ብዙ ቤቶች ፈረሱ ድጋሚ በጣም ብዙ ቤት ሊፈርስ ነው የጨረቃ ቤት ያላቹህ ተጠንቀቁ ነሃሴ1/2016!Important information in Ethiopia

  Рет қаралды 8,481

usmi tube

usmi tube

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@user-fs8xy8gm2c
@user-fs8xy8gm2c Ай бұрын
ለሰዉ ነፍስ ያልሳሳ አረመኔ ለገዘብአይሳሳም ብቻ ፈጣሪ ከኛጋርይሁን
@hybye345
@hybye345 Ай бұрын
በትክክልአሚን
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d Ай бұрын
ግርምምም የሚለኝ ቀክረምት እየጠበቁ የሚያፈርሱት ግን ሞትን ጨርሰው ረሱትበቃ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Ай бұрын
እኔምለዉ እሂ ሰዉየ ከማፍረስ ዉጭ ሌላ አያቅም እዴ አላህ ይርዳቹሁ እኔስ ቤት የለኝም ከስደት ያተረፍኩት በሽታ ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@lifeisshort-u5k
@lifeisshort-u5k Ай бұрын
አብሽሪ የኔውድ ሀብት ንብረት ቢቆል በአንድ ቀን የሚበተን ነው አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@user-ep9yt3bb5f
@user-ep9yt3bb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ እኛም ስታመትለፍተን ካፈረሰብንማ የኛውእመም ይበልጣል አይ ምንእደምል አላቅም
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ሁላችንንም ነን ዳካምና እመም ነዉ ያተረፍ ነዉ ሰዉየዉ ግን የቤተሰቦቺችንንም ቤት ማፍረሱ አይቀርም ህዝብ የት ይሆን የሚለዉ ግን
@monanajash1007
@monanajash1007 Ай бұрын
አሏህ አለሽ አብሽሪ የኔ ውድ
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 Ай бұрын
😢አብይን ፈጣሬ ያሳልን በዚህ ክረምት አብይ አናቱ ይፍረስ
@toybamuhye1601
@toybamuhye1601 Ай бұрын
የአድስ አበባን ጨረሰና ሌላም ቦታ ጀመረ እኔም አድስ አበባ አፍርሶብኛል ሀስቡነላህወነአመልወኪል
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
ቤአይዞሽ አላህ የተሻለውን ይተካሽ ቤትሽ ህጋዊ ነው ወይስ ህገወጥ ???
@Demozbelhu
@Demozbelhu Ай бұрын
ዘመኑን ሁሉ እዳፈረሰ ቆይ ታሪክ ይመዘግባል ይጠብቅ ስልጣዲን ተመክቶ😢
@user-is3og6yq9i
@user-is3og6yq9i Ай бұрын
Welcome የአብዲ Tube ወንድም ሀቢቢ
@meremaahmed8104
@meremaahmed8104 Ай бұрын
አላህ ያፍርሳቸዉ ያረብ
@hybye345
@hybye345 Ай бұрын
ጌታየሠላምአርግልንሀገራችንን
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w Ай бұрын
የሥራ ቦታችን ፈርሷል አራታችንም ሥራ ፈት ሆነናል ከሥራችን ያሉ ሠራተኞቻችን በትንሹ ሃያ ሠራተኞች ተበተንን ሥራ አጣን በሃገራችን
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
የጨረቃ ቤት ያላችው ተጠንቀቁ የምትለው ምን አይነት ጥንቃቄ ነው ?? መቸም መፍረሱ አይቀርም
@Seada-o7q
@Seada-o7q Ай бұрын
ወሎወችአላህይሁነን፣ወሎበዱአ፣ለሁሉምአይፍርስ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Ай бұрын
ሀስቡን አልላሁ ወኒእመል ወኪል ምን ልማት ነዉ ጥፋት እንጂ ሲሰራ ለምን ዝም አሉ እህ
@user-tz6sw4gd2d
@user-tz6sw4gd2d Ай бұрын
ድል. ለፋኖ
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk Ай бұрын
እሽ እንደት ብለን ነው እህቶቼ በጠለብ ብር ሁለት ሚሌዎን ባዶ ቦታ የምንገዛው እረ ወላሂ አሁንስ በጣም ይገብዳል አላህ ያስተካክለው ብቻ ፈጣሪ ይርዳን ብቻ
@user-yv1kk9xi9b
@user-yv1kk9xi9b Ай бұрын
ምን,አይነት,,ግፍ,,,የማይፈረበተ,,,ግዜ,ደረሥን,,,ቤት,,አንደቀላል,,,አላህ,,,ምረትን,,,እዝነትህን
@user-jq4jm7en1f
@user-jq4jm7en1f Ай бұрын
የመቸነው
@user-fc8bn7dp5q
@user-fc8bn7dp5q Ай бұрын
Egziabher yawukal ende chernetu
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 Ай бұрын
ያልታወቁ ሃይሉች የታሉ ህጋውይ ሁሉም እየፈረሰ ነው
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 Ай бұрын
አላህይሁነንየብዙወቻችን የገበሬ የሠብልመሬትነውየገዛነው በበረሃተቃጥለተንየሠራነው አላህይጠብቅልን
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
እኔ ምንም አልልም አላህ እራሱ ይፋራዳው ለአብይ እሱ ካማጣ በዋላ መፍራስ እጂ ሲጣግን አላይውም 😢😢😢😢
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x Ай бұрын
ምንዛሬ እስኪ ንገረን መረጃ ካለህ
@ፋፊYouTube22
@ፋፊYouTube22 Ай бұрын
ትክክል ነህ ለሰው ሂውት የማይጨነቁ ለገዘብ ይጨነቃሉ
@asiamoh
@asiamoh Ай бұрын
ያአላህ አረጭካኔህ አንተ ሰውየ እሄን ጉድ ሳይ አላህ ቤት እንዳልገዛ ያልፈቀደልኝ ለዚህም ይሆናል ብየአስባለሁ አልሀምዱሊላህ አይዟችሁ ወገኖቼ ለዚህ ጥፋት ሰለባ የሆናችሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ለምክርህ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ወይ ጉድ አድስአበባንስ እየዘረፈነው ኮምቦልቻ ጎንደር ደሴ አፍርሰው ለማን የሰጡት ነው ኤጭ ጎንደር ይህን ያህል እስከሚፈረስባቸው ፋኖወችሳ ኧረ ይሄ ዘረኛ ጋላ መንግስት ሰውየ አላህ ያጥፋልን😖
@tigtig8146
@tigtig8146 Ай бұрын
ሰው ተኮላሸቶ ዝም ብሎ ይጠብቃል
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw Ай бұрын
ህዝብ ለምን አንድ ሆኖ አይነሳም በዚህ በክረምት ቤት ፈረሳ እረብሻ ቆይ ወድት ይከድ😢😢😢
@monanajash1007
@monanajash1007 Ай бұрын
አይ ይህን ቅማላም መግስት አሏህ ያሳው ያረብ የኔም ፈረስ😢😢😢😢😢
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Ай бұрын
ያላህ እሱ እርዳን
@user-jq4jm7en1f
@user-jq4jm7en1f Ай бұрын
እረወዳ በለየለት የስቀቀን ኑሮ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ይሄ ስውየ ግን ምድነው አላማው ከማፍረሥ ውጭ ሌላ አያቅምደ የአላህ
@user-fc8bn7dp5q
@user-fc8bn7dp5q Ай бұрын
Emebrehen beten yehulunm gorebetochen betachin tebkilin ebakishi enate
@AdiseMekebo
@AdiseMekebo Ай бұрын
Mini adisi nagari camariki yihehinini manimi yawoqa haqi nawu
@zumrazumra673
@zumrazumra673 Ай бұрын
ሀስቡን አሏህ ወኒ እመል ወኪል
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
አሚን አላሂማ አሚን ወላሂ ወድት እንህደ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ትንሽ ሲቆይ ስውም እንዳይፍርስ ፍራን እሁንስ
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc Ай бұрын
እኔ የጨርቃ ቦታ ነበርኝ ግን ትንሺ ቤት አቁሚበት እያሉኝ እኔ እቢ ብያለሁ. ቅያሬ ይሰጣሉ ቤት ካለው አሉኝ እኔ ግን ፈራሁ ምን ትሉኛላችሁ
@nsnsnjemdkkdkr5235
@nsnsnjemdkkdkr5235 Ай бұрын
@@Fatima-gr8jc ይቅርብሽ አትስሪ
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet Ай бұрын
የሠማይ አምላክ አናትህን ያፍርሰው ድሐ እያስለቀሱ የኮኒደር ልማት አይ ዘድሮ አብይ ምነው እድሜህ እረዘመ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ድሀ ካእገር ማባርርነው እላማው ኦ
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
አዎ ድሃ ከተማ አይቀመጥም ተብላል በየትኛዉም ከተማ😂
@menberetaye8009
@menberetaye8009 Ай бұрын
Endet Gonder zem alle?
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ሁልነገር፡ጨመረ፡ኡኡኡኡ፡ተቃውሞ፡ልኖጣነው!!!!!!!!!!!!
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሰራውን ቤት ከፈረሠ እዛፍ ላይ አንሠራ መቼስ መሬት ለቀን አብይ አላህ ይፍረደን
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ኡኡኡኡኡ፡ፍትህ፡አብይ፡አህመድ፡ህዝቡን፡ለምን?????????????//?ያሰቃያል፡ኡኡኡ፡ልናብድ፡ነው፡በኑሮ፡በቤት፡ፈረሳ፡ኡኡ
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch Ай бұрын
ይሄን መንግስት ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ።ሰው አገሩ ህገወጥ ይሁን በፈጣሪ😢😢😢😢
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
ይህ ኮሪደር ደኸን እያሳደደ ከከተማ እያስወጣ ነዉ አብይ ነፍስህ አይማር በመሬትም ዋጋ ክፈል ሆን ተብሎ ነዉ
@sifandxb1310
@sifandxb1310 Ай бұрын
አዎን የልገዘችሁ አትግዙ እንደ እኔ ስታቁ ገዝታችሁ የተቀመችሁ አትዘኑ ለቦጎ ነው 😢😢😢😢
@zinetseid3300
@zinetseid3300 Ай бұрын
በክረምትቤትፈረሳ
@meftahmeftah6114
@meftahmeftah6114 Ай бұрын
ምነው ፈራክ ሽት መሽኛ ግብ አጣለው ብለክ ነው
@MikiyaAyesare
@MikiyaAyesare Ай бұрын
Adamalayi selalew neges
@brqamm3343
@brqamm3343 Ай бұрын
አሁንስ ወንድም ወንድሙን መገደል በቃ በለን በሰው የጨከነ መንግስት ነው ያለን ምንም ማርግ አይቻል ምና በበጋ ቢያፈርስ እሩጦ ክርምት ላይ የሚያፈርስ
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
ደሀ የት ይህድ አለ 😢😢😢😢😢😢
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
አረብ ሃገር😂
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
@@እቢ እግር እግር አለንኮ አረብ ሀገር
@foziyaafoziyaa
@foziyaafoziyaa Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 Ай бұрын
ፈሪ ሕዝብ! ይህን አያሳጣኝ በማለት ለሚፀልይ ሕዝብ አሁንም የባሰ ይጠብቀዋል! በአማራ ክልል የሚፋለም ሃይል ባለበት መብቱን አሳልፎ የሰጠ ሕዝብ ምን ሊባል ይችላል? እንኳን! እንኳን! እንኳን! ዱኣ አልክ! እየታገለ ዱአ እንዲያደርግ ንገር! አንተሳትሰራ ዱዓ ተአማር አ|ይፈጥርም!!
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@rabiahussain5192
@rabiahussain5192 Ай бұрын
አተ ሁልጌዜ መከራ ነው የምታወራው ቆረጠው ፈለጠው ፈረሠ ነው ወሬህ ኤጭ
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
እና ታዲያ ምን ያዉራልሽ የአረብ ሃገርን ሰላም ያዉራልሽ ሃገሩ ላይ ያለዉን ነዉ 😂
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yn8yp5km8t
@user-yn8yp5km8t Ай бұрын
የተሻለ ይሰጣቸዋል ችግር የለዉም
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c Ай бұрын
ተበዳ
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 21 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН