ብዙ ኢትዮጵያዊያን እናቶቻችን ሲስቁ ብቻ ነው ማየት የምፈልገው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  Рет қаралды 29,136

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Ай бұрын
ሰው መሆን እንደዚህ ነው ። በህዝብ የተማረጣ መንግሥተችን ጎንበስ ብሎ ህዝቡን ስያገለግል ፦ ከማየት ያለፈ ሰው መሆን የለም ። ስለዚህ እግዚአብሔር በራካቱንና ፀጋውን ፣ ጥበቃውን ያብዛለችሁ ። ክብር ሳማይ ና ምድርን በቃሉ ለዘራገ አምላከችን እግዚአብሔር ይሁን ። ይህ ትልቅ ማስተዋል ነው ። ለነገው ትውልደችን ማሰረት መጣል ፣ ሰው ሰራሽ የድህናት ቀንበራችንን መስበር እጅግ ቃለል አይደለም ። ማሰረት መጣል ብቻ አይደለም ፣ በመሀል የመካናው አድስ ኃይል ወጣቶቻችንን መልካሙን መንገድ ማሰዬት እራሱ ሌለ እንቅፋትና ፈተና ነው ። ያም ሆኖ እግዚአብሔር መልካም ና መንፈሰ ጠንከረ መሪዎችን ሰጥቶናል ። ምንም ማለት አይቻልም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ብቻ ነው ። ደቦ ስተቀርብላት ፦ ድንጋይ ነው ብሎ ማራደት የተሳናው ትውልድ ማርዳትም ማቀናትም ትልቅ በሽታ የሀገርና የትውልድ ፈተና የሆና ን መታደግ ፦ ካንሰርን ፦ እንደ መደን ነው ። ❤ ዐ ቢ ቹ ያችን❤ > ❤ አንተ ውድ ❤ > ❤ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናህ ❤ ~~~~~< ~~~~~~~ “እግዚአብሔርም “ ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።” - ኢሳይያስ 58፥11
@yesakedagu
@yesakedagu Ай бұрын
አብቺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጣብቅ👏❤❤❤👑
@etaferahukifle4768
@etaferahukifle4768 Ай бұрын
ዶ/ር አብይ በቅንነት ያገለገልከው እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ አንተን እና ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅልህ በከንቱ ለሚጠሉህ ማስተዋል ይስጣቸው አገራችንን ይባርክልን ይጠብቅልን
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv Ай бұрын
አለቅላቂ
@SolomonYeshiwork
@SolomonYeshiwork Ай бұрын
ቈቀ
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
አሜን
@sarabekela9419
@sarabekela9419 Ай бұрын
Amen! Amen!
@sarabekela9419
@sarabekela9419 Ай бұрын
​@@mikigere-fn1qvMeqegenaa! Aylefelh/lish
@sinkekassa1971
@sinkekassa1971 Ай бұрын
የበሰለ የተከፈተ አይምሮ ተባረኩ ❤❤❤
@betimola4102
@betimola4102 Ай бұрын
የኔ እናት አንች ስታለቅሺ አብሬ አለቀስኩ ተመስገን እንኳን ደስ አላቹህ እናቶቼ😢😢😢
@Osen-i6q
@Osen-i6q Ай бұрын
ከንግግር በላይ ተግባር ምስክር ብሎም ታሪክ ነው እኛ አገራችንን የምንወድ የምንኖርባት በምትሰሩት ስራ እንኮራለን እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን ያበርታችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤❤
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese Ай бұрын
ተባረክ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ።
@abse4305
@abse4305 Ай бұрын
ምን ይባላል እሺ እናቶች አባቶች በዚ ቤት ውድ በሆነበት ዘመን እንደዚ ዘመናዊ ቤት ማግኘት ማለት አለም ማለት ነው ኢሄን እውን ያደረገውን ጠቅላያችን መመስገን አለበት
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Ай бұрын
አላህ መርጦ የሰጠን መሪ እረጂም እድሜና ጤና እመኛለሁ ውዱ መሪዬ
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Ай бұрын
በእውነት ኣላህ ነው ይህን ሰው ለኢትዮጵያ ህዝብ የመረጠው ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@wofit
@wofit Ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@Tbebu2815
@Tbebu2815 Ай бұрын
ደደብ ኣህያ
@addisgetachew865
@addisgetachew865 Ай бұрын
ደደብ
@GetnetTadesse-t1w
@GetnetTadesse-t1w Ай бұрын
Amen ❤❤❤
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Ай бұрын
@@Tbebu2815 እርጉም የኢትዮጵያ ጠላት ባንዳው
@DereseDesalegn-tx2mf
@DereseDesalegn-tx2mf Ай бұрын
ብልፅግና የ ሠው ልጅ የለውጥ መሠረት እውነተኛ የተግባር መሳያ መሆኑ ማረጋገጫችን ነው!!! ሠው ሆኖ ለሠው መኖር ከዚህ በላይ ምን ማሳያ አለ?? ፈጣሪ የተባረኩ የስራ እጆችንና አእምሮችን እንደ ሀገር ይባርክልን!!! ያብዛልን!!!
@wofit
@wofit Ай бұрын
አሚን አሚን ያረበል ዓለሚን
@wstm3399
@wstm3399 Ай бұрын
እረ ተዉ ሃሃሃሃሃሓሃሃሃ የዩትዩብ ካድሬዎች ደሞ ይለያሉ ሃሃሃሃ አትልፉ ማንንም አታታሉም ጦርነቱ ሲጀመርም እንደዚ በትግሬ ስም የተክፍቱ አካውንቶች ሞልተውት ነበር ሶሽል ሚድያውን ለአጅሬ ላማለቅለቅ ሃሃሃ አታስቁን
@DereseDesalegn-tx2mf
@DereseDesalegn-tx2mf Ай бұрын
አንተ አሁን ሠው ነህ? መልካም ስራ ለተገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ልማትን ማድነቅ ካድሬ ያሰኛል? በመጀመሪያ የካድሬን ትርጉም እወቅ! ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ!!!
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 Ай бұрын
እንደ አብቹ ቅን ልቦና ያለዉ መሪ ፈዉስ ነዉ። እኛ የተንኮል ጥግ ከሚለፋልን እንደ ቆዳ የሚያለፋን ወደብ አልባ ያረገንን መለስ አወዳሽ ነን።🇪🇹
@qechaabate4543
@qechaabate4543 Ай бұрын
በእግዚያብሄር ዘንድ ታይተሀል ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚያብሄር ያበድራል።
@tilahunendashaw3561
@tilahunendashaw3561 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አሁንም በአቋሜ የፀናሁ ደጋፊክ ነኝ '! ሀገር አየረበሹ ሰራህ አንዳይታይ በቅናት የሚቃጠሉ ብዙ ነቸው ,! Blessed u !
@sidoyennatu4472
@sidoyennatu4472 Ай бұрын
በእውነት ተባረክ የኔ መሪ ❤
@emmy1365
@emmy1365 Ай бұрын
እንደው በእውነት እሔንን ሰው ያለ ማመስገን በፍፁም እግዚአብሔርን ያለመፍራት ነው!! የእነዚህን እናቶች እምባ በማበስ በሰማይ ዋጋህን ይከፍልሀል❗በእውነት እነዚህን እናቶች የፈጠረ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ከልምላሜ ጋር ይስጥህ❗ 🙏❤
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
በ እርጅና ላይ ድህነት በጣም ክፍ ነው 🥹💔
@adugna2835
@adugna2835 Ай бұрын
አብቹ ምርጥ መሪያችን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ብሎ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን👏👏👏
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አብቹን ይባረከው😢ዎት ታብሷል ተመስገን ነ❤❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰላም ህ ይብዛ
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z Ай бұрын
ለሀዘን፥ ለፍቅር፥ ለደስታ፥ ለችግር፣ ማነው የሚመረጥ ለሰው፤ ከሰው ወዲያ በምድር። እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ አብቹ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ታላቁ ሀቀኛው ፍትሀዊው ሀገር ወዳዱ ጠ/ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ውለታህን ሁሉ አላህ ይክፈልህ አላህ ከጎን ከግራ ከቀኝ ከፊት ከኋላህ ሁሉ ይጠብቅህ ይርዳህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ። ዶ/ር አብይ አህመድ እኔ ሁሌም አመሰግንሀለው ። አላህ ይርዳህ አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ። ቤተሰብ ሀገር ወዳድ ዜጎች እኔም ልጆች ይዤ በቤት ኪራይ ምሰቃይ ወንድማችሁ ነኝ የራሴ ቤት አላህ እንዲሰጠኝ ዱዐ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ ።
@wstm3399
@wstm3399 Ай бұрын
እረ ተዉ ሃሃሃሃሃሓሃሃሃ የዩትዩብ ካድሬዎች ደሞ ይለያሉ ሃሃሃሃ አትልፉ ማንንም አታታሉም ጦርነቱ ሲጀመርም እንደዚ በትግሬ ስም የተክፍቱ አካውንቶች ሞልተውት ነበር ሶሽል ሚድያውን ለአጅሬ ላማለቅለቅ ሃሃሃ አታስቁን
