በዚህ ልክ ለምን ጨከኑብኝ ፡ ቆይ ምንድነው ጥፋቴ 🥹

  Рет қаралды 70,991

Alazar (የእናቱ ልጅ)

Alazar (የእናቱ ልጅ)

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل 3 күн бұрын
ሄሉን እና አላዛርን የሚወድ❤❤❤
@ቀድሪያtube
@ቀድሪያtube 3 күн бұрын
እኔ ደምሩኝ
@Bggzb
@Bggzb 3 күн бұрын
❤️❤️❤️
@Nurayanf4m
@Nurayanf4m 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@eteneshWoldesilassie
@eteneshWoldesilassie 3 күн бұрын
ሄሉዬ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Etutube22
@Etutube22 3 күн бұрын
ሄሉነቴ የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል😢😢ፈጣሪም ሚወደውን ነው ሚፈትነው😢ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤️😘
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 күн бұрын
ዳግም የሄሉዬን አዛን ማያት አፋልግም😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢 አላዛርዬ ሄሉዬ ጉዞ ወዳ ፊት😊😊🎉🎉
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 3 күн бұрын
የኔ ውዲ ዛሬስ የባስ አስለቀሠችኝ😢😢
@TamkeenNoraldeen
@TamkeenNoraldeen 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 күн бұрын
አዉንእኮ ለምን ሳቀች ለምንጨደሰተዋ ተመለሰ ብለዉነዉ የሰዉ ክፍት በሶፊእና በሂሉ የመጠዉ ጥላት አላህ ያጥፍቸዉ ያረብ አዉን ምይ አደረገቻቸዉ ❤❤
@TamkeenNoraldeen
@TamkeenNoraldeen 3 күн бұрын
@mrabdula5342 ኢኘ ሀበሸ ለአንድ ሰዉ ስያልፍለት አንወድም ችግረችን ኤሄ ነዉ
@Bggzb
@Bggzb 3 күн бұрын
እኔም ከምር ወደፍት💪💪💪
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 күн бұрын
አላዛሬ አሁንም ከጎኗ እዳትርቅ ብታስቀይምህም ወዳ ስላልሆነ እዳትፈርድባት አደራ🙏😔😔🙏🙏
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 күн бұрын
አላዛርዬዬዬዬዬ ሠዉ በጠፋበት ሠአት ሠዉ ሆነህ ስለተገኘህ እጅጉን እናመሠግንሀለን ዉለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@KatijaKatja
@KatijaKatja 2 күн бұрын
አወ ወላሂ
@MUbaMamuDE7
@MUbaMamuDE7 2 күн бұрын
በጣምምምም
@DameSaleh
@DameSaleh 3 күн бұрын
ሄሉ ስትከፈ እኔንም በጣም ከፈኝ ወላህ ፈጣፊ ከ ጐነሽ ይሁን እህቴ
@HALIMATube-b4t
@HALIMATube-b4t 3 күн бұрын
የኔ ናት ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም የምትሉ
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እህቴ❤ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ
@RaihanaRaihana-c1f
@RaihanaRaihana-c1f 3 күн бұрын
Ameen
@DoctrAmina-v5e
@DoctrAmina-v5e 3 күн бұрын
አላዛር በቃ እዉነቱን ንገረን!!!በሄለን ጉዳይ አለን ብቻህ አደለህም በቃ ንገሩን አንወቅ ማን እንደሆነ ያሳዉቁን የምትሉ ላይክ አስቀምጡ ኮመንትም ፃፋ!!!እረ አሁንስ በዛ!!!!!👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 2 күн бұрын
No አስፈላጊም
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 күн бұрын
Yekerben
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 күн бұрын
መተወቀአላበትአላህይደረሰለትለሁለተም።ፈረሁኛ
@DoctrAmina-v5e
@DoctrAmina-v5e 2 күн бұрын
@@MozaRrrr ለምን የሄሉ ሁኔታ ሳይ አልቻልኩም!!
