Amennn tebareki esey lene demo yhuliliy
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ አንቺን የሰማ እኛንም ይሰማን !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 10 ай бұрын
🙏🌹
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Agatami zarye endate westye beetam azeno neber😢😢😢gen Egziabhare anchin leko asenanaje beeetam amsegenalew ❤
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 Жыл бұрын
tebarekilign zemenawit yen ehit dastash ahunim mulu yehunilish.
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
Sweetheart, you are a grateful person like me. it's a quality thing in life. Most people they don't have . Thank you for sharing. I love you. ❤️
@mitaalemu8744
@mitaalemu8744 Жыл бұрын
Egzabhir chemro chemro ystshi yene konjo endezh aynet mjer betam basfelegegn seat new yenegershign amesegnalehu
@alemlidia7064
@alemlidia7064 Жыл бұрын
እውነት ጥርጥር የለው እንደ እ/ግ ያለ ማንም የለም❤❤❤
@DanielR-bh6kx
@DanielR-bh6kx 5 ай бұрын
Kale yene konjo enkuan des alesh ahun ylshew bemulu yene melket new ygrmshale ene yemtebkew telk neger nebr ene yalkut sayhone ketbkut betach hono agnguutena betam kefangmekble akatenge ena ahun anchin sesema lek endalnberku gebange amsgnalew kom beye endasbe selrgshe amsgnale tebarki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 5 ай бұрын
You're very welcome 💯🙏
@user-ys9wp6qj3o
@user-ys9wp6qj3o Жыл бұрын
ቃልህ እውነት ነው አሜን አንተ ለሁሉም ምክንያት አለህ !!!
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Kale Egzeabher yemiredat set tastawkalech Ahunm tsegaw mogesu ayileyish
@wubalembekele524
@wubalembekele524 Жыл бұрын
ዘመንዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ድምፅሽ ንግግርሽ ምክርሽ እርጋታሽ ደስ ይለኛል ዘመንሽ ይባረክ ከዚ በላይ ይስጥሽ
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f Жыл бұрын
ለዚች ቀን ያበቃን ቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይሁን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁን ቃልዬ ሁሉን ያሳካልሽ እግዚሐአብሔር ይክበር ይመስገን ፈጣሪ የልብሽን መሻት ሁሉ ያሳካልሽ እህቴ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ብቻ ከልባችን እንመን ፈጣሪ ከሚወራው ከምንሰማው ነገር ሁሉ ህዝባችን ና ሀገራችንን ይጠብቅልን !ቃልዬ ብዙም አትጥፊ
@betlhemmesfin3477
@betlhemmesfin3477 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@kifleudessayoutube6341
@kifleudessayoutube6341 Жыл бұрын
Lanchii yee dersee fetar lenm yedersal tebark be sira botayee tesfaa korchalhu
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 Жыл бұрын
Egizabiher yebarekshe. Yene mekare konjo ehite desetashen yabizawu
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Жыл бұрын
Kibir le Egziber yihun!
@Muday-Werk
@Muday-Werk Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ሆነልሽ አሁንም ሁሌ የምታመሰግኚው አምላክ ይባርክሽ ከዚህ የበለጠ ይሸልምሽ!
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 Жыл бұрын
Enkuwan Egziabher redash Kalye
@melay222
@melay222 5 ай бұрын
ትክክል ነው።
@martasoboka2211
@martasoboka2211 Жыл бұрын
አሜን አንቺን የሰማሽ አምላክ እኔንም ይሰማኝ እህቴ
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 5 ай бұрын
Amen.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ስለ አደረግህልኝም ስላላደረግህልኝም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለትን ይልመድብን ።ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ቃል ውብብብ👏👏👏 አመሰግናለሁ💕
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Жыл бұрын
ተመስገን
@tsiyondubale9729
@tsiyondubale9729 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ የኔ ቆንጆ❤ ሁሌም ሳቅ ይሁንልሽ🤗
@mimikassahun619
@mimikassahun619 Жыл бұрын
Ewenete new e/g melekam new enkone eredashe
@user-dh6ur7rd2r
@user-dh6ur7rd2r Жыл бұрын
ሳላዳምጥሽ የቪዲዮሽ ርዕስ ብቻ ልቤን ይሞላዋል የኔ ልእልት!❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኳን አሳይቶ አልነሳሽ የፈለግሽውን ሳይሆን እርሱ የፈለገውን አስበልጦ ስላደረገልሽ ደስ ይበልሽ የተባረከ ያድርግልሽ🙏 በእምነት ብንፀና የመሻታችን ይደረግልናል ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። Be blessed!!🙏🙏🙏🙏❤
@haregewoyntaye1723
@haregewoyntaye1723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tjj269
@tjj269 Жыл бұрын
temsgen 🙏
@misrakmengistu4236
@misrakmengistu4236 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያካፈልሽን ❤
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Жыл бұрын
Temesgen! Enkuan desss alesh!🎉❤
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 Жыл бұрын
Omg I am so proud to say “ I know her, we went to school together, she is my dear friend…, etc” you are such wise , blessed and beautiful inside and outside. Yes you are so right. God gives and take things from us for a reason! I have learnt a lot from ur video!!
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Selamyee yene konjo ❤love my dear ❤
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያለሸ ቃልዬ እውነት ነው እግዚአብሔርን ያመነ መቸም አይወድቅም❤❤❤
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 Жыл бұрын
በብዙ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙏❤️🙌🙏❤️🙌🙏
@muluneshmathewos7105
@muluneshmathewos7105 Жыл бұрын
😢😢 thank you!!
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 Жыл бұрын
እዉነት በጣም ትክክል የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ይመስገን❤
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
Thank you so much this was for me mine is too much I do a lot but I got always bad ans but I’m always happy by God.❤
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 Жыл бұрын
Thank you😊
@yemuwolde-kb6tt
@yemuwolde-kb6tt Жыл бұрын
Enquan des alesh wede💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@hiwot8978
@hiwot8978 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ለሰው የማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሕር ይቻለዋል 🙏🙏🙏🌹 ☦አንተ ካልከው ይሆናል ከወደድከው ይፈፀማል ☦ ☦ሐሳብህን ጌታ ማን ይከለክላል ሐሳብህን ጌታ ማን ይከለክላል☦👏👏👏🙏🌹
@elsamamo4041
@elsamamo4041 10 ай бұрын
Egzarabher eji layi new nege yalew. 🙏
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ቃልየ እንኳን ብሰላም መጣሽ ማዓረይ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ብምክንያት ነው የሚሆኖው እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ እንኳን ተሳካልሽ ዛምቤተይ❤❤😍😍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌🙌❤️❤️🙏🙏
@annabesagred4034
@annabesagred4034 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ተደስች እግዚአብሔር ስራው ብዙ ነው ትእግስት ላለው ,🙏🙏🌼🌻
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስስስስስ ያለሽ❤ስሙ ይክበር ይመስገን
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
Egzaber YMSGEN ❤❤🎉🎉🎉🎉🙏
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын
አሜንንንንን ቃልዬ ውድ እስይ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሁን ብዥ ተከናወኝ ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙏🙏🙏🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
ቃልዬ ውቧ እሰይ እንኳን መልካም ሆነልሽ በምስጋና ውስጥ ድል አለ ልክ ነሸ ስናመሰግን ይጨመርልናል ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም።
@genibeauty16
@genibeauty16 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የልብሽ አሳካልሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንን ያላሰብሽዉን ይስጥሽ ጨምሮ ጨምሮ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@genibeauty16
@genibeauty16 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምጠይቅሽ ነገር ነበርኝ በምን ላግኝሽ እኔ ዳላስ ነኝ ያለሁት ወይ viber telegram ወይ በሚመችሽ ቢዚ እደሆንሽ አቃለሁ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
Equanimity des Alesha anchee betam asteway nesh
@mar_mar2180
@mar_mar2180 Жыл бұрын
Kaliye konjo Egziabher yibarkish kisssss
@Ruth85752
@Ruth85752 Жыл бұрын
Very true kalye . EnkWan Egzabher Redash Ahunim Tekenawegni Zemenish Bemisgana Yilek tebareki.
@Kidsti
@Kidsti Жыл бұрын
Love dis ❤
@sinkneshsisay5911
@sinkneshsisay5911 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ደስታሽን ያብዛልሽ እ/ር ቢዘገይም በማንም አይቀደምም በምስጋና ድል ይገኛልና ተባረኪልኝ የገባሽ ነሽ ❤❤❤
@chappibow4120
@chappibow4120 Жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪ ዛሬ በጠም ደብሮኝ ነበር ግን ጌታ ባንቺ አፅናናኝ አመሠግናለሁ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እውነት ነው
@henokerassa6176
@henokerassa6176 Жыл бұрын
ከምር ቃላት ያጥረኛል ምን አይነት ስነምግባር ነው ያለሽ ጨዋ ያሳደገሽ ተባረኪ እህቴ ከመልክ ከፀባይ አሟልቶ የሰጠሽ❤❤😍😍
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Betam des ylal kalye libin yemimola topic. Temesgen 🙏🏽 leul Egziabher yetemesegene yhun enqwan lezi abekash. Ahunim Emebete balefshibet hulu tiketelish and tiketelen. kalye. 🙏🏽
@genetlemma8101
@genetlemma8101 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ነዉ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@almazbalcha9860
@almazbalcha9860 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@Gojobet_Tube
@Gojobet_Tube Жыл бұрын
Yene mekari endet endatsenanagn Egziabher ... Tebareki
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН