ብዙ ነው ምክንያቴ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ || Bezu New || zemenay gosaye || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

  Рет қаралды 16,660

kaleawadi tv

kaleawadi tv

Күн бұрын

SUBSCRIBE AND SHARE www.youtube.com...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
zoom id: 2449266779
tiktok adress : kaleawaditv
ቴሌግራም ላይ በዚህ ስልክ ያገኙናል፡- +251930392422
ስልክ +251930392422 / +251905999990 / +25105999992

Пікірлер: 57
@nebiyatdemeisse8502
@nebiyatdemeisse8502 6 ай бұрын
ብዙ ነው ምክንያቴ ኢየሱስ የማለቴ ምህረቱ የበዛለት ኃጢአቱ የቀረለት እንደኔ ያመሰግነዋል ተመስገን ክበር ይለዋል ❨2 *❩ ሲናገር ሲያወራ ሲመክር በፍቅር እረፍት ሆኖልኛል ሲያገኘኝ በሲካር ማሰሮዬን የሚያስጥል የሕይወቴ ጌታ አየሁት በአይኖቼ የልቤን ትርታ ማን አገኘኝ ማንስ አየኝ የምልበት ያጎበጠኝ አልፎልኛል እንደዘበት ታሪኬ አልፎ ታሪክ ኖረኝ ምተርከው በአደባባይ ያለፍርሃት የምሰብከው የተረሳው ሚስኪኗን ለማትረፍ የግድ አለው በሰማሪያ ሊማለፍ ትልቅ ፍቅሩ እጅግ አስገረመኝ ቀርቦ አወራኝ ነውሬን ሳይቆጥርብኝ አዝማች እንዳልመላለስ ወደ ውሃ ጉድጓድ ከፍርድ አስመልጦ ጨመረብኝ መውደድ ቃሉን አስጎነጨኝ ዳግም እንዳይጠማኝ ሞቴን አንከባሎ በሕይወት ሰደደኝ ከአባታችን ከያዕቆብ የሚበልጠው ከማያልቀው ውሃ አፍልቆ የሚሰጠው በእግዚአብሔር የተቀባው መሲሁን የሚያየኝን በአይኔ አየሁት የልቤን የኔ የምለው የለኝ ከእርሱ ሌላ ያሸነፈኝ የማረከኝ ተድላ እንጀራዬ የበላሁት ምግቤ የአብ ቃሉ እርሱ ነው ጥጋቤ አዝማች ስግደት በገሪዛን በእየሩሳሌም ለግዑዝ መገዛት ከእንግዲህ አይኖርም አይኖርም በኔ ላይ ጨርሶ ስንፍና ንጉሴ ፍርሃቴን ገፎልኛልና የደም ዋጋ ተምኖልኝ ለመዳኔ ጭንቄን ዘልፎ ለጎመራኝ ጣፋጭ ወይኔ ጨርቄን ጥዬ እብድ እስክባል ብመሰክር ምን ይገርማል ብተርከው የእርሱን ፍቅር ውስጤ እኮ ነው የምሳሳለት ያነገስኩት የምኖርለት እንዳመልከው በእውነት በመንፈስ ነፍሱን ክሶ አደረገኝ መቅደስ አዝማች
@betelhemghiwot3211
@betelhemghiwot3211 8 ай бұрын
ብዙ ነው ምክንያቴ እኔ ኢየሱስ ብዬ የማለቴ እሰይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልል ኢየሱስ አለማለት ነው አሁን የማልችለው የኔ ጌታ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frewengelhyab7071
@frewengelhyab7071 7 ай бұрын
እንደኔ ያመሰግነዋል ተመስገን ክበር ይለዋል❤
@SimretBelachewu
@SimretBelachewu 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@Freweynihailu-nd8xh
@Freweynihailu-nd8xh 8 ай бұрын
አሜን ተባረኩ ❤❤❤
@meskitesfaye363
@meskitesfaye363 8 ай бұрын
ዜድዬዬዬዬ ጌታ ያለምልምሽ አህቴ ❤❤❤
@makiyegeta2645
@makiyegeta2645 8 ай бұрын
Zedye lemlmilgn
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 8 ай бұрын
amenn tabrke zamniyee tsga yebzlsh yene wude❤❤❤🎉🎉❤❤
@user-vo1cw4nj2b
@user-vo1cw4nj2b 8 ай бұрын
አሜን ተባረኪ ዜድዬ
@dawitarega9923
@dawitarega9923 8 ай бұрын
ዋው በእየሱስ ስም ተባረኪ
@SimretBelachewu
@SimretBelachewu 8 ай бұрын
ዘሚ ተባረኪ
@user-ke6ef7bb6t
@user-ke6ef7bb6t 8 ай бұрын
እህትዬ በእውነት ምክነያታችን ብዙ ነው ኢየሱስየምንልበት የጌታ ይባርካችሁ ተባርኩ ቤተሠቦቼ እወዳችኃለው አሜን ተባረክ የኔ ኢየሱስ
@user-hz1xu1ql4k
@user-hz1xu1ql4k 8 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው ለአንዱ መዘመር! ጸጋ በክርስቶስ ይብዛላችሁ!
@mulukenmarkos962
@mulukenmarkos962 8 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ።
@tt381
@tt381 8 ай бұрын
ተባረኩ ❤❤❤
@Abiyeabi-ku8pt8nn8q
@Abiyeabi-ku8pt8nn8q 8 ай бұрын
ዜድዬ ተባረኪ ውዷ እህቴ ፀጋ ብዝት ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 7 ай бұрын
እጅግ ደስ ይላል ❤፤ለኛ ለጴንጠዎቹም ምሳሌ እየሆናቹ ነው ፤ለጴንጤም ታድሶ ያስፈልገናል
@ferewkassu100
@ferewkassu100 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏
@yosefsaba6386
@yosefsaba6386 8 ай бұрын
Amen eyesuse geta new amennnnnnnnnnnnnn
@NigistAnjelo-mo9mt
@NigistAnjelo-mo9mt 8 ай бұрын
ፍጻሜሽ በጌታ ያማረ የሁን።
@abebechzergaw4492
@abebechzergaw4492 8 ай бұрын
እሰይ እስይ አንተ ብቻ ክበር ኢየሱሴ
@getafikirnwameneyesusyadin5755
@getafikirnwameneyesusyadin5755 8 ай бұрын
Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrke zamniyyee
@samaddis684
@samaddis684 8 ай бұрын
እውነት ይህ መዝሙር ባንቺ ተዘምሮ የማይበት ጊዜ ናፍቆኝ ነበር በጣጣጣም!!!!!! ደስ ይላል የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@geteabebe5756
@geteabebe5756 8 ай бұрын
አሜን❤ ተባረኪ እወድሻለሁ ይብዛልሽ
@zola3273
@zola3273 8 ай бұрын
ዜድዬ ስለ አንቺ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ተባረኪልን
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 7 ай бұрын
ብዙ ነው ምክንያቴ ኢየሱስ የማለቴ😔😔😔😔😔
@user-pq6zz8hk6r
@user-pq6zz8hk6r 8 ай бұрын
ዘጋው ይብዛልሽ
@mala4122
@mala4122 8 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ የኔ ጌታ ሆይ ተመሰገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ❤❤❤❤😢😢🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🍇🌼🤗🥰🥰
@Helsentigist563-ry8yi
@Helsentigist563-ry8yi 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክበር ❤ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ
@ejejmdks2977
@ejejmdks2977 8 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏❤❤❤
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 8 ай бұрын
እሰይ የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ።ዘምዬ ተባረኪ ወንድም ለዓከ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ ቅዱሳን ፀጋ ይብዛላችሁ
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 8 ай бұрын
Tsega yebzalshe ❤
@solomonamante9644
@solomonamante9644 8 ай бұрын
Ameen 😍😍😍
@user-nh5rm3iv3x
@user-nh5rm3iv3x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarki
@ababaamakononl4401
@ababaamakononl4401 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EmebetAssefa-by3nf
@EmebetAssefa-by3nf 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ed8cr1be1z
@user-ed8cr1be1z 7 ай бұрын
ታባረኪ እኔ እህት❤❤❤❤❤
@EmebetAssefa-by3nf
@EmebetAssefa-by3nf 8 ай бұрын
Yene konjooo tebarki
@RadicalChristian5
@RadicalChristian5 8 ай бұрын
💙✝️😇!
@tereboke9494
@tereboke9494 5 ай бұрын
GLORRY TO GOD. GOD BLESS YOU FOR EVER!
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እናንተን ተጠቅሞ ብዙ ነገር እንደሚያድስ እምነት አለኝ
@KibruTshal
@KibruTshal Ай бұрын
አሜን ኢየሱስ አንተን ለማመስገን ብዙ ምክንያት አለን ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ😅😅😅
@user-zj4sw9ei6i
@user-zj4sw9ei6i 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-xd2wu3ny2f
@user-xd2wu3ny2f 8 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ew3fp5st4b
@user-ew3fp5st4b 7 ай бұрын
Kezihim belay tebareku❤❤❤
@user-yd5lc8tj1i
@user-yd5lc8tj1i 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ sewdshiku
@woineabebe6297
@woineabebe6297 6 ай бұрын
May God bless you sister
@tadelechtantu8556
@tadelechtantu8556 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitarega9923
@dawitarega9923 8 ай бұрын
ዋው በእየሱስ ስም ተባረኪ
@abebechzergaw4492
@abebechzergaw4492 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechteshome5688
@gechteshome5688 7 ай бұрын
❤❤❤
@useriskuwait
@useriskuwait 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@filmonsamuel3621
@filmonsamuel3621 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehtekle-sw2ku
@antenehtekle-sw2ku 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zj4sw9ei6i
@user-zj4sw9ei6i 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tadelechtantu8556
@tadelechtantu8556 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 33 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 45 МЛН
Sent Gize Redahgne
11:48
Zemarit Zemenay Gosaye - Topic
Рет қаралды 2 М.
ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye
1:33:38
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 108 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 33 МЛН