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 Ай бұрын
መልካም መሥራት ብዙ ጠላትን ማፍራትም ነው በሀገራችን ደፋርና ጀግና እደ አብቹ ካልሆነ ቀላል አይደለም አፄ ቴዎድሮሰ የተለየ እይታ ሰለነበረው አብሮት የሚቆም አጥቶ ባንዶች ለባዳ ቢሸጡትም እምቢ ብሎ ለመጪው ትውልድ ፀናትን ክብርን አውርሶ ሄደ ዛሬም ጀግናችንን ወራዶች በባንዶችና በጅል በጅላንፎ ታጅበው ዕድገትን ብልፀግናን ይዋጋሉ ከንቱ የከንቱ ሰብሰብ በታሪክ ለልጆቻቸው እፍረት ይሆናሉ ከዚህ ተጠበቁ ያልተበከላችሁ የጨቀያችሁ ታጠቡ አልረፈደምና ❤❤❤❤❤
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Ай бұрын
የኔ ትሁት መሪ ስልህ በምክንያት ነው❤❤❤❤
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
ከፈጣሪ አግኘው፣ ሰው ልጅ ከሀዲ ነው። ❤
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
ዐቢይን መግለፅ አይቻልም ዘመኑ ይባረክ
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Ай бұрын
በርታ የናቶች ያባቶች ፀሎት ይጠብቅህ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
አይደል ይጠብቀዋል አብይ ከመጣ ጀምሩ የትኛዋ እናት ነች የተደሰተችው ሁሉም በሚባል ደረጃ ያለውን ነገር ልብሽ እያወቀ መዋሸትን ምን አመጣው
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Ай бұрын
@@DagiAnanu-ox6rm ነፍሴ መቼም ሰው የሚያየውን ነው የሚያመሰግነው የኔጌቲቭ መነፅሮትን እስቲ ጠረግ ጠረግ አርገው እንደገና ይመልከቱ እናመሰግናለን 😂😂😂😂
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Ай бұрын
@@DagiAnanu-ox6rmይድፋህ
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Ай бұрын
@@abbechuyamyhero7507 አሜን ምርቃቶት ከሆነ አብረን ያርግልን ይሆን አስቤ እነግሮታለሁ 😂😂😂😂😂👍👍👍
@sintaayele
@sintaayele Ай бұрын
ምንም ይባላል እግዚአብሔር ይባርክ ከማለት ውጪ 👏👏🥰🥰
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 Ай бұрын
Ant Eko malet yesewunet melkey nek❤❤❤❤❤
@omariumari1202
@omariumari1202 Ай бұрын
በጣም ደስ ያለኝ በርታ ወሪኛ ያውራ ምቀኛም ይመቅኝ (እባካችሁ በርቱ ቀጥሉበት )የአገሪ ሰው ሰከን ብለህ አስቡ ወጣ ብላችሁ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገር ጐብኙ ካልቻላችሁ ወይሞ እጥኑ ያኔ ይገባችሀል
@prosperty4785
@prosperty4785 Ай бұрын
አብቹ መቼም ይሄንን ሳይ ውስጤ እንዴት እንደሚሞላና በሌላ በኩል ደግሞ ውስጤ እንዴት እንደሚያዝን እኔ ነኝ ማውቀው የኔ እናት መርካቶ አካባቢ ነበር የምትኖረው በሽንት ቤት ሽታ እሷ ብቻ ሳትሆን ጎረቤቶችዋ ሁሉ በየጊዜው የታመሙ ነበር አሁን ግን እሷም ወደ ጌታ ሄዳለች ነገር ግን እነዚህን እናቶች ውስጥ ይሞላል ምናለ የኔ እናት ኖራ እንደዚህ ቀን በወጣላት ብዬ ተመኘሁ ሰፈሩ አሁንም አለ ለነገሩ የሚኖርበት ነው የሚያውቀው የማይኖርበት ከሩቁ ይንጫጫል ግን ምን ይባላል አሁንም ብዙ መንደሮች አሉ ቀል ሊወጣላቸው የሚገባ አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ የመሪነት የመሪነት ብትራችሁ ይለምልም🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 Ай бұрын
I m sorry for lost of your mom💔 but she is better place 😍
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
የነዚህ ምስኪን እናቶች ጸሎት ብቻውን ከክፉ ይጠብቅሀል አብቹ!
@Yeabmhret
@Yeabmhret Ай бұрын
መንግስታችንን እግዚአብሔር ይባርክልን.
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቡን ይጠብቅ አሜን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Kassegntadele
@Kassegntadele Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ሞገስ ይሁንህ ትልቅ ስራ ነው
@bayisagada684
@bayisagada684 Ай бұрын
Be Blessed, Dr Abiy
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 Ай бұрын
የኔ ሩህሩህ ወንድም ምን ልበልህ የክርስቶስ ልብ ስላለህ እኮ ነው አሁንም እርሱ ክርስቶስ ይባርክህ ይጠበቅህ
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 Ай бұрын
PM Abiy, the true guardian of Ethiopia, God bless you and the First Lady 🇪🇹👍💕💕😏😏
@mernu2003
@mernu2003 Ай бұрын
Angels record all your good deeds. May all your wishes, in this world and hereafter, be fulfilled.
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ስልጣን ላይ ከመጡ ጀምሮ በጉጉት የምጠብቀው በ አዴስ አመት አዴስ ቤት ሲያስሩክቡ እና ቤተመንግስት ግብዣ ሴያደርጉ ማየት ነው ❤❤❤
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia Ай бұрын
Dr abey 👍😍❤️😍❤️😍
@wstm3399
@wstm3399 Ай бұрын
እረ ተዉ ሃሃሃሃሃሓሃሃሃ የዩትዩብ ካድሬዎች ደሞ ይለያሉ ሃሃሃሃ አትልፉ ማንንም አታታሉም ጦርነቱ ሲጀመርም እንደዚ በትግሬ ስም የተክፍቱ አካውንቶች ሞልተውት ነበር ሶሽል ሚድያውን ለአጅሬ ላማለቅለቅ ሃሃሃ አታስቁን
@Ezu7219
@Ezu7219 Ай бұрын
ዘመንህ የሣቅና የደስታ ይሁን !!!! “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።” - ምሳሌ 19፥17 ...ብድራትህን ፈጣሪ ይክፈልህ!!!!!!
@Amele-z3h
@Amele-z3h Ай бұрын
ኑርልን
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤ አሜን ፫
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z Ай бұрын
ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ።
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Ай бұрын
ሕግዚአብሔር ይህን ላሰባ አህምሮና ለሰሩ እጆች እድሜው ከጤና ይስጥ ለሚያፈርሱ ለሚያወድሙ እጆች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@MrToms4242
@MrToms4242 Ай бұрын
በሰራ ብቻ የሚያምን በመሰጠት የሚያምን መሪ የሄ ሁሉ ወረኛ አንድም ሰው አያግዝም በአፉ ጀግና ነኝ እያለ ከቤቱ ሳይወጣ ያለኔ ሰው የለም ሲል ይውላል ወረኛ እና ዘረኛ ሁሉ
@soresa5238
@soresa5238 Ай бұрын
ቀስ በቀስ አዲስ አበባ ለንደንን ትመስላለች !! ታላቅ ምስጋና ለጠቅላያችን !!
@NesredinAil-h3q
@NesredinAil-h3q Ай бұрын
እኔ በአብቹ ሰም የሁላችን ፀሎት ድአ አላህ ይቀበለው ኑርልን ለኢትዮጵያችን
@sisaysisay4082
@sisaysisay4082 Ай бұрын
አቢቹ አንተ የተለየክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Ай бұрын
Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed is a very humble and a very compassionate person .🙏❤❤❤🇪🇹☝️ We good Ethiopians are appreciated and grateful to him. ☝️🇪🇹 One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only. 🇪🇹☝️ Highly respect ⭐️and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces. 🇪🇹☝️
@gechove1154
@gechove1154 Ай бұрын
የሚገርም ነው ዓመት አልፍጀባቸውም ሲገነቡ
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ልዩ ነህ ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን::
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 Ай бұрын
ባንዳዋችና የሀገር ጠላቶች ዛሬስ ምን ትላላችሁ?
@addisgetachew865
@addisgetachew865 Ай бұрын
እናጠፋችኋለን
@tamiratmasato9640
@tamiratmasato9640 Ай бұрын
ምናለ የሁሉንም ዶክተር ነኝ ባዩን ዶክትሬት ተሰብስቦ ለአንተ በተሰጠ! ጠብ እና ደም የጠማው ምክንያት ፈልጎ ንፁሃንን ብፈጅ ቢያስፈጅ እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ! የፀጥታ አካላትን ከህልና ቢስነታቸው እንድወጡ አግዝ። እነሱ በሚፈጽሙት ኢ-ሰብአዊ ድርጊት አንተን ያሰድባሉ ያጠለሻሉና።
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Ай бұрын
Your Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad, You have a big heart and an extraordinary respect for poor people. You are the true son of Ethiopia. Wishing you a good health. With respect,
@achayeseifu2544
@achayeseifu2544 Ай бұрын
You are a wonderful Prime Minister.
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ደሃ እንኳን አይልም "እጅ አጠር ነው" ሰው አክባሪ የሆነ የተባረከ ሰው።ዋው ዶ/ር የእሱ ነገር ለገባቸው እንዴት ድንቅ ሰው ነው።
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z Ай бұрын
የሚገርም መሰጠት እኮ ነዉ
@geremewmaik304
@geremewmaik304 Ай бұрын
ፋኖ : የሚሉት : ሰይጣን : ይህን : ልያስቆም:ከግብጽ :ጋር ይሰራል : ቅዋምጦ : ወጥቷል: በሄር : በሄረሰቦች :አንድ : ላይ : ሆነን : እናጠፋችዋለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻መሪ : ከ :አግዚአብሔር : ተሰጠን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@RuteGetachew
@RuteGetachew Ай бұрын
Enesun matfat new gloch selehunu yegbtstelalakiwoch
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Egizabiheri. Erasu. Yatefachewali
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Ай бұрын
ዶ/አብይ አንተ ወደከፍታ ጣላቶችህ ወደች የእናቶች የአባቶች ምርቃት ይጠብቅህ
@addisgetachew865
@addisgetachew865 Ай бұрын
እድሜህን ያሳጥረው
@FaithHopeLoveAndPeace
@FaithHopeLoveAndPeace Ай бұрын
ተራጋሚ መንፈስ ስራው የፈረሰ ይሁን ​@@addisgetachew865
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc Ай бұрын
በወጣ ይተካ❤
@sarahmesfin6904
@sarahmesfin6904 Ай бұрын
እድሜ ከጢና ይሰጥህ
@pixeltechnology4196
@pixeltechnology4196 Ай бұрын
Blessed Mind Dose this! God bless you more and more
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
Abbch when I said I love you and appreciate you I have millions reasons from A to Z. A man of his words and fully wisdoms leader with all aspects. Long life and health for my beloved Abbch.
@MesereteBonger
@MesereteBonger Ай бұрын
በጣም መልካም ስራ ነው መንግስትን ማበረታታት ይገባል ።እንደ አስተያየት በተለያየ መንገድ ቤት ሲፈርስ ቀድሞ ቢነገር ድንገት መጥቶ ተነሱ ከማለት እና የግል ቤቶችን ባለቤት ደሞ የማይጎዳ ቢደረግ ሀገር ማደግ ግድ ነው
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብቾ
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn Ай бұрын
ረጅም እድሜ ያኑርልን መንግስታችን ፀዳ ብለው ይኖራሉ
@abebanegash2332
@abebanegash2332 Ай бұрын
Good job
@Yayaya.45
@Yayaya.45 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መልካምነት ከእግዚአብሔር
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Ай бұрын
God bless our prime president ❤❤❤
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Ай бұрын
እግዚዬቤር በሰጠህ ዘመን አንተና ቤተሰብሀ አበረውህ የሚያገለገሉ ተባረኩ
@TofiTofi100-i6h
@TofiTofi100-i6h Ай бұрын
እንደ አቧሬ ሁሉም ቦታ ሰዎች ባሉበት እነደዚህ ይሰራ ጥሩ ነው
@SebleMegersa-xd1ms
@SebleMegersa-xd1ms Ай бұрын
አንተ እኮ ለእኛ ኢትዮጵያውያን የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ
@amanuel7513
@amanuel7513 Ай бұрын
I never seen a leader like Dr Abiy in my life, God bless our hero priminster Abiy
@WerkyahamzaYimam
@WerkyahamzaYimam Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹💞💞💪
@terytill3652
@terytill3652 Ай бұрын
አቢቹዬ እኔ መቼ ነው እጅህን ያዝ እድርጌ እይንህን የማየው አቢቹዬ ፀሎቴ ተጠናክሮ ይቀጥላል ❤️🇪🇹🌹
@SentayehuMulugeta
@SentayehuMulugeta Ай бұрын
አብቹ የዘመናችን ሙሴ እድሜህ ይርዘም
@tezetashumete2440
@tezetashumete2440 Ай бұрын
አረ እግዛቡሄር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤ውቡ የፍቅር ሰፈር አዋሬ ❤❤❤❤❤
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 Ай бұрын
አብቹ የወድክ የምደግፈህ በምክንያት ነው ተባረክ ዘመንክ ይለምልም
@asyamohamad3150
@asyamohamad3150 Ай бұрын
anteko liu neh yea enatoch enba abash neh❤ allah yitebekelen pm aboooo
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Ай бұрын
❤❤❤
@temesgensodiso9794
@temesgensodiso9794 Ай бұрын
God bless you and your family more prime Minister Doctor Abiy
@retadinka1346
@retadinka1346 Ай бұрын
አብይ አህመድ ምርጥ ሰው
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia Ай бұрын
abichu geza yebareke ❤❤❤❤❤❤❤❤
@omaobi8282
@omaobi8282 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ
@mikrebezabih4285
@mikrebezabih4285 Ай бұрын
Amazing
@Sara-ko1hc
@Sara-ko1hc Ай бұрын
Tebark🎉🎉🎉🎉
@yesyes-qu3ny
@yesyes-qu3ny Ай бұрын
ወደ እኛም ሰፈር አረ ጎራ በሉ ድረሱልን
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i Ай бұрын
የድሀ ቤት አፈረሰ እያሉ አይደል ፖለቲከኞች
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ዶ/ር አብይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ እና በዚህ ሥራ የተባበራችሁ የሰራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@estermeku3050
@estermeku3050 Ай бұрын
May God bless you
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Ай бұрын
Ethiopian ende Istanbul hintsa be hintsa sihon dessss yilal. Diro habtamochen eyayen enkena neber❤❤❤❤❤
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢
@ሳምራዊ
@ሳምራዊ Ай бұрын
ማራናታ🙏🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ቶሎና🙏🙏🙏🙏
@Zelazella1
@Zelazella1 Ай бұрын
addis ababa Ethiopia አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Ай бұрын
LONG LIFE TO ABICHU! ETHIOPIAI'S BEST LEADER EVER! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉❤🎉 Keabichu wuch, Wodee woochi!
@Muazjihad-j9u
@Muazjihad-j9u Ай бұрын
والله نحن نحبك يا الله
@ADEYETESFA
@ADEYETESFA Ай бұрын
የሰው መገለጫ የሆነ ጀግና ማለት ይህ ነው አንድ ጥያቄ ነበረችኝ ከጀግናው መልስ የማገኝበት እነዴት ምክር የማገኝበት ጉዳይ ነበረኝ አንዴትላድርግ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ደስ አሰኛችሁ
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 115 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 1 November 2024
45:57
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
ቤት ለሁሉም
20:45
Fana Television
Рет қаралды 12 М.