ብዙ ባሎች ደውለው ‘አንድ ነገር’ ጠይቀውኛል! ድሮ የጠፋብኝን ሰው አሁን አግኝቼዋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 247,245

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 781
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 1 ከጓደኞቼ ጋር ይወሰልት ነበር! ባለ ትዳር ወንድን መቀማት ፋሽን ሆኗል! የአርቲስቷ ‘አስቸጋሪ’ የትዳር ህይወት! kzbin.info/www/bejne/d6izn6Kebt6KmNE ክፍል 2 13 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ! በባሌ ስልክ ላይ ያየሁትን ማመን አቃተኝ! በሷ በመቀየሬ ምንም ቅር አይለኝም! kzbin.info/www/bejne/eaqodayAoq6AnqM ክፍል 3 ማወቅ ያለባት ‘ባሏ’ የልጆቼ አባት ነው! ሁሉም አልፎ አዲስ ፍቅር ውስጥ ገብቻለሁ! kzbin.info/www/bejne/m5WaqWdnrteYi9k
@Haymannot
@Haymannot 6 ай бұрын
Really
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሴት ከ100 አንድ የለም
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ ያስወራል ያዳምጣል ዋው❤❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
እእ እኔም ስወደው ምሥጥጥ ብሎ ሲያዳምጥ😅
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
@GhfhcGhfjfgc-td1vj Жыл бұрын
ሰብሪን ማለትትግስተኛማለትነው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
እኔ ሴት ሆኜ ራሱ ቀንቼብሻለሁ የኔ ጀግና ሴት በዘመኔ ያየሁዋት ብርቱ ቆንጆ ጥሩ ህይወት ጥላሁን በርቺ ንግስቷ❤❤🥰
@tewabechtamirat2836
@tewabechtamirat2836 Жыл бұрын
በየቤቱ ገመናውን ሸፍኖ ደብቆ የሚኖር ስንት ብርቱ አለ ። እሷ የብዙ ብርቱ ሴቶች መገለጫ ናት።
@hanawagen4458
@hanawagen4458 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው ወይ እርጋታ እኛ እንጣጣለን😅😅
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ይህች ዘልዛላ ምንዋ ይበረታታል አልጋላይ እሚፈልገውን ሁሉ ተዘጋጅቼ እያለች ባህል ርማይቀበለውን የመኝታ ቤት አደባባይ ድላወጣች በድፍረት ባለጌ እርግጠኛ ነኝ ይሄን እላስተዋላችሁም ሁላችሁም ወንዶች ከደወሉላት ስላልጋ ስላወራች ለዛእ ነው እሚርዋርዋጡት!!!
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 በደንብ ሰምተሺዋል ሙሉ ኢንተርቪዋን መፅሀፉንስ አንብበሺዋል????
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 minew qolash😏😏
@ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ
@ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ Жыл бұрын
አንደበትሽ +እርጋታሽ +ውበትሽ + በጣም ነው ደስ የምትይው ❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ይሆን ርምትነቁት???? አልጋ ላይ እሚፈልገውን ተዘጋጅቼ ስጠብቀው እያለች ባህል እማይፈቅደውን በአደባባህ አረ አበሾች አስተውሉ ለተቅለሰለሰእ ላለቀሰው ከበሮ እንደመታችሁ የተናገረችውን ሰምታችህዋታል ባለጌ እልጋ ላይ ትላለች!!! ብዙ ትዕግስተኛ ስርአት ያለው እለ ይህች እኮ ስለፖርንኢ ነው እምታወራው አስተውሉ!!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 ይሄ እኮ ስለተናገረችው ነው እንጅሴክስ ባልና ሚስት ያደርጋሉ ግን እሱዋም ጨዋነት በተላበስ መልኩ ነው እንጅ ቅጥ ያጣ እንደዘመኑ ያሉ ሴቶችን አይነት ሆና አይደለም ያቀረበችው አንዳንዳ ስንቃወም ብናስተውል
@sisaynewzele9233
@sisaynewzele9233 Жыл бұрын
.አቤት እረጋ ያለች ሴት የኔ ደርባባ ሲቀጥል የጋዜጠኝዉ ስንምግባር ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💚💛♥️💚💛♥️✝️✝️✝️⛪⛪👈♥️
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
ተክሌ-የኔታ ሚዲያን ይመስላላ 😂😂😂😂😂😂
@sisaynewzele9233
@sisaynewzele9233 Жыл бұрын
@@louy453 ተክለ ሀይማኖት እባላለዉ ብሎ ሲጀምር ደስ ይላል እዉነት ነዉ ይመሳሰላሉ ሁለታችሁም የማዳመጥ ችሎታ አላቸዉ
@selinahabeshawit429
@selinahabeshawit429 Жыл бұрын
የኔ ሴት እዉነት ጀግና ነሽ ከምር ጋዜጠኛዉ በራሱ ደስ ሲል በስመአብ እንወድሃለን አለምሰገድ ታደሰ ።
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
እራስሽን ወክለሽ እወድሀለሁ በይ ሰሊና ቆንጆ እሺ
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
@@biruksherif1838 kkkkk
@misrakbekele9076
@misrakbekele9076 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሸ ይባረክ ልጆችሸ ይባረኩ አንቺን የመታሽ ድንጋ ልጆችሸን አያግኝ አንቺን ያቆሰለሸ አያቁሰላቸው ልጆች በመልካም ትዳር የተባረኩ ይሁኑ ዘመንሸ በልምላሜ ይለቅ ተባረኪ መጽሐፍሽን ወደ ክፍለሐገር ቢመጣም መልካም ነው
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
ይመጣል ትልካለች ገብታችኩ ወይ ደውላችሁ እዘዙ ብቻ
@hiwottilahunofficial
@hiwottilahunofficial Жыл бұрын
@@kalkidanmdm767 የኔ ፍቅር ❣️🙏
@meskeremgizachew7524
@meskeremgizachew7524 Жыл бұрын
amen
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኔም ይህን ሰለውቅ ነው ከሀገር የወጣውት ቅርብ ቀን ነው ውጪ የገበውት ብያቅ እገዛ ነበረ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@kalkidanmdm767 ከኢትዮ ወደ ሳውዝ አፍሪካ መላኪ ይቻላል ወይ እህቴ
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
በብዛት ወንዶች ናቸው ከወለዱ በኃላ ዞር ብሎ ማያዬት እኔም ደሮሶብኛል እግዚአብሔር ይሜሰገን ሰዴት ላይ ሁኘ ያለማንም እርዳታ አሰተምረ ልያሰመርቅ ነወ እድሜ ለበተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
አይዞሽ በየቤቱ ያለ ነገር ነው በስደት ላይ ደግሞ ይብሳል።
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
@@hiwettesefu5479 እሸ ውዴ ጠንካራ ከሆን ማናሸንፎ ነገር የለም
@Birhan0121
@Birhan0121 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ጀግና ነሽ አንቺም ልጅሽን ለዚ በማብቃትሽ።
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
@@Birhan0121 🙏🙏🙏🙏
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ታደሰ የእርቅ መአዱ ሆስት❤❤❤❤
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
እር ቅ ማእድ ላይ ይሰራል?
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
​@@Future979 አዎ
@fur4786
@fur4786 Жыл бұрын
nm. ., .mkx 🚫😅😅😊😢😅😅
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ምሳሌ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤ ⁴ ፍጻሜዋ ግን እንደ እሬት የመረረ ነው፥ ሁለት አፍ እንዳለው ሰይፍም የተሳለ ነው። ⁵ እግሮችዋ ወደ ሞት ይወርዳሉ፥ አረማመድዋም ወደ ሲኦል ነው፤
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“የቀና የሕይወትን መንገድ አታገኝም፤ በአካሄድዋ የተቅበዘበዘች ናት፥ የሚታወቅም አይደለም።” - ምሳሌ 5፥6
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
የኢትዮ ወንዶች የሚንከባከባቸውን አይወዱም ችላ ስትይው ስትንቂው ነው የሚወድሽ
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
አዎ እውነት ነው
@asmajemal7489
@asmajemal7489 Жыл бұрын
ትክክል
@HiwotDechassa-bd4ty
@HiwotDechassa-bd4ty Жыл бұрын
ትክክል።በህይወቴ ላይ ያየሁት ነው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ትክክል ያበሻ ወንድ ችግር አለባቸው
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
Exactly😂
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
እርጋታሽ ዋው ፈጣሪ ይጨምርልሽ ያልታደሉ ናቸው ከአንችጋ የራቁ ሠወች ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ደስ የሚል ሂወት ይስጥሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ውይ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ::🙏🏽❤️🇪🇹👍🏽👏🏽 እንደናንተ ያለ ቅን ሰው ያብዛልን::
@dddddd-ml5jo
@dddddd-ml5jo Жыл бұрын
የምር ጀግና ሴት ነሽ. ከምንም በላይ የይቅርታ ልብ መታደል ነው በርች የእኔ ጀግና ሴት
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በጣም ሴትነች በግልፅ የተረጋጋች ሴት ሙሉ የሆነች ሴትነች።የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ተከታተይ የመስተፋቅር መንፈስነው የተጫወተባት። የኛሰው መደማመጥ አቅቶን መንፈስ የለም የሚል ብዙ የደነቆረ ነው ህዝቡ ለማንኛውም ሀይማኖት የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ አዳምጭው። በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ልቦናችሁን ክፈቱ። በምንም ምክንያት ሁለት ባዓልና ሚስት ተከባብረው ሁሉም ፍቅር ከሌላቸው። አንዳቸው በትቢት የሚቀባረሩ ከሆነ በአንዳቸው የሆነ ችግር እንዳ እዎቁ በውስጣችሁየሠይጣን የምቀኛ ሊሆን ይችላሉ። ግን ከርታፊሻል ነገረ ብትወጭ ማለት በጣም ጥፍር ማርዘም በጣም መኳኳል ባታበዙ።
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የጋዜጠኛዉስነምግባር ደስሲል ሰወች ሀሳባቸዉ በነፃነት እንድገልፁ በትግስት ይጠብቃቸዋል ሴቷም እርጋታ ቁጡብነቷ ይቅር ባይነቷ በጣም ደስ ይላል!!!❤❤❤
@selam862
@selam862 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም የሚገርም ነዉ አጠያያቁ ሲያዳምጥ እሱ ነው እንድታወራ ያደረጋት ጀግና ነሽ
@tigistketema5128
@tigistketema5128 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴትም ወንድም ይሆንሺ ምርጥ ሴት የራሰሺን KZbin ክፋች እኛ የአረብ አገር ሴቶች ከ አንች ብዙ ትምህርት እንማራለን አብሶ ደሞ ትዕግሰትሸን💪💪 በዚህ አጋጣሚ eyoha ሚዲያ ይከበርልን🙏👌😍😍😍
@የሰንበቴልጅነኝ
@የሰንበቴልጅነኝ Жыл бұрын
የኔ ተወዳጅ ፀባየ ሰናይ ምርጥ ሴት እኮ ነሽ ከክፉ ሁሉ ከልጆችሺጋ ፈጣር ይጠብቃችሁ ካድናቅዎችሽ አንድዋ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamalemu3423
@salamalemu3423 Жыл бұрын
የተማረምህረት ያውቃል በብዙ ምህረት ማለፍዋ መልካምነትዋነው ደስ የምትል የእግዚያብሄር ሴት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Жыл бұрын
Amen amen amen
@menamamo1146
@menamamo1146 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@azebgirma9126
@azebgirma9126 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!
@johngirma4285
@johngirma4285 Ай бұрын
Amen 🙏
@NefisaUmer-og4if
@NefisaUmer-og4if Жыл бұрын
❤❤❤ ልብ ብሎ ላዳመጣት ገራሚ ትምህርት ነው ያስተማረችን ለሁሉም ላገባም ላላገባም የመጀመሪያየ ነው ኮመንት ስሰጥ የመጨረሻ ነው ደስ የምትለው
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 Жыл бұрын
❤❤❤Ewunat new
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 7 ай бұрын
በውነት በውነት ይህች እህቴ በጣም ጉበዝ ነች እዲህ አይነት አጋጣሜ እዴሁም በበለጠ ሽክም ሴት ልጅ ይደርስባታል ይደርስብናል እደሷ ጨክኖ ካልቆረጡ መጨዋቻ መሆን ነው ብቻ አለመግፍት ብቻ
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስየምትይ እኔ አላውቅም ባሎች ምን እነደሚፈልጉ የማይታወቁ ምን ማለት እንደምችል አላውቅም ብቻ ትምህርት ሆነሽኛል መፅሀፉን ገዝቼ ካነበብኩት በኋላ እደውልልሻለሁ አለምዬ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@akramcell7964
@akramcell7964 Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ ጋዜጠኛ አይቻለሁ እደዚ ልጂ አይቸ አላወቅም እረጋታው ማተቡ ብሰለቱ ወይኔ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሚሰትህ ታዲላ አሰተዋይ ባል ማግኘቷ እኔሰ ሚሰትህን ባረገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Жыл бұрын
ሙሉ ሴት ማለት ኣንቺ እና ኣንቺ ብቻ ነሽ ሂዊና መኣረይ ኡፈይ ምርጥዬ💚💛❤️ 🎁 💚💛❤️ 💐 👍 ጋዜጠኛ ኣለምሰገድ ተባረክ ኣቦ 😍😘💐👏👏👏👏🍾👍🙏 ኣቦ እወዳችኋለሁ በቃ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ሙሉ ሰው???? ወይ መሀይምነት አልጋ ላይ እሚፈልገውን እያለች ስለፖርኖ ስላወራች አስተውለዋታል??? ባለጌ ናት!!!
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 ዝጊ አፍሽን እርጥብ ሸምበቆ ባዶ ጭንቅላት መሆንሽ አፍሽ ሲከፈት አሳወቅሽ ምኑ ላይ ነው ብልግናዋ ወሬያም ተገልበጭ አመድ መልክ ምን አንጨረጨረሽ ዞርበይ ወደዛ ውጪ ከዚህ 😳😏😏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በእውነት ልጆችሽ ደርሰውልሽ የንታርፊ እናት ያርግሽ ዘመኑ እግዛቤር የካሳ ዘመን ይልርግልሽ የተሻለ ባል ይስጥሽ ሰው ሁሉ እንድ አደለም የተባረከ ባል ይስጥሽ
@የድንግልአሽከርነኝ
@የድንግልአሽከርነኝ Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ተመሥጨ ደሥ ብሎኝ ያደመጥኩት የህይወት ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ነው እኔም አንድ ልጅ ወልጄ ብቻየን ነው እያሣደኩ ያለሁት ያውም በስደት እና በጣም ይከፋኝ ነበር እኔ ብቻ የተፈተንኩ እስኪመስለኝ ድረስ እግዚአብሔርን አማርር ነበር ዛሬ ግን አንችን ሳደምጥ ከጎደለኝ ይልቅ የተሰጠኝ ጎልቶ ታይቶኝ ነ እግዚአብሔርን ለማመሥገን በቅቻለሁና ክበሪልኝ
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
ህይወትየ ጎበዝ ነሽ ስንት ነገር አስተማርሽን አለም ስገድ ስወድህ እኮ ጎበዝ ጠያቂ አድማጭም ነህ ጣልቃ ገብተህ አታቋርጣቸውም በርታ አደንቅሀለሁ
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 Жыл бұрын
ሄዊዬ ጀግና ነሽ የዘርፈሽዋል ትምርት ቤትንም ሂወት ስታነሺ ያሣላፍነውን ፍቅር በእባ ነው የጨረስኩት ዘመንሽ ይባረክ በርቺልን እህታችን
@betypos1003
@betypos1003 Жыл бұрын
ብታውራ ብታወራ የማትጠገብ ሴት ይሔ እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ምሳሌ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤ ⁴ ፍጻሜዋ ግን እንደ እሬት የመረረ ነው፥ ሁለት አፍ እንዳለው ሰይፍም የተሳለ ነው። ⁵ እግሮችዋ ወደ ሞት ይወርዳሉ፥ አረማመድዋም ወደ ሲኦል ነው፤ ⁶ የቀና የሕይወትን መንገድ አታገኝም፤ በአካሄድዋ የተቅበዘበዘች ናት፥ የሚታወቅም አይደለም።
@GenFir
@GenFir Жыл бұрын
አንተ እበት
@yewubdaredeshaw8495
@yewubdaredeshaw8495 Жыл бұрын
መልካም ምርጥ ሴት እናት ነሽ እኔ ካንች የተማርኩት መረጋጋትን
@ashenafizeleke54
@ashenafizeleke54 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደንቅ ሴት አቤት እርጋታ አቤት ብስለት አቤት ጀግንነት አቤት ምክር ህይወት ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ ያንቺ ፈተና በልጆችሽ አይድረስ …. ዋዉ ጋዜጠኛ ብቃት አለም
@t4everone
@t4everone Жыл бұрын
አዛ መጽሓፍ ኣብ ኣርባዕተ መዓልቲ ካብ ኣዲስ ኣበባ ናብ ለንደን ህይወት ሰዲዳትለይ ብይቲብ ዝሰማዕክዎ ብኣካል ምስ ኣንበብ ክዋ ተኣምር ሂወት ረኺበዮ ነዛ መጽሓፎ ግዝእዋ ብሓቂ በሓቂ ተኣምር እያ ደዊልኩም ኣዝዝዋ !
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ እርጋታሽ በቃሚነት በዚህ ዩቱብ ብናይሽ ዘይም በራስሽ ቻናል ብናገኝሽ ካንቺ ብዙ ተምረናል❤❤❤❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን ትማሪያለሽ ስልፓርኖ ስላወራች ያለባህላችን ኡልጋ ላይ እሚፈልገውን ተዘጋጅቼ ስትል ሰምታችሁታል!!! ባለጌ ከእስዋ የቡለጡ በጣም ጨዋ በትእግስትበሲስተም እሚኖር አለ ስውየው ቢጠየቅ ሌላ ነው እሚያወራእ ይሄን ግዜ!!!
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 anche men amcherechersh
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 Anchii min ayinet jezba nesh 🙄🙄Inkaf Alga Malet minu new miyasfirew ikakam Birq new inde sew silawedadat Qanteshal Gegama
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 ባል ቀሚዋ መሆን አለብሽ😊
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ባል የቀማሽው አንች መሆን አለብሽ😳
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
ያስደመመችኝ ባለ ልበ ብሩህ ሴት ድጋሚ መጣች አቤት ትህትና አቤት ስነምግባር የሴትነት ውበት ድርርብ ያለች
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ምሳሌ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤ ⁴ ፍጻሜዋ ግን እንደ እሬት የመረረ ነው፥ ሁለት አፍ እንዳለው ሰይፍም የተሳለ ነው። ⁵ እግሮችዋ ወደ ሞት ይወርዳሉ፥ አረማመድዋም ወደ ሲኦል ነው፤ ⁶ የቀና የሕይወትን መንገድ አታገኝም፤ በአካሄድዋ የተቅበዘበዘች ናት፥ የሚታወቅም አይደለም።
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አንተ ስትሆን ተመስጬ አዳምጠዋለሁ ማለትም እርጋታህ ስነሰርአትክ የለለ ነው ማሻአላህ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ በጣም ነው የምንወድክ❤️እህቴ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏❤️❤️
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
ሴት ልጅ እንዳቺ ረጋ ስትል እንዴት ደስይላል😍😘😘😘
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤” - ምሳሌ 5፥3
@hiwotjima
@hiwotjima Жыл бұрын
​@@aviya5907 ባልዋን የቀማሻት ሴት ትሆኚ በየ ኮሜንቱ እሪሪሪ አበዙ እሜቴ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Жыл бұрын
እውነት ብትሰሚ የማትሰለቺ ጀግና ሴት ነሽ እንኩዋን ደግመሽ መጣሽልን❤
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 Жыл бұрын
" ...የዕርቅ ማዕድ...?" ይሄ ነው እንዴ? ከትግስት ዋልታ ንጉስ ጋር በሬድዮ እሠማው ነበር። ደስ የሚል ስነስርዓት ያለው ልጅ ሆኖ ነው የገኘሁት። ተባረክ @Alex የማዳመጥ ተሠጥኦህን ይደነቃል🤔😘
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እውኘትም ጀግና ነሽ የኔውድ ቀጣም ጠካራ ነሽ የደርባባ ሁሌም ሳቂልኝ ዋው ፈገግታሽ እራሡ ያጠግባል😘😘😘😘
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እዬሀዎች #ማርያምን እችን ልጅ ደጋግማችሁ ሁሌ ብታቀርቧት ውስጤ ነች ስወዳት😍
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ,,በእውነት ጠንካራ አይገልፅሽም በርቺ ከነ ልጆችሽ ክርስቶስ ሞገስ ይሁናችሁ ,,,,,,በእውነት አንችን ሳዳምጥ በዕንባ ግማሽ ታሪክሽ ነካኝ በእውነት ,,,,,,,
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ቆጆ ካንቺብዙ ነገር ትምሪያለሁ ለኔ ጀግና ነሽ የኔ እናቴ
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 Жыл бұрын
እንቺ ድንቅ ነሽ ፈጣሪ መገፋትሽን አይቶ እዚህ ደርሰሻል በርቺ ስንቱ ተደርጎብሽ ያለፍሽውን ሳስበው ልለው የምችለው ድንቅ ነሽ አንድ ነገር ግን ፈጣሪ ከተገፉት ጋር ነው።ጋዜጠኛውም ተባረክ ወንድሜ።
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
የሴት ልክ አቤት እርጋታሺ የኔ እናት ♥️♥️♥️♥️♥️💋💋💋💋💋💋💋
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 Жыл бұрын
እዳች አይነት ጀግና እናአስተዋይ ሴት አያርገኝ❤❤❤❤😊
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 Жыл бұрын
Danaze
@TtTt-i3q
@TtTt-i3q Жыл бұрын
እግዚአብሔር በኤድሽበት ይቅናሽ መልካም ሴት ነሽ ግን አንገትሽ ላይ መሀተብ ብታረጊ ደስ ይላል
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
አስመአብ በወድ በመፈስ ቅዱስ ስም እዉነት ምን አይነት ሴት እንደሆሽ መግለፅ አችልም እህቴ እሄን አላዳመጥኩም ያለፈዉን ሁሉንም አዳምጬ ምን እደምፅፍ ግራ ገባኝ ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር በረከት ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ🙏🙏🙏🙏
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን በድጋሜ ስለአቀረብካት እህታችን ደስ ስትል እርጋታዎ ጀግና ሴት ነሽ በርች ከአንች ብዙ ትምህርት ወስጆለው
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 Жыл бұрын
ሴትየዋ እራሱ ሲያዮት እንደት ደስ እንደምትል ጎቦስብስ ያለች እድሜ ይስጥሽ እህቴ
@miruethio3059
@miruethio3059 Жыл бұрын
ባቤቴን እንዳመሰግነዉ አረግሽኝ እንዲህ ልናረግነዉ ብለን ለምን አንመካከርም ያልሽዉ ነገር ባሌ ጋር ቁልጭ ብሎ ታየኝ👀 አመግነሃለሁ ዉዱ ባሌ ሙሌ🙏 ሁልንም ነገር አንች ስትወስኚ ነዉ የምትለዉ ነገር ጎንበስ ብዬ እንዳመሰግንህ አድርጎኛል አመስግኛለሁ🙏 የጋዘጠኛዋ እርጋታ አረ ከቁንጅናዋ ጋር ማር እኮ ነዉ ጠብ የሚለዉ ፣ ወይ የፈጣሪ ስራ🌷
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
ሙሉውን ታሪክ አለመስማቴ ቆጨኝ ብቻ ግን ሁለታችሁም አንደበታችሁ ይገዛል❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
በእውነት ገብተሽ ማየት አለብሽ ትልቅ ትምህርት ነው ፊልም ነው ይሚመስለው።
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ Жыл бұрын
ወይኔ የእርቅ ማህዱ አለም ሰገድ ድምጽህ እኮ እንዴት እንደሚማርክ በአካል ስላየሁ ደስ ብሎኛል ህይወትሽ አስተማሪ ነው
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እንኳን ዳና መጣሽ ትህትናዋ ማራኪ❤❤❤አንቺ የተለየሽ ነሽ ሄዊዮ😍😍ሰላምሽ ይብዛልኝ🙏
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
እንደው አንድ ቀን አግኝቼሽ ካንች ብዙ ትምህርቶችን ብወስድ እውነት ለካ ሴት አለ እንድል አድርገሽኛል😯እኔ በዚህ ሰአት አላገባሁም በዚህ ዘመን ስሜትን አንግሰው ፍቅርን የጣሉትን ሴቶች እንዲህም ክብር አለ ይላሉ 😊ለማለትም ለነገሩ ልብ ያስፈልጋል 😅
@hawamohammed5358
@hawamohammed5358 Жыл бұрын
እውነት ነው z .d
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እራስሽን በራስሽ አስተምሪ ስለፓርኖ ከእስዋ መማር ትፈልጊያለሽ????? አልጋ ላህ ላስደስተው ተዘጋጅቼ እያለች ባለጌ!!!
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 አንቺ ራስሽ ባለጌ ነሽ ሀሳብሽ እዛ ላይ ብቻ ስለሆነ ከዚህ ውጭ የመረዳት አቅም የለሽም አንች ማለት ከላይ የፃፍኩልሽ ነሽ ስሜት እንጂ ፍቅር የሌለሽ ሰምተሸዋል ለመሆኑ ሁሉንም ታሪኩን ኮሜንት ከማድረግሽ በፊት🤔😐
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 እኔ ሲጀመር ወንድ ነኝ በወንድ ተወግታ እንኳን አብሬ አልወጋትም ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ይላል መፅሀፋም ስለዚህ ሀሳብ ሳይገባሽ እጅሽን ጥልቅ ላለማድረግ ተጠንቀቂ ለራስሽ 🙄
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
@@zelalemdesta499 ken mlkam hasbhe fetri ytbqehe
@hannagizaw9694
@hannagizaw9694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥሩን ለአንቺ ይስጥሽ በጣም ጀግና ነሽ እኔ እንዲህ ያለ የይቅርታ ልብ እንዲሰጠኝ እግዚአብሔር እለምናለሁ ትግሥትም የለኝም ለሁላችንም እንዳንቺ ልብ ይስጠን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እይ ትዳር ስትገባበት ቀላል ነው ለመውጣት ግን ለሴት ለሴት ልጅ በተለይ መውጣት ከባድ ነው ለወንድ ደግሞ በተቃራኒው ብቻ መገፋት ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ባንቺ አየሁን ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
አቤት መታደልሽ እርጋታሽ እኔን አይቸ አንችን ሳይ በስመ አብ እላለሁ እግዚአብሔር ይደግፈሽ እናትዬ❤
@yewubdaredeshaw8495
@yewubdaredeshaw8495 Жыл бұрын
ትዳር አክባሬ መልካም ነሽ መገፍትሽ ለበጒ ነው እግዚአብሔር ይካስሽ አሜን እኔም ባለትዳር ነኝ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤” - ምሳሌ 5፥3
@hannahana2048
@hannahana2048 Жыл бұрын
የኔ አናት ተባረኪ 🥰🥰rega ያለች ጀግና ሴት ❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ዋውው መስፈርቴ ፍቅር ብቻ ነው መስፈርቴ ሰው መሆኑ ብቻ ነው መስፈርቴ እግዚሓብሔርን የሚፈራ ሰው መሆኑ ብቻ ነው የሚገርም መልስ ነው እግዚሓብሔር ዘመንሽን ይባርከው ለኔ ትልቅ ጀግና ሴት ነሽ ለኔ ትልቅ የሴት የናት ተምሳሌት ነሽ እወድሻለው
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 Жыл бұрын
እረጋታዋ ደሥ ሢል የኔ ማረረረ
@MedanitTsegaye
@MedanitTsegaye 8 күн бұрын
ወይጉድ ይህም አለ ለካ ትልቅ ሰው ነሽዘ። 1ኛ ብዬሻለሁ ከአነጋገርሸ ጀምሮ ስረአት እዳለሸ ታስታውቃለሽ ብቻ የኔን ኑሮ እድታዘበው አረግሸኝ አመሰግናለው ህውዬ
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ርጋታሺ ማሻአላህ እረጋ ቡሎ የሚያወራ ስዉ ደስ ይላል
@almazassefa4259
@almazassefa4259 Жыл бұрын
ሂዊየ የኔ አመለሽጋ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ ይገርምሻል እኔም እንዳንቺ ለልጆቼ ስል ብዙ ፈተናዎች አስተናግጄ በእግዚአብሐር ቸርነት ከትብያ ተነስቼ አሁን ካለሁበት ደርሻሎሁ የሚገርምሽ እኔም ያንቺን ያህል ችግርና መንከራ ብዙ አስተናግጃሎሁ እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተንኩኝ ስው ነኝ ባህርዪም ካንቺ የሚያመሳስሉኝ ነገሮች አሉኝ በህወቴ በጣም የምጠላው ነገር ቢኖር በልቤ ውስጥ ቂምን ማሳደር አልወድም አንዳንዴ ስው እንደ ሞኝ ይቆጥርብኛል እኔግን በፍፁም ለግዜው እንጂ ልቤውጥ ቂምን አስቀምጨ መታመም አልፈልግም ለእግዚአብሄር ስጥቼ ነው የምተወዉ አንቺን ግን በጣም የጀግና ጀግና ልባም ሴት የኔ ደርባባ ክፉ አይንካሽ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ፍቅሩን ያብዛልሽ እስከነ ልጆችሽ አሜን🙏🙏 የኔ ደርባባ💕💕
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ጋዜጠኛን አለም ሰገድ ታደሠን የሚወድ አነጋገሩ እርጋታዉ አጠያየቁ እፍፍፍፍ
@imanmohammed3411
@imanmohammed3411 Жыл бұрын
በጣም
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 5 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ነሸ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
እቺን የመሰለች ምርጥ ሚስት በዚህ ጊዜ ማግኘት በእውነት መታደል ነው! እርጋታሽ እና ሥነምግባርሽ ብቻ በእውነት የብራዚል ቪዛ ነው! እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ!
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
እኛም ያልተጨበጨብን ጀግኖች በየቤቱ አለን እሷ መናገር ስለቻለች ነው መናገር ሳንችል ብረት ለበስ የሆነውስ መፃፍስ ያልቻልቸውስ ማውራትስ ያልቻልነውስ ለራሴ አጨብጭቤአለሁ😂😂😂❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ማሪያ እውነት ብለሻል ከዚህ በከፋ የሚያልፍ የማይመስል ችግር አሳልፌአለሁ በመፅሐፍ ታትሞ ያልወጣ ታሪክ አለን ።
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Ewnte belshal yemayalf yemimeslu bezu gizytochenasalfenal beyebeatu
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
እህቴ እሱዋም እክ ብላለች ይሄንንን
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
አተ እራሱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ጀግና ብየሀለሁ ባለታሪክ እህታችን ደግሞ የሴት ጀግና ብየሻለሁ እዳች አይነት እሴት ከየት ትገኛለች
@ፍሬ
@ፍሬ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አንተ ከሆንክ ታሪኩ ምንም ቢሆን አዳምጣለው😊😊😊😊
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
እኔም ወይ ትግስቱ ትህትናው መታደል ነው
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
🎉🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በጣም
@genetalemayehu1726
@genetalemayehu1726 Жыл бұрын
እኔ እራሴ
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Me too 😂
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
❤ማሻ አላህ ማር የሆነች ሴት ትለያለሽ አቦ ልክ እዳች ጥሩ ልብ ትግስት ቢኖረኝ ምኞቴ ነው😢
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ታድለሺ ኢትዮጵያዊ ውስጥእንዲህአይነትሚስትማግኛትየታደለነውእኔበስደትነውየምኖረውአንድቀንተደስቸ አለ በመ በመ ስለ በር ስለ ጠላት ብቻ ነው የምናወራውሁለትልጆችአሉንለልጆችእንኖራለን
@getealamdew1632
@getealamdew1632 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንካን ተገላገልሽው አንድ አንድ ጊዜ ቁርጥ አድርጎ መተው ብዙ በረከት አለው የብዞዎቻችንን ታሪክ ነው ያጋራሽን ተባረኪ 🙏🏿🙏🏿😍♥️
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን ይስጥሽ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ስንተኛ ዙር ማለት ነው 😂
@GenFir
@GenFir Жыл бұрын
የባልየው ዘመድ ነህ ደደብ ዝም በል ሒዊ ጀግናናናናናናናናናናናና❤❤❤❤ተቃጠል ውሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@assefaworku5015
@assefaworku5015 Жыл бұрын
u r model for any women whether in marriage or not. I really appreciate ur commitiment and preceptions
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
ዓለም ላይ አለ ከሚሉ ጋዜጠኛው ዓለምሰገድ አንዳይኛ ናው የምር የ ልቡን ከ ልቡ ያዳምጣል 😢እደም ከ ጤና ያደልክ 🎉❤❤❤
@genetasres5207
@genetasres5207 Жыл бұрын
ሄዊዬ እውነት ነው ስላልወጡ ነው እንጂ ብዙ ተጎድተው ማንምሳይስማቸው በዛው ያንቀላፉ ብዙ አሉ😢 ሄዊ እኔም እንዳንቺ ብዙ ጉዳት ደርሶብኛል
@medinaali274
@medinaali274 Жыл бұрын
እንደገና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ንግግርሽ እርጋታሽ ለዛሽ የምትወደጂ ጀግና ሴት ነሽ ደርባባ ተባረኪ ጋዜጠኛውንም ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ
@abebawkidan2493
@abebawkidan2493 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ አነጋገርሽ እራሱ መድሀኒት ነው ተባረኪ ድምፅሽ እራሱ የሚናፈቅ ነው ቀረሽበት ወደፊት ግን--------
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመብርሀን ታግዝሽ
@nigusekoricho6838
@nigusekoricho6838 Жыл бұрын
ልጅቱ ስትታይ ፈጣሪ ለሌሎች ሴት አርአያ እንድትሆን አምላክ እንደ ርብቃ የመሰላት ነች
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
እርብቃ የመፅሃፏን ብቻ እንዳትለኝና ብቻ እንዳልስቅ 😂 አንተ እርብቃ በ አንድ ባል አብቅታለችኮ ደግሞም ስታገባ ልጃገረድም ጭምር የልቧ ጥበብ ከዚች ጋለሞታ የአልጋዋ ታሪክ በአደባባይ ይታወቅልኝ ከምትል ሆ 😂
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ በእውነት የሰውን ህምመ ምትረዳ ውድማችን እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ እህቴ አንዳንድ ወዶች በጣም ቆጆ አስተዋይ ሴት ሲያገኙ የሷን ጥንካሬና መልካምነት አይረዱም እሚገባቸው ሲለያዩ ነው
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 Жыл бұрын
ምወድሽ ብታወሪ ብታወሪ ማትጠገቢ ሴት በናትሽ ትግስት ከምን የመጣው ከዬት ነው ባይገርምሸ አንቺን አይቼ ባሌ ላይ ጓ ብያለው የምን በር ዘግቶ ማልቀሰ ነው ሰንተኛ ሁሉ ፈቀቅ በል ነው ምለው እ ለካ ቆፍጠን ማለት ያዋጣል :ጠያቂው ይገርማል ብቃት አለው በቃ. ጋ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ሂዉዬ የኔ ደርባባ በዩቱብ ለምን አትመጪም የራስሽን ቻናል ከፋተሽ ህዝብ ማስተማር የተለያዩ ፕሮግራም መስራት ትችያለሽ በርቺልን አምላክ ይካስሽ በልጆችሽ በትዳር በስኬት መጨረሻውን ያሳምርልሽ የተገፋ ሰው መጨረሻው ያምራል ፈተና ቢበዛም ጀግኒት በርቺልን❤
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
አቤት ይች ሴት ሰምቸ አልጠግባትም❤❤
@Zufan2421
@Zufan2421 Жыл бұрын
እኔ ካሳለፍኩት ህይወት አንፃር አዉን ትዳር ፈራለዉ ሰዉ ማመንም አቅቶኛል ሁለት አይነት ስሜት ነዉ ሚሰማኝ ሰዉ እፈልጋለዉ ብቸኝነት ይሰማኛል አይዞሽ ብሎ ሚያፅናናኝ ባንድ በኩል ደሞ እሱስ እንደማይክደኝ በምን አቃለዉ የልጄ አባት ነበር ከበፊት ፍቅረኛዉ ጋር የማገጠበኝ የተፋታነዉ ልጄ 5ወር እያለ ነዉ ምንም ስተት ቢኖርብኝም ግን ጥሩ ሚስት ነበርኩ ለሱ ብዬ ቤተሰቤን ትቻለዉ ግን ምን ያረጋል ከእሱ ጋር እና እናቱ ከእኔ ደብቀዉ እየበሉ ተርብያለዉ እርጉዝ ሆኜ አንድ ሂንዶሚን ከሱቅ ተበድሬ በሱ ዉዬ አድር ነበር ፈጣሪ ይመስገን አዉን አረብ አገር ነኝ አያቴን እየጦርኩ እቶቼን እያስተማርኩ የ 2አመት ልጄን እያሳደኩ ነዉ ማያልፍ ነገር ባይኖርም አይምሮ ሲጎዳ ከባድ ነዉ ❤
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ግን የራስሽን ቻናል ብትከፍቺ የስንት ሰው ትዳር ታድኚ ነበር እባክሽ አስቢበት ❤❤❤
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
በትክክል እኔም ብያለሁ ለወደፌቱ በራሷ ዩቱብ ትመጣለች ብየ አምናለሁ መሆን አለበት ብታሰብበት ጥሩ ነው
@hiwottilahunofficial
@hiwottilahunofficial Жыл бұрын
Hiwet tilahun official
@tayenegayetsiwenu7864
@tayenegayetsiwenu7864 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ነሽ ። በይበልጥ መጽሐፉን ለማግኘት ብጥርም ላገኘው አልቻልኩም ፤ ስልኳን ሼር ብታደርጉልኝ አድናቆቴን እና ያላትን ጥንካሬ ብነግራት በይበልጥ ደስ ይለኛል ውድ የ eyoha
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
ይች እህት ያለፈችበት ህይወት ቀላል አልነበረም የልቧ ጥንኩሬ እኔም በዚህ አይነት አልፌበታለሁ ብዙ ነገር ማድረግ እፈልጋለሁ ግን ልቤ ስባር ስላለ እንደሷ ጥንካሬዋን ተመኘሁ🙏🥹🥹😍
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
አንቺ ጋለሞታ ስላልሆንሽ እንደሷ መሆን አትቺይም እሷ የዝሙት መንፈስ ያደረባት ሴት ነች እመኚኝ የጋለሞታ ሴት ባህሪ ሙሉ በሙሉ ይታይባታል። ምሳሌ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤ ⁴ ፍጻሜዋ ግን እንደ እሬት የመረረ ነው፥ ሁለት አፍ እንዳለው ሰይፍም የተሳለ ነው። ⁵ እግሮችዋ ወደ ሞት ይወርዳሉ፥ አረማመድዋም ወደ ሲኦል ነው፤ ⁶ የቀና የሕይወትን መንገድ አታገኝም፤ በአካሄድዋ የተቅበዘበዘች ናት፥ የሚታወቅም አይደለም።
@mer2222
@mer2222 Жыл бұрын
@@aviya5907 እንዴት ባለጌ ስድ አደግ ነክ ነሽ? መቼም ቅናት ነው አደል ቆሻሻ ባለጌ ጋለሞታ ሴት ማለት የስው ባል እምትቀማ ከሴት ጋደኛዋ ጋር የሚተኛ እንዳናንተ አይነቶቹ ናቹ
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ይገርማል ስማቸን አንድ ነው አስተሳሰባቺን ሳይቀር በ ጌታ ሰም የኔም ሂወት ከዚህ የማተናነስ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤” - ምሳሌ 5፥3
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
@@aviya5907 🤣🤣🤣🤣እር ወየው
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
​@@aviya5907 esti negeratoch benegativ asbu
@emuesmailtube
@emuesmailtube Жыл бұрын
ዋዉ የሴት ጀግና ብዬሻለሁ የባለፈዉንም ሙሉዉን ተከታትዬሻለሁ ያለፉትን ነገሮች አረሳም ላልሽዉ እኔም ያለፍኩበት ታሪክ ልክ እንደዛሬ ነዉ የሚታየኝ ጎበዝ ነሽ ማማዬ ጋዜጤኛ አሌክስ እናመሰግናለን
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ዋው እርጋታሽ ማማርሽ የኔ ቆንጆ ❤ ፅናት ውበት አሟልቶ የሠጠሽ
@emebetcheru8291
@emebetcheru8291 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁን። ለእኔንም የመታሠብ ዘመን ያምጣልኝ
@demekechgonfa
@demekechgonfa Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@senayitaman-bg7vl
@senayitaman-bg7vl Жыл бұрын
ኧረ መፅሐፉ ባህርዳር ይኖር ይሆን ለማንበብ በጣም ጓጓሁ ደሞ አለምየ ስወድህ ሂዊ ጀግና ነሽ
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 Жыл бұрын
የእውነት ዳግም ተመልሰሽ የማይጠገበውን ትምህርትሽን ስለሰጠሽን ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏🙏🙏 ፈተና የሚበዛው እግዚአብሔር ሊያጠነክረን ሲሻ ነው ብየ አምናለሁ ከዚህ በላይ ሁነሽ ማየት ምኞቴ ነው ደግሞም ትችያለሽ በርች ❤❤❤ ጋዜጠኛው ሰው ሙያዉን እንዲህ ሲያከብር ደስ ይላል ክበርልን 🙏🙏
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
ባለፈዉ ታሪኩን ተከታትያለሁ በጣም የሚመስጥ ነዉ አድናቆቴን ልግለጽልሽ አህቴ በርቺ ጀግና ነሽ ለሴቶችም ጥንካሬ ነሽ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ ታምሪያለሽ እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ ያምራል ልጆችሽን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ጋዜጠኛዉ እርጋታህ ስነስርዓትህ የተለያዩ ባለታሪኮችነ በመመሰጥ ታዳምጣለህ ተባረክ።
@amareeyob354
@amareeyob354 Жыл бұрын
የክፍለዘመኑ ምርጥ ሴት ነሽ🙏
@debreworkberhanu8089
@debreworkberhanu8089 Жыл бұрын
ሂዊ ቆንጆ አህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሉንመ ፕሮግራምሽን ተከታትያለሁ ጀግና ነሽ ቃላት አጣሁልሸ እንዴት እንደማደንቅሽ በጣም አከብርሻለሁ እህቴ ፍቃድሽ ቢሆን ወደ ሀገር ሰመጣ ባገኝሽና እኔም የውስጤን ባማክርሽ ብዙ ተምሬብሻለሁ ❤
@mikimsganaw6025
@mikimsganaw6025 Жыл бұрын
ዋውውው አንደበተ እርዕቱ በሂወቴ እንዳንች አይነት እሴት አይቸ አላቅም ። የትግስትን ጥግ ባንች አይቻለሁ ።ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН