"ብዙ ልጆች ወላጆቻቸው ካንሰር እንዳለባቸው እንዲያውቁ አይፈልጉም" ቆይታ ከፕ/ር እንግዳ አበበ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሰብ ስፔሻሊስት እና ተመራማሪ ጋር

  Рет қаралды 4,698

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@ንፁህልብደስይለኛል
@ንፁህልብደስይለኛል 4 күн бұрын
ክርስትናን በተግባር እየኖረ ያለ እጅግ መልካም በስራው ጀግና ሀኪም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ዶክ🙏
@ayuwas2751
@ayuwas2751 4 күн бұрын
ብዙ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የሚቀርበው ነገር ግን እኛ ተመልካቾች ቁም ነገር ላይ መቆየት ችግር አለብን ፣ሁልጊዜ የሳቅ እና ቀልድ ነገር ላይ ነው የምናጠፋው ጊዜ ።ለኛ ማስተዋልን ይስጠን
@Getuabebe-o5z
@Getuabebe-o5z 4 күн бұрын
መስኪ በርቺ ጥሩ አቀራረብ ነዉ በጣም አስተማሪም ነው እንደዚህ አይነት የዕውቀት ባለጠጎችን ፈጣሪ ያብዛልን
@endalewbazezew1743
@endalewbazezew1743 3 күн бұрын
Professor Engida, you are a role model who has exemplified excellence from youth to adulthood, serving as an inspiration in every aspect for generations.
@zelalematakilt3540
@zelalematakilt3540 4 күн бұрын
ፕ/ር ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስልጥልን
@firehiwottilaye4413
@firehiwottilaye4413 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅዎት በቅንነት የታመኑበት ሙያዎትን ያገልግሉበት ዘንድ እግዘአብሔር አምላክ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልዎት።እመብርሐን ድንግል ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርጎዎት።ይንን የመሰለ የሰውነት ልክ አቤት መታደል ❤❤❤።
@antenehmekonen2466
@antenehmekonen2466 Күн бұрын
የሚገርም ስብና ያለው: የጤና ባለሙያ:: እናመሰግናለን::
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Күн бұрын
እጅግ እናመስናለን መሲ ይህን ትልቅ ሚድያ አዘጋጅተሺበጣም ጠቃሚ ነው እየሰራሽልን ያለው እናመስግናለን
@AbejeMinayehu-v5h
@AbejeMinayehu-v5h 4 күн бұрын
የታደለ ሰው 👏👏👏👏👏
@gebrieteykew1710
@gebrieteykew1710 4 күн бұрын
ኦ ፕሮፌሰር እንግዳ በጣም ነው ምወደው
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 4 күн бұрын
God bless you all!!!
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 4 күн бұрын
ዶክተር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥህ
@misganabere6115
@misganabere6115 3 күн бұрын
Doctor God bless you
@kidistadane6554
@kidistadane6554 3 күн бұрын
Nice interview 👌 👍
@Meskeremmediaመስከረምሚዲያ
@Meskeremmediaመስከረምሚዲያ 3 күн бұрын
Thanks for listening
@-Higenbekumneger
@-Higenbekumneger 2 күн бұрын
❤❤❤
@Afework23
@Afework23 4 күн бұрын
ፕ/ር እንግዳ አበበ ከሀኪም ፖድቻስት ጋር የነበራቸውን ቆያታ አይቸ መስኪ እንግዳ እንደምታደርጋቸው ሳስብ ነበር ሆነ።ፕ/ር ማኅበረ ቅዱሳን ካፈራቸው ለሀገርም ለቤተ ክርስቲያንም ጠቃሚ ከሆኑ የቤተ ክርስቲያን ልጆች አንዱ ናቸው።
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 4 күн бұрын
በማርያም ወደ አሜሪካ እንዳይመጡ ፕሮፌሰር አሜሪካ የተማረን ሰው ነፃ ፓስፖርት እየሰጠች ከየሃገራቱ የተማረ ሰው ትሰርቃለች ለኢትዮጵያ ያስፈልጋሉ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 4 күн бұрын
Selam meskiye endet nachu
@ayna4321
@ayna4321 4 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d369oHaJhauLq5Isi=7PFC1LohjAdVSQYc
@dengulszeferu9670
@dengulszeferu9670 4 күн бұрын
ፕ/ር እንግዳ ዝነኛ ሞያተኛና የሞያ መሪ ነው! ሀገር አንተን በሚመስል ልሂቅ ብትመራ ምንኛ ትፈወስ ነበር!
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,2 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН