KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
♦️የልቤ ኀዘን ♦️ በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው ሙሉ የንሥሐ
52:31
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
♦️ብዙ ነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ♦️ የጸሎት መዝሙር ♦️በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው♦️
Рет қаралды 249,030
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 129 М.
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Күн бұрын
Пікірлер: 227
@JoweriaNakagwa
5 ай бұрын
ብዙነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ በጣም ብዙ ብዙ በስደት መከራ ዬን አየሁ መዝሙሩ እራሡ የተዘመረው ለኔ ነው መሠለኝ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልል ወድማችን ዲ/ሉልሠገድ እናመሠግናለን የተዋህዶ ልጆች በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nona-u1n
5 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እሕታችን
@AynalemTayuTayu
5 ай бұрын
are enday yimichaky ale biye alesbmy beka limoty new are tsaliyulgny
@TdfrTdf
4 ай бұрын
ጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@Cell-g1q
4 ай бұрын
አይዞሸ,እህቴ😢😢
@AlehegnIegeri
4 ай бұрын
አይዞን
@SenaitAmare-f4g
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ብሎ አይገዛም
@bestebeste9913
5 ай бұрын
😢😢😢😢 አቤቱ ይቅር በለን ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን
@DargeBelex
5 ай бұрын
አሜን አሜን ስንቸገር ፈተና ሲገጥመን ሀዘናችንን በምልጃዋ በቸርነቷ እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ምርቱን ታማልድልን አሜን።🙏🙏🙏
@ፍቅርተክርስቶስ5768
5 ай бұрын
Ameen ameen ameeeen
@Cell-g1q
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢አሰቢኝ እባክሸ,እመአምላክ❤❤❤❤እርጀኝ❤❤❤❤❤❤
@AMElove-b1r
4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@edanedan5896
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@مليكهالعصيمي
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@SalinaSalit-yb1ub
5 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን{3} በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን
@BadegeBadege-b4p
5 ай бұрын
በእውነት የእኔ ችግር ተዎርቶ የማያልቅ ነዉና እባክሽ ድንግል ሆይ በምልጃሽ አስብኝ ከልጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ምህረትናፈውስ አሰጭኚ
@esmelalemmhretu4123
5 ай бұрын
ዲ/ን ሉሌ መቼም ከአንተ የበለጠ የእመቤታችንን የምልጃዋን ነገር የሚናገር አለ ብዬ አላስብም በዛ በሞትና በህይወት ዘመንህ ደርሳልሃለችና ለኛም እንድትደርስልን አንተ የጸለይከውን ጸሎት ለኛም ጸልይልን ለሰው የማይነገር ለእሷ ብቻ የሚነገር ብዙ ችግሮች አሉብንና ስለ አዛኝቷ የሚያውቅ ያውቀዋል ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ።
@tigist9810
5 ай бұрын
አሜን
@Fsjgshha
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Fsjgshha
5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@LovelyBread-lo6rf
4 ай бұрын
😢😢😢😢
@HonerX7-px3ph
4 ай бұрын
😢😢😢🤲🤲🤲
@jdcell63
5 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ዘማሬ ዳዊትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን ልዑሌ እመብርሃን ሆይ ሐጢያተኛዋ ልጅሽን አስቢኝ🤲😢😢😢
@wenshettameru4862
3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነሰሃ ሞት ያብቃን በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ እመብረሃን ጭንቀታችንን ታቅልልን😢😢😢
@ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሠማልን ጭንቀቴን አሦግጅልንኝ ድንግል አመቤቴ አደራሽን 😢😢😢😢😢😢
@LEMLEM-j3m
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤታችን የሁላችን ሸገር ታሰወገደልን❤ በሰዎ ምልጃ ምንጊዜም አንወደቀም
@ruhama7234
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ከጤና ያድልልን ዝማሬዎችህ በጣም ነው የማዳምጣቸው
@hannatafara700
5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@estifanossolomon7008
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@BabaBaba-r5z
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.👍👍ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@BshshwheJdhflfosb
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ይጨምርልሕ አሜን
@ElyzabetteB
5 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤
@shimelistibebu3102
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቃለሕይወት ያሰማልን!
@ትበይንፀጋየ
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ጭቀታችንን ያቅልልን ለሀገራችን ሰላም ፉቅር ይስጠን
@FfHh-x4v
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@Fsjgshha
5 ай бұрын
😭😭😭😭
@YeromYerom-ro9hr
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TamerieGebrie
10 күн бұрын
ብዙነው ችግሬ ይህ መዝሙር ግን ለኔነው የተዘመረ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemayehushemeles4214
3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የእድሜ ፀጋ ይስጥልን
@AtikletZewdu-g2x
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማን ብዙ ነዉ ችግሪ የሚያስጨንቀኝ
@mekonenpawi
5 ай бұрын
😢😢😢እማምላክ ታስበን በምልጃዋ። ቃል ህይወትን ያሰማልን ።
@estifanossolomon7008
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhayniiicell
Ай бұрын
እመብርሀን ሆይ በኔ በሀጤተኛዋ እንዳጨክኝብኝ እባክሽ ከጂሽ አስታርቂኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@andualemmola6984
3 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔረ ያቆይልን
@etsegentberhan1225
5 ай бұрын
እናቴ የጭንቅ አማላጂትዋ የብርሐን እናት ድረሽልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@asteramare1173
5 ай бұрын
ድንግል ሆይ በምልጃሽ ቀና አድርጊኝ😢
@AsdAsd-ld3tu
Ай бұрын
ዝማሬ ማላኣክት ይሰማልን ❤❤❤❤ እመብየቴ ድንግል ሆይ በምልጃሽ ቀና ኣድረግረኝ😢😢😢😢
@AshebirBitew-g2t
14 күн бұрын
ለእኔን ችግሬን ቶሎ እደሰማችኝ የእናንተንም ችግር ድንግል ማርያም ትስማችሁ አሜን++++
@ZerituWale
13 күн бұрын
አሜን
@هناهنا-ت9ص
4 ай бұрын
አቤቱ ድግልማርም ብዙነው ችግሬ ብዙ ጭቀቴ አቺው ታውቃለሽሽ በሥዴት ላይ ሆኜ የተዋህዶልጆች በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተማርያም እያላችሁ ዘማሪ ዳዊት ዝማሪ መልእክት ያሠማልን
@fikrtetadele4147
5 ай бұрын
Amen Amen Amen Zemerey melykten yasemalen Dengel Maariyaam hoiy Ebakeshiii Merten Asechiin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@LikuAnbese
5 ай бұрын
በላይሰብን ከጭንቀት ያወጣሸ አዛኝቷ እና ብቻዬን ነኝ አና መጠጊያ መፅናኛ ሁኚኝ 😢😢😢 ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@nodthil6934
3 ай бұрын
እመብርሀን እናቴ የጭንቅ አማላጂቱዋ የሚያስጨንቀን ነገር በምልጃሽ ከልጂሽ አስታርኪኝ በስደት ላይ ሆኘ ተሠቃየውሁ ምህረትን ለምኝልኝ
@user-nk6gy4di2u
5 ай бұрын
እናቴ እመብረሀን አች ታቂዋለሽ ችግሬን አች ፍችው😥😥 ወድማችን ዘማሪ ልኡልሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@dhayniiicell
Ай бұрын
ብዙነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ😢😢😢😢😢😢😢
@BanchDagu
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ ስንቸገር ፈተና የሀዘናጅን ማስረሻ እመብርሀን ምህርቱን ታልደን አሜን አሜን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@መቫ
5 ай бұрын
ዝማሪ መለእክ ያሰማልን❤❤❤
@sosiYeshi
4 ай бұрын
amen amen amen zimare melaikt yasemalin
@mimi-v2n2d
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@askalefikadu541
5 ай бұрын
zmare Melaekt Yasemaln
@ሰላምሰላም-ገ9ኰ
5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@Fugccfugs
4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤እናቴ ማርያም ሆይ ለም ነሽ አስምሪል
@AleMu-c4x
5 ай бұрын
🎤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ልዑል ሰገድ 💐💐
@fusfv877
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚኣብሔር ያቆይልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭❤
@EmabetzenaEmabetzena
4 ай бұрын
አሜንንንንንን😢😢😢አሜንንንንን 😢😢😢አሜንንንንንንን😢😢😢😢ዝማሬመላይክትን ያሰማልን ወድማችን ልኡል ሰገድ ፀጋውን ታብዛልህ እማ ፍቅር ድግል😢😢❤❤እመቤቴ
@tsahayiidadhii7984
3 ай бұрын
waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
2 ай бұрын
ዝማሬ መለአይክትን ያሰማልን በረከተዎ ትደርብን አሜን/3/❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏(🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@FhDg-jx9nk
5 ай бұрын
አሜንዝማሬመላይክትያሰማልን
@anakhanded485
4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
@SamsungSamsung-bi4fc
5 ай бұрын
Abetu yekir yeblin😢😢😢😢
@ayala2176
5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@MelakuDinberu
Ай бұрын
Buzunaw.chigere.dingel.hoye.dershilny.banchi.yamene.aywrqim❤❤❤❤❤
@Getnettegaye46
3 ай бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ
@MartaTesfaye-rs3hm
5 ай бұрын
Wandme egber rajm edme sxk ❤❤❤❤❤❤❤
@SadaSada-nm5jc
5 ай бұрын
እማየ ሆይ በምልጃሽ ኣትርሽኝ ኣስታርቅን😢😢😢😢😢
@masaratmasarat5240
5 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃል ሂይውት ያስማልን
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬመለአክ ያሰማልን🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን
@MasertNn
4 ай бұрын
አሜን ዝማሩ መላክት ያሣማልን
@tg.kefelw
5 ай бұрын
ማርያምእናቴ❤❤❤❤
@binyamkifle7720
5 ай бұрын
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
@GANATASSEFA
5 ай бұрын
እናቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየኝ ከመልካሙ ሰዉ ጋር አገናኝኝ ሆለተ ጊወርጊስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወደ ስደት እሁድ የሚካኤል ቀን እሄዳለሁ እና ሁላችሁ በፀሎት አስበኝ
@cell7983
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ድንግልማርያምእናቴ
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 zimare melaekiti yasemalini
@sarayayi6928
5 ай бұрын
zemarye.malket.yasmalen❤❤❤❤❤😭😭
@WgshyWhfgh
5 ай бұрын
ብዙነው ችግሬ የምያስጨንቀኚ😢
@TigistAmare-w8v
3 ай бұрын
Amen 3ewnet new beteley besdet yalenew
@Maryam-f2t7n
4 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን, አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@AsAs-s5p
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aylachakoyisha4540
5 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN zemare meleketi ysamale
@MartaTesfaye-rs3hm
5 ай бұрын
Wayne bxm enkfany nyany
@TirhasTirhas-c6i
4 ай бұрын
zmare mela ekt ysemaln
@HabtamuNure
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በምልጅዋ አትለየን
@ብሥሪየድግልልጅ
3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ልቤን አብራልኝ 😢😢
@heremelawesene
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@WardaKados
Ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
5 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜንወድማችንዝማሪመለይክትንያስማልን አሜንአሜን🎉😢
@KaleyYirga
3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሙሉክብረት
4 ай бұрын
አመቤቴ ጭንቀታችነ ታቃልልን ለሁላችን
@LovelyBread-lo6rf
4 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰምልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MeketeTesehme
3 ай бұрын
ዝማሬ ምልክት ያስማልን
@አስቴርጥበብበየነ
26 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን
@EtsMul
4 ай бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሠማልን
@Sewitakalewold
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉amen emberhn enati
@tube8987
4 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤
@lenateshome3896
5 ай бұрын
ነገ. ኪዳነ. ምሔረት. ናዉ. Yelibachun. ማሻት. ይሳካላችሁ. ዉድ. ያገሬ. ልጆችህ. ሰላም. ላገራቺን. 🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@SaraLima-u1f
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢amin amin amin 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrubelay5033
4 ай бұрын
ብዙ ነው ችግሬ😢😢😢😢😢እመብርሀን😢😢😢😢😢
@AbrahamTaspo
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@LomiiMargaa
5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@TesfayeAbraha
5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤❤❤😢
@YdYd-k3u
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬመላእክትያስማልን😢
@SemeneshDebash
5 ай бұрын
,Amen Amen Amen
@Ghghhhjhhjj
5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
@TirhasTirhas-c6i
4 ай бұрын
Asklau maryam enabelkum ab xolotkum hsebuni ahwat dekmuni 😢😢😢
@sumsungsumsung2978
5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢
@MandefroBayih
3 ай бұрын
Erejem edeme yesteh wondem
@riyas8588
4 ай бұрын
ብዙ ነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ ልመናሽ አይለየን የጭንቄ ደራሽ አደራሽን የነገርሁሽን እናቴ
@JulyannM
3 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልነ❤❤❤😢😢😢🙏🙏
52:31
♦️የልቤ ኀዘን ♦️ በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው ሙሉ የንሥሐ
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 62 М.
24:59
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
masresham
Рет қаралды 569 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
30:20
#የነውር_ትውልድ_በዩኒቨርሲቲ#ከቦንብ_በላይ_ባንዲራ_ተፈራ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 15 М.
1:04:15
⭕ እኔ ልጅ ነኝ ምን አውቃለሁ 🎈በ ዲ /ሉልሰገድ ጌታቸው
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 80 М.
31:54
🔴አዲስ ስብከት 🔴"አታውርደኝ" መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 76 М.
32:30
🛑 አሥራ አንደኛውም ሰዓት እጅግ ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ዘላለም ታዬ #Zelalem Taye #mahibereyohannes
Mahibere Yohannes
Рет қаралды 6 М.
9:32
🔴ደጅሽ ላይ ሆኜ አለቅሳለሁ New Vcd Mezmur by Dn Lulseged
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 197 М.
7:02
"ያልተሻገርኩት ምን አለ" የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን በፍኖተ ጽድቅ ብሮድካስት አገልግሎት
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
Рет қаралды 1 МЛН
11:47
ለእኔስ ልዩ ነሽ ልዩ የእመቤታችን መዝሙር
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 107 М.
45:04
ናና አማኑኤል/ልብን የሚያረጋጋ ድንቅ መዝሙር/#መዝሙር #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 139 М.
7:42
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
9:30
🛑አፌን ማር ማር አለው🛑 አዲስ መዝሙር በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 606 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН