ብዙ ሰዎች የማይነግሯቹ📌 ፀጉር ሚያሳድግ እና የሚያፋፋ የሚጠጣ ውህድ 📌drink this and your hair will grow like crazy

  Рет қаралды 94,729

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ 💝 እስቲ እቺን ውህድ ሞክሯት እህቶቼ በጣም ውጤት ያለው ነው ፣ ብዙዎቻቹ ቁሳቁስ ድርጅት እቃ ለማዘዝ ስትደውሉ ስልካቸው እንደማይነሳ እየነገራችሁኝ ነው ፣ ነገር ግን በስልክ ቁጥራቸው ብቻ ሳይሆን በዋትስአፕ ግሩኘ 👇 የአማዞን ሊንክ በመላክ ማዘዝ ትችላላችሁ ፣ ቅናሽ ለማግኘት ደግሞ ዘመናዊይ ብላችሁ ከነገራችዋቸው ይቀንሱላችኋዋል❤ 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን
@አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን 3 жыл бұрын
በእሳት ለይ ለሁለት ወይም ለሱሱት ድቂቃ ያክል በታቆይው ቶሉ ይለጠለሸለ
@chachuabera8874
@chachuabera8874 3 жыл бұрын
አልመንድ እኮ ሀገር ቤት የለም
@seblezewdie4949
@seblezewdie4949 3 жыл бұрын
kale bezo neger tasynalsh yseguresh wetat yetgnaw endhoun gera yagable houlm lanchi ystgur wetat new enamswgnalen
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله Жыл бұрын
@@chachuabera8874 ሎዝ አደል አለ እነፍየሎች ጫትይቅሙበታል ጫቱንም ሎዙንም ተዛ ያመረቅናል እያሉ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዋው ቃልዬ በጣም ልዩ ነው እንዴት እንደወደድኩት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you sis 😘 💓
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ዛሬውኑ መሞከር አለብኝ ተባረኪ ዘመናዊት ደሞ ፏ ብለሻል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም 💝ባንቺ ወጥቼ ነው😁🥰🥰
@Nuramohamm
@Nuramohamm 3 жыл бұрын
እስኪ የኢትዮጵያ ልጆች አንድ ሁኑና አሸንፉ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን አንድ እንሁን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም እኔ የሚልበት ዘመን ሆነ ሁሉም የወንድሙ ጠላት ፣ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ምን ይባላል
@umifaruk5394
@umifaruk5394 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ያስጎመጃል ጸጉርሽ ዛሬ ፏ ብሎዋል ግን ወዴት ነው ጠጋ ጠጋ ወደ ሲስ ነዉ
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 3 жыл бұрын
ቃልዬ ይሄንን ሁሉ ከየት እናገኛለን ብለሽ ነዉ በማዳም ቤት ይልቅ ለኛም የሚሆነንን ስሪልን ፈጣሪ ሲፈጥረን የሰውን ልጅ እኩል ነዉ የፈጠረዉ ምድር / አለም ታበላልጣለች ትንሽ አምሮብን ካዩ ያብዳሉ እሷ ቁጭ ብላ እኛ እየለፋን እራሳችንን ስንከባከብ ያማቸዋል እንኳንስ ሊያበረታቱን እናም ቃልዬ የኔ ውድ እኛንም እያሰብሽን ስሪ እሺ ውዴ😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ እሰራለው ደግሞ እነሱ ሲያምርብሽ ደስ አይላቸውም ብለሽ እራስሽን እንዳትጥይው ፣ በርቺ ለሁሉም ጊዜ አለው ፣ ያንቺም ቺዜ ይመጣል የኔ አበባ
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 3 жыл бұрын
@@zemenawit ኧረ አልጥልም ያው የሚገዛዙ ነገሮችን ግን በቀላሉ ለማግኜት እንቸገራለን ለማለት ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
@@SparkEntertainment45 እስቲ ከቻልሽ ብዙ ጊዜ እቤታቸው ውስጥ የማይጠፋ ነገር ንገሪኝ የኔ ውድ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ የሰው ልጀ ሁሉም እኩል ነው
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 3 жыл бұрын
@@zemenawit እሩዝ እና ዶሮ በተጨማሪ ዳቦ በየ አይነቱ እኔ ደግሞ በተፍጥሮዬ በጣም የምጠላው ነገር ነው እስኪ ሳያዩኝ በብሬ ኦርደር ለማድረግ እሞክራለሁ አቅሚቲየን አይቼ የአገራችን ሰላም እንዲመለስልን ሁላችንም እንፀልይ ዱአ እናድርግ
@freweiniandemariam6223
@freweiniandemariam6223 3 жыл бұрын
God bless you pretty young lady 🙏🏽 I really enjoyed all your advice. I will try the the smoothies for today. Thank so much for your help God bless you and your beloved family🌹🌹🌹
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@FasiNico
@FasiNico 3 жыл бұрын
ይህማ ግድ ያስፈልጋል ክበሪልኝ ቆንጆ 🙏❤😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፋሲዬ የኔ ቆንጆ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
ስላም ቃልዬ ቆንጆ እናመስናለን በጣም ጠቃሚና ልዩ የሆነ እስሙዚ ነው እሞክረዋለሁ ለዚህ ነው ለካ እንደዚህ ያማረብሽ 👌🏾👍🏾💯💝
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Haha 😄 thank you yene fikir ❤ 😘
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 жыл бұрын
😂😂 ውይ በጠዋት አንቀልቅሎ ስልኬን ያስከፈተኝ ለካ ይችን ሊያሳየኝ ነው በይ ቀኔን ቀን ላርገው እቺን ጅው አድርጌ የምር ይመችሽ ቃልሻዬ ቀናነትሽን አይለውጥብን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@etsubendale7694
@etsubendale7694 3 жыл бұрын
Hi kalye dena nesh wey betam wedjewalew yemitetawnm tsegursh betam rejm honual challenge btjemri des ylegnal hulum yemtseriw video perfect nw thank you so much kal
@mahletkassahun829
@mahletkassahun829 2 жыл бұрын
Waw, looks good. Thanks Kalyea🙏
@fkrtadi9262
@fkrtadi9262 2 жыл бұрын
Kaley be wente le tsgure hiwot new yezershibte betam new yemamseginw ye ruzun wehawnem wehidunm mokrw wetatu dese yemile new yeftnm skrap nedhum mokrwalhu lehulum amseginalhu fetar yemarekish
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
Wow God bless you what a wonderful and healthy advice beauty thank you for sharing 🥰
@selesele5099
@selesele5099 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር እምወድሽ ቃልየ የኔ ልበ ቀና የምትሰሪው ሁሉ ከልብሽ ስለሆነ ሁሉም ተስማሚ ናቼው በርችልኝ ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስልዬ እህቴ🥰🥰🥰🥰
@eldanatube68
@eldanatube68 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን
@azebtekle27
@azebtekle27 3 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን ተባረኪ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
የኔ ውብ ቃልዬ እናመሰግናለን ይሞከራል ❤❤
@emus323
@emus323 3 жыл бұрын
Thank you sis, I use most of those things you shared in different ways except coconut. I use Almond cream for salad 🥗 marinating, and Tamer( Medjool Dates) with smoothies, oats are my usual breakfast yummy with maple syrup.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰💝💝
@yesadorenasaronenat4999
@yesadorenasaronenat4999 3 жыл бұрын
Thanks kaliye konjo please picture of vitamin attach aregilen dear with love thanks
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
I will put it on Telegram group eshi
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
ቃልዬ ልዩ ነው እናመሰግናለን እኔም ቴምር በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቃልዬ ተባረኪልኝ የኔ ቅን😍😍
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 3 жыл бұрын
Almond sayeneker mefechet yechalal?
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 3 жыл бұрын
Ehitye, Enezihi Wehidoch Ayawefirum Aydel , Le TSeugr Ke Misetuti Tikim Wechi?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አያወፍርም ግን እንቅስቃሴ ማድረግ ወክ ማድረግ የበላሽው ቶሎ እንዲፈጭ እና ኢነርጂ እንዲሆን ያደርገዋል
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዩቱቦች ስትባል እናንት ለቢዝነስ ብላችሁ በየቀኑ የተለያየ ነገር ታሳያላችሁ በየት እንርጋ አንዳንዴ ሰብአዊነት የሚባለውን እወቁ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አቶ ጌቱ ይሄ እኮ ለሴቶች የቀረበ ቪዲዮ ነው ለእርሶ የሚሆን አይደለው
@semenawit8438
@semenawit8438 3 жыл бұрын
@@zemenawit 🤣🤣 Teru mels New Asakshegn .berchi lemangnawem
@GPLAN-g7x
@GPLAN-g7x 3 жыл бұрын
@@zemenawit ክክክክክ ተሰስቶ ነው
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 жыл бұрын
እኔ እሱን እገድጋለው ለምን ውነቱነው አላግ ነው የሰጣቸው የፀጉረረ ቁመቱን ግን አያመሰግኑም ፈጣሪያቸውን የሚሉት እኛተከባክበን ያሳደግነው ይላሉ እዴ በቃ በአናቴላይ በየአይነት የወጥ አይነት የሰራሁት ግን ምንም ለውጥ ኢጅሩ
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 3 жыл бұрын
I agree with you andune neger mokerene sancherese be samentu lela teneshe fata setume wetetune lemayete betely anchi respect saladeregesh aydelem ende tiru asteyayete wesejew
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 3 жыл бұрын
Ejig melkam ena gobez nesh good job dear
@simaalemayehu9441
@simaalemayehu9441 3 жыл бұрын
Kaleye yene konjo betekami mekeresh hulem destegnoch nen. Enamsegenalen. Gen yelewezu ena almendu alargic selalebegn lelawen beserana betekemes yehonal? Ena leljochem mestet yechalal?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ የኔ ውድ ግን ያው ከአልመድ የሚገፕው ጥቅም ይቀራል እንዲ እነዛም ጥቅም አላቸው
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 3 жыл бұрын
Thank you for sharing sis
@hiwilove4744
@hiwilove4744 3 жыл бұрын
Kaliye vitamin e capsule gezcha neber bichawun thegur lay bikebaw chigir alew maree?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የኔ ውድ
@shaibyasimret
@shaibyasimret 3 жыл бұрын
Thanks konjo almond powder metekem ychalal????
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ ይሆናል የኔ ቆንጆ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው👌👌👌 ያሳየሽን ቃል የኔ ልዩ 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዘመናዊትዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ኢትዮጵያ የለም በላም ወተት ተክቼ መጠቀም እችላለሁ?የኔ ውድ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ ይቻላል የኔ ቆንጆ
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 жыл бұрын
ዋው ታምሪያለሽ ፀግርሽም እየሮጥነው ውነትሽነው እኔ ይሄንስጥቅም ውፍር ፊቴእራሱፍክት ውስጤድስነውየሚለኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@seaditube9120
@seaditube9120 3 жыл бұрын
ቃልዩ የኔ ቆንጆ vaitamin E oil አንዴ ከተልባ ሌላ ጊዜ ከሂና ጋ እየቀላቀልኩ ብጠቀመዉ ችግር ይኖረዋል እማ መልሽልኝ እሥኪ 🥰የኔ ጽጌሬዳ 😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ በደንብ ይቻላል የኔ ውድ
@seaditube9120
@seaditube9120 3 жыл бұрын
@@zemenawit thak you my dear ❤️
@JuharaMos
@JuharaMos 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing❤❤❤👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏🎊🎊🎊🎊
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching ቃልዬ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 3 жыл бұрын
Kaliyeeeee betam enamesegnalen!!
@nebiatseife4914
@nebiatseife4914 2 жыл бұрын
If i dont have almond what i do?
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ጤናማ ውህዶች ናቸው ያሳየሽን እሞክረዋለው 💝💝💝
@makiyona6492
@makiyona6492 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@xftsdt2323
@xftsdt2323 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Aeman-s4r
@Aeman-s4r 7 ай бұрын
ጉበዝ በረቸ
@hanateshome6395
@hanateshome6395 3 жыл бұрын
Kalye endet endemitamri, en etekemewalehu le lij le rase asbewm alkm rasen enday adergeshgnal thank u kal, anchi ketetekmshew wchi walnuts echemerbetalehu.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Will try that as well thank you my dear ❤
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee 3 жыл бұрын
Thank you so much for info #Zemenawit
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣ለእኛ፣እንደምታስቢ፣ለአንቺ፣ደግሞ፣እግዝያብሔር፣ያስብልሽ፣ጥሩ፣ስራ፣ትጠቅማለች፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እናመሰግናለን፣በርቺልን፣ማሬ
@ሮዚጎንደሬዋ
@ሮዚጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 3 жыл бұрын
Really Govez I like it I will try
@hananimam1403
@hananimam1403 3 жыл бұрын
I really appreciate you are sharing but Please make your videos short as much as you can tnx 🙏
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ቃልዬ እሞክረዋለሁ በርችልኘኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@marthadeneke3849
@marthadeneke3849 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሠግናለን🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you mariye🥰🥰🥰🥰
@betlhmbetlhm9263
@betlhmbetlhm9263 2 жыл бұрын
እኔስ ፀጉሬ ማህሉ እየተያያዘ በጣም እየወጣብኝነው ሳበጥረው ጫፉምንም አይል ማህሉ መላበሉኝ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ጎበዚ በርች
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ዘምንዬ ዛሬ ደሞ ለየት የሚያደርገው የሚበላና የሚጠጣ በመሆኑ ነው ከበቂ ማብራሪያ ጋር አቅርበሽዋል በርችልን ሼር 👍👍👍👏👏👏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኑራዬ የኔ ውድ
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 3 жыл бұрын
thnax ehtachin 🙏
@yasmina_ahmed_J
@yasmina_ahmed_J 3 жыл бұрын
It doesn't have fat?
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Yene konjo you look great 💞Thank you for sharing 🥰💞
@zuzuzuzu1072
@zuzuzuzu1072 3 жыл бұрын
ማል እኒስቲግራም ላይ መልክት አስቀምጫለሁ በፈጣርይ መልሺልኝ አይው
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much bless you 🙏💚💚
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
thank you so much 🙏
@MekdiTube
@MekdiTube 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሠግናለን አሪፍ ዉህድ ነዉ ያካፈልሽን የኔ ቆንጆ
@somenatube7369
@somenatube7369 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን እህቴ እንወድሻለን እኛም አዲስ ነን አበረታችን እባክሽ
@aynigrn9739
@aynigrn9739 3 жыл бұрын
Wow, am soo gaod to found you because God loves me❤ Please do more of what we should eat
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@betelihemkelile546
@betelihemkelile546 3 жыл бұрын
Kaleye tnx but in Ethiopia almond is very expensive so what can we use instead of that
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ለውዝ ተጠቀሚ የኔ ውድ አንድ ናቸው ተፈጥሮአዊ ጥቅም አላቸው እሺ
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Wude🥰🥰😘🙏
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘💕
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ያወፍራል ሞክሬው ነበር
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦ እንኳን ደና መጣሽ 😘😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you sis 😘 💓
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 3 жыл бұрын
ተባረኪ ግን አያወፍርም
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
Thanks dear 😘❤
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube 3 жыл бұрын
hi Zemenawit I want to order some Ethiopian dress can we contact people
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 3 жыл бұрын
Thanks wude I am so happy to be back on youtube
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Welcome sofiyee ❤🥰🥰
@tigistayele8631
@tigistayele8631 3 жыл бұрын
eski yene wed kezi befitm teyikeshi nbr...ahun please nigerign eski le fite tiru cream please fite be acne scare alew ahun bigur mawetat akumal period simeta bicha andande yiwetal...benatsh yene ehet gra gebitogn new mnm tetekme silemalawek
@tigistayele8631
@tigistayele8631 3 жыл бұрын
yene wed please replay....fite tiret endilelign efeligalehu,bizu ayinet creamoch eyayehu new gn mewesen alichalkum....am waiting
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Hi konjo sorry ጥይቄሽን ለመመለስ ስለቆየሁ ብዙ ጊዜ ቆዳሽ ላይ ምልክት ካለ ለማደብዘዝ የቫይታሚን ሲ ያለው ክሬም ወይም ሲረም ተጠቀሚ እንዲሁም እርድ ያለው ምርት ጥሩ ነው እቤትሽም ሰርተሽ መጠቀም ትችያለሽ ሌላው ቀሲር ተጠቀሚ ያጠራዋል እንዲሁም እሬት ጥሩ ነው ክፍት ክሬም እኔ የምጠቀመው ኦሌይ ጥሩ ነው ተጠቀሚው እሺ
@tigistayele8631
@tigistayele8631 3 жыл бұрын
@@zemenawit thank you yene wed egziyabher yakbierlegn......silezi zmbiye olay litekem?weyis kalaschegerkush v.c yalew yemityewn eski mirechilegn ena semun bicha nigerign.
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
እኔም ሁሌም የምጠቀመው ፍሩቶች ናቸው በዚህ መልኩ ሞክረዋለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለው ውዴ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
💝💝💝🥰🥰🥰
@hiwilove4744
@hiwilove4744 3 жыл бұрын
Eze yaguagual kaliye
@genetsida8067
@genetsida8067 3 жыл бұрын
Bravissima zemenawit
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ያረኩሽ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you rechoye ❤🥰🥰
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Wow Kalyae ❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
💝🥰💝🥰
@mahihabesha941
@mahihabesha941 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ መልካም እህት ኑሪልን በርቺ እሺ
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 3 жыл бұрын
ዘመንዩ ኢውዲሻለሁኝ ተምሩና ሙዙ ስኻር ላለባቸው ስዊች መውስዲ ይችላሉ ይህንን ስርች ኣርገሺ ንገርን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
አይችሉም ጣፋጭ ነዉ ስኳሩን ከፍ ያደርገዋል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አይ አይችሉም የኔ ውድ
@menbereengedawork7654
@menbereengedawork7654 3 жыл бұрын
ጁሰ ሰተፈጪ አጃ ሠይሞቅ ነወ? አመሰግናለዊ.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሞቅ ሞቅ ማድረግ ትችያለሽ እኔ ግን እንደዛው ነው የለመድኩት
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
1ኛ ነኝ እመለሳለሁ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
መውዲዲዲዬ አንደኛ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
@simplesoffitube7273
@simplesoffitube7273 3 жыл бұрын
እናመሰግናልን የነ ቆንጆ🙏🥰🥰🥰
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
Watching kalye ❤️
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
የኔም ፀጉር ቁመቱ ልክ እንዳንቺ ፀጉር ነው ነጌን በጣም ይበጣጠሳል 💔
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
እንዴ የኔ ውድ ያወፍራል ታውቂያለሽ እኔ እጠጣዋለሁ እወደዋለሁ ሰውነቴ ግን ይጨምራል የኔ ውድ ሁሌም ውድድድድድ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እንዴ መውዲዬ ኤክሰርሳይስ ማድረግ ነው ለዛማ መፍትሄው ግን እውነት በጣም ጥሩ ነው ለፀጉር ለጥፍር እና ለቆዳ ሞክሪው
@munujamunuja2124
@munujamunuja2124 3 жыл бұрын
ቶዉ ግን ስለ የፀጉር የአስተማራችሁ ሁላችሁ ዉሺት ነው ብሬ ጨረስኩ ምንም ላዉጥ ሳላገኘዉ ዎላሂ ሁሉም ሀሰት ነው ፀጉር የምደገው የተ ፈጥሮ በሰተ ቀሪ ይሄ ሁሉ እንናተ ምላችሁ ነገር ዉሸት ነው ሁሉም ተጠቂም ምንም ፋይዳ አላገነዉም 🤔 ምነዉ ቶዉ በቃ ዉሸት አታዎሩ 😒
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@jonyasrat2396
@jonyasrat2396 3 жыл бұрын
አልመንድ የት ይገኛል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሱፕር ማርኬት
@radiasultan665
@radiasultan665 3 жыл бұрын
Le ereguze yehonal
@ትግስትቸርነት
@ትግስትቸርነት 3 жыл бұрын
ፀጉርሽ በጣም ናፍቃለው
@selamawitdejene7971
@selamawitdejene7971 3 жыл бұрын
Yanchi tsegure coloru seyamere
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ግን ከለር የለውም እኮ
@selamawitdejene7971
@selamawitdejene7971 3 жыл бұрын
Awo esu eko nw betefetero enkbekba mamarune nw yawadadikute
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Wowwwwww, I'm watching ❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለው
@semretsemret4280
@semretsemret4280 3 жыл бұрын
@@zemenawit አልሞድ ምንድን ነው ባአማርኛ
@Hነኝቢንትሸጋውየሰለፎችወ
@Hነኝቢንትሸጋውየሰለፎችወ 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@natiyoutub502
@natiyoutub502 3 жыл бұрын
Yene Mar berchiln
@youyou4475
@youyou4475 3 жыл бұрын
Woye kaleye almandun raw endahona tatakemawe batame mochaleshi naber raw Alemond ayehonem
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አረ ውይይ ዘፍዝፈሽ አላቆየሽውም ፣ እኔ ምንም አይለኝም ፣ እይዞሽ የኔ ውድ ይቅርብሽ በቃ ካልሆነ ደግሞ ሞቅ ሞቅ አድርጊው
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 123 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН
እዝኒ ዘለዎ ይስማዕ  - Rap**d by her FATHER
2:08:27
zomay channel
Рет қаралды 56 М.