#በዚህ_መዝሙር_ተስፋ_ቆረጥኩ_ዘማሪ_አቤኔዘር_pastor_kassahun_lemma_ministries

  Рет қаралды 96,362

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 240
@nehemiahantenh9793
@nehemiahantenh9793 Ай бұрын
እኔ የቤቲ ተዘራ አሁን ማመን እስኪያስቸግረኝ ማዳመጥ አቃተኝ ያ ልዩ ወዝ፣ ደስታ፣ መርካት ሲጠፋብኝ እስኪ የድሮ ብዬ ሳልጨርስ እናንተን ስሰማ ....አዎ ልዩነት አለ ተስማማሁ እውነት ነው
@amanuelsolomon179
@amanuelsolomon179 Жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው? ይሄ ልጅ የማውቃቸውን መዝሙሮች ሲዘምር የባሰ ይጣፍጣሉ...❤
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 Жыл бұрын
Enem btm nw des emlegn❤❤❤
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 11 ай бұрын
His voice is from Heaven
@kalmeseret7694
@kalmeseret7694 Жыл бұрын
አቢዬ አንተ ብሩክ ነህ ወንድሜ አንተ አትዘምርም ታመልካለህ እንጂ በጣም ነው ምወድህ ዘመንህ ይለምልም ፓስተርዬ ተባረክ ግን ትንሽ ምክር ቢጤ ጥያቄ ስትጠይቃቸው ብዙም እድል ለእነሱ ብይስጥ መልካም ነው ለማውራት ሲፈልጉ አንተ ትቀድማቸዋለህ ሌላው ሁሉ መልካም ነው ተባረክ በብዙ
@senaittesfaye1427
@senaittesfaye1427 9 ай бұрын
My beloved brother Abi, God bless you. You are our gift from fathet God, am blessed ,thank you.remain blesses.
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አውቀዋለሁ የክብር ሽልማቴን ከእርሱ ( ከእግዚአብሔር ) እቀበላለሁ ሀሌሉያ ሀሌሉያ አሜን
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
Beyesus sem tebarek ante wndem stzemr gieta kante gar new
@WoleTame-ll6qp
@WoleTame-ll6qp Жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ ዝሜሬው አዲስ አይደለም ድሮ ስንሰማቸው በጊዜው ሰውን ውስጠኛውን ክፍል የመንካት አቅም የነበረቻው እነኝህን መዝሙሮች ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም ነበር ወድሜ ደግሞ በዚህ ዘመን በሌላ ቅባት ቀብቶ ስዘምረው በጣም በጣም ይነካል ይህም የፀሎት እይወትክ ውጤት እደሆነ እመለከታለው ሌሎችም አገልጋዬች ያንተን አይነት የሕይወት ልምድ ቢኖራቸው የሰማቸው ሰውን ውሉ ያተርፋሉ እላለው አንተን ግን ከዚሆ በበለጠ እደምትፈናጠር ወይም እደምትጨምር እጠብቃለው ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤ተባረክ
@ርብቃተካ
@ርብቃተካ Жыл бұрын
የአቤዜኔዘር ወንድም ተባረክ ባለህበት ጌታ አተን ተጠቅሞ ይሄን ብሩኩ የሆነ ፀጋ እዲቀለጥ አድረገሀል ከጌታ በታች ይዘኧው ቸርች ባትሄድ ኑሮ እዛ ቀን ቸርች ኑሮ ሮግ ነበር ጌታ ይባርክህ ከአተ የተማርኩት ነገር አለ ☝️ስቱ በስፍናችን እዳ አጣናቸው ጌታ ያቃል😥
@MarsilKassa
@MarsilKassa Жыл бұрын
Tebareki ke mekam wede hiwot eyemelskegne new be atsiyat wust Negne akalew gin mehariw amlak eyefelegegne endehone dagim yetalakelgne lij neh tebarek
@messidellodergo
@messidellodergo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ Aben Tebarek Gin Sitawera ጨምቀህ አጣፍጠህ አጣጥሜህ ምታወራው ነገር Lovet ❤❤❤❤😊😊
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 Жыл бұрын
በጣም 😂❤
@miheritidafarigetahoytames2066
@miheritidafarigetahoytames2066 Жыл бұрын
Woooooooow abeni geta eyesus lazelalem yibareke endet des yilale mezmurech
@AlexanderKambata
@AlexanderKambata Жыл бұрын
Kezh belay Geta tsega yabizah Ab❤❤
@AlexanderKambata
@AlexanderKambata Жыл бұрын
@BayushTesfayeOdite
@BayushTesfayeOdite 9 ай бұрын
Singer Abenezer God bless you. Thanks pastor Kassahun this is really wonderful, keep going & shining until the end.Glory to Almighty Jesus!
@tsedalisaac1723
@tsedalisaac1723 11 ай бұрын
Abiye❤❤❤❤ our blessing እወድሃለሁ
@lishalello9918
@lishalello9918 Жыл бұрын
የ ሐዋሪያው ዮሐንስ መዝሙሮች በሙሉ ለእኔ በጣም ልዩ ናቸው ። ገና ልጅ ሆኜ በቅጡ እግዛብሔር ለእኔ ያለውን ፍቅር ሳልረዳ እንኳን ለምን እንደሆነ ባላውቅም በፍቅር ነበር የማዳምጠው :: አሁንም ቢሆንም ለእኔ ጆዬ በፍቅር ምወደው ዘማሪ ነዉ:: ዛሬ ደግሞ እንደዚህ በተዋበ ድምፅ አቤኒ የምወደውን መዝሙር ስላሰማኸኝ አመስግናለሁ::
@hanaweba1541
@hanaweba1541 Жыл бұрын
ይህን ፀጋ ይዘህ ጫት ቤት ያልተወህ ጌታ ለራሱ ያዉቀበታል።
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ኤብ ተባረክ ፀጋ ይብዛል ❤❤ፓስተር ተባረክ
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 Жыл бұрын
Ende edmeh aydelehm ergatah birk bel yene lij pastor kassh bante bzu tebarkealehu ybzalh
@tinbitesayas3685
@tinbitesayas3685 11 ай бұрын
Tebarek wendme... zemr zemr zemr
@MimiNora-e6d
@MimiNora-e6d Ай бұрын
Tebareki❤❤❤❤
@SingerjohnabrahamPastorjohn
@SingerjohnabrahamPastorjohn Жыл бұрын
Tebarek AB
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አቤት ስወድክ እኮ❤
@danababa591
@danababa591 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የጆዬ መዝሙር በጣም ለእኔ የሁልጊዜም ምግብ ነው 🔥🔥🔥😭😭💝💝💝 እራሱን እንዴትም መግለጽ አልችልም በጣም እወደዋለሁ ጆዬን ጌታ ፀጋ ያብዛልን 🙏🔥💝😭 አብን ጌታን ስተመልክ መቆም ያቅተናል ጌታ ሁለንተናህን ሰርቶ ነው የለቀቀ ይጨምራልክ🔥💝💝💝💝💝 ፓስተር እኔ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ እወድሃለሁ ለእኛ ትክክለኛ ምግብ እየመገብከን ነው ክብርልን ይህ ያልኩት በመድረክ ላይ የምተቀርበችው አገልጋዮች በጣም ለቤተክርስቲያን የተሰጠው እንቁ ስጦታዎች ስለ ሚተቀርብልን ብዙ እየተማራናችሁ ስለ ሆነ በዚህ ቀጥልልን ጌታ ይጨምራልህ 🔥😭💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 ኡኡኡኡ የጆዬን በጣም በጉጉት እንጠብቃለን ልዩ አባት ለምልም🔥💝
@Tsionyegeta
@Tsionyegeta Жыл бұрын
awo ያሁኑና የድሮው በጣም ልዩነት አለው የአሁኑ ሁሉም ለዝና ለታይታ ነው የድሮዎቹ ለራሳቸው ክብር ሳይሆን ለጌታ ክብር ነበር የሚዘምሩት የሚሰብኩት የአሁኖቹም ንቁ
@SamuelErmeco-qf9sn
@SamuelErmeco-qf9sn Жыл бұрын
ኤልሳቤጥ ማርያም የሰላምታሽ ድምፅ ስሰማ በወስጤ ያለው ፅንስ ዘለለ እንደለች በእውነት አንተ ስትዘምር ስታስመልክ እኔ ወስጥ ያለው ነገር በደስታ ይዘላል ነፍስም አይቀርልኝ አምላኬን ሳመልከው ተባረክ አቤኒ🙏
@MamaFante-fm9wf
@MamaFante-fm9wf 11 ай бұрын
እልልልልል አሜንንን ተባረክ❤❤❤
@Israel-fq5rs
@Israel-fq5rs Жыл бұрын
ግሩም ምስክርነት ነው ተባረኩ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Жыл бұрын
Egzabeher Yebarkachew Tebareku Betam New Yemwedachew
@singertselotetesemaofficia5538
@singertselotetesemaofficia5538 Жыл бұрын
God bless you Abeni ahunm be lyunt yitkmbh geta
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
ለመዝሙር የተለየ ሰው ።
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
ተባረኩ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ፓስተር ካስ ትሁት አንተም በረከታችን ነህ ለንልምልን
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 6 ай бұрын
Ab betam new mwedh kifu aynkah wedaje geta bezemenat mekakel sew alew
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
ክብር ለእግዛብሔር ይሁን አሜን ተባረክ ወንድሜ 🙏
@SamT-wr1lx
@SamT-wr1lx Жыл бұрын
ufffff geta abzeto yebarkachew
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 Жыл бұрын
ለኛ ደግሞ በረከታችን ነህ የማይነጋ ለሌት የለም በሂወቴ ትልቅ መጽናናት የሆነኝ መዝሙር ነው ተባረክ ኤቢ 🙏🙏🙏
@yohanajesus-jo4qj
@yohanajesus-jo4qj Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ስራ መስራት አልቻልኩም በመንፈስ ሆኜ እየሰማሁዋችሁ ነው የምወድህ ዘማሪ ብሩክ ነህፓስተር እውነተኛ ቅዱሳንን ኢንተርቪዩ ስለምታደርግ ብሩክ ነህ !🙏👍❤️❤️❤️
@abayeakanatisete4474
@abayeakanatisete4474 Жыл бұрын
abeni Setawera Bexam Nwu Miyamribih U Are So Cool
@HenonHmichael
@HenonHmichael Жыл бұрын
Abeni God bless you joyeeee❤❤❤❤እስካሁን ድረስ ብሰማዉ ብሰማዉ መባረክ ማላቆምበት መዝሙር ኸምምምም ፓስተር ካሳሁን ግን ያልጠራ ነገር ይታይብሀል!!!እንደ ባቾችህ ለመሆን ሞክር !!!
@ababotube11
@ababotube11 Жыл бұрын
Yihenin ye John mezmur worshipun bitsera 🙏
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
Kashi ጥሩ ነገር ጀመርክ ተባረክ ❤❤❤
@MamaFante-fm9wf
@MamaFante-fm9wf 11 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላቹ❤❤
@nardosgebregzabher5282
@nardosgebregzabher5282 Жыл бұрын
Wowwwww
@samuelzenebe9451
@samuelzenebe9451 Жыл бұрын
Abeniiii God bless you more and more😍😍
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
Love you man blessed one 🤔
@edanedan3683
@edanedan3683 Жыл бұрын
በድጋሚ ሰለመጣክ አቤኒይ በምሰክርነትህ ተባርከናል ተለውጠው እግዚአብሔርን የሚጠቀምባቸው አሉ ፓሰተርዬ ሪል ከተለውጡ ሰዎች አሉ ጥበቡ ውርቅዬን አቅርብው አቤኒይ ለምልም እዲሁም በጆኒን አቅርብው በሱ መዝሙር ማን ያልተነካ አለ ኦሆ ሰሰማው የትኛውም መዝሙሮቹ ሰሰማው still ያሰለቅሱኛል ይባርክ
@tsaheyeabere3552
@tsaheyeabere3552 Жыл бұрын
,ዉዉዉዉዉዉ 🤲🤲😀😀👏👏👏 "በጣም ኘው የምውደሁ የ ጀን መዘመር
@tibebukelta4119
@tibebukelta4119 11 ай бұрын
Ohh 😯😯!! God bless For Ever!!
@zekiDave
@zekiDave Жыл бұрын
አሜን አሜን በእምነት እኖራለው ተባረክ አቤኒ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
@SamrawitHabtay
@SamrawitHabtay 5 ай бұрын
Zemari abi blessd ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshberhane3031
@yeshberhane3031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
@gentezewudezewude2980
@gentezewudezewude2980 Жыл бұрын
አቢኒሻ ስወድህ በብዙ ተባረክ ስዘምር አንደኛ ነህ❤👌
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
አቦ ተባረክ አቤኒ ❤❤❤❤❤❤
@eyoabgetnet8948
@eyoabgetnet8948 Жыл бұрын
አቢዬ የጆዬን መዝሙር አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፌሎሺፕ ላይ ስትዘምር መደረክ ላይ አብሬክ ነበረኩ ሳውንድ ማን ነበርኩ፡፡ በህይወቴ ከማልረሳቸው ጊዚያቶች መሀል ነው፡፡ በጣም ነው የምወድህ፡፡
@bzuyedilinesaw5620
@bzuyedilinesaw5620 Жыл бұрын
ጌታን አቢ ተደነቁብህ ጌታን ምታሳይበት ልብ አዳዴ ይገርምኛል ተጠያቂው keteyakiw ሲበልጥ ጌታ ዘመንህን ይባረክ አባክህ አንድ የጥበብ መድረክ ጀምር ብዙዎች አገልጋዮች አራሳቸውን የሚያዩበት ጌታን አከበርኩህ 🙏🙏🙏🙏
@banchibisu8352
@banchibisu8352 Жыл бұрын
በትክክል ፓስተረ እኔም ግራ ይገባኛል እና ከብዙ ሰው እረቃለሁ ላለመስማት ይህንን ቃል ያሳዘናል ሰንቶች ቆሰሉ ኢየሱስ የቆሰለላቸው😭😭😭😭😭
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
ሀሌሉያ
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 Жыл бұрын
ዘማሪ አብኔዜር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዚህ ዘመን ደግሞ እግዚአብሔር አንተን ሰጥቶናል ጌታ ይባርክህ። ናፍቄያለሁ የሚለውን አንተ የዘመርከውን መዝሙር ለጥሞና ጊዚዬ ስልሰማው የቀረሁበት ጊዜ የለም ተባረከ።
@TaressaGadissa
@TaressaGadissa Жыл бұрын
Thank you. GOD BLESS YOU !!
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
❤ ተባረክ
@ayelekabeto-mi4fg
@ayelekabeto-mi4fg Жыл бұрын
ተበርከነልነ ተበረኩ 🌺🌷🌹
@GediyonDesita-bq9xy
@GediyonDesita-bq9xy Жыл бұрын
አቤን በጣም ነው ምዉድህ፡ ናፊቄአለሁ የሚል ደግሞ ልቤ ገዚቶናል
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
አሜን እልእልልልልል አሜን thank lord amen ተመስገን ደሳለኝ gearis man of GOD bless more ❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Жыл бұрын
አሜን አሜን!!! ኢየሱስን በማመኔ በእምነት እኖራለሁ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@lizaliza8652
@lizaliza8652 11 ай бұрын
Ena yemedebereg deradewana harer mekam mesadeb new sedeb docter new yazezelachew bezhi ayemchugem
@hiwotaraya6441
@hiwotaraya6441 Жыл бұрын
Oh Lord ! I have no words your testimony is real ! It touches my heart also shows that God is real 🙏🔥🙏🔥
@bereketbekky5035
@bereketbekky5035 Жыл бұрын
We love abi so much😊😊
@israeltesema
@israeltesema Жыл бұрын
ሃሌሉያ amen amen
@fayaadugna
@fayaadugna Жыл бұрын
Anything this guy says revives the spirit in me, God bless you more brothers 🙏🏼 😊
@teddyasrat9079
@teddyasrat9079 Жыл бұрын
abeni mn aynet voice nw...wooow really anointed voice
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi Жыл бұрын
ተስፋዬ ቻላ አንተ በረከታችን ነህ
@tamiratworku5808
@tamiratworku5808 Жыл бұрын
Apostle Joya wee love you
@chanek9787
@chanek9787 Жыл бұрын
Abe & pastor kasish tabareku dink program new❤❤❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Жыл бұрын
Amen
@berhanutamiru
@berhanutamiru Жыл бұрын
Wawwwwuu amazing Abeni tebarek . Paster zemeni yibarek
@Sharktank-jc6th
@Sharktank-jc6th 6 ай бұрын
Yemigerm nw tebareku gn yemiyachebechebut swoch necessary adelum distructing nw betam
@rahelassefa5121
@rahelassefa5121 Жыл бұрын
❤ዘመንክ ይባረክ
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Abeniye lemeteteyekew teyake hulu setemeles wesetehen bemegwrem yemola amelake yebarek meleseh hulu megerwm newena ehem metelate neger barekagnalechi geta geta new bereta tsegaw yebezaleh betam new menewedeh bedemu teshefen pasetor geata abezeto yebarekeh bereketochachienen selemetakerebelen❤❤❤
@Lijmule0313
@Lijmule0313 Жыл бұрын
Abiye tbareklin ante legna misaleyachn neh agelglotihm zmarewochim. Tebarekln!
@banchibisu8352
@banchibisu8352 Жыл бұрын
K &A❤❤❤
@tirfedagim7153
@tirfedagim7153 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ራስህን እንድትሰጠው የረዳህ ጌታ ይባረክ።
@Tsinat-x1z
@Tsinat-x1z 11 ай бұрын
Ab God bebzu enderdah awkalew kezih belay benegeroch Hulu yidreslh
@KonjitZeleke-lq6yj
@KonjitZeleke-lq6yj Жыл бұрын
እባክኽ ፓስተር እነዚህ ትናንሽ የእንጌሌዘኛ ቃላት አትጠቀማቸው ተዋቸው በጥሩ አማርኛ ተጠቀም
@tigistmekonnen3729
@tigistmekonnen3729 Жыл бұрын
ብዙም አያምርበትም ቢቀርበት ይሻላል ኤጭ
@kasechwirtu7932
@kasechwirtu7932 Жыл бұрын
ተባረክ
@TirusewHussien5252
@TirusewHussien5252 Жыл бұрын
Brother Abenu, so much gracefull not only worship even you talk. More blessings.
@SamuelSertse
@SamuelSertse 2 ай бұрын
❤❤❤😢😢
@mohammadnajjar689
@mohammadnajjar689 Жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ
@messicho8260
@messicho8260 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርት ነው ፡፡ 2ኛውን ክፍል እስከሚሰማው ጓጉቼ ነበር ተመስጬ የሰማሁት፤ አቤነዘር የተባረክ ነህ ፤፤ ሁለንተናን የሚቆጣጠር ነው ፤፤ ሁላችሁም የተባረካችሁ ናችሁ፡፡
@ermiyasbelaynehofficial4510
@ermiyasbelaynehofficial4510 Жыл бұрын
Abenii tebarek❤❤❤❤
@adanetamirat6828
@adanetamirat6828 Жыл бұрын
edt edmiwoda ab geta zamnihin yalamilim .....p.kasuye tiwit lsaw kali lmschbati yaleki guguti hulem yigrimgnali i love you tabrku joyeni edmitkribew tesfa aderglaw ..❤❤❤😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER ABENEZER LEGESSE AND MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@EbiYemane
@EbiYemane Жыл бұрын
ዋዉ እንደ ኢየሱስ ያለ መቼም አይገኝም ተባረኩ!!..
@ZekararsiChamiso
@ZekararsiChamiso Жыл бұрын
ባናጋር ሁሉ ክብሩ ላጌታ ይሆናል ❤️❤️❤️
@lizaliza8652
@lizaliza8652 11 ай бұрын
Abata gata eko denk amelak new enqanm yagegek abanzer esey ameleteke esayyyy eleeeeee eleeeeee alig legata
@betiy3418
@betiy3418 Жыл бұрын
አቢ አንተ ብሩክ ነክ ዘመንክ ይለምልም 🥺🥰🥰
@yohanajesus-jo4qj
@yohanajesus-jo4qj Жыл бұрын
ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ!🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@jemilaebrahim3663
@jemilaebrahim3663 Жыл бұрын
ዋዉ አሜንንንንንን
@senusenu5876
@senusenu5876 Жыл бұрын
Eskilekek dres endet begugut endetebeku wow endet des endemil hiwet sikores basterye brukan nachhu
@SamyWedu
@SamyWedu Жыл бұрын
Abeni ጌታ ይባርክ 🥰🙏
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ያልተገኙ😢ብዙአሉ እኮንም ተገኘሕ❤❤❤ዳክ❤
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይመስጌን እናንተን የሰጠን ጌታ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤️💖❤️
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 34 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 72 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 34 МЛН