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 3 күн бұрын
ምንም አባቴ ልሁንልሽ በዚህ ሰዓት ደስታ ቢኖረኝ ኖሮ በሰጠሁሽ ነበር ጌታ ሆይ ለዚች ምስኪን ነፍስ ሰላሟን ደስታዋን ጤናዋን ስጣት እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራሽን ከኩዎች ሴራ ጠብቂልኝ ሁለቱን የልቤን ሰዎች
@መክሊትቱዩብ26m-m
@መክሊትቱዩብ26m-m 3 күн бұрын
አንቺ የተባረክሽ ነሽ ቅን ነሽ
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 3 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን😭😭😭
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 3 күн бұрын
ፈጣሪ ሲክስሽ አላዛረን የመሰለ ሰው ሰቶሻል እነሱን አንቺ ስቀሽ ንቀሽ እለፍቸው አላዛር የሚልሽን ስሚ እና ሂጂ ፈታ እያላችሁ ኑ አትጨናነቂ
@MekiyaReshade
@MekiyaReshade 3 күн бұрын
የሰውን ህይወት ለማጨለም ቀን ከሌት ደፋ ቀና የምትሉ ሰዎች ግን ልቦና ይስጣቹ ሄሎዬ ያንቺን ሰላም ደስታ ለመንጠቅ የሚሞክር ሁሉ ፈጣሪ በጥበብ ያርቅልሽ ለሰከንድም ቢሆን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም
@RameteSomeno
@RameteSomeno 2 күн бұрын
በትክክክክል ዉዴ ሁሉም የእጁን የገኛል የሄሉነ የሶፍ ጠለት በዘ ወደፍት❤❤❤❤❤❤
@Tidut-x7r
@Tidut-x7r 3 күн бұрын
አላዛር ምርጥ ሰው ሁለየም ከጎና ሁን😢😢😢😢😢😢
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 3 күн бұрын
ሄሉዬ አንች ጀግና ሴትነሽ የሰወሬ አትስሙ ዝበሏቸው ሰው ስለሰው ማውራት አይሰለቸውም😢😢😢😢
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 күн бұрын
ደምሪኝ
@HALIMATube-b4t
@HALIMATube-b4t 2 күн бұрын
@@maryamdawood5052 ደመርኩሽ ደምሪኝ
@ግሬስfam
@ግሬስfam 3 күн бұрын
አይዞሽ እናቴ ላንቺ ያሰቡትን ጉድጓድ እራሳቸው ይገቡበታል አንቺ ግን ይበልጥ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ በሱ ተመርኮዢ ጭንቅሽን ሀሳብሽን ለመብርሀን እርግፍ አርገሽ ተይው እሱ ጠባቂሽ መድኃኒዓለም አይተኛም🙏❤❤
@MuhammedMomo-u7z
@MuhammedMomo-u7z 3 күн бұрын
እቺን አድ ፍሬ ልጅ ምን አርጊ ነው ምትለት ኮምቼ አለቅም ግን ዘሬ አዠቴ ነው ያበለችው ሄሉዬዬ አይዞሽ😰😰😰😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰ለይክ አርጉኝ በሄሉ ስም
@YenuTadiwos-hw6ms
@YenuTadiwos-hw6ms 3 күн бұрын
የኔ እንቁ እይዞሽ አላዛር ጣባቅ አርግተሽ ያዙው የምትሉት እስት ገጩው 😢😮
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 күн бұрын
ሄሉ አይዞሽ ምቀኛ ሁሌም አይተኛም አንች ጎበዝ ክርስቲያን ነሽ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ ለማንም ምቀኛ እድል አትስጪ እኛ ቤተሰቦችሸ እንወድሻለን ጨካኞች ፈጣሪ የእጅአቸውን ይሰጣቸዋል አይዞሽ አልአዛር ፈጣር ከፍታ ላይ ያኑርህ ልብህ ቀና ነው እግዝአብሔር አይለውጥህ ለሄሉ ከጎኗ መሆንህ አሰፈላጊ ነው ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MuhammadMmuhammad-kr9ek
@MuhammadMmuhammad-kr9ek 3 күн бұрын
አይዛሽ እማ የኔ ሲንደሬላ❤❤❤ ፈጣሪ ወንድም ሰቶሻል መከታ አላዛር ምርጥ ሰዉ💞💞💞💞
@HALIMATube-b4t
@HALIMATube-b4t 2 күн бұрын
@@MuhammadMmuhammad-kr9ek ደምረን
@astermichael3363
@astermichael3363 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነው የሚያሳዝነው።አይዞሽ ሄሉዬ ቤተሰቦች እኛ ማድረግ የምንችለው ፀሎትና ዱአ ነው። ሁላችንም ፈጣሪን እንለምንላት። አላዛርዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
@BeThankfulHelpEachOther-s4h 3 күн бұрын
ማንንም አነካሽም ምድረ ምቀኛ ስታለቅሺ ታናድጂኛለሽ።ማንንም አትመኚ ጠላት አይተኛም ። ምን ያመጣሉ ከሚድያ አትጥፊ የበለጠ ጠንክሪ እንድትሰበሪ ወድቀሽ በር ዘግተሽ እንድትቀመጪ እኮነው ውድቀትሽን ስለሚፈልጉ ንው ንቂ ንቂ አትሞኚ ከጎንሽ ነን❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 күн бұрын
በትክክል ጥንካሬ ሊሆናት ይገባል የምን ማልቀስ ነው
@መክሊትቱዩብ26m-m
@መክሊትቱዩብ26m-m 3 күн бұрын
​@rabiarabu3985 በትክክል
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 3 күн бұрын
እኔ ወዳጆቼን እጠብቃለው አንተ ጠላቶቼን ጠብቅልኝ ይላል ያገሬ ስው እና እግዛብሄር ይጠብቅሽ ።እና አላዛር ያንቺን ጭንቀት እየተጋራ ነውና ተረጅው ።እቤት አትቀመጪ ማንን ደስ ይበለው የሚፈልጉት እንዲሆን አትፍቀጂ አንቺ compass ቀይረሽ በሚጠብቁሽ ሳይሆን በማያስቡት ተንቀሳቀሽ 🎉❤
@Hwjvf
@Hwjvf 3 күн бұрын
የምር ይችልጅ ለምድነዉ የምታሳዝነኝ ዉይ አስለቀሰችይ የኔዉድ ሄሉዬ ጠካራ ሁይልኝ አላዘርን የመሰለ ሰዉ ፈጣሪ ሰቶሻል እና ሄሉዬ አናዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ ዉዴ
@SaraWasf-y1c
@SaraWasf-y1c 3 күн бұрын
ሄለን ሁሉን ነገር ብትናገረው ምድር ባዶ ትቀራለች😢😢😢😢😢😢ብቻ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት😢😢😢😢😢😢😢
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 3 күн бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ግን ሄሉ እንደ አላዛር ያለ ወንድም ጎደኛ የትም አታገኝም ማሻ አላህ እኔ ቀናሁ እንደ እሱ ያለ ጎደኛ በኖረኝ ብየ ተመኘሁ
@HALIMATube-b4t
@HALIMATube-b4t 2 күн бұрын
@@rabiamohammed2561 ደምሪኝ ደመርኩሽ
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ 3 күн бұрын
የኔ ስስት የኔየወህ እደው ለቺ የሚየስብት በረሰቸው ይድረስ የኔ የወህ ኡፍ ምነበቴ ለርግሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጦስሽ ይውጡ ኡፍ
@adan1376
@adan1376 3 күн бұрын
በናትህ አላዛርየ ጠብቃት 😢😢😢አተም እራስህን ጠብቅ 😢ኡፍ አረ ዛሬስ ምን ላርግሽ ሄሉዬ የኔ እናት😢አላህ ይጠብቅሽ የኔ እናት
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 19 сағат бұрын
ምን አይነት ጠላት ቢኖራት ነው ግን
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 күн бұрын
አላዛር የኔ አባት ሰው ሁሉ ምናለ እዳተ ቤሆን❤❤❤❤❤ሄጂ ሄሉዬ ይለቅሻል
@TestPhone-m7w
@TestPhone-m7w 3 күн бұрын
የኔ ጀግና ሴት አይዞሺ አላህ አለሺ የኔ ውድ አላዘር እባክህን ሁሌም ከጎኗ ሁን😥😥😥😥😥
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 3 күн бұрын
ለንቺ እሚያስቡት ለራሳቸዉ አዙሮ ይጠምጠምጠምባቸዉ ጠካሁኒ የኔ ልዩ በርች 😢😢 የሠራዉን ነዉ እሚያጪደዉ 😢❤❤❤❤❤🎉🎉
@Helena-e7w7o
@Helena-e7w7o 3 күн бұрын
ሄሉዬ አንቺ ሰው ልትነኪ ይቅርና ጌታን ሄሉሻ ደስታንሽን አጣጥሚ አንቺ እንድትስቂ የሚፈልግ ጠላት አለ አንቺ ቦታ አትስጪ ከጌታ በታች ደሞ ምርጥ ልጅ አላዛርን የመሰለ ሰው የምሬን ነው ጌታ ይወድሻል የኔ ቆንጅዬ እኛ ስትደሰቺ ነው ደስ ሚለን
@sihamTube8091
@sihamTube8091 3 күн бұрын
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@Fatima12-u6v
@Fatima12-u6v 3 күн бұрын
😢😢😢
@LubabaAlwala
@LubabaAlwala 3 күн бұрын
🎉🎉🎉የአኸራ እህቴ ✅✅✅🌺🌺🌺💯💯💯💯💯💯💯
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 3 күн бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉አመሰግናለሁየምታቂዉን ስላጋራሽን🎉🎉🎉
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 күн бұрын
የኔእንቁእህት አላህ በጀነት ይሰብሥበን ❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 күн бұрын
saw saw saw saw saw saw
@ShopCafe-nc6nw
@ShopCafe-nc6nw 3 күн бұрын
ሄሉሁ እንዲከፋት አልፈልግም ሲከፋት ይከፋኝል ? ሄሉ እግዚሐብሄር የሚወደውን❤ ሰው ሲጣን ይፈታተነዋል ሄሉ ጠንካራነሽ አሁንም ለሚመጣው ሁሉ መሳቅ መጠንከር እለብሽ🎉 አላዛርን የመሰለ ወንድም ፈጣሪ ሰቶሻል እግዜር ሲሰጥ በሰው አስመስሎ ነው እናቴ ድንግል ማርያም ከሁሉ ነገር ከለላ ትሁንሽ እወዳችዋለው ❤❤❤ ከጀርመን!!!
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 3 күн бұрын
አሜን😢
@HALIMATube-b4t
@HALIMATube-b4t 3 күн бұрын
እሦን ፈገግ ለማረግ የምታደርገው ጥረት ደሥ ይላል ይሄንን ቀና ልብህን አይቀይርብህ
@FoziyaSuhali
@FoziyaSuhali 3 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሸ አንች ጠንካራ ሴት ነሸ ግን ሄሉዬ ከአላዛር አትራቂ እሱ የሚልሸን ሰሚ ሰው ደሰታሸን ሊነሳሸ ነው የፈለጉት ቦታ አትሰጭ❤❤❤
@nta2615
@nta2615 3 күн бұрын
አይዞሸ እግዚአብሔር ካንች ጋ ነው ከፈጣሪ በታች አላዛር መልካም ሠዉ ሠቶሻል 😢😢😢 😭😭😭
@BurtukanAWEKE
@BurtukanAWEKE 3 күн бұрын
ሄሉየ ደስታሺን የማይወድ ናቸዉ ማንንም አትስሚ ደስታሺንጂ ሀዘንሺን አታሳያቸዉ የኔ ቆንጆ😢❤❤❤❤
@Ema-pf2lw
@Ema-pf2lw 3 күн бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
@jejrjjrjfjf2376
@jejrjjrjfjf2376 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p 3 күн бұрын
አሜን🙏
@Saadah1Bb2
@Saadah1Bb2 3 күн бұрын
አሜን❤🎉
@Sosiyeyetadelij-fw4dz
@Sosiyeyetadelij-fw4dz 3 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied 3 күн бұрын
አሚንንን ያረብብ
@AelmGetachew
@AelmGetachew 3 күн бұрын
ሄሉዬ አትስሚያቸው ሊሰብሩሽ የሚፈልጉት ጠንካራሆነሽ አሳያቸው አላርፍምካሉ ሚዲያላይ አውጫቸው ዋጋቸው እንሰጣቸዋለን ሄሉዬ እና አላዛር የኛጀግናዎች እንወዳችዋለን💪💪💪💪
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 3 күн бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቅ ይግባልሽ ሄሎ አይዞሽ❤❤
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 3 күн бұрын
Uuuuuuffff yene konjo Aniche setkafi mayeti yekbedali 😢😢 yene konjo sewodeshi eko selamchu yebiza geta Ayilyachu wubochi I miss you 😘♥❤❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 3 күн бұрын
❤❤❤አይዞሽ የኔ ቆጁ አላዘርን ብታገቤ ሁሉም ስራት ይይዛሉ ተጋቦ እህ ትያለሽ❤❤❤
@Aminat725
@Aminat725 3 күн бұрын
ፍቅረኛሥለሌላትመሠለሺ እዴዚህ የምትሆነው ለማግባት የልጂነት ፍቅሯንማንከለከላት አሥቢ ሥትፅፉተጠቀቁ ሢለያዩም ምክንያትአላቸው በመሀላቸው የሆነ ሠውአለባቸው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 күн бұрын
😂😂😂አሜን ምኞቴ ነው!!
@nuhamin9673
@nuhamin9673 2 күн бұрын
@@Aminat725 ማለት ምን ማለት ነው ተለያዪ ሰዉ ነዉ ያጣላቸዉ ከዛ በዘለለ አሱም ይዛል አደል እሳም ብትጀምር ምን ችግር አለዉ
@TMO-c6d
@TMO-c6d 2 күн бұрын
ባረገው
@ساليتاحمد
@ساليتاحمد 3 күн бұрын
ሄሉኀት,የኔ,አስተዋይ,አይዞሽ,የኔ,ውድ,አብሽሪ,የኔ,ጀግና,በርቺልን,ሁሉም,ነገር,ለበጎ,ነው😢😢😢😢
@ሽቅርቅሯ7582
@ሽቅርቅሯ7582 3 күн бұрын
ሲደሬላችን በማርያም ተረጋጊ የኔ ቆንጆ አንቺ ወደፊት ብቻ ጠንካራ ሁኚ ሊጥሉሽ የሚፈልጉ ሰዎች ፍቅር አስተምሪያቸው ❤❤❤❤❤
@BrukKassa-t9k
@BrukKassa-t9k 2 күн бұрын
ወንድ ልጂ ቆርጠ በል አላዛር በምትወዳት ጎደኛህ ከመጡ አጠብቀህ ያዝ ሄሉ ቆንጆ ሃይል የእግዛብሔር ነዉ አትፍሪ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀበል ተጠመቂ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 3 күн бұрын
ሄሉየ አይዞሽ አንች ለመጉዳት ሁሉም ተሠባስበው ሊጎዱሽ ቢሞክሩ አይጎዱሽም የፈጠረሽ ጌታ አለልሽ የኔ ውድ አንች ብቻ አትናደጅ አትዘኝ ግን ፀልይ እኛም እምንወድሽ ተመልካቾችሽ ዱአ እናደርግልሽ አለን አላዛርየ የሲደሬላዋ መከታ እናመሠግናለን ግን የሆነ ቦታ ለመሄ ስታስቡ አትናገሩ በውስጥ አውሩ በተረፈ ሄሉየ አላህ ይጠብቅሽ ጥላቶችሽን ያጥፋልሽ የኔ ጀግና
@tigistbirehane9728
@tigistbirehane9728 3 күн бұрын
ሄልዬ አይዞሸ የኔ ዉድ እ/ር እመኝ ለሱ አሳልፈሽ ስጫቸዉ እ/ር ጠላቶችሽ አይናቸዉ እያየ እ/ር በከፍታላይ ያኖርሻላ ያንቺ ነገር እያደር እ/ር በየለቱ ተምራትን ታያለሽ። ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ በከፍታላይ ያስቀምጥሻል የኔ ሲዴሌራ ❤❤❤ የአ/ር ሀያልነቱን ታያለሽ እ/ር ቅረቢው አውሪው ነገሮችሽ ያብባሉ ። አላዛር ወንድሜን መሰልከኝ የማይታለፍ ግዚያቶችን ከእ/ር ቀሎ ከጓኔ ሆኖ የተለያየ ቦታ እየወሰደኝ እየተከባከበኝ ሂወቴን ቀይሮኛል የኔ ወድ እ/ር ሁልግዜ ሰው ሲጥልሽ ሰዉ ይሰጥሻል ለዚ ወድም መከታ ሚልሽን እየሰማሽ በሀሳብ ተወያዩ ወደችዋለው❤ ስለክሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር ?
@Enate-21
@Enate-21 3 күн бұрын
እ/ር❌ እግዚአብሔር✅ ይሄን ሁሉ ፅሁፍ ስትፅፍ ጌዜ ያላጠረሽ እንዴት እግዚአብሔር ብለሽ ለመፃፍ ግዜ አጠረሽ❓
@AbigalAstbi
@AbigalAstbi 3 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ እናት😢 ኣላዛርዬ መከታ ሲንደሬላ
@Blen-i2o
@Blen-i2o 3 күн бұрын
የኔ እናት በፈተና የሚፀና እሱ የተባርከ ነው አየሰዞሽ በምነትሽ ፅኝ እግዛብሔር እሚወደወን ነው ሚፈትነው ይህን ሁሉ ካለፈሽ ትልቅ ደስታ እዴሚጠብቅሽ አትጠራጠሪ ከማልቅስ መፀይ ይሻላል
@ልዕልቷ
@ልዕልቷ 3 күн бұрын
ምንይሆን የሰማው ፈጣሪሆይ ቸር አሰማን😢😢❤ሄሉዬ ፈተናው በዛብሽ😢😢አላዛር እዳትለያዩ አብራቹ አሳልፉት ቀኑን😢😢😢
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 3 күн бұрын
አብሸረእህቴዋአላህይጣብቀሸየኔወደ❤❤❤❤❤አላዘረከጉነሁን
@Redu78978
@Redu78978 3 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አይዞሽ ሄሉዬ😢❤❤
@Tbletwndmu
@Tbletwndmu 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት መልካም ሰው ፈተና ይበዛበታል እናም እግዚአብሄር የሚወደው ሰው ፈተና ያበዛበታል የኔ ቆንጆ አይዞሽ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅሽ አላዛርዬ አተ ደግሞ ፈጣሪ አለሁ ይበልህ ከጎኗ ስለሆንክ እናም ስለምትረዳትም ❤❤❤❤❤
@Netseneti
@Netseneti 2 күн бұрын
ሄሎና አላዘር የኔ ምርጦች🥰🥰🥰 ሄሎ የኔ ፊልቅሊቄ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው እኮ ያለንም የሌለንም ዝም ብሎ ያወራል ስለዚህ የኔ እህቴ አንቺን የራስሽን አታስጨነቀ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን🥰🥰🥰 አላዘር ምርጥ ሰው እንወድሃለን 🥰🥰🥰
@DohaQatar-g3g
@DohaQatar-g3g 3 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ጠንከር በይ የሰው ወሬ አትስሚ ምንም ቢሉሽ የሰው ነገር አትስሚ ወደፊት ቀጥይ እሽ ደሞ አላዛርን የሚልሽን ሁሉ ስሚ አይዞሽ ጠንከር በይ ሄሉዬ
@HiweyLove
@HiweyLove 3 күн бұрын
ሄሉዬ ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸውን አያቋርጡም ጀግና ሁኝ እግዚአብሔርን ብቻ እመኝ አይዞሽ ምንም አትሆኝም 💪
@Ryr-bc7py
@Ryr-bc7py 3 күн бұрын
አላዛር ምርጥ ሰው
@shamsya-t5w
@shamsya-t5w 3 күн бұрын
የኔ ዉዴ አብሺሪ እራስሺን ጠብቂ የኔ ዉዴ ሰዉ እባብ ነዉ ሁሉም ሰዉ እደራስ አይደለም የኔ የዋህ ደሞ ብቻሺን አትዉጪ አላዛር በናትህ አደራህን ጠብቃት የኔ ዉዴ አቺን ለመጣል የሚጥሩት ሰዉቺ ተነስተሺ አስያቸዉ የኔ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰🥰
@እምነት
@እምነት 3 күн бұрын
ሂሎየ ሁሉንም ነገር ለበጎነው የኔውድ አላዛር እባክህ ገዳም ሂዱ ስውሯ ማርያም ሂድ ሁሉም ነገር ይፈታላታል ተው ተው ልለምናችሁ😢😢😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 күн бұрын
ሔሉዬ በምትሰሪው ቪድዮ ማንንም አልነከሻም ሊነካም አይችልም አትስሚያቸው እራስሽን አታጨናንቂ እራስሽን ጠብቂ አላዛርዬ ተባረክ ❤❤❤
@DoctrAmina-v5e
@DoctrAmina-v5e 3 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ የማይገድል ነገር ሁሉ ያጠነክራልና ጠንካራ ሰዎች ፈተናቸዉ በዛዉ ልክ ነዉ የበለጠ ጠንካራ ሁኚ!!!አንቺ ላይ የሚደርሱ ሰዎች ይፍ አዉጪ አለን ለአንቺ እንፍለማለን!!!ሄሉዬ በእምነትሽ ይዤሻለሁ አዋሪኝ አለሁ ከጎንሽ ከእኛ ጋር ይፍለማሉ!!!!
@madinahAlkhater
@madinahAlkhater 2 күн бұрын
የኔ ውድ👌👌👌👌👌
@MomoMomo-bn6yq
@MomoMomo-bn6yq 2 күн бұрын
ሠዉ ለምን የራሱን ህይወት አይኖርም እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ከፈታሪ በታች እራሳችሁን ተብኩ😢😢😢
@SifuObse
@SifuObse 3 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ አግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን ፋጣሪ ይታብቃቹ😢 🙏🙏🙏
@zd2543
@zd2543 3 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉየ ሠዉ ምን ያህል ክፉትን ቢያስብም ምንም አያመጡ ፈጣሪ ነዉ ጠባቂሽ እሱ የወሰነዉን ብቻ ነዉ የሚሆነዉ ባንች መለወጥ እና ሳቅ የሚቀኑ ናቸዉ ንቀሽ እለፊያቸዉ አይዞሽልኝ
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj 3 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ውድቀትሽን የሚመኙ ከፍታሽን ያያሉ መጥፎ የሚያስቡልሽ ስራቸው ለራሳቸው ነው❤❤❤
@MimiTube1234
@MimiTube1234 3 күн бұрын
እውነት ግን ባዝ ልክ ለምን ምን አጠፋቺ እግዚአብሔርን ፍሩ እውነት ትኑርባት ማርያምን ያኔ ዉድ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቂሽ 🥰🥰🥰🥰ያኔ ዉቦቺ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 күн бұрын
አይዞሽልኝ የኔ ጀግናናናናና የኔ ልዩዩዩዩዩዩ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ የሠዉ ልጅ ግን አረመኔ አትሁኑ ምን ታድርጋችሁ ይች ልጅ ራሧን ችላ ነዉ እየኖረች ያለችዉ
@ContentCaveWaterfall-eq4xs
@ContentCaveWaterfall-eq4xs 3 күн бұрын
ሄሉ የኔፋድሻ የኔፍልቅልቅ ከፍቶሽ አዝነሽ ማየት አልፈልግም አነሱኮ አሚፈልጉት አች ተሰብረሽ አቤት አደቀሪ ነዉ አሱደግሞ አኛ አፈልግም አየሳቅሽ ጥላቱችሽ የቃጠሉ አኛ ወዳጆችሽደጉሞ ካችጋ አናሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛርን የሄሉ መከታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@haregmami6906
@haregmami6906 3 күн бұрын
ሄሉ ልጄ መሳቅሽን መለወጥሽን ያየየሰው ሰይጣን ነው በልጠሽ ተገኚ አልአዛር የሚለውን ስሚ ጌታ ይህንንም ያሻግርሻል በርቺ ልጄ
@TirgoTesfaye
@TirgoTesfaye 3 күн бұрын
የኔ ማር በማርያም አትከፊ የኔ እናት አይዝሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እሺ❤❤❤❤❤❤
@FgsfFሀያት
@FgsfFሀያት 3 күн бұрын
እፍፍፍ እደው ምን ልሁንልሽ ሄሉነቴ የኔ የዋህ ተሰቃየሽብኝ የኔ ስብራት አይዛሽ ሁሉም ያልፍል ደግማ አቺ ጠካራ ነሽ አላዘርዬ የመሰለ ወድም ሰቶሻል አይዛሽ አሁንስ በጭቀት ልማት ነው😭😭😢😢😢😢❤
@AbuabuHiwo
@AbuabuHiwo 3 күн бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ኬክፉ ሁሉ ይጤብቅሽ ላንች ያሰቡትን ክፉ ስራ ሌራሳቼዉ ያርግላቼዉ የኔዉድ😢😢❤❤
@SonySony-b1w
@SonySony-b1w 3 күн бұрын
ሄሉየ የኔ ዉዲ አይዞሽ አላዘርየ ከጎኖ ስለሆክ ደስብሎኛል 🎉🎉❤❤
@HamelmalZenebe
@HamelmalZenebe 2 күн бұрын
ማሬ ሰው እኮ ስትወድቂ መርገጥ ,ስታለቀሺ ማባባስ ,ስትስቂ ሳቃሽን ላማጥፍት ደፋ ቀና የሚል ክፉ ፍጥረት ነው እና እነሱን አትስሚያቸው እሺ ዝም ብለሽ የራስሽ ኑሮ ኑሪ እኛ በጣም እንወድሻለን ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤ኣታልቅሺ እግዛብሔር የሚይሳነው ነገር የለም ይህም ያልፋል አንቺ ዝንበለሽ ፀልይ። ፀሎት ፀሎት ፀሎት ............እሺ
@mulubrhanu
@mulubrhanu 3 күн бұрын
ሄሉየ ኣይዞሽ የኔ ጨርቃ እመብርሃን ከናንተ ጋ ትሁን ማንም ምን ኣልንካሽም የኔ ቆንጆ በራስሽ ኣይዳ ነዉ እምትሰሪይ የኔ ቆንጆ ❤
@فروذ
@فروذ 2 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉ ውድቀትሽን ለሚመኙ ጥንካሬሽን አሳያቸው የቀና ብዙ ያወራል አብሽሪ ሰውም ደሞ አልነካሽም ለምቀኞችሽ እልክ ከአላዘር ጋ በደንብ ስራሽን ስሪ ያውሩ ስራቸው ነው ንቀሽ እለፊያቸው በተረፈ እራስሽን ጠብቂ በሽታ እዳታፈሪ ስትናደጂ
@hayatHiwe
@hayatHiwe 3 күн бұрын
💕💙🫂 የኔወች ሰፊ ብዬ የምጠብቃችሁ ሲጀመረ ሁለታችሁ በራሳችሁ ሙድ ነው ሄሉ አይ ዝወሽ ቅናት ነው
@ealsa
@ealsa 2 күн бұрын
ሄሉ ሊነጋሲል ይጨልማል አንቺ ጠንካራ ሆነሽ ብቃትሽን አሳያቸዉ በሆነዉ ባልሆነዉ አትረበሺ ሁሉንም ንቀሽ ካልተዉሽ ትጎጃለሽ ስለዚህ ፈታ በይ የማርያም ልጅሄሉ ድንግልን ይዞ የተሸነፈ የለም ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebatube8687
@nebatube8687 3 күн бұрын
ሰው ተጨካክኗል ወላሂ አሁን ምን ኡደረገች ምን አጠፍች ለምን ቁማ ትሄዳለች ነው እንዴ ያረቢ አላህ ይጠብቅሽ 😢
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 күн бұрын
ትክክል ወላሂ በሷ እና በሶፊ የመጠዉን በላ አላህ ያሳላቸዉ❤❤❤
@Zeheru-b5uTyub
@Zeheru-b5uTyub 3 күн бұрын
አሚን😢😢😢❤❤​@@mrabdula5342
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo 3 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ጠካራ እመብርሐን ከጎንሽ ትሁን አላዘር አደራክን ከጎኑዋ አትለያት ሔሉዬ በቻልሺዉ አቅም እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@አየሱሰ
@አየሱሰ 3 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ ጨረቃዬ ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ናጋር የልፋል የኔ ውድድ አላዛር የኔ መልከም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TiegestTiegest
@TiegestTiegest Күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ አላዛር ምርጥ ሰው❤❤❤ ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ደስ ይላል የምር❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 3 күн бұрын
የኔ ወርቅ አንቺ ማንንም አነኪም ለምን ደስተኛ ሆነች ብለው ነው አትስሚያቸው እራስሽን ጠብቂ አላዘርዬ የጓደኛ ጥግ ነክ የምር😢😢😢
@SAMIRASamira-jq8zn
@SAMIRASamira-jq8zn 3 күн бұрын
ኣይዞሽ ሄሉየ ፈጣሪ ኣለ ከጎንሽ ሰትተኚ ደሞ ፀሎት ኣርጊ የኔ እናት ሁሉ ነገር ያልፋል ኣላዛር ወንድሜ ደሞ ኣይዞሽ በላት ከጎና ሁነላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hነኝ
@Hነኝ 3 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ አትከፊ አላዘረ ሁሌም ከጉኗ ሁን የሲደረላዋ መከታ❤❤❤❤❤❤
@GaboTaye
@GaboTaye 2 күн бұрын
ሄሉነቴ የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል ፈጣሪም ሚወደውን ነው ሚፈትነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ አላዛር ከእናተ ገአ ያለዉ እግዚአብሔር ይበልጣል ❤በእዉነት ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ በእውነት ሔሎ በርቼ ለጣላት እጅ አትስጪ ደሞ ለምን አባቱ ነዉ ድብርት እንዳትሰጪ❤❤
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 күн бұрын
@@AlmazDereje-uy1uk አላዛረበአላህ።ቤተሰብቸን።አፈልጋት።እህቴዋአላህከአንቸጋረይሁን።አንተምእረሰህንጠብቅ።
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 2 күн бұрын
አብሽሪ ሄሉየ ደስታሽን የማይፈልጉ ሰዎች ናቸው ሂወትሽን ምሪ ጉዞ ወደፊት ድጋሜ እዳታዝኒ ገደል ይግቡ የምር ሲያስጠሉ ባአላህ ከልጅቱ ምንድነው እሚፈልጉት
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 күн бұрын
ሔሉ አንች ጀግና ሤትነሽ የሠውወሬ አትሥሙ ዝበሏቸው ሠው ሥለሠው ማውራት አይሰለቸውም 😢😢😢አላዘር ምርጥሰው ከሁሌም ከጎኗሁን
@SusuAdiseAdise
@SusuAdiseAdise 3 күн бұрын
አብሽሪ ሄሉየ ጠካራሁኝ አታልቅሽ ለእነሱደስይላቸዋል ጠክረሽ አሳያቸው ስለሚቀኑብሽነው እንጅ መጥፎስራ ኖሮሽአይደለም😢😢😢😢😢
@ሜህለትራያ
@ሜህለትራያ 3 күн бұрын
የፈተና መፈች ፀበል ነዉ ሄሉ ስዉራ ማሪያም ሀጀ
@lamrishwa9378
@lamrishwa9378 2 күн бұрын
ሄሉ ስትከፋ አንፈልግም እሷ ሲከፋት እኛም ይከፋናል 😢😢😢 ግን ጥሩ ጓደኛ አለሽ አላዛር ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤
@amAmina-dj3tp
@amAmina-dj3tp 3 күн бұрын
አደረ አለዘር እበክ እበክህ ከጎንሽ ሁን😢😢😢
@FhgdFhh
@FhgdFhh 3 күн бұрын
ሄሉ አይዞሺ ውዴ ስለምትበልጫነው ነው ምንም ማድርግ አይችሉም መጥፎ ለሚያስብ ሁሉ ለራሳቸው ይሁንላቸው በትንሺ በትልቁ አትዘኚ
@SofiAbdu-bj2ht
@SofiAbdu-bj2ht 3 күн бұрын
ቅመሞቸየ አይዞሽበሉኝ እናተም አላህ ይገዛችሁ እወዳችሁአለሁ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የምሆንብሽ ሁሉም ለበጎ ነው የምትፈተኒው ደግሞ እግዚአብሔር ስለምወድሽ ነው ጠንካራ ልጅ ሁኝ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ለጠላት አሳልፎ አይሰጥሽም እኛን የሚጠብቅ አያንቀላፋም አይዞሽ እራስሽ ጠብቂ ደግሞ ዓላዘር ከአጠገብሽ ነው እህቴ ምርጥ ወንድም አግኝተሻል አላዘርም ከጎንሽ ሁሌም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከእግዚአብሔር በታች😍
@maeritube21
@maeritube21 3 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ አላዛርን የመሰለ ሰው ፈጣሪ ሰጦሻል ቀድሞ ሚጠነቀቅልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አላዛር ሄሉን ከጠገብህ አድርጋት እዳይጎዶት😢❤ ሄሉዬ አላዛር🙏❤❤❤❤😘😘
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 2 күн бұрын
Iamere endalazare ayenate makata benorage alesadademe nabare egezabare zamaneken yebarekawe alazareia halo edelagalashe alazare setotanawe aberachew bareto wedocha❤❤❤❤❤❤
@fatmaabdullah4363
@fatmaabdullah4363 3 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉየ ❤ እች ለመንም እጅ መስጠት የለብሽም አይዞሽ ፈታ በይ ውዴ❤❤❤
@krmmeskeremeyasu
@krmmeskeremeyasu 2 күн бұрын
አመንይኝ ሄሉ ማንም ምንም አያረግሽም ፈጣር ይጠብቅሻል ከአላዘር አትለይ ተመካከር ❤❤❤
@ሰሚራወሎየዊ
@ሰሚራወሎየዊ 3 күн бұрын
አይሰዉ እደዉ ለምን ኖርችነዉ ቆይ ምንአረገች ብለዉ ነዉ አይይይ የኔእናት አችብቻ ጠክር ፈጣሪ ካችጋ አለ አብሺሪ ዉዴ
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 3 күн бұрын
ሠሞኑን አይተዋት ነዉጅ ጠክራ አይይይ ደሞ ሲበዛ የዋህ ነች ባድቀን እዴት ቅስሟ ስብር እዳለች የኔዉድ ሠሞኑን ስቃ አይቻት ነበር ደስ ብሎኝ ነበር
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉንም ነገር በእግዚአብሄር ላይ አድርጊ ፀልዪ
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
ረዱ ፈኪያን የወንድ ችግር አለብሽ እዴ ፈኪ ተናደደች
15:12
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 1,6 М.
ታኩር ህዝቡን በሳቅ ጨረሰው 😂 #takur
11:05
አዲስ አበባ መሄድ እፈልጋለው ፡ አጠገቤ እንዳደርስ 😡
24:59
ሪች ከሰፈርዋ አባረረችኝ
21:20
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 5 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН